Betoch | “ ቆማሪዎቹ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 449

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 191

  • @ZEMY22
    @ZEMY22 10 หลายเดือนก่อน +53

    ፍትህ በሳውድ አረቢያ ለሚገኙ እህት ወድሞቻችን በስር ቤት ለሚሰቃዩ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢

    • @የራያዋ
      @የራያዋ 10 หลายเดือนก่อน +1

      ተረሱኮ😢😢😢😢😢

    • @ፋፌነኝየደሴዊ
      @ፋፌነኝየደሴዊ 10 หลายเดือนก่อน +2

      ምን ዊጋ አለው የታሰሩት ይጉቡ እንላለን ሊላው ደሞ እየጎረፈ ነው በሌላ በኩል ግን እስከመቸ ነው ስደት ይመጣሉ እስር ቤት ይገባሉ መልሰ ስደት

  • @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
    @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ 10 หลายเดือนก่อน +31

    ፍትህ በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው አማራ
    ፍትህ በድሮን ለሚገደለው ገበሬ

  • @መልካምንግግርሠደቃነው
    @መልካምንግግርሠደቃነው 10 หลายเดือนก่อน +15

    በሉ እትየ አዛለችን አምጡልን ደሜን አታፍሉት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك 10 หลายเดือนก่อน +13

    አዛሉ የለችም እንዴ የኔ ዲቡሽቡሽ ናፍቃኛለች
    አዛልዬ ስወድሽ ነይልን አዛሉ ትቅረብ የምትሉ ላይክ 👍
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላምና ፍቅር ይስጠን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @toyibatoyiba2856
    @toyibatoyiba2856 10 หลายเดือนก่อน +7

    የዛሬው ያበደ ነው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ምንም የማያቀው ነፁህ ህዝብ እያለቀነው😢😢😢

  • @EferemAfoqi-jh5wm
    @EferemAfoqi-jh5wm 10 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ላማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 10 หลายเดือนก่อน +4

    ቤቶችዬ ስራችው እኮ አስተማሪና አዝናኝ ነው 😅

  • @mariouset142
    @mariouset142 10 หลายเดือนก่อน +7

    በፍረዱ ና ደላላውን ስወዳቸው

  • @HiHi-ou1yr
    @HiHi-ou1yr 10 หลายเดือนก่อน +5

    በፍርዱ😂😂 ይመቸኛል

  • @hailem9116
    @hailem9116 10 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ እንደው የበፍርዱ ሚስትን ኣንዴት እንደመውዳት እንዴት ደስ እንደምትለኝ በጣም ጎበዝ ናት

  • @avip1257
    @avip1257 10 หลายเดือนก่อน +8

    ፍትህ በሰአውዲ ለሚገኙ እህት ወንደሞቻችን

    • @የራያዋ
      @የራያዋ 10 หลายเดือนก่อน

      ፍትህ😢😢😢😢

  • @نعيمهامام-غ9ذ
    @نعيمهامام-غ9ذ 10 หลายเดือนก่อน +11

    ፍትህ በገዛ አገራቸው ለሚጨፈጨፉት ለደጉ ለማራ ማህበረሰብ ፍትህ

  • @mundenomochone8752
    @mundenomochone8752 10 หลายเดือนก่อน +3

    ማንቼ እየተሻነፋ የሚያሳዝናን አንሶ እዝም እያሰማን እንናደድ አይ የኔ ማንቼ ምን ልሁንልሽ❤❤❤

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 10 หลายเดือนก่อน

      ማቼዎችማ አቃጠሉን እኮ

    • @mundenomochone8752
      @mundenomochone8752 10 หลายเดือนก่อน

      ነጥብ ማምጣት በይችሉም ይበልጥ የምያነድዳነዉ ነገር በያ ጨዋተዉ ትልቋን ዜሮ እያተሻከሙ መዉጣታቸዉ እኔስ አዘንኩላቸዉ

  • @Firiyyeshawa3764
    @Firiyyeshawa3764 9 หลายเดือนก่อน +1

    basha yet new betoch ❤

  • @mundenomochone8752
    @mundenomochone8752 10 หลายเดือนก่อน +7

    የዘሬስ ይለያል❤❤❤❤

  • @ahmedumerumer3155
    @ahmedumerumer3155 10 หลายเดือนก่อน +7

    ቆይ ግን እናታችን አዛሉ ወዴት ጠፉ በሰላምነው

    • @hayat161
      @hayat161 10 หลายเดือนก่อน

      በክፍያ ምክንያት ነው የለቀቀችው

  • @የትንሹእስረኛነኝ
    @የትንሹእስረኛነኝ 10 หลายเดือนก่อน +6

    በፍርዱ ❤❤❤😂😂😂

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 10 หลายเดือนก่อน +2

    Hahahahaha❤❤❤ይበቃል ሁላችሁም ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳንአብርሀብ
    @ቃልኪዳንአብርሀብ 10 หลายเดือนก่อน +84

    ፍትሕ በሀገራቸዉ ለሚገደሉት ለአማራ ሕዝብ

    • @የትንሹእስረኛነኝ
      @የትንሹእስረኛነኝ 10 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

    • @AbbbAesm
      @AbbbAesm 10 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

    • @DawitZeleke-v8d
      @DawitZeleke-v8d 10 หลายเดือนก่อน +4

      ፍትህ ያለምንም ምክንያት ለምሞቱ ኢትዮጵያዊያን

    • @DawitZeleke-v8d
      @DawitZeleke-v8d 10 หลายเดือนก่อน +2

      በሀገራችን ሰላም ይስፋን

    • @ayelekabeto-mi4fg
      @ayelekabeto-mi4fg 10 หลายเดือนก่อน

      አማራ የምበል አረመኔ እግ/ር ከሀገሬ ያጥፈ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 10 หลายเดือนก่อน +3

    ተወዳጅ ምርጥ እየተወንክ ነው አሸናፊን አስረሳሀን 😅ዛሬ ቀኑ የዙራሽ ነው 🤣ማቼ ወይ አረጋሽ ቲቭውን በጫማ ልትለው 😅የዛሬው በሳቅ ነው ተጨረስኩት 😅ሕግ እራሱ ቁማር ነው እውነት ነው 😂

  • @belalas4322
    @belalas4322 10 หลายเดือนก่อน +10

    ፍትህ 😢😢😢😢ላማራ ህዝብ በድሮን ለሚገደሉት

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 10 หลายเดือนก่อน +3

    እረ የድሮዎች ተዋናኝ ናፈቁኝ አይ😮

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይታደገን ሰው በቀን ይገደላል ፍትህ የለም ደሞ በቁማር ህዝቡን አደነዘዘው😢

  • @NasirArgada
    @NasirArgada 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሁሉም

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ዙሪያሽ ወላሂ በሳቅ የለሁም😅😅😅

  • @Etumama
    @Etumama 10 หลายเดือนก่อน +2

    ስላም ለኢትዮጵያ

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፍትህ የሚጠየቀዉ ህግባለበት ሀገር ነዉ ህግ እና ፍትህ በጠፋበት ሀገር እየተኖረ ፍትህ የምናገኝዉ ወደፈጣሪ በመመለሰ ነዉ

  • @abedilazizeab
    @abedilazizeab 10 หลายเดือนก่อน +1

    የመንግስት እና የባለ ስልጣን ኮሜንት ፈልጌ አጣው 😂😂😂 ይመቻችሁ እንወደችሀላን ቤቶች❤👍ሠላም ለኢትዮጵያ አፊያ ለታማሙ ፍትህ ነፃነት አጥቶ ለሚሰቃዩ ❤☝️🕌💗⛪️🤲🙏

  • @tsiyonhantal5916
    @tsiyonhantal5916 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ሙሀመድረሱልአላህ
    @ሙሀመድረሱልአላህ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አርጋሽ እና ሻሼ በፍርድ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 10 หลายเดือนก่อน +1

    ንጽሃንን ለመጨፍጨፍ የሚፈሰው በቢሊዮን የሚቆጠር ብርስ ስንቱን ድሃ ያነሳ ነበር።ፋሽስቶች ይልቀቁ

  • @DawitDafa-p8r
    @DawitDafa-p8r 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፍትህ በአማራ ክልል ለሚገደሉ መከላከያችን

    • @ቃልኪዳንአብርሀብ
      @ቃልኪዳንአብርሀብ 10 หลายเดือนก่อน

      ወደዉ አይስኩ ድብን ይበልልህ ከረፈፍ ድፈፍ ሀገር ሊጠብቅ ሒዶ እኮ አይደለም ገሚገደለሁ ህዝብ ሊደበድብ እኮ ነዉ

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፈትህለሰውድእሰረኞች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 10 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ብጥረቃ ካሜሪካ ነዉ ኦርደር ያረኩት አላለችም😂😂😂😂😂ያበደ ነዉ😂😂😂

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 10 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you all

  • @ዘይ
    @ዘይ 10 หลายเดือนก่อน +3

    በዘቤ ትልቅ ሰዉ ሆንክ😅

  • @yewbmamo9695
    @yewbmamo9695 10 หลายเดือนก่อน

    አይ ቤቶች እንደዚያ የሚወደድ የነበረ አሁን ግን ለዛቢስ ብቻ ተሰብስቦ በጣም የሚያሳዝን

  • @SeidAbera-yw8kl
    @SeidAbera-yw8kl 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቶች ከጭቀት ነፃአ😂😂

  • @JujuYouTube-ig7ix
    @JujuYouTube-ig7ix 10 หลายเดือนก่อน +2

    በፍርዱ ❤️❤️❤️

  • @nassimaraji3992
    @nassimaraji3992 10 หลายเดือนก่อน +5

    አዛሉ እርስቴ ማፊ ይቤ ናፈቁን

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 10 หลายเดือนก่อน

    ከሁሉም የአብየ ገረዛ ለበዛብህ መጣኝ ቁርስ 😂😂😂😂😂👍👍👍

  • @girmatalore2339
    @girmatalore2339 10 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ይወዳችኃል❤❤❤

  • @watcher6397
    @watcher6397 10 หลายเดือนก่อน

    እንዴት አይኔን ጨፍኜ እንባዬ እስኪንቆረቆር እንደሳቅሁኝ ፣ አይ ሕዝቤ እንዲህ ይበላሽ ?

  • @Habeshabete
    @Habeshabete 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት አማራ ወገኔ::

  • @rawudakasim1617
    @rawudakasim1617 10 หลายเดือนก่อน

    አዉነትም ሥራ የታለ አይበዜ 😂😂😂😂

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ 😃😃😀😀😁😁😁 የባሻ ምስት ክክክክክክክ

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 10 หลายเดือนก่อน

    selamachuh yibezalen betochi derama❤❤❤fiteh.bederon lemechefechefew.le.amhara hizeb😢😢😢😢🙏🙌

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላምለሀገረችን😮😮

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 10 หลายเดือนก่อน +2

    ክብረት ይስጥልን

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 10 หลายเดือนก่อน

    ቤቶችዬ ❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay 10 หลายเดือนก่อน +1

    Tarikwa betam konjo Nat bagebat desss yelegnal yewenet webet alat kemer

  • @SameeraSameera-z5d
    @SameeraSameera-z5d 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wayii kasii😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hana5977
    @hana5977 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow gobzuh nahu weye argashe menyeshaltale yena ebed

  • @endirisabdoutube8298
    @endirisabdoutube8298 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ለኢትዮጵያዊን

  • @semerebesufekade5738
    @semerebesufekade5738 9 หลายเดือนก่อน

    አረ ይመቻችሁ 😂😂😂

  • @HabekeMesele-ni3mt
    @HabekeMesele-ni3mt 10 หลายเดือนก่อน +1

    City ashenefe way.

  • @EthiopFirst
    @EthiopFirst 10 หลายเดือนก่อน

    አብዬ ምርጥ ሰው 🙏🙏

  • @ሚስጥር-ጠ2ኘ
    @ሚስጥር-ጠ2ኘ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትሕሕሕሕሕሕ ለ አማራ ሕዝብ 😢

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 10 หลายเดือนก่อน

    ቤቶች ሁሌም አዲስስስ

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሀገሬ ተበላሽቷል ለካ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 10 หลายเดือนก่อน +1

    እይ ታሪኳ❤❤❤❤❤

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ 10 หลายเดือนก่อน

    እር ወይኔ 😅😅ወያላው ድብ😅

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wayii gude arogitochim kumar😮😮

  • @seidhesu4921
    @seidhesu4921 10 หลายเดือนก่อน +1

    Engliz embassy new mechawatut aydel alech 😂😂😂😂

  • @amsal2076
    @amsal2076 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቶች እካን ደህና መጣችሁ

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 10 หลายเดือนก่อน +1

    የቤቲንግ ቁማር የስንቱን ቤት ባዶ እንዳስቀረ መንግስት ራሱ እያውቀው ገቢየ ይበልጥብኛል ብሏል።

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 9 หลายเดือนก่อน

    Salute to betoch management for removing that resist person (basha).

  • @jdhhrr5942
    @jdhhrr5942 10 หลายเดือนก่อน

    አዳድሶቹ ምናችሁም፣ደስ አይልም

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቆማሪው ማን እንደሆነ ህዝቡ ያውቀዋል

  • @mekdinaashu9184
    @mekdinaashu9184 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሻሼ ጉድሽ😅😅😅

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 10 หลายเดือนก่อน

    ሻሽየ ተዉረገረገች ኳስ መደገፍ በሽታ ነዉ የማሎደዉ በምክኒያት ነዉ አገቡኮ አጨፍሪምደአረጌ😂

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 10 หลายเดือนก่อน

    አይ ቤቶች እንደ አህዴግ ቀስ በቀስ እየፈራረሰ ነግር ይመስላል ዋና ዋና ዎቹ ሄዱ ሲባል እንደገና ማፊንም ይቤንም የሚተኩ መጡ ሲባል አዛለች ወልዱ መጥፋት አበዛች ዛሬ ይባስ ተብሎ "ና" አልታየም በዚህ ላይ አብዬ ጭራሽ የቤቱ አባ ወራ ሆነው ሁሉም በቁማር አበዱ ነው 🤣🤣🤣🙏❤️🤣

    • @lili-of7qm
      @lili-of7qm 10 หลายเดือนก่อน

      አቤት.እውቀት😅😅😅

  • @yemachaltube
    @yemachaltube 10 หลายเดือนก่อน

    ምርጦች

  • @tube-nm3js
    @tube-nm3js 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማፊ ያለዛሬም አላሳዘነችኝ 😂😂😂

  • @Sifaanhaile
    @Sifaanhaile 10 หลายเดือนก่อน +1

    Kkkkk mafeye yene miskin

  • @YOSIFErsado-lu4hf
    @YOSIFErsado-lu4hf 10 หลายเดือนก่อน

    Kkkkk wodejalo batoch

  • @ExitCell-t8n
    @ExitCell-t8n 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቦንዳ ይመስላል😂😂😂

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 10 หลายเดือนก่อน +1

    እ ማዘርየ በዚህ ምን አመጣወት ሴተኛ አዳሪዋን ሳያባሩ እርሰዋ ከአሜሪካ መጡ ልብሱ ከዱባይ 😂

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 10 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክክ ሳርዬን ሰላም ይበሉልን ማዘርዬ ዮዮን ደግሞ ተንከባከቡት በቅርብ ወርጂ ነው ክክክ

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ 10 หลายเดือนก่อน

    ግፋው ግፋው😅

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 10 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁኮ ሁላችሁንም❤️♥️

  • @Tesfanesh-pl6lg
    @Tesfanesh-pl6lg 10 หลายเดือนก่อน

    አይ ማንች 😂

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ 10 หลายเดือนก่อน

    አይ በፍርዱ😂😂ከክስ ውጭ የሌለው ሰውዬ😮😮

  • @סבהדיטה
    @סבהדיטה 10 หลายเดือนก่อน

    ካካካ 😅😅😅 አይ ይቤ ወ/ሮ ዙርያሽ መሆናቸውን በመቀመጫቸው ነው ያወከው?

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 10 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነዉ ።።። ቁማርተኛ ትውልድ

  • @hebeshahebesha9101
    @hebeshahebesha9101 10 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው unique ነው

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 10 หลายเดือนก่อน

    ውይገናዛሪ ጥሩአልሰራችሁም ለቁማር አስታወቀ ስለ አማራ ጭፈጨፋ ጧርነት ትንሽ በታሳስብ ህዝብ እያለቀነው😢😢😢

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 10 หลายเดือนก่อน +1

    የህን ቤቴግ የሚባል ያጥፋዉ

  • @medinatube926
    @medinatube926 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 10 หลายเดือนก่อน

    አሁን ነዉ ዘሩ ቀለጠ ማለት የአቶ ዘሩ ሶፋ ተሰበረ

  • @mezerberha5269
    @mezerberha5269 10 หลายเดือนก่อน

    ኣረጋሽ 😂😂😂😂

  • @mekbaeyobbelachew3459
    @mekbaeyobbelachew3459 10 หลายเดือนก่อน

    እቺን ቀበሌ ወደዛ አርጉልን ቤቶች አረ አደነኖቆረችን በቀበሌ ወሬ

  • @kedijahussen-r8k
    @kedijahussen-r8k 7 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 10 หลายเดือนก่อน

    ክክክክ.

  • @mekdinaashu9184
    @mekdinaashu9184 10 หลายเดือนก่อน

    5 ቀን የፓናል ውይይት 😂😂😂

  • @דודארמיאס-ד9ר
    @דודארמיאס-ד9ר 10 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ልክ አስገባቸው እንዴት አምሮብህ መጣህ፡፡ በል የጥርስህን ነገርም አንድ በለው፡፡ በልጅነትህ ካላሳመርከው ትንሽ ቆይቶ እማ ይመሻል፡፡

  • @jamilaAbdallah-s4x
    @jamilaAbdallah-s4x 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂👏👏

  • @ዘይ
    @ዘይ 10 หลายเดือนก่อน

    አረ ዙረሽ🙈🙈🙈

  • @OmerAssenShumtie
    @OmerAssenShumtie 9 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለንፁሀን ሞት

  • @Asd-qi8wg
    @Asd-qi8wg 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለኡትዩጱያ