#ከስድስት_ወደ_አንድ_መልስ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2024
- 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
gofund.me/a19ca602
CASHAPP AND ZAIL 7028303515
AWASH BANK 01320851954200
birhan bank 1000637390964
በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries - บันเทิง
በብዙ ግርምቶች የታጀበው እና በልዩ ዝማሬዎች የተሞላው የዘማሪ ሀብታሙ የግሎሪ ዞን ቆይታ እነሆ ሰብስክራይብ በማድረግ ይባረኩበት ።
th-cam.com/video/Z_4L5XI7YR8/w-d-xo.html
ፓስተር ካስሽ በጣም ያማራ ፕሮግራም ነው ሁለት አሳብ አለኝ
አንደኛው አንድ ክርስቲያን ከአነድ ቸርች ወደ አንድቸርች አባል ለመሆን ሲመጣ የህይውት ምስክር ቢጠየቅ በጣም ጥሩነው
ሁለተኛው በተለይ ዘማሪ የአንድ ቸርች አባል ሆኖ
በቸረቹ መጋቢ ስር ይሁን ተባረክ
የናፈቀን ፣ የጠማን መዝሙር ሰማያዊውን አለም የሚያስናፍቅ እና ኢየሱስ ብቻ የሚተረክበት እሱ ብቻ የሚደምቅበት ሰው ደብዝዞ የምድር ስርአት የማይታይበትን ነበር ። ተባረክ አሁንም የግጥምህ ማዕከል የዜማህ ድምቀት ኢየሱስ ብቻ ይሁን !! ፀጋ ይብዛልህ
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ 🎉🎉🎉 🎉🎉🎉 🎉🎉🎉 🎉🎉🎉
አብርሸዬ ተባረክ እነወድሀለን ፀጋው ይብዛልህ
ሀብትሽዬ ጌታ ኢየሱስ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ልጆችህ ባለቤትህ ቤትህ ሁሉ ይባረክ
የእዉነት ገብቶሀል የአባታችን የቄስ በልና የጻፈዉ ሰኦርቶክ የሪባይባል ትንብት አስታወሰኝ
በሰማይ ታላቅ ምስጋና...
በዘመኔ የሠማሁት ድንቅ ዝማሬ ነው
ሀብትሸ ተባረክልኝ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ❤️❤️❤️👏👏
ወይኔ እንዴት የሚባርክ ዝማሬ እና ዜማ ነው ተባረክ ራእይ መዘመር ያለበት የቤተክርስትያን ተስፋ እና የጌታን ክብር ና የመምጣቱን ናፍቆት ጉጉት የሚጨምር የመፀሀፍ ቅዱስ ክፍል ነው❤❤
Wow
Tebarki wondemachen tsega yebza❤❤❤❤❤
Wow habtish can't wait
Haleluya mezmuru eskiwexa guwaguwaw
ተባረክልን
ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረክልኝ ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይህን❤❤❤❤❤በመንፈሰ የተሞላ መዝሙር ነው❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
አብርሽዬ ተባረክልን እንወድሐለን መዝሙሮችህ ድንቅ ናቸው ተሰምተው አይጠገቡም ፀጋው ይብዛልህ 🥰🙏
❤❤❤❤❤❤🤲🏻🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🍀
🔶ተከናወንልን በዚህ እንዲህ ከተፅናናን፣ በሙሉ መዝመሮችህ እማ እነዴታ እግዚአብሔር አንተንና ያንተ የሆኑትን ሁሉ ይባረክ ይጠብቅም😇
አይ እየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
ዋው የሚገርም መንፈስ ነው ሁሉታቹንም ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ ለምልሙ ፓስተርዬ በርታልን 🥰🥰🥰
Bless you
አሜን ነዉ ሀሌሉያ ተባረክ ወድማችን ሀብታሙ ነፍሴ ረሰረሰች ደስ የሚል ዝማሬ
እንኳንም የፈጠረክ ን አምላክ የምታወድስበት ዜማ ቅኔ የሰጠህ ይባረክ
አሜን አሜን የይሁዳ አንበሳ አሜን አሜን ክብር ይሁንለት ለውዴ❤❤❤❤❤
ተባረኩ
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሀብትሽዬ 2009 መዝሙሮችህን ከሰማሁ ጀምሮ በጣም እወድሃለሁ፡፡ ተባረክ
በእውነትእ/ር ዘመንህ ያለመልም እንደት መታደል ነው በጣም ነው ይተረካት በእውንት እንደዝንህ ኣይነት ወንሞች ያብዜልን ተባርኳልን❤
Wow Amen Amen geta abizito yebarikach ❤️❤️❤️
ዋው ጌታ ተባረክ
ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ
ጌታ ይባርካቹሁ እንኳን ጌታ እረዳህ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
🥰🥰🥰🥰🥰ተባረኩኩኩ🎉🎉🎉 አሜን አሜን አሜን 😊
ሀሌሌሉሉያያያ❤❤❤❤😊😊
ከምድር መዝሙርስ እግዚአብሔር ያወጣን እኛም ሰለቸን እንደዚህ ጌታ የሚያስናፍቁን ዋው ጌታ ሆይ ስምህ ለዘላለም ይባረክ የኔ ጌታ ነፍሰ አልቀረልኝም
ዘመንህ በእጥፍ በእጥፍ ፀጋው ይብዛልህ በብዙ ተባረክልን ድንቅ ዝማሪ, ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል!!!😇😇😇😇😇🙌🙌🙌🙌🙌😭😭❤️❤️❤️❤❤
😇😇🙌🙌🙌
ሀብትሽ ጌታ ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ እንዴት ድንቅ ዝማሬ ነው
❤❤❤Hi 🎉🎉🎉
Habtishyee Geta bebezu barkohal Ene emesekeraw yenante firenegn mezmurochihen eyezemerin new Getan yagegnewut letewled yargeh❤
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ
WOW Thanks Jusus❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 6:55
Wow amazing hallelujah hallelujah 🙏 amen
ሥለ እናንተ እግ/ርን አመሰግናለሁ በብዙ ተባረኩ እንወዳችሃለን ።
Amen hallelujah blessed both abundantly
Hallelujah
Waaaaaaaaaaw praise God,,,, tebarekuligni ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Men ayenet mezemur new wede semaye yemiyaderese geta yesuse bebezu tsega tegelet betame new yetebarekubet 🙏❣️ tebarek 🙌❣️
እስስስስስይይይይ እልልልልልልል ሀሌሌሉሉያያያያ❤❤❤❤❤
Amen.Amen🔥🔥🎉🎉❤❤❤😍😍😍🔥🔥❤❤❤
ወጣ ያሉ መዝሙሮች ናቸው ጌታ አብዝቶ ይባርክ።
አሜን ሀሌሉያ❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን ደስስ ሲል ተባርክ ወድሜ❤❤
Amazing song .
God bless you brother
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘማሪ ሐብትሽ
Wow የእግዚአብሔር ቃል በዜማ ሰማን
ኢየሱሴ ለዘለአለም ከፍ በል
የጠላት እሳት የሆነ መዝሙር ነው
❤❤❤ሀብተሙ❤ዘመንህ ሁሉ ይለምልም
ዘመንህ ይለምልም ጌታ የሱስ ይባርክህ።አሜን
wooow ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በጣም እወድካለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ በቡዙ አብርሽዬ ተባረክ ፓስተርይ
ሀብትሽዬ ጌታ ኢየሱስ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ልጆችህ ባለቤትህ ቤትህ ሁሉ ይባረክ ❤❤❤❤ በጣም የምወድህ ወንድም ነህ ❤❤❤ ::
ግን እባክህ ከነ ሀዲዱ መድረክ እራቅ እነሱ ክርስቶስንም ቤተክርስቲያንንም ማሰደብ ነው የያዙት እባክህ GPS ባናይህ ደስ ይለናል ❤❤❤❤❤❤
tebarek betammm
Woow amazing Glory to be God amennnn halleluja Amennnn halleluja Jesus is The King Of Kings!!!! 😇🙌🙌🙌🙌🙌😇❤❤eleleeeleeeeleelleeleelllleeee
ወንድሜ ሀብትሽ ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
አብታሙ ስላንተ እፀልያለሁ ልብህን ወደቀደመችው እውነት ወደሆነችው ቤተክርስቲያን ይመልስህ 😢
በልልታ ይርዳል መድረኩ
ቅዱሳን በጉን ሲያመልኩ
አሜን እያሉ ለአሜኑ
ዘመን ለሌለው ዘመኑ
ቤተክርስቲያን ሙሽሪት
ተነጥቃ ወደሚወዳት
ለዋጃት ለሙሽራዋ
ይገዛል ሁለንተናዋ
በሰማይ ታላቅ ምስጋና ይሰማል የእልልታም ወጀብ መድረኩን ይርዳል ሺ ግዜ ሺ የሚሆኑት በአንድነት ይሰግዱለታል በበጉ ዙፋን ፊት😢❤ በጣም የምወደው መዝሙር ፈጣሪ በንሰሀ ይመልስህ ሀብትሽ
yehenene mezmure eko ezawe hone gene geta senekawe new yezemerew
ስላንተ ጌታ ይባረክ ❤
እልልልልልልል እሴይ እግዚአብሔር ይክበር ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ!
ኢየሱስ !!
❤❤❤❤
Wow the song I love I didn’t know it was yours
wow
❤❤❤
በጌታ በኢየሱስ ስም ነፍሰ አይቀርልኝም ይህን መዝሙር ስሰማ አጥንቴ ሁሉ የሚደቅ ይመስለኛል ሰማይ ያስናፍቃል
Ewunet new. Yenem sewnete yinezral.
🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜
Tebarkilgn habitshi
Albumu eskimewrxa guaguaw😢
kemejemeriyawu part jemiro sisemachiwu neber hiywetin mikeyir wuyiyt newu.....praise lordd!!
ጥበቡ ወርቅዬን አቅርበው
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን
ኢየሱስ እንደዚህ በጠላት ፍት ለፊት ያዘምራል ሰሙ ይባረክ
አሜንንንንን❤
አሜንንንንንንን❤
አሜንንንንንንንንን❤
አሜንንንንንንንንንንን❤
❤❤❤❤❤ሀብቴ ዘመንህ የለሠለመ ይሁን በኢየሱስም❤ፀጋው❤❤❤ያብዛልህ❤❤
❤❤ካሲሽ❤አንተ❤ብሩክ❤ነህ❤ተባርከህ❤ቅር በኢየሱስም
You have to awake now Kenyan pastor accused of cult that lures hundreds to their death, the pastor shave the women privat part for salvation and the cult of TB joshua in the BBC so many things I heard in this days. Because of that I just leave Protest
በእውነትእ/ር ዘመንህ ያለመልም እንደት መታደል ነው በጣም ነው ይተረካት በእውንት እንደዝንህ ኣይነት ወንሞች ያብዜልን ተባርኳልን❤🙏
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤