Sheger FM Yechewata Engida Dawit Wolde Giorgis With Meaza Birru ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ከመዓዛ ብሩ ክፍል፭(5)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @123ertr
    @123ertr 5 หลายเดือนก่อน +1

    I am Eritrean ,I love you Dawit. Soon eriteea will unite with its mother land the beautiful Ethiopia.

  • @joehatu7130
    @joehatu7130 5 ปีที่แล้ว +1

    Major Dawit is the best even when he was in Eritrea.. he was the best for all Eritreans!!!

  • @shiferawliben9713
    @shiferawliben9713 5 ปีที่แล้ว +2

    The only intellectual program!
    Keep up the good spirits

  • @wediacriaarsenal6229
    @wediacriaarsenal6229 5 ปีที่แล้ว

    Very impressive interview , I like the honest answers about Eritrea and its people. The suffering , the killing and other genocide against the Eritreans committed by the Ethiopian troops. Yes we share a lot of similarities, but the killing and genocide made us to part ways and understand better about the struggle. Thanks mrs meaza

  • @getinetkifle3341
    @getinetkifle3341 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much Meaza for interviewing Shalevka Dawit
    Pm Abbey need such intellectuals from previous gov & such widely experienced people in his foreign policies
    I have carried away by the interviews & more importantly I love Ethiopia get back her navy port access & securing geopolitical interest across Red Sea plus beyond gulf of Eden
    We have to be vigilant in that area or else Saudi Egypt USA will occupy our sea which is foolishness
    We have to break historic mistakes done by weyane who sold us out into land locked bulshit
    May be our society will open to other knowledge instead of ethnic narrow mindset which is plaqing us

    • @zzeeyib3009
      @zzeeyib3009 ปีที่แล้ว

      Getinet intelegent alkow yetewaredu shaleka he has a lot of blood on his hand with mengistu hailemariam red terror they killed many many precious young people from haile Selassie university and many EPRP members so sad people like u are fake I just blow with the wind.

  • @mulusehule5041
    @mulusehule5041 5 ปีที่แล้ว +2

    She is the legend!

  • @ewnetuferede5454
    @ewnetuferede5454 5 ปีที่แล้ว +1

    ሻለቃዬ እዎ መንግሥቱ ኃይለማርያም በጣም ጨካኝ ና አረመኔ ደንቆሮ ነበር ኤትዮጵያን ና ህዝቦችዋን በግፍ የጨረሰ የታሪክ አተላ ነው

  • @gudukassa982
    @gudukassa982 5 ปีที่แล้ว +3

    መአዛ እናከብርሻለን ግን ሻለቃ ዳዊትን ምን እያሰባችሁ ነው እነ ጸሀፊ ትእዛዝ አክሊሉን፣ እነ ጀነራል አብይ አበበን፣ እነ ራስ መስፍንን እና በርካታ አርበኞችን፣ በርካታ የሆለታ የጥቁር አንበሳ ክዴት ሆነው በወጣትነት እድሜያቸው ጣልያንን ያርበደበዱ ወታደሮች ( በመጨረሻው ጄኔራሎች) በድምጽ ብልጫ እንዲገደሉ እጃችሁን እያወጣችሁ ይገደሉ ስትሉ ምን ተሰማችሁ ብለሽ ብትጠይቁ ጥሩ ነበር። እስቲ ሌሎችንም ደርጎች ሲያጋጥምሽ ጠይቂ።
    ሻለቃ ዳዊት ከነ ጄኔራል ፋንታ መፈንቅለ መንግስት ጀርባ ነበር። ከሻብያና ህወሀት ጋር ያግንኙነት መስመር ፈጣሪው እሱ ነበር። ለሚስጥሩም መውጣትና መፈንቅለ መንግስቱ መክሸፍ የሱ እጅ አለበት ይባላል። እስቲ ጠይቂው።

    • @johntewabe8234
      @johntewabe8234 4 ปีที่แล้ว +1

      ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ሊጠይቅበት የሚችለው ነገር ቢኖርም በ60ዎቹ ግድያ ተሳታፊ አይደለም በ60ዎቹ ግድያ ንዑስ ደርግ እና የደርግ ዋና አባላት ተሰብስበው በዋና የደርግ አባላት ድምጽ ነው። ዳዊት የደርግ አባል አይደለም።

    • @gudukassa982
      @gudukassa982 4 ปีที่แล้ว

      @@johntewabe8234 read red tears

    • @sarayohanes6952
      @sarayohanes6952 ปีที่แล้ว

      Qq qa

  • @LDZ-cy6mn
    @LDZ-cy6mn 5 ปีที่แล้ว +7

    ሻለቃ ዳዊት በወቅቱ የሰሩት መልካም ስራ .......... እንዳለ ሆኖ ?ይኸ ስሙን መግለጽ አልፈልግም እያሉ ያልገለጹዋቸው የሰዎች ስም ታሪኩን ሙሉ እንዳይሆን አድርጎታል::

    • @MyD1010
      @MyD1010 5 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ቃለምልልስ ነው ሠውዬው ወታደር ነበሩ የመረጃ ሠውም ሁሉን የሠው ሥምም ሆነ ሌሎች ታሪኮች ዘርግፈው እንዲነግሩን አንጠብቅም በአለም ጠልቆ መግባት ብዙ ሚስጥሯንም መጠበቅ አንድ ህጓ እንደሆነ ያውቃሉ።

    • @LDZ-cy6mn
      @LDZ-cy6mn 5 ปีที่แล้ว +2

      Solo Ethio እኔ በዚህ ኣልስማማም:: ምክንያቱም ነገሮች ሚስጢር መሆን ያለባቸው ከሚያስከትሉት አደጋ አንጻር ነው:: ይኸግን ያለፈ ታሪክ ስለሆነ ተብራርቶ መገለጽ አለበት ብዬ አምናለሁኝ:: ስለ መንግስቱ ብዙ ተንትነው እየተናገሩ የሌሎቹን መደባበቁ አልታየኝም:: ታሪክ ሙሉ መሆን የሚችለው ደግሞ ጥቁር እና ነጩን ተሟልቶ ሲጻፍ ነው::

    • @MyD1010
      @MyD1010 5 ปีที่แล้ว

      @@LDZ-cy6mn በእርግጥ ነው የታሪኩን አተራረክ ተከትለን ስንሄድ ብዙ ማወቅ የምንሻቸው ሚስጥሮች እየጨምሩ ይመጣሉ ግን ግን እንደ ሻለቃው አባባል እኒህ ሥማቸውን መግለፅ የማይፈልጉት ሠዎች አሁን ያሉበት ሁኔታ ወሳኝ ነው በሥም ለመገለፅ ለእዚህም ይመስለኛል መግለፁን የማይፈልጉት ብዙ በተጠጋን መጠን ብዙ አደጋዎች አሉ። እንዳልኩት ሠውዬው ወታደርም የመረጃም ሠው ነበሩ ለእዚህም ነው ጥንቃቄው እኔ ብሄን ዘርግፌው አርፍ ይሆናል ግን The game is more danger አለ ነገር አለ ነገር በእውነት አለ ነገር ተራራውን አልፈን ወንዙን ስንሻገር ነው ያሉት። ሠላማችን ይብዛ

    • @LDZ-cy6mn
      @LDZ-cy6mn 5 ปีที่แล้ว +1

      Solo Ethio አሁን እኮ ሁሉንም የደርግ አባላት እያረጁ እና እየሞቱም ነው:: ስለዚህ እነ ሻለቃ ዳዊትም ነገ ሲያልፉ ይህንን ያልገለጹትና ያልጻፉት ታሪክ እስከ ወድያኛው ይቀበራል ማለት ነው:: ከዛ ይመስለኛል እያሉ የሚጽፉ እንደየ ፍላጎታቸው ይፅፉታል ማለት ነው::

    • @MyD1010
      @MyD1010 5 ปีที่แล้ว

      @@LDZ-cy6mn ትክክል ነህ አንዳንዴ ለታሪክ አፃፃፋችንም ሆነ አተራረካችን በይሉኝታ የተጠፈነገው ባህላችንም አስተዋፅኦ አለው እንዲህ ብዬ ብል ምን ይሉኛል አይነት። ሌላው እራስን ከሀላፊነት እና ተጠያቂነት ማሸሽ ይደመራሉ ለእዚህ ሁሉ የሚሻለው አፃፃፍ በሁለተኛ ወገን የሚደረገው ነው መረጃ በማሰባሰብ እና ሠዎችን በማናዘዝ ሊሆን ይችላል ሠላማዊ ኑዛዜ በእዚህ መልኩ ቢሆን የሥም አልጠቅስም ሊቀንስ ይችላል። በብዙ ሀገሮች ልምድ እንደምናየው የመንግሥታት ገድሎች እና የግብግብ ታሪኮች ሁሌም Classified Document ተብለው በእነ CIA KGB እና ሞሳድ ተቀብረው ይቆያሉ ከዛም በመቶ አመት አንዴ ትንሽ ተንፈስ ይሉና

  • @ኣልፋተስፋ
    @ኣልፋተስፋ 5 ปีที่แล้ว

    Lots of ads.......

  • @TINATO73
    @TINATO73 5 ปีที่แล้ว

    የመግቢያ ሙዚቃችሁን ቀይሩልን ጆሮ ሸርዳጅ ነው!

    • @joehatu7130
      @joehatu7130 5 ปีที่แล้ว

      ዣን ቫልዣ 👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 5 ปีที่แล้ว +1

    all I hear is me me me me me ene jegena negn ene le Hagere tiru yeseraw negn ene million sew yadanku negn ene ene ene ..you are guregna weregna and leba.

  • @bemnibemni3903
    @bemnibemni3903 3 ปีที่แล้ว +1

    "ጅብ የማያውቁት ሀገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ" አሉ፣ በ፩፱፰፩ ዓም የመፈንቅለ መንግሥት ሚስጥር ለደርግ ደህንነት ሀይሎች እንዲደርስ በማድረግ የኢትዮጵያ ምርጥ ጄኔራሎች እንዲረሸኑ ሴራውን ያቀነባበርክና ወያኔ ሰተት ብሎ እንዲገባ ያመቻቸህላቸው መሆኑን የማይታወቅ ይመስልሃል? ቁጥር 1 የኢትዮጵያ ጠላት ነህ።
    አሁን በመሞቻህ ንስሃ እንደ መግባት የቀረችንን ሀገር ለማፍረስ መጣህ? አይ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ምን በድላህ ነው ግን?

    • @Gantana844
      @Gantana844 2 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀ ጅል። በቂጧ ነው እንዴ የወለደችህ