ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ፍቅር X ፓየርድ የለውም 101 እውነተኛ የመርከዝ የህይወት ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2023
  • vm.tiktok.com/ZM6DTpmnJ/
    vm.tiktok.com/ZM6DTpmnJ/
    የዶክተር ዘይኔ የቲክቶክ አካውንት

ความคิดเห็น • 239

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  7 หลายเดือนก่อน +34

    አዲሱ የዶክተር ዘይኔ የቲክቶክ ሊንክ vm.tiktok.com/ZM6DTpmnJ/ vm.tiktok.com/ZM6DTpmnJ/

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 7 หลายเดือนก่อน

      😍😍😍👍

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 7 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ101

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 7 หลายเดือนก่อน +2

      ዶክተር በርታ እኔ ሁሌ ቅስሜ እንደተሰበረ ነዉ በላይኩ እና የሰብስክራይቡ አለ ማደግ እኔ ይቱብ ከመክፈትህ በፊት ዋሳፕ ላይ አንቺዉ ነሽ አድማጭ ነበርኩኝ እሄዉ እስከ ዛሬ የፕሮግራምህ ተከታይ ነኝ ግን የት ነዉ ዉሎዋችን እኛ ሙስሊሞች😢

    • @marimamonday8416
      @marimamonday8416 7 หลายเดือนก่อน +1

      ያአላህ ሂባን ነጃ ይበላት እኔ ከአቺዉነሺ ጀምሬ ፍቅር ኤክስፓየርድ የለዉንም ተከታታይነኝ ::ግን ኮመት አላረግም እልቅ ስትል እዉጣለሁ ማለቴ እስከመዝጊያህ አልሰማዉም:: የለሁት ዱባይ በሰዉቤት ስለሆነ::ሊኩ ወደ ቲክቶክ አልወስደኝአለ ?

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 7 หลายเดือนก่อน

      @@marimamonday8416 እኔም ዱባይ ነኝ ሁቢ ሊንኩ ያስገባል ወይስ ዳታ ተጠቃሚ ነሽ??

  • @jamisweet6787
    @jamisweet6787 7 หลายเดือนก่อน +27

    በሳምንት ሁለቴ አርገውና ጨርሰው ረመዷን ከመግባቱ በፊት። አንድ ፖሮግራም ከሁለት አመት በላይ ይደብራል ሌላ ብሮግራም ትጀምራለህ ከረመዷን በሆላ እኔም የሂበቲን መጨረሻ አይቸ ሀገሬ እገባለሁ🎉 ሂበቲ የማላቅሺ ውዷ ልጀ እወድሻለሁ

    • @allahalrahman833
      @allahalrahman833 7 หลายเดือนก่อน

      ሳ የኔ ቆ

    • @user-jw1ik5op8n
      @user-jw1ik5op8n 7 หลายเดือนก่อน +1

      አኔም ባይነኘ አገራ ልገባነው አሁነ ባልቅ ደሠ ይልኘል

    • @user-fs1uy3vq8p
      @user-fs1uy3vq8p 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም😂❤

    • @JamilaAil
      @JamilaAil 7 หลายเดือนก่อน

      አው ወላሂ በጣም ይደብራል 4 አመት ሊሆነዉ ነው መጨረሻው ነው የራቀኝ

    • @user-jf9uc1tt4e
      @user-jf9uc1tt4e 6 หลายเดือนก่อน

      ዶክተር ዘይኔ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ በዱንያም በአኼራም ይመንዳህ ሂበቴ። የሴቶች ተምሳሌት ከኽሊል ጋ እንድትጋቡ ምኞቴ ነው ደግሞሞ ይሆናል

  • @user-lg5bp1wh1y
    @user-lg5bp1wh1y 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሲመስልኝ ሂባና ኸሊል ይጋባሉ😊 ምን አለ ሰው ከሚወደው ጋ ቢኖር😢😢 የዘመኑ ወንዶች ልክ እንደ ኡስማን ናቸው በውደታ ሰበብ ይጎዱናል ያስለቅሱናል 😢😢

  • @user-oo2vt6wb4t
    @user-oo2vt6wb4t 7 หลายเดือนก่อน +6

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህን ዶክተር ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ሀቂቃ ኮሜት ፆፌ አላቅምጅ አተን መከታተል ከጀመርኩ ከ 4አመት በላይ ሆነኝ አችውነሽ ከሚለው ጀምሮ እስከ እዚህ ድረስ በተለይ የፍቅር xፖይርድ የለውም በጉጉት ነው የምጠብቀው እናም የምግዜ ጥያቄየ ለምን ተባብርን መቶሽ አንሟላለትም ሸር አርጉ ቢላሂ አመት ሳይሞላቸው መቶሽ እየሞሉ እና ሸር በማረግ እንተባበረው ሀቂቃ ከኛኮ ምንም አይጎልብን መልካምነት ለራስ ነው

  • @shdhdh2834
    @shdhdh2834 7 หลายเดือนก่อน +4

    እዉነትም የፍቅርXፓዬርድ ዬለዉም ያሁንጊዜ አፍቃሪዎች እንደኡስማን እዬሆኑብን ተቸግረናል ፍቅር እራስወዳድ አይደለም ፍቅር አዛኝነዉ 🎉
    አሏህ እዉነተኛፍቅርን ይወፍቀን ያረብ
    🎉🎉

    • @amenatadem
      @amenatadem 7 หลายเดือนก่อน

      ኡኡኡኡ እረ ዶክተር ዘይኔ

  • @hayat1270
    @hayat1270 7 หลายเดือนก่อน +2

    አህሌን ዶክተር ዘይኔ
    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሀቂቃ ላይክ እና ተመልካች የቀነሰው እንደኔ እንደኔ ዘግይተህ ስለምትለቅ ይመስለኛል
    እኔ በበኩሌ መጀመሪያ ሳምንቱ በጣም ይረዝምብኝ ነበር አሁን አሁን ግን ለቀህ እያየሁት እራሱ ቶሎ ለመስማት አልጓጓም ለዛ ነው
    ሲቀጥል ኸሊል እና ሂባ ባንድ ላይ አለመሆናቸው ሙዳችንን ቀነሰው
    ሱልላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @mekiya7237
    @mekiya7237 7 หลายเดือนก่อน +3

    ፕሮግራሙ ሀሪፍነዉ ግን በጣምእየቆየህ ስለምለቁዉ ልክልንረሳዉትንል ትለቃለህ እናም እናም ብኖዴዉም ፍቅራችንቀነሰ እናም ቶቶሎልቀቅልን በረፈበርታ

  • @toybatoyba1925
    @toybatoyba1925 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ጠንክር ግን በዘገየህ ቁጥ ተመልካቹም እየተበተነ ነው

  • @umuabedurohman7657
    @umuabedurohman7657 29 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ወላሁ አብድባስጥ ጀዛከላሁኸይ አላህይጠብቅህ ባለህበት ከነልጆችህከነባለቤትህ እንደዛሬ አዝኘናአልቅሸአላውቅም ከውዱባለቤቴ ከተለያየሁ12አመቴነው በዱአችሁእገዙኝሁላችሁም ልጆቸምናፍቀውኛል እነሱንካየሃቸው 7አመቴነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jzkduehe193
    @jzkduehe193 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ልቤ ተንጠለጠለ ሂባዬ የኔ ቆንጆ እርግጠኛ ነን አሏህ አሳልፎ አይሰጣትም ምንም አትሆንም

    • @fafyyoutubefafyyoutube8389
      @fafyyoutubefafyyoutube8389 6 หลายเดือนก่อน

      😂 እኔ እምትገረሙኝ ዱአ እምታረጉት ነገር ይሄ እኮ እውነተኛ ታረክ አይደለም

    • @user-yr8bu6qx8l
      @user-yr8bu6qx8l 3 หลายเดือนก่อน

      እውነተኛ ነውኮ አደለምዴ እእእ??

  • @nejutube1550
    @nejutube1550 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጉጉት ነው የምጠብቀው ብዙጌዜ ኮሜንት አልኮምትምጂ like አደርጋለሁ በርታ ወንድማችን

  • @SeadaWende
    @SeadaWende 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ቋሚ አድማጭ ነኝ ያው ኮሜት ፅፌ አላውቅምጂ እና በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በርታ ዶክተር ዘይኔ

  • @user-yq1th8jl7f
    @user-yq1th8jl7f 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ የኔባል ለኔታልሆች አላህይዲልሺ እያለኝነቀ
    ነው የኡስማን አይነት ባል አለኝ ዱአ አርጉልኞ ያረብ

  • @sarahmanal9614
    @sarahmanal9614 7 หลายเดือนก่อน +2

    ያአላህ ሂባ አላህ ይፍርጀሽ
    ስለሚዘገይ ነው እጂ ሁሉም ይወድዋል ድስ የሚል ነው

  • @user-hf7lv3jf5t
    @user-hf7lv3jf5t 7 หลายเดือนก่อน +1

    የረቢ ዶክተር እኔብቻ 7000ሺህ ከዘም በለይ ለይክ በረኩኝ ደስስስስ በለኝ የረብ መለቂየዉ ደረሰ አልደረሰ እየልኩ በጭቀት ሞትኩ የረብ ዶክተር የረቢ 😭😭😭 ልቤ ቀልቤ ሰደርቅብኝኮ ገብቼ የሰመሁትን ደግሜ ሰመ ነበር እመለስም ነበር የረቢ

  • @mlove7326
    @mlove7326 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዋአሊይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለንን ዶክተር ዘይኔ እኔ ሁሌ እከታተላለሁ የፍቅር ❌የለውም ፖሮግራምን በጉጉት ነው የምጠብቀው ባያልቅ ምኞቴ ነው ቡዙ ነገር አስተምሮናል አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ አኺይ

  • @legambotube9740
    @legambotube9740 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሂባየ ልቤ ተጠልጥላ ቀረች አላህ የሚውውደውን ሰው ፈተና ያበዛበታል የሚባለው በአንቺ ላይ አየውት😢

  • @user-ds6jc6lh7l
    @user-ds6jc6lh7l 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ዶክተር ሹክረን ቀጥልበት እንዳይቋረጥ ከጀመርኩት 9ቀኔ ነው በፊት ብዙ ጥሩ ነገር አልጠቀምም ነበር አሁን ግን አላህ እያገራልኝ አልሃምዱሊላህ የሂባን ስነምግባር ኢየተላበስኩኝ ነው ቁርአንም ዝም ብዬ ነበር ምቀራው አሁን ለመሃፈዝ እየሞከርኩኝ ነው ዱዓ አድርጉልኝ ኢንሻአላህ🎉🎉❤❤

  • @susu5964
    @susu5964 7 หลายเดือนก่อน

    በቅድሚያ አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሲቀጥል እንደኔ ባይቋረጥብን እንዳይቋጭ በአጭሩ አማና ያዉ ትንሽ ይተአኸራል እሱ ነዉ ችግሩ ኢንሻአላህ ሁሉም አንድ ቀን ይስተካከላል መሶበር ነዉ ደግሞ ተመልካች ላይክ ኮሜንት ዬሌለዉ ስለሚዘገይ ነዉ የመረሳት ባህሪ ስላለ ነዉ እኔ ግን በቃ መቼም አረሳትም ሁሌ ነዉ የምከታተለዉ በራሴ ለተወሰኘ ሰዉም ሸር አድርጌያለሁ ሁሌም በላይክ ነዉ የምጀምረዉ

  • @zed-ot6nt
    @zed-ot6nt 7 หลายเดือนก่อน +3

    አለሁመ ሰሊ ወሰሊም አለ ነቢዩና ሙሀመድ

  • @sese6289
    @sese6289 7 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር xፖየርድ የለውም በጣም ነው የምወደው ተመስጨነው ነው የማዳምጠው ደቄቃ ከዚህ በላይ ብረዚም ደስይለኞል ብዙተምሬበታለሁ አንዳደየ ሂባን ቢያረኝ እመኞለሁ እንደ ከሊል ባልቢሰጠኝ ተመኝ ሁ ያረብ

  • @user-dg7ii4wv8n
    @user-dg7ii4wv8n 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩ ዶ/ር ዜይኔ የአላህ እዝነት በረከት ባንተላይ ይሁን እና ወላሂ እኔም 💯ላይ እሚያልቅ መስሎኝ አዝኜ ነበር እና ወላሂ በጣም ደስየሚል እማይጠገብ የሆነ ዳእዋ ነው ቶሎ ባያልቅ ባይነኝ የደበረው አለማየት ይችላል ስለዚ በርታልኝ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-fk3nn9py1v
    @user-fk3nn9py1v 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤በጣም ነው የምወደው በርታ ወንድሜ ጀዛከላህ

  • @jdgshdg3577
    @jdgshdg3577 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ.ከዚህ ታሪክ በጣም ብዙ ትምህርት አለዉ ስለዚህ ይቀጥል ቢንስ በሳምንት አንድ ጊዜ ቢለቀቅ. ጥሩነዉ

    • @axgg8120
      @axgg8120 7 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ

  • @user-fd1sp6fn9q
    @user-fd1sp6fn9q 7 หลายเดือนก่อน

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    በእውነት በጣም ከባድነው ይህነን ስሠማ በጣም ውስጤ የረበሻን በተለይ የውስማን ጭካኒ እኔም የለሁበት ሂወት እደዚህነው ዱአገርጉልኝ በሰላም እድፈታኝ 8አመት ሆነኝ በቃ አሁን መኖር በጣም ከብዶኛን ይህ ታሪክ የኔን ሂውት ይገልፀዋን ውስማን እና የኔ ባል አድነቸው አልሀምዱሊላሂ

  • @user-xn1it9ix3l
    @user-xn1it9ix3l 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዓአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዟከሏሁ ኸይር ሀቂቃ ዶ/ር የፍቅርxየለውም በጣምነው የምከታተለው በአሏህ ፍቃድ ተቀይሪበታለሁም አንችው ነሽንም አስተዋስበታለሁ😢

  • @zeharamohammed5688
    @zeharamohammed5688 7 หลายเดือนก่อน

    አሏሁመሶሌ ወሰሊም አላነብይና ሙሀመድ ወአላ አሊ ነብይና ሙሀመድ
    ጥሩ ፕሮግራም ነው ከታሪኩ ጎን ለጎን ዳእዋው በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @user-ii9ev3lq7y
    @user-ii9ev3lq7y 7 หลายเดือนก่อน

    ፋቅር ኤክስፓየርድንበጉጉትየሚጠባበቀ በሳምት ሁለትዬ ይለቀቅልን❤❤❤❤❤

  • @madi8643
    @madi8643 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ከሀሙስ እንዳታሳልፈው በሂባ ልባችን ተንጠልጥሏል

  • @foziaindres2881
    @foziaindres2881 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላም ዋለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ኬሜት አልሰጥም እጂ በጣምነው የምከታተለው በጣም ትምህርትሰጪነው ጀዛኪላህ ዶክተር ዘይኒ

  • @HodeHode-yf7qf
    @HodeHode-yf7qf 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዕለይኩም ሰላም ወርሕመትላህ ወበራካቱ በጣም የምወደው ቡረግራም ነው በርታ ዶ__ር ዘይነ ለመጀመሪያ ጌዜ ስኩሙት ሂባቲይ የኔ ውድ በጣም ነው ምወዳት አሁን የ5ት ወር ኡሩጉዝ ነኝ ሴት ኩሁነች ሂባ ወድ ከሁነ አቡዱል ራሕማን❤

    • @HodeHode-yf7qf
      @HodeHode-yf7qf 7 หลายเดือนก่อน

      እንሻአላህ

  • @zeharamohammed3619
    @zeharamohammed3619 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በጣም የሚያጓጓ ነው አላህ ያግዝህ አይዞህ

  • @zebebahussen8381
    @zebebahussen8381 7 หลายเดือนก่อน

    ዋለይኩም አሰለም ወራህማቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን ዶክታር ዛይኔ ጃዛከለ ከይሪን የኣለህህህህህህህ ልብ አንጣልጣይ ናው የሂባቲ ሂይወት አይይይይ የሰው ልጅ ፈተናው በዛ

  • @userautbe7047
    @userautbe7047 7 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን ዶክተር ዘይነ በርታ እኔም ጋደኛያ አዳምጠው ደስ ብሏት ከአድ እስከ አስራራት ደርሳለች

  • @HamdiyaUae
    @HamdiyaUae 7 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ በጣም ነው ምወደው ፕሮግራሙ ሳልሰማው ነው ላይክ የማደረገው❤

  • @sumaya4132
    @sumaya4132 7 หลายเดือนก่อน

    *እኔማ የዝነነኝ የኡስመን መስፈረርየ ሂበን ስየስፈረረት ፈገግ ነው የስበለኞ😅😅😅 በርተ ወንድማችን ሁሌም አደምጠሌሁ ግን አልኮምትም ብዙ ትምህርት አለው🎉🎉🎉🎉*

  • @sofiyasofiya4270
    @sofiyasofiya4270 7 หลายเดือนก่อน +2

    ስለላሁ አሊሂ ወሰለም

  • @user-ub1zk8xf4h
    @user-ub1zk8xf4h 7 หลายเดือนก่อน +1

    جزاكم الله خيرا وبارك فيكم جميعا

  • @zebibahayiluyimer8541
    @zebibahayiluyimer8541 7 หลายเดือนก่อน

    ትናት አልመቸኝ ብሎ አላዳመጥኩም ነበር ላይክ ግን አድርጌአለሁ

  • @nazrul4837
    @nazrul4837 7 หลายเดือนก่อน +2

    اللهم صل على محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد اللهم بارك على محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد

  • @amarhsen7522
    @amarhsen7522 7 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህእዳይቁረጥዳክተርዘይኒ

  • @HalimaAwel-bb7sk
    @HalimaAwel-bb7sk 7 หลายเดือนก่อน +1

    اللهم صلى وسلم وبارك على نبينا محمد

  • @Allahisone169
    @Allahisone169 7 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይር ዶክተር ቀጣይ ክፍል በጣም አጓጊ ነው እንጠብቃለን ኢንሻ አሏህ እና ደግሞ ቲክታክ ያለችሁ ሰዎቹ ፎሎ አድርጉ እኔ የለኝም *اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين*

  • @user-xe3nm8mj6c
    @user-xe3nm8mj6c 7 หลายเดือนก่อน

    የአላህየዛሬውያሳዝናልልቤተጠልጥሎቀረ

  • @fto1119
    @fto1119 7 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩሙ ሰላም ወርህመቱላህ ወበረካትሁ በጣም ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ጀዛከላህ doctor 🖤🤎

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እኔ ቲክቶክ አልጠቀምም በዮቶብ ብቻ ነዉ በተረፈ ጀዛከላሁ ህይር ብርታ ወንድማቺን

  • @fatimamuhammed5940
    @fatimamuhammed5940 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ባይቋጭ በጣም ደስ ይለኛል በጣም አስተማሪ ነው ወላሂ

  • @user-tg9dd5gh3e
    @user-tg9dd5gh3e 7 หลายเดือนก่อน +3

    አህለን ወሳህለን ሁለት አጓጊ ፕሮግራም በአንድ ሰአት ውስጥ ሲለቀቅ ወደማንኛው ልሁን ያረቢ ዶክተር አህለን ስጨርስነው ተረጋግቼ የምኮምተው ቦታ ተቀድሜለሁ ወረፋ ሊያዝማ 😂😂

  • @user-zj8de4qz8i
    @user-zj8de4qz8i 5 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ ያረብ አላህ ፈቅዶ እዚህ ላደረገን ጊታ ምስጋና ይገባህ ያረብ እኔ ስለመርዘሙ ችግር የለብኝም ሀሳቢ የሄ ሲያልቅ ዩቱብ ይደብረኛል ሀቂቃ ወላሂ

  • @seadaGetachew
    @seadaGetachew 7 หลายเดือนก่อน +2

    _የእውነት ሁላችሁም እየገባችሁ ቲክቶክ ለአላህ ብላችሁ አሰደሱቱት_

  • @Dubaiddubai
    @Dubaiddubai 7 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሂባ የኔ ውድ አላህ ካለሽበት ጭቀት ይፈርጅሽ

  • @MsMa-ob2el
    @MsMa-ob2el 7 หลายเดือนก่อน

    እዚህ ቤት ግን ምን አስባችሁ ነው ቆጨው ቆረጠው የምትሉት ሱበሀነን አላህ አሁን ይህን የመሰለ ጠቃሚ ትምህር

  • @user-ps4ym5of7c
    @user-ps4ym5of7c 7 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሀ
    ስለላሁ አለይሂ ወሠለም
    አህሊን ዶክተር ዘይኔ
    የአላህ ስለ ሂባ ከአሁን አሁን ምን
    ይፈጠር ይሆን እያልኩ አይልቅም
    ሂባየ አላህ ይጠብቅሽ ዶክተር ዘይኔ እንዳታቆየው ቶሎ ልቀቀው
    ወላሂ እኔ እንደ ፍቅር × ፓየርድ የለውም የምወደው ፒሮግራም የለም በጣም ነው ምስጥ ብየነው የምሰማው እየሰማሁ መዳም ወይም ልጆቼ ከጠሩኝ በጣም ነው የምናደደው

  • @HaleemaHusain-fp6rp
    @HaleemaHusain-fp6rp 7 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    አህለንን ወንድማችን በርታልን

  • @abubakar-uh1cp
    @abubakar-uh1cp 7 หลายเดือนก่อน

    صلي الله عليه وسلم

  • @Susuborena23
    @Susuborena23 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህሌን ዶክተር እንኳን ሰላም መጣህ ወላሂ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ያአላህ😢😢ወላሂ በፍቅር X ፓየርድ የለውም ምክንያት የትረካ አፍቃሪ ሁኘ ቀረሁ😍 ዶክተር የምር እዳታቆርጥብን ወላሂ እኔ በዚህ ፕሮግራም በጣም ተምሬበታለሁ ምሳሌ በፊት በጣም ግትርና እልከኛ ነበርኩ አሁን ግን ኢስላማዊ ትረካዎችን መስማት ከጀመርኩ ወዲህ ግትርነቴንና እልከኝነቴን እየተውኩ ነው አልሃምዱሊላህ ከመናገር ዝምታ ደስታ ይሰጠኛል👌

  • @Rich-lh8py
    @Rich-lh8py 7 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩምስላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ እኔ ቲክታክ አልጠቀምም የምትጠቀሙ አበረታቱት ወንደማችንን። እኔ ማለቅና አለማለቁላይ ትኩረት አድርጌ አላቅም ሀቂቃ ግን ሁሌ ባዳመጥኩት ግዜ ትግባሩላይ አለሁ ወይስ የለሁም የቱጋነኝ ብየ እራሴን እፍትሽበታለሁ አልሀምዱሊላህ ያስተካከልኳችውም አሉ

  • @zebibazebiba6420
    @zebibazebiba6420 7 หลายเดือนก่อน

    Allha mesala Allha Muhammad

  • @bbhu1372
    @bbhu1372 7 หลายเดือนก่อน

    በጠም ደስ ብሎኝ ነው መደምጠዉ አለህ ይጨምርልህ

  • @hajiramohammed9778
    @hajiramohammed9778 7 หลายเดือนก่อน

    ماشاء الله تبارك الله عليك

  • @sarahmanal9614
    @sarahmanal9614 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለላሁ አለይሂ ወስለም

  • @dubaihatta7200
    @dubaihatta7200 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላማለኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ የውስማን እራስወዳጂነት በዛ

  • @Yu-dv6df
    @Yu-dv6df 7 หลายเดือนก่อน +1

    እዲቃጭ አንፈልግም የሚል ላይክ ያድርግ እኒ አልፈልግም

  • @fawziapedro8764
    @fawziapedro8764 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሠለላሁአለይሂወሠለም

  • @alhamdulillaallahkulhalalh2196
    @alhamdulillaallahkulhalalh2196 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይ ሂባቲ አላህ ይድረስለት ወንድማችን የዛሬው በዚ መልኩ በያልቅ አሪፍ ነበር ደሞ ኡስማን ሂባን የት እደገኛት አልነገርከንም ያምር ጨንቆኛል

    • @jamisweet6787
      @jamisweet6787 7 หลายเดือนก่อน

      ሳስበው ሂባ በ ህልሟ ሳይሆን አይቀርም ኡስማን ምንም ክፉ ቢሆን እድህ አያረግም

  • @user-ef3vq6sf3i
    @user-ef3vq6sf3i 7 หลายเดือนก่อน

    አእኳንም ከዉስማን ተለየች ሂባ

  • @user-ik1rb2km3f
    @user-ik1rb2km3f 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክርእዳታቃርጠውወላሂብዙትምህርትቀስመናልጀዛከላህኸይርእኔደጋግሜነውእማዳምጠውእይሰለቸኝምወላህደስእያለኝሽኩረን

  • @Yu-dv6df
    @Yu-dv6df 7 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @zamishamesu9588
    @zamishamesu9588 6 หลายเดือนก่อน

    Ewunte new like adiregu enji betam asetemarem ende mahonu beseman time like Ena comment enadireg

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ ሂባን ካለችበት ጭንቅ አንተዉ ፈርጃት ያአላህ ኡስማን ክፋቱ መስመር የጣሰ ነዉ እኔም ጨነቀኝ ነገ ልቀቀዉ ቀጣዩ ዶከተር😢

    • @legambotube9740
      @legambotube9740 7 หลายเดือนก่อน +1

      ነገ 😂😂😂😂

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 7 หลายเดือนก่อน

      @@legambotube9740 ጨነቀኝ እኮ እኔም ገና ሽጉጥ ሲል ትረካዉ ላይ ልቤ እንዴት እንደደነገጠ የምር እኔ የሆነ ክፉ ነገር በሰማሁ አልያም ባየሁ ሰአት እራሴ እስታለሁ በደንጋጤ 😢

  • @seadaGetachew
    @seadaGetachew 7 หลายเดือนก่อน

    _ዋዓለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዶክተር ዘይን አህለን ወሳህለን_

  • @user-fs1uy3vq8p
    @user-fs1uy3vq8p 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣምነውየምወደው በሳምት2አርገው እየሰራሁስለማዳምጥነውይሁሌነውየማዳምጠው😘😘

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t 7 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከ አላህ ኸይር ዶክተር

  • @hafizatube
    @hafizatube 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ዶክተር

  • @halimethussen6209
    @halimethussen6209 7 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    አህለንን

  • @hawi8802
    @hawi8802 7 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ዶክተር ችግሩ ምን መሰለህ የሰውን እይታ እዲስብ እና እዲበዛ ያላደረገው ነገር ሲመስለኝ መነሻችን ከ አንችው ነሽ የጀመረ ተመልካች ይመስለኛል ብዙ ተመልካችን ያልሳበበት ምክንያት ባለመመቸት ቶሎ ቶሎ ስለማይለቀቅ ላድስ ገቢ እይታን አይስብም ሶብርን ስሌሌለ አለን ደግሞ በደብ የገባን 6 አመት ሙሉ አይን አይን እያየን ወላሂ በመሀል ሀገር ገብቸ ነበር በሰሜኑ ጦርነት እና ወሎየ ነኝ 6 ወር ሙሉ ጨለማ ስንኖር የሚናፍቀኝ ነገር ቢኖር ፍቅር x ፓየርድ የለውን እናፍቅ ነበር ወዳውን ኔት እደተለቀቀ ሰርች አርጌ ዳውሎድ ያረኩት ያለፈኝን ነበር እና ለማለት የፈለኩት ለነባሮቹ በጣም በስስት ነው የምንጠብቀው

  • @JdhdHed-fc4jw
    @JdhdHed-fc4jw 7 หลายเดือนก่อน

    Masha Allhe Allhe yechemerelehe

  • @user-xe3nm8mj6c
    @user-xe3nm8mj6c 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህአህለን

  • @user-bz8pn6pj2b
    @user-bz8pn6pj2b 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ ኡስማን. ህፃን ህፃን አጫውተው.
    እኔ እራሱ ያሁኖን ባሌን ባገኛው ከኡስማን ያልተናናስ ነው የማርገው ነበር ግን ያለሁበት ሁኔታ እስረኛ አርገይ

  • @user-ur8jc2yp5r
    @user-ur8jc2yp5r 7 หลายเดือนก่อน

    መሻአላሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tg9dd5gh3e
    @user-tg9dd5gh3e 7 หลายเดือนก่อน +4

    ያወዱድ ያወዱድ ያመጅዱ😭😭😭🤲🤲የሃሊቂ ወላሂ የቂነንትካለን ጀባሩ መልስ ይሰጣል 😭🤲🤲

  • @Medi-vn1kw
    @Medi-vn1kw 7 หลายเดือนก่อน

    ወአሊኩምረላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ዶክተር ወይኔ የዛሬው አጠልጣይነው ፎሎ አርገሀለሁ እሽ ኮሜትም ጥፊያለሁ

  • @fhghfsd5093
    @fhghfsd5093 7 หลายเดือนก่อน

    مشا ءالله

  • @user-jy4ir2zc9n
    @user-jy4ir2zc9n 7 หลายเดือนก่อน

    እሚገርም ነው እኔ በጣም ከመጓጓቴ የተነሳ ቀጣይ ሀሙስ ሊደርስ ሲል ነው እምሰማው ምክንያቱም ያለፈው ክፍል ጣእሙ ሳይጠፋ ቀጣይ ክፍል መስማት ስለምፈልግ ነው በርታ ወንድማችን አላህ ያበርታህ

  • @zebibazebiba6420
    @zebibazebiba6420 7 หลายเดือนก่อน

    Walkam aslam werhamtal D/r

  • @hayati1954
    @hayati1954 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምወደው ፕሮግራም ከስደት ሀገር ገብቼ እስክመለስ አላለቀም ስላለቀብኝ ደስ ብሎኛል ጄዛክ አላህ ኸይር 🎉😢

  • @zed-ot6nt
    @zed-ot6nt 7 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @Rehmamare3026
    @Rehmamare3026 7 หลายเดือนก่อน

    ያአሏህ ዳይ ወደ ቲክቶክ በሳምንት ሁለቴ እንዲሆንልን

  • @ekrama2280
    @ekrama2280 7 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉ማሻ አላህ

  • @user-im1yn3nr5q
    @user-im1yn3nr5q 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ዘይኔ ማልሽ እኔ በሰማ ስለማዳምጥ ስራላይ ሆኜ ላይክ ሳላርግ እጨርሼ አዳምጬ እጨርሰው አለሁ ዛሬ ግን ላይክ አርጋለሁ ኮሜትም ፃፋ አርጋለሁ በርታ ዶክተር እኖድህ አለን🎉🎉

    • @madi8643
      @madi8643 7 หลายเดือนก่อน

      ቪድወውን ከፍተሽ ሰማአ ስታደርጊ ላይክ ማድረግ ይልመድብሽ

  • @user-pv1jg6hr2e
    @user-pv1jg6hr2e 7 หลายเดือนก่อน

    Saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw

  • @toyba-qi9ol
    @toyba-qi9ol 7 หลายเดือนก่อน

    .شكرا جزك الله خير

  • @izjlzjs2733
    @izjlzjs2733 7 หลายเดือนก่อน

    ወአልይኩምሰላምእኳንደህናመጣህ

  • @user-xs8yb2nt7z
    @user-xs8yb2nt7z 7 หลายเดือนก่อน

    ቱተክ የለኝም👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zeynebtube2969
    @zeynebtube2969 7 หลายเดือนก่อน

    አጨራረሱ ግን ልብን ያሰጨንቃል የሂባ ጭቀት የሄለን አባትና ሄለን ያላቸው የሰልምና ጉጉት ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም አጎታቸውን ሸሀዳ እንድልላቸው የጎጉበትና የሄለን የአባቷ የእስልምና እንድቀበሉ የጠዬቀችበትመንገድ ተመሳሰለ

  • @Hayat-fm7ys
    @Hayat-fm7ys 7 หลายเดือนก่อน

    እኔም በጣምነዉበጉጉትነዉ እምጠብቀዉ

  • @zebibahayiluyimer8541
    @zebibahayiluyimer8541 7 หลายเดือนก่อน

    እህ ኡስማን የሚባልሰው አናደደኝ

  • @fatimayimam6022
    @fatimayimam6022 7 หลายเดือนก่อน

    ኦኔ የምሰማው 8ከፍል ባድ አድርጌ ነው ምክናየቱም ዘጊየት ሰለምትለቅ ስሚው አይለኚም

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t 7 หลายเดือนก่อน

    ጉድ ኡስማን አላህ ይጠብቀን ከድሀይነት ሰው ጠብቀኝ

  • @zemzem1233
    @zemzem1233 7 หลายเดือนก่อน

    እኔም እንዳች አስታያየቴ ከሮመዳን በፊት ይለቅ የምትሉ በላይክ