ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሰራት ለምትፈልጉ አብዱ ጉማቴ ጊራና 0912162910
አሰላሙ አለይኩም ማስራትፈልጌነበረየትምቦታትሰራላቹህ ለምሳሌ እራያ
ኮቦልሻ ትመጣለህ እኔ ማሰራት እፈልጋለሁ
ራያ ትመጣለች ❓
ማሻአላ ያምራል ኢሸአላ እናሰራል ወድማችን አብዱ ጉማቴ አላህ ያበርታህ
ጀዛከላሁ ኸይር አጀማመሩም በጥራት ማሻአላህ ነው ስላሳየህኝ በጣም ነውየማመሰግነው
ለመረጃህ በጣም እናመሰገግናለን ወንድሜ አቀራርብህ በጥራትነው በርታ
ወንድሜ ለሶስት ክፍል ቤት የቤለስቲክ ኮሪኒስ ስት ብር ይበቃል
እኔ ሌላሰው ።ጠይቄ መቶአምሳሽ አሉኝ
@@Asa-yh2beኸረ ያን ያህል አይፈጅም
ክፍልሀገርማሠራትይቻላልማብራትከለለበትቦታማለቴነው
በርታ ግን ኮርኒሱ ለጨት ቤት ፕላስቲክ ይሻላል ምክንያቱም እደ ፕላስቲኩ ቀላል ስላላደል ትንሽ እርጥበት ከተሰማው ይወድቃል ለብሉኬት ቢሆን በጣም አሪፍ ነው
ማሻ አላህ ወንድሜ በርታ
አሰላሙአለይኩም መርሳ ህጋውይ ባዶ ቦታ ስት እዴሁ ቪድወ ስራልን በወረላሎ ከቻልግ
ማሻ አሏህ
ማሻአሏህ
በክፍል ሁለት ደግሞ ዙሪያውን እድታሳየን
ወድም ጥያቄ ነበረኝ ጅምላይት ግደታ ሀሁን ነው እደ የሚረከበው
ወዲሜ እስኪ ስዲስት በሰባት ለሆነቤት ጂብሰምና ኮርኒስ ስትይፈጃል ንገርኝ ባአላህ
ያራትክፍልቤትስትይፈጃል
መሻአላህ በጣም ደስ ይላል በርታ ውዶቸ እኔንም አበረታቱኝ❤❤
ማሻአላህ ወድማችን
ወላሂ እኔ የጅብሰኑን ኮርኒስ ላሰራ ነበር ግን ዝናብ እደአጋጣሚ ጠብ ታደረገ ያስጠላል አሉኝ ሲለዚህ ፕላስቲኩን ላሰራ ወስኒያለሁኝ ኢሻአሏህ
ماشاءالله تبارك الله ♥
በረታ
ማሻአላህ ❤❤❤❤😮😮😮😮
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞህ
ባቲ ማምጣት ይችላል ወይ?
ፋጂ ብትና ቢታ ስት ደሁ አሳየንሲ ውድሜ
ጃማ ደጎሎ ትሂዳላችሁኮትራት 100ቆርቆሮኮርኒሰ እና ጀብሰን ሰት ብር ይፍጃል
በርታ ወድማችን ጠሩመረጃ ነው እየሰጠሀን ያለሀው በተለይ ለኛውች ላለንው
መሸአላህ
ከኮሪሥና ከጂብሠን የሚያፈጥነዉ
እኔ ቆየ ከተሰራ ግን በወጥ ነው የተሰራው ማሀል ላይ ድዛይን ማሰራት ይቻላል
በርቱወሎሎ🎉
ከመች ጀምሮ ነው ግድግዳ ሳይጨረስ ኮርኒስ የሚጀመረው
ሀይቅ ትሰራላችሁ ወይ
ከመለሰልሽ ንገሪኝ እኔም ሀይቅነኝ
ይሔ የሚሠራበት ማሽን መብራት አያሥፈልገዉም እደ
ማሻ አሏህ ኢሻ ኢሻ አሏህ እኔም በቅርቡ ያሳካልሽ በሎኝ
አብሽሪ ይሳካል ዋናው ጤና ነው የኔም በጂምር ቀርቷል አይዞን
ለ62 ቀጠል የፕላስቲክ ኮርኒስ ስንት የፈጅብኛል
እኔ ማስራት እፍልጋለሁ መቶ ቆርቆሮ ነው እና ግን እሩቅ ነኝ መኮይ ክተማ ነው ተከሚሴ በላይ ይሄዳል
ውዴ እሩቅ ነው እኔ ሰው አገናኝሻለሁ ከሸዋ ሮቢት
አንድ ካሬ ስንት ነው ኮርኒስ
ግርግዳው ጅብሰም ሳይሰራነውእንደ ኮርኒስየሚሰራው
ነውመስል ተላይ እጨረሱ
መጀመሪያ ኮርኒሱ ነው የሚሰራው ከዚያ ጅብሰሙ
ዋለይኩምሠላም፡ወራህመቱላሂ፡ወበርከቱ፡ወዲም፡እሚገጣጠም፡ኮርኒሥ፡አለብለውኝ፡ብታሥርዳኝ፡ብታሣየን፡ዋጋውንጭምር
❤
ገርባ ሄዳችሁ ትሰራላችሁ
ማሻአላህ ኮቦልቻ ትሰራላችሁ ወይ ማሰራት ፈልጌ ነበር በኮሜት አሳውቀኝ
ይሰራል በኢሞ ነይ
ልጓማ ይሄዳል እዴ?
አወን
5ክላስ ስንት ብር ይወስዳል ሀይቅ ከሰራህ
ከሰማኒያ አራት እስከ ዘጠና ስድስት ካሬ ፕላስቲክ ይፈጃል
@@ወሎጊራናቲዩብ እሽ አመሰግናለሁ ሀይቅ ትሰራልኛለህ
መሀላባ ትሰራለህ
አወን ይሰራል
ተታ አጅባር ትሰራለህ
መሽአላህ
ማሰራት ለምትፈልጉ
አብዱ ጉማቴ ጊራና
0912162910
አሰላሙ አለይኩም ማስራትፈልጌነበረ
የትምቦታትሰራላቹህ ለምሳሌ እራያ
ኮቦልሻ ትመጣለህ እኔ ማሰራት እፈልጋለሁ
ራያ ትመጣለች ❓
ማሻአላ ያምራል ኢሸአላ እናሰራል ወድማችን አብዱ ጉማቴ አላህ ያበርታህ
ጀዛከላሁ ኸይር አጀማመሩም በጥራት ማሻአላህ ነው ስላሳየህኝ በጣም ነው
የማመሰግነው
ለመረጃህ በጣም እናመሰገግናለን ወንድሜ አቀራርብህ በጥራትነው በርታ
ወንድሜ ለሶስት ክፍል ቤት የቤለስቲክ ኮሪኒስ ስት ብር ይበቃል
እኔ ሌላሰው ።ጠይቄ መቶአምሳሽ አሉኝ
@@Asa-yh2be
ኸረ ያን ያህል አይፈጅም
ክፍልሀገርማሠራትይቻላልማብራትከለለበትቦታማለቴነው
በርታ ግን ኮርኒሱ ለጨት ቤት ፕላስቲክ ይሻላል ምክንያቱም እደ ፕላስቲኩ ቀላል ስላላደል ትንሽ እርጥበት ከተሰማው ይወድቃል ለብሉኬት ቢሆን በጣም አሪፍ ነው
ማሻ አላህ ወንድሜ በርታ
አሰላሙአለይኩም መርሳ ህጋውይ ባዶ ቦታ ስት እዴሁ ቪድወ ስራልን በወረላሎ ከቻልግ
ማሻ አሏህ
ማሻአሏህ
በክፍል ሁለት ደግሞ ዙሪያውን እድታሳየን
ወድም ጥያቄ ነበረኝ ጅምላይት ግደታ ሀሁን ነው እደ የሚረከበው
ወዲሜ እስኪ ስዲስት በሰባት ለሆነቤት ጂብሰምና ኮርኒስ ስትይፈጃል ንገርኝ ባአላህ
ያራትክፍልቤትስትይፈጃል
መሻአላህ በጣም ደስ ይላል በርታ ውዶቸ እኔንም አበረታቱኝ❤❤
ማሻአላህ ወድማችን
ወላሂ እኔ የጅብሰኑን ኮርኒስ ላሰራ ነበር ግን ዝናብ እደአጋጣሚ ጠብ ታደረገ ያስጠላል አሉኝ ሲለዚህ ፕላስቲኩን ላሰራ ወስኒያለሁኝ ኢሻአሏህ
ماشاءالله تبارك الله ♥
በረታ
ማሻአላህ ❤❤❤❤😮😮😮😮
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞህ
ባቲ ማምጣት ይችላል ወይ?
ፋጂ ብትና ቢታ ስት ደሁ አሳየንሲ ውድሜ
ጃማ ደጎሎ ትሂዳላችሁ
ኮትራት 100ቆርቆሮ
ኮርኒሰ እና ጀብሰን ሰት ብር ይፍጃል