Dear Issac, it is well said. Yes, it is not a matter of secularism. In fact, it is due to an old narrative that still existing at this 21st century. We hope today's Tegaru generation will change this mind set-up irrespective of their religious views. ውድ ይስሃቅ፣ በሚገባ ገልጸሀዋል፤ ይህ ትምህርትን ከሀይማኖት ነጻ የማድረግ ጉዳይ ሳይሆን ሲወርድ ሲዋረድ እስከ ዛሬ፣ እስከ 21ኛው ክ/ዘመን፣ የዘለቀ የቆየ አመለካከት ነው። የዛሬው ተጋሩ ትውልድ ይህን የእምነት አመለካከት ይቀይራል ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
It is really a shameful act to deprive Muslims of their basic rights to practice their religious duties in Tigray region. The school administration is expected to make institutions a welcoming environment for everyone .
I’m so sad. What they need I don’t understand.hijab our beauty North America anywhere any place we don’t have this problem just to hear always in Ethiopia our country governments. They pay them like that people money should stand everyone we have to fight this thing. جزاك الله خير ماي براذر الله يهديك
justice for tigray muslim ,,, we thankyou ,,, issac eshetu , jezakeallah ,,
U r the voice of Muslims umma jezakela
Subhan Allah betam yasafiralu
ሀገሬ ታሳዝናለች ራቆት ምትሄዷን ትተው ሱባሃነክ
ያረብ ያረህማን በሁሉም በታ ምነው እረቤየ አላህ እሚለው ሁሉ ስቃዩ በዛ ምን ይሻላል ያረብ አንሱር ዲነክ
ኢሠሀቀወድማችንአላህይጠብቅህ
አሳፋሪዎች ናቸው በዚሁ ተንኮላቸው ብዙ ፈተናዎች እየተጎነፀፉ ይገኛሉ
እኔ ምለው ጭንቅላታቸው ትክክል አይመስለኝም መጅሊስ ሔዶ ቢያጣራልን አሪፍ ነበር ካልሆነ እኛ መዘጋጀት አለብን አንድ መረሳት የሌለበት ነገር አለ እሱም ከዛ አካባቢ ሙስሊሙ ለማሽሸ ውጥን ይዘው እየሰሩ ነው ስለዚሕ እራሳችን የመጠበቅ የኛ ጉዳይ ነው
ትግራይ አሁንም አምነው መቀበል የሚቀራቸው ሐቅ ይህ ነው ።የሀይማኖት እኩልነትን በሁሉም ዘርፍ ለሁሉም በእኩልነት ማክበር አይፈልጉም የአንድ እምነት ተከታዮች ነን ይላሉ ።ሙስሊሙ ክልሉ ላይ ተውልዶ ማደጉን እንደ ሁለተኛ ዜጋ ነው የሚያዩት ። አሁንም ቢሆን ሙስሊሙ ህብረተሰብ በቦታው ላይ በሁሉም የማህበራዊ ህይወት ንቁ ተሳትፎ ማድረግ አለበት በተለይ በፖለቲካው መስክ
ብዙ ስራ ይጠብቀናል ኢንሻ አላህ
የኢትዮዹያ የሙስሊሞች ትግል ለውጥ የት ነው ?
አዲሱ የፈደራል መጅሊስ ዘላቂ መፉትሄ እንዲኖር መስራት አለበት !
ለፓለቲካ ሲሆን ሙስሊሙ ዜጋ ይሆናል ለሃይማኖት ሲሆን ግን ሙስሊሙ ዜጋ አይደለም ትእግስታችን ካልገባቸው በሚገባቸው ቋንቋ እናናግራቸዋለን ኢንሻ አላህ
የእንግሊዝ ሰደተኞችን አየህ የጀርመንን ሰማህ የጣሊያን ሳልቪንን አዳመጥክ ?ሞክር ሞክር ለማዳመጥ ።ባፍ ይጠፉ በለፈለፉ በባዶ አትፎክር የረባ ታሪክ የለህም ሶሪያን አያት ተመልከት ፍልስጤም ታላቂቱዋ ኢራቅን ሊቢያን አዝናለሁ። ብዙ ሴቶች ብዙ ህጻናት ተገደሉ። በውነትይህንን ህገ ወጥነታቸውን አንደ ክርስቲያንንነቴ እቃወማለሁ ማንም አይሙት።ግን እንደ አንተ አይነቱ ባንግሊዝ ምድር ላይ በመቀባጥሩ ዳፋው ለንጹሃንን ሙስሊማኑ ደረሰ መስጂዶች ፈረሱ ከሃገራችን የውጡልን ተባሉ።ሌላው ጀርመን ላይ ተቀምጥህ አንዲት ኮሜንት እስራኤልን የሚመለከት በታደርግ ወዲው ቤትህ ተከቦ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ካዋሉህ ቦሃላ ዲፖርት ትልቁ ሪስክ መሆኑን።ስለዚህ ማቅራራት ሶልሽን አይሆንም።
ፍትህ ለሙስልሞች
ባለፈው ትግራይ ክልል ላይ በተፈጠረው ጦርነት ሙስሊሙ የተግራይ ተወላጅ እንደ ማንኛውም ትግራዋይ አብሮ የሕዮት መስዋዕትነት ሲከፍል ፣ ሲታገል የደረሰውን መከራ ሁሉ በጋራ ሲጋት የኖረን ዜጋ በሀይማኖት ልዩነት ፈጥሮ ሕጋዊ መብቱን አለማክበር እጅጉን ያሳፍራል ።
Walekum selam werahmetulahi weberekatu
Shem of them may Allah stand with Tigray Muslims population amin thanks brother Ishaq Eshetu may Allah safe you we like you ❤ from Addis Ababa
👍
WA wr wb
እርቃን ሚኤደው እንሰሳ ብቻ ነው ስለዚህ እነዚህ ከእንስሳ ስለማይሻሉ ለመምህርነትም ለአስተዳደር ብቁ ሰላልሆኑ በአስቸካይ ይውረድልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወዓላይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበራካቱ
Mashallah well said
Dear Issac, it is well said. Yes, it is not a matter of secularism. In fact, it is due to an old narrative that still existing at this 21st century. We hope today's Tegaru generation will change this mind set-up irrespective of their religious views.
ውድ ይስሃቅ፣ በሚገባ ገልጸሀዋል፤ ይህ ትምህርትን ከሀይማኖት ነጻ የማድረግ ጉዳይ ሳይሆን ሲወርድ ሲዋረድ እስከ ዛሬ፣ እስከ 21ኛው ክ/ዘመን፣ የዘለቀ የቆየ አመለካከት ነው። የዛሬው ተጋሩ ትውልድ ይህን የእምነት አመለካከት ይቀይራል ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
👍
SUBHANALLAH
ALLAHUU KARIM
Jezakellah bro
የሃይማኖት እኩልነት በወሬ ብቻ ይለፈፋል ተግባሩ ላይ በየቦታዉ ሂጃብ አድርገዉ ሲታይ ሰላት ሲተገበር በረፍት ሰዓትኳ ደማቸዉ ይፈላል ይህ ችግር ለመጨረሻ ጊዜ መቀረፍና እልባት መሠጠት አለበት
ውሸታቼውነውውውው😂😂😂😂😂😂ለምላስነው እራቁት ሲሂዲ እዲፈረጃቼውነው አይካፊር ሰካራሞች????????😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮😮
አሰላም ወአለይኩም❤❤❤
We Aleykum Selam We Rahmetullah!
WaAlaykum Wasalam warahmatullahi weberekathu
👍
Aselmalykum jezahkellah habib
Ates endet nk teshalek Ende? Allah cherso yasherek
Alhamdulillah!
የኛ ሂጃቡ ከነሱ እንጨት ጋር አይወዳደርም ሀቂቃ አልስማማም በአባባልህ
ሌሎች ጉዳዩን ለማስረዳት እንጂ አንድ ነው አላለም
🎉🎉🎉🎉🎉Sukarno 🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
Asllam Walikum warahmatullahi wabarakatu
We Aleykum Selam We Rahmetullah!
Aaww Shaikhoo Shukren ጉዳዩን ስላነሳኸው።እኔ የምለው ኢስሃቆ የምክክር ምክር ቤቱ ስራ ምንድነው ይህንን የመሰሉ አጀንዳዎች በየቦታው ይነሳል ምላሹ ምንድን ነው እስኪ ጠይቁልን ነው ወይስ የሁሎቹም ውስጣዊ.......
🎉🎉🎉
❤❤❤❤
በትግሬዎች አእምሮ ውስጥ ያለው ሙስሊም ጠልነት ድንበር ያለፈ ነው።
አሏህ ሂዳያ አይንፈጋቸው።
Thank you bro
Any time
ባለቤቱን ካልናቁ ……… ሆነ ነገሩ
Sehi❤❤❤
👍
Aslamualikum
We Aleykum Selam We Rahmetullah!
ሀሉም ኢትዮጵያዊ ችግር ላይ ነው። ይሄ ደግሞ በጣም ያሳዝናል እርቃኖን የምትሄደው ለራሷ ክብር የሌላት ጋጠወጥ በነፃነት ።ክብሯን የጠበቀች እራሷን ላከበረችው ሴት የሚሰጠው ቦታ ??????በእውነት ሉሲፈር መውጊያውን ይዞ ወቷል ።አሳፋሪ አሳዛኝ መወገዝ ያለበት ።
ይሄ መስቀለኛ የሰሜኑ ኦርቶዶክስ አክራዎች ::የኢማም አህመድ አልጋዚ ግራኝ አህመድ የሼክ ጠልአ ጃእፈር አይነት ጅግና ሙስሊም መሪ ካልተነሳ እንዲሁ ሲፀዳዱብን ዝንት አለማቸውን ይኖራሉ ::
asellam aleiykum
We Aleykum Selam We Rahmetullah!
እኔ አሁንስ እንደ ሀገር የሠለቸኝ ነገር ቢኖር በተለያየ ጊዜ ወቅት የፈቀደለት ደንቆሮ በተለያዩ የሀገሪቱ ቦታዎች እየተነሱ መሠል ድርጊት ማድረጋቸው መቼ ነው የሚቆመው?
አንተ ስልጣኑን ስትይዝ ልክ እንደ እሊ አብዶ
ወንድሜ ኢሳቅ የጎፈንድሚ ልንኩን ወይም በተለይም በቀጥታ በየ ወሩ በአካውንት ለማስገባት አካውንት ፖስትልኝ ላገኘው አልቻልኩም ይህ ሚድያ መደገፍ ግዴታችን ነው ኢንሻላ በየ ወሩ አስገባለሁ ቢኢዝኒላህ
💰 ቻናሎቼን ከኢትዮጵያ ለማገዝ 👇
.
🚩 Commercial Bank of Ethiopia (CBE)
🚩 Acc NO: 1000501689247
በወርሃዊ መዋጮ ለማገዝ
th-cam.com/channels/bfpSx0Lg-IL3mGxxpBsdFw.htmljoin
@@TekbirMedia ጀዛከላ
@@TekbirMedia የጀርባ አጥንት ሚለው ቦታ በየ ወሩ የተመዘገብኩ መሰለኝ ቼክ አድርገው እስቲ
አሰላሙ አለይኩም አህለን ብሮ
We Aleykum Selam We Rahmetullah!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍
እኔየሚገርመኝከሂጃብጋያላቸውችግርምድነውምንሥአይነትሠይጣንቢይዛቸውነውእሥላምየበላይነውኢሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉
👍
Commendable assessment of the discriminatory situation
Thank you for your feedback!
This is clear segregation and discrimination or it is apartheid policy.
ሀገሮች ይህን ይህን በደል እያዩ እኮነው በጣም ወደውሀላ የቀረች አገር ጋር ጎረቤት መሆናቸው እራሱ እየዘገነናቸው ቀይ ባህር ስንጠይቅ የሚጠቋቆሙቡን። ሀረር ላይ ሄደው ቁሉቢን ሲገነቡ ለምን አይከለከሉም አክሱም የክርስቲያን ደሴት ካሉ ከሀረር ያሉ ተሰዳች ክርስቲያንን መበደል አለብን እንዲገባቸው።
Yamal
አክሱም እና ላሊበላ ያሉ ሙስሊሞች የአፄወች ስረአት. አለቀቃቸውም መስጂድ የላቸው መቀበሪያ የላቸው አላህ ነፃነታቸው ይታወጂልን
Wayen against oretodox and musilm lleebbaa wayen
Generally how it work is when there is systemic discrimination the the government holds the money back from the district so that they fix the problems
Clean up wayen from addis ababa and ethiopha
And sawu ermija yiwusadbata lalelochem emaralu
ተምረው ባገኙት እውቀት ጭንቅላታቸውን ማይጠቀሙ ሰዎች ከሚመረቁ ቢረገሙ ነበር ሚገባው
ዋትሳፕ ላይ መነሻው 27 መጨረሻው 44 ላይ ሀይ ብዬሀለሁ መልስልኝ ብሮ
አልደረሰኝም… በፌስቡክ ሜሴንጀር ላክልኝ
@@TekbirMedia ኢንሻላ
.በዚህ ዘመን ላይ ሆኖ በአክሱም ዳይነስቲ አስተሳሰብ ለመኖር መሞከር መጨረሻው ያምር ይሆን ? ሰው ካለፈው ጥፋቱ ተምሮ እየተስተካከለ ይሄዳል ሲባል የተወሰኑ ፅንፈኞች ህዝቡን የኋሊት ሲመልሱ ምን ይባላል ?
It is really a shameful act to deprive Muslims of their basic rights to practice their religious duties in Tigray region. The school administration is expected to make institutions a welcoming environment for everyone .
I’m so sad. What they need I don’t understand.hijab our beauty North America anywhere any place we don’t have this problem just to hear always in Ethiopia our country governments. They pay them like that people money should stand everyone we have to fight this thing. جزاك الله خير ماي براذر الله يهديك
ይህ ተንከሲስ እሳቤ ግን እያመሰን ያለ በሁሉም ክልል ነገር ግን ሀይማኖታቸው አንድ የሆነ የራሳቸዉን ሀይማኖት እንኳ መተግበር ማይችሉ ሌላዉ ሲተገብር ከልክለዉ አብረን ጃህነም/ገህነም እንግባ የሚሉ ልብስ የለበሱ የሰይጣኖች ስብስብ ናቸዉ።አንድ ነገር ግን ረስተዋል ይህ ምንድን ነዉ ይህን የወደቀ ጭንቅላታቸዉን በትእግስት ምናስተናግደዉ እኛ በሁሉም ነገር ከእነሱ ስለምንበልጥ መሆኑን።ገፍተዉ ገፍተው እንደነሱ የደነዘ ትዉልድ ሲፈጠር ግን የሚሰጠዉ ፈጣን ምላሽ
የሚያሳዝነውብዙ ትግሪዎች ሙስሊም ሃገራት ይኖራሉ የራሳቸውን ዜጎች ሙስሊም በመሆናቸው ያሰቃያሉ ለምሳሌ አፋር 100%ሙስሊም ነው ግን አብዛኛው ትግሬ አፋር ውስጥ መብታቸው ተከብሮ እየኖሩ ነው ጥላቻ ካለ እንሱም የትኛውምሙስሊም አገራት ለምን ይኖራሉ ያሳፍራሉ አልሃምዱሊላህ ጥላቻን እንድጠላ ላደረገኝ ሙስሊም
ይህ ከማን አለብኝ ውስጥ ሲዳክረ የቆየ የወያኔ የጫካ የደረቀ ጭንቅላት እሳቤ ነው !አሀንማ እየተነፈሱ ነው
ይቅርታ ወንድሞቼ ልክ እንደ መካ መዲና እዩት በዚያ ክርሲቲያኖች ምንም መብት የላቸውም በአክሱምም አትጥብቅ የሌለ ነገር የሌለ ነገር እያዘበዘብክ አያውራህ የሌለ እየፈጠርክ ክርስቲያኑን ከሙስሊሙ አብሮ የኖረውን ለማጥላት አትሞክር ይሄ ጠብ አጫሪነት ነው ሂጃብ ት/ቤት መደረግ ከመቼ ጀምሮ መጣ? አጉል የሌለ ነገር እያነሳህ ህዝብን ከህዝብ አታጣላ አኔ አብይ አህመድ ብሆን ምላስህን ነበር የምቆርጠው ልኬ ካልሆነ አገጭልኝ ብዬ ማለቴ ነው።በሴኩላሪቲ ክርስቲያኖች ተጥቃሚ አይደሉም እራስህ እንዳውራኸው ብዙ የእምነት ቦታዎቻችንን እኮ ተቀምተን ዝም አልን አሁንም በዚህ ሂጃብ ሰበብ ሌላ ጣጣ ለፈጥር ተነሳህ ወራኸው በሙሉ እርስ በራሱ የሚጣረስ ነው።ልብ በልህ ስማው የደሰኮርከውን ላጠቃለው አክሱም የክርስትና መንበር ሰለሆነ መስጂድን አታስብ አታልም አይሆንም አይቻልም።ቡና ቤት ምናምን አትበል።የፈለገ ይኑር ለምን ገሃነብ አይኖርም አያገባህም ካልተመቸህ ለቀህ መካ ሂድ።ማወቅ ያለብህንን ታውቃለህ ኢትዮጵያ እናት ሃገር እንጂ አባት ሃገር አይደለችም።ትርጉሙ ከገባህ አፍህን ዝጋ።እየትበደልን ዝም ያልነው እሳት እንድይነሳ ነው ያ ለማንም አይጥቅምም።
ሙስሊም ሙኝ ነው በወያኔ አብይ በከፈተው ጦርነት በእንቃት አልተሳተፉም ።ሶስት ሚሊዮን የትግራይ ኦርቶዶክስ እስከመቼ 70 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ሙስሊም ያስጨንቃል ። ሙስሊም ጫካ ገብቶ ለመብቱ መታገል አለበት
Ye tekbir teketataywechi demurgn channel delete honobgn new
እስላም የአለም ስጋት ነው ጨፍላቂ ነው
ኢስላም ከምታሰብት በላይ ሰላም ነዉ ሰላም የምትነሱን እናንተ የደም ማፋሰስ ፍቅር ያለባችው ና ኀላቀር አሰተሳሰብ የላችው ግለሰቦች ናችዉ
@MurshedaYdada እስልምና ፖለቲካ ነው እንጅ እምነት አይደለም
@nu-oy5wn እምነት ስለመሆኑ የተፈጠርክበት ስለሆነ አንተም አትክድም ባይሆን አምሮዬ በጥላቻ ስለተሞላ አስተምህሮ ቱ አልገባኝም ነው ሚባለው ለመረዳት አንቡብ ጠይቁ እውቀት የአምሮ ድህነትን ሚያጠፍው አይገል
@@MurshedaYdada አለማንበብ ሱና ቢሆንባችሁም አንብቡ ሙስሊሞች ደንቆሮ ነብይሽ ያንች ነው
@@MurshedaYdada እስልምና ፖለቲካ እንጅ እምነት አይደለም አስረግጨ ነው የምነግርሽ
❤
❤❤❤❤❤
❤
👍
❤❤❤
👍