ዶ/ር እመቤት ማን ናቸው? @DawitDreams
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- #Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our TH-cam channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our TH-cam channel to get up to date videos!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#DawitDreamslifesuccusscoach
#motivation
#dawitdreams
#etiopianmotivetion
#personaldevelopment
#ethiopianmotivationalspeaker
#motivation
#success
#positivethinking
#abrshdreams
#newyear
#paradagmshift
#dawitdreams
#የማክሰኞ እንግዳ
#ፈረንጅ
contact: +251938252525
ለልጆችሽ ስል ፈጣሪ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ
ጀግና ነሽ ❤❤
Amazing. በትክክል መልካምነት ስኬት ነው ጀግና ክብር ለዶ/ር እመቤት ገዘኸኝ
ዳዊት ለእኛ የምታደርገው ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ 🙏ማነው ዳዊት እንዴ ምወደው ❤❤❤❤
ዶ/ር እመቤት!! ዛሬ ብዙ ኢትዮጵያን ከአንቺ ተሞክሮ ብዙ እንማራለን ብዬ አስባለሁ!! ለ3 ልጆች የመማር ዕድል እሰጣለሁ ባልሽው መሰረት 4ሴት አንድ ወንድ ቀረቡ በታዳሚው እጅ በማውጣት እንደ እድል ሆኖ ሁለቱ አልተሳካላቸውም !! እንደ ዶ/ር አመቤት እኔም ሁለቱን ለማስተማር እወስዳለሁ እንደምትል ጠብቄአት ነበረ ከድሬዳዋ የመጣችው ሌላኛው እህታችን! አቦ በፈጠረሽ እነኚህ ሀለት እህቶቻችን አንገታቸውን ቀና አድርጊው ቸር ተመኘሁ
th-cam.com/video/M1qBBPTWO_A/w-d-xo.html. ይሄንን ተመልከቱና ይቺ ሴት ስኬት ብላ የምታወራው ምን ያሕል በግፍ ያገኘችው እንደሆነ ታውቃላቹሕ
ዳዊት እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊያንን እየፈለክ መጋበዝህ ድንቅ ነህ ።
በጣም የማደንቃት ውበቱንም ጥበቡንም ሞገሱንም የሰጣት ጀግና ሴት ዶ/ር እመቤት ናት እወዳታለሁ ❤️🥰🙏👍
ዋውውውውው ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የ ታላቅእህትሽ እናንዬ ጎሮቤት ነበርኩ ከ15 አመት በፊት አውቃለው ሰላቺ በ ጉጉት እየስማሁሽ አለቀ
ዳዊት ድርም አቦ ተባረክ የሚደንቁ እመቤቶችን ታታሪ ሰዎችን በተለይ ሰውላይ የሚሰሩት ዉጤታማ መሆን ደግነነት እያቀረባችሁልን ነው።
ከደስታ ብዛት እባ እባ አለኝ ።እግዝሃብሄር እድሜ እና ጤና እደናንተ አይነት ያብዛልን።
ዘመንሽ ይለምልም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሁላችሁንም ተባረኩ🙏❤❤🙏
በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁንም ❤❤❤ የሚገርም ነው ባላለቀ እያልኩ አለቀ እርጅም እድሜ ይሰጥሸ❤❤😍😍
God bless you! Off course! The real Ethiopians are from Harrar. No drama that pulls down the unity and the peace. No division. For years and years they live with harmony. Harrar Dire Dawa. It has been said, that back in the days it was so so peaceful. The people there taste the civility of living together with peace long time ago,
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ
ዶ/ር እመቤት በጣም ጠንካራ ብልህ ጎበዝ እናት ለኛ ለሴቶች አርአያ ።ብዙ የስኬት ትምህርቶችን አስተምረሽኛል አመሰግናለሁ ዶክተረዬ ።
ፈጣሪ በእድሜ ላይ እድሜ ይስጥሽ ዶ/ር እመቤት ( ቤቢ )በጣም አስተማሪና እውነተኛውን የህይወት ገጠመኝሽን ስላካፈልሽን ክብር ይገባሻል በርቺ አሁንም ገና ብዙ ትሰሪያለሽ ፣ ልጆችሽንም ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ!!!
🤲🙏💗💚💛❤️
Ethiopia 🇪🇹🌹⭐💖
th-cam.com/video/M1qBBPTWO_A/w-d-xo.html. ይሄንን ተመልከቱና ይቺ ሴት ስኬት ብላ የምታወራው ምን ያሕል በግፍ ያገኘችው እንደሆነ ታውቃላቹሕ
ይች ሴትዬ ስለጣንዋን ተገን አድርጋ የሰውን ንብረት የምትቀማ አስመሳይ ነች ሀገሬ!!!!
ጊዜ ቢለያየን ብለይ ካጠገብሽ
ቃልኪዳን አለብኝ ፈጽሞ ላልረሳሽ!
ሃገሬ በጭራሽ !! ❤️ 😍 💖
ሰው ከህይወቱ ሲያስተምር ሞቲቨት ያደርገኛል እንደዚህ ከኖረው ህይወት God Bless You D/r
th-cam.com/video/M1qBBPTWO_A/w-d-xo.html. ይሄንን ተመልከቱና ይቺ ሴት ስኬት ብላ የምታወራው ምን ያሕል በግፍ ያገኘችው እንደሆነ ታውቃላቹሕ
በጣም ኣስተማሪ ህይወት ነው ያለሽ ዶር እመቤት በጣም ኣደንቅሻለሁ ኣርኣያዬ ነሽ❤❤❤
ዶተር እመቤት :አላህ ይጠብቅሽ ሁሌም ምትስጭው አትጭ በጣ ፍቅር ነሽ 🌷😘❤
Eritrea 😡😡
በጣም የምትገርሚ ነሽ ፈጣሪ ርጂም እድሜ ይስጥሽ የበለጠ መልካምነትሽን ለፈጣሪ ለመስራት ያብቃሽ❤❤ ፈጣሪ ጤና ይስጥሽ
ጀግና ሴት ሳይ ደስ ይለኛል😘😘😘😘😘😘
ዶ/ር እመቤት ዘመንሽ ይባረክ ካንቺ ብዙ ተማርሁ አንቺን የፈጠረ ጌታ ይባረክ !!!የጋበዘሽ ዴቭ ይባረክልኝ
Wow she is so humble and down to earth. On top she has a positive energy Mashaallah
Ethiopia 🇪🇹🙏🙏🇪🇹✨✨✨🌿☕☕.
1:04:37 1:04:37 hi
Wow she is so humble and down to earth.on top she has a positive energy MASHALLAH.
በቃ ተደምሜ ተደምሜ አላበቃ አልኩኝ ቁንጅና፣ደርባባነት ፣እውቀት፣ጥበብ ፣ደግነት፣እናትነት፣የንግግር ችሎታ........ምን ብየ ልመርቅሽ ሁሉን ሰጦሻል ...እድሜ ና ጤና ይጨምርልሽ
th-cam.com/video/M1qBBPTWO_A/w-d-xo.html. ይሄንን ተመልከቱና ይቺ ሴት ስኬት ብላ የምታወራው ምን ያሕል በግፍ ያገኘችው እንደሆነ ታውቃላቹሕ
ዶክተር እመቤት ሙሉ ሰው ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና የአሁኑ ማንነትሽን ጠብቆ ይስጥሽ
ዶ/ር እመቤት እንደዚህ አይነት ስኬት በኢትዮጲያ ውስጥ አይደለም ባደጉት አገራት እንኳን እንደሌለ እርግጠኛ ነኝ ፣ ፈጣሪ የሠጠሽን ትዕግስትና እውቀት በደንብ ሰርተሽበት ለሠወችና ለሀገርሽ እየኖርሽ ያለሽ የቁርጥ ቀን ዜጋ በመሆንሽ ኮራሁብሽ።
Te deseo muchos exitos y salud a mi querida hermana bebi
እሙ እድሜና ጤና ይስጥሽ በቃ ያኮራሽን ያገሬ ጀግና ነሽ።
ዶ/ር እመቤት፣ ሀገር ወዳድ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ተምሳሌቶች አንዷ ነች።
በቅርበትም የማውቃት ሲሆን በሀገራዊ ጉዳይ ላይ እንቅስቃሴ በማደርግበት ወቅት ነበር የተዋወኳት። እሷም ከአገራዊ እንቅስቃሴዎች አትጠፋም ነበር። ሀገሯን እና ህዝቧን የምትወድ ነች፤ከእንግሊዝ ኤምባሲ አለፍ ብሌ በሚገኘው የግሏ የጥር ክሊኒክ ስገባ ሀገራችንን የሚገልፁ ምስሎች እና የሕዳሴው ግድብ ፍቶዎች የክልኒኳን ግርግዳዎች አስውቦታል። እንዲሁም ህሙማንን ለማከም የተዘጋጁ ትህትና የተሞላቸው ብቁ የህክምና ባለሙያዎች አሏት ።
ሰብአዊነትን የተላበሰች ልዩ ሴት ነች። እንደሷ በፅናት የሚታገሉ ሀገራዊ አርአያዎች በውድ ሀገራችን ቢበዙ ምንኛ እመኛለሁ።
በወርቃማ ፊደላት የሚፃፍ ላሳለፈችው አበረታች የስኬት ታሪክ ዶክተራችንን እናመሰግናለን።
ለዶ/ር እመቤት የበለ ስኬት ፣እድገት ፣ረጅም ዕድሜ እና ጤና እንመኛለን
እና ልክ በፊታችን ላይ ፈገግታ ለመሳል እንደምትጥረው፣ ህይወቷ እና የምትወዳቸው ሰዎች ህይወት በደስታ እና በፈገግታ የተሞላ እንዲሆን እመኛለሁ።
ይህን ልዩ ፕሮግራም በማዘጋጀት፣ ጠቃሚ ማህበረሰባዊ ማህደሮች በመስራት ህብረተሰቡን ለስኬት ለማነሳሳት እያደረገ ላለው ትልቅ ጥረት አቶ ዳዊት ድሪምስ እናመሰግናለን።🌹
በጣም ምርጥ ሞዴል የሆነችውን የኢትዮጵያ ህዝብ ምርጥ ልጅ ናት እንዲህ ነው የዛን ግዜው ትዉልድ እናመሰግናለን።
በጣም የሚገርም ታሪክነው አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጣችሁ ሁላችሁንም
ያላችሁ የሀገር እና የህዝብ ፍቅር በእውነት ሣልጠግባችሁ ነው ያለቀብኝ
በድጋሜ እድትቀርቡልን እንፈልጋል የምትሉ ብቻ ላይክ አድርጉኝ
Hidun lemn abarishw ehtan bashtegna edaderegshat yemanak meselesh
ዳዊት በጣም አመሰግንሀለሁ። ትልቅ የስኬት መምህር ነው ያቀረብክልን ብዙ ነገር ነው ከዶ/ር እመቤት የተማርኩት። እና ለኔ ስኬት ማለት ለሰው መልካም መሆን የሚል አቋም ነበር አረጋግጣልኛለች ረጅም እድሜና ጤና ከስኬታማ ሕይወት ጋር እመኝላታለሁ። በጣም እወድሻለሁ አገርሽን ወገንሽን ስለምትወጂ አከብርሻለሁ ለኛ ለሴቶች ደሞ ጥንካሬአችን ነሽ በርቺ አመሰግንሻለሁ። ❤
የኔ ልዩ የዛሬ 6 አመት አንቺ ጋር ጥርሴን አሰርቼ ነበር ትህትናሽ ልዩ ነበር ።ያለሽን ስለምትሰጪ ነውኮ በረከቱን ያበዛልሽ።አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እኛም ያንችን ፈለግ ተከትለን መልካምና ስኬታማ ለመሆን ያብቃን ።እናመሰግናለን።
እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦችሽ የኔ ውድ እናት
Asefa
Waaaw ይማርካል!!ስኬታማዋ እህታቸን Dr. አመቤት ባደረግሽው ትምህርታዊ, ስኬታማው እና ታሪካዊ ኮንፈረንስ እጅግ ተማርኬለሁ እኔም የኩባ ተማሪ እንደመሆኔ መጠን ወደ ኃላ ታሪክ ወስደሽኝ በትዝታ እንድመሰጥ አደረግሽኝ::Thank you Dr አምቤት!!!
Thank you Dr. Emebet to help others to be successful. God be with you to help those inned. Thank you Dr.
እኔማ ሁሌም ትትናሽ እና በጎነትሽ እና የስራሽ ጥራት ነው ታካሚሽ እንድሆን ያደረገኝ ስላንቺ የማልነግረው ሰው የለም ብቻ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥሽ።
ዶ/ር እመቤት የተኖረ ጀግንነትሽንና ደግነትሽን እንዲሁም እጅግ በጣም የሚለዉጥ ትምህርትሽን ስላካፈልሽን እናመሠግናለን ።ዳዊት ድሪምስ ለሀገርህና ለወገንህ ስለምታደርገው አስተዋጶ እጅግ እናመሠግናለን።
እህታችን ቅንነትሽ በእውነት አሰተማሪ ነው ደሰ ይላል ከምንም በላይ ዝቅታሸ !!!!❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነሽ ኢትዮጵያዊያን ማለት እንደዚህ ነን እድሜ ከጤና ይስጥሽ ዶ/ር እናመሰግናለን
ትምህርት መማር ከትልልቅ ስወች ነዉ
ዳዊት ላንተ ቃል ያጥረናል እናመሰግናለን ለምታቀርብልን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው more tnx 😍😍😍👏👏👏👏👍👍
Wow Amusing Testimony, God bless you Dr Emebet!
ፈጣሪ እድሜ ይሥጥሸ በጣም አሪፍ ትምርትነዉ
ዶ/ር እመቤት እኔ ምስክር ነኝ አንቺ ያልሽውን እንደዛው ነሽ❤!! የማርያም ወርቅ ሆስፒታል ባለቤት ግን ብዙ ነገር ከዶ/ር እመቤት መማር አለብሽ በተለይ ያንቺን አገልግሎት ፈልገው ሆስፒታልሽ ለሚመጡ ሰዎች ክብር ቢኖርሽ...
በጣም እናመሰግናለን ባለንበት ተምረናል
ዶ/ር እመቤት እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለመላው ቤተሰብሽ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ሀገር ወዳዷ እናት ኑሪልን አንቺ የድሮ የአያቶቻችን አይነት ሰው ነሽ እንደተነገረን ቤታቸው የእንግዳ ማረፊያ እንደ አንቺ ሰው አስተምረው ሥራ አስይዘው የቱን አውርቼ የቱን ልንገርሽ እንግዳ አብልተው ፆም የሚያድሩ የት ሄዱ የድሮ ሰዎች ያልሽው አስለቅሶኛል እግዚአብሄር እንደ አንቺ ያለውን ደግ ሰው ያብዛልን ትልቅ ትምህርት ለትውልዱ የምትሰጭ ነሽ ኑሪልን እግዚአብሄር እድሜሽን ያርዝምልን፡፡ ዳዊትን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ለእሱ እና ለመላው ቤተሰቡ ይስጥልን እንደ እናንተ አይነት ሰው ከየት እንደሚያገኛቸው ይገርመኛል ዳዊት ጋ የመጣ መልካም ሕዝብ መልካም ትውልድ ይሆናል፡፡
wow ዶክተር እመቤት በጣም ነበር ስላንች ጎብዝና የምሰማው ከእቴ suze አሁን ደግሞ ባንቼ አንደበት የስኬትሽን መንገድ ስሰማ በጣም የምታኮሬ የኤትዬጵያ ጀግና እውነት የወታደር ልጅ ነሽ ኮራሁብሽ ተባረኬ ለምታደርጌው መልካም ነገር ሁሉ
በጣም ቆንጆ ትምሀርት ሰጪ መልዕክት ነው ። ተባረኪ።
በጣም ደስ ትያለሽ ጀግናዬ💖💥🥇በቃላት ሰውን ማቀፍ :ሰውን መደገፍ: ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ...ይቻላል::እስቲ ጎራ በሉ💓🫶🏼💥👍
What a motivational life experience...be blessed dawit dreams and his colleague's.
ዋዉ ዶክተር እመቤት እናመሰግናለን ስለ ህይወት ተምክሮሽ ሰፊ ማብራራያ ስለሰጠሽን 💓
ዶ/ር እመቤት በጣም ውብ መልካም ስኬታማ እህት ነሽ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏
Ma sha Allah
ዶ/ር እመቤት እነደአንች ያለውን አገር ወዳድ ጥቂት ኢትዮጵያዊ ቢኖረን አገራችን የት በደረሰች ነበረ አምላክ ለዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን ።
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሺ እኛንም አሏህ ያበርታን
ውብ ተፈጥሮ ቅን ሴት ነሽ ሐረርነትም አለ ደስ ይላል ቀና አሰተሳሰብ የእውነት ደግ አሁን ከፍታሽ ይብዛ
A true motivational speaker. Speaking from life experience!! Well received from my end 🙏🏾
I love people who loves their country ❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ እናት
መልካም ሴት፡፡ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ!!! ምን አለ ሁሉም እንዳንች የሚያስብ ቢሆን? አንች ትልቅ ሴት ነሽ፡፡ ከቅናት፣ ከምቀኝነት ነፃ የሆነ ህይወት፡፡
እውነትም ድንቅ፣ ጀግና ሴት ባለሙያ ነሽ!
እናትሽ መንታ ትውለድ!!!!
እድሜሽን ያርዝምልን!!!
እ/ር ባርኮሻል!!!ሁልጊዜ ከአንች ይሁን!!!!
እኔ ጠንካራ ሴት ባየዉ ቁጥር የስራ ፍላጎቴ እና ጥንካሬዬ እጅግ ይጨምራል የኔ እናት እንዳንች አይነቱን ያብዛልን👏🙏😊😊
በጣም የሚገርመኝ ሁል ጊዜ ከናንተ በመማሬ ለሁሉም ነገር መላሽ ነኝ። አንድ እርምጃ ወደፊት መሆኔን እወደዋለሁ። ለሁሉም ምስጋና አለኝ (ዳዊትየ) ከልቤ ነው የገባሀው ፣እድሜህን ያርዝምልን ፣አመሰግናለሁ፣ እንደዚህኳ ጥሩ እንድናገር እንዳስብ ስላረከኝ
በኢቲዢ ማስታዋቂ ነበር የማቀሽ ዛሬ ስላየሁት የሂወት አመጣጥሽን ስላካፈልሽን በጣም አመሰግናለሁ አችን የምገልፅበት ቃላት የለኝ አላህ ቀሪውን ሂወትሽን ያሳምርልሽ
ውይ እንዴት ደስ ይላል ዋው Thank you Dawit D.r Emebet Waw ብዙ ነገርን ተምሪያለሁ ድንቅ ሴት ናት Thank you
ስኬታማዋን እመቤት በጣም ነውየማመሰግነው ዶክተርነት ከደግነት ጋር ግሩም ነው ጥሩ የሚመኙ ሰዎች ሁሉ ስኬታቸው እንዲሳካላቸው የዘወትር ምኞቴ ነው
th-cam.com/video/M1qBBPTWO_A/w-d-xo.html. ይሄንን ተመልከቱና ይቺ ሴት ስኬት ብላ የምታወራው ምን ያሕል በግፍ ያገኘችው እንደሆነ ታውቃላቹሕ ወዳጄ ከድህነት ጋር ላልከው መልሱ ይሄ ነው እኔም እንደናንት አመስግኛት ነበር
ይህች ሴት ሩኅሩኅና መልካም እናት ናት።
እሷ የጠንካራ ሴት ተምሳሌት፣ የአዳዲስ ሐሳብ ባለቤት ናት።
ዶ/ር እመቤት ማለት ሀገር ወዳድ፣ ሕዝብ አክባሪና የልማት አርበኛ ናት።
Dearst Dr Embet, The Sky the limit!
Keep up going!
Thanks B/Dawit &D./Embet I'm proud of you
Ethiopia. ☦️👐🇧🇯🎖️🎖️
ክብር ለዶክተር እመቤት: እግዚአብሔር ይባርክሽ
I am a living witness for Dr.Emebet with her generosity, positivity and gracious support of me and the community. Long, blessed and abundant life to you and all yours/families .....kisssess and hugssss..
በጣምደግ ደሃበነጻየምታክም ጥሩሰው እድሜይጥልኝ ከጢናጋ
ደስ የሚል ትምርት
እናመሰግናለን ዶክተር
እጅግ የሚገርም እውነተኛ አስተማሪ የስኬት ተሞክሮ ነበር ለሁላችን አስተማሪ ነው። በሚጣፍጥ መልኩ በልዩ አቀራረብ
Charismatic entrepreneur and medical doctor. Authentic and attractive speech and personality.
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ካአንቺ ገና ብዙ እጠብቃለን አደኛ ነሽ
Waw this is not a lesson but a wakeup call to success!!! What a great person . Amazing humanbeing long life .All the love .
በጣም ውብ የሆነ ትምህርት እናመሰግናለን
Dr Emebet, you are amazing human being. God bless you.
እድሜና ጤና ይስጥሽ ዶክተር በጣም ደስ ትያለሽ
እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ነገር ስለምታሳዩን 🎉
TH-camzenatubeamhricnews
DR እመቤት በጣም ደስ ይለሉ ብዙ ዳማጭ አይደለሁም ግን በጠም ጠልቄ ሰማሀቸው 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️🌹🌹🌹very interested
I’m Speach less. Guys ☝️☝️☝️እኔ ምስክር ነኝ
Doctor Emebet ስላዩሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።
I’m one of the people who’s Dr Emebet still treating me like her own child.
This is my Story 😊.
She’s not helping only Ethiopian’s I’m Eritrean😊, it was 10 years ago I used to live in Addis and I was suffering with Epilepsy and had seizures at the time and then I lost my front upper teeth.
However I went to the clinic and met Doctor Emebet for the first time. She’s such a polite and Kind person. I remember she asked me why I lost my teeth and then I told her all about me.
At that very young age 😞😞 She felt bad for me 😮. I was only 20 years old.
Immediately she started to give me the treatment for free with in short period of time. Just to make it short now.
Still now I’m one of the people who’s getting free teeth treatment with Doctor when Ever I need.
Anyways I can say lot’s and lot’s but I’m shortage of words.
She’s such an amazing,kind, nice, a very lovely set.
May God bless her and her lovely family. Love you Doctor to the moon and back ❤❤❤❤❤.
Thanks again Dawit dreams for inviting such a lovely person. Keep it up 👍
Owwww 🥺 Glad to hear this thank you dear 🙏 appreciate you 😘
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ጀግና እናት❤
THANK YOU SO MUCH .GOD BLESS YOU. I saw God blessed Ethiopia because of Dawit dreams. keep it Dave, your are great person. And also I would like to thanks Dr. Emebet
ዕድሜ ይስጥሽ መልካሟ ዶክተራችን
ናልቺ መግለጥ በኡነት ቃል የለኝም ብዙ ነገር ካቺ ተምሬ ኣለሁ ኢትዮፒያ ከመጣሁ ይጎብኛለኩ ብዬ ተስፋ ኣረጋለው ባለ እምስት ኮኮብ ነሽ ምርጥ የምርጥ የስኬታማ ኢትዮፒያዊት ሴት።👌🤛👍❤💙💚💛💘🇪🇷
ዋዉዉ የጀግናልጅ ዶር እንዴት እንደምታኮሪ እድሜይስጥሽ ውቢት❤
Memar malet endanchi humble lesew maseb malet new i appreciate your kininet
ከስኬትም ስኬት የተባረክሽ
thank you betam lisemu yemichlu ena tekami sewoch nachew
Betam yemwedsch Dr.Emebet Lezelalem nurilen❤❤❤❤
Insha Allah ☝️❤️ yaa rabbii yaa Allah♥️
ከአስር አመት በፊት ሀገሬ እያለው ስሙዋን በቴሌቭዥን ሲያስተዋውቁት ሰምቻለው ( ዶክተር እመቤት የጥርስ ህክምና)
ስላየዋት ደስ ብሎኛል ከምር😍😍
Thank you for the great practical teaching, and life change every day life school. I have great appreciation for all your understanding and wisdom full humbled practices. Thanks 🙏
በጣም ልብን የሚነካ ታሪክ ነው ::የተነሳሽበትን ያልረሳሽ ለዛሬ ማነትሽ ስኬት ነው ::እግዚአብሄር ብርክ ያድርግሽ የምታስቢው ሁሉ ይሳካልሽ !!🌹🌹🌹
th-cam.com/video/M1qBBPTWO_A/w-d-xo.html. ይሄንን ተመልከቱና ይቺ ሴት ስኬት ብላ የምታወራው ምን ያሕል በግፍ ያገኘችው እንደሆነ ታውቃላቹሕ
የእውነት ትለያለሽ የኔ ጀግና❤
bless you!
ወንድ ልጄን እዛ ነው የወለድኩት ቆንጆ ሆስፒታል ተባረኩ 🎉🎉
Amazing thank you for sharing Dr Emebet
የሴት ጀግና ሳይ ደስ ይለኛን እንቺል አለን❤❤❤