- 91
- 509 645
Vintage Media
United States
เข้าร่วมเมื่อ 1 ก.พ. 2016
Vintage
ስለ መሬት መንቀጥቀጥ ፣ Revenge po*n እና ሚስት ስለሚመርጠው ዲያስፖራ
ስለ መሬት መንቀጥቀጥ ፣ Revenge po*n እና ሚስት ስለሚመርጠው ዲያስፖራ
มุมมอง: 2 726
วีดีโอ
ግርም የሚሉ ወቅታዊ ጉዳዮች #ቪንቴጅፖድካስት
มุมมอง 2.7Kหลายเดือนก่อน
በዚህ ሳምንት ቪንቴጅ ፖድካት የተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አውርተናል። የአርቲስት ማስተዋል ሹመት የአዶናይ መቸገር የእርቃን ምስል መላላክ እና ሌሎችም ጉዳዮች
#60 የቲክቶኩ ብርሀኔ ከቪኖቴጅ ጋር | Vintage podcast
มุมมอง 10Kหลายเดือนก่อน
#60 የቲክቶኩ ብርሀኔ ከቪኖቴጅ ጋር | Vintage podcast
#59 የ”የልጅ ማኛ ክስ” እና የፌሚንስቶቹ ጥያቄ
มุมมอง 4.1K2 หลายเดือนก่อน
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 59ኛው ክፍል ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ትኩረት የሳበውን የልጅ ማኛና የፌሚንስቶችን ውዝግብ ተከትሎ ሰፊ ውይይት አድርገናል። ከዚያ በተጨማሪ ወቅታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይም አውርተና። እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን
#58 ከቲክቶከረቹ ጓደኞቼ ጋር | ቪንቴጅ ፖድካስት
มุมมอง 17K2 หลายเดือนก่อน
በዛሬው የቪንቴጅ ፖድካስት ሀወኒን እና እዩኤል (አቢ)ን ጋብዘን ስለማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ ፣ ስልጅነት ትዝታቸውና ሌሎችም ጉዳዮች አውርተናል
#57 @withsasu ስለቲክቶክ፣ ፌሚኒዝም፣ ዴቲንግ እና ሌሎችም ነገሮች
มุมมอง 23K2 หลายเดือนก่อน
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 57ኛው ክፍል በማህበራዊ ሚዲያዎች የምታውቋት Sasu ጋር ቆይታ አድርገናል። እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን።
#56 ማህበራዊ ሚዲያና የአዕምሮ ጤና
มุมมอง 2.6K3 หลายเดือนก่อน
ቪንቴጅ ፖድካስት በዚህ ሳምንት የአዕምሮ ጤና እና የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕ በሚል ጉዳይ አውርተናል።
#55 ከፖድካስት የጠፋው የጉጉት ፖድካስቱ ብሩክ #ቪንቴጅ
มุมมอง 10K3 หลายเดือนก่อน
በዛሬው የቪንቴጅ ፖድካስት 55ኛ ክፍል ቀደም ሲል ጉጉት ፖድካስት ላይ የምታውቁት ብሩክ በልሁን እንግዳ አድርገን መጥተናል። ስለ www.pulseerp.cloud/ በሰፊው አውርቶናል።
#54 ስለ dating እና love language
มุมมอง 4.4K3 หลายเดือนก่อน
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 54ኛው ክፍል ስለ Dating እና የፍቅር ቋንቋ love language አንስተን ተጨዋውተናል። እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን
#53 ልጅነቴን ለመተረክ አይበቃም ከዚህ በኋላ የምኖረው#ቪንቴጅ፟ፖድካስት
มุมมอง 7K3 หลายเดือนก่อน
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 53ኛው ክፍል ገጣሚና ደራሲ ምግባር ሲራጅን እንግዳ አድርገንላችኋል። ምግባር የዘንባባ፣ የመንደሪን መንደሪን እና እየዳነ ሄደ መፅሀፎችን ያበረከተልን ደራሲ ነው። ከልጅነቱ አንስተን በርካታ ጉዳዮች ላይ በሳቅ የታጀበ ጨዋታን ተጨዋውተናል። እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን
#52 ጥሩ ጓደኛ ምን አይነት ሰው ነው? #ቪንቴጅ፟ፖድካስት
มุมมอง 3.5K4 หลายเดือนก่อน
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 52ኛው ክፍል ስለ ጓደኝነት በስፋት አውርተናል። ጓደኛና ጓደኝነት ምን ማለት ነው? ጓደኛችን ሲያጠፋ ምን ያህል ይቅርታ እናደርግለታለን። የመጥፎ ጓደኛ ምልክቶች ምንድን ናቸው እና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ አውርተናል። እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን።
#51 2016ን መለስ ብለን ስናየው #ቪንቴጅ፟ፖድካስት
มุมมอง 3.5K4 หลายเดือนก่อน
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 51ኛው ክፍል 2016 ላይ ትልልቅ መነጋገሪያ የነበሩ ጉዳዮችን አንስተን ተጨዋውተናል። ስላደመጥናቸው አልበሞች፣ መፅሀፍች፣ በዚህ ዓመት ስለተለዩን ታዋቂ ግለሰቦች አውግተናል። እንዲሁም ከህፃን ሄቨን እና ሌሎችም ጾታዊ ጥቃቶችና የማህበራዊ ሚዲያ ተቃውሞዎች፣ በቅርቡ አየር መንገድ ላይ ስለተፈጠረው ግርግር፣ የኦሎምፒክ ኮሚቴና የፌደሬሽኑ ጉዳይና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ አውርተናል። ስለምታደምጡን እናመሰግናለን።
#50 ልዩ ዝግጅት ለ50ኛው ክፍል #ቪንቴጅ፟ፖድካስ
มุมมอง 3.4K4 หลายเดือนก่อน
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 50ኛው ክፍል መድረሳችንን አስመልክቶ ልዩ የሆነ ፕሮግራም አዘጋጅተንላችሁል።
#49 ሁሉም ነገር ከመተንፈስ በታች ነው” የፋና ቀለማቷ ማህሌት ከበደ #ቪንቴጅ፟ፖድካስት
มุมมอง 10K5 หลายเดือนก่อน
#49 ሁሉም ነገር ከመተንፈስ በታች ነው” የፋና ቀለማቷ ማህሌት ከበደ #ቪንቴጅ፟ፖድካስት
#47 ስለ ማርኬቲንግ እና online ስራዎች ከቢፀ ተስፋዬ ጋር
มุมมอง 2.2K5 หลายเดือนก่อน
#47 ስለ ማርኬቲንግ እና online ስራዎች ከቢፀ ተስፋዬ ጋር
#46 እዋኛለሁ ብዬ ሰምጬ አውቃለሁ" ቪንቴጅፖድካስት #ethiopianpodcast
มุมมอง 2.4K6 หลายเดือนก่อน
#46 እዋኛለሁ ብዬ ሰምጬ አውቃለሁ" ቪንቴጅፖድካስት #ethiopianpodcast
ስለ ፐርፐዝ ብላክ| የትግራይ ሴቶች ተቃውሞ | የሚዲያ አዋርድ
มุมมอง 2.5K6 หลายเดือนก่อน
ስለ ፐርፐዝ ብላክ| የትግራይ ሴቶች ተቃውሞ | የሚዲያ አዋርድ
#44 ብዙዎችን ስላስቆጣው የEthioTube ፕሮግራም፣ ስለ ኡቡንቱ እና ሌሎች ጉዳዮች ከሙኒራ አ/መናን ጋር #vintagepodcast
มุมมอง 22K6 หลายเดือนก่อน
#44 ብዙዎችን ስላስቆጣው የEthioTube ፕሮግራም፣ ስለ ኡቡንቱ እና ሌሎች ጉዳዮች ከሙኒራ አ/መናን ጋር #vintagepodcast
#43 ስለ ዘሪቱ፣ መንሱር እና የቲክቶክ ኮሜንቶች #vintagepodcast #ethiopia
มุมมอง 2.2K7 หลายเดือนก่อน
#43 ስለ ዘሪቱ፣ መንሱር እና የቲክቶክ ኮሜንቶች #vintagepodcast #ethiopia
#42 ከሞት በኋላ ምን አለ? Reincarnation? @Tree_of_Life-108 #ቪንቴጅፖድካስት
มุมมอง 5K7 หลายเดือนก่อน
#42 ከሞት በኋላ ምን አለ? Reincarnation? @Tree_of_Life-108 #ቪንቴጅፖድካስት
#41 የእግቱ ጉዳይ የማህበረሰባችን ማሳያ? #vintagepodcast
มุมมอง 2.9K7 หลายเดือนก่อน
#41 የእግቱ ጉዳይ የማህበረሰባችን ማሳያ? #vintagepodcast
#40 አባቴ ካረፈ በኋላ አላማጣ መመለስ ፈራሁ #vintagepodcast
มุมมอง 2.5K7 หลายเดือนก่อน
#40 አባቴ ካረፈ በኋላ አላማጣ መመለስ ፈራሁ #vintagepodcast
#39 "ከዩኒቨርሲቲ ልባረር ነበር" #ቪንቴጅፖድካስት #vintagepodcast
มุมมอง 4.7K8 หลายเดือนก่อน
#39 "ከዩኒቨርሲቲ ልባረር ነበር" #ቪንቴጅፖድካስት #vintagepodcast
#38 የበዓል የቴሌቭዥን ፕሮግራሞች ነገር #ethiopia #vintage
มุมมอง 2.4K8 หลายเดือนก่อน
#38 የበዓል የቴሌቭዥን ፕሮግራሞች ነገር #ethiopia #vintage
#37 በ 2016ም ስለሴት ልጅ መጠለፍ እናወራለን #vintagepodcast
มุมมอง 3.1K8 หลายเดือนก่อน
#37 በ 2016ም ስለሴት ልጅ መጠለፍ እናወራለን #vintagepodcast
#36 ከአሜሪካ ከመጣችው ጓደኛችን ጋር ተመልሰናል #ቪንቴጅፖድካስት
มุมมอง 4K8 หลายเดือนก่อน
#36 ከአሜሪካ ከመጣችው ጓደኛችን ጋር ተመልሰናል #ቪንቴጅፖድካስት
ፓይለት መሆን ነበር ፍላጎቴ #35 ቪንቴጅ ፖድካስት #vintagepodcast
มุมมอง 6K11 หลายเดือนก่อน
ፓይለት መሆን ነበር ፍላጎቴ #35 ቪንቴጅ ፖድካስት #vintagepodcast
demo tihetenaw eko temari nat belo alsemama aylem enja no words for him
the best teacher ever ewenet timhertun endewed yadergey
This constant islamophobia and harassing our girls is so tiring. What should we do about it?
From the dink tv show, to the earthquake, the hijab ban, tiktok ban, Blake lively and candice's pregnancy..... literally all the things I was engaging with last week. I love your topics and discussions. Yeshi, though, you're my favourite
እሺ ካሪማዎች ምኑን ከምኑ ነው ያገናኛችሁት ደግሞ ዛሬ😅😅😅
muaz lek nek kokeb were new
Question: , Muaez, why you give up your arguments easily? Why let her make hasty generalizations?
Thank you !! I felt the same thing unsubscribed >>>> Done
They just released episode 4 while I am watching this
ሙአዜ እነደዚ ወረኛ ሆነክ ኸረ ደና ነገር ስሩ ወሬ ምን ያረጋል ወይ እንግዳ ጋብዝ እንደድሮ የሰፈርክ ልጅ ነኝ ወሬ ና ትችት በጣም ያስጠላል የራስህን ወጥ የሆነ program ስራ። የሼዬ ይመችሽ ሁሌ የምትይው ነገር ይመቸኛል ሙአዝን ምከሪው
Eniem alayewim kulisumiye
jawer is our hero don't gauging ride before & lesson his interview and next time tell as about the book & interview pls
Omg, I am deeply ashamed that you, your loved ones, and the Muslim community have experienced and are still experiencing such things in Ethiopia. I left Ethiopia at 12 and now live in Europe. Back then, I only knew one Muslim person, my teacher. On a recent visit, I noticed more Muslims in the area, but there’s still a huge lack of awareness about coexistence and understanding. I always say with pride that Ethiopians manage to live together, Muslims and Christians in harmony, but sadly, this isn’t always the case. As Muaz said, “Our true character shows in how we behave when minorities are attacked and the courage we show to support them.” My sister, who worked as a teacher in ስልጤ, had to wear a hijab to stay safe but lived in constant fear until it became too dangerous, and she had to leave. It’s heartbreaking that only those affected speak up about these issues. Please keep raising awareness, I’m so glad I found your podcast. But these conversations need to move beyond Muslim channels and reach mainstream platforms to address the structural issues.
Arif nachu eco muaz kechalachu beyesamntu likeku lenantem tru nw active mehonachu
እፈልገዋለው።
Efelegewalew
ሙአዝ ደስ የምትለው ባለአባያ ይዘህ መጥተህ የገናን በአል ለክርሥትያን ተከታዮችህ እንኳን አደረሳቹህ በማለትህ አድንቄሀለው ትለያለህ (ብሄርተኛና ሀይማኖተኛ) በበዛበት ሀገር
Unsubscrib >>Done
Go please
Muz she is decremental for your podcast
Wtf is wrong with the u girl? Put some respect when talking about a legend. Ante maletesh sayanis yargilet...ho...werada
Btw guys, being a nationalist like Jawar isn't so bad. I was listening to candace on the other day, and being a nationalist is usually linked with Hitler or Mussolini. So it automatically makes the idea "evil". But being an extremist is the problem, which I think Jawar isn't. Big fan of your show btw
I agree but what I have obsereved about Jawar is that it seems he is reshaping himself from an Oromo nationalist to Ethiopian nationalist ena alwatelsh belogn new.
I think muaz bechawn bihon yeshalal, lijitua oppose lemareg nw mimeslw
Eshi, bemiqetelew episode esu becha yaweral. Stay tuned😌
i love gulsum 😡..... what the hell r you talking about.....
Ere kulsum anchi dmket nesh..endtakeri enate
Masetawkiyaw beza sera eysersw mesemat alchalkum
“Karma”????? So to use your logic, what happened in Gaza is karma for the civilians slaughtered on October 7 then?
Endezama kehone then October 7 was karma for all the atrocities Israel has been committing on the Palestinians. Keza it keeps going back to time immemorial. What the karma thing is about is some individuals were not only tone-deaf but encouraged the kind of attacks that Israel had been carrying out for the past 400 days. So it's like now these people know wha tit feels like to have your home destroyed.
keep it up
እንደዚ አትጥፉ 😍❤️✨️
እና እስካሁን ያልጠፋነው በፅድቃችን ነው?
Bemihiretu
Nafkachehugn neber ❤❤
th-cam.com/video/JVeLaoLKcQ0/w-d-xo.html
Tibtegna sew new.
keep it up
The background voice is too distracting, couldn't pass 5 mins
This had been a every interesting nd joyfull episode
I really loved your interview with this young men until I reached his bad word ( mother….) many young people listen to your podcast therefore please do something to silence it….. Thanks
This was so much fun and we're answering the questions lebchachn as well😂
Muaz eski zare temelkach movie recommend yargachu. Beef yemil movie ale eyut ena arif kehone le temelkah recommend taregutalachu
Muaz has big big future ahead of him, bc he is such balanced, fair and intelligent person from what I see. please support this dude grow ✊
ሆስፒታል ላይ የተናገረው እኮ ቴሲ ውሽማዋ ነው
ዛሬ ቀባጠራቹ
ኩላሊትህን ሰጠሀል እንዴ
Vintages 💕
I live in Seattle but never celebrate new year. I am independent person and live my own life and never celebrate their holidays….
ምንም ሆሊዴይ?😬
የሺ ትታይ 😊
Soon 😊
attfu enji
ኩል-ሳም is cold knife. ነገሮች ግብት ብለዋታል ። ሰንጥቃ ነው የምታልፈው ። ዕውቀት ቀርቧታል ። ልጆችን ጥሩ ምግብ መግቧቸው ። መታወቂያ ግን እንዴት አይኖራትም ። ሁሉንም ወንዶች ባንድ garbage መጣሏ ፡ነውር ነው ። ሙዓዝን ሳስብ ቀደዳ podcast. የሺ- መ- ቤት ፡ መ-መንፈስ ቤት ፡መልኳን ስላላየሁ ፤ምንም አልልም ።
እውቀት ቀርቧታል😂😂
❤️❤️😍
Yeshiiiye😍😍😍
🖤🖤
ahun lay hulachenm nen guadegnachin ayekene yalew meselegn
ጎሽ ተባረኩ....በጠቅላላ ድራማ ነዉ ይሄን እዉነት ነዉ ብሎ አስተያየት የሚሰጠዉ ሰዉ ነዉ የሚገርመኝ
Its a drama ... THE DANI ROYAL EFFECT NEW TH-cam LIKE A REALITY SHOW 1 MILLION VIEW IN ONE DAY
i feel comfortable with vintage