GMM TV ህያው ምስክር ክፍል 1 መስጊድ ውስጥ የተወለደችው ወንጌላዊት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
    The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 198

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 ปีที่แล้ว +27

    ድንቅ አባት እኮ ነህ ኢየሱስ❤ ዘመንሽ ይባረክ አህቴ

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec ปีที่แล้ว +5

    ኦኦኦ አባት እግዚያብሔር ስምህ ይባረክ ሁል ጊዜ መልካም ነህ አመጣጥህ ሁሌም ድንቅ ነው በቤቱ ተተክለሽ ቅሪ ዘመንሽ ይባረክ🎉🎉🎉

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 ปีที่แล้ว +9

    ስለ እህታችን ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁን። ይህ ያለ ጌታ እርዳታና እጅ መሆን አይችልም። ጌታ ሆይ አመጣጥህና አሰራርህ ድንቅ ነዉና ተባረክ።

  • @nanichernet7949
    @nanichernet7949 ปีที่แล้ว +17

    የእኔ ውድ ስወድሺ እንኳንም የጌታ ሆንሺ ተባረኪ❤❤❤

  • @eleni311
    @eleni311 ปีที่แล้ว +11

    በተለይ ከእሰልምና ለሚጠራቼው ሰዎች እግዚአብሄር ይመሰገን ተባረኪ ኢየሱስ ጌታ ነው🙏❤

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm ปีที่แล้ว +8

    ያፀናሽ ጌታ የተከለሸ ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 ปีที่แล้ว +9

    የመረጠሽ የለየሽ እግዚአብሔር ይባረክ ሕያው ቃል
    --------------------
    2 ጢሞቴዎስ 1:9፤ ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥
    --------------------

  • @weyinshettesfaya2359
    @weyinshettesfaya2359 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ጨለማ ያበራል ጌታችን አምላካችን ስሙ ለዘላለም በህይወትሽ ይክበር ሰአድዬ አለባበስሽ ሁሉ ያምራል ንግግርሽ ይጣፍጣል የኔ ውድ እህት አገልግሎትሽ እንደነ ሀዋርያቶች ሀይል ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ረዳንና በርሃንን አሳየን ስሙ የባረክ!! መመረጥ መታደል ነው❤ ጌታ ስሙ ይክበር ለዘላለም!!

  • @AbarahamEliyas
    @AbarahamEliyas 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአብሔረ ይባርክሽ የኔ እህት

  • @GenetLemma-i3v
    @GenetLemma-i3v ปีที่แล้ว +3

    እኔ መረጥኳችሁ እንጂ እናንተ አልመረጣችሁኝም እንደሚለው ቃሉ ጌታ ኢየሱስ ስለመረጣችሁ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ተባረኩ

  • @berhanehaleke4358
    @berhanehaleke4358 ปีที่แล้ว

    የጠራሽ ያዳነሽ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ዘመንሽ ያንቺ የሆነው አገልግሎትሽ ይባረክ ዘይትሽ ሙሉ ይሁን ተባረኪ

  • @Lucy-km4zi
    @Lucy-km4zi ปีที่แล้ว +4

    ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለምልም።

  • @EsraelAbrhaley-ci6xt
    @EsraelAbrhaley-ci6xt ปีที่แล้ว +7

    እንኳን በራልሽ። እንኳን አገኘሽ። ያለ ኢየሱስ ሁሉም ጨለማ ነው።

  • @abrehagebru5674
    @abrehagebru5674 10 หลายเดือนก่อน

    አብዝቶ ሰላምና ፀጋ ያብዛልህ
    የሚገርምህ ጌታ ሁሌ በሱማልያ ክብሩ እየገለጠ ብዙ ጠንካራ አገልጋዮች እያስነሳ ነው
    ወዳጄ ተባረክ

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 ปีที่แล้ว +7

    Hallelujah glory to the most high God ✨️

  • @yonasfasia5036
    @yonasfasia5036 ปีที่แล้ว

    I speak somail language and preach the Gospel in Somali I am in Ethiopian am so glad to hear the wonderful testimony God Bless you

  • @SelamPeace-k2l
    @SelamPeace-k2l 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው❤😢 እንኩዋን ኢየሱስ አገኘሽ የኔ ቆንጆ፣እንኩዋን አመለጥሽ ከዛ ጨለማ ጌታ ይባረክ🙏ደግሞ በብዙ ተባረኪልን ተባረኩ👋👋

  • @DiboraYohannes-u5p
    @DiboraYohannes-u5p ปีที่แล้ว +5

    ተባረኪ

  • @misbahtemam5275
    @misbahtemam5275 ปีที่แล้ว +7

    የሰዉ ወደ ሰዉ ነዉ በጌታ በተሰጠ መፅሐፍ ማመን የዘላለም ሂወት አለው

  • @ManeWo
    @ManeWo ปีที่แล้ว +3

    ኦርቶዶክስ የረሳችውን የሱማሌ ማሕበረሰብ እግዚአብሔር በነሰአዳ በኩል ወንጌልን እያደረሰው ነው ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!!

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 ปีที่แล้ว

      ነውረኛ ነሽ ፕሮቴስታንት እኮ ተበታትኖ ሳይጀመር የፈራረሠ መንገድ ነው። ሲቀጥል ኦርቶዶክስ በገንዘብ በማባበል ተከታይ ማድረግን አትከተልም።

    • @ElsabetAbrar
      @ElsabetAbrar ปีที่แล้ว

      ንግግርሽ ልክ አይደለም ቡደንተኝነትን ይመስላል ጥያቄው እየሱስ ብቻ ይሰበክ እንጂ ወንጌል እኮ የጴንጤ ብቻ ነው ብለሽ አትደምድሚ እኔ ጴንጤ ነኝ ንግግርሽ ለመስበር ነው

    • @smret.6783
      @smret.6783 ปีที่แล้ว

      🙏🏼

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip ปีที่แล้ว +5

    ሃሌሉያ ማዳን የእግዚአብሔር ነው❤❤❤

  • @lemlemdebele318
    @lemlemdebele318 ปีที่แล้ว +5

    Praise be to the Almighty God!

  • @desta9900
    @desta9900 11 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 ปีที่แล้ว +4

    Bless you

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi ปีที่แล้ว

    ጌታ እንኳንም ከጨለማው አለም ወደብረሀኑአለም አመጣሽ። እንኳንም ጌታ መንፈሳዊ አይንሽን ከፈተልሽ እንኳንም እውነቱን ገለፀልሽ ተባረኪ።ለሌሎች የመዳን ምክንያት ሁኚ።

  • @teshalegetahun9252
    @teshalegetahun9252 11 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይመስገን ❤❤❤

  • @GechgachGech-hq3oz
    @GechgachGech-hq3oz ปีที่แล้ว +5

    Wede geta kemetu ayeker lewet endi newe dese sil geta yebarek demo agelaltswa setafet tebareki

  • @tolaatamrat1772
    @tolaatamrat1772 ปีที่แล้ว +4

    You are blessed. Amazing

  • @AregashMusetefa
    @AregashMusetefa ปีที่แล้ว

    ዋው ጌታ ኢየሱስ ይባረክ አንች ጌታ ይባርክሽ

  • @TashoBade
    @TashoBade ปีที่แล้ว +1

    Esay Geta yibarek yedereselish❤❤❤❤

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว +21

    እሰይ እየሱስ ጌታ ነው የጠራን ጌታ ስሙ ይባረክ :🙏🙏🙏🙏🙏
    አይገርምም ሰሞኑን ከሰማሁት አሰገራሚ ምስክርነት ውስጥ በህልም ድንጋይን ድምፅ አስወጥቶ ወደጌታ የመጡ ሰወች አሉ :🙏🙏🙏🙏

    • @KAW4691
      @KAW4691 ปีที่แล้ว +2

      Please share the link.

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว

      @@KAW4691 i heard it last week on Live teleconferencing i will cheek on their up if they download it then i will put it here 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @misbahtemam5275
      @misbahtemam5275 ปีที่แล้ว +3

      ይሄ ምስክርነት አይባልም ሟርት ነው እየሱስ ጌታ ነው ብሎ የነገረሽ የነጮች ሚሽን የሚያዋጣሽ መስሎሻል።

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว

      ​@@misbahtemam5275ኸረ በደምብ ነው ያዋጣኝ ::😍ለዛውም ጭው ባለ ምድረበዳ መላና መፍትሄ ጠፍቶ ድንገት ጣልቃ እየገባ አለሁ ባይ እውነተኛና ቋሚ ወዳጃችን ነው:: ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ
      👉👉እየሱስ ያድናል::🙏🙏🙏

  • @Yamimeku
    @Yamimeku ปีที่แล้ว +5

    ❤❤All Glory to God Almighty 🙏

  • @aminakedir22
    @aminakedir22 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነሽ ሰአዳ አንድ ግዜ አዳማ ስታገለግዪ ተገናኝተናል እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው

  • @elroigospelmissionaries114
    @elroigospelmissionaries114 ปีที่แล้ว +3

    God bless you all❤❤❤❤❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 11 หลายเดือนก่อน

    ዋው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!! ጌታ እኮ ለራሱ ክብር እንዴት እንደሚጠራ ያውቅበታል ድንቅ ጌታ ።
    እህቴ በጌታ የተወደዳችሁ , የተመረጣችሁ እንዴት ታድላችሃል ለክብሩ የተጠራሺ የእግዚአብሔር ድንቅ ሴት ታድለሺ ክብር ለዘላለም ሰሙ ይሁንለት ❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😇😇❤️❤️😇😇❤️❤️አንቺም ባለቤትሽም በእጥፉ ተባረኩ የእናንተ የሆነ ሁሉም ይባረክ።
    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሐይማኖት አይደለም የዘላለም ሕይወትና የዘላለም ብርሃን ነው !!!
    ጌታ እየሱስ ካዘላለም የሀጥያት ሞት ያድናል ,የዘላለም ዕረፍት ይሰጣል & የዘላለምም እፎይታ ነው !!!!!!!❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 11 หลายเดือนก่อน

    Desse stye ehetachen tebareki geta zemeneshene yalemlemew

  • @mintwabtirnhe7544
    @mintwabtirnhe7544 ปีที่แล้ว +2

    አሜን

  • @overcomer5608
    @overcomer5608 ปีที่แล้ว +6

    The way we are called to God kingdom is so miracle.

  • @EliltaKiflay-hm5qs
    @EliltaKiflay-hm5qs หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ amen kbri ngoyta

  • @GiftAhmed-ee7mm
    @GiftAhmed-ee7mm ปีที่แล้ว +2

    ለኛ የደረሰልን ኢየሱስ ለሁሉም ይድረስ

  • @tsigeeshetuyesuf7443
    @tsigeeshetuyesuf7443 ปีที่แล้ว +3

    እሰይ የሰፈሬልጅ ናት ጌታይ ባረክ

  • @negsteabereha977
    @negsteabereha977 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah Hallelujah Hallelujah Eleleleleeeeeeeeeeeeeeeeee Eyesus yadenale!!

  • @alemneshe
    @alemneshe ปีที่แล้ว

    Simu Lezelalem Yebarek Yene Eyesus Specially ke Muslim yememetutin saye Betam Edesetalehu Enkuan Egziabher Eredash Tebareki 🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰

  • @ZenebechBeyena
    @ZenebechBeyena ปีที่แล้ว +2

    እየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED WOMEN OF GOD EVANGELIST SA'ADA ZIAD.

  • @debebealemu5090
    @debebealemu5090 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ይባርክሽ

  • @milkiayohanes4684
    @milkiayohanes4684 ปีที่แล้ว

    I am so happy

  • @enishebekele6767
    @enishebekele6767 ปีที่แล้ว +3

    enkuwan geta terash ❤❤❤ blessed 🙏🙏

  • @robeldebrezion4866
    @robeldebrezion4866 ปีที่แล้ว +3

    miskirnwtish si sema betam new des yalen.agxiabheir ybarkish.mezmurish you tube lay magnet achalkum.min bilo gebten new minagenew.

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e ปีที่แล้ว +1

    My sister islamn alwekshewm.allah hidaya yestèah.

  • @samrawittekeste8380
    @samrawittekeste8380 ปีที่แล้ว +3

    ገና ሳልሠማሽ በረከት ነሽ❤

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 ปีที่แล้ว +3

    ሰአዲዬ የተባረክሽ ለእግዚያብሄር የማይቻል ምን አለ

  • @eyasugensa
    @eyasugensa ปีที่แล้ว +3

    ተስፍሽ እናመሰግናለን ።ሁሌም ጥሩ አቀራረብ ነው የምታቀርበው ።

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ you are blessed sister

  • @rahelwoldu1305
    @rahelwoldu1305 ปีที่แล้ว

    God is good ❤

  • @genetgirma1056
    @genetgirma1056 ปีที่แล้ว +1

    Jesus is, Lord Tku Father God , God Bless you sister ❤❤❤❤

  • @Gnd-jo3sv
    @Gnd-jo3sv ปีที่แล้ว +3

    እሄቴ ሰላም እውነት አእምሮሽ የሚበላን የሚጠጣን የሚተኛን የሚሸናን አምላክ ብለሽ ውስጥሽ ተቀብሎታል ግን አላህ ይመልስሽ አላህ ቀልብሽን ይመልሰው

    • @friyewmariam7193
      @friyewmariam7193 ปีที่แล้ว +2

      አትሳሳት/አትሳሳቺ እየሱስ ፍፁም ሰው ነውፍፁም አምላክ ነው።
      ሰው የሆነው የአንተንና የእኔን የሀጢያት እዳ በሞቱ ለመክፈል ነው።
      መዳን በሌላ በማንም የለም በእየሱስ ብቻ ነው።

    • @deretade7628
      @deretade7628 7 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ ከአብ ልብ የወጣ ሕይወት የእግዚአብሔር ቃል ነው

  • @Eshetu371
    @Eshetu371 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ጌታ ሥሰራ እንደዚህ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @deborahabigail8085
    @deborahabigail8085 ปีที่แล้ว +1

    90ዎቹ ውስጥ ይርጋጨፌ አብረን አገልግለን ነበር የማይረሳ ጌዜ ነበረ

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሄር ሁሉን መለወጥ ይችላል ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ ❤

  • @weyinshettesfaya2359
    @weyinshettesfaya2359 ปีที่แล้ว +2

    ኦ ጌታ እንዴት ያለ አምላክ ነው

  • @mogesdakito6530
    @mogesdakito6530 ปีที่แล้ว

    Uffff stay blessed

  • @deginetkabiso6361
    @deginetkabiso6361 ปีที่แล้ว +1

    Jesus is Lord. Only trues way , and door ....

  • @MesekeremEyob
    @MesekeremEyob 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @lemlemdebele318
    @lemlemdebele318 ปีที่แล้ว +5

    Jesus is Lord!!!!!!!

  • @ShitoWerku
    @ShitoWerku ปีที่แล้ว +1

    Wow des sil tebareku

  • @elsazekaryas9081
    @elsazekaryas9081 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ❤

  • @desta9900
    @desta9900 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏

  • @raheltekle4302
    @raheltekle4302 ปีที่แล้ว

    WoW Tebareki ❤❤❤

  • @shewitabreham1893
    @shewitabreham1893 ปีที่แล้ว

    Haleluya ❤

  • @Pitanc
    @Pitanc ปีที่แล้ว +3

    Waw,waw kibir misgana amiliko Sigdet widasse le amilakachin Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak yikber yimesgen.

  • @tsgetewolde2112
    @tsgetewolde2112 ปีที่แล้ว +4

    I am happy to see you after long time

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 ปีที่แล้ว +3

    ሳአድዬ ውድ የተወደድሽ ተባረኪ 🙏🙏🙏

  • @danydan6662
    @danydan6662 ปีที่แล้ว

    Woww Geta Nefsh ke tfat smels ❤❤❤

  • @Medu-p5o
    @Medu-p5o ปีที่แล้ว +9

    መስጂድ ውስጥም ሆነ ቤተክርስቲያን በመወለድ የሚገኝ ጽድቅ የለም ።
    የፈጠረሽን አንድ አምላክ በብቸኝነት በማምለክ ነው እንጂ ነቢይን ጌታ ብሎ መጥራት ኪሳራ ነው።

  • @BayushTilahun-b5l
    @BayushTilahun-b5l ปีที่แล้ว

    Geta zamanishin yibark

  • @Nawal04
    @Nawal04 ปีที่แล้ว +5

    አስታክፍሩላ የአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን 🤲🤲

    • @BlenBeminet
      @BlenBeminet ปีที่แล้ว +1

      ሂወት መንገድ እዉነት ኢየሱስ ነዉ::

    • @ManeWo
      @ManeWo ปีที่แล้ว +2

      መጨረሻህ የሚያምረው በኢየሱስ ነው ።

  • @ReyanSherif-lv6vz
    @ReyanSherif-lv6vz 3 วันที่ผ่านมา

    አሳዘንሽኝ አላህ ወደተፈጠርሽበት ይመልስሽ

  • @imrankeria5155
    @imrankeria5155 ปีที่แล้ว +5

    የተቀነባበረ ትልቅ ውሸት ነው ምክንያቱም ሱማሌ 100% ሙስሊም ነው አንቺ ከሱማሌ ጋር በሰራተኝነት ወይም በጉዲፈቻ ነው ያደግሽው ። ውሸታም አስመሳይ ከመነሻውም በተግባር ሙስሊም አይደለሽም

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 ปีที่แล้ว +1

      አይባልም። እምነት የግለሰብ እንጅ የማኅበር አደለም። በጅምላ ገነት አይገባም። ሁሉንም ማክበር ያስፈልጋል።

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እህቴ አትሳሳቺ አላህ( ፈጣሪ ) ብቻ ነው መፍጠር የሚችለው

    • @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ
      @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ ปีที่แล้ว

      አላህ አምላክ ሳይሆን. የአ ርኩስ መንፈስና ጣኦት ነዉ እዉነተተኛ አምላክ እግዚአብሄር ነዉ በአረበኛ አላህ የሚለዉ ቃል በአረበኛ እግዚአብሄር ማለት ሰለሆነ አላህ ማለት እግዚአብሄር ማለት ነዉ የሚለዉ የሙስሊሞች ቅዠት ነዉ

    • @BlenBeminet
      @BlenBeminet ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ የአለም ጌታና መድሀኒት ነዉ:: የፍጥረታት ሁሉ አምላክና ገዚ ነዉ

    • @hamdiatehayoutube
      @hamdiatehayoutube ปีที่แล้ว

      ​​@@ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ አላህ የጣዎት ወይም የርኩስ መንፈስ ላልሽው እስኪ መፅሀፋ ቅዱሱን በደንብ አንብቡ መጀመሪያ የማመዛዘን አስቡ የመናገር ህሊና ,ልቦና ይስጣችሁ ምድርና ሰማይ ያለ ምሶሶ የፈጠረ አንድ ነው አላህ ማለት ፈጣሪ ነው እየመረረሸ(ህ) ቢሆን ዋጡት እውነታው ይህ ነው ::

    • @imrankeria5155
      @imrankeria5155 ปีที่แล้ว +1

      @@ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ መጀመሪያ የተነገረህን ብቻ ሳይሆን ለማወቅ ሞክር እየሱስ ጌታ ከሆነ ሳይወለድ በፊት ፈጣሪ የለም ማለት ነው ማርያምንስ ማን ፈጠራት ? ስለዚህ ሁሉንም የፈጠረው አላህ ነው በነገሩህ ብቻ አፍህን አትክፈት ደንብ

    • @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ
      @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ ปีที่แล้ว

      @@imrankeria5155 እየየሱስ አለም ሳይፈጠር ነበር. ያዉም ከአብርሀም በፊትም ነበር. የዳዋት አምላክም ነዉ የሁላችንም አምላክ ነዉ. አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ. እየሱስ በህፃንነቱ ከጭቃ አበጃጅቶ ወፍ ሰራ የህይወት እስትንፋስም እፍም አለባት ከዛ በረረች. እና ከዛ በፊት ወፍ አልነበረም. ? ፍጥረትን መፍጠር የእግዚአብሄር ስልጣን ብቻ ነዉ ህይወትን መሰጠትም የፈጣሪ ስራ ነዉ። ነገር ግን እየሱስ ትንሳኤም ህይወትም እኔ ነኝ የሚያምንብኝ ቢኖር ህያዉ ይሆናል ቢሞት እንኳን ህያዉ ይሆናል ብሏል. እህቴ አትሳሳች መረዳት ከፈለግሽ በቅንነት እናወራለን ስልክሽን አስቀመጠ በመስመር እናዉራ

  • @weynits571
    @weynits571 ปีที่แล้ว

    አሰይ ስዓዳ አህቴ ገታኾ አን ዴት መልካም ነ ው እንወድሻለ ን ❤😘😘🙏🙏🙏ዘበንሽ

  • @ggjjjbvxxdgghjvvv3108
    @ggjjjbvxxdgghjvvv3108 ปีที่แล้ว +4

    ደግነቱ ቁራአን አንቢቤ አባቴ እየሱስ ክርስቶስ ስለ ተከተልኩኝ ወዴት እንደሚሄድ አዉቃለሁ መሃመድ አንድ ተልቅ የተባለ ነብይ በመርዝ ሞተ አላማ የሌለዉ ሞት።

    • @123e53
      @123e53 ปีที่แล้ว

      ❤❤

    • @sultanmuhe5959
      @sultanmuhe5959 ปีที่แล้ว +1

      ተሰቅሎ ተወግሮ ተደብድቦ የሞተ እንዴት ይመለካል?

    • @badweilan
      @badweilan ปีที่แล้ว +1

      ምነው ጌታ ተደብድቦ በፌቱ ተተፍቶበት በሚስማር ከሌቦች ጋር በእንጨት ላይ ተቸንክሮ ሞተ እያላችሁ በነብያችን ሠአወ በመርዝ ሞቱ መባሉ እንዴት ትገረማላችሁ?

  • @isak1026
    @isak1026 ปีที่แล้ว +2

    ውዷ እህቴ እባክሽ መዝሙርሽን በዩቱብ ልቀቂው

  • @gojo-n6o6p
    @gojo-n6o6p ปีที่แล้ว

    Ante program lay endet engida mehon yichalal?

  • @mohammedberhan8563
    @mohammedberhan8563 ปีที่แล้ว +3

    ኢሰልምና አለማወቅሺ ያሳደጉሸ ወላጆችህ አላህ ይመራቸወ ።።☝

    • @girmagetachew4517
      @girmagetachew4517 ปีที่แล้ว

      የበለጠውን አግኝታለች ጌታ ስሙ ይባረክ !

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 ปีที่แล้ว

    kibr le eyesus yihun

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 ปีที่แล้ว +1

    እውነትነወ ከረውዩ ሰፈር

  • @wajokal3725
    @wajokal3725 ปีที่แล้ว +5

    She is somali language speaker but 100% she is not came from muslim family her pronounce is different when south or north people speak amharic language her somali language is not clear thats why

    • @mohammedhabib6425
      @mohammedhabib6425 ปีที่แล้ว

      አረ በጭራሽ ሶማሌ አትመስልም፣ደሞ 'ኮ የሚገርመኝ ጴንጤዎች ኪሪስቲያን ሆኑ የሚሏቸው ሰዎች (የሼኽ ፣ የሙአዚን፣የኢማም)ልጆች ወይም ራሳቸው ሼኽ ወይም ኢማም የነበሩ ናቸው ብለው ሲዋሹ ነው 😂

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 ปีที่แล้ว

    ድምፅሽ ያምራአል

  • @abezuufiqadu7202
    @abezuufiqadu7202 ปีที่แล้ว

    ❤💚❤

  • @ruq1716
    @ruq1716 ปีที่แล้ว +3

    በመጀመሪያ ቁርአን ዉስጥ ኢሳ ነብስ መፍጠር ይችላል የሚል አንቀፅ የለም ማንም ሰዉ አንብቦ ማረጋገጥ ይችላል እዚ ላይ ፍፁም ዉሸት ነዉ በስልምና የትህርት ኢደት አለዉ ተዉሂድ መማር,, ፊደል መቁጠር ,,,ቁርአን መቅራት,,,ትርጉም መማር,,, ይቀጥላል

  • @Jesusislord-zt5xu
    @Jesusislord-zt5xu ปีที่แล้ว +2

    Seada Ziyad

  • @GulumeAlemu
    @GulumeAlemu ปีที่แล้ว +2

    Amen 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @Amin-b1z1v
    @Amin-b1z1v ปีที่แล้ว +4

    ሰዓዳ ትክክለኛ ኢስላም ና አለገኛሺም አላህ ይመልስሽ

  • @jerrydawit2457
    @jerrydawit2457 ปีที่แล้ว

    Ere plsss mezmurewa youtube lay felge atawu

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 ปีที่แล้ว +2

    Hedaya ke Allah new heday yestesh subhanalah

    • @Medu-p5o
      @Medu-p5o ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @eyerusnegash6300
      @eyerusnegash6300 ปีที่แล้ว

      Eyesus ywedshal eyesus yadnal tekebey ewnetun

    • @Medu-p5o
      @Medu-p5o ปีที่แล้ว +1

      @@eyerusnegash6300
      ኢየሱስ የተላከው ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች ነው።
      በእራሱ ስልጣን አንዳችም ማድረግም አይችልም።

    • @eyerusnegash6300
      @eyerusnegash6300 ปีที่แล้ว

      Alemamenachn ye egzabhern tamagnnet ayaskerewm bnamnewm banamnewm esu yetamene hono ynoral... hiwot yshalshal be eyesus emegni

    • @fatumaahmed8406
      @fatumaahmed8406 ปีที่แล้ว

      @@eyerusnegash6300 እየሱስ የምትይዉ እሳ እንዳንቺ ተረግዞ እንዳንቺ በእናቱ ሽንት መሽኛ በኩል የወጣ የሚበላ የሚ ጠጣ የሚሸናና የሚያራ ፍጡር ነዉ። ትልቅ የሚያደርገዉ ከፈጣሪ የተላከ ነብይ መሆኑ ነዉ።

  • @misbahtemam5275
    @misbahtemam5275 ปีที่แล้ว +8

    የአንድ ሰዉ እምነት መቀየር ተራ ቢሆንም የአንድ ሰዉ እሳት መግባት ያማል

    • @EsraelAbrhaley-ci6xt
      @EsraelAbrhaley-ci6xt ปีที่แล้ว +2

      ኢየሱስ ብርሃን ነው። ከኢየሱስ ውጪ ያለው ሁሉ ሞትና ጨለማ ነው።

    • @misbahtemam5275
      @misbahtemam5275 ปีที่แล้ว +2

      እየሱስ ብርሃን የሚሆነው የዛሬ 1400 አመት በፊት ከእስራኤል ለጠፎት በጎች ነው

    • @abinet-g7t
      @abinet-g7t ปีที่แล้ว +1

      ​ብታምን ዛሬም ለአንተ ብርሃን ይሆንሀል

    • @misbahtemam5275
      @misbahtemam5275 ปีที่แล้ว

      አንተ የዛሬ 1400 አመት በፊት የጠፋኸዉ የእስራኤል በግ ነህ ? ወንድሜ እኔ ሙስሊም ነኝ ጌታዬም አላህ ነው ብርሃንን በጨለማ ላይ የፈጠረዉ ጌታ ፍጥረት የሆንኩኝ ብርሃንን ጨለማን ማየት የቻልኩኝ

    • @abinet-g7t
      @abinet-g7t ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ የመጣው ለእስራኤል ብቻ ነው? እሱ የመጣው ለአለም ሁሉ ነው ፣ ይህን ለምያምኑት ዛሬም ጌታ ይሆንላቸዋል

  • @KedirKedir-c8v
    @KedirKedir-c8v ปีที่แล้ว

    kehonshm le wand bilash yihonal alh weda ketetegnwun mengad yimrash

  • @badweilan
    @badweilan ปีที่แล้ว

    { یَـٰۤأَهۡلَ ٱلۡكِتَـٰبِ لَا تَغۡلُوا۟ فِی دِینِكُمۡ وَلَا تَقُولُوا۟ عَلَى ٱللَّهِ إِلَّا ٱلۡحَقَّۚ إِنَّمَا ٱلۡمَسِیحُ عِیسَى ٱبۡنُ مَرۡیَمَ رَسُولُ ٱللَّهِ وَكَلِمَتُهُۥۤ أَلۡقَىٰهَاۤ إِلَىٰ مَرۡیَمَ وَرُوحࣱ مِّنۡهُۖ فَـَٔامِنُوا۟ بِٱللَّهِ وَرُسُلِهِۦۖ وَلَا تَقُولُوا۟ ثَلَـٰثَةٌۚ ٱنتَهُوا۟ خَیۡرࣰا لَّكُمۡۚ إِنَّمَا ٱللَّهُ إِلَـٰهࣱ وَ ٰ⁠حِدࣱۖ سُبۡحَـٰنَهُۥۤ أَن یَكُونَ لَهُۥ وَلَدࣱۘ لَّهُۥ مَا فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَمَا فِی ٱلۡأَرۡضِۗ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِیلࣰا }
    [سُورَةُ النِّسَاءِ: ١٧١]
    እናንተ የመጽሐፉ ሰዎች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ወሰንን አትለፉ፡፡ በአላህም ላይ እውነትን እንጅ አትናገሩ፡፡ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ዒሳ የአላህ መልክተኛ ወደ መርየም የጣላት «የኹን» ቃሉም ከእርሱ የኾነ መንፈስም ብቻ ነው፡፡ በአላህና በመልክተኞቹም እመኑ፡፡ « (አማልክት) ሦስት ናቸው» አትበሉም፡፡ ተከልከሉ፤ ለእናንተ የተሻለ ይኾናልና፡፡ አላህ አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ ለእርሱ ልጅ ያለው ከመኾን የጠራ ነው፡፡ በሰማያትና በምድር ያለ ሁሉ የርሱ ነው፡፡ መመኪያም በአላህ በቃ፡፡