የመጨረሻው እርምጃ - ግብጽ የጀመረችዉ አዲስ ግዙፍ ፕሮጀክት @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************

ความคิดเห็น • 16

  • @GanoMihret
    @GanoMihret 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Thank you brother.
    I'm proud of Dr Abiy Amed and being Ethiopian.❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አንድ ሊትር የኢትዮጵያ ውሃ ዋጋ ከአንድ ሊትር የአረብ ነዳጅ ቢበልጥ እንጂ አያንንስም። ስለዚህ የግብፅ ወንድሞቻችን ይህንን ዋጋ ለመክፈል ከልብ ተዘጋጁበት።

  • @BikeGunta
    @BikeGunta 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኛ እስከዛሬ እነሱ የተጠቀሙበትን አሁን እንድንጠይቅ መንገድ ማሳየታቸው እንደሆነ ነው።ያንን ካልከፈሉ ሙሉን መዝጋት እንደምንችል መናገር አለብን።

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሕዳሴ ግድብ የሁላችንም ሐብት ከፍለናል በአቅሜ እኔ ጡረተኛ ነኝ በአለኝ አቅም ያለኝን አስተዋጾ አድርጌአለሁ ወደ ፊትም ባለኝ አቅም ድጋፍ ከማድረግ ወደ ኋላ አልልም።

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በቀጣይ ሀገራችን የዓባይ ወንዝን 86% ተጠቅማ የተቀረውን 14% ለላይኛውና ለታችኛው ዓባይ ተፋሰስ ሀገሮች የምትለቅ መሆኑን አለማወቁና ከዚህ በፊት በነፃ ያለአግባብ የተጠቀሙትን የውሃ ሀብታችንን ተሰልቶ ለመክፈል ግብፃውያን መዘጋጀት ነው ያለባቸውና ። ኣሁን የአለም አቀፍ ሂደቱ መቀየሩን ያልተረዳ ግብፃዊው አርፎ መቀመጥ ብቻ አሊያም እኛን መለመን ብቻ ነው ግብፃውያንን የሚያዋጣቸው ።

  • @АсмелашАбраха
    @АсмелашАбраха 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኢትዮጵያ ሕዝብ፡ የራሱን፡የተፈጥሮ፡ሀብት፡የመጠቀም፡የሚከለክለው፡ሀይል፡አይኖርም።

  • @alexdicha7892
    @alexdicha7892 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚር ይስጣቸው ፡አሁን ካሣ መጠየቅ አለብን ፡ለውሀው ብቻ ሳይሆን ፡ለሠሩብን ግፍ እና በነሱ ሰይጣናዊ ተንኮል ላለቁብ ለሞቱብን ዜጎች የህይወት ካሳ ፡ማስከፈል አለብን ፡ከዚህ በኋለም ከሱማሌም ይውጡ ፡፡ከኛም ላይ እጃቸውን ካላነሱ ውሀውን መዝጋት መጠርቀም ጦርነት ነው፡የኛዎችእንቅደማቸው ጥሩሀሳብ ነው ያመጡት፡፡

  • @ተስፋለምወንዱ
    @ተስፋለምወንዱ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገና ለገና ይገደባል ደል ለእናቴ እትዮጰያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @Abdu-k2u
    @Abdu-k2u 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መሳቂያ ከብቶች ናቸው

  • @TesfaTamene
    @TesfaTamene 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛ የምንጠይቃቸው እስካሁን እኛን እርስ በርስ እያባሉን ለተከፈለው ዋጋ ካሳ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን ከሞኝ በር ላይ የቀምበር እንጨት ይቆረጣል እንደምባለው ከንግድህ መዘውር ያበቃለት ይመስላል

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ensu znzebe mkefli albachwe wehawe mshth albte

  • @danielgadebo6037
    @danielgadebo6037 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    KeAreboch nedag gezten new, tefetro tetekmen lgnam nuro melewot mebt new.lewodeft wuha kinedag blay waga yinoral.yemifelegew tegto mesrat new.

  • @doilasomohammed6776
    @doilasomohammed6776 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    So what’s news

  • @frewinikifle4894
    @frewinikifle4894 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናተ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ምን እደምትሰሩ ንርው ሚገርመኝ የምናውቀውን ደጋግማቹ ከምትዘግቡ እስኪ የቤት ስእራ ስጡአቸው ለግብጾች የነሱን ሁሌ ከመቀበል የነሱ ጋዜጥርኞች አይተኙም የኛ ደሞ አድዜና ሀምሳ ግዜ ይዘግቡታል

  • @NaodAbe
    @NaodAbe 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂ይሉሽን አልሰማሽ......... ባልወጣሽ የሚባለውን አልሰማችሁም¡¡¡¡

  • @AkliluwoldeAklilu-wu5uh
    @AkliluwoldeAklilu-wu5uh 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገና ጡብ የሚል ውሀ ከኢትዮጵያ ድንበር ወደ ሌላ ሀገር በቅርቡ እንደይሄድ እናደርጋለን