ለምን የሴት ግርዛት ላይ ዘመቻ ❓

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 680

  • @user-lq9lz9ku6f
    @user-lq9lz9ku6f 3 ปีที่แล้ว +101

    ኡበይድ ዛሬ በጣም ነው ያሳከኝ
    አይናፋርነታቹ በጣም ነው የሚያስቀናው አላህ ይጨምርላቹ ሴቱ እኮ የናንተን ግማሽ እንኳን ማፈር ትቷል አላህ ይዘንልን የ ሀያዕ ካባ ያልብሰን

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንን

    • @user-hc3hu4fe7c
      @user-hc3hu4fe7c 2 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀ

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 2 ปีที่แล้ว

      @@user-hc3hu4fe7c ያስቃል እንደ

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 2 ปีที่แล้ว

      @@zamzamzamzam4963 አሚን እህት እኔ አልሃምዱሊላህ ቶክቶክ ከፊትም አለቅም የለኝም

    • @MoMo-bs4hh
      @MoMo-bs4hh 2 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን አሚን

  • @alfeth_5150
    @alfeth_5150 3 ปีที่แล้ว +15

    የመጀመሪያ ኮሜንት እንዳው በሂወቴ ኮሜንት ሙፃፍ አልወድም ተመስጨ ግን አዳምጣችሗለሁኝ ግን በጣም ደስ ስላለኝ ነው የፃፍኩት ሀያዕ ከሴቶች ላይ ተገፎ ወንዶች ላይ ሳየው በጣም ይገርማልም ለማንኛውም አላህ ይጠብቃችሁ አትቆዩብን በየቀኑ ብቅ በሉልን

  • @QwQw-wg8ki
    @QwQw-wg8ki 3 ปีที่แล้ว +82

    አላህ እኮ በሀቅ ላይ አያፍርም ምንም የሚያሰቅም የሚያሳፍርም ነገር የለዉም ኢስታኢኑ ቢላህ

    • @user-hf5gw8pc8r
      @user-hf5gw8pc8r 3 ปีที่แล้ว

      صح كلامك 🖒🖒👍👍👍

    • @user-ym1qm5yi5e
      @user-ym1qm5yi5e 3 ปีที่แล้ว +3

      👍👍 ትክክል

    • @najeebanajeeba5740
      @najeebanajeeba5740 3 ปีที่แล้ว +1

      ማሻለህ አለህይጨምርስለቹ አለህ የህፈዘቹ እኘንም በሰመነዉ ምንጠቀም የዲርገን

    • @user-xs8qt6wx1b
      @user-xs8qt6wx1b 3 ปีที่แล้ว +2

      @@user-ym1qm5yi5e ወላሂ የዘወትር ሀሣቤ ነበር ለም አይነገርም አቦ ይመቻቹ

    • @hesbialah3680
      @hesbialah3680 3 ปีที่แล้ว +1

      ጀኩምላህ ኸይር

  • @husnitube6548
    @husnitube6548 3 ปีที่แล้ว +63

    ዲናችን የሚቃረን ባህል ካለን ቅርቅር ብሎ ይቅር
    *ቅድሚያ ለዲናችን ቦታ መስጠት አለብን*

    • @fatiyabdi1005
      @fatiyabdi1005 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ውድ

    • @lubinuru7214
      @lubinuru7214 2 ปีที่แล้ว +1

      አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱህ አይዟዋች ጠክሩ ወድሞቼ

    • @القاعدة_النورنية
      @القاعدة_النورنية 2 ปีที่แล้ว

      @@lubinuru7214 ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
    @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም 3 ปีที่แล้ว +28

    ወድሞቼ ምንም አትፍሪ
    ሁላችንም ከሴት መሀፀን ነው የተፍጠርን ስትናገሩ አትፍሩ

  • @online-le7xv
    @online-le7xv 2 ปีที่แล้ว +6

    ኡስታዝ ኡበይድ በጣም ሀያ አለው እንደዚህ አይነት ትምህርት በድፍራት አያስታሚርም ።አሁን ግድ ሆኖበት ነው ያዲን ነገር ሆኖበት እጂ እንዳዝህ አይነት ነገር በጣም ነው ሚፈራው

  • @hawwa_wallo_tube2416
    @hawwa_wallo_tube2416 3 ปีที่แล้ว +25

    ربنا يحفظكم من كل شر ويسعدكم وجزاكم الله خيرا Jabadha itti fufaaa

  • @wasellaherato6046
    @wasellaherato6046 2 ปีที่แล้ว +5

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሱብሃን አላህ ረበል ዓለምን አላህ ያሀያእ ካባ ያልብሳን ከሴቶች ይልቅ ያናንትም ያወንዶች ሀያእ ያ አላህ ያናንታን ረይናት ያብዛልን

  • @user-iy8ek4qg1j
    @user-iy8ek4qg1j 3 ปีที่แล้ว +11

    ባረከሏሁ ፊኩም ወንድሞቼ አሏህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ያረብ
    ሀያእ በራሱ ከኢማን ነው በርቱልን ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @user-ss6rg6iz2y
    @user-ss6rg6iz2y 2 ปีที่แล้ว +10

    ሀያዕ እኮ ከኛ ከሴቶች ተገፎ ሁሉንም እናተ ይዛችሁታል አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ያረብ

  • @amhara733
    @amhara733 3 ปีที่แล้ว +19

    ማሻ አሏህ ሁለት ቤስቶች ጥሩ እና ወሳኝ ትምህርት ነዉ በርቱ !
    ዑበይዱሏህ 🤣😂

    • @muntahajelalu954
      @muntahajelalu954 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍

    • @zeharaabdulah4102
      @zeharaabdulah4102 2 ปีที่แล้ว +3

      አረ እኔስ ትምህርታቸውን ደስብሎኝ ዑበይድግን አሳቀኝ

  • @أمينةأحمد-ق4ض
    @أمينةأحمد-ق4ض 3 ปีที่แล้ว +7

    ባረከላህ ፊኩም አፊፍ አና ዑበይድ
    ግንኪታብ ኡሱሉሰላሳንም አቅርቡልን

  • @ethiopia7652
    @ethiopia7652 2 ปีที่แล้ว +6

    ልዩ ወንድሞች ናችሁ በርቱ ሀያ ያላችሁ ማሻአላህ ምንኛ ደሥ ይላል ድነል እሥላም ከሀያ ጋር እኛንም ሀያ ይሥጠን ሁሉ ነገር ደሥ የሚለዉ በሀያ ነዉ

  • @Susu-ie2if
    @Susu-ie2if 2 ปีที่แล้ว +9

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን አላህ ይጠብቃቹ ውድ የኢስላም ወንድሞቻችን

  • @user-sn8qs1mi2n
    @user-sn8qs1mi2n 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ ጀዛኩሙሏህ ኸይር በጣምነበር የሚያሳስበኝ ዲናችን ይፈቅዳል ኢሻአሏህ

  • @hadiyashukur6249
    @hadiyashukur6249 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ኡበይድ አፉወን ዲን ነውና ጠንካር እና ኮስታር በል!እኔ ብዙን ጊዜ ከኡስታዝ ጀማል ከአቡ ሐምዘ ጋር እካተተለችሀለሁ ኡስታዝ ዑበይድ አይን አፈር ነህ!ጠንካር በር።ዲን ነው።

  • @user-mi1fk1ho3g
    @user-mi1fk1ho3g 3 ปีที่แล้ว +35

    አይዟችሁ ተበራቱ የኛ ነገር ሙዚቃና ፕራክ ላይ ነው እናተናክራቸው እስኪ

  • @saydaatube3815
    @saydaatube3815 2 ปีที่แล้ว +2

    አትሣቁ ድን እኮነዉ እኛን የበደሉ የመደር አዋቂነን የሚሉ ሸህ ተብየዎች ናቸዉ አያሥቅም አላሁም ሙሥተአን

  • @zuzulove4012
    @zuzulove4012 3 ปีที่แล้ว +19

    ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር
    አላሁም ስል ወስሊም ወባርክ አላ ነብይና ሙሀመድ ስሉ አላ ናብይ
    አላህ ጥሩ ያስማን

  • @user-ym1qm5yi5e
    @user-ym1qm5yi5e 3 ปีที่แล้ว +12

    ግን ትምህረትላይ ሀያእ ባይበዛጥሩነው ወሳኝትምህርትነው እናመሰግናለን፣

    • @user-zz9uv8ky3h
      @user-zz9uv8ky3h ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ሁቢ ሃያ ፈልገን የምጨምረው የምንቀንሠው አይደለም ያላህ ስጦታነው

  • @ኩንፈየኩንዜድነኚወሎየዋ
    @ኩንፈየኩንዜድነኚወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +12

    ዑበይድ በጣም ነው ያሳቀኚሀሀሀሀ በሀያእ የተሞላችሁ ናችሁ ማሻ አላህ በረቱልን

  • @Nema-h2c
    @Nema-h2c หลายเดือนก่อน

    ሁሌ ጥያቄ የሆነብኝ ነበር አላህ ይስጥልኝ ማሻ አላ ምንም የሚያስቅ ነገር የለውም እና ትንሽ ያልገባኝም ነገር አለ

  • @hadiyashukur6249
    @hadiyashukur6249 2 ปีที่แล้ว +10

    ماشاءالله ደስ ብሎኛል አንድ ለይ ስላገኛሃችሁ🌹አሏህ ይጠብቀችሁ🌹

  • @weynua-tube
    @weynua-tube ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ አለነእመተል ኢስላም እኔ ሰለምቲ ነኝ አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ ጀዛኩምአላህ ኽይር አፊፍ ክክክክ ለምን ሳቃችሁ ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @amaamm7679
    @amaamm7679 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ገና ልጅነት። አልጨረሳቹም ኡበይድ ስለ ግርዛት ሲናገር ይደበቃል ስቃቹ አሳቃቹኝ አቦ ይመቻቹ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fekerykere5617
    @fekerykere5617 3 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ እኛ አካባቢ ሴት ልጅ በድብቅ ነው ምትገረዘው መገረዝዋ ከታወቀ ወላጆቿ ይቀጣሉ

  • @user-mx5qx3nl5s
    @user-mx5qx3nl5s 3 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛኩሙላህ ኸይር በርቱ ኡስታዞች

  • @user-bx6cg7qx2v
    @user-bx6cg7qx2v ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አላህ ስታምሩ እዴዚህ አንድ ላይ ስትታዩ አላህ ይጠብቃችሁ የኔወንድሞች

  • @user-hi4vs7vr7b
    @user-hi4vs7vr7b 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ኸይር
    ወሳኝ ትምህርት ነዉ

  • @liyayoutuber5276
    @liyayoutuber5276 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃቹህ
    ግን ለምንድነው በአረቡን ሀገራት የለም አልሰማሁም የነሱ መተው ይመስለኛል የኛ ጋር ባህል ነው ያስባለው ዋላሁ ዋለም ከዚህ በፊት ግን ሀዲስ ስሰማ የወንድ ግዴታ ነው የሴት ደሞ ሱና ነው ብለዋሉ ዋላሁ ዋለም

  • @bintbaba5716
    @bintbaba5716 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ሁለት ጀግኖች አላህ ይጨምርላችሁ የምፈልገው ጥያቄ ነው የተመለሰልኚ👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ep9le2ue3g
    @user-ep9le2ue3g 3 ปีที่แล้ว +29

    አቤት አቤት ሀያዕ ማሻ አሏህህህህህህህ ወሏሂ ሴቶቹ በተበላሹበት ሰአት እናንተን ሳይ ቀናሁ

  • @abrarkemaltube2
    @abrarkemaltube2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ትክክለኛ ውን መንገድ ይምራን ጅዛክላህ ማሻአላህ ወንድማችን አፊፍ ወደ መልካም ነገር ስለምትጋብዙ
    በሠማነው እምንጠቀም ያድርገን

  • @user-qj8ou5qw7u
    @user-qj8ou5qw7u 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡበይዲ ዛሬ እንኳን ባልመጣሁ ሳይል አይቀርም ሃሃሃሃሃሃሃሃ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @zekrabntyiemr6291
    @zekrabntyiemr6291 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩ መላህ ኸይር ጀግኖች እኔእራሱ ክፍባህልይመስለኝነበርበሀድስእዳለአላውቅምነበር አልሀምዱሊላሂ አላ ኒእመቲል ኢስላም

  • @saadadubai9441
    @saadadubai9441 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሸአላ አስፈላጊና ብዙው ሰው የዘነጋው ነገረ ነው
    ቀጥሉበት አላህ ይጨምረላችሁ ቀጥሉበት

  • @foziyaahmd8065
    @foziyaahmd8065 2 ปีที่แล้ว

    ሆሆሆ በጣም አሳቃችሁኝ ወንድማችን ኡበይድ ይህ ችሉ የተናገረዉ ራሱ አሁን አድጎ ነዉ እንጅ እኛን ሲያቀራን ከካሜራ የተደበቀ ነበር ድምፅን እንዳትቀርፁ እያለ ያስጠነቅቅ ነበር ጉርምስና የስራህን ይስጥህ ነዉ ሌላ ምን ይባላል

  • @abdurazakahmed9398
    @abdurazakahmed9398 2 ปีที่แล้ว +3

    መሸአለ መሸአለ ሰሚቴን ተጠቀሚ አድርገን አሚንንንን🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹👂👂👂👂👂👂👂👂

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሃን አላህ
    አብሽር አንተ ያልከው እውነት ነው የተቀበለ ይበል እሚቢ ያለም ይተወው
    ወደሊሉ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
    Toggle navigation
    نور على الدرب
    الحكم على حديث: (خمس من الفطرة) وشرحه
    الحكم على حديث: (خمس من الفطرة) وشرحه
    السؤال: يقول أيضاً: يقول ﷺ: خمس من الفطرة: الاستحداد، والختان، وقص الشارب، ونتف الإبط، وتقليم الأظافر، ما صحة هذا الحديث، ونرجو شرحه لنا؟
    play
    -04:21
    max volume
    الجواب: هذا الحديث صحيح عن رسول الله عليه الصلاة والسلام، رواه الشيخان البخاري ومسلم في الصحيحين، عن أبي هريرة ، أن النبي عليه السلام قال: خمس من الفطرة: الختان، والاستحداد، وقص الشارب، وقلم الظفر، ونتف الآباط، هذه من سنن الفطرة، وهي سنن متأكدة، ينبغي لكل مسلم ولكل مسلمة أن يتعاهد ذلك. الختان سنة في حق الجميع في حق الرجال والنساء، وذهب جمع من أهل العلم إلى وجوبه، ولاسيما في حق الرجال، وهو المعروف من مذهب أحمد رحمه الله أنه واجب الختان، وقال جمع من أهل العلم: إنه سنة مؤكدة في حق الجميع، فينبغي أن يتعاهد، وأن لا يترك، وإذا كان في حال الصغر كان أولى؛ لأنه أسلم للطفل وأقل تعباً وألماً، وأسرع في البرء.
    أما الاستحداد وقص الشارب وقلم الظفر ونتف الإبط، هذه سنة مؤكدة في حق الجميع، في حق الرجال والنساء، إلا: أن الشارب يختص بالرجال، لكن قلم الظفر نتف الإبط وحلق العانة هذا في حق الجميع، في حق الرجال والنساء جميعاً سنة، وينبغي أن لا يترك أكثر من أربعين ليلة، لذا ثبت في صحيح مسلم عن أنس  قال: وقت لنا في قص الشارب، وقلم الظفر، ونتف الإبط، وحلق العانة، أن لا نترك ذلك أكثر من أربعين ليلة، ومعنى وقت لنا: يعني: وقت الرسول ﷺ كما رواه أحمد وغيره، فالحاصل أنه لا ينبغي أن تؤخر هذه الأمور أكثر من أربعين ليلة، بل ينبغي للمؤمن أن يتعاهدها في أقل من أربعين ليلة، قص شاربه، قلم الظفر نتف الإبط حلق العانة، ينبغي التعاهد لهذه الأشياء، وأن لا تترك أكثر من أربعين ليلة. نعم.
    وما يعتاده بعض الناس الآن من تطويل الأظافر من بعض النساء هذا غلط، وهذا لا يجوز تطويلها هذا فيه تشبه بالبهائم، ثم إن كان يفعله بعض الكفرة هو تشبه بالكفرة، والنبي ﷺ نهى عن التشبه بأعداء الله، وعن التشبه بالبهائم، فالحاصل أن تطويل الأظافر أمر لا يجوز أكثر من أربعين ليلة، فالواجب على المرأة والرجل جميعاً أن يتعاهدا الأظفار، قبل أربعين ليلة في قصها قلمها، هكذا الإبط ينتف، فإن لم يتيسر نتفه وشق عليه نتفه، أزاله بغير ذلك بالنورة ويمكن بالأدوية التي تزيله؛ إذ المقصود إزالته، وكذلك العانة تحلق بالموسى، فإذا لم يستطع حلقها بالموسى أزالها بما يتيسر من الأدوية، وحلقها بالموسى أفضل إذا تيسر، وهو الاستحداد، فإن كان ذلك يشق، أو لم يتيسر للرجل أو للمرأة، فإنها تزال بالأدوية المعروفة التي يعتادها الناس.
    قص الشارب يقص بالمقراض، ويتعاهد حتى لا يطول؛ لأن النبي عليه السلام قال: قصوا الشوارب وأعفوا اللحى، وقال: أحفوا الشوارب، فالسنة إحفاؤها وقصها، وأما اللحى فلا، اللحى يجب إكرامها وإعفاؤها وتوفيرها وإرخاؤها، كما أمر به النبي صلى الله عليه وسلم، ومن المصائب اليوم ومن الأسف المحزن أن كثيراً من الناس صار يعاديها ويقصها ويحلقها وهذا منكر ظاهر، لا يجوز لمسلم أن يتعاطاه، بل الواجب إعفاؤها وإرخاؤها وتوفيرها؛ لأنها جمال المؤمن،
    مؤسسة الشيخ عبد العزيز بن باز

  • @yusufumer3971
    @yusufumer3971 ปีที่แล้ว +1

    AS.wr.wb I love you all muslim , sheek AFIF keep up

  • @markazulrayyan9790
    @markazulrayyan9790 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashalah Tabaraa kalaaa
    Hin Salftaa Jiruu fakatuu Ustazaanii Mashalah 🌺🌺

  • @fafi2537
    @fafi2537 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአሏህ ወዲሞቸ በሀቅ ነገር አትፈሩ እንረዳችሗል አብሽሩልኝ በርቱ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @zahrazahra4833
    @zahrazahra4833 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን አፉፍ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ
    በኢክላስ ያድርግልህ
    እስቲ የጥርስ መዳኒት የምታውቅ ካለህ

    • @Ibtizam1914
      @Ibtizam1914 2 ปีที่แล้ว

      this writing l thing indian that's right

  • @husnitube6548
    @husnitube6548 3 ปีที่แล้ว +2

    እኛ ሰፈር ተደብቆ ነው ሚገርዙ ካልሆነ ገራዥም አስገራዥ ይታሰራሉ.
    አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው

    • @bsmall3543
      @bsmall3543 2 ปีที่แล้ว

      አሰላሙአለይኩም

  • @user-ui6hf5sb5l
    @user-ui6hf5sb5l 3 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዶችዬ ፈገግ ነው ያደረጋችሁኝ ኡበይድ ገና ልጂነቱን አልጨረሰም አፊፍ ጎበዝ እፍረትማ በድን የለም ቆንጠጥ ነው

  • @user-yj9od4qu1u
    @user-yj9od4qu1u 2 ปีที่แล้ว +1

    እንተ ለምን ትስቃለችሁ ሆ ለልጆቻችን እወቀቱ በጣም ጠቃሚነው ኡበይድ እና አፊፊ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ

  • @ሁስናነኝጉራጌዋ
    @ሁስናነኝጉራጌዋ 3 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ወንድምችን አላህ የጨምርልህ ለኛም አላህ ሀቀኝው መንገድ የምርን

  • @qararutube8864qabri
    @qararutube8864qabri 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ‼️ አል ሀያኡ ሚነል ኢማን‼️
    ያለመገረዝ ጉዳቱን አሁን ያሉትን ልጅ አገረድ ከ6ተኛ ክፍል ተማሪዎችን ማየት ነው። የሁዳዎቹም የሚፈልጉት ያንኑ ነው። ግማሽ ና ከዛበላይ የሆኑ ሴቶች በስሜት ሰክረው ሲንቀሳቀሱ ዚና ይስፋፋል ‼️ አሁን የምናየውም ይሔው ነው።

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወንድሞቸ ድናችን ሰፊ ነው በርቱ ግን እኔ ወላሂ ሳስበው ይከፋኛል የገረዘችኝም ሴት ሞታለች እረግማታለሁኝ ምክናያቱም ነገ ትዳር ውስጥ ስገባ ለባሌ ችግር እሆን ይሆን ደስታ ስለማልሰጠው እያልኩኝ እፈራለሁኝ😢

  • @hannamohammad2594
    @hannamohammad2594 3 ปีที่แล้ว +14

    ማሻ አላህ ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-kt9wl9df4q
    @user-kt9wl9df4q 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻዐላህ ወንድሞቸ አላህ ይጨምርላችሁ
    ዛሬማ የአፊፊ ኔቶርክም ነገረኛ ሁኑዋል ዶክተር ሆኖ ስለመጣ ፈርቶ ነዉ መሰል
    ለምንድን ነዉ ግን ቁርዐን ያልቀራችሁልን ኧረ ተዉ ሁልጊዜም ቅሩልን ቁርዐን ትቀራላችሁ ብዬ ስጠብቅ የለም ብለህ አላካሰር ከኝም።
    ደግሞ አትጥፉ

  • @in_islam
    @in_islam 2 ปีที่แล้ว +10

    ማሻአሏህ ቀጥሉበት አሪፍ ዝግጅት ነው

  • @1993Rihna
    @1993Rihna ปีที่แล้ว +2

    የኔ ወንድሞች ደግሞ አይናፍር ነገር ናችሁ ሴቱ አይናዉጣ በሆነበት ሰዓት የወንድ አይናፍር ማይት የሚደንቅ ነዉ በርቱልን ዑበይድ ግን ቦግ እልም አበዛህ አንተ ፈሪ 😂😂😂😂😂😂

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
    @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም 3 ปีที่แล้ว +5

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ምርጥ ወድሞቼ
    ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ
    ጀዛ ከአላህ ኸይር ወሳኝ የሆነ ጥያቄ ነው

  • @kamilahassan5062
    @kamilahassan5062 2 ปีที่แล้ว +2

    جزاكم الله خيرا

  • @user-qg4cy7ht9v
    @user-qg4cy7ht9v 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ እናለምን ትፈራላቹ የማናዉቀዉን ማወቅ እንፈልጋለን አሰሪዬን ጠይቋት አይቻልም አለችኚ ሴት አትገረዝም አለችኚ

  • @saydaatube3815
    @saydaatube3815 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአሏህ ወድሞቻችንን አሏህ ይጠብቅልን 🌷🇪🇹🌷🕋🕋🕋

  • @user-pu2rw8by9i
    @user-pu2rw8by9i 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ወንድሞቼ አሏህ ይጨምርላቹህ ክፉ አይንካቹህ
    ዐብይድ Ethio ሳቅ ሲመጣበት ያስጨለመዋል
    በዲን እፍረት ፍርሃት የለም አብሽር ጎበዝ ነህ ማሻአሏህ አትፈር ድፍረትህን ጨምርበት

  • @Abc-ic9vh
    @Abc-ic9vh 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በሴትም ይሁን በወንዲ ላይ ሀያዕ ደስይላል ባሁን ዘመንግን ሴቶች ተራቆተዋል አላህ ያዘነለት ሲቀር በርቱ ወዲሞቸ ባረሏህ ፊኩም

  • @sart820
    @sart820 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ሰረሀ በኛ አገር የሴልጂግርዛት እደነዉር ነዉ የሚታየዉእናምሲገረዙ ከታዩ ይታሰራሉ ሱበሀን አላህ እናቴ ተደብቃ ነዉ የስገረዘቺን

  • @user-lq7hx4zv2o
    @user-lq7hx4zv2o 3 ปีที่แล้ว +10

    አዛችሁአትፈሩ ሀቅአያስፈርም እናተአደላችሁም ሀቅነው ልጅስለኾናችሁነው አብሽሩ

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ትክክለኛውን ግርዛት ብታስተምሩን ወዲም አፊፉ

  • @abdallhalrsydy7216
    @abdallhalrsydy7216 ปีที่แล้ว

    እደናተያሉትን ያብዛልን መሻአላ ተባረክአላ

  • @saydaatube3815
    @saydaatube3815 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጨምርላችሁ አኔ በራሤ እደባህል ነበር የማሥበዉ የሤት ልጅ ግርዛት አሏህ ይቅር ይበለን
    ልጀን አላሥገርዝም ትሞትብኛለች የቀረ ባህል ብየ ኡኡ አልኩኝ ኢላሂ በራህመትክ አሏህ ይጨምርላችሁ ያላወቅነዉን ድንን የሚቃረን አሥተምሩን ወድሞቸ

  • @user-hf5gw8pc8r
    @user-hf5gw8pc8r 3 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    جزاكم الله خيرًا
    لماذا تستحون يا اخواني؟
    لا تستحوا

  • @user-jt3bz5wm6s
    @user-jt3bz5wm6s 3 ปีที่แล้ว +5

    ቆይ ወንድሜችን አድ ጥያቀ አለኝ ያልተገረዘች ሴት ሰላት ተቀባይነት የለውም ይላሉ አዳንድ ሴዎች መልስ ንገሩልኝ ያጀማአ ?

    • @user-up3nw2by4i
      @user-up3nw2by4i 3 ปีที่แล้ว

      አረ ዉሸት ነው ግን እኔ በሀድስ የሰመሁት ሴት ልጅ ትንሽ ብትገረዝ ጡሩናው ብሎወል ረሱል ሰ ዐ ወ ሼክ ኢብረሂም ስየወሩ ሰምቸለው በይገረዙም ችግር ዬለም ፈቱዋ መጠየቅ ትችየለሽ

    • @user-xs8qt6wx1b
      @user-xs8qt6wx1b 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-up3nw2by4i ትክክል ብትገረዝ ጥሩ ነዉ እጂ አለመገረዟ እዲህ አያሥደርጋትም ግን ሣታሳምሟቸዉ ግረዟቸዉ አሉ በየቦታዉ የወንዶች ይወራል

  • @aishahal3963
    @aishahal3963 2 ปีที่แล้ว +1

    ماشاءالله بارك الله فيكوم اخواني في الله

  • @ZehraAhmed-wg4ud
    @ZehraAhmed-wg4ud ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ 🤲🤲

  • @fantayedawd
    @fantayedawd 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላመ አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ በጣም አመሰግናለሁ ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ይጠብቅልን

  • @djdh7777
    @djdh7777 2 ปีที่แล้ว +1

    ماشاءالله بارك الله فيكم وجز كم الله ه كيرا

  • @መሬምጋሻውከወሎቀይመብራት
    @መሬምጋሻውከወሎቀይመብራት 7 หลายเดือนก่อน

    ነጮቹናቸው የሴትልጅግርዛትይቅርየሚሉት ሸሪአውማ ሳይበዛ ሳትጎዷቸው ብሏታልአደልአንድ ሤት ሴትልጅ ሥገርዝአይተው ክልክልቢሆን ታይ ይሏትነበር ጠቃሚሥለሆነነው ስለዝህ ነብያችንንነውየምንከተለው ሙሥሊሞች❤

  • @user-yc2st3sp4t
    @user-yc2st3sp4t 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከሏህ ኸይረን

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 ปีที่แล้ว +12

    አላህ ይጠብቃቹ ጀግኖች

  • @aminabintbabaallahkerim8770
    @aminabintbabaallahkerim8770 3 ปีที่แล้ว +3

    በረክ አላሁ ፊኩም አፊፍ ሰረህለት ዑበይድን ወይኔ ሀሀሀሀ ማሻ አላህ አላህ ይጨምረላችሁ 👍👍👍🇪🇹

    • @emansaid8414
      @emansaid8414 ปีที่แล้ว

      ማሽአላህ አላህይጭምርላቸሁ

  • @user-wx3sh4wv4q
    @user-wx3sh4wv4q 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ታፍራለህ በተለይ ኡበይድ አሏህ ሀቅን ከመናገር አያፍርም ማስረጃ ያዝ ዘና አረከኝ እፍረትህ አፍፍ ደሞ ሳላደቅህ አላልፍም ጎበዝ በርታ

  • @KadijaSaid-js8pg
    @KadijaSaid-js8pg 9 หลายเดือนก่อน

    አፊፍና ኡበይድ አላህ እንደናንተ ሀያእ ያለው ባል እንዲሠጠኝ የሁልጊዜ ዱአየ ነው እናንተም ዱአ አርጉልኝ ጀዛኩሙሏህ

  • @zaynabzayna7410
    @zaynabzayna7410 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርላችሁ ወንድሞች ማሻአላህ አብሽሩ የምታውቁቱን ማሳወቅ ግድ ይላል

  • @wasellaherato6046
    @wasellaherato6046 2 ปีที่แล้ว

    ጀዘኩም አላህ ኸይር ጀዘእ ፊ ዱንያ ወል አኺረ ሹክረን ማሻ አላህ አብሽሬ ያዲን ጉዳይ ስላሆና🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✅✅✅✅✅

  • @mbintabdu4976
    @mbintabdu4976 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ኡበይድ ምነው ወንድሜ እደዚህ አፈርክ ሳቅህንኮ መቆጣጠር አልቻልክም አብሺሩ አትፈሩ

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አሐይኩም ጀግኖች በርቱ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @bintahmed6784
    @bintahmed6784 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ወንድሞቸ አሏህ ያሀፈዝኩም አሏህ ይጨምርላችሁ እንደናንተ ያሉ ወንድሞች አሏህ ያብዛልን እኛም በሰማነው ተጠቃሚዋች ያድርገን

  • @zaharahussein5889
    @zaharahussein5889 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጨምርላቹህ መድሞቼ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹህ

  • @emunebilnebil7509
    @emunebilnebil7509 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጄ ሳውዲ ነው የተወለደችው አልተገረዘችም እስከ ስንት እድሜ ነው እሚቻለው

  • @mouloukomed6502
    @mouloukomed6502 ปีที่แล้ว +1

    Machallah Allah akbar

  • @moniraredi1187
    @moniraredi1187 ปีที่แล้ว

    ሹክራን ጃዛክአላሁ ኸይራን ኡስታዝ ኢዚ ሳውዲ አረቢያ አይጋራዝም

  • @user-zf5uf6dh8i
    @user-zf5uf6dh8i 3 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ታጅ 🙏🏽

  • @user-qi1ki8ku2q
    @user-qi1ki8ku2q 2 ปีที่แล้ว +1

    ما شاء الله الله يحفظكم وجزاكم خيرا
    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @samirasalamo1920
    @samirasalamo1920 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ወንድሞቼ በርቱ ወደ ደቡብ ክልል አይቻልም አስገራዥም ጋራዥም ይታሰራሉ ግን እኛ ቤት ሁለት እህቶቼን በድብቅ ተገርዘዋሉ

  • @HH-sp2gf
    @HH-sp2gf 3 ปีที่แล้ว +2

    ዑበይድ ሳቁን መቆጣጠር አልቻለም አላህ ይጨምርላቹህ ወድሜቼ

  • @RaeeCell-rc3bu
    @RaeeCell-rc3bu 3 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ማሻ አላህ ዜሬ አሳቅኝ ኡበይድ
    ፈግገት ሱና ነው 😂😂

  • @cgf8399
    @cgf8399 ปีที่แล้ว

    አሁንስአት የሚገርዝየለም ሴትንልጅ
    ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁእዉቀትን
    ሱለላሁአሊይሂወስለም።

  • @fatimahyasin5328
    @fatimahyasin5328 2 ปีที่แล้ว +1

    ዑበይዳ ጀዛክሏሁ ኸይራን ግን ስታስተምር አትሳቅ.

  • @saidfeleke3153
    @saidfeleke3153 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ በርቱ ወጣት ወንድሞቸ አላህ ይጨምርላችሁ !!!

  • @youtoutube7668
    @youtoutube7668 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ወድሞቸበርቱልኝጎበዞች ሀያአችሁወ ከሴቶቹይበልጣል አጃኢብ

  • @zeyinbmohamed876
    @zeyinbmohamed876 ปีที่แล้ว +2

    አላህ በኢልም ላይ ኢልም ይጨምርላችሁ ያረብ

  • @abshs2139
    @abshs2139 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ቀጥሉበት ጡሩትምርትነዉ ጀዛከሏህ ኸይ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @nefisatura2364
    @nefisatura2364 2 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah masha Allah masha Allah

  • @Alihabibiiii
    @Alihabibiiii 2 ปีที่แล้ว +4

    مشاالله يااحبابي اني احبكم في الله 🇪🇷🥰🇪🇹

  • @user-to5lc7it3p
    @user-to5lc7it3p 3 ปีที่แล้ว

    በአላህ ሀቅ ምንም ነገሮች አይፈራም ኢሏ ቢኒያ አልህምድሊላሂ(√√√