እንዳይሸወዱ ወሳኝ መልክዕት ፕላስቲክ ኮርኒስ ስታሰሩ በቀላሉ እንዳይወድቅ ማወቅ ያለባቸሁ ከባለሞያ የአሰራር ዜዴ በተግባር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 147

  • @5gtube
    @5gtube  2 ปีที่แล้ว +21

    ዋትሳፕ ቻናላችንን ተቀላቀሉ ሌሎች መረጃ ለማወቅ
    chat.whatsapp.com/GaH7t2EKe8K6xZ2QHpbOve

  • @MaybarAcademy3526
    @MaybarAcademy3526 2 ปีที่แล้ว +52

    ስንቅ ያዙ ከስንቆች ሁሉ በላጩ ስንቅ አላህን መፍራት ነው

    • @RhimaaGetahun
      @RhimaaGetahun 6 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍

  • @rehimaxtube-
    @rehimaxtube- 2 ปีที่แล้ว +9

    5G ወድማችን በርታ ጉበዝ ነክ መረጃለማቅረብ ይሄ ባለሞያ የኔንም ቢሰራልኝ ደስ ይለኛል በርታ👍👍👍

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
    @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 11 หลายเดือนก่อน +2

    የተባረከ እጅ በጥራትና ብቃት ሰርቶ ዘላለሙን ሲመሰገንና ሲመረቅ ይሆራል ።
    በዚህ ጊዜየፊት ለፊታቸዉን በምንም ይሁን ሰርተዉ ዘወር የሚሉ ግደለሾችም አሉ

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ትምህት ጀዛኩም እላኸይር

  • @bereketgebeyehu478
    @bereketgebeyehu478 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks bro merejawn magegnibet bota atiche neber betam tekami mereja nw. Endemikir kejerba yalew dimits yrebishal bera berta

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ መረጃ ወድማችን ጀዛአላህ ኸይረን

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 7 หลายเดือนก่อน

    ጀዛተላህ ከይረን ሁለታችሁም ወላሂ እንደዚህ እሚያስረዳ ሰዉ የለምኮ በአዱኒያም በአኬራም አላህ ያስደስታችሁ

  • @suzyweynishet8858
    @suzyweynishet8858 ปีที่แล้ว

    አናመሠግናለን ወድማችን ትክክልመረጃነው

  • @KemalHassen-g6f
    @KemalHassen-g6f 11 หลายเดือนก่อน

    ማሸ አለህ ጀዘ ከአለህ ከይር በርተ ወንድሜ አለህ የጊዝህ

  • @toybamohammed2247
    @toybamohammed2247 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛህን አላህ ይክፈልህ መሀሜ

  • @HayatOmer
    @HayatOmer 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሽአሏህማሽአሏህበርቱወድሞቸበጣምአሪፍመረጃነው

  • @HaiteMm-o4o
    @HaiteMm-o4o 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ያረብ ቁጥር ስ

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 7 หลายเดือนก่อน

    ገርባ ሄደህ መስራት ትችል ከሆነ ስልክህን አስቀምጥልኝ ጥሩ እጀ ስራ ያኮራል እንጂ አያሳፍርም ጀዛከላህ ከይር

  • @bchhujfhhh7824
    @bchhujfhhh7824 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ፈጣሪ ይባረካችሁ ስፈልገው ነበረ

  • @HalimaMohmad
    @HalimaMohmad ปีที่แล้ว +2

    ወድም ቁጥር አስቀምጥልኝ እኔእፈልጋለሁ ማሰራት

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ጥሩመረጃነዉ👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽

  • @ahmedinfurniture5843
    @ahmedinfurniture5843 2 ปีที่แล้ว +4

    ልክ ነህ

  • @Nezihatube
    @Nezihatube 2 ปีที่แล้ว +8

    ጥበበኛው ሉቅማን ልጃቸውን ሲመክሩ እንዲህ ይላሉ ፦
    " ከኢማን ቀጥሎ ልትደክምለት የሚገባው ትልቁ ነገር መልካም ጓደኛ ይሁን። መልካም ጓደኛ ምኗም እንደማይጣል መልካም ዛፍ ነው። በጥላው ትጠለላለህ። ከግንዱ ቤት ትሠራለህ። ከፍሬው ትመገባለህ።"
    ውድ የመዳም ቅመሞች ፕሮፊይሌን ተጭናቹ ኑ እራት ቀርቦዋል

  • @semirasemira3399
    @semirasemira3399 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @maryamhassen8096
    @maryamhassen8096 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ያቀረብክልን ወንድማችንም ያስረዳህን ወንድማችንም ይሻአላህ ወደፊት አሰራለው በእናተ

  • @fetiazeyne8815
    @fetiazeyne8815 ปีที่แล้ว

    ምርጥ መረጃ እናመሰግናለን

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት 2 ปีที่แล้ว +47

    ምን ዋጋ አለው ሁሉም አርጉልኝ ተብሎ ሥለሚሠራ እንደነገሩ ነው አላህ ያደለው አጠገቡ ቆሞ ያሠራል ሥደተኞች ደሞ አርጉልኝ ተብሎ እንደምቸገራኝ ወልከፍ ያረጉልናል

    • @seidmohammed7700
      @seidmohammed7700 2 ปีที่แล้ว +2

      የሆደን ነው የተናገርሽው እኔም ግራ ገብቶኝ ቁሞ ቀረሁ

    • @እሙሐያት
      @እሙሐያት 2 ปีที่แล้ว +3

      አረ በጣም ግራ ያጋባል እኔ ከጀመርኩት 4አመቱ አላለቀም እኔ ያልኩትን ትተው እነሡ የመሠላቸውን ነው የሚሠሩ ብቻ ሥለሁሉም አላሀምዱሊላ

    • @m..7684
      @m..7684 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ

    • @hawwamohamed4903
      @hawwamohamed4903 2 ปีที่แล้ว +3

      የስደተኞች ቤት ተከድኖ ይብሰል እንደው

    • @ዘይነባጀማልጀማል
      @ዘይነባጀማልጀማል 2 ปีที่แล้ว +2

      ምን ያልቆሠለ አለ

  • @Rqpaya
    @Rqpaya 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማም

  • @emebetemebet-w3i
    @emebetemebet-w3i ปีที่แล้ว

    ጎንደር መጦ መስራት ይችላል በማርያም ጠይቅልኝ

  • @kasaneshiayalew535
    @kasaneshiayalew535 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንበጣምሀሪፍነዉበርቱ

  • @HananYmer-m2p
    @HananYmer-m2p 2 หลายเดือนก่อน

    እናመግን አለን

  • @hawafekir7253
    @hawafekir7253 2 ปีที่แล้ว +8

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጥያቄየ በቦረና ወግድ ወረዳ ሂዳችሁ ትሰራላችሁ

    • @5gtube
      @5gtube  2 ปีที่แล้ว +1

      0929279446

    • @fekryoutube2283
      @fekryoutube2283 ปีที่แล้ว

      ​@@5gtubeያስቀመጥከው ስልክ ቁጥር የማይሰራነው የፖላስቲክ ኮርኒስ ማሰራት እፈልጋለሁ የሚጠቀምበትን ቁጥር ላክልኚ ወይም አገናኘኚ አፍጥነው እየጠበኩነው:

    • @zare9979
      @zare9979 6 หลายเดือนก่อน

      የባለሞያውን ቁጥር አስቀምጥልን

    • @zare9979
      @zare9979 6 หลายเดือนก่อน

      በምታምኑት አምላክ አድራሻ ንገሩኝ

  • @halima8995
    @halima8995 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ. በርታ ወንዴ እናመሰግናለን

  • @missalain5421
    @missalain5421 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @hulagerishlegesseteshome1689
    @hulagerishlegesseteshome1689 ปีที่แล้ว

    Betam enameseginalen wadimachin

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ
    ታድያ መብራት የሌለው ቤትስ መብራት እያስፈልገውም እንደ ድሪሉ?

  • @اللهمطهرقلوبنامنالنفاق
    @اللهمطهرقلوبنامنالنفاق 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለንየባለሙያውን አድራሻና ቁጥር ልቀቅልን

  • @Maryam-dj9vw
    @Maryam-dj9vw 2 ปีที่แล้ว +2

    እሸ ወንድም

  • @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
    @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላምወዲም 250 ካሬመሬት በቆርቆሮ ለማሳጠር ስትቆርቆሮ ይፍጃል

  • @cd4076
    @cd4076 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ መሻአላህ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ማጡማዬ

  • @Umuhamid
    @Umuhamid 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኢንሻአላህ ባቅራቢያ የሚሠራልኝ ካገኘሁ

    • @Umuhamid
      @Umuhamid 2 ปีที่แล้ว

      @@totalknowledgeforall119 መካነሰላም

  • @SaidamohamadAhmad
    @SaidamohamadAhmad 5 หลายเดือนก่อน

    ደሴ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ ปีที่แล้ว +3

    እራያ ቆቦ መስራት ትችላለህ ወንድሜ እናቴ አቅመደካማናት ሙሉ ወጭውን ሸፍኜ ብትሰራልኝ የኔ ውጭ ስለሆንኩነው ወይም የምታቀው ባለሞያ ካለ ስልኩን ስጠኝ ተባበረኝ

  • @HalimaMohmad
    @HalimaMohmad ปีที่แล้ว

    መካነሰላም መስራት ትችላለህ ወድም

  • @hayattube6872
    @hayattube6872 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በጣም እከታተለህ አለሁ እስኪ ወንድሜ ቤቴ ገገና አንድ አመቱ ነው ግን ግድግዳው አጭር ቆሮቆሮው ይጠቅማል ወይስ አይጠቅምም ስረለን

  • @ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ 100 ቆርቆሮ የጅብሰም ኮርኒስ ስንት ይፈጃል እስከ ግድግዳ ጅብሰም

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @አለምዬ-ዠ9ኸ
    @አለምዬ-ዠ9ኸ ปีที่แล้ว

    እኔ አሰርቼ ወድቆብኛል

  • @werkeadis7267
    @werkeadis7267 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ ማሰራት እፈልጋለሁ ጎንደር ትሄዳለህ

  • @12MEDIA21
    @12MEDIA21 10 หลายเดือนก่อน

    አዲስ አበባ ትሰራለክ ?

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ

    ኢንሻአሏህክረምት ትጋማወድም

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube5524 ปีที่แล้ว

    እኔም ከሰርኩ የምር😢😢😢

  • @ኢላሂሁሉንላተተውኩትያረብ

    ባለሙያው ኮቦልቻ ይሰራል????

  • @sadakebada5070
    @sadakebada5070 ปีที่แล้ว

    የትነዉአዲራሻችሁ

  • @AhmedAmen-d1u
    @AhmedAmen-d1u หลายเดือนก่อน

    ስልክህን ላክልኝ

  • @FatumaAmenu
    @FatumaAmenu 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ማሠራት እፈልጋለሁ ጎደር ትሆዳላቹሁ

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
    @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህበርቲ

  • @አሊያ
    @አሊያ 2 ปีที่แล้ว +2

    ከጂብሰን ኮርኒስና ከፕላስቲክ ኮርኒስ ፡የትኛው ያምራል፡ግራገባኝ ጂብሰን ያምረኛል

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 9 หลายเดือนก่อน +1

      ለመልክ የሚበልጠዉ ጂብሠም ነዉ ግን የንጨት ቤት ከሆነ ያሥፈራል እየወደቀነዉ ብለዉኝ የፕላሥቲክ ላሠራነዉ

    • @አሊያ
      @አሊያ 9 หลายเดือนก่อน

      @@MekyaSaeed እኔጃ ውዴ መውዴቅ ሳይሆን ጣራው ቢፈስ ፡ቀለሙ ይቀየራል እጂ አይወዲቅም ፡በቃጫ ከማገሩጋ ይገተራል የፕላስቲክ ቢቆሽሽ ይታጠባል የጂብሰን ቀለም እሚታዴሰው እጂ ፍሳሽ ካልወረዴበትአይወዲቅም

  • @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ
    @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ ปีที่แล้ว

    እኔምእፈልጋለሁመርሳተሂዳላችሁ

  • @AlemAlem-bn5lc
    @AlemAlem-bn5lc ปีที่แล้ว

    ደብረ ማርቆስ መስራት ትችላላችሁ እንዴ ከቻላችሁ እኔ እፈልጋለሁ ፕሊስ

  • @-Ele
    @-Ele 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ አለይኩም የሀገሬ ልጆች አህሌን ፊኩም ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌺👍📚

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምአለይኩምወራህመቱላህ ማሸአላህ ማሚ

  • @SaidamohamadAhmad
    @SaidamohamadAhmad 5 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እዳተ ግልፅ ሰዉ አላየሁም

  • @ዜድአህመድኮበልቻዋ
    @ዜድአህመድኮበልቻዋ 2 ปีที่แล้ว

    መሸአለደሥይለል

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว

      የኮቻዋ ያገሬ ልጅ ደምሪኝ ማሬ

  • @jemilahassen6559
    @jemilahassen6559 2 ปีที่แล้ว

    1 ደኛ

  • @ShadhaHasen-mr8vt
    @ShadhaHasen-mr8vt ปีที่แล้ว

    ከኘላስቲክና ጅምሰም ኮርኒስ የትኛው ነው ተመራጭ ለመረጃችሁ እናመሰግናለን

    • @KmkKnjg-xd4yh
      @KmkKnjg-xd4yh 10 หลายเดือนก่อน

      ጅምሰም ነው አሀ

  • @tsionmulatu9455
    @tsionmulatu9455 ปีที่แล้ว

    Price sent new?

  • @ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ
    @ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ 2 ปีที่แล้ว +1

    የት የት ሀግር ሄደው ያስራ እሉ ውይ ማለት ጋይት

  • @makyaomar
    @makyaomar ปีที่แล้ว +1

    ጎጃም አይህደም

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት 2 ปีที่แล้ว +3

    እሥኪ ቁጥሩን ሥጠኝ የልጁን ምናልባት ከቻለ ሂዶ ይሥራልኝ የኔ ቤት ጅጉብ ነው መሥኖ ጎን

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 2 ปีที่แล้ว

    የት ሃገር ናችሁ ግን ወድማችን እኔ ቦታ አለኝ የሚሠራልኝ አጥቼ ችግር ላይ ነኝ ምክንያቱም ከቤተሠብ የራቀ ሥለሆነ ቦታው እዛው ቁጭ ብሎ የሚሠራ ሥላላገኘሁ ነው ከሠራችሁልኝ ንገሩኝ

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer ปีที่แล้ว

    በአላህ እኔ ማዘዘዝ እፈልጋለሁ 70ቆሮቆሮ ኮርኔስና ግርግዳውን ጅብሰም አራት የውስጥበር ጣውላ እና እንደት ላግኛችሁ

    • @-ds1rx
      @-ds1rx ปีที่แล้ว

      የት ነው

  • @hayathussen723
    @hayathussen723 ปีที่แล้ว

    ደሴ ገራዶ ትሰራላችሁ እኔ ላሰራ አፈልጋለሁ ወንድም ቁጥረህን ላክልኝ

    • @SaidamohamadAhmad
      @SaidamohamadAhmad 5 หลายเดือนก่อน

      ነይ አብርን እናሰራ ገራዶ

  • @emuebrahim555
    @emuebrahim555 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 2 ปีที่แล้ว

    ያርጉልጘ ነገር እንደነገሩ ሁነብን

  • @makkiamk5399
    @makkiamk5399 2 ปีที่แล้ว

    Arsi assala tisaralachu

  • @فاطمةاثيوبي
    @فاطمةاثيوبي ปีที่แล้ว

    ❤❤👍👍🙏

  • @EmuKhalidMuhammed
    @EmuKhalidMuhammed 2 ปีที่แล้ว +2

    የትነው ያለህው ባለ ሞያው ድሴ ትሄዳለህ እንድ

  • @حياهبنتمحمد
    @حياهبنتمحمد 2 ปีที่แล้ว

    በግቢው ላይ እዳሳየህን የፕላስቲክ ኮርኒስ ዲዛይን አይውጣ ስላሉኝ ነው ማስራት ይቻላልን?መልስልኝ

  • @ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ
    @ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @EeEe-gm8vw
    @EeEe-gm8vw 2 ปีที่แล้ว

    የት የት ነው ምስሩት

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว

      ማሬ ደምሪኝ

    • @EeEe-gm8vw
      @EeEe-gm8vw 2 ปีที่แล้ว

      @@semiethiotub ደመርኩህ. ወሎ ክፍል ሀገር ትስራላችሁ ወይ

    • @selmaselmaselmaselma5142
      @selmaselmaselmaselma5142 2 ปีที่แล้ว

      ጅብሰም ቦርድና ፍሬም ከፈለግሺ እኔ ቁጥር እሰጥሻለሁ ለኔ የሰራልኝ ምርጥ ነው ሀቀኛ

    • @fatmaall3228
      @fatmaall3228 2 ปีที่แล้ว

      @@selmaselmaselmaselma5142 የት ነሽ ለኔ ስጭኝ

    • @selmaselmaselmaselma5142
      @selmaselmaselmaselma5142 2 ปีที่แล้ว

      @@fatmaall3228 የት ሀገር ነሺ

  • @nesiraabafita3030
    @nesiraabafita3030 ปีที่แล้ว

    Wl Wr.Wt

  • @asmahussen2991
    @asmahussen2991 2 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹

  • @سعاديه-م4ز
    @سعاديه-م4ز 2 ปีที่แล้ว

    እሲ ወድማችን ድዛይኑን ላክልኝ በቴሌግራም በግሩፕህ በአላህ ላክ ላሰራ እፈልጋለሁ የፕላስቲኩን

  • @doblajeyuli5137
    @doblajeyuli5137 2 ปีที่แล้ว

    Woo

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س 7 หลายเดือนก่อน

    የት ነችሁ

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ktube8920
    @ktube8920 ปีที่แล้ว

    አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይጨምርልህ

  • @semiethiotub
    @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว +1

    የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @uthg7338
    @uthg7338 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Shunkurt
    @Shunkurt ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @ይቶብፈፊ
    @ይቶብፈፊ 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤