58ኛ ..Live ♦ እንወያይ ".ገብርኄር." ( 0927 58 0758 ) Telegram

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 165

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 2 ปีที่แล้ว +1

    መ/ራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ኢድመና ጤና ይስጥህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว +1

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 2 ปีที่แล้ว +11

    *_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
    *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
    *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
    _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_✝️

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን ተመስጌን ይንን እድስማ ስለፈቀደልኝ ተመስጌን

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ ጥሩ የወንጌል ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና ጤና ይጠብቅልን ተስፋ ስላሴ

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህ ህይወት ያሰማልን
    መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያበዛልን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በርታ

  • @keaman2432
    @keaman2432 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ተስፋዬ አበራ የሚኒሶታ ስደተኞች አባት መካሪ አስቱማሪ በእውነት የስንቶቻችን ትዳር ባንተ አስተምሮት ቀጥ ብሎ በሁለት እግሩ ቆመ ክፉ አይንካህ በልጆችህ ደስ ይበልህ ሺ ዓመት ኑርልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ
    የስደተኞች ስንቅ✝️❤️

  • @user-oj7ff9jt5t
    @user-oj7ff9jt5t 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምሀራችን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 ปีที่แล้ว +46

    የስደት ወድማችን መካሪያችን መምህር ተስፋዬ አበራ ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ❤🙏

  • @user-yn9pz7vi6x
    @user-yn9pz7vi6x 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ያድልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ጠላት ዲያብሎስን ቅዱስ ሚካኤል ከእግርህ በታች ይጣልልን

  • @shiwayeabebe4837
    @shiwayeabebe4837 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እኔ ደግሞ የተቸገርሁበት ፆለት መፃህፉን ከፍቸ ስፀልይ መልካሙን ቃል ገልብጮ ሌላ መጥፎ ማድርግ እጅግ ልብዙ ግዚያት የተፈተንሁበት ነው ከዛ አዳደየ በማልከስ ፆሎቱን እጨርሳለሁ አዳደይ በመገፀፆ እጨርሳለሁ ዋናው ግን ስጀምር አማትቤ የአምልኮት ስግደት ሰግጀ ለምወዳት ለድንግል ማሪያም ለወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ፆለቴን አሳልፌ በመስጠት ደህና እፀልያለሁ ዘጋ ስል ደግሞ ይመጣን በውስቴም እየተቃወምህ ይህ የኔ አሳብ አይደለም ያተ አሳብ ነው በፍርድ ቀን አተ ትጠየቅበታለህ እግዚአቢሄር ይገስፅህ እያልሁ ነው ለምታነቡት ትምህርት ይሆናን ብየ ነው

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አባት ኦይ ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ ቆየው እኔ ማልችለው አንተ ሁሉን ማረግ የምትችል ጌታ ኦይ የሚሰማ ጆሮ ሳይሆን ልብ ስጠኝ ስጠን የሚሰማ ልብ የሚመለስ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እመብርሃን ያገልግሎት ዘመንህህ ይባረክ

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ባንተ አድሮ ላስተማረን ይክበር ይመስገን ወንድማችንና መምህራችን እድሜውን ያርዝምልህ

  • @almazzewde4735
    @almazzewde4735 2 ปีที่แล้ว +2

    ሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን(3) መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የተማርነዉን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን

  • @user-bf5nf4rr5e
    @user-bf5nf4rr5e 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን ያባታችን በረከት ይደሪቢን አሜን አሜን አሜን

    • @gff7556
      @gff7556 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን የአባታችን በረከት ይደረብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ኣምላክ በኣንተ ላይ ኣድሮ ያስተማረን የመከረን ይክበር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ስለ እምታስተምህረን እምትመክረን ክቡር መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @birlenbirlen8257
      @birlenbirlen8257 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን. አሜን አሜን አሜን

  • @amya2737
    @amya2737 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ እንቁ መምህር ኑርልኝ ዘላለም የኛ ውድ ወንድም በጸሎት አስብኝ በሰደደ ነው ያለሁት ወንድሜ እመቤት ወለተ ማርያም እያለህ

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምካ ይብዛሕ ክብር መምህርና ብሓቂ ቃለ ህይወት የስምዐልና ፀጉኡን በረከቱን የብዘሐልካ እግዚአብሔር አምላክ ናይ አገልግሎት ዘመንካ ይባርከልካ ብዓዱ ያፅንዕኻ ብዕድመን ብጥዕናን ይሓልየልና እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን🤲🏻
    አሕናለ ዝሰማዕናዮ አብ ጽላት ልቦናና ፃሓፈልና እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ሰምዕኻ ዘይፅገብ ትምህርቲ አሜን አሜን አሜን🤲🏻

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +5

    _አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ መምህራችን የአማ ፍቅር ወዳጅ በእውነት ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን አሜን_

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤💒💒💒👏👏👏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እናመሰግናለን በረከቶት ረድኤቶ አይለየን

  • @derejetada9896
    @derejetada9896 2 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁን በእግዚአብሔር የማምህር ተስፋዬን የቢሮ አድራሻ ፀፉልኝ ስልኩ መሞከር ሰለቸኝ ዝግ ነው

    • @derejetada9896
      @derejetada9896 2 ปีที่แล้ว

      መልካም የማምህር ተስፋዬ አድራሻ ይኖረሃል?

  • @falgaazazo47
    @falgaazazo47 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን አድሜህን ያብዛልን

  • @ndnb913
    @ndnb913 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህየ ለትምህርቱ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c 2 ปีที่แล้ว +6

    ልጂቷ በሰልክ አንተን ማግኝት አልቻለችም ግን live ግብታ ጨንቀቷን ማውራት ጀመረች እኔን በጣም ነው ያሳዘነችኝ ያለተሰፋ ሰልኩ ተዘጋ እመቤታችን ትርዳሽ የኔ እህት ለድንግል ማርያም ነገሪያት እሶ ተሰማሻለች

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜነአሜን

  • @MasimesertMesert
    @MasimesertMesert 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p 2 ปีที่แล้ว +2

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ 👐🌾🌿 በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የተማርነዉን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን አሜን ፫ 🌾🌿💒ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ 👐🌾🌿💒

  • @user-sb9vi6qx1b
    @user-sb9vi6qx1b 2 ปีที่แล้ว +2

    የሠማነዉን የድንግል ልጅ በህሌናችን ያስተዉለን ምእመናን👐👏🙏💒💐

  • @tarikualambaboyoutubechann6795
    @tarikualambaboyoutubechann6795 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን በእውነት እባክን መምህር በፀሎት አሥበኝ ወለተ ሥላሴ ብለህ

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን
    ለወንድሞቻችንም ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ አሜን ለሃገራችንም ሰላምና ፍቅር ይላክልን

  • @user-hb8rm2kr9z
    @user-hb8rm2kr9z 2 ปีที่แล้ว +11

    መምህርዬ የአገልግሎትህ ዘመን ይባርክልህ ረጅም እድሜ ይስጥህ መምህየ ስለ ስግደት ስለ ጸሎት ባንተ አስተምህሮ ብታስተምረን ✝️✝️✝️

  • @lusisisi7912
    @lusisisi7912 2 ปีที่แล้ว +2

    መእምራችን እድሜ ከጤና ይሥጥ እመቤቴ ጥላ ከለእላ ትውን በርታ ጥሩ አሥተማሪ ነው የምሰራአው
    በዚ አጋጣሚ ሌእሎች መእምህራን እባካቹ እርሱን ርዱት ተባአበሩ እናተም በዚ በዲያቢሎሥ ሥራ ሥሩ እሱንም ወደ ቻናላቹ ጋብዙ ሰውላ ይማርበት እዴ ዲያቢሎሥን የማጋለጥ ሴራውን ከማወቅ በላይ ምን የሚያሥደሥት ሥራ አለ ሰው ይሄዳል ቤተክርሥትያን ግን በድኑ ሄዶ በድኑ ይመለሳል ሥብከት ተሰበከ የተለወጠ የለ ከሱ ጎን መእምህር ይህ ወድማችን እደሚያሥተምረው ማሥተማር ሰው ጨሌውን ቤቱ ቅቤ ቀብቶ ከዛ ወደቤተክርሥትያን ይሄዳል አይጠቅምም ብቻ ሳይወን በዝርዝር መገር አለባቹ

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የሰተኞች መምህራችን በእውነት በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ተምረናል ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር ባንተ አድሮ ያሰተማረን ና የመከረን ክብር ምሰጋና ይድረሰው

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว +3

    ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-hz6dx3lg5p
    @user-hz6dx3lg5p 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይስጥህ ጊዜህን መስዋት አድርገህ ስለምታስተምረን ከልብ እናመሰግናለን ደስ የሚል ቆይታ ነበር ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ልቦናዬን ይክፈትልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salamasefa3777
    @salamasefa3777 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን🕊⛪️❤

  • @temesgen637
    @temesgen637 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዲሁም የደወላችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ለሁላችሁም ቃለህውትን ያሰማልን አሜን

  • @user-lu5qb2th9c
    @user-lu5qb2th9c 2 ปีที่แล้ว +2

    መህምረ ቃለ ይህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ሰለ ቋቋ ላይ ደብረ ክልል የምያሰ ተሮግም ሰዉ ፈ ለጠ ሠህምር

  • @user-eq6rg4fo6m
    @user-eq6rg4fo6m 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት መምህር🙏🙏🙏

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የዘርኝነትን መፈስ ፈጣሪ ይታልን እልልልልል እመቤቴ ምስጋና ይግ ባት

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ብዙ ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን🤲🤲💒✝️

  • @user-nh9bc3xk8i
    @user-nh9bc3xk8i 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏መምህርዬ💔የስደተኞች🙏መምህርም💞ወንድማችንም💔መካርያችንም💔እኮ💘ነህ💛በእዉነት💓እግዚአብሔር💓አምላክ💜ይጠብቅህ💚፣አሜን፫🙏

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን ብዙ ነገረ ተማምረናል እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 2 ปีที่แล้ว +2

    Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN 💚💛❤*_የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በባዕድ ሀገር ዮሴፍን የጠበከው ከተዘጋጀለትም የጥፋት ወጥመድና ሞት ሞገስን ሰጥተህ ያዳንከው ለወገኖቹም ተስፋና መጋቢ እንዲሆን የረዳኸው ዳንኤልን ለአምልኮትህ ቀንቶ ምሥጋናህን ላለመተው በእምነቱ በመፅናቱ በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ ግዜ ነገሮችን ለውጠህ ክብርህን የገለጥክበት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በዚህ በባህድ አገር ኖሬ ልመና እንዳቀርብ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው 🤲💚💛❤🤲😭

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን በእውነት ተማርን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ ከክፍ ነገር ይሰውርህ አምላክ እስራኤል🙏🤲🏻

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @OTHTUBE
    @OTHTUBE 2 ปีที่แล้ว +1

    eeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllleeeeeeeeeeeeeeeeeeee እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን በእውነት ተማርን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ ከክፍ ነገር ይሰውርህ አምላክ እስራኤል

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን
    መምህር አስተ ማራ አንቂ ውይይት ነበር እናመስግናለን ደናደሩው እህት ወንድሞቼ

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድሜ ❤️🙏

  • @serkalemmegos531
    @serkalemmegos531 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የኛንም ሂወት ድንግል ማርያም ትቀይርልን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir Zamare Malaktan Yasamaln

  • @yadagalmaryamlajii5343
    @yadagalmaryamlajii5343 2 ปีที่แล้ว +1

    Egazaber yamasgan mamhari enkana dana maxak egazaber stegawan yabzalak Amen mamhari bahwatan qalehwat yasamala egazaber stegawan yabzalak Amen 💐💐💐💐💐💐

  • @ageriketmawe9293
    @ageriketmawe9293 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነቤተሠቦችህ አሜን

  • @trgeduaeshagrei8081
    @trgeduaeshagrei8081 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ በትምህርትህ በጣም በጣም ተቀይረንበታል በርታ

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hayemanottube
    @hayemanottube 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህሬ በውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ ላይ ፀጋን ይጨምርልህ እመብረሀን የስደት ስንቄ በሄድክበት ቦታ ሁሉ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ትሁንክ መምህሬ ክብር በልልን

  • @senaytalemu5018
    @senaytalemu5018 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥልን🙏🙏🙏♥♥♥

  • @zuriashwork2769
    @zuriashwork2769 2 ปีที่แล้ว +2

    የማይጠገብ የእግዚአብሔር ቃል ከመምህራችን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊🌹🌹🌹👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adyetube1975
    @adyetube1975 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-pb8ry5cc9e
    @user-pb8ry5cc9e 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንደምን አመሻቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን እንኳን ደና መጣልን መምህርዬ ብዙ ምምህናት የለም ዛሬ እሮመዳን ገብቶ ቢዚይ ሆነን ስራችን ደንጨረስ እንከታተልሃለን መምህርዬ ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያአሰማልን

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህራችን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-wq7we5xh3i
    @user-wq7we5xh3i 2 ปีที่แล้ว +2

    ምነውሰውየምዛሬ ገናአሁንመግባቴነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናያድልልን መምህር

  • @Solomon3326
    @Solomon3326 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናልን መምህርዬ እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @rahelworku5561
    @rahelworku5561 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር ይመስገን ኣንተን የሰተን እመብርሃን ትተብቅ

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉዲ መምህራቺን ሰላምህን ያብዛልህ እግዚአቢሒር ይጠብቅህ ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @user-tl1hg5du8s
    @user-tl1hg5du8s 2 ปีที่แล้ว +3

    ባንተ ላይ አድሮ ላስተማርን ለገሰፀን ልዑል እግዚኣብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ወንድሜ🙏🙏🙏

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 2 ปีที่แล้ว

      መምህር አሁን የተቸገርነው እኛ በስግደታችን ጠላትን ተቆጣጥረነዎል፣ እናንተ አልበረታችሁም እናንተ የምታዬት ህልም ከእርኩስ ነው እኛ ግን ከመንፈስ ቅዱስ ነው የሚሉትን ምን እናድርግ?

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 2 ปีที่แล้ว +1

    We heard you mhemher Amen Amen Amen

  • @user-iw9ju7cy6q
    @user-iw9ju7cy6q 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተስፋይ ወንድሜ የሚወድህ የማከብርህ እንዴት እንደሚኮራ ባንተ የተዋህዶ ንፁህ ዉሃ( ቃለ እግዚአብሔር )የሚታጠጣን መምህራችን ለካሃድዋች(ለተጠራጣርዋች) መልስ ስትሰጣቸዉ ነብሴ ትረካለች በእዉነት

  • @user-lr5hm5wy2f
    @user-lr5hm5wy2f 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሄር ይመስጌን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያአብሔር ይመሰገን

  • @merry3355
    @merry3355 2 ปีที่แล้ว +1

    Wendmalem egziyabher abzito yibarkih

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @edenandsara4474
    @edenandsara4474 2 ปีที่แล้ว +1

    Egezabher yemesgen betam deses yemele nwe Embata tetebke Memeher 🙏

  • @user-jb3kt4hv4h
    @user-jb3kt4hv4h 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ልብ ይሚነካ ትምርት በኔ በኩል እዴት ላገኝህ ማለት ብዙ ፈተና ነው ይማኒ ገኘው ቦታይ ማለት ያለሁበት ሱዑዲ ነው ባክህ ላገኝህ

  • @user-zg4qd8mc5z
    @user-zg4qd8mc5z 2 ปีที่แล้ว +3

    አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-wq7we5xh3i
    @user-wq7we5xh3i 2 ปีที่แล้ว +2

    እናቴእመቤቴ እማፍቅር ክብርምስጋና ይድረስሽድንቅተአምርነው

  • @maseratdima1956
    @maseratdima1956 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen mahmerchin kebr misgan lamebetachi amen

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว +3

    የመጀመርያው ተአምር የሚደንቅ ነው በዘር መጣላት መጨረሻው #መቀዘፍ ነው

  • @gentlevosuha4779
    @gentlevosuha4779 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሰማል ማምህር

  • @emabet5344
    @emabet5344 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen mamirachin qalhiwot yasamaliin 🤲🙏🙏🙏

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዛሬ ብዙ ትምህርት ተማምረናል ያልነበራችሁ አዳምጡት ብዙ ትምህርት ታገኙበታላችሁ

    • @halemahalema5104
      @halemahalema5104 2 ปีที่แล้ว

      መምሕርእግዚያብሔርእረጅምእናጤናይስጥሕ

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይማስገን በእዉነት

  • @tigistatadasa1354
    @tigistatadasa1354 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen memirachin selamik yibizalin memirachin kela howit yasemalin

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 2 ปีที่แล้ว +2

    ስልኩን ከፈ ለማድ የተጠቀምክበትን መፅሐፍ ቅድሱን አንሳ ሌላ ነገር መጠቀም ትችላለ

  • @goitommekonnen1509
    @goitommekonnen1509 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale Hiwot yasemalen 🙏

  • @meryhanne2
    @meryhanne2 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህሬ። ሰላም እደሩ።