Mighty God is always merciful. I admire him because he confesses his sin,knowingly and admitting his way was from evil. This person now is testifying and glorifying God's holiness by throwing himself down to ground and admitting his sin.
You know all who criticized this person are all human with human type of judgement. But God is different from humans and is merciful. The only thing that those make bad comments missed is by testifying God's mercy, the kingdom of evil/ kingdom darkness satan will get ashemmed and loses many possessed souls. Praise the Lord who saved this person gave him courage to testify.
እግዚአብሔር ቸርና መሀሪ ነው፡ ሁለተኛ ዕድል ስለሰጠህ ክብር ምስጋና ይድረሰው፡፡
I love the messages❤❤❤
እንኳን እግዚአብሄር ደረሰልህ ምድራችን ከጥንቆላ እና ከመተት ስራ አርፋ ጌታ እየሱሰ ክርስቶስ ብቸኛ የመዳን መንገድ እንደሆነ በማወቅ እስክታርፍ ብዙ መማለድ ያስፈልጋል።
በጣም ነው የተደሰትኩት ጌታን በማግኘትክ ክብር ምስጋና ለመዳኒታችን አዳኛችን እየሱስ ክርስቶስ ለመልካሙ እረኛችን
አቶ ይፍሩን በቅርብ እማውቀው የሰፈራችን ሰው ነው የሚገርመው ስሙ ገናና ከመሆኑ የተነሳ ግቢው በህዝብ ብዛት ይጥለቀለቅ ነበር ግን የባህል ሃኪም ወይም አዋቂ ነበር የሚሉት
ቁጥር ስልክ ይፍሩ ፈለጉ
አቶ ይፍሩን ጠንቋይ መሆኑን ሳላውቅ አግኝቼው ነበር ደግ ሰው ሆኖ ነው ያገኘሁት ያም ይመስለኛል እግዚአብሔር በምህረቱ የጎበኘው ከዚህ በፊት የነበረውን ማንነቱ እያነሳችሁ አትውቀሱት
ደግ ሰው ነው ብርም ይሰጣል
Manm bekrstose bisone adis fetret new
እግዚአብሔር የልብ አምላክ ነው፡፡
ምን ያው ነው አሁንም ሠይጣን ነው እሚያመልከው
@@AbebeTeka-ne4uxመዳን በማንም የለም በጌታ ብቻ ነው ዎና አስጠንቆዩቹ እናንተው ነበራችሁ አመለጠ ቤላችሁ ተንጨረጨራችሁ ገለቴ አይዞሽ
እሱ ጠፍቶ ስንት ትውልድ በእሱ ሲጠፋ ነበር አሁን ደግሞ መልካሙ እረኛ አግኝቶታል የተገኘ ደግሞ የጠፉትን ይፈልጋል ለሌሎች መዳን ይሆን ዘንድ ህይወቱን እየመሰከረ ነው ክብሩን ጌታ ይውሰድ
“እነርሱ በእምነት መንግሥታትን ድል ነሡ፥ ጽድቅን አደረጉ፥ የተሰጠውን የተስፋ ቃል አገኙ፥”
- ዕብራውያን 11፥33
please improve the sound system
በድጋሚ ስላቀረባችሁት እናመሠግናለን።
Tebarek Tesfesh 🙏🏽
በታክ ክብር የምሰጠዉ ሰዉ ነዉ ምክኒያቱም ሰዉሟጥፋቱ ሳይሆን ጥፋቱን ያረመበት መንገድ ነዉ ታላቅ የሚያረገዉ
ፈጣሪ ፈጥሮ ካልደገፈኝ ምን ያረግልኝል። ለምንስ ያለፍላግቴ ፈጥሮ ያሰቃየኛል
አሪፍ ቃለ መጠየቅ ነው ግን ድምፁ አስቸጋሪ ነው
ግንለምንድነውእንደዚዓይነትሰዎችወደጴንጤእሚሄዱ
Poor sound system!
ስለ ድምጹ ጥራት በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን፣ በቀረጻ ወቅት ያጋጠመ ብልሽት ነው፡፡ እንዳይደገም እንሰራለን፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
Poor sound quality
What happened to this program???
ለምን ይዎሻል በተደረገለት ቃለ መጥይቅ እኔ በአካል አይታየኝም በድምፅ ብቻ ከ 6 ሜትር እርቀት ላይ ነው ምናወራው እያል ,አሁን ደግሞ በአካል እንገናኛለ ለምን ይዋሻል.....
ቆሪጥ ቢኖር ፓርላማ ውስጥ ወንበር ይሰጡት ነበር።
Waaqayoo Araraa qabeessadh Ararisa dhuumaa hin qabu
አቶ ይፍሩ ፥ትሁትና እራሱን የሆነ ሰው ነው ።
Ke memhir tesfaye abera btgenaj please beqrb mtawqut binagageru tru new lerasachewu hasab elewawetalu hzbim ymralu please
ደግሞ ይፍሩ እንዴት ጌታ ሞገሱን እንዳፈሰሰብህ አሁንም ክብሩን ይውሰድ
አገር ታምሳ ሰለ ጠንቋይ ወሲብ ውሸማ ምናምን ሰትሉ ትንሸ አታፍሩም?ይቺ ምድር እኮ አላፊ ናት ዘላለማዊ ማንም የለም ሁላችንም ሂያጅ ነን:: እባካችሁ ህጉን አክብረን መልካም ተናግረን መልካም ሰርተን እንለፍ:: ወይ ጉድ
@@sossina5495 የተደረገለት ይናገራል ተፈውሶ ከአጋንት እስራት ነፃ ወጥቶ ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን መጥቶ ዝም አይባልም ሀገር ማነው ሀገር አንዱ እሱ ነው ምድሪቱ ሲባል አፈርና ግንብ አስፋልት ዛፍ መሰለህ እንዴ ???ሰው ነው ህዝብ ነው አጋንት በጥንቆላ ህዝቡን ሲያምሰው ዝም ብለህ አሁን ነፃ ሲወጣ አመመህ እና ጮህክ ገና ብዙዎች ነፃ ይወጣሉ ወተው ድነው ያድናሉ ይታደጋሉ ነፃ ውጣ አንቸም ከታሰርክበት እስራት ኢነሱስ የሌለው ሁሉ እስረኛ ነው ሚካኤል ፈወሰኝ ቢል ኖሮ ቃለህይወት ያሰማልኝ ትል ነበር ኢየሱስ ስሙ ያስደነግጣል አጋንት ያለበት ሰው ስሙ ሲጠራ ጭንቅ ጭንቅ ይለዋል ዝም ብሎ ስም መሰለህ ከስሞች ሁሉ በላይ ስምን ሰጠው ይላል ቃሉ ይሄ ስም ገና ምድሪቱን ነፃ ያወጣል የእ/ር ሀሳብ ይላል አለምን በክርስቶስ መጠቅለል ነው ይላል ቃሉ እኮ አልጠቀለልም ብለህ ማለት ትችላለህ አያስገድድህም ኢየሱስ ከአጋንት እስራት ነፃ ያወጣል ነፃ ወጣሁ ሲባል አሜን ነው የሚባለው
ቆሪጥ የሚባል የለም። የ ደብረዘይት ልጆች ሙድ ይዘውብሕ ነው። እውነት ቢሆን የ ኢትዮጵያና የኣለም ህዝብ የከፈለውን ከፍሎ ቆሪጥን በኣካል ያገኙት ነበር። ማንም በድህነት ኣይሰቃይም ነበር
በትክክል 👍
እኔእንደሚመስለኝማሻሻልነው
በጣም አሳዛኝ ሊታመን የማይቻል ስለ ቆሪጥ ብሎ መናገር። መች ይሆን ያገኘው የዛሬ 50 ዓመት ወሬ? እውን ተብሎ ነው ለህዝብ የሚቀርብ ፣ ዛሬ የኚህ ስውዬስ እድሜ ስንት ይሆን---ያናገሩት ቆሪጥን ሳይሆን የልጅ ልጁን ይሆን?
ለቆሪጥ መከራከር አይከብድም 😂
ለትውልድ ፍሬከርስኪ ማስተላለፍ በሚድያ ማቀርቡ ለምን?
@@zeedam6066 እግዚአብሔር መልካም ነው መናገር ችግር የለውም ችግሩ ከአንች ጋር ነው ምስክርነት ለሎች መታነፅ ነው አይቅለልብሽ እህቴ ተባረኪ
Baedi amlko bebietachin alneberem alk rgteja at hun endenebere befriew yastawqal kies zer bthon tkkleja menged wettewu mimaru kiesoch alu ahunim letmrt endredachew qetel absho mitetu mnalbat endezi ynoral bye amnalewu esu demo bewstachew na zerachewu kfu menfes yastelalfal leza endredaeh please kememhir tesfaye abera btnegager please emnetih balehbet hun chigir yelewum gin bezi guday yegebaw neger sle hone bye new
መምር ተስፍየ ከክርስቶስ ይበልጣሉ ጌታ ነፃ አወጣው መምህር ተስፍየ እና መምህር ግርማ ጠንቆዩች ናችው በድግምት ነው የሚሰሩት
ብሩን መልስ እንጂ ከጥንቆላ ነው ታገኘኸው ብሩን።
Kemaymeleketih bota wuta
Ante ataregewm,altayehm enji yehana ...
እናንተ ነበር የምትሰጡት ይመልስላችሁ ደጋሚ አስደጋሚ ሁላ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Mighty God is always merciful.
I admire him because he confesses his sin,knowingly and admitting his way was from evil.
This person now is testifying and glorifying God's holiness by throwing himself down to ground and admitting his sin.
You know all who criticized this person are all human with human type of judgement.
But God is different from humans and is merciful.
The only thing that those make bad comments missed is by testifying God's mercy, the kingdom of evil/ kingdom darkness satan will get ashemmed and loses many possessed souls.
Praise the Lord who saved this person gave him courage to testify.
ሰዎች አትሳሳቱ ይሔ ሰውዬ 1995/6 አካባቢ ሰው ነግሮኛል የታወቀ ጠንቋይ ነው የአዲስ አበባ ነገዴ ከሱ ቤት አይጠፉም ይባላል ይሁንና ከሐብት ወደ ሐብት የተዋሕዶን ስም በማጥፋት እና የተሐድሶ ጌታ የሚሉን ኢየሱስን አይደለም አትሸወዱ የጥልቁን ነው ስለዚህ ጥንቃቄ አርጉ ሁሉም ከተዋሕዶ ውጪ ተናበው እየሰሩ ነው አዲሱ ጴንጤ ድርጅቶች ምቹ ሆኗል
ትክክል
ጌታ ይገስፃችሁ አስጠንቆዩቹ 95% ኦርቶዶክስ ናችው እኔ የማቃት እሱጋር የምትሄድ ሀምሌ ሀዎሳ ገብርኤል ታህሳስ ቁልቢ በሬ የምታርድ እሱጋር ትሄድ ነበር እሶም አሁን በጌታ ነች ጌታ ነፃ አውጥቶታል የመሰከሩለትና ነፃ ያወጡት የጌታ ልጆች ናችው
@@Ethioinfomarcy 666እምነት ተቅርቡ ትጠፋላችሁ ይሄን አመት አዘሉም።
@@user-nb1vz6bt2y ገና የኦርትዶክስ እምነት የባቢሎን አማኞች መስቀል ያረጋችሁት አንገታችሁን የሚቆርጥ እየተነሳላችሁ ነው በፕሮቴስታንት የሰራችሁት ትከፍሉታላችሁ እኝመቼም አንጠፍም ታሳድድን ይሆናል ጌታንም አሳዳችሁት ሰቅላችሁታል
@@Ethioinfomarcy hhhhhh 666 አማኝ በቅርቡ ትጠፋላችሁ።
ቆሪጥ ካለ የ ደብረዘይት ህዝብ ሁሉም ሀብታም ይሆኑ ነበር
It doesn't work like that.
It's his voice not the sound system. By lowering his voice. He is acting as if he is smart and honest. He saw Korit? He is a pathological lier.
Ye Dimts tiratun astekaklut ebakachu
ስለ ድምጹ ጥራት በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን፣ በቀረጻ ወቅት ያጋጠመ ብልሽት ነው፡፡ እንዳይደገም እንሰራለን፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
ስለ ድምጹ ጥራት በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን፣ በቀረጻ ወቅት ያጋጠመ ብልሽት ነው፡፡ እንዳይደገም እንሰራለን፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
Ahun memermer yalebih neger ale betkkil bota adelehim yalehew ledfretie yqrta baedi amlko yemiweledu miagatim kstet new ye wundmih ante yeqezefachew kfu menfes sle temechehew teweh migermh gin ahunim ayfetatenhim besu biet new yalehewu
እናንተ ስታስጠነቁሉት የመሰከሩለትና ይህንን ያስተውት ፕሮቴስታንቶች ናችው ከእየሱስ ውጪ በሌላ በማንም ሊድን አይችልም
Ye bisheftu koriten kawek tadiya menw tadiya parlama yaluten DONKOROCH ataswetalenem
ስራ አቆመ ጌታ ፈወሰው ሌላ ብታ አስደግሚ የፖርላማው ን ለማስወጣት
what is GMM its spell? hahhahaaha
ሽፍት ነው ያረከው በዘመናዊ መልክ ለማስቀጠል ነው።
እግዚአብሔርን ከሰይጣን ጋር ማመሳሰል ሀጢያት ነው
ይቅር ይበልህ
አይዞሽ ገለቴ ጥንቆላ አቁሞል ሌላ ቦታ ሞክሪ ለማሰራት ዎና ደንበኞቹ እናንተ ነበራችሁ 95%
👉ያው ነው እኮ.... ከግሙ ወደ ጥንቡ...
ከቆሪጥ ወደ ጵንጤ ምን ለየው😮
ጵንጥና ውስጥ ያለው ጥንቆላ ኣይብስም ወይ 😅 ፈርንጅ መጽሃፍ ቅዱስን ኣጣሞ የፈበረከው ቡቱቱ
44ሺ ናቸው ወደየትኛው ገባህ እሺ 😢
አሁን እርቶዶክስ የእውነት ሃይማኖት ሆነና ነው የሚኮራበት ? የጠንቁዋይ የመተት የድግምት ጥርቅም ኢየሱስ ክርስቶስን እንክዋን የማታምኑ የሰው ልጅችን ወደ ሲኦል የምትነዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤
ጌታ ማስተዋል ይስጥህ በሰጠሀው
ጌታ ይባርክህ
መስዳደቡ ልክ አይደለም ክርስቶስን አምናለሁ የምትዬ እህት ኦርቶዶክስን መሳደቡ ጥሩ አይደለም ክርስቶስ ፍቅርን እንጂ ጥላቻን አላስተማረንም ኦርቶዶክሶችማ ክርስቶስን በደንብ እናምናለን አትሳሳቺ በቂ ትምህርት አይስጥም ነበር በሱ እስማማለሁ አለበለዚያ ሁሉም ፕሮቴስታንት መነሻው ኦርቶዶክስ ነው እምነትን ፖለቲካ አታርጊው ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሁን የመጽሀፍ ቅዱስ ትምህርት ለኦርቶዶክሳውያን በደንብ እየተስጠ ነው ያንቺን እምነት እንዳከበርሽ ሁሉ የሌላውንም አክብሪ ፈራጅ አትሁኚ
እናተ ምድሪቱን የምታሰረግሙ ጠዋት ነጠላ ለብሳችሁ ቤ/ክ እቤት ሲመጣ ቡና ላይ ተጥዶ አዳል ሞቴ ወሰን ጋላ እያለ በጥንቆላ በልታችሁ የምታድሩ ምግብ ቤቱ ሱቁ ነጋዴው ከሸንኩርትቼርቻሪው ጄምሮ እሰከ ጳጳሱ መተዳደሪያው ድግምት ነው እግዚአብሄርን በነጠላ ማታለል አይቻልም ሌላውን ለመተቼት እናተ ከደብተራ መተት ውጡ መጄመሪያ ነብሰ አባቶቻችሁ ጠፍር እናቆማለን የሚሉ እኮ ናቼው ቤተ /ክ ሰሜ መጣሁ ትላላችሁ ሰይጣኑሰ ቤተሰኪያን ሳሚ ጿሚ ቆራቢ አይደል ተክሌ ያጠመቀው ሰይጣን ሰለዚህ አንድ ናችሁ ኢየሱስ ይወዳችኋል ከጥንቆላና ከጣኦት ውጡ እያለ ነው የኢየሱስ ጠላቶች ኢየሱስ የሌለው ህይወት የለውም
ውሸታም ኣትበለው::ሆስፒታል ሲገባ ልጅ ነው የነበረው::ራሱም አይከፍልም ነበር::ስንት ይከፈል እንደነበር ረስቶት ይሆናል::ዘለህ ውሸታም ልትለው ኣይገባም::ኣፍህን ተቆጣጠር ወንድም::ነውር ነው ከባዶ ተነስተህ ሰውን መስደብ!?
ድምፅህም ሰላላ ነዉ! ከምታወራዉ እንደተረዳዉት መናፍስቱ ከዘር የመጡ የቤተሰብ አምልኮ እንዳለ ግልፅ ነዉ::እግርህንም ያሰለለዉ የዛር መንፈሱ ማረፊያዉ ስላደረገህ ነዉ::ጠንቋይ የሆንከዉ በዚሁ ነዉ አሁንም ኘሮቴስታት የሆንከዉ አዳል ሞቲ በሚባለዉ መንፈስ ፈቃድ እንጂ አምነህ አደለም::ቤተሰቦችህ ኦርቶዶክስ ናቸዉ ያልከዉ ለስሙ እንጂ በዓድ አምላኪዎች እንደሆኑ በብዙ ንግግር ግልፅ ነዉ!!!
😂
እግርህና ድምፅህ የሰለለው ብለህ በራሱ እንዳመጣው ትፈርዳለህ??የአፍህን ፍሬ መብላትስ እንዳለ ታምናለህ??መውለድ አለ ወይ ወልደህ ይሆናል...ለማንኛውም አትፍረድ ይፈረድብሀል አይባልም እ/ር ያደረገለትን ከተቀበልክ መቀበል ካልተቀበልክ ከአፍህ ክፋት አይውጣ ምክሬ ነው
አጼ ቴድሮስን ያህል ስም ይዘህ አንተም ሌላው ጠንቋይ ሆንክኮ? አዳል ሞቲ ማን ነው ግን? እኔ በስሙ የማውቀው የማው ቀው ይመስለኛልና ባባቴ ጣዲቁ ይዠሃለሁ አፈላልግልኝ። ወሮታውን እከፍላለሁ።
ዎናው አስጠንቆይ ደንበኞቹ ኦርቶዶክስ ናችው የጭለማው አለምን በደንብ ታቂዎለሽ እግር ማሰለል የዛር መንፈስ ማረፌያ ብለሽ እውቀትሽን አወራሽ ፕሮቴስታንት የሚክነው ያልሽው ጠቆር የናንተ ወገን ነው እኝ አናቀውም አሁን ስራ አቁምል ሌላ ቦታ ሞክሪ ከለቴ የድሮ ደንበኝው
@@Ethioinfomarcy እኔ ስለ ጠቆር አዉርቻለዉ ?የኔ ስለ አምላክሽ መቼ አወራዉ ለማንኛዉም እሔ ጠቋር ያለሺዉ ዘማዊ አድርጎሻል በሀጢያትም ደፋር ስለሆንሽ ንስሀ ግቢ!!
"አልሸሹም ዞር አሉ"
ኘሮቴስታንት እና ጥንቁልና ልዩነቱ ምንድ ነዉ?
የሚነግረኝ አለ?
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ይባላል። ምን ያህል ለመጽሐፍ ቅዱስ ማይም መሆንህን መገመት ይቻላል። እባክህን ጌታ እውነቱን እንዲገልጽልህ እየጸለይክ ቃሉን በትክክል ወደሚያስተምሩ ሂድና ተማር። እጸልይልሃለሁ።
(1 ዮሐ 5 )
------------
9 የሰውን ምስክር ብንቀበል የእግዚአብሔር ምስክር ከእርሱ ይልቅ ይበልጣል፤ ስለ ልጁ የመሰከረው የእግዚአብሔር ምስክር ይህ ነውና።
10 በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል።
11 እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።
12 ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
13 የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።
@@solomontenaw9455 እኔ ጠየኩኝ አንተ ተሳደብክ የማነዉ አፍ ሲከፈት ባዶ መሆኑ የሚታየዉ?
@@solomontenaw9455 ከቻልክ ማስረዳት
@@tewodroshunachew5671 ይቅርታ በጣም የተለያዩ ነገሮችን ለማመሳሰል ስትሞክር ስላየሁ ነው። ምናልባትም በጥላቻና በማሾፍ መልክ ሊሆን ይችላል። መልሱ ግን ከላይ ያልኩት ነው።
ሁለተኛ ማዕረግ አልጋ 12.50 ብር ነበር። ውሸታም ይመስለኛል።
ነዉጠኛዉ ይፍሩ!44 ቀበሌ አንተና ወንድምህ አያሌው አኢወማ ታገለግሉ ነበር ታስታዉሳለህ? የተሠጠህን አደራ ይዘህ ተሠዉረሀል ውሸታም 44ቀበሌ አብረን ነበርን በወቅቱ አብረን ቀበሌ እ ንዉል ካድሬ ትመሰል ነበርክ
የምን አደራ
@@Ethioinfomarcyቁጥር ስልክ አለ?
አይ አቶ ይፍሩ ወደ ዘበናዊው ጥቆላ አሻሻልከው እንጂ አልዳንክም ፕሮቴስታትነት ዘበናዊ ጥንቆላ ነው
ምስኪን😂
...መስሎህ እንጂ፤ አሁንም ከዚያ አልወጣኽም!።
አይዞሽ ገለቴ ሌላቦታ ሞክሪ ጌታ ነፃ አውጥቶታል ስራ አቁሞል
This guy got scary appearance. He really needs to go to church. Tsebel tetemek.
Ato yeferun phone number yemetaku please
እናንተ ሰዎች እውነት አምናችሁበት ነው ወይስ ብር ነው የሚያስወራችሁ?
ሰዎች አትሳሳቱ ይሔ ሰውዬ 1995/6 አካባቢ ሰው ነግሮኛል የታወቀ ጠንቋይ ነው የአዲስ አበባ ነገዴ ከሱ ቤት አይጠፉም ይባላል ይሁንና ከሐብት ወደ ሐብት የተዋሕዶን ስም በማጥፋት እና የተሐድሶ ጌታ የሚሉን ኢየሱስን አይደለም አትሸወዱ የጥልቁን ነው ስለዚህ ጥንቃቄ አርጉ ሁሉም ከተዋሕዶ ውጪ ተናበው እየሰሩ ነው አዲሱ ጴንጤ ድርጅቶች ምቹ ሆኗል
Alshishume zore aluo nwe ngreu
አሁን ጴንጠየ ነው ጴንጥየ ጠንቓይ ናቸው ሰዎች እየመተቱ ነው
ተንቃዮች ናቸው ከጴንጠየ ጥንቅቕ በል እንዳይ መትቱ በመተት ሰው እየቸረሹ ነው