"ለጥናት አይበቃም" ያልኩት እስልምና መድኅን ሆነኝ! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ค. 2024
  • #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
    Copyright @MinberTV
    👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Merkuz_Discuss
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
    📍TH-cam 👉 / @minbertv1
    📍Facebook👉 / minbertv
    📍Telegram👉 t.me/minbertv
    📍TikTok 👉 / minber_tv
    📍Instagram 👉 / minbertv
    📍X / Twitter 👉 / minbertv
    📍Website 👉 www.minbertv.com
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 771

  • @user-jx4uh7xj6d
    @user-jx4uh7xj6d 2 หลายเดือนก่อน +370

    ሱበሀን አላህ የአላህ ተአምር ይገርማል ይችን ኮሚት የምታነቡ ልጀ እስልምናን እድቀበል ዱአ አድርጉልኝ ያረብ

    • @abdudenur1503
      @abdudenur1503 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሙስሊም አይደለሁም እያልሽ ነው?

    • @queenfatoma2554
      @queenfatoma2554 2 หลายเดือนก่อน +9

      አላህ ይወፍቅልሽ

    • @hchhxhcfjcjvc3549
      @hchhxhcfjcjvc3549 2 หลายเดือนก่อน +3

      አላህ ይወፍቅሽ❤

    • @TamimYy-xj1xc
      @TamimYy-xj1xc 2 หลายเดือนก่อน

      ልጄ ነው የላችው​@@abdudenur1503

    • @user-jx4uh7xj6d
      @user-jx4uh7xj6d 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንን

  • @user-lj5vo1ov1e
    @user-lj5vo1ov1e 2 หลายเดือนก่อน +178

    እኔም ሰለምቴነኝالحمدللهዓላ ኒዕመተል ኢስላም 🌹

    • @alhamdumuhajir193
      @alhamdumuhajir193 2 หลายเดือนก่อน +2

      Tadlachu😢😢

    • @user-tp2cn9li9h
      @user-tp2cn9li9h 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰቦችሽስ

    • @user-lj5vo1ov1e
      @user-lj5vo1ov1e 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-tp2cn9li9h 💦💦

    • @user-lj5vo1ov1e
      @user-lj5vo1ov1e 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-tp2cn9li9h አባቴ ወንድሞቸ እህቶቸ በሙሉ ክርስታን ናቸው እናቴ አላህ ይዘንላት እና ልትሞት ከ4ወር በፊት እስልምናን ተቀብላ ሙታለች አልሀም ዱሊላህ አባቴንም መጨረሻውን ያሳምርለት ያረብ እኔ ከሰለምኩ 4አመት ሁኖኛል እናቴ በሞተች በ10አመቷ እኔ ሰለምኩ💦

    • @user-dp1jh3up8d
      @user-dp1jh3up8d 2 หลายเดือนก่อน +1

      ያአሏህ አልሀምዱ ሊላ

  • @user-gd8dp6ft9q
    @user-gd8dp6ft9q 2 หลายเดือนก่อน +255

    የኔ ባልም ሰለምቴ ነው አልሃምዱሊላህ ጄግና ሰለፍይ ነው አሁን ላይ የኔ ውድ ሁሌም ኑርልኝ S ሀላሌ አሁን በስዴት ነው ያለሁት በሰላም እንዳገኜው ዱአ አድርጉልኝ

    • @user-vh3qn9qj8y
      @user-vh3qn9qj8y 2 หลายเดือนก่อน +8

      በድኑ አጠክሪዉ. ሰላም ያገናኝሽ

    • @user-sd2xj4oo3l
      @user-sd2xj4oo3l 2 หลายเดือนก่อน +7

      ማሽአላህ ታጅለሽ ሰለምቴ ማግባት መታደልነው

    • @user-sd2xj4oo3l
      @user-sd2xj4oo3l 2 หลายเดือนก่อน +6

      ታድለሽ

    • @ShhJd-sw2in
      @ShhJd-sw2in 2 หลายเดือนก่อน +6

      በሠላም አላህ ያገናኝሸ የኔውድ❤

    • @user-gf6vo6vp5r
      @user-gf6vo6vp5r 2 หลายเดือนก่อน +6

      አላህ መጨረሻውን ያሳምርለት

  • @derawerkhabtamu4178
    @derawerkhabtamu4178 2 หลายเดือนก่อน +98

    እኔ ሰለምቴ ነኝ መቼ ሀገሬ ገብቼ እዝህ እደምቀርብ ናፍቆኛል ቢኢዚኒላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 2 หลายเดือนก่อน +2

      ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y 2 หลายเดือนก่อน +3

      አላህ ያሳካልሽ

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-mr4mc4uk4y ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር

    • @user-qi9oc6cm1u
      @user-qi9oc6cm1u 2 หลายเดือนก่อน

      የትኔሽ አሁን?

    • @rahmakfkn5095
      @rahmakfkn5095 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንሻሏህ እንጠብቃለን

  • @user-rb6ud7cd9r
    @user-rb6ud7cd9r 2 หลายเดือนก่อน +215

    ማነው እንደኔ የሰለምቴዎች ፅናት የሚገርመው መ

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔደምሪኝ

    • @ummuabderrehman423
      @ummuabderrehman423 2 หลายเดือนก่อน

      የማይገርመው ሲኖር አደለም እንዴ የአላህ ትአምር ነው የሳቸው ጉዳይ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔምም

    • @amaamm660
      @amaamm660 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሡበሀንአላህበጣምይገርማል

    • @je23_982
      @je23_982 2 หลายเดือนก่อน +1

      የሚገርም አገላለፅ ነው።

  • @Susu_Q1
    @Susu_Q1 2 หลายเดือนก่อน +76

    እንደ እኔ ሰለምቴዎችን የሚወዳቸው አለ❤❤❤❤ ሙሰሊም መሆን መመረጥ ነው አልሀምዱሊላህ ያ ከሪም ሙሰሊም አድርጎ እንደፈጠረን ሙሰሊም አድርጎ ይግደለን❤❤

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 2 หลายเดือนก่อน +61

    ሙሀመድ አወል ሷላህ አላህዬ ቀብሩን ኑር ያርግላት😢😢😢

  • @AsiAsi-zo3qq
    @AsiAsi-zo3qq 2 หลายเดือนก่อน +66

    ሱባሀን አላህ ለኔ በርታት ሆንህኝ አባቴ እኔም ስልምናን ሰለተቀበልሁ ቤተዘመዱ ጠልቴዉኝ ግን አላህን ይዤ እስታሁን አለሁ 10 አመት ሆነኝ ዘመድ ወገን የት ገባች ብሎ የፈለገኝ የለም አልሀምዱሊላህ ❤❤

    • @mebrukazinabu2641
      @mebrukazinabu2641 2 หลายเดือนก่อน +6

      አብሽሪ ሁቢ አላህ እነሱንም ይምራቸው

    • @user-wn7xw7tx7g
      @user-wn7xw7tx7g 2 หลายเดือนก่อน +4

      ትልቁ ነገር አላህን መያዝሽ ነው አለንሽ አብሽሪ

    • @raibamstefa2507
      @raibamstefa2507 2 หลายเดือนก่อน +3

      አብሺር🎉🎉

    • @swaa3739
      @swaa3739 2 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ የኔ ውድ አለህ አሏሽ

    • @misbahtemam5275
      @misbahtemam5275 2 หลายเดือนก่อน +2

      ባለሽ ፅናት ነው ደረጃችን አላህ ሱ አ ወ ይቀበላቹ።

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xd 2 หลายเดือนก่อน +117

    ማሻ አላህ ማነው እደኒ የንየመገድን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ የምትወዱ👍👍👍

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 2 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤

    • @RUKIAAHMED-cl2xd
      @RUKIAAHMED-cl2xd 2 หลายเดือนก่อน

      አብሽር አላህ ያግዝሽ❤❤❤❤​@@LUbabayimer-nf7wc

    • @Hayetሰልምቴው
      @Hayetሰልምቴው 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@LUbabayimer-nf7wcarkushe wudee ❤❤

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Hayetሰልምቴው አመስግናለሁ

  • @EmanEman-dy2fg
    @EmanEman-dy2fg 2 หลายเดือนก่อน +20

    ማሻአላህ እኔም ሠለምቴነኝ. አላህ ለመላው ቤተሠቦቸኢዲያ ይስጥልኝ

  • @user-gl8cs3fb1d
    @user-gl8cs3fb1d 2 หลายเดือนก่อน +89

    ባገራቸው የመኖር መብት ባጡ ፍልስጤም እደክፉ አይ ይች ምድር የተገላቢጡ😭😭🇵🇸😭😭

    • @user-hq7ic5vr6p
      @user-hq7ic5vr6p 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @jhhk4650
      @jhhk4650 2 หลายเดือนก่อน +3

      🇵🇸😭😭💔

    • @user-pi4ry9fj7i
      @user-pi4ry9fj7i 2 หลายเดือนก่อน +1

      Allah neja yawtecihw yarb berhmtu

    • @user-gl8cs3fb1d
      @user-gl8cs3fb1d 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-pi4ry9fj7i አሚንንን ያረቢ

    • @RUKIAAHMED-cl2xd
      @RUKIAAHMED-cl2xd 2 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ይድረስላቸው😢😢💔💔💔

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 2 หลายเดือนก่อน +54

    አልሀምድሊሌህ አለ ነኢመተል እስላም ምስጋና ይገባው ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 2 หลายเดือนก่อน +37

    መብራት የለም አካባቢያችን እያለ እየሰማን እንዴት ዝም እንላለን ብር እናዋጣና ሶላር እንግዛለት አሳዘነኝ ለአንድ ቀን ቢሆን መብራት አየው ሲል ከቻልን ለአካባቢውም ሰዎች ብንገዛ ምን ይመስላችሗል ያ ጀመአ

    • @Umubilalul-
      @Umubilalul- 2 หลายเดือนก่อน +2

      😢 አወ በጣም ያሳዝናል ወላሂ ደስ የሚልና ግልጽ የሆነ ሰው ነው

    • @rahmakfkn5095
      @rahmakfkn5095 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እንሻሏህ ከተጋገዝን ይቻላል

    • @trusttubepeace6684
      @trusttubepeace6684 2 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻ አላህ አካውንት የሱን ይስትጡን

    • @user-wx6hv5bm5d
      @user-wx6hv5bm5d 2 หลายเดือนก่อน

      አወን

    • @tigestkinfe-wv1yz
      @tigestkinfe-wv1yz 2 หลายเดือนก่อน

      መልእክት ካዩ ይመልሳሉ​@@trusttubepeace6684

  • @TamimYy-xj1xc
    @TamimYy-xj1xc 2 หลายเดือนก่อน +94

    አራ ፍርዶስ & ፋስካ ትቅራብልን ካሜንተተሮች ድምፃችን ይሳማ 🎉🎉

    • @user-gy6ok6iq8u
      @user-gy6ok6iq8u 2 หลายเดือนก่อน +6

      ፋስካ እኮ አልመቸኝ ብሎነው እንጂ ሶፊያ ጋብዛኝ ነበር ብላለቺ በውቅቱ እርጉዝ ስለነበረቺ አልቻለቺም ነበር

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝእህቶቸ

    • @user-ni3xo8xb5s
      @user-ni3xo8xb5s 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትቅረብ

    • @umueimran
      @umueimran 2 หลายเดือนก่อน

      እኔምእያልኩነውትቅረብልንፍትህህህህህ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 หลายเดือนก่อน +3

      በሷበኩል ብዙም ፈተና አልደረሠባት ደግሞ እንደሌሎቹ ሠለምቴ ጠንካራ አትመሥለኝም​@@umueimran

  • @fateibrahim5162
    @fateibrahim5162 2 หลายเดือนก่อน +44

    አመሰግናለው ሶፊ አላህ ያክብርልኝ ሼህ ኢብራሂምን ከንፅፅር ዳእዋ ወንድሞች ጋር ብታገናኚው አደንኡማ እንጠቀምበታለን ብዬ አስባለው

  • @abdudenur1503
    @abdudenur1503 2 หลายเดือนก่อน +50

    ሶፊ ሠለምቴዎች በመስለማቸው ምክንያት ብዙ ችግር ይደርስባችዋል ይህ ይታወቃል ስለዚህ ችግራቸውን የሚቋቋሙበት የሰው እጅ የማያዩበት ራሳቸውን ችለው በዲናቸውም ጠንክረው ለሌሎች ለሂዳያ ሰበብ እንዲሆኑ አካወንት ተከፍቶ ሁላችንም የአቅማችን ብናደርግ የሚል ሐሳብ አለኝ።

    • @ikqmdfyslcbe
      @ikqmdfyslcbe 2 หลายเดือนก่อน +2

      ተቋም

    • @zurettube638
      @zurettube638 2 หลายเดือนก่อน +1

      በተለይ ሠለምቴ ዎች ቢያቋቁሙ ጡሩ ነብር ችግሩን ተኛ የበለጥ ሥለሚረዱት ብዙ ሠለምቴ አለ ለሚመጡት እንዳይቸገሩ ቢያደርጉ ጡሩ ነበር ለምን ነው ችላ ያሉት ይህን ነገር

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 2 หลายเดือนก่อน +2

      ተቋም ቢሰራ ሁላችንም ተሰባስበን እንገባ እኔም አለሁ ቃሌንም እጠብቃለሁ ኢሻ አላህ

    • @kassakader-lz4pq
      @kassakader-lz4pq 2 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ተቋሙ እንተባበር

    • @med9760
      @med9760 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽ ተቋም ቢሰራ ሙስሊሙ ተባብሮ ቢሆን ሀሪፍ ነበር

  • @AydaSebere
    @AydaSebere 2 หลายเดือนก่อน +15

    የኢትዮጵያ ህዝብ በዝህ program ሙሉ በሙሉ ሰልሞ ማለቁ ነው ኢንሻአላህ ya Rahman❤❤😊😊

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 2 หลายเดือนก่อน +26

    ሶፊ አቀማመጥሽን አስተካክዪ በጎን አትቀመጪ ረጅም ሰአት ስለምትቀመጪ የወገብ በሽታ የዲስክ መሸንሸራተት ያመጣል አቀማመጥሽን አሰተካክዪ ወይ አንድ ሰው የሚይይዘውን ሶፋ ተጠቀሚ ደገፍ ያደርግሻል

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 2 หลายเดือนก่อน +4

      አወ አምኝ ነበር ብላለች አሁንም አልተስተካከለም ጤናን መጠብቅ ታም ከመጣር ይብለጥ ጡሩነዉ

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw หลายเดือนก่อน

      @@fatmah6936 ትክክልል

  • @seada89
    @seada89 2 หลายเดือนก่อน +32

    አሰላም አለይኩም ሶፊ ሰዉ ልጠቁምሽ ኡስታዝ ነስረድን ማሞ ይባላል ወሎ ሀርቡ ላይ ለእረጅም ጊዜ አቅርቶናል ሰለምቴ ነዉ ትዉልዱ አድስ አበባ ነዉ የሚኖረዉ ሀርቡ ነዉ ሀርቦዎችን ብጠይቅ አይናችን ነዉ የሚሉሽ አቡ ሀኒፋን ብጠይቂዉ በደንብ ይነግርሻል በእሱ በኩል ማገኘት ትችያለሽ እባክሽን በአላህ አቅርቢል ብዙ ትምህርት እቀስማለን ሀርቡዎች ላይክ አድርጉ ይቅረብልን

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ የአገሬሠው

    • @user-ku8fj2hx1p
      @user-ku8fj2hx1p 2 หลายเดือนก่อน

      አለንውድ

  • @user-rm6sy7yo1k
    @user-rm6sy7yo1k 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሙስሊም ከመሆን በፊት ጥያቄ ይሄ ነበረና የሚገርምየሚገርም ነገር ነው ማለት በጣም ከባድ ነው አንድ ሰው ፈጣሪ ግን እንዴት እንደሚያመልክ ወይም ደሞ ፈጣሪ የት እንዳለ ጥያቄ መሆን ማለት በጣም ከባድ ነው ማለት የደረሰበት ነው የሚያውቀው ስለደረሰብኝ በጣም ከባድ ነው😢😢አልሀምዱሊላህ አሁን ላይ ሙስሊም ነኝ አልሃምዱሊላህ

  • @b.6015
    @b.6015 2 หลายเดือนก่อน +37

    ማነው እደኔየኔ መገድን በጉጉት የሚጠብቅ አላህ ሆይ ይከን የሚያምር ሀይማኖት እናትና አባቴን ወፍቅልኝ ያረብ ወላሂ ሰለምቴወችን ሳይ ከደስታየ ብዛት ከራስ እስከ ጥፍሬ ወረረረ ነው የሚያረገኝ አለሀምዲሊላህ ሱመ አለሀምዲሊላህ

    • @zurettube638
      @zurettube638 2 หลายเดือนก่อน +2

      ማሻአላህ የኔ እህት እንኳንም አላህ ወፈቀሽ ቤተሠቦችሽንም አላህ ይምራልሽ

    • @mebrukazinabu2641
      @mebrukazinabu2641 2 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ ይወፍቃቸው የኒንም እህት ወድሞቼንም ምራልኝ😢😢😢😢😢

    • @Hayetሰልምቴው
      @Hayetሰልምቴው 2 หลายเดือนก่อน

      Mashallaa enem salmte nagn Alhamdulilh Allaah laa betsbochchen ye wafekchw ❤yaa Rabii baa rahmatek wafekchw 😊

    • @user-wj6rb7mo6h
      @user-wj6rb7mo6h 2 หลายเดือนก่อน

      እአሏህ ቤተሰቦችሽን እውነተኛውን ቀጥተኛውን ኢስላምን ይምራልሽ እኛንም ሙስሊም ሆኖ ኖሮ በሼሃደተይን ሞትን ይወፍቀን አሚን

  • @user-rg6tr5xe9t
    @user-rg6tr5xe9t 2 หลายเดือนก่อน +10

    አልሀምዱሊላ እኔም ሠለምቴ ነኝ አሁን ደግሞ ቤተሠቦቸን አላሕ ይወፍቃየው

    • @yuosufmusa8376
      @yuosufmusa8376 2 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ሂዳያ ይስጣቸው

  • @trusttubepeace6684
    @trusttubepeace6684 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጀዛ ከላ ኸይረን ያረብ ሶላር መብራቶች እንግዛላቸው አካውንት አስቀምጡልን

  • @je23_982
    @je23_982 2 หลายเดือนก่อน +27

    ኢብራሂም አላህ በደንብ ያፅናህ በእስልምናው ላይ

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 2 หลายเดือนก่อน +14

    ታድሎ በአላህ ጥንካሪው ነገሩ አገላለፁ ልጆችህንም አላህ ያምጣልህ ማሻ አላህ

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 2 หลายเดือนก่อน +8

    እኔማ ስሰማውም በጣም እየተደሰትኩ ነው ይሄን ፕሮግራም እንደው ምናለ በሳምንት ሁለት ቀን ቢሆን አነጋገሩ በጣም ደስ ይላል አላህን ያገኘ ምንም የጎደለው የለም ያረቢ ልባችንን በኢማን ሙላልን

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN 2 หลายเดือนก่อน +13

    እነዚህ ክርስቲያን ነን ባዮች ይህን ያህል ኢስላምን ጥላሸት ቀብቶ መኖር እንዴት እንደተሳካላቸው :እና አላህስ እንዴት እንደታገሳቸው ሳይ ከግርምትም በላይ ነው የሚሆንብኝ

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 2 หลายเดือนก่อน +7

    mashallah በተኮላተፈ ምላሱ ሀሳቡን በሚገባ መግለፅ የሚችል አንደበተርቱእ የሆነ ጀግና ሰው ነህ አላህ ይጠበቅህ ይጨምርልህ !!! በተረፈ ይሄ አንደበተርቱእ ነትህ በ ኢስላም እውቀት ቢታገዝ ደሞ ወላሂ እጅግ ያማረ ና የበለጠ እንደሚሆን አልጠራጠርም እንደተረዳሁት አይምሮህ ክፍት ነው ይቀበላል ትኩረት ሰጥተህ ጊዜ ሳታባክን ኢስላምን ለመማር ብትጥር እንደሚገራላህ አልጠራጠርም አላህ ያግዝህ !!!!

  • @lina-ei2ri
    @lina-ei2ri 2 หลายเดือนก่อน +24

    ይሄ ፕሮግራም በሳምንት ሁለቴ ቢሆን አሪፍ ነበር ለምን ይሄንን ፕሮግራም አይተው የተለወጡ ሰዎች አቃለው

    • @abdudenur1503
      @abdudenur1503 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቲቪ አላይም ግን በጉግት የምጠብቀው ፕሮግራም የኔ መንገድ ነው

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 2 หลายเดือนก่อน

      Masha allah allah mechershaen yasamreleh legichehen allah wedanet mesmer yasgebaleh

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e 2 หลายเดือนก่อน +9

    ማሻአላህ የኔ መንገድ በየሳምንቱ አጅብ የሚያስብል የሂወት ጉዞ ታሰሙናላችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @user-sk2tz8lj3j
    @user-sk2tz8lj3j 2 หลายเดือนก่อน +40

    አልሀምዱ ሊላህ እስልምና ለልብ እሚስማማ ለአእምሮ ሰላም የሚሰጥ ሀይማኖት ነው።
    አላህ ፅናቱን ይስጥ ወንድሜ

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 2 หลายเดือนก่อน

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤

    • @user-wn7xw7tx7g
      @user-wn7xw7tx7g 2 หลายเดือนก่อน +1

      አልሀድ ሊላህ

  • @Umu.salaman
    @Umu.salaman 2 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ አባት አደበቱ ይጣፍጣል🎉 አላህየ ያፅናህ

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j 2 หลายเดือนก่อน +11

    ፍትህ በሀገራቸው በእምነታቸው በሀይማኖታቸው ምክንያት ለሚገደሉ የጎንደር ሙስሊሞች

  • @Dag-wc3kf
    @Dag-wc3kf 2 หลายเดือนก่อน +13

    አልሀምዱሊላህ አላህ ዱኒያን [ሀብትን]ለሁሉም ይሰጣል እውነትን መገጠምና በሱ መሞት ግን እድልን ይፈልጋል የድል ክፉ ማለት በተሣሣተ እምነት ላይ ሆኖ ለዘላለም ክስረትን መከናነብ ነው !!ሌሎቹንም አላህየ ምራቸው ::

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk 2 หลายเดือนก่อน +17

    ሰለምቴዎች ማሻአላህ ጥንካሬአችሁ ❤❤

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d 2 หลายเดือนก่อน +13

    ውድየስደትእህቶቸ
    አበረታቱኝ
    አድስጀማሪንኝ
    ጀዛከላኸይረን

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 2 หลายเดือนก่อน +43

    ሳፊ እህቴ አንችንም ቤተሰባችሽን እስልምና ወፉቆ እንተርቢ አድርገሽላቸው የምንሰማ ያድርገን ያረብ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @allahkarim7417
      @allahkarim7417 2 หลายเดือนก่อน +2

      ያረብ የኔም ምኞቴየ ነው ለሷፊ

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 2 หลายเดือนก่อน

      ያረብ ምኞቴ ነው እኔም

    • @mohedinaman2127
      @mohedinaman2127 2 หลายเดือนก่อน

      الحمدالله على نعمة الإسلام ربنا يثبته اخونا اب إبراهيم ماشاءالله تبارك الله.

  • @user-jp2pr7tx3z
    @user-jp2pr7tx3z 2 หลายเดือนก่อน +6

    አላህ የወደደውን ይመራል አልሀምዱሊላህ አለኒመቱል ኢስላም ☝☝

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 2 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እዉነትም አላህ መንገዱን ሲመራ እደዚህነዉ አጅብ አላህ ለሁሉም በተሳሳተ መንገድ ላይ ላሉን አይናቸዉን ይግለጥላቸዉና እዉነታዉን የሚቀበሉ ያድጋቸዉ ያረብ

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 2 หลายเดือนก่อน +16

    እደዝህ የቆሸሸ ታሪክ ሰለምነግሩዋቹ ነው እሰልምና የምጠሉት ግን እሰልምና ከሁሉም የፀዳ ነው አልህምድሊላህ

  • @ZadZad-hk6ng
    @ZadZad-hk6ng 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሱብሀን አላህ እሚገርም ነው

  • @halimaseid4520
    @halimaseid4520 2 หลายเดือนก่อน +27

    ያጀመአ ተረጋጉ ሁልግዜም 10 ነው የሚጀምረው ሶብር ይኑራችሁ❤

    • @user-vh3qn9qj8y
      @user-vh3qn9qj8y 2 หลายเดือนก่อน +2

      3ሰአት ነዉ የሚጀምረዉ

    • @AbidSani-kz3xq
      @AbidSani-kz3xq 2 หลายเดือนก่อน

      እሺ አክስቴ እንሶብራለን

    • @rakyi2023
      @rakyi2023 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@AbidSani-kz3xq😅😅

    • @jhhk4650
      @jhhk4650 2 หลายเดือนก่อน

      እሽ ዉዴ❤ 😂

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 2 หลายเดือนก่อน

      💪👍😂😂

  • @user-pf3rc8iq7k
    @user-pf3rc8iq7k 2 หลายเดือนก่อน +14

    ሚንበር ላይ ለምንገደኞች ወይ ሀይላዳ ዉሀ ወይ ኑስካፌ ብታስቀምጡስ ምን ችግር ነበረዉ?

    • @SemeruOumer
      @SemeruOumer 2 หลายเดือนก่อน +1

    • @user-ks5vj9cc9e
      @user-ks5vj9cc9e 2 หลายเดือนก่อน +2

      ክክክክክወላ

  • @user-rb6ud7cd9r
    @user-rb6ud7cd9r 2 หลายเดือนก่อน +12

    ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር👍👍👍🌺🌺🌺

  • @user-xf8om7bd5s
    @user-xf8om7bd5s 2 หลายเดือนก่อน +13

    ማሻ አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሙስሊም አድርጎ አኑሮ ሙስሊም አድርጎ ይግደለን ዱንያ አሄራችንን ያሳምርልን

    • @rahmakfkn5095
      @rahmakfkn5095 2 หลายเดือนก่อน

      አሜንያረበልአለሚን

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ እምነቱ ከልብ መሆኑ ያስታውቃል ሲያወራ ቃላት አጠቃቀሙ በድንብ ቁልጭ አድርጎ ይናገራል። አላህ ልጆችህንም ቤተሰብህንም ይመልስልህ ወደ ትክክለኛው ሀይማኖት ያረብ ደስታውን ሙሉ አድርግለት

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አልሀምዱሊላህ የኔ ጌታ አላህዬ ስፍር ቁጥር የሌለዉ ምስጋና ይገባህ

  • @yvyvuh137
    @yvyvuh137 2 หลายเดือนก่อน +8

    ያአላህ አላህእህቴን ሂድያ ስጥልኝ ያረብ አላህ መጨረሻችንንያሳምርልን ያአላህ አላህይመልስሽወደልብሽእህቴ

    • @mebrukazinabu2641
      @mebrukazinabu2641 2 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ አላህ መሪ ነው እኔን የመራ አምላክ እህትሽን ይምራት ያረብ 35:54

  • @b.6015
    @b.6015 2 หลายเดือนก่อน +7

    ምርጥ አገላለፅ ማርን ካልቀመሱት አይጥምም በሩቁ ከመጥላት ቀርባችሁ እዩት እነዚህኮ ብርር ብለው የሚጠሉ የሚገርመው ይሰልማሉ ሱብሀን አላህ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 2 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ወላሂ ሱበሀን አላህ ልክ እደነ ኡመር ኢብኑል ኸጣብአላህ ሲመጣ ደግሞ እኮ በሀይማኖታቸዉ ጠንካራ አንባቢዎች አዋቂዎች ናቸዉ የሚሰልሙት የማያነቡትማ የራሳቸዉንም የሌላዉንም ስለማያዉቁ ወይ ፍንክች ይላሉ

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy 2 หลายเดือนก่อน +11

    አህሌን እንኳን ሰላም መጣችሁ ሚንበሮች እስኪ ልስማው እህት ወንድሞቸ ጭንቅ ያለኝ ነገር አለ በዱአችሁ አስቡኝ አደራ
    ክፉ አይንካችሁ

    • @kadheejakwt1050
      @kadheejakwt1050 2 หลายเดือนก่อน

      አብሺሪ አለሀ ያለብሽን አጀዕ ያውጠልሽ

    • @Habiba-yb2gd
      @Habiba-yb2gd 2 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያንሳላችሁ ያረቢ

    • @Rhamto-yg3qz
      @Rhamto-yg3qz 2 หลายเดือนก่อน +1

      አለህ ከጭንቃት ወደ ደስታ ይቃይራሽ አብሽር ዱአማድራግ ነው

    • @Rhamto-yg3qz
      @Rhamto-yg3qz 2 หลายเดือนก่อน

      አለህ ዱንያን ለሁሉም ይሰጣል እስልምናን ግን ለዎደዳው ነው ያሚሰጠው አለሐምድልለ አለያ ንእማታል እስለም

    • @Rhamto-yg3qz
      @Rhamto-yg3qz 2 หลายเดือนก่อน

      አለህ ለልጆችህም ለሌሎችም ቃጥታኛውን ማንጋድ ይምራቻው

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 หลายเดือนก่อน +5

    ያያረብ ቤተሰብክንም አላህ ልባቸውን ይክፈትላቸው

  • @halimamohammed8918
    @halimamohammed8918 2 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ያልተመራውን ህዝብ ሁሉ ወዴ ትክክለኛዉ መንገድ ይምራቸው። አሚን።❤❤❤

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj 2 หลายเดือนก่อน +8

    አለሀምዱልለህ አለህ ኢንከን ወደ ቀጥታ መንገድ ማርህ

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሱቡሀን አለህ ያሰም ለልሰመ የሰመ ወለሂ በጠም ደስ የምል መቢሪያ ነው አለህ ይጨምርልህ ለቤተሰቦችህ ለሁሉም ሂደያ ይስጠጨው ክርስተኖች ረሰቹሁን ገምግሙ❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሱብሀናለህ አለህ እኮ ህደያውን ያምሰጥበትን መንገድ ራሱ ናው ምያቀው ያዝህ ደሞ ይለያል ልጆችህንም ወለጆችህንም አለህ ይዉፍቀቸው

  • @zeynya
    @zeynya 2 หลายเดือนก่อน +11

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢሰላም

  • @qader6010
    @qader6010 2 หลายเดือนก่อน +15

    አድ ያማራ ቄስ ሲናገር ሰማሁት ክርስትና ሀይማኖት በደምብ እያወቀ በሄደ ቁጥር በመጨረሻ ፈጣሪ የለም በሚል ይደመድማል አለ

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 2 หลายเดือนก่อน

      👌👌

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሡብሀንአላህ ይህን ያክል ለኢስላም ጥላቻ ያለዉን ሰዉ አላህ ሒድያዉን ሲወፍቅ ምንኛ መታዴል ነዉ

  • @user-vm8fo3ii1z
    @user-vm8fo3ii1z 2 หลายเดือนก่อน +4

    ካፍር ሆኝ ብሰልም ምናምን የምትሉ !?
    ኣንድ ትልቅ ሼኽ ዓሊም ብዙ ስተት ታስስቶ የሁልት ወንድማሞች እህት ገደለ ከዛ ወንድሞችዋ ሼኹን ይዘው ኣንግቱን ደፍተው ሊቖርቱት በተዘጋጁ ስይጣን መተው ለሼኹ ከዚጉድ ለወጣህ ነው ግን ስግድልኝ ቡሃላም ይቅር ብትልም ኣላህ ኣዛኝ ነውና ይቅር ይልልሃል ሲለው እሺ ብሎ ልክ ለስየጣን ድፍት ብሎ እንደሰገደ እነሱም ኣገቱ ቖረጡት እና ኣምኖ መካድ ኣያስፈራም

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያ ማሻ አላህ
    በእውቀት ላይ የተመሠረተ እስልምና እንዴት ደስ ይላል።
    አላህ ሃብትን ለወደደም ላልወደደም ይሰጣል
    እስልምናን ግን ለወደደ ሰው ብቻ ይሰጣል።
    ወንድማችን አላህ ልጆችህን ጨምሮ ለመላው ቤተሰብህ እስልምናን ይስጣቸው።
    በርታ አላህ ካንተ ጋር ነው
    ሶፊ የኛ ምርጥ በርቺ አላህ ይጠብቅሽ።
    ሚንበሮች እናመሰግናለን❤

  • @user-gk8ie7pp3e
    @user-gk8ie7pp3e 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወድሜ ወላሂ አስለቀስከኘ ባባቱ ከተማ ልጅየው ተቀማ አለ አብሽር ልጆችህንም አላህህዬ መጭቆ ያምጣልህ አተብቻ በድአ በረታ❤❤❤❤

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን አላህያድርግለት

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN 2 หลายเดือนก่อน +3

    ያ ረሱሉላህ ይህን ያህል ተሰድበው አልፈዋል :ሰላላሁ አሌይሂ ወሰለም።
    በጣም ከባድ ልብ ሰባሪ የሆነ ነበር የሚወርድባቸው :የአሁኖቹ ክርስቲያኖች በእርግጥ አሁንም እንዳንቋሿቸው ነው

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻ አላህ አላህ የአለምን ህዝብ ሂዳያ ይስጥልጥ 🙏🙏🙏🎉🎉🎉

  • @zurettube638
    @zurettube638 2 หลายเดือนก่อน +3

    የአላህ ይለያል የአላህ ተውፊቅ አጅብ ነው ሡበሀን አላህ

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሀን አሏህ ሰለምቴዎች እዳስደመማቹን ነው ማሻ አሏህ አሏህ በምንገዱ ያፅናቹ ልጆችህም መላው በተሰቦችክ አሏህ ዲናል እስላምን ይወፍቅልክ

  • @HusneyNurbez
    @HusneyNurbez 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወድሜ ኢብራሂም እንኳን ደህናመጣህ ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት ልጆችህ ሂዳያ ይስጣቸዉ ግን ልጆችህ ለምን አትወስድባቸዉም አንተጋር ለምን አይመጡም አልሀምዱሊላ አላኒእመተል ኢስላም አላህ ሀቲማችን ያሳምርልን🎉🎉🎉

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 หลายเดือนก่อน

      እንዴሚስቴ ሠልማለች ያለመሥሎኝአልነበር

  • @feydukedir
    @feydukedir 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ወንድማችን ኢብራሂም እንኳን ወደተፈጠርክበት ዲን ((አላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ)) አመጣህ። ኢትዮጵያ ውስጥ 44ቱ የአምልኮ ኢንባሲ ያለው ጉራጌ ክልል (( ሞህር ))ላይ ነው። ሁሉም የጉራጌ ካፊር ኢስላም ጠሎች ናቸው። የሞህሮች ጥላቻ ግን ይለያል።።።

  • @user-bl1cg8md8o
    @user-bl1cg8md8o 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሀን አላህ አላህ የሚወደውን ይመራል ይፈትናል ያረብ አላህ ለሁላችንም ፅናቱን ይስጠን ኻቲማችንን ያሳምርልን
    ይኸ ብርሃን ቀና መንገድ ለጠፋባችሁ በሙሉ አላህ የሂዳያውን መንገድ ያብራላችሁ ያረብ

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 2 หลายเดือนก่อน +9

    አቡ በመሀል ያለው ማስታወቂያ እንኳን ቀረ

  • @user-us5hb6tx5e
    @user-us5hb6tx5e 2 หลายเดือนก่อน +9

    ቃለ ተዓላ :ለእነዚያ ለአመኑት ለአሏህ ተግሳፅና ከቁርኣንም ለወረደው ልቦቻቸው ሊፈሩ፣ እንደነዛም በፊት መጽሀፍን እንደተሰጡትና በእንርሱ ላይ ጊዜ እንደረዘመባቸው ልቦቻቸው እንደደረቁት ላይሆኑ ጊዜው አልቀረበምን ??
    በላ/እንደታ ያረበና ጌታችን ሆይ ቅኑን መንገድ ከመራክን በኃላ ልቦቻችንን አታዘንብልብን ከአንተ ዘንድ የሆነ ችሮታም ለኛ ስጠን አንተ በጣም ለጋስ ነህና።

    • @AydaSebere
      @AydaSebere 2 หลายเดือนก่อน

      Amin ya Rahman ya Reb😢😢❤❤❤

  • @ZabibeZabi-jg2hr
    @ZabibeZabi-jg2hr 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያረቢ መጨረሻችንን አንተው አሳምርልን ያረህማን

  • @zahramohammed3368
    @zahramohammed3368 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሺ አላህ አላህ የወደደው በራሱ ግዜ ይመራዋል አልሃምዱሊላሂ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሀን አላህ
    አላህ የፈለገውን ይመራል
    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን የኔ መንገድ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ሶፊ ይንችን እናትም ሌሎችንም የሮዚን እናትም አላህ ይምራቸው ያረብ

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ በእስልምናህ ላይ ያፅናህ ወድማችን ሶፊ አላህ ይጠብቅሺ ወገቤን አሞኝ ስትይ ሰምቸነበር ዳርና ዳር ላይ ያለውን መጊዳ በኋላሺ አርገሺ መደገፍ አትችይም ወይ ለድጋፍነው የተሰራው በስደት ሀገር መችም የተሰራው ለድጋፍነው ሀገራችን ግን አላውቅም

  • @abdulmalikburhan6738
    @abdulmalikburhan6738 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለምቴዎች እኮ በጣም ጎበዝነ ጣንከራ ነቻው❤❤❤❤❤

  • @asutaye
    @asutaye 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀን አላህ! መሀመድ አወል ሳላህ ስራው ለአንድ ሂዳያ ሰበብ መሆኑን አጂብ ነው.. ለዛሬ ለቀብሩ ይጥቀመው..ለጀነት መግቢያ ሰበብ ያድርግለት ያረብ

  • @Koki-zu1dh
    @Koki-zu1dh 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፍትህ በጎንደር በግፍ ለሚገደሉ ሙስሊሞች😢 በሀገራቸው መኖርያ ላጡ ለሚሳደዱና ለሚገደሉ ሙስልሞች ድምፅ ሁኑ 💔

  • @nefisatessema6733
    @nefisatessema6733 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ የዚህ ወንድማችን ታሪክ በጣም ይገርማል አላህ የሱንም የኛንም መጨረሻችንን ያሳምረው ያረብ

  • @kokiyloveee2706
    @kokiyloveee2706 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢናላሀ ይህድ መየየየሻህ በቅረቡ ውዶ እናቴን አሰልማታለሁ አላህ ሂዳ እደሰጥልኝ በዱአችሁ እናቴ ተሠለመች ቀሰ ብለው ወድሞቸ ይሠልሙልኛል አላህ በደሰታ ያበሺረኛ ተሥፉ አልቆረጥም❤

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ጠካራ ናችሁ በርቱ

  • @UmuEmane
    @UmuEmane 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ እደት በደስታ እስከመጨርሻ ዲርስ ነው ያየሁት እህቶቸ እደትሆናቸሁ እኔ ወላሂ ደስስስስስስአብሬ የበላሁ የጠጣሁ እስኪመሥለኝዲርስ አቅራቢው ወንዲማችን በጣምነው የምንወዲህህህህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Umubilalul-
    @Umubilalul- 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀን አላህ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላሁ አክበር የአገላለፅ ውበት አላህየ እውቀትህን ይጨምርልህ

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 2 หลายเดือนก่อน +3

    Allhamdullilah
    A'm Muslim ❤️☝️

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒኢመተል ኢስላም
    አላህ ለሁላችንም በእስልምናችን ላይ ያፅናን
    አብሽር የኔ አባት❤❤❤❤❤❤

  • @GalaxyA-ys8pc
    @GalaxyA-ys8pc 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሳህ ማርን ካልቀመሱት አይጣፍጥም አለሀምዱሊላ ደስ የሚል አገላለፅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-up8d
    @user-up8d 2 หลายเดือนก่อน +10

    በዚሄ አጋጣሚ ሙስሊም ነጋደወች አንድ ክርስቲያን መፀሀፍ ሊገዛ ከመጣ ለምን አንሸጥም ትላላቹ ያ ሰዉ ምን አስቦ እንደሆነ ምን አሳወቃቹ ሂደያ መንገድ አትዝጉ እነደዉም በነፃ ብሰጡ ምን አለ ካልሰጣቹደሞ ሊገዙ ከመጡ አይሆንም አትበሉ

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r 2 หลายเดือนก่อน +6

    💔የውሰጡን መግለፅ አቅቶትያረብ ብሎ ባለቀሰ😥ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባበሩኝ እባካችሁ ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ እንዳታልፉኝ ዱአችሁም ያሥፈልጋኝን እህት ወንድሞችየ አላህ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹

  • @purplestars029
    @purplestars029 2 หลายเดือนก่อน +4

    Please invite 🙏🏻 all his family next time,

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላህ ምን ያክል በልቡ ሠረጿል እንደት ያስደስታል 😢❤❤❤አለሀምዱሊላህ ወላሂ እስልምና ውስጥኮ ሁሉም ጥያቄ መልስ አለው 👌👌👌🌹🌹🌹🌹

  • @አልሃምዱ
    @አልሃምዱ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልጆችክን አላህ ወደቀጥተኛው መገድ ያመጣቸው ዱአ አድርጉ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 หลายเดือนก่อน +1

    አለሀምዱሊላህ ከጨለመ ሂወት ወደ ብረሀን ፣ሰላም ወደሆነው ነኢመተልእስላም ስለመራኝ ❤❤❤❤❤

  • @purplestars029
    @purplestars029 2 หลายเดือนก่อน +3

    Allhahwakabar ❤❤❤ welcome back my brother 🙏🏻

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 2 หลายเดือนก่อน

    ልጆችህንም ወደ ቀጥተኛው መንገድ ያምጣልህ እንደት ደስ እንደሚል አወራርህ ከልብህ ከአንደበትህ እንደሆን ስሜትህ ይጋባል ረበና ያፅናህ ረጅም እድሜ ሰቶህ እሱን ለመገዛት ያብቃህ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 2 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል አገላለጽ ያረብ ለኔም አሥተካክለኝ ለሠለምቴዮቹም ፅናቱን ሥጣቸው ሦፍዬ ስወድሽ ቅመም የሆንሽ ልጅ በንቺ ጣፋጭ ምላሥ የሠለምቴዮቹም ውበት ጎላብሎ ይታያል በርቺ ሀቢቢቲ ❤❤❤🥰😍😍💪

  • @user-uh9kf2et8n
    @user-uh9kf2et8n 2 หลายเดือนก่อน +2

    መሻ አላህ ወንድመችን እንካን ድነል እስለምን ወፈቀህ እየልኩ ሶፊም በርችልን ወንድም እህቶቼ እኛም እንስረ ዉጤቱን እነየዋለን በትንሹም ቢሆን እንንቀሰቃስ አላም ለእስልምና የድረል እንሻ አላህ

    • @jhhk4650
      @jhhk4650 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ዉዴ❤

  • @AminaMolaw-bt1it
    @AminaMolaw-bt1it 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላሙ አለይኩም ሜበሮች አላህ ይጠብቃችሁ
    አልሀምዱሊላ አለነኢመተል ኢስላም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zg3jr3tg6n
    @user-zg3jr3tg6n 2 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀነክ ያረብ አተ ምን ይሳንሀል አላህየ ሂዲያውንም ለወፈቅከን ፅናቱን ሥጠን ወገኖቻችንንም ሂዲያውን ሥጥልን ያረብብ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 หลายเดือนก่อน

    MashaAllah wendemachen
    Rasen meteyeq teru new.katimahen Allah yasamereleh..

  • @fozeyaedres5193
    @fozeyaedres5193 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሱባሀን አላህ አላህ ያቀናውን እሚጠመው የለም አላህ ያጠመመውን እሚቀናው የለም