🔴የእጮኝነት ጊዜ ...ልዩ ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 899

  • @ሁሉምነገርለበጎነው-ቸ1አ
    @ሁሉምነገርለበጎነው-ቸ1አ 2 ปีที่แล้ว +262

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው👍👍

  • @kebibushkebebush6815
    @kebibushkebebush6815 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ትክክል ነው በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 ปีที่แล้ว +117

    ወዬው ምርጥ ጥንዶች ፈጣሪ ሞገሱን አብዝቶ ይስጣችሁ እንደኔ የሚወዳቸው ማለቴ በክርስቶስ ፍቅር እጁን ያውጣ ✌

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube 2 ปีที่แล้ว +93

    ሥለ ፍኖተ ጰድቅ ማወቅ እሚፈልገ በላይክ ግለጡ👏

    • @ጎደሬዋነኝከአራዳወችመደር
      @ጎደሬዋነኝከአራዳወችመደር 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ ሠሞኑን መምህሮችን በውሥጥ ሣወራቸው ሁሌም ያሥረዱኝ ነበር ያልገባኝን ነገር አሁን ግን ዝምታ አበዙ😥

  • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
    @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ደስስስስስ የሚለው ቀጥሉበት

  • @Ramatube1
    @Ramatube1 2 ปีที่แล้ว +79

    *ሁሉም በጊዜው ይደረሳል የእጮኝነት ጊዜ 😊😊😊ስርአታችሁን ጠብቃችሁ ተጠባብቃችሁ በስነስርአቱ ነው መጋባት የተዋህዶ ልጆች*

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 2 ปีที่แล้ว +93

    የተዋህዶ እንቁዎች ለኛ ተምሲሎቻችን ናችሁ ስወዳችሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይገልጸውም ትህትናን ስነምግባርን ከሀይማኖት ጋር አቤት ሲያምርባችሁ ትዳር ያምረኛል😥😥😥 እናተን ሳይ አትጥፉብን ቶሎ ቶሎ ኑልን🙏🙏🙏

  • @adwadw4864
    @adwadw4864 2 ปีที่แล้ว +42

    እደኔ ፈገግታቸውን የሜወዳቸው እግዚአብሔር በቤቱ የጽናችሁ

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን በእውነት።

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +57

    *እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን* እነሆም፥ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ፤
    - ዳንኤል 10፥13

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930 2 ปีที่แล้ว +2

      ደበጫ 🙏 አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ወድሜ

    • @asnomereasnoo8859
      @asnomereasnoo8859 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ደምበጫዬ ደናነህ አለህ እንዴት ነህ ደምበጫዬ

    • @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
      @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว

      @@Yemenzwerkyoutube1930 አሜን

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว

      @@asnomereasnoo8859 አሜን አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ብርቱ ናችሁ

  • @senitube999
    @senitube999 2 ปีที่แล้ว +43

    ማርያም ስወዳችሁ ከእናተ ብዙ ነገር ተምሬ አለው❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው። እናመሰግናለን!👏 እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፍቅራቹህን ያብዛላችሁ። ታስቀናላችሁ

  • @alihasan8551
    @alihasan8551 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ እናንተን ሳይ ሁሌም አንድ ነገር የምማረው ነገር አለ እና እግዚያብሄር አምላክ ህይወታቸውን ትዳራችውን ይባርክላችው እንደዳችዋለን ውድ የተዋህዶ እንቁዎች ሠላማችው ይብዛ 🙏🙏🙏
    💚💛❤️🥰🥰🥰

  • @etab6004
    @etab6004 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን በጣም የምወዳችሁ በርቱልን

  • @lishanmulat5129
    @lishanmulat5129 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስላም ይብዛልን

  • @gabaneshtaye
    @gabaneshtaye 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደሰ የምትሉ ጥዶች እመብርሀን ጥላዋን ትጣልላችሁ አስተማሪ ናችሁ

  • @ማርያምየእናቴ
    @ማርያምየእናቴ 2 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ልብ ካለን ብዙ አስተማሪወች አሉልን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን የኛ እንቁወች 🥰

  • @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ
    @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ነው የምዳችሁ እናመሠግናለን ቃለ ሂወት ያሠማልን በርቱልን

  • @አዲስዘመን-ኀ1ጰ
    @አዲስዘመን-ኀ1ጰ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @genetmamo6883
    @genetmamo6883 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ምክር ነው የስጣችሁን እናመስግናለን የሂወት ተሞክሮ ስላካፈላችሁን

  • @ማርያምእናቴ21
    @ማርያምእናቴ21 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ማር ስወድሽ ቆንጅዬ ነሽ ፈገግታሽ ደስ ይላል ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛልቹ እረ በጣም ነው የምንወዳቹ

  • @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
    @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ በሚል ሁኔታ አብራርታችሁልናል እዉነት መልካሙን ይግጠመን

  • @nlegmskts9007
    @nlegmskts9007 2 ปีที่แล้ว +25

    አረ በጣም ነው የምንወዳቹሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ እናበርታታቸው በጣም እኮነው የምታምሩት እግዚአብሄር ይጠብቃቹሁ 💋💋💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @hfhfjhuryru9767
    @hfhfjhuryru9767 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ከናት እኔ ብዙትምህርት አግቻለሁ እግዚአብሔር አምላክ የፍቅራችሁን ዘመን ይባርክላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ አመሰግናለሁ

  • @ገነትየማርያምልጂ-ተ2ነ
    @ገነትየማርያምልጂ-ተ2ነ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መልካም ልብ ያለዉን ያድለን ብዙዎቹ ግዜአዌ ደስታ የሚፈልጉ ናቸዉ ብቻ የልብን የሚያዉቅ እግዚአብሔር ነዉና የልባችንን አይቶ ያድለን

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 2 ปีที่แล้ว +21

    ድምፃቸው በጣም ይሰማል የኔ ጨዋዎች በርቱልን 🌹❤❤🌹

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሄር አማላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @mplazamplaza5985
    @mplazamplaza5985 2 ปีที่แล้ว +3

    እኳን ዳህና መጣችሁ ምርጦች ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር አምላክ የተግባር ሰው ይበለን

  • @እዩየማሪያምልጅ
    @እዩየማሪያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +6

    ስወዳችሁ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ አድናቂችሁ ነኝ ።።።።። የማ ፍቅር ልጆች።።።።።።።።።።።።።

  • @redeat9807
    @redeat9807 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጣቹህ

  • @ሰላመይኢኪድንግልማርያመይ
    @ሰላመይኢኪድንግልማርያመይ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማለን የኔ ማሮች በጣም ደስስ የሚል ትምህርት እና ምክሮች ናቸው ቀጥይበት💓😘

  • @adinaeshetuadinaeshetu1614
    @adinaeshetuadinaeshetu1614 2 ปีที่แล้ว +10

    የተዋህዶ እንቁውች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @መቅደስባለማህተቧቲዩብ
    @መቅደስባለማህተቧቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +3

    አረ እኔ አርግቻለው ሰብስክራይብ ምርጥ ጥዶች ተባረኩ ወላዲተ አምላክ ትጠብቃቹ

  • @fathimafathima882
    @fathimafathima882 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዛብሄር ይጠብቃችሁ

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ በረቱ እናመሰግናለን

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን በእውነት! በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩ!!!

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ፍቅራቸሁን ይብዛላችሁ በጣም ድስ ይሚል ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሠማልን

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካች በጣም ያስተምራል እናመሰግናለን እወዳችው አለው

  • @ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ
    @ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ 2 ปีที่แล้ว

    ምርጦቸ..የኔባለማህተቦች.ፋቅሩንይጨምርላችሁ.በፋቅር.ልቤ.ተሰቦብሯል.ፈጣሪ.እደናተ.የፋቅር.ጥግ.ይስጠኝ.

  • @fetleworkkassaye3318
    @fetleworkkassaye3318 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 ปีที่แล้ว +8

    አንካን በሰላም መጣቹ ስወዳቹ ኮ በማርያም ፍቅራቹ በክርስቶስ ብዝትትት ይበልልኝ ውዶቼ ኣትጥፉብን በርቱልን😘

  • @በፈተናየሚፀናየተባረከነው
    @በፈተናየሚፀናየተባረከነው 2 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ ደስስስ የምትሉ ጥንዶችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም አስተማሪ ነው❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ጥንድች ሞቼ ነው የምወዳችሁ ምርጥ ምክርና ትምህርት ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @simueyenegnyargiyeliji2636
    @simueyenegnyargiyeliji2636 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፉፉፉፉ የኔ ምርጦች በጣም ነው እምታምሩት እግዚያሄቤር አምላክ ፍቅሩን አብዝቶና ጨምሮ ይጥልን አሜን እርጋታ በስማም ባልና ሚስት አንድ ዛፍ ይቆረጣል የሚባለው ነገር አባባል ይመስለኝ ነበር እናንተን ሳይግን አባባል እዳልሆነ ተረዳሁ እናም በርቱልን ከናንተ ብዙ ትምህቶችን እጠብቃለን

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሑልን የተዋህዶ እንቁወች።
    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር የሑላችንም መጨረሻ ያሳምርልን ከእርጋታችሑ ጋ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @ngsti8856
    @ngsti8856 2 ปีที่แล้ว +9

    አግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣቹው የሚወዳቹው ቃለ ሂወት የሰማልንንን ውዶች 🥰💓💓💓🥰🌺🌺🌺🥰💓💓💓🥰🌺🌺🌺

  • @grrdasmariyam141
    @grrdasmariyam141 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ፍቅራችሁን ያብዛልን

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst1212 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እናመሰግናለን እዉነት በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ
    @ሰርካምነኚአበሻዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዉይ ሰወዳቺሁ እግዚአቢሒር አብሩ ያኑራቺሁ

  • @najahd7920
    @najahd7920 2 ปีที่แล้ว +13

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማል ሊደመጥ የመገባ ትምህረትነው እስኪ እንማረና እንተግብረው ሰምተን። እደማልሰማን አንሁን አቤት እግዚአብሔር እኮ በስንቱ እያደረ ያሰተምረናል በእወነት ልዩናችሁ በረቱልን ♥

  • @kumem9576
    @kumem9576 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ተበራኩ የኔ ቆንጆሽ 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰

  • @ሀይሚዩቱብ-ረ5መ
    @ሀይሚዩቱብ-ረ5መ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @sahaai2277
    @sahaai2277 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ጥሩ እና መልካም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏😍😍👍👍

  • @ጎንደሬዋከአፄዎችመንደር
    @ጎንደሬዋከአፄዎችመንደር 2 ปีที่แล้ว +18

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ማነዉ እንደ እኔ የሚወዳቸዉ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ8ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ8ጀ 2 ปีที่แล้ว +12

    ዕድመና ጥዕና ይሃብኩም እግዚአብሔር ኣምላክ ስላም ሃገርና ፍቅር ህዝቢና❤💛🇪🇹🥰🤲🤲

  • @tarytary495
    @tarytary495 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣችው የተዋህዶ እቁዎች ስታምሩ እኛ ከናተ ብዙ መማር አለብን ፍቅራችውን እግዚአብሄር ፍቅራችውን ያብዛላችው

  • @atsedetube123
    @atsedetube123 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምክ ይብሃልኝ ወንድሜ እህታችን እንኳን ደህና መጣችሁስለመጣችሁደስ ብሎኛል ሺር የምታደርግልን ነገሮች በጣም አሪፍ አስተማሪ ናቸው በርታ ወንድማችን በሌላም እንጠብቃለን

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣቹልን እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube7928 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብር ይመስገን ሠላማችሁ ይብዛልን እኔ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኅለሁ እህታችንም በጣም ደስ ትላላችሁ እኮ እግዚአብሔር ፍቅር ከጤና ጋር ይስጥልችሁ
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ያህወት ያስማልን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ያስተማራችሁነ
    ወይኔ ስሟ ጠፋብኝ ያችን ሙጫ ልጅ ሳሙልኝ በጣም ነው እምወዳት

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
    @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሄር አምላክ ተወደደኝ በቸርነቱ ጥሩ ባል ይስጠኝ ታዲለሽ ግን በጣም ልዮ የሆነ ክብር ያለው ባል አለሽ እናንተን አለመውደዲ አይቻልም እወዳችኋለሁ በጣም♥♥🌼🌼🌼

  • @shewaadafire1587
    @shewaadafire1587 2 ปีที่แล้ว +5

    ትዳር ከእግዚአብሔር ጋር ሲሆን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው እምወዳችሁ❤😍

  • @አይኖቲዩብ
    @አይኖቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳችሁ እናመሰግናለን

  • @letayhaile9192
    @letayhaile9192 2 ปีที่แล้ว +1

    Selamachu yebzalin sewedachu eko🙏💖😘💓

  • @sarameron113
    @sarameron113 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍Fetari yitbikachew betm new yemodachew

  • @madesign21
    @madesign21 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤❤

  • @lamrotadane9676
    @lamrotadane9676 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችዬ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጣችሁን እናመሰግናለን 🙏🙏 ቀጥሉበት

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 ปีที่แล้ว +1

      ፈጥሩ ይጠብቃችው ውለዱ ስሙ

    • @lamrotadane9676
      @lamrotadane9676 2 ปีที่แล้ว

      ስለ ተክሊል አንዳንድ ነገሮች ብትሉን ደስ ይለናል

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ደስ ምትሉ አትጥፊ የተዋህዶ ልጆች መልካምነት ለራስ ነውና ላይክ ሼር ሰብስክራይፕ አድርጓቸው በቅርቡ መቶ ሺህ እናስገባቸው

  • @ሰሩነኝየሥላሴልጅዘ7
    @ሰሩነኝየሥላሴልጅዘ7 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፈፈፈፈፈፈ አሰደነገጠችኝ የኔ አለም እንወሻለን💔💔💔👏👏👏😥😥⛪💔

  • @mesi1477
    @mesi1477 2 ปีที่แล้ว +3

    Igziabiher tsegawun yabzalachiw bxm tamralachiw ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +14

    ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በአል መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች so ለኔ ብቻ ነው የማይሰማኝ🤔

  • @ahmeedali4161
    @ahmeedali4161 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን በእውነት እንኳን ደህና መጣችሁልን

  • @زهراء-ث4و5ق
    @زهراء-ث4و5ق 2 ปีที่แล้ว

    ጡሩ ትምህርት ነው በርቱልን ❤❤

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ልዑል እግዚአብሔር በርቱ በፍቅር ያፅናቹ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @emuyeeyemariyamljja8229
    @emuyeeyemariyamljja8229 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏የተግባር ሰው ያድርገን❤🙏አሜን አሜን አሜን

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስስስስ ስትሉ በእዉነት ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እንወዳቹዋለን❤❤❤

  • @mdkhanhayime7460
    @mdkhanhayime7460 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ይጠብቅቻሁ

  • @አለምየተዋሕዶልጅ
    @አለምየተዋሕዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ትዳራችውን ፍቅራችውን ዪርዝምላችው ይባርካችው ደስ ትላላችው ሚጣዬን ሳሙልኝ

  • @bezawelloyew5123
    @bezawelloyew5123 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ በጣም ነው እምወዳችሁ 100ስልክ ቢኖረኝ ባደረኳችሁ

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 2 ปีที่แล้ว +2

    Wudoche sitameru🥰❤️ waaqayyoo jalaalaa keessani isiniif haa bayy'isuu Dhugaa bayy'ee namati toltu 😘♥️🙏

  • @hdusuus4396
    @hdusuus4396 2 ปีที่แล้ว +12

    ማርያምን በትክክእውነት ነው ስወዳችሁ እመቤቴ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ውዶች በጣም ነው የምንወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏❤️❤️❤️❤️

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ሠላም መጣቹ በጣም የምወዳቹ

  • @kibinehmulugeta8664
    @kibinehmulugeta8664 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በለላም በጣቹ እንዴት በጉት እንደምንጠብቃቹ ብዘ ነገር እየሰተማራሁን ነው እግዚብሔር በጤና በሰላም ይጠብቅል በጣም ነው ደሰ የምትልት።

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️😘

  • @اببللبع
    @اببللبع 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ፍቁራቹ ይባርክላቹ ደሞ ሰታምሩ

  • @Eነኝያባቴልጅ
    @Eነኝያባቴልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    በፍቅር ያኑራችሁ ደሥ ሥትሉ እኮ🥰መታደል ነዉ በእዉነት መልካም የትዳር አጋር ማግኘት እግዚአብሔር ይመሥገን ምርጥ ትምህርት ነዉ ሚጣንም አምጧት ለምርቃታችሁ አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ጌታን የሚፈራ ልብ ያለዉ ያድለን🙏

  • @tube-ey6ox
    @tube-ey6ox 2 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ ልዩ ናችሁ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ

  • @shalushalu58
    @shalushalu58 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ😘😘😘 የተዋህዶ ልጆች

  • @Selame2968
    @Selame2968 2 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ እደምትሉኝ በጣም ነው የምወዳቹሁ ፈጣሬ በፍቅር ያኑርልን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን(3)🙏ሀገራችነን ሰላምያድርግልን ምርጦችየ እግዛብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ሚጣየም እድግ ትበል🥰🥰

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    አሜን በእውነት ደስ የሚል ምክር ነው የሰጣችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ከብር በሉልን❤❤😍😍

  • @emutube6233
    @emutube6233 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላማችሁ ብዝት ይበል እንኳን ሠላም መጣችሁ🌷🌷🌷🌷💐💐💐

  • @helenymariamlij2157
    @helenymariamlij2157 2 ปีที่แล้ว

    amen yene wubochi fetari ytebikachu

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በሃይማኖር በምግባር ያፅናን በጣም ልዮ ጥንጆች ናችሁ