Betoch | “ትዳር ሊፈርስ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 433

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 433 “ትዳር ሊፈርስ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 433
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

ความคิดเห็น • 186

  • @mareysara4968
    @mareysara4968 ปีที่แล้ว +45

    ፍትህ ፍህት ለሳዉዲ እስርኞች ኧረ አሁንስ ድምፆ እሜሆን ጠፍ😢😢😢

    • @የራያዋ
      @የራያዋ ปีที่แล้ว +2

      በጣም በእውነት😢😢😢😢

  • @የራያዋ
    @የራያዋ ปีที่แล้ว +43

    ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን😢ፍትህ😢 ፍትህ😢ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭

  • @hhhy1980
    @hhhy1980 ปีที่แล้ว +37

    ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ያሉ እህት ወንድሞቻችን😢😢😢😢😢

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p ปีที่แล้ว +51

    ፍትህህህህህ ሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ታላላቅ ሚድያወች ድምፅ ሁኑ እባካችሁ😭😭

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 ปีที่แล้ว

      ፍትህ የሚባለዉ ካሥገቧቸዉ ቧሀላ ተመልሥዉ መንገድ ከገቡ ነበር አሁን አልቆመ እየተጎዙ ነዉ

    • @Šøfě-m3p
      @Šøfě-m3p ปีที่แล้ว +1

      @@fjgdgg1538 አሁን አንች የገቡት ናቸው እስር ቤት ያሉት ሁሉ እያልሽ ነው ደግመው በሚመጡትም አልፈርድም እና ሀገርስ ምን ይስሩ ሀገርስ ሰላም ሲኖር አይደልደ ካላዘናችሁላቸው ዝም በሉ አልተጠየቃችሁትን አታውሩ

    • @የራያዋ
      @የራያዋ ปีที่แล้ว

      ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢

    • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
      @እግዚአብሔርእርኛዬነው ปีที่แล้ว

      ፍትህ ፍትህ እግዚአብሔር ይድረስላችው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ShahrazanKukih
      @ShahrazanKukih 10 หลายเดือนก่อน

      6Aĺ😢ikolly

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p ปีที่แล้ว +50

    ፍትህህህህህህህህህህ በሳኡድ እስር ቤት ህዝብ አለቀ እባካችሁ ድምፅ ሁኑ😭😭😭😭😭

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ปีที่แล้ว +2

      ፍትህ የሚል የለም እህቴ ሁሉም ትቷቸዋል የማይተወዉ የአለማቱ ጌታ ይዲረስላቸዉ ወላሂ ባለቤቴ ስት ግዜዉ ስልክኳ የላቸዉም 😢 እህቴዋ

    • @Šøfě-m3p
      @Šøfě-m3p ปีที่แล้ว +1

      @@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ አሚንንንንኡፍፍፍ አወ ወላሂ ሠው እረስቷቸዋል እነሱም ተሰቃዩ አላህ በሰላም ያስገባልሽ እማ የኔም 2ወር ሆነው ስልክ የሌለበትም ክላስ አለ ብሏል አወ😥

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ปีที่แล้ว

      @@Šøfě-m3p አወ ማሬ የቤት ስልክ 1ብቻነዉ ያለዉ 6 ቀን ወይ በ5 ቀን ነዉ የሚደዉለዉ አይሰጧቸዉም 5 ወር ሆነዉ በጣም ከባዲ ነዉ😥

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว +1

      በሰላም ያሥገባቸው እንጅ የኛሠው ተመልሠው ይመጣሉ ተውም ቢባል መሥሚያቸው ጥጥነው ወንድሜም ባለፈው አመትየተቃረበታሥሮ ገብቶነበር ግን ትንሥ ቆይቶመጣ ብቻ አገራችንን ሠላምያድርግልን

    • @Šøfě-m3p
      @Šøfě-m3p ปีที่แล้ว

      @@hshhehsge7113 ምን ያድርጉ ሀገር ሰላም የለ ስራ መስራት የሚቻልበት ሀገር የለን እኔ በሚመጡትም አልፈርድ አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ የኑሮ ውድነቱንም ያብርድልን

  • @Ethio9180
    @Ethio9180 ปีที่แล้ว +7

    ቤቶች ሰላም ለናንተ ይሁን እንዴት ቆያችሁ እውነት ለመናገር መዳም አናዳኝ ሳለቅስ ነበር😢😢እናንተ ሳያችሁ ንዴቴም ማልቀሴንም ትቼ መሳቅ ጀመርኩኝ😂😂 በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤

  • @habhabshi8454
    @habhabshi8454 ปีที่แล้ว +23

    ፍትህ በግፍ ለሚገደለው የአማራ ህዝቡ 😢😢😢

  • @FgytuGffh-rq2lb
    @FgytuGffh-rq2lb ปีที่แล้ว +24

    ፈትህ ለሳዉዲ እስረኞች ☝️☝️😭😭ትላልቅ ሚዲያዎች ፍትህህህ በሉ ወዲሜ ታሞብኚ አመት ሊሆነዉ ነዉ 😭😭😭☝️☝️☝️

    • @የራያዋ
      @የራያዋ ปีที่แล้ว +1

      ፍትህ😢😢😭

    • @FgytuGffh-rq2lb
      @FgytuGffh-rq2lb ปีที่แล้ว +1

      አሏህ ይፈእጃቸዉ ☝️

  • @qwqw2031
    @qwqw2031 ปีที่แล้ว +16

    አርጎባወች ላይክእፈልጋለሁ አትለፋኝ ፈልጌዉነው

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ปีที่แล้ว +13

    ደብሮኝ ነበር በስደት ላይ ወላሂ ዘና አደረጋችሁኝ አይ በፍርዱ😂😂

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ እኔህ አዲስ ባልና ሚስት ደስ ሲሎ መቺ ነው ግን የመጡት ሞግዚት ነው የማረግህ ክክክ😀

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w ปีที่แล้ว +5

    አዛሉየ አሁን አሁን እየጠፋች ነዉ ፈራሁ እንደነ ይቤ እዳትወጣ😢😢😢😢

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A ปีที่แล้ว

      ዬቶብ ሥለምሠራ ነው የራሷን የምጠፍው

  • @busyline5298
    @busyline5298 ปีที่แล้ว +5

    አሜንዬ እድግ በይልኝ የኔ ጣፋጭ
    እውነት ብለሽልኛል አዎ ሀገራችንን
    ካልሸጧት እንደ ትናንት ያሉ እንቁ
    ኢትዮጵያን ሰላም ያስገቧታል ❤❤

  • @ghhch-mw8gb
    @ghhch-mw8gb ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ በሳኡድ እስርብት ለሚሰቃዩ እህቱቻች ወድሞቻች ን

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 ปีที่แล้ว +5

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ድል ለአማራው ማንነት ፋኖ

  • @DddZdes
    @DddZdes ปีที่แล้ว +7

    ግን ጠበቃው ዲራማውን አሳመረው😅😅

    • @ወሎለገሂዳ
      @ወሎለገሂዳ ปีที่แล้ว

      ያምራሉ ደሞ ህዶባቸዋል ጋብቻው😅

  • @_Tg_tube
    @_Tg_tube ปีที่แล้ว +19

    ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዪ እህት ወድሞቻችን😭😭😭😭

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 ปีที่แล้ว

    ወይጉዴ ለቤቶች ቃል የለኝም በርቱ ብቻ
    ና ኧረ መጀመሪያ ቤቱን ፈልጉ አለ😂😂

  • @rapiah8427
    @rapiah8427 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስረኞቾ

  • @mohammedjamal1204
    @mohammedjamal1204 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ 1

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን፣ በርቱ!!

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 ปีที่แล้ว +1

    God bless you all

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 ปีที่แล้ว +11

    እስኪ የመዳም ቅመሞች ላይክ አድርጉልኝ

    • @እሙሱሱወለዮዋ
      @እሙሱሱወለዮዋ ปีที่แล้ว +1

      Kkk arkuse

    • @tube5986
      @tube5986 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር በቅንነት❤❤❤❤

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 ปีที่แล้ว

      @@tube5986 እሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zuzuandashu
    @zuzuandashu ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @ራያብለህና
    @ራያብለህና ปีที่แล้ว +3

    የኔ ማሮች ኮሜቶቹ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ትላላችሁ ማን ይስማን😢አይ የስደት ነገር

  • @ነኝየድኔተማሪ
    @ነኝየድኔተማሪ ปีที่แล้ว +5

    ፍትህህህህህህህበሰኡድእስርቤትለሚሰቃዩት😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @haiyatessa2734
    @haiyatessa2734 ปีที่แล้ว +8

    ሠላም ለሀገራችን የምትሉ በላይክ አሳዮኝ እስኪ😢

  • @7yahgg280
    @7yahgg280 10 หลายเดือนก่อน

    ይቤን 😊በመሃልቤት ገደሉት እነ አረጋሽ😂😂

  • @AyatMensur
    @AyatMensur ปีที่แล้ว +12

    ይሄን ድራማ የገባው ሠወ በጣም የሚገርም ነው ተባረኩ

  • @مهرةالحمادي-ث6ش
    @مهرةالحمادي-ث6ش ปีที่แล้ว +1

    ቤቶቺ እንኳንሰላም መጣቺሁ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 ปีที่แล้ว +2

    አዉራጆች የሚባሉት አዛ እኮነዉ እሚያረጉት እቃዉን ሣያወርዱ በጃቸዉ ብቻ ዪነኩና ክፈሉ ነዉ የሚሉት

  • @ghaliahali2620
    @ghaliahali2620 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህህህህህ በእስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን እህህህህህ

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ ปีที่แล้ว +6

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ🎉❤ማርያምን እኔም ትዳሬን ላፈርስ ወስኛለሁ ባለቤቴ አያስብልኝም አያከብረኝም አይረዳኝም ስልክ እኔ ካልደወልኩ ይሱ አይደውልልኝም የእኔን ፍቅር ለሱ ስገልጽለት ይሱም እኔም ይለኛል እንጅ በራሱ ፍቅሩን አይገልጽልኝም የሆነ ነገር ሳማክረው ነገርሽ ጀመረ ተቃጠልኩ አያለ እግዚአብሔርን ያማርራል 😭 ከዛ ስልኩን ጆሮዬ ላይ ይዘገዋል እኔ ለሱ ብዬ የአረብ ሽንት ቤት እያጠብኩ ብዙ ሁኛለሁ 😢እንዳይከፋብኝ እያልኩ 😢😢 አሁን ከሱ ጋር መለያየት ውስኝለሁ ወግኖቸ ምክር ስጡኝ ጨንቆኛል😭 ልቤ ተሰብሯል💔

    • @hayat161
      @hayat161 ปีที่แล้ว +5

      ይሄ ሌላ አይቷል መለት ነው እሡሥ ይሂድ ።ገንዘብሽን ያዥ ሠው ቢሄድ ሠው የመጣል

    • @abest4396
      @abest4396 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያዋዳቹ አይዞሽ

    • @marymeadmeadme9520
      @marymeadmeadme9520 ปีที่แล้ว +7

      እህቴ የምሰሪውን ብር በራሥሽ ያዢ
      በራሣችን ገንዘብ ጥላት እያፈራን ነው ስለዚህ አትላኪ ፀባውከተሥተካከለ አስመክሪው እቢካለ መከራ ይምከረው

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ጸልይ ሴት ብልሃተኛ ናት ታገሺ እራስሽን ጠብቂ ገንዘብሽን ተጠንቀቂ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ትምህርት አዳምጪ እራስሽንም ባለቤትሽንም እሱ ውስጥ ታገኛለሽ

    • @matukanigatu7274
      @matukanigatu7274 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ፍቺን ይፀየፋል🙏 ታገሽ እናቴ

  • @zinatalemnew6090
    @zinatalemnew6090 ปีที่แล้ว +1

    አልሺውና አሜንዬ ካልሸጣችሗትአልሽ

  • @hana5977
    @hana5977 ปีที่แล้ว +1

    Wow argashe meret ewnet kelba new yemttwenewo. Ulahum meret nahu weddddd

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +4

    ወይ አረጋሽ እኮ በሳቅ ነው እሷ ካለችበት😅ያለ ውሃ ነው የምጠጣሽ 😂😂ታሪኳ እና በፍርዱ ድራማውን አደመቁት እኮ ይመቻችሁ አቦ በሳቅ አነፈራችሁኝ 🤣🤣

  • @ahmederina
    @ahmederina ปีที่แล้ว +2

    በፍርዱ አትውለደ ከመውለድህ በፊት ጠግበህ ብላ ከተወለደ የምትበላውን
    ለልጅህ ብቻ ነው የምታስበው ከመውለድህ በፊት በደንብ ለራስህ ልብሶችን ግዛ ከተወለደ ለሱ ብቻ ነው
    የምትኖረው ልክ እደ እኔ🙆🙆🙆🙆🇪🇷

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 ปีที่แล้ว

      አይዞን ያለ ነው አባትህም እንድህ እንደ ነበሩ አስባቸው የሥራ ባህል ካላችሁ መብላት መዝናናት የማይቀር ነው ፍቅር ስጣቸው በረከት እንድኖርህ ከፈለክ !

  • @melkamelak9882
    @melkamelak9882 ปีที่แล้ว

    ውለዱ ስሟም ፀጋ ትባል

  • @ashenafitereda9047
    @ashenafitereda9047 ปีที่แล้ว

    የዘመኑ ሰው የሚኖረው በምላሱ ነው

  • @TgasTagas
    @TgasTagas ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu ปีที่แล้ว

    ሳር ያስግጥሽ አላለም😂😂😂

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j ปีที่แล้ว +3

    😀😀😀እኔህ ሁለት ባልና ሚስቶች 💟

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 ปีที่แล้ว

    Eneko yigermegnal mwled emygagat set bemewled emtsekayewum esaw😢

  • @MuhemadAkbar
    @MuhemadAkbar ปีที่แล้ว +1

    ሠላም

  • @fgff2649
    @fgff2649 ปีที่แล้ว +2

    😢❤ቤቶች ስጠብቃችሁ ነበር

  • @degefahaile3828
    @degefahaile3828 ปีที่แล้ว

    ቿነደ መዝገበ ሸለቆ ቀንደ አነፀፐበወጠ

  • @ቃናቴሌቭዥን
    @ቃናቴሌቭዥን ปีที่แล้ว

    መጣችሁ ውዶቼ

  • @sofyasoso1103
    @sofyasoso1103 ปีที่แล้ว +2

    እርስቴ አቤ ሻሼ ውተውነውዴ 😢

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w ปีที่แล้ว +2

    የበፍርዱ ሚስት እወድሻለሁ😂😂😂😂😂 የቂቤዋ ነገር ግን😅

    • @awelarebo6693
      @awelarebo6693 ปีที่แล้ว +1

      የሰው ሚስት መውደድ ፋይል ያስከፍታል በበፍርዱ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 ปีที่แล้ว

      ​@@awelarebo6693😂😂😂

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว

      በጣም ቆንጆ ሀቂቃ አለባበሧ ሤትነች እንደሌሎቹ አትወጣጠርም ጎበዝ

    • @momloveyou-c8w
      @momloveyou-c8w ปีที่แล้ว

      @@awelarebo6693 ክክክክክ

  • @SemraAbdu
    @SemraAbdu ปีที่แล้ว +2

    ❤❤

  • @artsandcrocsartsandcrocs6449
    @artsandcrocsartsandcrocs6449 ปีที่แล้ว

    Wow😂😂😂😂

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ ปีที่แล้ว

    ይች ልጂ ግን ማፊን ትተካለች ? በጣም የምታሰጠላ ናት በራሰዎ ችሎታ ብትተውን ይሻላት ነበር

  • @artsandcrocsartsandcrocs6449
    @artsandcrocsartsandcrocs6449 ปีที่แล้ว

    Wow😂😂😂😂

  • @asiabaj-wh2oc
    @asiabaj-wh2oc ปีที่แล้ว +1

    ❤😂❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hagere2204
    @hagere2204 ปีที่แล้ว

    Zeru molla ezih laay tesasatk. TTI yemigebae durro 12 gna kifil matric yalalefu sihon. TTC like Kotebe, Bahirdar Pedagoji yemigebut degmo matric yalefutin new. I never heard of TTI from 10th grade.

  • @የዪቱሁበርድረማመቼያልቅይ

    መነው እርስቴ ስለሌለች የቤቶች ድረማ የደበረው!!

  • @መቅዲ-ኀ6ደ
    @መቅዲ-ኀ6ደ ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂 የዛሬዉ ይለያል ዘሩ መጀመርያ ቤቱን ፈልጉ አለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @busyline3833
      @busyline3833 ปีที่แล้ว

      እኮንደና መጥችሁቤቶችየ😂😂😂😂ወድድድድድ

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 ปีที่แล้ว

    ና አላለችም 😂😂😂

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 ปีที่แล้ว

    ይብዬ ደስ ትላለህ ግን ፀጉርህና ገፀ ባህሪው አብሮ አይሄድም እስቲ አስብበት

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እኻን ደክና መጣችሁ 🥰

  • @degefahaile3828
    @degefahaile3828 ปีที่แล้ว

    ቿነደ መዝገበ ሸለቆ ቀንደ አነፀፐበወጠ

  • @degefahaile3828
    @degefahaile3828 ปีที่แล้ว

    ቿነደ መዝገበ ሸለቆ ቀንደ አነፀፐበወጠ

  • @degefahaile3828
    @degefahaile3828 ปีที่แล้ว

    ቿነደ መዝገበ ሸለቆ ቀንደ አነፀፐበወጠ

  • @degefahaile3828
    @degefahaile3828 ปีที่แล้ว

    ቿነደ መዝገበ ሸለቆ ቀንደ አነፀፐበወጠ

  • @frdosjbreel8152
    @frdosjbreel8152 11 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 ปีที่แล้ว

    Blessed 🙏🙏🙏🙏 ስላም ያርግልን ሐገራችንኢትዮጵያ

  • @Asd-qi8wg
    @Asd-qi8wg ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @obsee9140
    @obsee9140 ปีที่แล้ว

    Free Saudi Arabia Ethiopia 🇪🇹 😢😢😢😢

  • @destafilm
    @destafilm 9 หลายเดือนก่อน

    የህፃኗ ጣልቃ ገብነት ደስ አይልም

  • @zm6661
    @zm6661 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @solomonwatiro1013
    @solomonwatiro1013 ปีที่แล้ว

    Selam

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 ปีที่แล้ว

    ማነሽ አንች ፅንፈኛ የምትለዋ ቃል አልተዋጠችልኝም

  • @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ
    @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ ปีที่แล้ว

    ኧረሞትኩበሳቅ ስወዳችሁእኮግን❤❤❤❤

  • @عبدالشكورمحمد-ط8ح
    @عبدالشكورمحمد-ط8ح ปีที่แล้ว

    ፍትህ😢😢😢ለሰዉዲ እስረኞች

  • @RaheelTuihdsy
    @RaheelTuihdsy ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 ปีที่แล้ว

    የስምና የቤት ጋጋታ በቤቶች ሲባል ታየኝ ወይ ቤቶች

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh ปีที่แล้ว

    በህርዱ ታሪኩአ ዘርሽ ይበቃል በሳቅ ገደሉይ

  • @ኢሊፍቅር
    @ኢሊፍቅር ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ

  • @zebnaygirmaewonetenewo8124
    @zebnaygirmaewonetenewo8124 ปีที่แล้ว

    😂😂

  • @tiziad501
    @tiziad501 ปีที่แล้ว

    አሪፍ አስተማሪም ነዉ። ግን ትንሽ ድምፅ ቀነስ አድርጉ። የፈረንጅ ቤት ሆኜ ነዉ የማዳምጣችዉ😂

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A ปีที่แล้ว +1

      ሥልክሺን አቀንሺም😅😅😅

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @Fikir-sk6su
    @Fikir-sk6su 5 หลายเดือนก่อน

    It's ok ❤😂

  • @abiyaddis1939
    @abiyaddis1939 ปีที่แล้ว +1

    Where is resta

  • @teklesesenbettadese3987
    @teklesesenbettadese3987 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🌹🇪🇹🇪🇷🌹🥕🥕🥕🥕🥕🥕🥕

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 ปีที่แล้ว

    አመመቴን አሰምርልኝ ወይ መፊ

  • @kaderawwal9920
    @kaderawwal9920 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂

  • @ayelekabeto-mi4fg
    @ayelekabeto-mi4fg ปีที่แล้ว +1

    አምሥተኛ ነኝ

  • @mulualemgetachew3690
    @mulualemgetachew3690 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ

    ክክክክክክክክክክ ይቤ ወላሂ በሳቅ ሳሮን ሳር ያስግጥሽ አላለም ብን ብለህ ከጠፍህማ ማን ፍታ ሊያርገን

    • @BelekoNegesa
      @BelekoNegesa ปีที่แล้ว +1

      እኔ በዝህ ድራማ ውስጥ ደስ የምለኝ የህግ ባለሙያ ነው።

  • @hiliamziyad8261
    @hiliamziyad8261 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቤቶች

  • @RUMANAAhmad-nq1ek
    @RUMANAAhmad-nq1ek ปีที่แล้ว

    ❤❤😂😢😅😢

  • @teklesesenbettadese3987
    @teklesesenbettadese3987 ปีที่แล้ว

    ኣመን። ክክክ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SAe-y1k
    @SAe-y1k ปีที่แล้ว +1

    ቀደማችሁኝእኔን❤❤❤❤❤❤

  • @masaratabate2675
    @masaratabate2675 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadessenigusie6374
    @tadessenigusie6374 ปีที่แล้ว +1

    አሹ የት ነህ❤❤❤❤❤

    • @haytmohmmed9519
      @haytmohmmed9519 ปีที่แล้ว

      ከምረ አሹ የት ገበሰ😢

  • @دانهدانه-ل3م
    @دانهدانه-ل3م ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤