የሚስቶች ሀቅ በባሎች ላይ @ዑበይድ&@Afif

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 567

  • @ዑበይድሠዕድ
    @ዑበይድሠዕድ  4 ปีที่แล้ว +136

    የወንድማችን Afif taj ቻናል
    th-cam.com/video/kJ0Iuk2BR5Y/w-d-xo.html
    በቀጣይ እሱ ቤት እንገናኝ

  • @رحيمهالشمري-ه8ذ
    @رحيمهالشمري-ه8ذ หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላህአላህይባርካች

  • @ferdos8181
    @ferdos8181 4 ปีที่แล้ว +31

    ሸር ሰብስክራይብ አድርጉ እናበረታታቸው

  • @الحمدلله-ج6ض3ل
    @الحمدلله-ج6ض3ل 4 ปีที่แล้ว +26

    ሴቶች የራሳችንን ብቻ ሳይሆን የባልን ሀቅ ማወቅ አለብን ወሏሂ በጣም ከባድ ነው ግን እናቃል አንተገብርም አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ አሏህ ይገዘን

  • @salwasaeed6815
    @salwasaeed6815 3 ปีที่แล้ว +2

    ወሏሂ በጣም ቁም ነገር ያለው ትምህርት ነው ወላኪን አረ ጭራሽ አያስቅም እኔ በጣም ደንግጫለሁ በጣም ከባድ ነው ሰራሀ ኡበይድ ስታስተምር ሲርዬስ መሆን አለብህ በኢልም ላይ ምንም የሚያሳፍርና የሚያስቅ ነገር የለም ቁም ነገር እኔ በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት
    አሏህ ይጨምርላችሁ ሚን ኩሊ ኸይር
    ወከሰረ ሏህ ሚን አምሳሊኪም ማሻአሏህ ላቁወተ ኢላ ቢላህ

  • @rezamahmood5448
    @rezamahmood5448 5 หลายเดือนก่อน +1

    ماشاءالله، ماشاءالله تبارك فيكم ❤❤❤❤❤❤❤

  • @susujamal6595
    @susujamal6595 4 ปีที่แล้ว +15

    እናንተ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ከውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ

  • @ሙስሊሟልጂ
    @ሙስሊሟልጂ 4 ปีที่แล้ว +46

    ኑ የሳውድ ወንዶች ተማሩ ብልጥ ሰው በሰው ህይወት ይማራል ጂል ግን በራሱ ካልሆነ አይማርም እናም ሳውድ ላይ ትዳር ወላሂ እደምንሰማው ከሆነ በጣም ይከብዳል በተለይ የወዶች በደል

    • @bd2971
      @bd2971 4 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል እደዚህ ያለውንማ መቼ ይሰማሉ አላህ ሂዲያ ይስጣቼው እጂ

    • @amhara733
      @amhara733 4 ปีที่แล้ว

      አቢቲ ቅመም ባልሽ 10 ጊዜ ኖ ሚገርፍሽ ወይለከ ምክር እንጅ የምን መግረፍ 😜😜😜

    • @ሙስሊሟልጂ
      @ሙስሊሟልጂ 4 ปีที่แล้ว

      @@amhara733 😀😀😀😀

    • @amhara733
      @amhara733 4 ปีที่แล้ว

      @@ሙስሊሟልጂ anti kechacha 🤓🤓🤓🤓

    • @የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ
      @የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ 3 ปีที่แล้ว +1

      ሲጀመር በሰውሀገር ትዳርመያዘ አያስፈልግም ግን እኛግን በሳውዱ. ትዳር. ይክብዳል እኔ ሰለምኒርበት ስራስራ አርገንብንገባ ጥሩነበር. ግን ካገባንቡሀላ ልዳማ ብቻ ኡፍ

  • @madena1330
    @madena1330 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ጎበዞች የወጣቶች ተምሳሌት ናችሁ
    ብዙ ወንዶች ያውቃሉ ከሚባሉት ጪምር ሴትን ስለሚበድሉ
    ዳእዋቸው ሁሉ ሴቶች ከባሎቻችሁ ሀቅ ትጠንቀቁ ጠብቁ ነው የሚሉት ብዙወቹን ታዘብኮቸው
    እንድሁም ሁለት ሶስት አራት የምትለዋ ላይ በወኔ ነው የሚያወሮት ምድረ ምን ልበል ዝም ይሻላል
    ስሜታቸውን የሚከተሉ ወንዶች ይመስሉኛል ሴቶችን ብቻ ሀቅ ጠብቂ እያሉ የሚያወሩት
    በሴት ብር የሚኖሩ ባሉበት ዘመን ስለ ሁለት ሶስት አግባ ምናምን እያሉ የሚቀባጥሩት እራሳቸው መማር ይጠበቅባቸዋል ለራሳቸው እንድመቻቸው አድርገው ነው አንዳንዶቹ የሚያስተምሩት አላህ ቀልብ ይስጣቸው ይስጠን

  • @aminat658
    @aminat658 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ማሻአላህ

  • @ሡሡወሎዬስደተኛዋ
    @ሡሡወሎዬስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +4

    የኢስላም ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ በምትሰሩት ነገር ጀዛኩምአላህ ኸይር በርቱ

  • @انالدينعنداللهالاسلام-ن1خ
    @انالدينعنداللهالاسلام-ن1خ 3 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አላህ ጥሩ ምክር ነው በርቱ አላህ በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን መልካምን ከመልካም ያገናኝ

  • @hyatuoutube
    @hyatuoutube ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላ

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ 9 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩውም አላህ ኸይረን ላላገባችሁ ሳሊህ ባል ይወፋቃችሁ ወንዶችየም ከነዚህ ዲቅ ወጣቶች ተማሩ ወንዲሞቻችን አላህ ይጠብችሁ ግን በአሁን ሰአት ወላሂ ማነው ደህናማነጠኔኛ የሚለው አይታወቅም ለሁላችም ሂዳ ይስጠን

  • @md3284
    @md3284 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋአለኩመሰላም ወርህመቱላህ ወበርካቱ
    ጀዛከአላህ ከይርን
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላህ ይጨምሪላችው
    በርቱ👍👍👍👍👍

  • @fatumajabe1141
    @fatumajabe1141 2 ปีที่แล้ว

    መሸ አለህ በጠም ጥሩ ምክር ነዉ ጀዘ ኩሙለህ ከይር

  • @zemzemedris6754
    @zemzemedris6754 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏሕ ተባረክ አሏሕ ባረከ አሏሁ ፊኩም ያአኽወትነ🌹🌹🌹

  • @konjokonjo6186
    @konjokonjo6186 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያዲርገን በርቱ ወዲሞቼ እዴናተ የሆኑ አላህ ያብዛልን

  • @ኢማንኢማን-ፐ5አ
    @ኢማንኢማን-ፐ5አ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ወድሞቸ አላህ ፍቅራችሁን በዝሁ ያዝልቅላችሁ ምክራችሁ እልብጠብነውየሚል አላህ ይጨምርላችሁ የናተን አምሳያ አላህ ይስጠኝኝ አሚንን

  • @ኢትዮጲያዊት
    @ኢትዮጲያዊት 3 ปีที่แล้ว +2

    ዑበይድ አሏህ አክበር ቂርአት አተጅዊድ ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ
    አሏህ ዒልሙን ይጨምርላችሁ ወንድሞቸ በርቱ ኢንሻአሏህ ።

  • @ኢትዮጲያዊት
    @ኢትዮጲያዊት 3 ปีที่แล้ว +5

    አብሽሩ የድን ትምህርት ስለሆነ የሰአት ገደብ ብዙም አያጨናንቃችሁ ኢንሻ አሏህ
    በርቱ ማሻአሏህ ብያለሁ
    ጀዛኩምሏሁ ኽይር ።

  • @QwQw-wg8ki
    @QwQw-wg8ki 4 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛኩሙ አላህ ኸይር ግን ይሄ እርስ ሰፊ ነዉ ሴት ልጅ አደብ ስቲዝ የእስልምና ህግና ደንቡ ይዛ ስትኖር ምድር ሁሉ ሰላም ይሆናል እና የተንቢሃት ኪታብ የሼህ ፈዉዛን ሸርህ ብታደርጉ ምርጥ ነዉ እንዲህ በቀላሉ የሚታለፍ አይደለም ባረከላፊኩም ብዙ ሰዉ ትቀይራላቹሁ ብዬ አስባለሁ እንደ አንድ አንድ ዩቱበሮች ካልቀላቀላቹሁ ማለቴ ሰለፊ ሆኖ ጀምረዉ ኢኽዋን ሆኖ ቁጭ ይላሉ ነሳአሉ አላህ አፉ ወል አፊያ

  • @zakirajemalyealahbaryananh5815
    @zakirajemalyealahbaryananh5815 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአላይኩም ሰላም ወረህማቱላሂ ወበረካቱ
    ማሻ አላህ ዑበይድ እና አፊፍ አላህ ይጠብቃቹ ከና ቤታሳቦቻቹ ያረቢ ሀቂቃ ፈገግታ ሱና ነዉ ፈገግ እያልኩ ነዉ ያሰማዉት ማሻ አላህ ጡሩ ትምህርት ነዉ እነንታ በስታማረቹት እኛም በሰማነዉ አላህ ታጠቃሚ ያድርገን ያረቢ እንሻ አላህ አላህ ሶሊህ ያሆና ትደር ይስጠን በነቢዩ ሱና ምንኖር ያድርገን ያገቡትም አላህ ሶሊህ ያድርግላቻዉ ያረቢ አላህ ቁርአንን እንድያገረልኝ ዱአ አድርጉልኝ አላህ ፍቅርን ይጨምርላቹ በጠም ደስ ያሚል አቃረር ማሻ አላህ ጀዛኩ አላህ ኸይር 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
    @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    በወጣትነት እድሜ በዚህ ሁኔታ ስላየሗችሁ ያአሏህ.....በጣም ደስ ብሎኛል ሀባይቢ🍃 ደግሞኮ አይናፋርነታችሁ ስስቁ እኔም በሳቅ ሞትኩ ክክክ

  • @abdulbari717
    @abdulbari717 ปีที่แล้ว

    مشاءالله تبارك الله سبحان الله الحمدلله لا إله إلا الله والله أكبر 🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🤍🤍🤍🤍🤍🌹🌹🌹🌹👍👍👍👌👌👌🤍🤍🤍🌹🌹🌹🌹🌹صلى الله عليه وسلم

  • @haythetyopi8071
    @haythetyopi8071 ปีที่แล้ว

    ዊአለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ሀቃቸዉን የምጠብቅ ያድርገን እነሱንም አላህ ጥሩወች ያድርግልን ያላገባችሁ አላህ ጥሩ ተዳር ይወፍቃችሁ

  • @fedilamohammed8699
    @fedilamohammed8699 2 ปีที่แล้ว

    Aswrwbማሻአላህ ጥሩ ምክር ነው ቀጥሉበት

  • @tube9426
    @tube9426 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አለይኩም የናንተ አይነት ባሎችን ወንድሞችን አላህ ያብዛልን ያረብ

  • @ghih2746
    @ghih2746 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ. አላህ አላህ በኢልም ላይ ኢልም ይጨምርላችሁ *ከዱንያም ከአኼራም ጭንቀት አላህ ይጠብቃችሁ*

  • @lubabahamza4082
    @lubabahamza4082 ปีที่แล้ว

    masah alah alah yichemrlachhu egnam besemaew emntekem yadergen alah edente aynet bal ywefken amin yareb

  • @እሙፈውዛንየሰለፎችወዳጅ
    @እሙፈውዛንየሰለፎችወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር🇸🇦🇸🇦🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ተባረክ ረህማን
    🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇦🇪🇦🇪🇦🇪
    الله اكبر
    الله اكبر
    الله اكبر
    ماشاء الله
    ماشاء الله
    ماشاء الله تبارك الله تبارك رحمان

    • @jggbvg5918
      @jggbvg5918 2 ปีที่แล้ว

      ሱበሃን አላህ ጀዛከላህ ኸይር
      ወንዶች አዳምጡልን አጀብ ነው ወላ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛኩም አላህ ከይር ወድሞቻችን አላህ ጥሩዉ ባል ይስጠን አላህን የሚፈራ የነብዩ ሠለላአለይሂ ወሠለም ሱና የሚከተለዉን አሚን በሉ የመዳም ቅመሞችአ እንሻአላ ይሳካል

  • @gkgnv122
    @gkgnv122 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛ ከአላህ ኸይር ወንዳሙች አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ

  • @zenatzenat3528
    @zenatzenat3528 11 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙ ላሁ ኽይረን በርቱ. ቅድሚያ ለተውሂድ

  • @Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ
    @Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ 2 ปีที่แล้ว

    ቢስሚላ፣ማሻላህ፣ወድሞቻችን፣አፉፍና፣ኡባድያ፣ጀዛኩማላህ፣ውህይር፣ምርጥ፣ትምርትነው፣አላህ፣ይጨምርላችሁ፣አላህ፣እደናተው፣እይነት፣ወድም፣ይብዛልን፣ያላህ፣እዝነት፣እራህመት፣እዳይለያችሁ፣እዳይለየ፣ያረቢ፣ቀጥሉበት፣አላህወአክብር፣ክቢር፣ብያለሁ

  • @ሰሚራጉራጌቲዩብ82
    @ሰሚራጉራጌቲዩብ82 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹሁ ሁላችንም ሳሊሁን ይወፍቀን በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን በርቱ ወንድሞቼ🌹🌹👏👏

  • @ummuyahyainshaallah9382
    @ummuyahyainshaallah9382 2 ปีที่แล้ว

    As wr wb mashaa Allah abshiruu jabadhaa abdii boruu inshaa Allaah

  • @mekibintedris
    @mekibintedris 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ምርጥ ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ

    • @hebe3258
      @hebe3258 2 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @dubaidxb3109
    @dubaidxb3109 3 ปีที่แล้ว +2

    መሻ አላህ ባረካሏሁ ፊኩም በጣም ተቃሚ እዉቀት እያሰጨበጣችሁን ነዉ በርቱልን ወንዲሞቸ

  • @ለይላ-ቀ3ጸ
    @ለይላ-ቀ3ጸ 4 ปีที่แล้ว +4

    ወአላይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበራከቱ
    አሏህይጣብቃቹ ጀግና ወጣቶች
    በርቱቱቱቱ

  • @Rahma-kf4fe
    @Rahma-kf4fe ปีที่แล้ว +21

    ስለድኑ ያላወቀ ባል ጋር አንድ ላድ ከምኖር ስለድኑ የተማረ ጋር አራተኛ መሆንን እመርጣለሁ

    • @nebihatseid
      @nebihatseid ปีที่แล้ว

      እኔም ወላ

    • @jamila4395
      @jamila4395 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ወላሂ

    • @fatimafatoom9356
      @fatimafatoom9356 ปีที่แล้ว +1

      ​@@nebihatseid ማሻአላህ

    • @fatimafatoom9356
      @fatimafatoom9356 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይጨምርላችሁ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

    • @መሬምሰለምቲዋ
      @መሬምሰለምቲዋ 9 หลายเดือนก่อน

      እረ ኡኡኡ

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት
    @ትግስተስፍይቅርባይነት 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ብዙ ግዜ የባሎች ሀቅ ነበር እሚነሳ ጀዛኩሙሏህኸይር አላህ ይጨምርላችሁ መሰሎቻችሁን ያብዛልን እናንተም በተናገጋችሁት እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን

  • @gf7160
    @gf7160 2 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك ءالله خيراً ✅👍

  • @aminat.9563
    @aminat.9563 3 ปีที่แล้ว +7

    አዳተ አይነት ልጂ ይስጠኝ ወድም ዱአ አርጉልኝ

  • @hayatraba258
    @hayatraba258 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ወንድሞቼ አላህ በያላችሁበት ከነሙሉ ቤተሰባችሁ ከክፉ ጠብቆ እድሜናጤና ሰቶ ያኑራችሁ
    ሌላው ብዙጊዜ ሳዳምጥ የሰአት መርዘሙ ያስጨንቃችሁዋል አብሺሩ እንደውም ለኔ ቢረዝም ደስ ነው ሚለኝ እና ስለሰአት አትጨነቁ ትምህርቱን ፈልገዋለን

  • @user-fb1tu8eh9b
    @user-fb1tu8eh9b 3 ปีที่แล้ว +1

    ባለፈው አልጨረሥኩትም ነበር
    አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይቀበላችሁ
    ማሻአላህ አለይኩም
    ሠምተን የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @loveethiotube4346
    @loveethiotube4346 4 ปีที่แล้ว +4

    የኛ ውዶች አላህ ይጨምርላቹ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን ጀዛኩሙላሁኸይረን አብሽሩ በርቱልን

    • @hhzvv3453
      @hhzvv3453 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አብሽሩ

  • @መርየምፀጋየያአላህባሪያ
    @መርየምፀጋየያአላህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ አላህ ይጨምርላቹ

  • @فاطمةدليلو
    @فاطمةدليلو 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ማሻአላህ አላህ በሰማነው የምንሰራ ያድርገን

  • @Mነኝየአሏህባርያ
    @Mነኝየአሏህባርያ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ አፊፍ or ዑበይድ ማሻአሏህ ተባረከሏህ ለቤትህ ደሞ አዲስነኚ ዑበይድ በጣም ደስየሚትሉት ያሰላም ስትቀሩ ማሻአሏህ

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ወንድሞቻችን አላህ መሰሎቻችሁን አላህ ያብዛል ያረብ

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
    @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ መልካም ኡስታዝቻችን አላህ ይጠብቃቹ አላህ ከውቀታቹ በላይ እውቀት ይጨምርላቹ በርቱ ጀዛ ከአላህ ኸይር

  • @etube2568
    @etube2568 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ማሻ አላህ አላህ ይጨምራልቹ

  • @ፈዲላ-ረ9ዸ
    @ፈዲላ-ረ9ዸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ. ይጨምረላቹሁ ብርቱ ኢንሻአላህ ወደፊትንም ብዙ ትምህርት እንጠብቃለን

  • @mouloukomed6502
    @mouloukomed6502 ปีที่แล้ว +1

    Machallah Allah akbar

  • @KsaKsa-mk1ns
    @KsaKsa-mk1ns 2 ปีที่แล้ว

    የኛጀግኖችማሻአሏህደስስትሉአላህእንደናተያሉትያብዛለን

  • @jemila9043
    @jemila9043 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ አለይኩም መልእክቴ ይደረሰ ለኡሰታዙችም ግን ብዙ ግዜ ሰለሴቶች ነው የምታሰትምሩት የተናገሩት ብዙ ኡሰታዙችም የሚናገሩት እሰኪ ሰለ ወንድሞቻችን በሴቶች ላይ ሀቅ እንዳላቸው አሰትምሩለን ተናገሩለን

  • @hamidiaberhanu6731
    @hamidiaberhanu6731 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሀያአ ቹ ደስሲል አላህ ይጨምርላቹ

  • @እንሻአላህ
    @እንሻአላህ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከላ አላህ ይጨምሪላችሁ

  • @ሀዩአርጎቧዋ
    @ሀዩአርጎቧዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ስትስቁ እኔንም አሳቃችሁኝ ክክክክክክክ

  • @susubintalimnhgselfya9827
    @susubintalimnhgselfya9827 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ዑበይድ ሰዕድ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቺሁ ጥሎብኝኮሜት አልወድም ወላሂ

  • @الحمدلله-ج6ض3ل
    @الحمدلله-ج6ض3ل 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ውድ ወድሞቻችን ጀዛኩምሏሁ ኸይረን እኛም በሰማንው የምንጠቀም ያድርገን የባሎቻችንንም ሀቅ የምንጠብቅ ያድርገን እነሱም የኛን የሚጠብቁ ያድርጋቸው

  • @aminat.9563
    @aminat.9563 3 ปีที่แล้ว +3

    አርደስ ይላል ጨምሩበት ደስ ትላላችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @tube2848
    @tube2848 3 ปีที่แล้ว

    ሁለተቹንም ለአላህ ብዬ እወዳቹሃለው ደሞ ስማቹንም በጣም ነው የምወደው አለህ ልጅ ከሰጠኝ አፊፍ እና ኡበይድ ነው የምላቸው እሻ አላህ ወድ ከሆኑ አሁን አድ ልጅ ነው የለኝ

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥችሁ መልካም ሰረ ለረሰ ነው ጀዛክም ሀይሁ በሰማነው የሚንጥቅም ያድረግን ያረብ

  • @Jamellah-s1f
    @Jamellah-s1f 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህአላህይጨምርላችሁምርጥምክርበርቱ

  • @samiramohammad9569
    @samiramohammad9569 ปีที่แล้ว

    Allah yi tabikachu mashaAllah laAllah biye iwodachawalu

  • @ሰለምቴዋዜድነኝ
    @ሰለምቴዋዜድነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ሰለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም
    ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላቹህ የልቤ ነው ያወራህልን እእእእ
    ምርጥ ምክር ነው

  • @jennas14
    @jennas14 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ጡሩ ምክረ ነወ በረቱ ጀዛ ኸየረ

  • @SomayaAman-tc6hq
    @SomayaAman-tc6hq ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጫምርለቹ

  • @halimahalima5119
    @halimahalima5119 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህየኛምርጥወድሞችአላህይተብካችሁ
    ከናተብዙእጠብቃለንቀጥልበት

  • @ferdowsbintendris6213
    @ferdowsbintendris6213 4 ปีที่แล้ว +2

    *ዛሬ አመለጠኝ አንደ ሰራዉ እሰራለሁ አንደ ዩቲዩብ እገባለሁ አሁን ጨርሰኩ ጀዛኩም አሏሁ ኽይራ ምርጥ ኡሰታዞቻችን መሰሎቻይሁን ያብዛልን ያርብ* 🌺🌺🌺🌺

  • @እዉቀትከንግግርከተግባርይ
    @እዉቀትከንግግርከተግባርይ 3 ปีที่แล้ว +1

    መሽአላህ በርቱልን

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ
    መሸ አለህ አለህ ይጨምርለቹ ጀዘኩም አለህ ኽይር አለህ አነቴ በታነገረቹት እኝ በሰመነው ታጠቃሚ ያዲርገን እሸ አለህ በትቻለኝ ያክል ለመታዘዚ ለመከበከቢ ጥረት አዳርገለው እሸ እለህ ለመገነኝት ያቢቀን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @حبيبةزودو
    @حبيبةزودو 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርላቺሁ ለአላህ ብየ ሁለታቺሁንም እወደቺሀለሁ ምክራቺሁ ይመቺል ሰምተን እንጠቀምበት ይርገን

  • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
    @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 3 ปีที่แล้ว +2

    አጅብ አላሆይ አተዉ ኸይሩን ትሻልኝ ዘንድ እጠይቅሀለሁ ያረህማን🤲🤲🤲ወሬጂ ተግባር የለለበት ጊዜ አተዉ ጠብሽቀኝ
    ጀዚኩም አላሁ ኸይርን ወድሞቺ

  • @user-fb1tu8eh9b
    @user-fb1tu8eh9b 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ውድ ወንድሞቻችን
    አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ወዲማቺን ጀዛከላህይረ

  • @lbabaa533
    @lbabaa533 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ አላህ ወደታንም እወቀትን ይጨምርላችሁ

    • @fseidhabash1922
      @fseidhabash1922 3 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ውድ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @sadaomar1958
      @sadaomar1958 3 ปีที่แล้ว

      አሳከኝ ወላሂ ሴቶች ፍቅርእጂዱላ አያውቃቸዉም

  • @ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ
    @ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአላህይጨምርላችሁወንድሞቸአላሁአክበር

  • @UmiAbadiga-ep9nm
    @UmiAbadiga-ep9nm ปีที่แล้ว

    ውል ውር ውብ ማሻ አላህ አላህ rabbin,umrii,keessan,hojii,gaarii,irratti,siiniif,haadheeressu,dhugaadha,itu,dirris,durbbis,matuma,mataadhan,nama,gaarii,tahe,akkas,hin,tahu,ture,istti,tabbin,nuhaa,qajeelchuu,haqa,akkaminu,rabbin,irra,duhaa,tikssu,,rabbin,abbamana,gaarii,hadhaa,manaa,gaarii,hundda,keenyaaf,haa,kennu,ammiin,jedha,warri,gaariin,badhaasa,rabbiti,abban,manaa,gaariinis,😊😊😊❤❤❤❤😊😊😊🎉😊😊😊😊😊

  • @halimatube7816
    @halimatube7816 3 ปีที่แล้ว +2

    አሠላሙአለይኩም ከአፊፍ ቤት ነው ከቺያልኩት አላህ ያብዛልን የእናንተአይነቱን

  • @zainabzainab-sh1uk
    @zainabzainab-sh1uk 6 หลายเดือนก่อน

    ዋሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበረከቱሁ ጀዛኩምአላህኸይርን

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቈ8ለ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቈ8ለ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ማሻ አሏህ አሏህ የህፈዝምኩም

  • @saedayasen7771
    @saedayasen7771 ปีที่แล้ว

    ما شاء الله تبارك الرحمن جزك الله

  • @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ
    @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻዐላህ ወንድሞቸ አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ ቀጥሉበት ሴቶችየ ይችን ሰሞን እኛ ሴቶች ደረጃችን ጨምሩዋል ክክክክክ ወንድም ኡበይድና አፊፍ እንደዚህ ከፍ ከፍ አድርጉን ለማንኛዉም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ሰዐት ጨምሩበት

  • @ፋፊሀበሻዊት-ቘ8ሐ
    @ፋፊሀበሻዊት-ቘ8ሐ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሰተካክለን ያረብ በሰማነው የምንጠቀም አላህያድርገን ጀዛከላህኽይር

  • @fathumafathjma3819
    @fathumafathjma3819 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @gshshsnsn7376
    @gshshsnsn7376 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሽአሏህ

  • @shhdh3661
    @shhdh3661 3 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته. جازكءللة خير. ماشاء الله تبارك الرحمن 👍👍👍

  • @Bd-xh9hg
    @Bd-xh9hg 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ወንድሞቼ 🇸🇦✔✔✔

  • @tesnim3639
    @tesnim3639 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡበይድ ኣንተ አፊፍን ስቀህ አታስቀኝ ትላለህ እኔን ስቃችሁ እያሳቃችሁኝ ነዉ ሁሌ ጀዛኩም አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ....🌿

  • @rabiyakedir6836
    @rabiyakedir6836 3 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ አህሌን ኡስታዝ ነ ጅዛኩም አሏህ ኽይር ሰምተን ከሚጠቀሙበት አሏህ ያድርገን

  • @እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ
    @እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛ ካላህ ወላሂ ደስ የምትሉናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ እኛንም በሰማነው የምንተገብር ያርገ ።

  • @ሂክማያአሏህባሪያሂክማያአ
    @ሂክማያአሏህባሪያሂክማያአ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ምርጥ መልእክት ነው ወድሞች አሳቃችሁኝም

  • @aliialjhgg3540
    @aliialjhgg3540 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ፡አላህ፡ደስ፡ትላላችሁ፡እኛም፡በሰማነው፡ተጠቃሚ፡ያድርገን፡

  • @GgGg-tz5zf
    @GgGg-tz5zf ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወንድሞች አላህ ይጨምርላችሁ ቀጥሉበት❤❤❤❤

  • @tms6349
    @tms6349 3 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله ደስ ስትሉ አላህ የወጨምርላች

  • @zizu1407
    @zizu1407 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላሁ ኸይረን አላህ ይጠብቃችሁ ምስላችሁን ያብዛልን በሰማንው ተጠቃሚ አላህ ያድ ርገን እኛንም