ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንቺ እህትሸን የማቱሳላ እድሜ ይሰጣት የወለደች ይባረክ ትለምልም እንደ እሷ አይነት ወገን ይብዛ !!!!!!
Amen
Bless everyone with the opportunity and hope that you have a wonderful weekend
የእህትየውን ባል አለማድነቅ አይቻለም ጌታ ጉልበታቹሁን ይባርክ
እውነት ነው
እንዲህ ነው እህት ይባርክ!
እባክህ አለምዬ እንደዚህ መልካም ነገርም እንይ። ምድሪቱ በክፋት እና በበደል የተወረረች ሆነችብን እኮ። ቸር ቸሩን ያሰማን። አሜንንንንንንንን
Betam tamemen
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦# ማከዳተፈራ -@@MakedaTefera-l5i
እኔም ልክ እንደሷ ከስደት ጨርሼ ስገባ ሁሉን ጨርሶ እንደእራሱ አርጎ ያማረ ቤት እንድገባ ያረገኝ ወንድሜ ኤርሚያስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ወጥቼ ስለሱ ባወራ ደስ ይለኝ ነበር ስንት ጥሩ ቤተሰቦች አሉ
እኔም እንደ አንች ባለቤት ሆንኩ ሁለት ወንድሞቼ እየተጋገዙ ቤቴን ሰርተው ካርታ አስረከቡኝ ተመስገን ፈጣሪ ምን ይሳነዋል።እንዲህም አይነት ቤተሰብ አለ።
መልካም ወንድምና እህት ከላይ ከብርሀናት አባት ነዉ ተመስገን
በጣም እድለኛ ነሸ ወድምሸን ያኑርልሸ እኔ የገዛ እህቴ ከባልዋ ጋር ተማክረው ዘርፈዉኛል ጥሩ ቤተሰቦች ናችሁ እግዜአብኤር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤
😢😢 እኔም እንዳንቺ ነበርኩ ከስንት ጥል በኋላ በጉልበት መለስኩኝ@@eskedarbekele7240
Ezhi west yalachu comentateroch melkam neger ketedergelachew enam weta belachu amesgnuwachew siserk becha sayhone mideya mewetat ensun degmo lemamesgen kefetary betache mideya wetuna amesgenuwachew please
እኔም አረባገር 16 አመት ስቆይ ወንድሜ ከነሜስቱ እግዚአብሄር ይባርከዉ ገንዘቤንበስነስርአት ይዞ ቤት ገዝቶ የተረፈዉን ስመጣ አሰረክቦኛል በዚህ አጋጣሜ እንደዚ አይነቶቹ ዘራቸዉ ይባረክ ስለአረብ አገር ያየ ይፍረድ
Egezabeheryemsgen. Endat.des.yelal..ufffff❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤..
ታድለሽ
እድለኛ ነሽ
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦# ሃናዶሃ -@@HanaDoha-t6w
Wawa ybarku
ተባረኪ ምን አይነት እህት ነሽ ዘርሽ ይባረክ የስደት ኑሮ መጥፎ ነው ግን እንደዚህ ለእህትሽ ጥሩ ነገር ያደረግሽላት እግዚአብሔር በጥሩ ያስብሽ ቃል ያጥራል ❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ከደረሰብን መከራ ሰቃይ ይልቅ የደረሰልን ልኡል እግዚሐብሔር መልካም ነው
አሜን እውነት ነው
በትክክል!!
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
I am touched with your story. ድራማ የሚመስል ፍቅር መድሀኒዓለም በረከት ይጨምርላት! የተባረከች እህት ከፍ ያድርጋት!
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን❤
ከ 120 Million ህዝብ ውስጥ አንድ ታማኝ ተገኝች። በጣም ደስ ይላል። ከከሀዲ ህዝብ ውስጥ አንድ አልማዝ ተገኝች።
በግለሰቦች ክህደት ህዝብ አይወቀስም። እዚህ ውስጥ እራሱ ፡ ብዙ አስተያየት ሰጪዎች ፡ አደራቸውን የጠበቁላቸውን ቤተሰቦቻቸውን እያመሰገኑ ናቸው።
Tikikili
135 millions gebetenal lilaw comentateochun ye mitefuten kanebebeshe bezu tamag sew endale eyetenageru new ye ETHIOPIA ezeb 135 millions sion keza west acheberbarywche 1 million bionu new
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ብዙ በምንሰማበት ዘመን እንደዚህ አይነት እህት ቃል የለኝም ተባረኪ ❤️❤️❤️
ከእህቷ በላይ ባልየው እፁብ ድቅ ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ ተባረኩ
ወንድሜ ✅
እኳን ለናታችን ለቅድስት ኪዳንምህረት ወረሀዊ ክብረ ባአል አደርሳችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ፫ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን❤
AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🙏❤❤❤
ሰው የዘራውን ነው እና የሚያጭደው የዘራችሁትን መልካም ዘር ለማጨድ ያብቃችሁ።❤❤❤ ልጆቻችሁ ይደጉ። ለወግ ለማእረግ ያብቃቸው። የእውነት ልዩ እህት ነሽ። ባለቤትሽንም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ❤❤❤
እንደዚች አይነት አህቶችን አና ዘመዶችን አለማመሰስገን ንፉግነት ነው : : አድሜና ጤና እና የማታ እንጀራ ይስጥልን ተባረኪ : :
እቺ እህት ብቻ አይደለችም እናትም ናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤
አቺ እህት ሳትሆኝ እናት ነሽ❤❤❤❤
ኦረ የአእናትም ሌባ አለ
ከናትም ምርጧ ወርቅ የሆነች ነዉ እናትም እስራቸዉ ስር ላሉት ያደላሉ ብዙወች
ከእናትም በላይ❤
የእህቶ ባል ምስጋና አቀርባለሁ ተባረክ ዘርህ ይለምልም ዛሬስ በጣም አስለቀሰችን ከነ ግጥሙ
ውይይይይሽ የእኔም የታላቅ እህቴ ባል አባቴ ነው በጣም ነው ምወደው በሰላም ሃገር ገብቸ እስካገኝው እጓጓለሁ
ለእህቷ ✅
ያመት ጀግና እህት ጀግና አማች ኦፍፍፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ የኔ እናት ሽ አመት ያኑራችሁ❤❤
❤❤❤❤❤ እውነት ነው
እስከዛሬ ካየዎቸው ፕሮራሞች በሙሉ በእንደኝነት እስቀምጠዋለሁ ምክኒያቱም የምንሰማው ሁሉ የመከዳዳት ዜና እንጂ ምንም ጥሩ ነገር እልነበረም . በጣም ጥሩ እህትና የእህት ባል ነው . እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንዲህም ለብዙ ትምህርታዊ ነው. እናመሰግናለን . ቸር ችሩን እንዲህ ያስማን ፈጣሪ.
tekekle
… በአንደኝነት አስቀምጠዋለሁ። … ✅
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦# ሳራ…፷፯፻፷፫@@saraamagreedavid6763
መታደል ነዉ ስሩልኝ ልመና አድርጉልኝ ልመና ፈጣሪ ሁሉንም ሲያድል ነዉ😢😢😢
ልመነሽም ካርጉ ጡሩነው😢😢😢
😢😢😢😢
ፎቶ እንኳን በልመና አይደል እንዴ የሚልኩልን እንኳን እንደዚ አይነት ቁምነገር አንዳን ድ ቤተሰብማ ውይ
@@YeabsraDana 😀😀😢😢😢😢😢👍👍👍👍
😂😂😂😂😂ለካ ሁሉም ቤት ነው እኔም እማ ፎቶ ለኩልኝ ስል ቁጠቻው ወይም የዞርባት ፎቶ ይልኩልኛል @@YeabsraDana
ንፁህ የቤተሰብ ፍቅር፣ እህት የዋህነት፣ ታማኝነት፣ ቅንነት፣ በጣም ደስ የሚል ታሪክ። ባለ ታሪኳን እግዚያብሔር ይባርክ፣ በህይወት የምታምነው የሚታመንላት የህይወት አጋር እንዲሰጣት ምኞቴ ነው።
ከ 10አመት የ ስደት ቆይታ በዋላ ሀገሬ ልገባ 1 ወር ቀረኝ ተመስገን🙏🙏🙏🙏
አላህ በሰላም ያስገባሽ
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እኛንም ከስደት ይመልሰን
ታድለሺ
ግን ብር ይዘሻል ወይሰ ልክሸ ጭረሰሺው ??እህቶቼ ገንዘብ ያዙ😢😢
ሰላም ግቢ ባገርሽ ደስታ ያርግልሽ ድጋሚ ስደት አያሳይሽ እህቴ🎉🎉🎉
የማደም ቅመም ጀግና እህትሽንና በለቤቷን አለመማስገን ንፍግናት ነው ጌታ እድሜያችሁን ያርዝምለችሁ ጌታ ይበርካችሁ❤
በኡነት እደዛሬ ደስ ብሎኝም አልቅሽም አላቅም አላህ በርካ ያርግልሽ እናታችን ❤❤
የዘመኑ ምርጥ እህት እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣት ለወግ ማዕረግ ያብቃት በልጆቿ እግ/ር ይከሰት ትልቅ ሰው ነት ጌታ ይባርካት ጌታ ዓለማ አለው ከእሱ ጋር ብትሆኚ ለዚህ ደረጃ አትበቅም ነበረ በርቺ እህትሽን ደሞ ጠብቂያት
እንዲች ያለች እህት ለሰው ልጅ በሙሉ ይስጠው ተባረኪ 🥰
ወይኔ ከደስታዪ የተነሳ አለቀስኩ ምን አይነት እህት ነች በእህትሽ ልትኮሪ ይገባል እህትሽን ሳላውቃት ወደድኳት ከነቤተሰቧ እግዜር ይባርካት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ከፍቶኛል ለእናቴ ነበራት ተብላ አጣች የተባለችው ሳቋ እንዲመለስ አግዙልኝ እኔም እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ጊዜያችሁ ላይ "አምስት ሰከንድ" ሰታችሁኝ አበረታቱኝ በሞያዬ የእናታችንን ለማገዝ እንዲያበቃኝ ከጎንክ ነን በሉኝ ማንም የለኝም "ኪዳነ ምህረት የልባችሁን መሻት ሁሉ ትፈፅምላቹ
በርታ አይዞክ ጠንክር እግዚአብሔር ይርዳ እመቤቴ ከአንተጋ ትሁን🙏
@Mehretwondimu አመሰግናለው ማንም ስለሌለኝ ነው አብሮነታቹ አይለየኝ ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ ሁላችሁንም ፈጣሪ ይክብርልኝ
አይዞህ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን በርታ ወንድማችን
@MeronDerje-s3e አመሰግናለው እህቴ አብሮነታቹ አይለየኝ
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን ለኛ የዘገየ ቢመስለንም
የምር ቀነዉ ማርያምን ታድለሽ ሰዉ በከፋበት ሰዉ ሁና የተገኘች ምርጥ እህት ፈጣሪ እድሜዋን ያርዝምልሽ
ምርጥ ባል ተባረክ ደግነት ለራስ ነው❤❤❤❤
ምርጥ እህት ለማለት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ደነዚህ አይንት ሰወችን ያብዛልን የኔ ወንድም እዳንችው ሰርቶ ናይ እያለኝ ነው ለማየት በጣም ጓጉቻለሁ ወንድሜን አመስግኑልኝ ወገኖቼ😊😊😊😊❤❤❤❤
የንስር አይን ወዳጆች አላችሁ እስኪ ዛሬ ኪዳነምህረት በዕለተ ቀኗ ድምፁን ታሰማን በሉ😢😢
እኔ በህልሜ ማታ እናቱ እልልልልልልልል ስትል አንኻቸው
አሜን
አሜን ቸር ወሬ ያሰማን
አሜን ድምፁን ያሰማን❤❤❤
በጣም የናፈቀኝን ልጄን ለማየት ትንሽ ግዜ ቀራኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ😢😢😢እንደ እናንቴ የምትሳሰቡ family ይብዛልን❤❤❤❤❤
በሠላም ያገንኝሽ ውዴ
ነገር ጥል ጭቅጭቅ ቢሆን ሊቩን የሚከታተለው ሰው በሺዎች የሚቆጠሩ ግርርርር ይሉ ነበር😅ጥሩ ነገር ለመስማትስ ለምን አመጡም ቆይ😅እህታችን ደስታሽ ደስታችን ነው ❤በጎ በጎውን ያሰማን ያገሬ ልጅ ❤❤❤
እኔም እየታዘብኩ ነው ጥሩ ነገር መስማት አንወድም ማለት ነው
እህቴ ደምሪኝ
በጣም እጂ
በጣሜ❤❤❤
እኔም ጥያቄ ነው ይገርመኛል
የዋህ የየዋህ ቤተሰብ ናቸው ሁላቸውም እሰይ ልጆች ይስጥሽ ፈጣሪ ❤❤❤❤
ወይእኔ ታድለሽ ምን መታደል ነው ከእህቷ በላይ የእህቷ ባል አስደንቆኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አቦ እደናተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን እውነት ቀናውብሽ እህቴ እኝን የመሰለ ቤተሰቦችሽን አታስከፊ ቶሎ ተመልሰሽ ትዳር ይዘሽ እህትሽን አስደስቻት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
እኔም 16 አመቴ ነው በስደት ጉልበቴ ወገቤ ተንቃቅተዋል ናፍቆቱ እጅግ እጅግ ከቁጥጥሬ ውጭ ሁነዋል አገሩ ላይ ወረቀት መኖርያ ፍቃድ የለኝም ምን ይዤ ልምጣ እግዚአብሔር አዲስ ነገር እንዲያደርግልኛል ፀልዩልኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ይታደሉታን እንጅ አይታገሉትም እህቴ እንኳን ደስ ያለሽ እምታምኝው ሰውማግኘት በራሶ ማግኘት እድለኝ ነትን ይጠይቃል እነሱም እግዚአብሔር ዘመናቸውን ሁሉ ይባርክላቸው እኔግን የገጠመኝ 10 ዓመት ከ3 ወር ለፍቸ ብሩንም ቤተሰቤንም ነው ያጣውት እሱም አልበቃቸው ብሎ እኔን ቦጫጭቀው ሊበሉኝ ምንም አልቀራቸው
አይዞሽ ውዴ በሁላችንም ያለ ነገር ነው ብቻ ትእግስቱ ይስጠን እንጂ 😢
BHELMA NWE TEJCHALHU
አይዞሽ ውዴ
ማሻ አላህ በዚህ ጨካኝ ሰው ማህል እሷ በመገኘቷ ታሪክ ነው መቸም አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ላች እህቴ ይኸው እኔ አስራ ሰባት አመቴ አልሞላልኝም አሁንም ስደት ላይ ነኝ አልሀምዱሊላህ ምንም ማድረግ አልችልም ግን ደክሞኛል መዘርዘርም አልችል ታሪኬን እህቴ ላንች በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ ግን አንች ለእህትሽ ምን ስጦታ አበረከትሽላት የዚህን ያክል ለፍታ እህትሽ እህት ናት ግን የእህትሽ ባል ማሻ አላህ እንድህ ያለ አማች ማግኘት ከባድ ነው አላህ ይክፈላችሁ ለዚች ልጅ እንድህ ደስታዋን ስለመለሳችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
እድሜ ይስጣት እህትሽ በልጆቹዋ ትባረክ
ይህንን አይነት ታሪክ ስለ ሰማን ፈጣሪ ክብሩን ከ እናቱ ጋር ይውሰድ🙏🙏🙏
እንደዚ አይነት እህትም አለች በማርያምን በደስታ አለቀስኩኝ😢😢 በልጆችሽ አግኙ እህቴ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤❤❤ እመቤቴን በምን ቃል ልግለፅሽ🥺
እኔስ እኳን ሊሰሩልኝ ሰባብረው ጥለውኛንግን እግዚአብሔር ክፏቸውን አያሰማኝ💔😭
ጌታ አንበጣና ኩርኩባ የበላብሽን ዘመን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመልስልሽ
አለም ሰገድ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ እኔም አንተ ጋር መጥቼ የውስጤን ሀዘን ዘርዝሬው እፎይ ብል ደስ ይለኛል እህቴ ልፋትሽን ልኡል እግዚአብሔር ቆጠረልሽ እህትሽን አንችንም በጤና ያቆያችሁ ትንፍስ እርፍ እኮ ነው
ወይ መታደል ይታድሉታል እንጂ አይታገሉትም ስንት አይነት የተባረከ ቤተስብ አለ ታድለሻል ፈጣሪ ይባረክልሽ ክፉ አይንካብሽ በሐረብ ሐገር ያልን ምን እያሳለፍን እንደ ምንኖር ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ያለፈጣሪ የሚያዝንልን ማንም የለንም እኔ በበኩሌ በጣም ቀናውብሽ
የእውነት ለመናገር እንደ ዛሬ ደስ ብሎኛል መከበር አይወረብኝም አብዛኛችን በፍቅረኛችን አሊያም በባላችን እህት ወንድሞቻችን ነው ቤተ መንገዘው ግን እንደዛሬ ደስ የሚል ነገር አልሰማሁም እኔም መጨረሻ እንዳይበደስታ በሆነ ብዬ የተመኘው እኔም ስደተኛ ነኝ
የኔም እናት ቦታ ገዝታ በብርድ እና በፀሀይ ተገብግባ ቤት ሰርታልኛለች እህቶቼ ወንድሞቼ አብረው ለፍተው ቤት ሰርተውልኛል እድሜ እንዲሰጥልኝ እናቴን ፀልዮልኝ
ባልዬውም እህቷም እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁ ይባረኩ እህቴ ግጥም እራሱ ደስ ይላል😢😢😢
እስካሁን ካየሁት ለእህቱ ጥሩ ውለታ የዋለ አላየሁም ይች እህታችን ልትመሰገን ልትሸለም ይገባታል የህቷ ልፋት ተሰምቷት አዝና ለህቷ ይሄን ስላረገች ምርጥ እህት እናት ናች አንደኛ ብያታለሁ
አወ የኔም እህት የዝች አይነት መልካም እህት ናት አልሀምዱሊላሂ
የነሰር አይን ጠፍቶል እባካቹ የነገው ገብሪል የምሰራች ያሰማን አሜን በሉ የነሰር አይን አድናቄዎች በየሀይማኖታቹ ፀልዮዮዮዮዮዮዮ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስታ ሆነ እኔስ ደሞ ምን ልንሰማ ነው ልል ነበር😅 ተመስገን❤
እንየምእ
በተለይ የእኽቷ ባል በጣም ነው ማደነቀው : አምላክ ይውደድህ።እንደ እናተ እይነት በጎ እሣቤ ያላቸው ወገኖች ይብዙልን አገራችን ሠላም እንድትሆንልን።
አሌክስዬ ምን አይነት ግሩም ቤተሰብ ናቸው ያቀረብክልን ዘራቸው ይለምልም🙏🙏!!!!!!!
Wow gobez jegna Ehet alesh be unet Egzabher kenante gara yehun ❤🥰❤🥰
የሰራዊት አምላክ እግዚሐብሔር ካንቺ ጋር ይሁን😢😢😢
ዛሬ ደስ ብሎኝ ፕሮግራምህን ጨረስኩት አለምስገድዬ❤❤❤❤
ዛሬ የስታ ዜና ነው ኑ እንቋደስ አለምየ በጣም ነው እምወድህ እማክብርህ እግዛብሄር እረዢም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት ❤❤❤
ምን አይነት ድንቅ እህት ናት በአላህ❤❤ዘመኖ ይባረክ ባሏም መልካም ሰው ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ ደስታችሁ ይስመር🤲🤲🤲❤እንደዚ አይነት እህት ያድለን❤🥰አንችም እህቴ በደስታ በሀገርሽ ለመኖር ያብቃች የእውነት እንባየ ነው የወረደው😭
እግዚአብሔር ይመስገን የአረብ አገር ልፋት በዚህ መልኩ ሲካስ በጣም ደስ ይላል እትዬዋ ግን ለብዙ ሰዎች ተምሳሌት ስለሆነች ልትመሰገን ይገባል ።
ባለቤትሸ እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰቦችህ ይሰጥህ ልጆቹህ ይባረኩ መልካም ሰው ነህ መልካምነት አይገድልም ለአንተ በጣም ደሰ ይበልህ!!!
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እኔም ወድሜ ዝንጥ ያለ ቤት ሠርቶልኛል አልሃምዱሊላህ የኔ ዉድ ወድም ሽ አመት ያኑርልኝ😍😍😍😍😍😍 አካዉት እኳ የለኝም ታገሬ ሥወጣ
ምርጥ እህት ማስመሰል የሌለበት ትልቅቤተሰብ ባለቤቷ ልጆቻቸዉለ ሌሎች ትልቅ ምሳሌ ናቸዉ እግዛብሔር ይባርካችሁ
😭😭😭😭ጌታን ከልቤ ነው ያስለቀሰኝ ኡኡፍፍፍ የተባረከች እህት ❤ፈጣሪ ይጨምርልሽ ❤
እህት ብሎ ዝም እግዚአብሔር እንደዚህ አይነቶችን ያብዛልን🎉🎉
ተመሥገን እኳን የለፋሽበትን አገኘሽ እህትሽም እግዝያብሄር ይባርካት
መልካም እህት ናት ለብዙዎች መማሪያ ይሆናል ክብር ለእህትትሽ
የሰው መልካም።ተባረኪ።ዘርሽ ይባረክ
በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ ለህትሽ ጤናዋን ፈጣሪ ይስጣት ሁሉ ወንድ አንድ አደለም እና ማግባት መውለድ አለብሽ በርቺ አረባገር የእድሜ ሌባ ነው
በጣም ደስ ይላል እህትሽን እግዚአብሔር ይባርካት የደስታ አልቅሼ ልሞት❤
ማሻ አላህ የምር ጀግና እህት ነች ረጂም እድሜና ክብር ይስጣችሁ በደስታ አብራችሁ ለመኖር አላህ ያብቃችሁ አልሀምዱ ሊላህ የኔም ቤተሰቦች እንደዚህ ናቸው ወላሂ እናቴ ትለያለች ለኔ ከኔ አንድ ሳትነካ ከራሷ ጨምራ የሰራችልኝ ረጂም እድሜና ክብር አላህ ይስጥልን አሚን
የዛሬዉንማ ታሪክ ደጋግሜ ነዉ ያየሁት ሀገሬ ለካ እንደዝቺ እንደ እህታቺንና እንደባለቤቷ አይነት ፍረሀተ እግዚአብሄር ያደረባቸዉ ሰወቺ አሏት ተመሰገን ሰዉ በጠፍበት ዘመን ሰዉ ሆኖ መገኘት እግዚአብሄርን አብዝቶ ማሰደሰት ነዉና ፈጣሪ ይባርካቺሁ
የንስርን አይን በጉጉት እየጠበቅነነው ቸርውሬያሰማን ኪዳነምረት በዘርፋፍው ቀሜስሽ ሽንአድርገሽ ከመከራአውጭው😢
የእውነት በዚህ ዘመን እድህ አይነት እህት መገኘቱ በጣም ደስ ይላል እድሜ ይስጥሽ እዳች አይነቱን ቤተሰብ ያብዛልን❤❤
እንደዚህ አይነት መልካም ቤተሰብ ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ለዚህ ቤተሰብ::
Betam des ylal egziabher ymesgen lehtshi lanchim lemela betesebshi melcamun ygtemshi❤❤❤.
አለምየ እንኳን በሰላም መጣህ❤🎉 ወይኔ ስደት የት ልህድ ዘድሮ አምላክ ትእግሱቱ ስጠኝ😢😢በፆሎት አስብኝ ወገኖቸ😢
እንደው እንደው ምን አይነት ቤተሰብ ናቹ እኔ በደስታ እንባዩ አልቆም አለኝ የሰው ድካም ምን ማለት እንደሆነ የገባቹ እንደው እግዚአብሔር ይባርክሽ የነካሽው ሁሉ ይባረክ ትልቅ ትልቅ ምሳሌ ናቹ!! አለም አንተ አንደበትህ ሩቱ ትህትህናህ ለሰው ልጅ ያለህ ክብር ሁሉ ነገርህ ደስ የምትል ንፁህ ሰው እንደዚህ ምሳሌ የሚሆኑ ሰዎች ስላቀረብክልን እናመሰግናለን በጣም እንወድሀለን ❤❤❤❤
ምን አይነት መልካም እህት ነች አርሴምዬ አድሜና ጤና ከነመላዉ ቤተሰብሽ ትስጥሽ
በወላጅ እንካን ሳይቀር ብራቸው የጠፋባቸው ስንት ልጆች ሲያቅሱ እልፎችን ባየንበት ዘመን እንዲህ አይነት እህትን ማግፕት ማየት በጣም ያሳርፋል: ተመስገን ዘመናችሁ ይባረክ እንዲህ አይነቶችን ያብዛልን
ተመስገን ጥሩ ነገር ሊሰማ ነው ጆሯችን
ወይኔ ታድላቹ እንዴት እንደቀናው 😭😭😭😭😭😭አለቀስኩ እኔ አጥር የሚያጥርልኝ አጥቼ እብሰለሰላለው እህት ወንድም እያለኝ የሚያስብልኝ አጥቼ ብር ላኪልን ብቻ እየተባልኩ እናቴ ደከማ በመሆኗ አይይይይይ😭😭😭😭 እግዚአብሔር ጉልበታችሁን ይባርክ ሰው ማጣት ያማል አንቺ እድለኛ ነሽ ። ዘራቹ ይባረክ እኔም አስራ አንድ አመት በላይ ተንከራተትኩ የያዝኩትን በክፉ ባል ተበተነ ብቻ ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው
በጦም ደሰ የሜል ልክ እደኔ ቤተሰቡ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዉይ ዉይ ዉይ ጌታ እህትሽን ይባርክ በልጆቿ ታግኘዉ አስለቀሰኝ ። ይህ ድርጊት በሰዉ በእግዚአብሄር ዘንድ መልካም ነዉ
ጀግና እህት አመሰግናለሁ💚💚💚💚🍓🍓🍓🍓🍓🌹🌹🌹🌹🌹
የጀግና ጀግና ነሽ ተስፋ አለመቁረጥሽ ቅስም የሚሰብር በደል ተፈፅሞብሽ ተመልሰሽ መሄድሽ እና መስራትሽ ቤተሰቦችሽ እህትሽ የ እህትሽ ባል ምስጋና ይገባል ለ ሌሎችም አርአያ የምትሆንእህትዓለም ካሳ ጠገንሽላት ያንን ያለፈ ጠባሳ❤❤🌹🌹🙏🙏🙏
እኔ ታሪኩን ስሰማ እየተጨነቅኩኝ ነበር ሌላ መጥፎ ታሪክ ልንሰማ ነው ብዬ ታሪኩ መጨረሻው ያማረ በሰው ልጅ ላይ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያረገ ሰለሆነ ደስ ይላል እህቷና ባለቤቷ መላው ቤተሰብ የተባረኩ ናቸው
ደስ ስትሉ እህታሞች ባለቤትሽም ተባረኩ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆያቹ 🙏
አለን ንስራችን የሚወዳት ሁሌ የሚጠራት ኪዳነምህረት እናታችን መልካም ነገር ታሰማናለች
እህት የእናት ምትክ ናት ሚባለው እውነት እኮ ነው ❤❤ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤
አላህ እድሜና ጤና ይስጣት ለእህትሽ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እነዚህ ቤተሰቦች የቅን ሰዎች የሽልማት ፕሮግራም መስርቶ ይህ ቤተሰብ ቢሸለም ደስ ይለኛል እግረ መንገዱንም ቅን ሰዎችን ወደፌት እናመጣለን።እሰከ ዛሬ የሰማሁት ጥሩ ነገሮች ስላልነበሩ እንዲህም አለ ለካ አስባለኝ🙏🙏🙏
እረ ያረብ ለኛም ልባችን የሚያሳርፍ መልካም ሰው ስጠን እኛንም መልካም አድርገን🙏❤❤
የኔ ውድ ስደት ይበቃሻል የራስሽን ህይወት ኑሪ የሴት ልጅ እድሜ የተወሰነ ነው አግብተሽ መውለድ ይኖርብሻል ይህን እምልሽ ስደትን ስለማውቀው ነው
እኔ በጣም ያደነኩት ባልየውን❤እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤❤❤
እውነት እኔ ቃል አጣሁ ምትገርም እህት ሚገርም የእህት ባል ተባረኩ እድሜያችሁ እንደ ማቱሳላ ይርዘም በልጆቻችሁ አግኙት ተባረኩ❤❤❤
እንኳን ለቅድስት ኪዳነምህረት ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ
በጣም ደግ እህት ከነባልዋ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ❤❤❤
ሰላማቹ ይብዛ ክፉ አይንካቹ ወገኖቼ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት ምርጥ እህት ስላየን ደስ ብሎኛል እኔም እህቶቼ እንዲህ ነው የሚያስቡልኝ እንደዚህ አይነት እህቶችን ያብዛልን እግዚአብሔር በመንገዳቸው ሁሉ ይጠብቅልን እህትሽን ከመላው ቤተስቧ ጋር ይጠብቃት 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
ክብር ይገባቸዋል ከልጆቻቸው አግኙት ተባረኩ ❤
አንቺ እህትሸን የማቱሳላ እድሜ ይሰጣት የወለደች ይባረክ ትለምልም እንደ እሷ አይነት ወገን ይብዛ !!!!!!
Amen
Bless everyone with the opportunity and hope that you have a wonderful weekend
የእህትየውን ባል አለማድነቅ አይቻለም ጌታ ጉልበታቹሁን ይባርክ
እውነት ነው
እንዲህ ነው እህት ይባርክ!
እባክህ አለምዬ እንደዚህ መልካም ነገርም እንይ። ምድሪቱ በክፋት እና በበደል የተወረረች ሆነችብን እኮ። ቸር ቸሩን ያሰማን። አሜንንንንንንንን
Betam tamemen
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
# ማከዳተፈራ -
@@MakedaTefera-l5i
እኔም ልክ እንደሷ ከስደት ጨርሼ ስገባ ሁሉን ጨርሶ እንደእራሱ አርጎ ያማረ ቤት እንድገባ ያረገኝ ወንድሜ ኤርሚያስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ወጥቼ ስለሱ ባወራ ደስ ይለኝ ነበር ስንት ጥሩ ቤተሰቦች አሉ
እኔም እንደ አንች ባለቤት ሆንኩ ሁለት ወንድሞቼ እየተጋገዙ ቤቴን ሰርተው ካርታ አስረከቡኝ ተመስገን ፈጣሪ ምን ይሳነዋል።እንዲህም አይነት ቤተሰብ አለ።
መልካም ወንድምና እህት ከላይ ከብርሀናት አባት ነዉ ተመስገን
በጣም እድለኛ ነሸ ወድምሸን ያኑርልሸ እኔ የገዛ እህቴ ከባልዋ ጋር ተማክረው ዘርፈዉኛል ጥሩ ቤተሰቦች ናችሁ እግዜአብኤር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤
😢😢 እኔም እንዳንቺ ነበርኩ ከስንት ጥል በኋላ በጉልበት መለስኩኝ@@eskedarbekele7240
Ezhi west yalachu comentateroch melkam neger ketedergelachew enam weta belachu amesgnuwachew siserk becha sayhone mideya mewetat ensun degmo lemamesgen kefetary betache mideya wetuna amesgenuwachew please
እኔም አረባገር 16 አመት ስቆይ ወንድሜ
ከነሜስቱ እግዚአብሄር ይባርከዉ ገንዘቤንበስነስርአት ይዞ ቤት ገዝቶ የተረፈዉን ስመጣ አሰረክቦኛል
በዚህ አጋጣሜ እንደዚ አይነቶቹ ዘራቸዉ ይባረክ ስለአረብ አገር ያየ ይፍረድ
Egezabeheryemsgen. Endat.des.yelal..ufffff❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤..
ታድለሽ
እድለኛ ነሽ
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
# ሃናዶሃ -
@@HanaDoha-t6w
Wawa ybarku
ተባረኪ ምን አይነት እህት ነሽ ዘርሽ ይባረክ የስደት ኑሮ መጥፎ ነው ግን እንደዚህ ለእህትሽ ጥሩ ነገር ያደረግሽላት እግዚአብሔር በጥሩ ያስብሽ ቃል ያጥራል ❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ከደረሰብን መከራ ሰቃይ ይልቅ የደረሰልን ልኡል እግዚሐብሔር መልካም ነው
አሜን እውነት ነው
በትክክል!!
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
I am touched with your story. ድራማ የሚመስል ፍቅር መድሀኒዓለም በረከት ይጨምርላት! የተባረከች እህት ከፍ ያድርጋት!
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን❤
ከ 120 Million ህዝብ ውስጥ አንድ ታማኝ ተገኝች። በጣም ደስ ይላል። ከከሀዲ ህዝብ ውስጥ አንድ አልማዝ ተገኝች።
በግለሰቦች ክህደት ህዝብ አይወቀስም። እዚህ ውስጥ እራሱ ፡ ብዙ አስተያየት ሰጪዎች ፡ አደራቸውን የጠበቁላቸውን ቤተሰቦቻቸውን እያመሰገኑ ናቸው።
Tikikili
135 millions gebetenal lilaw comentateochun ye mitefuten kanebebeshe bezu tamag sew endale eyetenageru new ye ETHIOPIA ezeb 135 millions sion keza west acheberbarywche 1 million bionu new
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ብዙ በምንሰማበት ዘመን እንደዚህ አይነት እህት ቃል የለኝም ተባረኪ ❤️❤️❤️
ከእህቷ በላይ ባልየው እፁብ ድቅ ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ ተባረኩ
ወንድሜ ✅
እኳን ለናታችን ለቅድስት ኪዳንምህረት ወረሀዊ ክብረ ባአል አደርሳችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ፫ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን❤
AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🙏❤❤❤
ሰው የዘራውን ነው እና የሚያጭደው የዘራችሁትን መልካም ዘር ለማጨድ ያብቃችሁ።❤❤❤ ልጆቻችሁ ይደጉ። ለወግ ለማእረግ ያብቃቸው። የእውነት ልዩ እህት ነሽ። ባለቤትሽንም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ❤❤❤
እንደዚች አይነት አህቶችን አና ዘመዶችን አለማመሰስገን ንፉግነት ነው : : አድሜና ጤና እና የማታ እንጀራ ይስጥልን ተባረኪ : :
እቺ እህት ብቻ አይደለችም እናትም ናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤
አቺ እህት ሳትሆኝ እናት ነሽ❤❤❤❤
ኦረ የአእናትም ሌባ አለ
ከናትም ምርጧ ወርቅ የሆነች ነዉ እናትም እስራቸዉ ስር ላሉት ያደላሉ ብዙወች
ከእናትም በላይ❤
የእህቶ ባል ምስጋና አቀርባለሁ ተባረክ ዘርህ ይለምልም ዛሬስ በጣም አስለቀሰችን ከነ ግጥሙ
ውይይይይሽ የእኔም የታላቅ እህቴ ባል አባቴ ነው በጣም ነው ምወደው በሰላም ሃገር ገብቸ እስካገኝው እጓጓለሁ
ለእህቷ ✅
ያመት ጀግና እህት ጀግና አማች ኦፍፍፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ የኔ እናት ሽ አመት ያኑራችሁ❤❤
❤❤❤❤❤ እውነት ነው
እስከዛሬ ካየዎቸው ፕሮራሞች በሙሉ በእንደኝነት እስቀምጠዋለሁ ምክኒያቱም የምንሰማው ሁሉ የመከዳዳት ዜና እንጂ ምንም ጥሩ ነገር እልነበረም . በጣም ጥሩ እህትና የእህት ባል ነው . እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንዲህም ለብዙ ትምህርታዊ ነው. እናመሰግናለን . ቸር ችሩን እንዲህ ያስማን ፈጣሪ.
tekekle
… በአንደኝነት አስቀምጠዋለሁ። … ✅
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
# ሳራ…፷፯፻፷፫
@@saraamagreedavid6763
መታደል ነዉ ስሩልኝ ልመና አድርጉልኝ ልመና ፈጣሪ ሁሉንም ሲያድል ነዉ😢😢😢
ልመነሽም ካርጉ ጡሩነው😢😢😢
😢😢😢😢
ፎቶ እንኳን በልመና አይደል እንዴ የሚልኩልን እንኳን እንደዚ አይነት ቁምነገር አንዳን ድ ቤተሰብማ ውይ
@@YeabsraDana 😀😀😢😢😢😢😢👍👍👍👍
😂😂😂😂😂ለካ ሁሉም ቤት ነው እኔም እማ ፎቶ ለኩልኝ ስል ቁጠቻው ወይም የዞርባት ፎቶ ይልኩልኛል @@YeabsraDana
ንፁህ የቤተሰብ ፍቅር፣ እህት የዋህነት፣ ታማኝነት፣ ቅንነት፣ በጣም ደስ የሚል ታሪክ። ባለ ታሪኳን እግዚያብሔር ይባርክ፣ በህይወት የምታምነው የሚታመንላት የህይወት አጋር እንዲሰጣት ምኞቴ ነው።
ከ 10አመት የ ስደት ቆይታ በዋላ ሀገሬ ልገባ 1 ወር ቀረኝ ተመስገን🙏🙏🙏🙏
አላህ በሰላም ያስገባሽ
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እኛንም ከስደት ይመልሰን
ታድለሺ
ግን ብር ይዘሻል ወይሰ ልክሸ ጭረሰሺው ??እህቶቼ ገንዘብ ያዙ😢😢
ሰላም ግቢ ባገርሽ ደስታ ያርግልሽ ድጋሚ ስደት አያሳይሽ እህቴ🎉🎉🎉
የማደም ቅመም ጀግና እህትሽንና በለቤቷን አለመማስገን ንፍግናት ነው ጌታ እድሜያችሁን ያርዝምለችሁ ጌታ ይበርካችሁ❤
በኡነት እደዛሬ ደስ ብሎኝም አልቅሽም አላቅም አላህ በርካ ያርግልሽ እናታችን ❤❤
የዘመኑ ምርጥ እህት እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣት ለወግ ማዕረግ ያብቃት በልጆቿ እግ/ር ይከሰት ትልቅ ሰው ነት ጌታ ይባርካት ጌታ ዓለማ አለው ከእሱ ጋር ብትሆኚ ለዚህ ደረጃ አትበቅም ነበረ በርቺ እህትሽን ደሞ ጠብቂያት
እንዲች ያለች እህት ለሰው ልጅ በሙሉ ይስጠው ተባረኪ 🥰
ወይኔ ከደስታዪ የተነሳ አለቀስኩ ምን አይነት እህት ነች በእህትሽ ልትኮሪ ይገባል እህትሽን ሳላውቃት ወደድኳት ከነቤተሰቧ እግዜር ይባርካት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ከፍቶኛል ለእናቴ ነበራት ተብላ አጣች የተባለችው ሳቋ እንዲመለስ አግዙልኝ እኔም እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ጊዜያችሁ ላይ "አምስት ሰከንድ" ሰታችሁኝ አበረታቱኝ በሞያዬ የእናታችንን ለማገዝ እንዲያበቃኝ ከጎንክ ነን በሉኝ ማንም የለኝም "ኪዳነ ምህረት የልባችሁን መሻት ሁሉ ትፈፅምላቹ
በርታ አይዞክ ጠንክር እግዚአብሔር ይርዳ እመቤቴ ከአንተጋ ትሁን🙏
@Mehretwondimu አመሰግናለው ማንም ስለሌለኝ ነው አብሮነታቹ አይለየኝ ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ ሁላችሁንም ፈጣሪ ይክብርልኝ
አይዞህ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን በርታ ወንድማችን
@MeronDerje-s3e አመሰግናለው እህቴ አብሮነታቹ አይለየኝ
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን ለኛ የዘገየ ቢመስለንም
የምር ቀነዉ ማርያምን ታድለሽ ሰዉ በከፋበት ሰዉ ሁና የተገኘች ምርጥ እህት ፈጣሪ እድሜዋን ያርዝምልሽ
ምርጥ ባል ተባረክ ደግነት ለራስ ነው❤❤❤❤
ምርጥ እህት ለማለት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ደነዚህ አይንት ሰወችን ያብዛልን የኔ ወንድም እዳንችው ሰርቶ ናይ እያለኝ ነው ለማየት በጣም ጓጉቻለሁ ወንድሜን አመስግኑልኝ ወገኖቼ😊😊😊😊❤❤❤❤
የንስር አይን ወዳጆች አላችሁ እስኪ ዛሬ ኪዳነምህረት በዕለተ ቀኗ ድምፁን ታሰማን በሉ😢😢
እኔ በህልሜ ማታ እናቱ እልልልልልልልል ስትል አንኻቸው
አሜን
አሜን
አሜን ቸር ወሬ ያሰማን
አሜን ድምፁን ያሰማን❤❤❤
በጣም የናፈቀኝን ልጄን ለማየት ትንሽ ግዜ ቀራኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ😢😢😢
እንደ እናንቴ የምትሳሰቡ family ይብዛልን❤❤❤❤❤
በሠላም ያገንኝሽ ውዴ
ነገር ጥል ጭቅጭቅ ቢሆን ሊቩን የሚከታተለው ሰው በሺዎች የሚቆጠሩ ግርርርር ይሉ ነበር😅ጥሩ ነገር ለመስማትስ ለምን አመጡም ቆይ😅እህታችን ደስታሽ ደስታችን ነው ❤በጎ በጎውን ያሰማን ያገሬ ልጅ ❤❤❤
እኔም እየታዘብኩ ነው ጥሩ ነገር መስማት አንወድም ማለት ነው
እህቴ ደምሪኝ
በጣም እጂ
በጣሜ❤❤❤
እኔም ጥያቄ ነው ይገርመኛል
የዋህ የየዋህ ቤተሰብ ናቸው ሁላቸውም እሰይ ልጆች ይስጥሽ ፈጣሪ ❤❤❤❤
ወይእኔ ታድለሽ ምን መታደል ነው ከእህቷ በላይ የእህቷ ባል አስደንቆኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አቦ እደናተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን እውነት ቀናውብሽ እህቴ እኝን የመሰለ ቤተሰቦችሽን አታስከፊ ቶሎ ተመልሰሽ ትዳር ይዘሽ እህትሽን አስደስቻት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
እኔም 16 አመቴ ነው በስደት ጉልበቴ ወገቤ ተንቃቅተዋል ናፍቆቱ እጅግ እጅግ ከቁጥጥሬ ውጭ ሁነዋል አገሩ ላይ ወረቀት መኖርያ ፍቃድ የለኝም ምን ይዤ ልምጣ እግዚአብሔር አዲስ ነገር እንዲያደርግልኛል ፀልዩልኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ይታደሉታን እንጅ አይታገሉትም እህቴ እንኳን ደስ ያለሽ
እምታምኝው ሰውማግኘት በራሶ ማግኘት እድለኝ ነትን ይጠይቃል እነሱም እግዚአብሔር ዘመናቸውን ሁሉ ይባርክላቸው
እኔግን የገጠመኝ 10 ዓመት ከ3 ወር ለፍቸ ብሩንም ቤተሰቤንም ነው ያጣውት እሱም አልበቃቸው ብሎ እኔን ቦጫጭቀው ሊበሉኝ ምንም አልቀራቸው
አይዞሽ ውዴ በሁላችንም ያለ ነገር ነው ብቻ ትእግስቱ ይስጠን እንጂ 😢
BHELMA NWE TEJCHALHU
አይዞሽ ውዴ
ማሻ አላህ በዚህ ጨካኝ ሰው ማህል እሷ በመገኘቷ ታሪክ ነው መቸም አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ላች እህቴ ይኸው እኔ አስራ ሰባት አመቴ አልሞላልኝም አሁንም ስደት ላይ ነኝ አልሀምዱሊላህ ምንም ማድረግ አልችልም ግን ደክሞኛል መዘርዘርም አልችል ታሪኬን
እህቴ ላንች በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ
ግን አንች ለእህትሽ ምን ስጦታ አበረከትሽላት የዚህን ያክል ለፍታ
እህትሽ እህት ናት ግን የእህትሽ ባል ማሻ አላህ እንድህ ያለ አማች ማግኘት ከባድ ነው አላህ ይክፈላችሁ ለዚች ልጅ እንድህ ደስታዋን ስለመለሳችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
እድሜ ይስጣት እህትሽ በልጆቹዋ ትባረክ
ይህንን አይነት ታሪክ ስለ ሰማን ፈጣሪ ክብሩን ከ እናቱ ጋር ይውሰድ🙏🙏🙏
እንደዚ አይነት እህትም አለች በማርያምን በደስታ አለቀስኩኝ😢😢 በልጆችሽ አግኙ እህቴ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤❤❤ እመቤቴን በምን ቃል ልግለፅሽ🥺
እኔስ እኳን ሊሰሩልኝ ሰባብረው ጥለውኛን
ግን እግዚአብሔር ክፏቸውን አያሰማኝ💔😭
ጌታ አንበጣና ኩርኩባ የበላብሽን ዘመን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመልስልሽ
አለም ሰገድ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ እኔም አንተ ጋር መጥቼ የውስጤን ሀዘን ዘርዝሬው እፎይ ብል ደስ ይለኛል እህቴ ልፋትሽን ልኡል እግዚአብሔር ቆጠረልሽ እህትሽን አንችንም በጤና ያቆያችሁ ትንፍስ እርፍ እኮ ነው
ወይ መታደል ይታድሉታል እንጂ አይታገሉትም ስንት አይነት የተባረከ ቤተስብ አለ ታድለሻል ፈጣሪ ይባረክልሽ ክፉ አይንካብሽ በሐረብ ሐገር ያልን ምን እያሳለፍን እንደ ምንኖር ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ያለፈጣሪ የሚያዝንልን ማንም የለንም እኔ በበኩሌ በጣም ቀናውብሽ
የእውነት ለመናገር እንደ ዛሬ ደስ ብሎኛል መከበር አይወረብኝም አብዛኛችን በፍቅረኛችን አሊያም በባላችን እህት ወንድሞቻችን ነው ቤተ መንገዘው ግን እንደዛሬ ደስ የሚል ነገር አልሰማሁም እኔም መጨረሻ እንዳይበደስታ በሆነ ብዬ የተመኘው እኔም ስደተኛ ነኝ
የኔም እናት ቦታ ገዝታ በብርድ እና በፀሀይ ተገብግባ ቤት ሰርታልኛለች እህቶቼ ወንድሞቼ አብረው ለፍተው ቤት ሰርተውልኛል እድሜ እንዲሰጥልኝ እናቴን ፀልዮልኝ
ባልዬውም እህቷም እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁ ይባረኩ እህቴ ግጥም እራሱ ደስ ይላል😢😢😢
እስካሁን ካየሁት ለእህቱ ጥሩ ውለታ የዋለ አላየሁም ይች እህታችን ልትመሰገን ልትሸለም ይገባታል የህቷ ልፋት ተሰምቷት አዝና ለህቷ ይሄን ስላረገች ምርጥ እህት እናት ናች አንደኛ ብያታለሁ
አወ የኔም እህት የዝች አይነት መልካም እህት ናት አልሀምዱሊላሂ
የነሰር አይን ጠፍቶል እባካቹ የነገው ገብሪል የምሰራች ያሰማን አሜን በሉ የነሰር አይን አድናቄዎች በየሀይማኖታቹ ፀልዮዮዮዮዮዮዮ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስታ ሆነ እኔስ ደሞ ምን ልንሰማ ነው ልል ነበር😅 ተመስገን❤
እንየምእ
በተለይ የእኽቷ ባል በጣም ነው ማደነቀው : አምላክ ይውደድህ።
እንደ እናተ እይነት በጎ እሣቤ ያላቸው ወገኖች ይብዙልን አገራችን ሠላም እንድትሆንልን።
አሌክስዬ ምን አይነት ግሩም ቤተሰብ ናቸው ያቀረብክልን ዘራቸው ይለምልም🙏🙏!!!!!!!
Wow gobez jegna Ehet alesh be unet Egzabher kenante gara yehun ❤🥰❤🥰
የሰራዊት አምላክ እግዚሐብሔር ካንቺ ጋር ይሁን😢😢😢
ዛሬ ደስ ብሎኝ ፕሮግራምህን ጨረስኩት አለምስገድዬ❤❤❤❤
ዛሬ የስታ ዜና ነው ኑ እንቋደስ አለምየ በጣም ነው እምወድህ እማክብርህ እግዛብሄር እረዢም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት ❤❤❤
ምን አይነት ድንቅ እህት ናት በአላህ❤❤ዘመኖ ይባረክ ባሏም መልካም ሰው ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ ደስታችሁ ይስመር🤲🤲🤲❤እንደዚ አይነት እህት ያድለን❤🥰አንችም እህቴ በደስታ በሀገርሽ ለመኖር ያብቃች የእውነት እንባየ ነው የወረደው😭
እግዚአብሔር ይመስገን የአረብ አገር ልፋት በዚህ መልኩ ሲካስ በጣም ደስ ይላል እትዬዋ ግን ለብዙ ሰዎች ተምሳሌት ስለሆነች ልትመሰገን ይገባል ።
ባለቤትሸ እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰቦችህ ይሰጥህ ልጆቹህ ይባረኩ መልካም ሰው ነህ መልካምነት አይገድልም ለአንተ በጣም ደሰ ይበልህ!!!
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እኔም ወድሜ ዝንጥ ያለ ቤት ሠርቶልኛል አልሃምዱሊላህ የኔ ዉድ ወድም ሽ አመት ያኑርልኝ😍😍😍😍😍😍 አካዉት እኳ የለኝም ታገሬ ሥወጣ
ምርጥ እህት ማስመሰል የሌለበት ትልቅቤተሰብ ባለቤቷ ልጆቻቸዉለ ሌሎች ትልቅ ምሳሌ ናቸዉ እግዛብሔር ይባርካችሁ
😭😭😭😭ጌታን ከልቤ ነው ያስለቀሰኝ ኡኡፍፍፍ የተባረከች እህት ❤ፈጣሪ ይጨምርልሽ ❤
እህት ብሎ ዝም እግዚአብሔር እንደዚህ አይነቶችን ያብዛልን🎉🎉
ተመሥገን እኳን የለፋሽበትን አገኘሽ እህትሽም እግዝያብሄር ይባርካት
መልካም እህት ናት ለብዙዎች መማሪያ ይሆናል ክብር ለእህትትሽ
የሰው መልካም።ተባረኪ።ዘርሽ ይባረክ
በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ ለህትሽ ጤናዋን ፈጣሪ ይስጣት ሁሉ ወንድ አንድ አደለም እና ማግባት መውለድ አለብሽ በርቺ አረባገር የእድሜ ሌባ ነው
በጣም ደስ ይላል እህትሽን እግዚአብሔር ይባርካት የደስታ አልቅሼ ልሞት❤
ማሻ አላህ የምር ጀግና እህት ነች ረጂም እድሜና ክብር ይስጣችሁ በደስታ አብራችሁ ለመኖር አላህ ያብቃችሁ አልሀምዱ ሊላህ የኔም ቤተሰቦች እንደዚህ ናቸው ወላሂ እናቴ ትለያለች ለኔ ከኔ አንድ ሳትነካ ከራሷ ጨምራ የሰራችልኝ ረጂም እድሜና ክብር አላህ ይስጥልን አሚን
የዛሬዉንማ ታሪክ ደጋግሜ ነዉ ያየሁት ሀገሬ ለካ እንደዝቺ እንደ እህታቺንና እንደባለቤቷ አይነት ፍረሀተ እግዚአብሄር ያደረባቸዉ ሰወቺ አሏት ተመሰገን ሰዉ በጠፍበት ዘመን ሰዉ ሆኖ መገኘት እግዚአብሄርን አብዝቶ ማሰደሰት ነዉና ፈጣሪ ይባርካቺሁ
የንስርን አይን በጉጉት እየጠበቅነነው ቸርውሬያሰማን ኪዳነምረት በዘርፋፍው ቀሜስሽ ሽንአድርገሽ ከመከራአውጭው😢
የእውነት በዚህ ዘመን እድህ አይነት እህት መገኘቱ በጣም ደስ ይላል እድሜ ይስጥሽ እዳች አይነቱን ቤተሰብ ያብዛልን❤❤
እንደዚህ አይነት መልካም ቤተሰብ ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ለዚህ ቤተሰብ::
Betam des ylal egziabher ymesgen lehtshi lanchim lemela betesebshi melcamun ygtemshi❤❤❤.
አለምየ እንኳን በሰላም መጣህ❤🎉 ወይኔ ስደት የት ልህድ ዘድሮ አምላክ ትእግሱቱ ስጠኝ😢😢በፆሎት አስብኝ ወገኖቸ😢
እንደው እንደው ምን አይነት ቤተሰብ ናቹ እኔ በደስታ እንባዩ አልቆም አለኝ የሰው ድካም ምን ማለት እንደሆነ የገባቹ እንደው እግዚአብሔር ይባርክሽ የነካሽው ሁሉ ይባረክ ትልቅ ትልቅ ምሳሌ ናቹ!! አለም አንተ አንደበትህ ሩቱ ትህትህናህ ለሰው ልጅ ያለህ ክብር ሁሉ ነገርህ ደስ የምትል ንፁህ ሰው እንደዚህ ምሳሌ የሚሆኑ ሰዎች ስላቀረብክልን እናመሰግናለን በጣም እንወድሀለን ❤❤❤❤
ምን አይነት መልካም እህት ነች አርሴምዬ አድሜና ጤና ከነመላዉ ቤተሰብሽ ትስጥሽ
በወላጅ እንካን ሳይቀር ብራቸው የጠፋባቸው ስንት ልጆች ሲያቅሱ እልፎችን ባየንበት ዘመን እንዲህ አይነት እህትን ማግፕት ማየት በጣም ያሳርፋል: ተመስገን ዘመናችሁ ይባረክ እንዲህ አይነቶችን ያብዛልን
ተመስገን ጥሩ ነገር ሊሰማ ነው ጆሯችን
ወይኔ ታድላቹ እንዴት እንደቀናው 😭😭😭😭😭😭አለቀስኩ እኔ አጥር የሚያጥርልኝ አጥቼ እብሰለሰላለው እህት ወንድም እያለኝ የሚያስብልኝ አጥቼ ብር ላኪልን ብቻ እየተባልኩ እናቴ ደከማ በመሆኗ አይይይይይ😭😭😭😭 እግዚአብሔር ጉልበታችሁን ይባርክ ሰው ማጣት ያማል አንቺ እድለኛ ነሽ ። ዘራቹ ይባረክ እኔም አስራ አንድ አመት በላይ ተንከራተትኩ የያዝኩትን በክፉ ባል ተበተነ ብቻ ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው
በጦም ደሰ የሜል ልክ እደኔ ቤተሰቡ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዉይ ዉይ ዉይ ጌታ እህትሽን ይባርክ በልጆቿ ታግኘዉ አስለቀሰኝ ። ይህ ድርጊት በሰዉ በእግዚአብሄር ዘንድ መልካም ነዉ
ጀግና እህት አመሰግናለሁ💚💚💚💚🍓🍓🍓🍓🍓🌹🌹🌹🌹🌹
የጀግና ጀግና ነሽ ተስፋ አለመቁረጥሽ ቅስም የሚሰብር በደል ተፈፅሞብሽ ተመልሰሽ መሄድሽ እና መስራትሽ ቤተሰቦችሽ እህትሽ የ እህትሽ ባል ምስጋና ይገባል ለ ሌሎችም አርአያ የምትሆን
እህትዓለም ካሳ
ጠገንሽላት ያንን ያለፈ ጠባሳ❤❤🌹🌹🙏🙏🙏