ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ህዝቡን ያስቆጣው የእኔ እና የቲጂ ድርጊት | ቤተሰቦች እናንተ ፍረዱን | ከባድ ቀን EBSTV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 เม.ย. 2024
  • ህዝቡን ያስቆጣው የእኔ እና የቲጂ ድርጊት | ቤተሰቦች እናንተ ፍረዱን | ከባድ ቀን EBSTV
    ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
    ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
    ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
    ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
    Join this channel to get access to perks:
    / @friedagifamily
    Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
    Please Follow Me
    www.youtube.co...
    / emuyebeyene
    / firebeyene
    / firehiwot_beyene
    Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

ความคิดเห็น • 192

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 3 หลายเดือนก่อน +29

    እኔን አፈር ይብላኝ ፡ እንዴት ልብ ይነካል ፡ሌላ ግዜ ስታበሉ ትእግስት ይኑራቺ ፡ አጋዥ ያዙ ፡ በተረፈ ለ ንግግራቹ ተጠንቀቁ ፡ አልሰጥም አትበሉዋቸው ፡ የተራበ በጣም ይከፋዋል ፡
    ካለኝ ልምድ ነው እሺ ፡ አው ድካም አለው ፡በረከት ነው ፡፡
    ተባረኩ ሁላቹም ❤

  • @MahletTube1627
    @MahletTube1627 3 หลายเดือนก่อน +11

    ብዙ ሰው ያልተረዳው ነገር የኔቢጤ ማብላት በጣም ከባድ ነው አብለትም ትሰደባለህ ኮመንት የምትፅፉ አስተውሉ እግዚአብሄር አምላክ የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ የነብስም የስጋ በረከት አግኙ❤❤❤❤

  • @user-bn4ml1qs9y
    @user-bn4ml1qs9y 3 หลายเดือนก่อน +71

    ፍሪዬ እኔ እምልሽ ለምን በፌስታል ቆጥራችሁ አዘጋጂታችሁ አታመጡም ከዛ አሰልፋችሁ ያለምንም ትርምስ በሰልፍ መስጠት ምንድነው እንዲህ መድከም እረ እንዲህ አታርጉ መንገድ ላይ የናተንም ድካም ይቀንስላችሆል

    • @TsiTsi1904
      @TsiTsi1904 3 หลายเดือนก่อน +7

      ኣው ጉልበት ያለው ይበላል ሀጻናቱስ ለነሱም ያ ቀላል ዘዲ ነበር

    • @betiterfa2477
      @betiterfa2477 3 หลายเดือนก่อน +1

      ፍሬይ እንዴት ነሽ የኔይ ቆጆዎ

    • @betiterfa2477
      @betiterfa2477 3 หลายเดือนก่อน +3

      ፍሬ ቲጂን በፈጠረሽ አረጋጊያት በጣም ችኩል ነች በጣም

    • @betiterfa2477
      @betiterfa2477 3 หลายเดือนก่อน +2

      በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሆ በጣም በርቶዎ

    • @mariyamawit
      @mariyamawit 3 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል ነሽ በፌስታል ይቀላል ግን ደሞ በሰሀን ሲስተናገድ በጣም ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹ❤

  • @ensratube
    @ensratube 3 หลายเดือนก่อน +25

    ለሰጡት እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣቸው ለእናንተም የድካማቹ ውጤት አምላከ ቅዱሳን በሰማይ ይክፈላቹ በጎነት መልካም ነው❤

    • @user-zb8fm5wv1d
      @user-zb8fm5wv1d 3 หลายเดือนก่อน +1

      ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወጣት ወንዶች በጣም አስቸጋር ፀባይ ነው ያላቸው ያየ ያቀዋል ...አንዳንዶቹ ለሌላው አያዝኑም ሁለቴ ይወስዳሉ ብቻ ከባድ ነው እረዳችሗለው❤

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 3 หลายเดือนก่อน +14

    የእኛ ሀገር ትልቁ ጥፋታችን ሰልፍ አናውቅ እንድራራባለ በየ ቦታ

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፍርዬ አልሰጥህም ማለትሽ በጣም ትክክል ነሽ.. አባቶች እናቶች ቅድሚያ ማግኘት አለባቸው እነሱ ሳይደርሳቸው መቅረብ ነውር ነው...ትህትናን ላንቺ ለማስተማር እሚሞክሩ ሰዎች ያስቁኛል😂 ተባረኩ የኔ ፍቅሮች❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ ይ ባርካቹ ዋጋቹን የሰ ማይ አምላክ ይክፈላቹ በዚ በጎ ስራ የተሳተፋቹ በሙሉ የሀገሬ ሰላም ሁሌ ይናፍቀኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሰላም 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️ለሀገራችን ይሁን 😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-hs4ol4qk4r
    @user-hs4ol4qk4r 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሚሰኪን ሲያሳዝኑ አይድ ዳህነት አይኑ ይጥፍ አላህዋ፣ሰፊት ዳታቆመኝ ሰጭንጀ ተሸጭ አታረገኝ ሲሳይህ አልቅብህምነ ለግሰን ያረብ ድት ደሚያሳዝኑ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @himanotkebede8119
    @himanotkebede8119 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፍርዬ መስጠታችሁ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ግን ተሰቃያችሁ በፌስታል አድርጋችሁ ስጡ ሌላ ቀን እንጂ እንዲህ አትችሉም ከባድ ነው እግዚአብሔር ገልበታችሁ ይቁጠርላችሁ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 3 หลายเดือนก่อน +26

    እኔ አፈር ልብላላችሁ አምራች ገበሬ ጓዳው በጎተራ አምርቶ ለሌላ እንዳልተረፈ እንደዚህ በጦርነት መከራ ሲያይ ማየት እንዴት ያማ😢😢😢😢😢😢ል

    • @meskeremdeme7613
      @meskeremdeme7613 3 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው ያማል መድህሐኒዓለም ለሀገራችን ሰላሙን ያዝንብልን

    • @user-mg3xo3vm7c
      @user-mg3xo3vm7c 3 หลายเดือนก่อน +1

      😥😥😥😥😥😥

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 3 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ በወጣ ይተካ❤❤❤ ፍርዬ የማማዬ እናት ቲጂ መልካም ስራ ነው በርቱ !!!!

  • @zed8788
    @zed8788 3 หลายเดือนก่อน +10

    ሰው ሌሎቸቸን ለማገዝ እየተነሳሳ ያለው በሶሻል ሚድያ እየተለጠፈ በሚታየው ሰለሆነ ስታበሉ ማሳየት ግድ ነው ሌሎች ሰወችን ለማነሳሳት

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 3 หลายเดือนก่อน +6

    የነብስ ዋጋ ያድርግልን ፍሬ ቲጂ

  • @Blen370
    @Blen370 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ጉልበታችሁን ይባርክ
    እንደአስተያዩት ለሁሉም እኩል እንዲዴረስ ለምን እንድ አንድ እንጁሬ እና ወጥ አይሰጥም ሰው እርስ በእርስ ከሚጋደል

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 3 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ እደናተ ሙልካም ሰዉ ያብዛልን ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ❤❤

  • @yemaleda
    @yemaleda 3 หลายเดือนก่อน +2

    የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ ፍርዬ የማርያምን ያሳድግልሽ ❤❤❤

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 3 หลายเดือนก่อน +3

    እናንተ ልጆች በጣም ደጎች ናትሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny 3 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ የድካማቹሁንዋጋ ይክፈላቹ በርቱ የአላህ ጥበቃዉና እርዳታዉ አይለያቹ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፍርዬ የኔ እህት አይዞሽ መልካም ስራ ፈተና አለበት በበጎ ስራ go ahead ሌላውን ለፈጣሪ ተውት እኔ እናቴን እየጠራሁ እማዬ እነ ፍርዬ ነዳያን ሲያበሉ እያልኩ ሁልጊዜ እያየን በእናንተ መንፈሳዊ ቅናት ነው የሚያድርብን ስለዚህ አላስፈላጊ comment አያሳስብሽ ቀጥሉበት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምንድነው ቁጣው ❤ደግነታችሁ: ሰርታችሁ የተራበ ስላበላችሁ: ነው !👌❤🙏👍🙏🙏🙏🙏 እንደዚ አታስቢ ፍርዪ እግዚአብሔር ። የሚወደውን ነገአር ነው ያረጋችሁት ተባረኩ!!❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-ot2tq9sb3w
    @user-ot2tq9sb3w 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዝም ብላችሁ ስርራችሁን ስሩ ሰው አቃቂር ማውጣት ይወዳል ቁጭ ብሎ አድርጉ ቢባሉ አያደርጉም ተባረኩ በርቱ

  • @RobelShemles
    @RobelShemles 3 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ይመችሺ በጣም ነው ደስ የሚለው ፍርየ

  • @user-om7lk2dx1u
    @user-om7lk2dx1u 3 หลายเดือนก่อน +15

    ፍሬግን ካንቺ ባለቅም ለልጅሽ ስተዪ እንዲ ያለቦታ ላይ ማስክ ተጠቀሚ በማርያም ፍርዪ ስራሽንወድጄዋለው ቲጂም ጉልበትሽ ይባረክ

    • @Dagi-bx9md
      @Dagi-bx9md 3 หลายเดือนก่อน +3

      ለምንድነው የምትጠቀመው

    • @misrytube3050
      @misrytube3050 3 หลายเดือนก่อน

      ለምንድነው ማስክ የምታደርገው እነሱም እኮ ሰዎች ናቸው ስለሚለምኑ ነው

    • @Ethiopia2112
      @Ethiopia2112 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወሬ አለብሽ

    • @Dagi-bx9md
      @Dagi-bx9md 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Ethiopia2112 ኮተታም

  • @user-zt3kg4bt2h
    @user-zt3kg4bt2h 3 หลายเดือนก่อน

    ቲጂ ዱላዉን ስታናሰዉ ልጆቹ /ጉሮምሶቹ ይስቃሉ ጨክና እንደመትመታቸዉ አዉቀዋል ብር ለሰጡም ለእናተም ጊዜ እና ጉልበት ስለሰጣችዉ አላህ ይስጣችዉ❤❤💎💎⭐⭐👍👍✅✅

  • @MesayAbera-jy3tn
    @MesayAbera-jy3tn 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ ፍሬ እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋን ያድላችሁ ግን እንደ ሀሳፕ የሁለት በሬ ሂሳብ ታስቦ በእጅ ቢሰጣቸው ቢያንስ ለሁለትቀ ይመገቡበታል ምክንያቱም ይሄ ከአንድ ቀን አያልፍም

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምናለበት ሕዝብ የሊልከው ገዘብ ከሆነ እናተም በራሳቹ የምትለግሱ ከሆነ ለቄጤማ ምታጠፉትን ለምስኪኖቹ ከበሉ በኋላ 100 ብር ብትሰጣቸው ቄጤማው ይደርቃል ለነሱ ግን ይጠቅማቸዋል ከይቅርታ ጋር

    • @mariyamawit
      @mariyamawit 3 หลายเดือนก่อน +2

      ያየሽው ቄጤማ 50 ብር ቢሆን ነው ...ለነዳያኑ ክብር ነው የተጎዘጎዘው እቤታቸው ያሉ እንዲመስላቸው ቄጤማ ደስታን ይፈጥራል❤

  • @user-pl4wu8zl2f
    @user-pl4wu8zl2f 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የበለጠ በረከቱን ያድላችሁ እውነት ይሄን ለማድረግ መታደል ነው ❤❤ ግን ከነንተ ባላቅም በሰልፍ ብሆን ለነንም ለተመጋቢውም አረፍ ይሆነል ብየ አሰባለው

  • @Meki-je8xi
    @Meki-je8xi 3 หลายเดือนก่อน

    ፍርዬ በጣም ጥሩስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት አምላክ ይክላችሁ

  • @user-hj4wb1vn1d
    @user-hj4wb1vn1d 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማቴዎስ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ² እንግዲህ ምጽዋት ስታደርግ፥ ግብዞች በሰው ዘንድ ሊከበሩ በምኩራብ በመንገድም እንደሚያደርጉ በፊትህ መለከት አታስነፋ፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል።
    ³-⁴ አንተ ግን ምጽዋት ስታደርግ ምጽዋትህ በስውር እንዲሆን ቀኝህ የምትሠራውን ግራህ አትወቅ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።

  • @የኝ
    @የኝ 3 หลายเดือนก่อน

    ጉልበታቹ ይባረክ ስጦታቹ እግዝአብሔር ይቀበልላቹ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 หลายเดือนก่อน

    ታበረኩ እዲሜና ጤና ይሰጠቹ🙏

  • @user-hj4wb1vn1d
    @user-hj4wb1vn1d 3 หลายเดือนก่อน +2

    በመጀመሪያ ምፅዋት በስውር ነው የሚሰጠው ሲቀጥል ትእግስት የምትባለው ልጅ በመጀመሪያ ወደ ቀልባ ትመለስ ሰከን ትበል ድርጊታ በሙሉ ደስ አይልም ለሰው ክብር ትስጥ

    • @hewanshibeshi9258
      @hewanshibeshi9258 3 หลายเดือนก่อน +3

      Endew yey sew astyayet senwd kenat yemslal anche gen tadrgaleshe

    • @mariyamawit
      @mariyamawit 3 หลายเดือนก่อน

      ዝም በይ በናትሽ ኤጭ አቃቂር

  • @fatumibintosman2864
    @fatumibintosman2864 3 หลายเดือนก่อน

    ህዝቡ አሳዘነኝ ወላሂ እናንተ ተባረኩ ፍሪየ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ ወገኖቻችን❤❤❤❤❤❤

  • @kirubeltub8776
    @kirubeltub8776 3 หลายเดือนก่อน +2

    በናትሽ እቺንልጅ ሊቭ ይቅርባት።

  • @manah3731
    @manah3731 3 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you again and again for your sacrifice of your time and generosity. We love you both, and thank you. And of course, we appreciated the cameraman Tonde( ye mamaye father). Keep up your wonderful work ❤❤❤

  • @user-mh8er6ip9m
    @user-mh8er6ip9m 3 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣቹሁ ጎበዝ ❤❤❤

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 3 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይስጣችሁ ደስ ሲል

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዘመናችሁ ይባረክ ዕድሜ ማቱሳላ ተመኘውላችሁ ለሰጡትም ሚሰጡት አይጡ ፍርዬ በፌስታል ቋጥራቹ ብታዘጋጁ ለእናንተ ድካም ይቀንሳል ትርምስም አይኖርም::❤❤❤

  • @wedaj2000
    @wedaj2000 3 หลายเดือนก่อน

    ሁላችሁም ተባረኩ ድካማችሁን እሱ ይክፈላችሁ ስልክሽን ባገኘው ባወራሽ ደስ ይለኛል....

  • @babebe850
    @babebe850 3 หลายเดือนก่อน +1

    በሰልፋ መስጠት ልመዱ

  • @user-ls8xw9oo4w
    @user-ls8xw9oo4w 3 หลายเดือนก่อน +1

    lejeshe tedaglshe♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምንው ኣደከማችሆቸው ምግብ ደርድራችሁ በረሃብ ቲታክ ስኣት ገደላችሁ እየበሉ ኣውሩ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሁሌም ሰጭ እንጅ ተቀባይ አያድርጋችሁ የእኛ አባቶች ምንም በማያውቁት ቤት አልባ ተንከራታች ሆናችሁ 😢😢😢😢

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ስራችሁን ስሩ የሰው ወሬ አትስሙ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-rf6vd4cz4g
    @user-rf6vd4cz4g 3 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ የህ ሀሉ ወጣት ስራ የለዉም አየ ኢትዮጵ ሀገሬ ያሳዝናል

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለቪዲዮ ግዜ ኣታብዙ እያበላችሁ
    ፆም ሲፈታ እንታበሉ እንዴት ላግኛችሁ

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 3 หลายเดือนก่อน +1

    Good job, family. Thank you for doing this incredible job. I really appreciate God blessed all of you have nice blessed 🙌 everyone
    🎉❤.

  • @hak.d2211
    @hak.d2211 3 หลายเดือนก่อน

    ሐበሻ እኮ ጉሯቸው እንደውም የሚያፀርቀው በዝምታ ማድረግ ነው

  • @jerusalemtessema
    @jerusalemtessema 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ🙏❤

  • @fikirteahmed9881
    @fikirteahmed9881 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @guenetzeleke4790
    @guenetzeleke4790 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂዬ ምነው ጥቁር ለበስሽ? ጌታ ይባርካችሁ🙏 መልካሙን ስራ በእናንተ የጀመረዉ እግዚያብሔር ነዉ❤

  • @kedjatube9725
    @kedjatube9725 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን አታሰልፎቸዉም የበለዉም ደግሞ ይበላሉ

  • @elsabethmelesse8684
    @elsabethmelesse8684 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፍርዬ ሁላችሁም ተባረኩ ካለኝ ልምድ ግን የምሳ ቃ ያልሽው ቢገኝም ኮስቲ ስለሆነ ይህንኑ አገልግል በስሷ ፌስታል አቋጥሮ ማዘጋጀት ቢቻል በስርአት ለማደልም ድካምም ይቀንሳል። በርቱልኝ

  • @fevenyami8737
    @fevenyami8737 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku frye ayzosh seb hasad eyu

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትሰለቻላቹ ኤኤኤጭ !

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ወገኔ

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ጎበዞች በርቱ ❤❤❤❤

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂየ ምነው ጥቁር ለበሽ❤❤❤❤

  • @sofiaberhan953
    @sofiaberhan953 3 หลายเดือนก่อน

    tebarekke fre gobeze bezehuu keteyebete

  • @astair1568
    @astair1568 3 หลายเดือนก่อน +6

    ካነጋገረሽዉ፣ በሇላ፣ ልጁ፣ እጁን፣ ዘርግቶ፣ሲጠይቅሽ፣ (ፍሬ) እርሱን፣ ዘግተሽ፣ ለሌላ፣ አደልሽ፣፣ ሰዉ፣ለማብላት፣ ከሆነ፣ አላማሽ፣ ለተራበዉ፣ በእኩል፣ ማየትና፣ ትህትና፣ ያስፈልጋል፣ ቪዶየሽን፣ ከፍተሽ፣ ተመልከች፣ በልጁ፣ ያደረግሽዉ፣ መዝጋት፣ በጣም፣ ደስ አያሰኝም፣፣ ሌላዉ፣ ስታድሉ፣ በመስመር፣ መሆን፣ አለበት፣ ለአንዱ፣ ሰታችሁ፣ እዛዉ፣ ቁጭያለዉ፣ እየጠበቀ አልፋችሁ፣ ለሌላ፣ ማደሉ፣ ጥሩ፣ አይደለም፣፣ የተራበ፣ ህዝብ፣ ነዉ፣ የመጣዉ፣፣ ሁሉንም፣ በእኩል፣ ማደል፣ እንጂ፣ ቅድሚያ፣ ለትልልቅ፣ ማለት፣ አያስፈልግም፣ ካስፈለገም፣ ቅድሚያ፣ ለህፃናት፣ ነዉ፣፣ በህዝብ፣ ፊት፣ የምትሰሩት፣ እየታየ፣ ስለሆነ፣ የምታደርጉትን፣ መልካም፣ ስራ፣ የሚያስጠይቅ፣ ደስ፣ የማይል፣ ሁኔታ፣ እንዳይፈጠር፣ ተጠንቀቍ፣፣እየለፋችሁ፣ ያለዉ፣ ደስ፣ ይላል፣ ለሌላዉም፣ ለመርዳት፣ ያበረታል፣ ይህንን፣ አታሳዩ፣ የሚሉትን፣ አትስሙ፣፣ ይሄ፣ በጣም፣ አስፈላጊ፣ ነዉ፣ ይሄን፣ ሲሉ፣ አንዳንዶች፣ ባለማወቅ፣ ሌላዉ፣ በቅናት፣ እነርሱ፣ ስላላደረጉት፣ ይሆናል፣፣ በርቱ፣ ፣ ❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ በርቀት ሆኑ ብዙ ነገር ማለት ይቻላል😏 ስለ አስተያየትሽ አመሰግናለሁ

    • @nasryahkora4117
      @nasryahkora4117 3 หลายเดือนก่อน

      ​@FrieDagiFamily ለሌላ ጊዜ ሚያግዛቹ ሰው ፈልጉ ለናንተ እኔ ደከመኝ ደሞ ሳህን ፕላስቲክ ተጠቀሙ ህፃናት ስለሚበዙ እዳይሰብሩባቹ ❤❤❤❤

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትሽ ነው እህታችች በርት❤❤❤

  • @gjch5302
    @gjch5302 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @user-dy2hj8ky7t
    @user-dy2hj8ky7t 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን እጅግ የተራበ ህዝብ በዙሪያው አስቀምጣችሁ አገልግሉን ክፍቱን አስቀምጣችሁ ቪዲዮ መቀረፅ ከባድ ነው። በግፊያ ሞክንያት ልትጐዱ ትችላላችሁ።

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ለምን ወጣት አያግዛችሁም ፈጠን ብለው የራበው እንደሚደርስላችኩ

  • @walaywa2238
    @walaywa2238 3 หลายเดือนก่อน

    ያረቢረዝቀን

  • @ZereHalefom
    @ZereHalefom 3 หลายเดือนก่อน

    ፍረዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይቅርታ ግን ለምን እዛ ያሉ ወጣቶቹ አያግዙሽም መስጠት ድካሙ ይቀልልሽ ነበር

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😍

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉tebareku sewi kifu menager lemadu now tiru mesrat aletadelum

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣቹ❤❤

  • @woine123
    @woine123 3 หลายเดือนก่อน

    ለምን ተሰልፈው አነስ አነስ አርገሽ እነሱ ወደአንቺ በሰልፍ እየመጡ አትሰጭም እንዲዳረስልሽ!

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 3 หลายเดือนก่อน

    Be selafi lamin at dargumi ya wosadn ya hali wesada etawakali enatami ati dakimumi ❤❤❤ 👍👍👍

  • @user-zd4sm4qq6u
    @user-zd4sm4qq6u 3 หลายเดือนก่อน +1

    Freiye befestalh azegaghu

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg 3 หลายเดือนก่อน +1

    እደዚህ ሆኖ ከመብላት።ቢቀር ይሻላልል እደዚህ አትበሏቸዉ ማርያምን ለናተም ጥሩ አደለም ለፍታችሁ ለፍታችሁ አዝነዉ ከሆነ እሚበሉት😢

  • @mimit4032
    @mimit4032 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku

  • @mababa6556
    @mababa6556 3 หลายเดือนก่อน +1

    Advice. always you prepared food good but during sharing time not correct. you have to put them on line why not 10 line also you have to sherr midum one big one small same are empty.

  • @tesfageta9965
    @tesfageta9965 3 หลายเดือนก่อน

    You did a good job.but you have to learn this time. So next time you need someone to help you.

  • @Man-dp8bb
    @Man-dp8bb 3 หลายเดือนก่อน

    ፍርየ ለሌላው ግዜ ከቤት በፌስታል ቋጥራችሁ ብታድሉ ድካሙ እሚቀልላችሁ ይመስለኛል በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-lp5mn5ri1i
    @user-lp5mn5ri1i 3 หลายเดือนก่อน

    ስህተቱ ምንላይ ነው በሰልፍ አለመሆኑ ነው ለግዲሁ አስተካክሉ

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቲጂግን.የተረጋጋች.ልጅ
    አይደለቸም.ቀስብላ.ማውራት
    አችልም.ምግብ.በጅ.አይነካም
    እጅጅ.ይላል.በጭልፍያ.ጨልፋቹ
    ብሉ😂😂😂😂❤❤❤
    ለማንኛውም.ተባረኩ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 3 หลายเดือนก่อน

    ለአስር ለአስር አድርጋችሁ ስፍራ ብታነጥፉ እኩል ቢበሉ የትሻለ ጊዜም ከወንጀልም የትሻለ ይሆናል

  • @7eyahh399
    @7eyahh399 3 หลายเดือนก่อน

    በፎሰታል ቆጥራቺሁ በሰልፍ ሰጡ 😢😢

  • @venatlove71
    @venatlove71 3 หลายเดือนก่อน

    You do a good job, my dear tebarkulen dekamachu kelale adeleme,tenshe yemasetenagede sesete ale. Edezeme atedekemume neber

  • @ze.a285
    @ze.a285 3 หลายเดือนก่อน

    Egzabher yebarkachu ferye 🙏🏻

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 3 หลายเดือนก่อน

    Egeziyabeher yesitachehu lerdachehum begenzibem ngulebetem yeteradachehu Hulu Egeziyabeher yesitachehu❤❤❤❤❤

  • @lifeasmommyhabesha
    @lifeasmommyhabesha 3 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍ ለናንተ እኔ ደከመኝ ለሌላ ጊዜ በፈፌስታል አርጉት እንደዛ ከሖነ ድካም ይቀንሳል .ተባረኩ

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q 3 หลายเดือนก่อน

    ሰደቅኩ ልትሉነውደ ቱ አልተሰጠኝም እያሉ እያዳላችሁ

  • @werkenateethiopia245
    @werkenateethiopia245 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፍርዬ አንድ በሬ ስንት ነው

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ኮሜንት አትጨነቁ

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 3 หลายเดือนก่อน

    Yenefis yarglachihu bewunt Firye mameton samelg Tigist huletachihum gegina nachihu molawu batesebishe bebereket yimula kedanmihirt titebikachihu

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 3 หลายเดือนก่อน

    ለሌላ ጊዜ በፊስታል አዘጋጅታችሁ ብታመጡ ይቀላል

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለምንድነው ነጌቲቭ ኮመንት የምትፅፉት ከቻልን የበረከቱ ተሳታፊ መሆን ካልቻልን ለሚችል ለልበ ቀኖች ላይክ ሼር እያደረጉ ማስተላለፍ ካልሆነ ሳያዩ ማለፍ ይበጃል ለሰጪ እግዚአብሔር ይስጠው❤❤❤

  • @Chulusmith
    @Chulusmith 3 หลายเดือนก่อน

    ተጨማሪ የሚረዳችሁ ብታገኙ ጥሩ ነበር

  • @zuma9665
    @zuma9665 3 หลายเดือนก่อน

    Zureyash ebalalew ke Addis Ababa Tamarineny. Hulem ye enanten program eketatelalew be mitserut sira bexam Desi mileny fexari hiwotachun yibarkew❤

  • @racheltessema5215
    @racheltessema5215 3 หลายเดือนก่อน

    ፍሬ ለምንድነው ለልጀች ምግብ የማትሰጫችው እኔ እንጀቴን ነው የበሉኝ እየዘለልሻችው ለእቂ ነው የምትስጪው ልክ እደለም የምትሰሪው ልጅ እያለሽ በልጅ ጭካኔቨ😊

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 หลายเดือนก่อน

      አንድ ቀን ነይ እስቲ ከእኔ ጋር ዋይ ከዚያ በኋላ ይኸንን አስተያየት ትደግሚዋለሽ። አመሰግናለሁ

  • @bereketnuru6457
    @bereketnuru6457 3 หลายเดือนก่อน

    ስሜ አይናለም ይባላል

  • @loveethiopia820
    @loveethiopia820 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you sisters ❤

  • @user-tl4vd3tw6r
    @user-tl4vd3tw6r 3 หลายเดือนก่อน

    እራብ ክፉነው አፈር ልብላላችሁ😢😢😢