ሀይሚ ሩታን ይቅርታ ጠየቀች .አስተዋወኳቸው😓🥺

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 998

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk ปีที่แล้ว +1193

    ሩታ የዚህ ምርጥ ቤተሠብ አባል ብትሆን የምትሉ ለይኩኝ ❤❤😂

  • @ኩርቱ
    @ኩርቱ ปีที่แล้ว +395

    አብርሽና ሩተታ ይመጣጠናሉ ይጋቡ ለምትሉ🎉❤ እጅ አሳዩ

    • @zabibakadir3534
      @zabibakadir3534 ปีที่แล้ว +1

      አገኜሁሽ የበድ ወልድ በጠም ነው ምተሲቂኝ በውስጥ እንዴት ነው ለገኝሽ ምችለው

    • @rahmasaeed4843
      @rahmasaeed4843 ปีที่แล้ว +5

      ቆይ ይግባቡ

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 ปีที่แล้ว +2

      🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️ ይሄዉ😂😂😂

    • @aminahassen6521
      @aminahassen6521 ปีที่แล้ว +1

      ያልሰጧችሁን አታውሩ
      እራሳችው ያቃሉ. ሆሆሄሄ

    • @sadiyayasin3941
      @sadiyayasin3941 ปีที่แล้ว

      ከምር እኔም ልል ነበር❤

  • @Mekitube-j8u
    @Mekitube-j8u ปีที่แล้ว +279

    በስደት የምትገኙ እህቶቼ አላህ በሰላም ለሀገቹራ ያብቃቹ 🤲

  • @vjhu8266
    @vjhu8266 ปีที่แล้ว +187

    ሰውን በርቀት አይቶ መፍረድ ጥሩ አደለም ለነገሮች አትቸኩሉ እሩታን የሚወዳት እደኔ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 ปีที่แล้ว +3

      የምር ምርጥ ልጅ ናት ❤

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 ปีที่แล้ว +2

      በጣም😂

  • @seidtubee
    @seidtubee ปีที่แล้ว +141

    የምር ቤተሠባቸው በጣም ደስየሚሉናቸው ምርጥ አባትና እናት ሲአሳድግ እድህ ነው።

  • @genzebjemal1051
    @genzebjemal1051 ปีที่แล้ว +159

    የሩታ ፈገግታ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm ปีที่แล้ว +203

    አይይ ኤፍሬም እህቱን አይን አይን ያያታል😢😢😢😢 ፍቅራቹ ደስ ሲል😢

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA ปีที่แล้ว +69

    ሩተ ደስ የምትል ልጅ ናት ዝምታዋ ዋው ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mes355
    @Mes355 ปีที่แล้ว +84

    እግዚአብሔር ለዚህ ቤተሰብ ፍቅራቹ አብዝቶ ይብዛላችሁ ኤፍሬም ጎበዝ ምርጥ ወንድም ነህ አብርሽዬ ለዘላለም ይሳቅ ሩታ አስተዋይ ሴት ደርባባ ናት 😍😍😍😍😍🌹🌹❤🤲

  • @beliethiopia4596
    @beliethiopia4596 ปีที่แล้ว +16

    ለም ሩታ አብሪሽን ሁሉም ሰው ታደሪጋለች። አስታዋይናት ሩሩናት እግዚአብሔር አብሪሽ ጋር እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 ปีที่แล้ว +84

    ይችኮሜት የምታነቡ ሁሉ አላህ ያልታሠበዉን እርዚቅ ይወፍቀን የማታ እጀራ ይስጠን ያረብ ሀገራችንንም ሠላም ያዲርግልን🥺🥺🥺🥺

  • @Hayat-bc1bw
    @Hayat-bc1bw ปีที่แล้ว +35

    የሰውን ማንነት ሳታቂ ማስቀየም አልነበረብሽም ለሁሉም ነገር እረጋ ማለት ያሳፈልጋል

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 ปีที่แล้ว +16

    ሩታ እዚህ ቤት በመግባትዋ በጣም ደስ ብሎኛል ፣ ስለኡነት በደዚህ ቤተሰብ መሃል የምትገባ ሴት ልጅ እድለኛ ነች ፣ ሩታም ከልብ ንጹህና የዋህ ነች ብቻ ሩታ የቤተሰቡ አባል በመሆኑዋ የዚህ ቻናል ቅመም ግብአት ጨምሩዋል ሙሂንም አልረሳሁም ❤❤❤

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 ปีที่แล้ว +49

    ዋው ማሪያምን እርጋ ያለች ልጅ ነች ሩተይ❤❤❤❤❤

  • @comceilll6490ገነት
    @comceilll6490ገነት ปีที่แล้ว +58

    ፈገግተዋ ሩታ ሲምር ❤❤❤

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ ปีที่แล้ว +52

    ማሻአሏህ ምርጦች የጋሽየ ልጆችና የወደፊት ምራታቸው ታምራላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Zzzzz-e7j
      @Zzzzz-e7j ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

    • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
      @ASH-zk4tfየመርሳዋ ปีที่แล้ว +1

      @@Zzzzz-e7j ክክክክክክ ምነው ሳቅሽብኝ ጠብቂ ፍቅር ቀስ በቀስ ነው ብየ እየትመኘሁላቸው ነው ደሜዋሀሀሀሀሀሀ😅😂😅😂😅😂🥰🥰🥰🥰🥰

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 ปีที่แล้ว

      አለኬፋች😂😂😂😂😂😂ቺ😂😂

  • @Geni810
    @Geni810 ปีที่แล้ว +26

    ሰላማችሁ ይብዛ ቤተሰቦች❤ኤፍሬም ጥሩሰዉ ነህ❤ትለያለህ 🎉ሀይሚ ተናድጀብሽ ነበር😢ግን ይቅርታ በመጠየቅሽ ደስብሎኛል🎉ፈጣሪም ይቅርበሉ ብሏልና ይቅርታ በሰማይም በምድርም ዋጋአለዉ❤ ሩታ ምርጥልጅ ነሽ ልቦናሽን አይለዉጠዉ❤ በተረፈ ምርጥ ፋሚሊናችሁ🎉ሁሌም ሳቁልኝ🎉🎉🎉🎉

  • @HelimaSirajy-ky1uj
    @HelimaSirajy-ky1uj ปีที่แล้ว +17

    ሀይሚ እኔንም አስቀይመሽኝ ነበር 😂😂😂ደስ ይላል ሩታ እርግት ያለች ልጅ ናት❤❤

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ ปีที่แล้ว +61

    ሩታን እና ሃይሚን የምትወዱ በላይክ ፍቅራቹን ገለፁላቸው❤❤❤

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት ปีที่แล้ว +20

    የመዳም ቅመሞች ሙቤ አናፍቃቹም ወይ የናፈቀው ብቻ ላይክ አርጉ ያምጡል ሙቤን

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +33

    ይቅር ለእግዚአብሔር ነዉ የኔ ውድ እንሱም እግዚአብሔር በፍቅር ይኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo ปีที่แล้ว +49

    እሩታ ምርጥ ልጅ ነች ፍቅራችሁን ያብዛው ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @DianaGirmay-vo5xf
    @DianaGirmay-vo5xf ปีที่แล้ว +40

    ስወዳቹ ፈጣሪ የባረኻቹ ቤተሰብ ናቹ ❤❤❤ምርጥ ቤተሰብ ሩታ የቤቱ ድምቀት ነች ሁሉ ነገሩዋ ነው የወደዱኩቱ ከእናቻቹ ኣባታቹ ትስማማለች ሰዉ ኣክባር ትህትናዋ ሁሉ ነገሩዋ ደስ ስል🎉🎉🎉ፈጣሪ ሁሉኑ ባሪኮ የሰጣት የቤተሰቡ ባህሪ ኣላት ኣብሪሽ ሁሉ ቤተሰብ ታዲላቹ ❤❤❤ክብሪ ለ ሩቱ እና ቤተስብ ስወዳቹ❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 ปีที่แล้ว +24

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 ปีที่แล้ว +30

    በጣም ጥሩ ነው እቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ሩታም መቀበልሽ ደግነት ነው ፍቅራቹ ያብዛላቹ

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 ปีที่แล้ว +17

    ሩታ የዚህ ቤት አባል ብትሆን እንዴት ደስ ይላል 🙏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว +37

    ❤የይቅርታ ልብ ያለው ሰው በጣም ደስስ ይላል❤🎉

  • @menenshiffa8269
    @menenshiffa8269 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ እህት ነሽ የወንድምሽ ህመም ስለተጋባብሽ ነው እና ማንም የሚያደርገው ነው ያደረግሽው አይሰማሽ ጀግና እህት ነሽ

  • @hayte.mohammed8011
    @hayte.mohammed8011 ปีที่แล้ว +16

    ቅመምዋ እኳን ደና መጣሽ ወላሂ ተናድጄብሽ ነበር የምን አችም ሤትነሽ ና በቃ ይቅርታ የመሠለ ነገር የለም ይቅር ብዬሽ አለዉ ግን አይባልም ሠዉነንና እንሣሣታለን

    • @SadNeGase
      @SadNeGase ปีที่แล้ว

      ውዴድምሩኝ

  • @ChnFgh-h9h
    @ChnFgh-h9h ปีที่แล้ว +54

    አንቺ የተናገርሺው ነገር በጣም ያሳምማል መቼም ቢሆን ሮታም እኛም አንረሳውም ለሌላ ጊዜ ሚድያ ላይ ምታወሪውን ተጠንቀቂ አስበሽ ተናገሪ ልክ እንደ ታላቅ እህትሽ አንቺም ፍቅር እዞኛል ምትይበት ግዜ ቅርብ ነው ሰው አክብሪ ለዛውም ሴት

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 ปีที่แล้ว +5

      ዋናዉ ይቅርታ ማለቷ ነዉ ልጂ ሰለሆነች ነዉ

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 ปีที่แล้ว +12

    አይሚ ሚጡዬ ❤❤❤❤❤ እንካን ተታረቃቹሁ ደስ የምትል ልጅ ሩታ በተለይ እርጋታዋ ❤❤

  • @بديسديستشومي
    @بديسديستشومي ปีที่แล้ว +6

    አጥፍተሽ ነበረ ሀይሚ እኔ እራሱ በጣም ተናድጄብሽ ነበረ ይቅርታ መጠየቅሽ ትልቅነት ነው እሩታ እርጋታዋ ስነስረአቷ ደስ ይላል ለአብርሽ ትመጥነዋለች ይጋቡ አብርሽ ማፍቀር እንደምትችል ለዛች ለፍቅር አሳያት😍

  • @tiruneshmelka9920
    @tiruneshmelka9920 ปีที่แล้ว +15

    አንቺ ሴት ሆነሽ በልጅቱ ላይ ሳታውቂያት መናገርሽ ነውር ነው ታላቅ እህትሽ ናት ጥሩ ሰው ሁለተኛ በሰው ጉዳይ አትግቢ

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube ปีที่แล้ว +20

    ዬእውነት ግን እኔ ቅር ብሎኝ ነበር ሀይም በለፈ ስትነጋር በጣም ደስ ይላል ኤፍርዬ እናመሰግናለን አንድ ላይ ሄሁኑ እንፈልጋለን❤❤

  • @znteznte965
    @znteznte965 ปีที่แล้ว +10

    ልዩ ነች ሩታየ እርጋታዋ ማሻአላህ አላህ ያጣምራችሁ🎉🎉🎉

  • @beliethiopia4596
    @beliethiopia4596 ปีที่แล้ว +7

    ሩታ የእውነት ሰው ናት። ለም የፍቅር ልጅ ናት። ❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት ปีที่แล้ว +15

    ሩታ እኮ ወላሂ ምርጥ ልጅ ናት የትርጋች

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e ปีที่แล้ว

      ሳህ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase ปีที่แล้ว

      ውዴድምሩኝ

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 ปีที่แล้ว +23

    አደኛነኝ አብርሽን የሚወድ መልካም ሁሉ ተመኝቸልሀለሁ አላህ ያጣምራችሁ ከታጋር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @SadNeGase
      @SadNeGase ปีที่แล้ว

      ውዴድምሩኝ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ปีที่แล้ว +18

    😂😂😂አዎባለፈውትንሽ መቀርእያልሽነበር ሀይሚ ይቅርታማለትሽጥሩነው ሩታና አንች አንድላይከሆናችሁ ከአብርሽ ጋ ኮታክትእድፈጥሩ እርጃቸው

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 ปีที่แล้ว +10

    ሩታ የቤት ልጅ ናት ራጋ ያለች❤️👫የዉጪ ሰው አሌ እንዳትሉኝ 😁ብቻ ሩታ ጥሩ ልጅ ናት ❤️⚪️🔴

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት ปีที่แล้ว +13

    ኤፎሬም ሙቤ የት ሂድ ነው ኧር ናፍቆናል አምጡልን

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ሀይሚየ ባለፈው አትመቸኝም ስትል ቅር ብሎኝ ነበር ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ለወድምሺ ብለሺ ነው ተረድተንሻል ሩታና አብርሺ አንድ ያርጋችሁ❤❤

  • @zmzmsaid3522
    @zmzmsaid3522 ปีที่แล้ว +11

    ሩቲ ፈግታዋ ሳቆ ጨዋነቷ ደስ የምት ነቺ ከዚህ ቤተሰብ ሩቲየበለጥ ደስትላላቺሁ

  • @mesrt8441
    @mesrt8441 ปีที่แล้ว +15

    ሮቲ ወይኔ ፈገግታዋ ብቻ በቂ ነው የኔ ማር❤❤❤❤❤

  • @Helena-e7w7o
    @Helena-e7w7o ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር እኮ ያያል እውነት ልጅቷ አስተዋይ ትመስላለች አብርሽ አብራው ብትሆን ደስ ይላል ❤❤❤

  • @ggvfreerrere6429
    @ggvfreerrere6429 ปีที่แล้ว +3

    አይሚ አናደሽኝ ነበር ግን ከይቅረታ በላይ ማን አለ እሮታየ የኔ ደረባባ🌹🌹🌹🌹

  • @ZenebeDutiso
    @ZenebeDutiso ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስስስ ይላል ❤ሀይሚ አሁን አይደለም ይቅርታሽን የምንቀበለው አብርሽ እና ሩታን በፍቅር አንዲ ካራግሽ ነው

  • @habeshawit-qg1of
    @habeshawit-qg1of ปีที่แล้ว +40

    ሩታ ስታምር ወላሂ❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase ปีที่แล้ว +2

      ውዴድምሩኝ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en ปีที่แล้ว +2

      ,ረጋ ያለች ናት

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 ปีที่แล้ว +4

      ስወዳት ስነስረአት ያላት ጨዋ ልጅ ናት

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube ปีที่แล้ว +25

    ሀይሚ የዛቀን እዴት እዳሳቅሽኝ😂😂😂😂 የኔ ማሮች እካንም ታረቃቹልን❤❤❤❤

  • @hayat2582
    @hayat2582 ปีที่แล้ว +14

    ሩታ ማሻአላህ እርጋታዋ ልቅም ያለች ቆጆ

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 ปีที่แล้ว +4

    ሩታ እርጋታዋ ዋውውው ነው ወላሂ ያች ፍቅር በጣም ነበር የምትቅለበለበው ማሻ አላህ እሩታ ግን ልክ እንደ አብርሽ መልካም ነች እርጋታዋ ስነስራአቷ በቃ ደስ ትላለች

  • @MihiretAbnewmihiret-gg1hr
    @MihiretAbnewmihiret-gg1hr ปีที่แล้ว +3

    Awo አይሚ ባለፈው አጥፍተሻል መናገርሸ ዋናው ይቅርታ መጠየቅሸ ነው ለሌላ ጊዜ መጠንቀቅ በተረፈ እወዳቺሁዋለሁ ❤❤

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 ปีที่แล้ว +5

    ሀይም ባለፈዉ ተናድጀብሽ ነበር አሁን ግን ይቅርታ ማለትሽ ጥሩ ነዉ አይልመድሽ እሽ 😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @Mekdes-l8o
    @Mekdes-l8o ปีที่แล้ว +3

    ሃይሚየ ጎበዝ ግን ሰለምተወጅዉ ነው እረዳሸ አለሁ የኔ ማር❤❤❤❤ሩታ ደስ የምትል ልጅ ናት እርጋታዋ ❤❤❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 ปีที่แล้ว +6

    ሩታ ብቻ የልብሽን ፈጣሪ ይርዳሽ ከጋሽዬ ቤተሰብ እንድትቀላቀይ በርትተሽ ፀልይ

  • @santayomoges9870
    @santayomoges9870 ปีที่แล้ว +60

    ሩታ ፈገግተዋ ልብ ቀጥ ያደርጋል❤❤

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq ปีที่แล้ว +19

    ኤፍሬም ምርጥ ልጅ ተባረክ❤ቢንስ ልጅቷ እዳይደብራት ትሪት ኣደረካት❤

  • @azmiazmi8180
    @azmiazmi8180 ปีที่แล้ว +9

    ግን ግፍ እንዳይሆንብህ ኣብርሽየ ፍቅር ከባድ ነው ከኛ ይልቅ ኣንተን ታውቀዋለህ እና በቃ ሂወት ትቀጥላለች እግዚአብሔር ጡሩ ፍቅረኛ ይስጥህ በጣም ነው እምታሳዝነኝ😢😢😢

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 ปีที่แล้ว +4

    ሀይሚ የተናገርሽው ንግግር እንደ ማንኛውም እህት ወንድምዋን ፕሮቴክት የምታረግ ነሽ እና ምንም ችግር የለም አይዞሽ ❤

  • @saraal5250
    @saraal5250 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጌታ እህቱን አይን አይኗን ነው እሚያች ፍቅራችሁ ደስ ሲል

  • @temsgenamlake3501
    @temsgenamlake3501 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የምትል ናት ሩታ በጣም የተረጋጋች ልጅ ናት አብርሽ በናትክ ተቀበላት

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek ปีที่แล้ว +9

    እስኪ አብርሽና እሩታ አንድ ላይ ይሁኑ የምትሉኝ ለይኩኝ 👍👍👍❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ደህና መጣችው በጉጉት ስጠብቃችው ነበረ ❤ኤፍሬም እሩታን ስለምትከባከባት እናመሰግናለን❤ከጎኗሆነህ የወድምነትህን ቦታ እየተወጣህነው 😂እና እሩታየ እባክሽን ለኤፍሬም የራሱን ፎቶ ስለሽ ስጭው ስጦታ 😅እሩትየ ይቅርታ ግን እሽ ይገባዋል የምትሉ ላይክ አድርጉ ጋይስ😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ
    @ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ ปีที่แล้ว +19

    ሩታ የተረጋጋች ልጅነች❤የቤተሰቡፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 ปีที่แล้ว +3

    ባለፈው ሀይሚ። ወንድሜ አንድ ነገር ቢሆን ዋ አላለችም፡ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ተውረገረገች እኮ ተመቸሽኝ የምር። ሀይምዬ ምንም አልተሳሳትሽም ለወንድም መቆርቆር፣ ሚስት መምረጥ ግድ ነው። እኔም በወንድሞቼ አልደራደርም።ወንድሞቼን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fyuuydhnbcc4679
    @fyuuydhnbcc4679 ปีที่แล้ว +15

    ስታምር ሩታዬ ታምራለሽ የምር♥♥♥

  • @mesi6505
    @mesi6505 ปีที่แล้ว +4

    እሩታየ የኔ ደርባባ አላህ የበተሰብ አባል ያድርግሺ ውደ ❤️❤️❤️❤️

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 ปีที่แล้ว +13

    ሀይሚዬ እኔ እራሴ በጣም አዝኜብሽ ነበር ወንድምሽም እስከመቼ ብቸኝነት ቢለወጥልሽ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase ปีที่แล้ว

      ውዴ ድምሩኝ

    • @zaitunamaisapi183
      @zaitunamaisapi183 ปีที่แล้ว +2

      እኔ እራሰ በጣም ነው የተናደድኩባት ሁለተኛ እንዲህ አይባልም ማንም ቢሆን ሩታ ቆንጅየ ልጅ ናት

  • @ሳለቅዱስገብርኤል
    @ሳለቅዱስገብርኤል ปีที่แล้ว +5

    ሀይሚየ እንደውም ወንድምሽ ሌላ ህይወት እንዲኖረው ማገዝ አለብሽ ልክ እንደ ኤልዱና ኤፍሬም❤❤❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye ปีที่แล้ว +14

    ዋው ❤️ደስ ስሉ ❤️❤️❤️ሀይምዬ ስዎድሽ እኮ 🥰🥰

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 ปีที่แล้ว +10

    ይህን ቤተሰብ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርከ🙏

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ ปีที่แล้ว +2

    ሥለ እውነቱ ሀይሚ ያችን ቃላት ሥትናገር በጣም ነበር ያናደደችኝ እደዚያ ማለት አልነበረባትም ይቅርታ ሥለጠየቅሻት በጣም ደሥ ይላል 🥰🥰🥰

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 ปีที่แล้ว +22

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤❤❤

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 ปีที่แล้ว +6

    አንቺም ልጅ ሰነስርዐት ያጂ😂 ንግግርሽን አሳምሪ ሃይሚየ ጥሩ ደግ ሰው ባትሆን ታላቅ እህታቹ ይጃት ከየትም እስከየትም አትመጣም ነበር ታላቅ እህታቹ እንዴት ማቹርርር ናት❤ ሩትየ ምን ይጎድላታል አርት ናት መልክዋ ዉመናዋ ሰነስርዐትው የሚወጣት የለም ቢቀራረቡ ከአብርሽ ለሱ ጥሩ ነው❤😂🎉

  • @hanhaba3782
    @hanhaba3782 ปีที่แล้ว +5

    በርሮዋ እኳንም ወደራስሽ ተመለስሽ ደስ ብሎኛል አዝኞብሽ ነበር ካች የማይጠበቅ ቃል ስታወጭ በጣም አሪፍ ነዉ ኤፍ በርታልኝ የኔ ሚስጊን ተባርክ

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ስትሉ አብርሽና ሩታ ይጋቡ ረጋ ያለች ነች የምር❤❤❤❤❤❤

  • @samira7639
    @samira7639 ปีที่แล้ว +5

    ሩታዬን እንዴት እንደ ምወዳት ሀይሚ ኤፍሬም ትለያላቹዉ ምርጥ ቤተሰብ❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👌👌👌

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነሺ ዉዴ የኔም ወንደም እደዛ አርጌ አለዉ ወንደሜን ከመዉዴዴ የተነሣ እደከፍብኝ ሥለማልወዲ ተመሥገን እናት የሆነች ሚሥት ሠጠዉ እኳን ለሡ ለናቴም ክብር ያላት ሠጠን ❤❤

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery423 ปีที่แล้ว +4

    እሩታ ይመችሺ ምንም አይነት ሚካፖ አትጠቀሚም በተፈጥሮ ወበት ማጌጥኮ ያኮራል ❤❤❤❤❤❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 ปีที่แล้ว +1

    የለጅ አስተዋይ ነሽ መልካምነው ይቅርታ .በተዋሕዶ ደንብነው 💖💖💖💖

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq ปีที่แล้ว +49

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

  • @haroni2982
    @haroni2982 ปีที่แล้ว +4

    አንድ ቢሔድ አንድ ይመጣል እሩታ እረጋ ያለች ነት ፈጣሪ አንድ ያርጋቸዉ❤❤

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 ปีที่แล้ว +11

    ሐይሚ ለሩታ ግጠሚላት ልጄ መልካም ምኞት ሽን ግለጪላት

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx ปีที่แล้ว +2

    እኔ በጣም ደስ ይለኛ ሩታ የእናንቴ ቤታሰብ ብትሆን ጌታ ሩታ በጣም ደስ የምትል ልጀ ነት❤❤❤❤
    እና ሃይማ ይቅርታ መጣያቅሽ ደስ ይለል❤❤❤ ዋው ፍቅራቹን ይብዘለቹ ❤❤❤❤❤

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ እርጋታዋ ከውበት ከስርአትጋ ስታምሪ❤❤❤ኑታየ❤❤❤

  • @hayath8505
    @hayath8505 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ነው እንረዳሻል ሀይሚየ እውነት ለመናገር እኔም እዳች ነው ያሰብኩት በስአቱ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 ปีที่แล้ว +4

    ሀይምዬ እኛም ደህና ነን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣችሁ ቆንጆች🙏❤❤ ሩትዬም ደሞ ጥሩ ልጆ ነች ትቲነ ደሰ ይላል❤😀

  • @SikoSilo-is7yi
    @SikoSilo-is7yi ปีที่แล้ว +1

    ሀይሚ ጠፍትሺ ነበር ብዙ ግዜ ስልኬ. ኮሚት አያፀፋኝም ሀይሚየ እርዳሻለሁ አልፍርድብሺም ውድምሺ እዳይጎዳሺ ነው እኔም ብሆን እማድረገ ነው. ሀይሚየ. እሩታ እዳትቀየሚ በሀይሚ ቦታ ብቶኝ አንቺም ብቶኝ ትናገሪ አለሺ እኔ የውዶች እህት ነኝ ወድሞች ሲያዝኑብ በጣም ነው እምጎዳው.

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 ปีที่แล้ว +4

    የሩታ ፀባይ ማነው እደኔ የተመቸው❤❤❤

  • @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም
    @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም ปีที่แล้ว +3

    ሩታ የተረጋጋች ልጅነት ሰውን በርቀት አይቶ መፍረድ ጥሩ አደለም ለነገሮች አትቸኩሉ ❤❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 ปีที่แล้ว +5

    ሩታ ምርጥ ልጅ እረጋ ያለች የእኔው ስወዳት❤❤❤❤❤❤

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 ปีที่แล้ว +4

    አብርሸ ና ሩት ጥሩ ሥራ ይዘው ይመጣሎ ደስ ብሎኝል🎉🎉🎉❤

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 ปีที่แล้ว +15

    ስዎአዳችሁ ዑኮ 👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ፍቅር ነው በ ይክራታ ኑሩ ❤️❤️❤️እኖዳችሃል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ethiofuntube5864
    @ethiofuntube5864 ปีที่แล้ว +2

    Kefikir gn yemiders yelem esh ashikabach ❤❤❤❤

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي ปีที่แล้ว +14

    አይ ኤፍሬም በደስታ ሲያወሩ ልጆቹ ደስ አለው ወይኔ የኔ ወንድም ሁናቴው ሲያስታውቅ ትልቅ ጸጋ ልበስ ኤፊ❤❤❤❤ ሩታዬ የኔ ጨዋ ልጅ❤❤❤❤ሀይሚ ይቅር ለእግዚአብሔር የምር ከፍቶኝ ነበር አሁን ደስ አለን አብርሽና እሩቴ ፈጣሪ ያጣምራችሁ ❤❤ በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እንወዳችሗለን❤❤❤❤

  • @SAloveu66Allahwokela
    @SAloveu66Allahwokela ปีที่แล้ว +26

    ዉደ የሀጋሬ ልጆቸ ፊትህህህህህ ለእስርኞቸ እበከቹ ሙስልሞ ላአለሀ ብለቹ ክሪስተኖቸ በ/ቱ እበከቹ 😢😢

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 ปีที่แล้ว +4

    እሩታየ የኔውድ ስረአቷብቻ ይበቃል ፈገግታዋ ደሞ ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 ปีที่แล้ว +1

    አይምየ ሀሳብሽ ትክክልነሽ እኔም አንዷነኝ የአብርሽን ሐዘን ማየት ከባድነው ይቅርታደሞ

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 ปีที่แล้ว +3

    ሀይሚዬ ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነዉ እሩታዬ የኔ ሳቂታ ስወድሽ❤❤❤♥😘😘😘

  • @ኩርቱ
    @ኩርቱ ปีที่แล้ว +7

    አጠቃላይ ፋሚሊው በፍቅር የምቶዱ በላይክ አሳዩኝ🙏❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase ปีที่แล้ว

      ውዴድምሩኝ