በተዘራ ያሬድ የተዘራ የቃል እምነት አስተምህሮ በቅዱሱ ቃል ሲታረም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Luna23official
    @Luna23official 4 ปีที่แล้ว +12

    ተባረኩ አሁንም ጨለማን ግለጡ ጌታ ፀጋውን ይጨምርላችሁ

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 4 ปีที่แล้ว +14

    በእውነት ለዚ ትውልድ ፈጣሪ እናተን ያስነሳ የቀባ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን

  • @mintesinotshewarega2086
    @mintesinotshewarega2086 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ምርጥ ምርጥ ተባረኩ

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 4 ปีที่แล้ว +9

    እናንተ ውንድሞቼ ገና ፖስት ያደረጋችሁትን ሳያችሁ ለመስማት ሳልከፍተው ውስጤ ነው የምረካውና በርቱ ብዙ ብዙ እላለው። የፊታችሁ ላይ ያለው ጸዳል ያበራል ይብዛላችሁ። በጌታ ደም ተሽፈኑ

    • @parkerdenver2941
      @parkerdenver2941 3 ปีที่แล้ว

      You prolly dont care but does anybody know a tool to get back into an instagram account?
      I was stupid lost the account password. I love any assistance you can give me!

  • @ambeltour5256
    @ambeltour5256 4 ปีที่แล้ว +3

    hey brothers you makes me so eager to read the books...thanks for evaluating, briefing & interpretation of the books. glory to god!! confused books makes confusion to the people.

  • @selamselam4583
    @selamselam4583 4 ปีที่แล้ว +9

    ናቲ እና እዮ እንዴት ደስ እንደሚሉ መከባበራቸው እግዚኦ ስንት አይነት ቤተሰብ አለ? ይህ ነው መባረክ ኤርሚዬ እግዙአብሔር ይባርካቹ ከክፉ ይጠብቃችሁ እኔንም እንደናንተ ይባርከኝ

  • @muluemebetaddissie4307
    @muluemebetaddissie4307 4 ปีที่แล้ว +11

    ኤርምየ ናትየ እዬስያስ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ውስጤ እረሰረሰ !!

  • @jesusisthewaythetruththeli2106
    @jesusisthewaythetruththeli2106 4 ปีที่แล้ว +2

    Geta yibarkachihu

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 4 ปีที่แล้ว

    ዘመናችሁ ዘራችሁ ይባረክ በረኬተ ክርስቶስ ራሱ ነው ሌላው ሁሉ የሚመጣ ነው ለቁሳቁስ ብዬ አይደለም ጌታን ያመንኩት አህዛብማ በልፅገዋል ጌታን የማያውቁት አብርሃም ብዙ ብር ወርቅ ሀብት እያለው ግን ጌታ ዘፍጥረት ፳፪ ላይ በእውነት እየባረኩ እባርክሃለሁ ያለሁ በክርስቶስ ልናገኝ ያለውን በረከት ነው

  • @mimik1569
    @mimik1569 4 ปีที่แล้ว +6

    Thank you I Lerner alot God bless you all

  • @mattimenna587
    @mattimenna587 4 ปีที่แล้ว +5

    እናነተ የተወደዳችሁ የጌታ ባሪያዎች ተባረኩ, ፀጋም ይብዛላችሁ! ኒቆድሞስ ዩቲዩብ ቻናል ን ትምህርቱን/መልዕክታቸውን ስህተት አጋልጡ::

    • @godanagego4349
      @godanagego4349 3 ปีที่แล้ว

      My brother s this is so powerful always be on serious prayer and fasting before our lord Jesus Christ but do not listen what people talk go on Deuteronomy 29:29

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 4 ปีที่แล้ว +6

    ወንጌላዊ ኤርሚ ኢዮስ ናቲ ሻሎም ጌታ ይባርካችሁ አሜን

  • @john9762094
    @john9762094 4 ปีที่แล้ว +5

    This teaching will save a lot of people who follow these false teachers, so please continue to teach on this subject. God bless you all!

  • @thitinabirhanu1351
    @thitinabirhanu1351 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ እናንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ።

  • @bahruabogalebahrua9385
    @bahruabogalebahrua9385 4 ปีที่แล้ว

    ኤርሚዬ ናቲዬ ዮሲዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ በርቱ ሀይሉን ብርታቱን ይስጣችሁ ተባረኩ እንወዳችሃለን ።

  • @ማረናታማረናታ-ጨ4ተ
    @ማረናታማረናታ-ጨ4ተ 4 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩ በኢየሱስ
    ፀጋ ይብዛለችሁ

  • @tirhas5702
    @tirhas5702 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሞቼ ጌታ ይባርካችሁ ሙሉውን ቪድዮ አየሁት በጣም ነው የተማርኩት እኔም ጥያቄ ነበረኝ ሰለሊሊ እና ስለ ፓስተር ጆን 1ቆሮንቶስ13:12 ዛሬስ በመስተዋት በድንግዝግዝ እንደምናይ ነን በዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን፤ ዛሬስ ከእውቀት ከፍዬ አውቃለሁ በዚያን ጊዜ ግን እኔ ደግሞ እንደ ታወቅሁ አውቃለሁ።

  • @peaceforethiopia7420
    @peaceforethiopia7420 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርካችሁ። እስከዛሬ የት ሆናችሁ ነው እንዲህ ሲፈነጩብን? አሁንም በርቱ በርቱ።

  • @bereketdawit9416
    @bereketdawit9416 4 ปีที่แล้ว

    YEHE NEW ENJI ADDISU COUNCIL TEBAREKU BEWNET!!

  • @fre4jesus316
    @fre4jesus316 4 ปีที่แล้ว +1

    I have read the book years back And i have seen some points which contradict word of God. Thank God i didnt get contaminted.

  • @tamiratbiru5492
    @tamiratbiru5492 4 ปีที่แล้ว +1

    Ewedachualehu ermi hulachum setaweru sisema menfes kidus eyaregagetelign new lemlemu, yihe tengara timhrt be enchichu enaskerewalen enji ayadgim.👏👏👏👏👏👏👏

  • @godanagego4349
    @godanagego4349 3 ปีที่แล้ว

    Praise the mighty name of our lord Jesus Christ of Nazareth I am behind always in my prayer you to need prayer and repentance and fasting and worship before our lord Jesus Christ before you minister to others please please always speak the truth of the word of god in love and truth remember Isaiah 66:1-10/Isaiah 53 :1-and all chapter s of the book of Nehemiah and Luke chapter 2:52 should be our standard keep it up god blesses you richly

  • @jesusissaver737
    @jesusissaver737 4 ปีที่แล้ว

    I went in this church for 2 years ago.pastor tezera is the most amazing pastor really I have got so many great things from him.plz try to listen his preaching you will be amazed.,,,you guys please keep your mouth,,

    • @fre4jesus316
      @fre4jesus316 4 ปีที่แล้ว

      አንተም/አንቺም ትምህርቶቹን በድጋሚ አስተውለህ ስማው . . ሁሉም ስህተት ነው ሳይሆን በቅዱስ ቃሉ ሲመዘን ተበርዟል. . ውስጥ ውስጡን እውነት የሚመስሉ ግን ያልሆኑ ሀሳቦች አሉ ነው. . .

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 4 ปีที่แล้ว +5

    ግን የሚገርመው የሀሰት ነብያቶችን ለመለየት ትንሽ ይከብዳል የሀሰት አሰተማሪዎችን ለማወቅ በጣም በጣም ቀላል ነው መፀሀፍ ቅዱስን የምናነብ ከሆነ ማለቴ ነው መፀሀፍን የማያነብ ሰው ነው የሚያሳዝነኝ

  • @zelalemzoe7780
    @zelalemzoe7780 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏ወንድሞች ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ🙏

  • @selambegeta6250
    @selambegeta6250 4 ปีที่แล้ว

    ሳያቹ ለመስማት ጉጉቴ ተባረኩ። ይህን መፅሀፍ አንብቤው እኔ እኔ ፀልዬላት የሚል ይበዛበታልና ይህ ራሱ ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር ክብርን ወደራሱ። እናንተ ያብራራቹሁትንማ እውቀቱ አልነበረኝም እውነትን ገለጣችሁልኝ ወደድኳቹ አቤት እውቀት ብዙዎችን ታድናላቹ።

  • @teferamenna5840
    @teferamenna5840 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጥያቄ ፀሐፊውን ለምን ባለጉዳዩን አቅርባችሁ ኢንተርቪው ለማድረግ ይ
    አትሞክሩም አለበለዚያ ሀሜት ይሆናል ሚዲያ በጃችን አለ
    ብላችሁ ካደረጋቸው በእግዚአብሔር ፊት ትጠይቃላችሁ ተባረኩ

  • @emeba951
    @emeba951 4 ปีที่แล้ว +1

    "PRAISE THE LORD !! My brothers' GOD BLESS U abundantly !! I am very happy 2 know z TRUTH."

  • @singerdagibestdagi700
    @singerdagibestdagi700 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እነሱ ብቻ ሳይሆኑ ወንጌላዊ አማኛችም በዚ ቃል እንሳሳታለን አንዳም እኔ ነኝ በእርሱ ቁሰል እኞ ተፈወስን በሚለው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 4 ปีที่แล้ว +3

    Tanks my father lord. My sister and brother I was this church he teaching wrong I was this place 9 years ago .

  • @anegussiean
    @anegussiean 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for your inputs! Very helpful! May God bless you increase you!

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 4 ปีที่แล้ว

    Enata berkane gata yebarkashe we love you god belases oll

  • @hiwotbegetayemchal8972
    @hiwotbegetayemchal8972 4 ปีที่แล้ว

    Tebareku bebzu

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 4 ปีที่แล้ว +2

    ችግርን እየፈሩ ብዙዎች አገልጋዬችም ወደ በለፀጉ እገሮች እየፈለሱ ነው ሀሉም ጌታ ልኮአቸው ሳይሆን ምቾትን ፣ ሌላም ሌላም ምክንያት ። መቼ ምድራችን ላይ ወንጌልን አዳረስንና መቼ ህዝባችንን አገለገልንና ????

  • @burtukanmegersa3540
    @burtukanmegersa3540 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen tabarekuu Erm and natii and Eyse Eyesus yi bareke

  • @bettybet2126
    @bettybet2126 4 ปีที่แล้ว

    ትእባርኩ

  • @selambegeta6250
    @selambegeta6250 4 ปีที่แล้ว +1

    ስራዬ እናንተን ደጋግሞ ማየት ሆኗል። ነፃ ወጣው ኤርሚ ናቲ እዮሲ ተባረኩልኝ ህልም ነው

  • @lemlemgirmazgi3872
    @lemlemgirmazgi3872 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you I got answer to my question ( I was confuse)
    God bless you Guys

  • @danieltadesseofficial6481
    @danieltadesseofficial6481 4 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @azebendmissa666
    @azebendmissa666 4 ปีที่แล้ว

    በጌታ ፍቅር የተወደዳችሁ ወንድሞች ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ !!!!!!! ወገኖች እግዚአብሔር በናንተ ውስጥ እየሰራ ያለው ሥራ እጅግ የሚገርም ነገር ነው እናንተም ካለ ምን ስስት የወጣትነት ዘመናችሁን የሰጣችሁለትን ይህን የክርስቶስ ወንጌል ይዘን እሰከ ሞት ድረስ ልንቆም ይገባል enough is enough ወንድሞችና እህቶች በነዚህ ጨካኞች ምክንያት እየተዘረፉና እያበዱ ከዛም ባለፈ ጌታን እየተዉ ወደ ሲኦል ሲወርዱ ማየት ይብቃ አባቶች በዘመናቸው የሚገባውን አድርገዋል ግንባራቸውን ሰጥተዋል እኛም ከ comment ባለፈ ለዚ ክቡር ወንጌል እንነሳ !!!!!!

  • @dawit8699
    @dawit8699 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው = በመከራ ቀን ከክፉ ማምለጫው ከእግዚአብሔር ሀሳብ ጋር መስማማት ነው ::

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 4 ปีที่แล้ว +1

    what's an amazing experience thank you Ermie invites those two blessed and clever brothers!!!👍👍

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 4 ปีที่แล้ว

    I praise the Lord for these young people that he raised them to defend the true faith

  • @haregweintekelemichael876
    @haregweintekelemichael876 4 ปีที่แล้ว

    ኤርሚ ተባረክ

  • @ephrataeyasu23
    @ephrataeyasu23 3 ปีที่แล้ว

    ይሰማል

  • @thankslordforlovemyyegetal3756
    @thankslordforlovemyyegetal3756 4 ปีที่แล้ว +2

    Waw Amazing bless you Beautiful message

  • @zainazaina1971
    @zainazaina1971 4 ปีที่แล้ว +2

    Enkani basalami maxachu wondimoche sati gabu siti qoyu tasasibugnalachu sir iyasaru razhimi silahona baxami yimachagnal tabaraku

  • @getahuntesfaye6333
    @getahuntesfaye6333 4 ปีที่แล้ว

    ዘምናችሁ ይባረክ

  • @bezewoerkdereje5660
    @bezewoerkdereje5660 4 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @misrakbeyene4640
    @misrakbeyene4640 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አባት ይባርካችሁ

  • @tageseyosef7869
    @tageseyosef7869 4 ปีที่แล้ว

    tabarku gata yebarkachu

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 4 ปีที่แล้ว

    Very true preaching may God bless all of you

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 4 ปีที่แล้ว +2

    betam yazenanal yethiopia gude yetblashu agelgyoch demo group alchew mekled memolafet church west yalu eskmymsle dreas denbega mafia I don't know what to say ...enante tebarkulen.

  • @john9762094
    @john9762094 4 ปีที่แล้ว

    የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 16
    33 በእኔ ሳላችሁ ሰላም እንዲሆንላችሁ ይህን ተናግሬአችኋለሁ። በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።
    John 16
    33 “I have told you these things, so that in me you may have peace. In this world you will have trouble. But take heart! I have overcome the world.”

  • @segiishtulu8959
    @segiishtulu8959 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርካችሁ !!!!!!

  • @raheltadsse789
    @raheltadsse789 4 ปีที่แล้ว

    Pls atitifubin enanten say tesfa alen elalew because geta seten enanten

  • @danielgetachew4927
    @danielgetachew4927 4 ปีที่แล้ว +1

    Geta abzito yibarkachu😘

  • @tesefanshwedagenw3877
    @tesefanshwedagenw3877 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ የጌታ ወታደሩች በርቱ

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 4 ปีที่แล้ว

    God bless you brother go on pls.

  • @yohanneskebede6736
    @yohanneskebede6736 4 ปีที่แล้ว +1

    GOD is good means- it is about outcomes, not process. The process can be anything, but we know everything is good means it finally turns out to be good. Romans 8:28

  • @saragirma8210
    @saragirma8210 4 ปีที่แล้ว

    Really

  • @danifikire517
    @danifikire517 4 ปีที่แล้ว

    Teberku wondimoche!!!

  • @bebebi09876
    @bebebi09876 4 ปีที่แล้ว

    Forget about false teaching, I myself received my answer which kept me for a long time about why GOD allows the struggle and suffering in my life. GOD belss you all

  • @ejigayehuwondimu3915
    @ejigayehuwondimu3915 4 ปีที่แล้ว

    Let the Lord bless u more

  • @betels5161
    @betels5161 4 ปีที่แล้ว

    Tebareku wondmoch

  • @mastewalwendesen1384
    @mastewalwendesen1384 4 ปีที่แล้ว +1

    ሬማና ሎጎስ የሚለውን መፅሀፍ በተመለከተ የተሰጠውን አስተያየት አዳምጬዋለሁ። ገፅ 11-21 በተመለከተ ሲጀምር ስለ እግዚአብሄር ቃል ፍፁምነት እውነታኛነትና ከሌላው ጋር የማይነፃፀር አንደሆነ ነው የሚገልፀው እንጂ ከገዛ ልቡ ወይም ሀሳቡ የሚወጣውን ቃል አይደለም የሚያምነውና የሚናገረው። የሰው ቃል የሰው ነው የፈጣሪ ቃል ደግሞ የፈጣሪ ነው። ሰውበልቡ አምኖ ይፀድቃል በአፉ መስክሮ ይድናል የተባለው የእግዚአብሄርን ቃል ነው። ይህንን ስልጣናዊ ቃል ያላቸው ባለስልጣናት የተናገሩትን የሚያስፈፅም አካላት አላቸው። (ምሳሌ24፥21-22) ልጄ ሆይ እግዚአብሄርንና ንጉስን ፍራ ከአመፀኞች ጋር አትደባለቅ መከራቸው ድንገት ይነሳልና ከሁለቱ የሚመጣውን ጥፋት ማን ያውቃል? (ምሳሎ21፥1)የንጉስ ልብ እንደ ውሀ ፈሳሾች በእግዚአብሄር እጅ ነው ወደ ወደደውም ያዘነብለዋል። ከላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች ምን ያስተምሩናል? አንድ ሰው በአንድ ሀገር ላይ በእግዚአብሄር ለአለቅነት ተሹሞ ከሆነ ወይም እግዚአብሄርን ለማገልገል አንድ ሰው ወንጌላዊ ፣ እረኛ፣ ነብይ ፣ ሐዋርያ ፣ አስተማሪ ... ወዘተ እንዲሆን ተቀብቶ ከሆነ የአፉ ቃል ከአንደበቱ የሚወጣውን ቃል የሚያስፈፅሙ አካላት አሉ ብዬ አምናለሁ።(ኤርሚ.1፥4-19) አንድ ሮማዊ ወታደር መቶ አለቃ ወደ ኢየሱስ መጥቶ ቃል ብቻ ተናገር ብላቴናዬም ይፈወሳል ባለው ጊዜ ጌታም በመደነቅ በእስራኤል እንካ እንዲህ ያለ እምነት አለገኘሁም ነው ያለው። ባለስለጣን ከአንደበቱ የሚወጡት ቃላት ተፈፃሚ እንደሚሆኑ ማመን ነው እግዚአብሄርን ደስ የሚያሰኘው። ኢየሱስ እንዲህ አለ:--ባሪያ ከጌታው አይበልጥም ደቀመዝሙሩም ከመምህሩ አይበልጥም እንደ መምህሩ ከሆነ ይበቃዋል። አለ። ታዲያ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ያደርጋል ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል ካለ ለምን አምነን የስልጣን ቃል አንናገርም? ካላመንን በስተቀር ይህን መረዳት አይከብድም። አስቲ አንዴት እንደተረዳሀው ወንድሜ ኤርሚያስ ከዚህ በታች የተፃፉትን የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ልጠይቅህ:-- 'በምላስ ላይ ሞትና ህይወተም ተቀምጠዋል የሚወዳትም ፍሬዋን ይበላል' ' 'አንደበት እሳት ነው የፍጥረትን ሩጫ ያቃጥላል' ' አቤቱ ለአፌ ጠባቂ አኑርልኝ ስድብን ነውርን የሚያሳፍረውን ንግግር አርቅልኝ' እነዚህን የእግዚአብሄር ቃሎች እንዴት እንደተረዳሃው ብታብራራልኝ እፈልጋለሁ??????????

    • @mastewalwendesen1384
      @mastewalwendesen1384 4 ปีที่แล้ว

      ምዕራፍ የሚለው ገፅ ተብሎ ይስተካከል። አመሰግናለሁ።

    • @mastewalwendesen1384
      @mastewalwendesen1384 4 ปีที่แล้ว +1

      ከእናንተ ብዙዎች አስተማሪ አይሁኑ የባሰውን ፍርድ እንቀበላለንና ሁላችን በብዙ እንሰናከላለንና..ያዕቆብ 3፥1 ይህ የምክር ቃል ሁላችንንም ይመለከታል። አንዱ አራሚ ሌላው ደግሞ ታራሚ በሌላ ጊዚ ደግሞ ቦታው ይቀየራል ይህ መጥፎ አይደለም። ነገርግን በተለይ በመሰረታዊ ዶክትሪን ልዩነት ሳይኖር በሌላ አነጋገር በዳግም ልደት የእግዚአብሄር ልጆች የሆንን በመረዳት ልዩነት ሰበብ አንዳችንን ትክክለኛ አድርገን በማቅረብ ሌሎቻችንን ደግሞ ሀሰተኞኝ መናፍቃን ከዚያም ባለፈ በአጋንንት መንፈስ የሚመሩ ብለን እርስ በእርሳችን መፈራረጃችን እጅጉን ያሳዝነኛል ከእኔ በላይም መንፈስ ቅዱስ ያዝንብናል። 'ባለቤቱን ሲንቁት አህያውን የደበድቡበታል' አንደሚባለው አባባል ነው። እርስ በእርሳችሁ ስትነቃቀፉ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ ይላልና የእግዚአብሄር ቃል። በሐዋርያው ጳውሎስና በሐዋርያው ጴጥሮስ መካከል ትልቅ የእውቀት መንፈስ ስጦታ ልዩነት እንዳለ በ2ኛ ጴጥሮስ መልዕክት3፥14-18 ገልፆታል። ነገር ግን አንዱ ሌላውን ሲያጥላላ ወይም ሀሰተኛ ብሎ ሲፈርጅ አልተዘገበልንም። መንፈስ ቅዱስ ሁለቱንም ሐዋርያ አድርጎ እውቅና ስጥቶአቸዋል። ምናለ በስላሴ የምናምን የፕሮቴስታንት አማኞች የሆንን ብናስተውል! ከዚህ 'ጉንጭ አልፋ' ንግግር ትርፍ የሚያተርፍ ሠይጣን ብቻ ነው። 'እርስ በእረስዋ የምትለያይ መንግስት ትጠፋለች' ብሎናልና ጌታ!!!

  • @jesuslovedme2330
    @jesuslovedme2330 4 ปีที่แล้ว

    Yesamal

  • @john9762094
    @john9762094 4 ปีที่แล้ว +1

    ትንቢተ ሐጌ - ምዕራፍ 2
    17 ፤ በእጃችሁ ሥራ ሁሉ ላይ በዋግና በአረማሞ በበረዶም መታኋችሁ፤ እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም፥ ይላል እግዚአብሔር።
    Haggai 2
    17 I struck all the work of your hands with blight, mildew and hail, yet you did not return to me,’ declares the Lord.
    ወደ ዕብራውያን - ምዕራፍ 12
    4 ከኃጢአት ጋር እየተጋደላችሁ ገና ደምን እስከ ማፍሰስ ድረስ አልተቃወማችሁም፤
    5 -
    6 እንደ ልጆችም ከእናንተ ጋር። ልጄ ሆይ፥ የጌታን ቅጣት አታቅልል፥ በሚገሥጽህም ጊዜ አትድከም፤ ጌታ የሚወደውን ይቀጣዋልና፥ የሚቀበለውንም ልጅ ሁሉ ይገርፈዋል ብሎ የሚነጋገረውን ምክር ረስታችኋል።
    7 ለመቀጣት ታገሡ፤ እግዚአብሔር እንደ ልጆች ያደርግላችኋልና፤ አባቱ የማይቀጣው ልጅ ማን ነው?
    8 ነገር ግን ሁሉ የቅጣት ተካፋይ ሆኖአልና ያለ ቅጣት ብትኖሩ ዲቃላዎች እንጂ ልጆች አይደላችሁም።
    9 ከዚህም በላይ የቀጡን የሥጋችን አባቶች ነበሩን እናፍራቸውም ነበር፤ እንዴትስ ይልቅ ለመናፍስት አባት አብልጠን ልንገዛና በሕይወት ልንኖር በተገባን?
    10 እነርሱ መልካም ሆኖ እንደ ታያቸው ለጥቂት ቀን ይቀጡን ነበርና፥ እርሱ ግን ከቅድስናው እንድንካፈል ለጥቅማችን ይቀጣናል።
    11 ቅጣት ሁሉ ለጊዜው የሚያሳዝን እንጂ ደስ የሚያሰኝ አይመስልም፥ ዳሩ ግን በኋላ ለለመዱት የሰላምን ፍሬ እርሱም ጽድቅን ያፈራላቸዋል።
    12 ስለዚህ የላሉትን እጆች የሰለሉትንም ጉልበቶች አቅኑ፤
    Hebrews 12
    God Disciplines His Children
    4 In your struggle against sin, you have not yet resisted to the point of shedding your blood. 5 And have you completely forgotten this word of encouragement that addresses you as a father addresses his son? It says,
    “My son, do not make light of the Lord’s discipline,
    and do not lose heart when he rebukes you,
    6 because the Lord disciplines the one he loves,
    and he chastens everyone he accepts as his son.”[a]
    7 Endure hardship as discipline; God is treating you as his children. For what children are not disciplined by their father? 8 If you are not disciplined-and everyone undergoes discipline-then you are not legitimate, not true sons and daughters at all. 9 Moreover, we have all had human fathers who disciplined us and we respected them for it. How much more should we submit to the Father of spirits and live! 10 They disciplined us for a little while as they thought best; but God disciplines us for our good, in order that we may share in his holiness. 11 No discipline seems pleasant at the time, but painful. Later on, however, it produces a harvest of righteousness and peace for those who have been trained by it.

  • @yohanneskebede6736
    @yohanneskebede6736 4 ปีที่แล้ว +1

    Even the epistle of Jacob is aimed to teach believers to keep on worshiping, long-enduring God.

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless my brothers amen

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 2 ปีที่แล้ว

      እናንተ ውድ የእግዚአብሔር ልጆች ሌሎች በተኙበት በዚህን ጊዜ ቸል ባሉበት እናንተን ስላነቃ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን አሁንም ጌታዬ ፀጋውን በምሕረቱ ያፍስስባችሁ በጌታ ደም ተሸፈኑ።

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 4 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤😍❤😍😍tebareku

  • @john9762094
    @john9762094 4 ปีที่แล้ว

    2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች - ምዕራፍ 2
    17 የእግዚአብሔርን ቃል ቀላቅለው እንደሚሸቃቅጡት እንደ ብዙዎቹ አይደለንምና፤ በቅንነት ግን ከእግዚአብሔር እንደ ተላክን በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ሆነን እንናገራለን።
    2 Corinthians 2
    17 Unlike so many, we do not peddle the word of God for profit. On the contrary, in Christ we speak before God with sincerity, as those sent from God.

  • @endalezenebe9762
    @endalezenebe9762 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርካችሁ ቀጥሉ....

  • @twodroshailu7663
    @twodroshailu7663 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you all

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 4 ปีที่แล้ว

    Betam gebtonal tebareku

  • @solomonfesehaye9600
    @solomonfesehaye9600 4 ปีที่แล้ว

    Ezi ga yalgebagn neger sile kal egziabher ena kalu liyunet endalew eyakerbklin new endet new egziabher ena kalun yeminleyew brother, egziabher ene kalu new bye new maminew megemerya kal neber kalim be egziabher zend neber yohanes........ ene yemisetachu kal menfesim hiwetm new yilal yemaweraw sle egziabher kal new slezi my brother abraraw egziabher ena kalu yileyayal

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 ปีที่แล้ว

    God bless you more & more

  • @raheltadsse789
    @raheltadsse789 4 ปีที่แล้ว

    Wendemocha werkochu endet nacheu benafikot eko new yemitebikachu we love you we respect you guys bertu anbesochu

  • @eliasabera6382
    @eliasabera6382 4 ปีที่แล้ว

    erasachu Kemetechetachu befit ye egziabern kal bedenb eweku

  • @jonill6431
    @jonill6431 3 ปีที่แล้ว

    ወንጌል እኮ የማይቀይረው ነገር እኮ የለም የህይወታቸው መለወጥ መኪና መንዳቱ ችግር አለው ብዬ አላስብም ወንድሞቼ ከናንተ ባላውቅም

  • @mdababach1787
    @mdababach1787 4 ปีที่แล้ว

    Yes

  • @nasiasolomon1005
    @nasiasolomon1005 4 ปีที่แล้ว

    Zemenachu ybarek 🙏

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen that is true.

  • @tsegasisay26
    @tsegasisay26 4 ปีที่แล้ว

    በቀደም በብሉይ ኪዳን አንድ ጊዜ የእግዚአብሔር መነፈስ ከተጠቀማባቸው ከዚያ በኃላ ለቋቸወ ይሄዳል ብለሀል ለምሳሌ ሳምሶን ከናቱ መህጸን ጀምሮ መንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ ራሱ እስከተላጨበት ድረስ መንፈስ ቅዱስ ከእርሱ ጋር ነበር በብሉይ ኪዳን ያሉ አባቶችና ነቢያት በሙሉ ሁልጌዜ የእግአብሔር መንፈስ ከእነርሱ ጋር ነበር ይህ ኃይለኛ ዶክትሪን ነው አንዳንድ ጊዜ የምትናገሩትን እወቁ ፀጋ ከካንሳስ USA

  • @rsheedmohammed4297
    @rsheedmohammed4297 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @Selam_Entertainment
    @Selam_Entertainment 4 ปีที่แล้ว

    hey brothers..... ene semche genzeb argiyalew!!!

  • @yohanneskebede6736
    @yohanneskebede6736 4 ปีที่แล้ว

    John 14:26 Ine selamen isetachiwalew yemilew iko Kiristos mekera likebel tikit gize sikerew betam selamawi silenebere. Sewoch bemekera gize Igzerin inditebiku ina selam indedihonu new!

  • @tigstseboka1558
    @tigstseboka1558 4 ปีที่แล้ว

    Thanks ermi

  • @sabameasha313
    @sabameasha313 4 ปีที่แล้ว

    Geta Yebarkachhu

  • @john9762094
    @john9762094 4 ปีที่แล้ว +1

    Their confession is nothing but confusion.

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 4 ปีที่แล้ว

    I just remember one girl who is not Christian that she told me I should believe and confess positively what ever I want and I can be successful ...So in this case you don't have be Christian .

  • @tegesttadele4803
    @tegesttadele4803 4 ปีที่แล้ว

    Taberku

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 4 ปีที่แล้ว

    GBU more and more !!!!!!!!!

  • @john9762094
    @john9762094 4 ปีที่แล้ว

    2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ - ምዕራፍ 4
    በእግዚአብሔር ፊት በሕያዋንና በሙታንም ሊፈርድ ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት፥ በመገለጡና በመንግሥቱም እመክርሃለሁ፤
    2 ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም።
    3 ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።
    4 እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።
    5 አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።
    2 Timothy 4
    In the presence of God and of Christ Jesus, who will judge the living and the dead, and in view of his appearing and his kingdom, I give you this charge: 2 Preach the word; be prepared in season and out of season; correct, rebuke and encourage-with great patience and careful instruction. 3 For the time will come when people will not put up with sound doctrine. Instead, to suit their own desires, they will gather around them a great number of teachers to say what their itching ears want to hear. 4 They will turn their ears away from the truth and turn aside to myths. 5 But you, keep your head in all situations, endure hardship, do the work of an evangelist, discharge all the duties of your ministry.

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 4 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ሰዎች እኮ ከፍልስፍናው መፀሀፍ ጋር ነው የሚመሳሰለው አስተምሮታቸው የሚፅፉትም መፀሀፍ

  • @birhan3282
    @birhan3282 4 ปีที่แล้ว

    የእምነት ቃል አስተምሮ ስንቃወም መጠንቀቅ አለብን ፡፡ ቃል ባርያ አይደለም ቃልና እግ/ር አንድ እንጅ ሁለት አይደሉም፡፡ ሎሌ የሚለው ቃል ቢታረም፡፡
    ወደ ዕብራውያን 4:12 የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤
    የዮሐንስ ወንጌል 6:63 ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።

  • @raheltadsse789
    @raheltadsse789 4 ปีที่แล้ว

    Yiha new enji wengal

  • @yohanneskebede6736
    @yohanneskebede6736 4 ปีที่แล้ว

    Everything has cause, process, and outcome. So, the goodness of God is measured in its cause and outcome. Everything will turn out to be good later. By the way, many of our troubles are TRANSFORMED to be good. It is TRANSFORMATION. So, a process is open to everyone, including man and evil spirits. But, God is sovereign Lord, He stands for His Word and leads to a good outcome.

  • @mastewalwendesen1384
    @mastewalwendesen1384 4 ปีที่แล้ว

    ማቴ.ወን.8፥1-17 ይነበብ ኢሳ.53፥1- ተጠቅሶ ነው የተፃፈልን። ስለዚህ በክርስቶስ ኢየሱስ ያገኘነው አካላዊና መንፈሳዊ ፈውስ እንደሆነ ያስረዳል።

  • @mastewalwendesen1384
    @mastewalwendesen1384 4 ปีที่แล้ว

    ወንጌል ማለት የምስራች በፈረንጅኛው good news ነው ትርጉሙ። በነብዩ ኢሳ.61፥1-11 የተነገረው የተስፋ ቃል የፍፃሜው መጀመሪያ እንደሆነ በመንገር በማርቆስ1፥14- ራሱ የወንጌል ትርጉም የሆነልን ኢየሱስ ተናገረ እንዲህ ሲል:-- በወንጌል እመኑ። የወንጌል ትርጉም የሚገባው የታሰረ ፣ የተጨቆነ ፣ በሞትና በህይወት መካከል ያለ ፣ በከፍተኛ ሀዘንና ስብራት ውስጥ ያለና ሰማይ ናስ ምድር እግር ብረት የሆነበት ሰው ብቻ ነው የክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ የሚገባው። እባካችሁ ከላይ የተዘረዘሩት የመከራ አይነት እየተቀበለ ያለውን የኢትዮጵያ ህዝብ መድረስ ወይም ወይም ማገልገል ከፈለጋችሁ ፈረሱም ሜዳውም ኢትዮጵያ ነውና ያለው ካላችሁበት የምቾትና የድሎት አገር እግራችሁን ነቅላችሁ ኑ ኑ ኑ ። በአንድ አስቱዲዎ ውስጥ ሆኖ መናገርና ህዝብ በተሰበሰበበት መናገር በጣም የለያያል። ሠው አልባ አውሮፕላን እንደ ማብረር ነውና!!! እስቲ ወንጌላዊ ኤርሚያስ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ:-- በተደጋጋሚ 'እግዚአብሄር ይባርካችሁ ትላለህ' ለምዶብህ ነው ወይስ አምነህ የተናገርከውን ቃል እግዚአብሄር እንደሚሰማህና እንደሚበርከን ተረድተህ ነው?