🛑 ከባድ ጊዜ አሳልፌአለሁ ⚠️ ልዩ ቆይታ ከያይንአበባ አሰግድ ጋር እንኳን አደረሳችሁ 🙏

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 181

  • @Berrygech-gm5qq
    @Berrygech-gm5qq หลายเดือนก่อน +59

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርችልኝ አንችን የሰማች ሰሚነሽ ኪዳነምህረት እኔንም ትስማኝ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Meskerem-oz5oh
      @Meskerem-oz5oh หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen!!!❤❤❤❤

    • @mhretkidane6383
      @mhretkidane6383 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen amen

    • @workineshadugna
      @workineshadugna หลายเดือนก่อน

      Amen Amen ❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @እናቴ.እመቤቴ
      @እናቴ.እመቤቴ หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

  • @hemitube123
    @hemitube123 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም እኮ ጀግና ነሽ እመኚኝ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ።

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺን የሰማች ኪዳነ ምህረት እኛንም ትስማን❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 หลายเดือนก่อน +16

    ቆንጂዬ እስከ መቼ አልቅሰሽ ትዘልቂዋለሽ እድሜ ለማራኪ ቤተሰብሽ ሆኛለሁኝ ከዚህ በሗላ አታልቅሺ ጠንካራ ነሽ ቆንጅዬ እመቤታችንን ይዘሽ አትደክሚም

  • @lemlemgetachew5190
    @lemlemgetachew5190 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ሰሜነሽ ኪዳነምህረት ለኔም ዋስ ጠበቃዬ ነች።

  • @hanaUser-zp1wi
    @hanaUser-zp1wi 29 วันที่ผ่านมา +1

    እህቲ አይዞሽ እኔም ያንቺ አይነት ታሪክ ነው ያለኝ ጉብዝናሽ ብርታትሽ እኔንም እንድበረታ አደረግሽኝ
    እመቢቴ ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን
    ደግም በእግዚአብሔር ደስ ሊልሽ ይገባል ባገርሽ ላይ ሁነሽ ልጅ ሰቱሻል ተመስጌን በይ በሰው አገር ሁነን የልጅ ፍቅር እያንገበገበን አለን አይደል አንቼ ምን. ሁንሸ በኔ ቡታ ብትሁኜ ምን ትይ ነበር
    ስለ እመቤቲ ማርያም ብቻ አውሬ ሌላውን ተመስጌን በይ ❤

  • @sebli5024
    @sebli5024 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ ጠካሬ እናት❤❤❤

  • @Amarabdelkadr-k6h
    @Amarabdelkadr-k6h หลายเดือนก่อน +9

    አላህ ይጠብቅሽ መዓረይ ጠንካራ ነሽ❤
    let's go 50k subscribe🎉

  • @JerryYesemaetua
    @JerryYesemaetua หลายเดือนก่อน +7

    አሜን የኔ ውድ ሰሚነሽ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ታሪኬን ቀይሪልኝ

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጀግና ደሞ እኮ ስራአትሽ አለባበስሽ የኔ ጀግና ሴት የእውነትም ጀግና ነሽ ❤❤ልክ እደኔ እናት የምር ጀግና ነሽ ያላባት አፈር ግጣ ነው ያሳደገችኝ የምር አድናቂሽ ነኝ ከማራኪ ወግ ❤❤❤

  • @edueduedu2637
    @edueduedu2637 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት የሚጣፍጥ አንደበት ነው ያለሽ በርች ጀግና ቁንጅት ያልሽ ነሽ ❤🥰

  • @FfoozzFfoozz
    @FfoozzFfoozz หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ጠንካራ 🎉❤

  • @makidadesta9156
    @makidadesta9156 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺን የሠማች ድንግል እኔንም ትስማኝ ❤❤❤❤❤

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ ግዛቸው ጋር ሰማሁሽ አዘንኩ አለቀስኩ እኔም ያለፍኩበት ነበርና አዘንኩ መቼም የሰውን ልጅ አናውቀውም አብሶ የአበሻ ኸንድ ልብን መቼም መቼም አታቂውም መርዞች ናቸው አንድ ቀን ይሄ ሁሉ እንባ ይፈርዳል

  • @Danawit-b6q
    @Danawit-b6q หลายเดือนก่อน +8

    በርቺ ❤❤❤❤

  • @MekdesYohnnes
    @MekdesYohnnes หลายเดือนก่อน +11

    እንኤን ማሪያም አለች

  • @woynishetyemr5523
    @woynishetyemr5523 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ልዩ አያቴ❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 หลายเดือนก่อน +4

    አንቺ ጀግና ሴት ልጅሽን እማምላክ ታሳድግልሽ ትልቅ ደረጃ ታድርስልሽ❤❤❤❤

  • @sunnegnyezewdulij7733
    @sunnegnyezewdulij7733 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄን ቪድዮ የምታዩ በተለይ ሴቶች እባካችሁ ይችን ጠንካራ ሴት ይበልጥ በስራዋ እንድትበረታ subscriber እናድርግ የ1 ደቂቃ ስራ ነው videoዎቿን እንይ
    ዛሬ የተስተካከለ ህይወት ውስጥ ልንሆን እንችላለን ነገን ግን አናቅም በተለይ እናት ሲኮን ለወለድናቸው ስንል ሁሌም መበርታት አለብን!
    በርችልኝ የኔ ውብ

  • @HailuGetwoy-z1p
    @HailuGetwoy-z1p หลายเดือนก่อน +1

    በህይወት ዘመኔ ሁሉ ጀግና እናቶችን አይቻለሁ ግን የምር የእውነት አንች ትለያለሽ ደግሞ የእመቤታችን ድንግል ማርያም ምልጃ ይዘሽ አታልቅሽ እሷን የተደገፈ መቸም አይወርቅም አንች ጠንካራ እና የብዝዎችን ጥያቄ መልሽ የሆንሽ ጀግና እናት ነሽ

  • @mulu5
    @mulu5 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉❤❤ጀግና ነሽ በማራኪ ነዉ የመጣሁት ታሪክሽን አዳምጨ በርችልኝ

  • @aazx3352
    @aazx3352 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና ሴት ብርችልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ ማራኪ ወግ ላይ ስላየሁሽ ነው የመጣሁት እርግጠኛ ነኝ የአብዛኛው እህቶቻችን ህይወት ይህ ነው አታልቅሺ ምክንያቱም እግዚአብሔርን ስለምታምኚ እሱን ያመነ ሁሉን ለሱ አሳልፎ ነው የሚሰጠው አንቺ ስታለቅሺ እንዳትረሺ እግዚአብሔር ያዝናል ሴጣን ደግሞ እጅግ ይደሰታል ምክንያቱም እግዚአብሔርን ያመነ እንዲ ደካማ የሆነ ስለሚመስለው እና እህቴ አታልቅሺ ፀልየሽ መልስ በተሰጠሽ ነገር አመስጋኝ መሆን ነው ያለብሽ ላንቺ የሚበልጠውንና የተሻለውን እያዘጋጀልሽ ስለሆነ የማይጠቅምሽንና የሚጎዳሽን ስላስጣለሽ አመስግኚ የኔ ቆንጆ ሁሌም እግዚአብሔር ለኛ የሚያዘጋጅልንን በትእግስት እንጠብቅ የኔ ቆንጆ አየሽ በተለያየ ሙያ እራስሽን እንድትችይ አልተለየሽም ከማንም በላይ በራሱ በፈጠረሽ እጅ ላይ ነሽ አታልቅሺ ማልቀስ እንኳ ካለብሽ እሱ ፈጣሪሽጋ ብቻ መልስ አለው ከትልቅ እረፍትጋ አይዞሽ አምላክሽን የእመቤታችንን ልጅ ብቻ ተመርኮዢ ገና ልጅ ነሽ ብዙ ይጠብቅሻል እጅግ ብዙ ነገር ልጅሽን ከማሳደግ ሀላፊነት ጀምሮ እስከ አርአያነት እራስሽን ጠብቂ ጀግኒት ሁኚ

  • @Zumrajemal-v9q
    @Zumrajemal-v9q หลายเดือนก่อน +8

    anchi betam gobez neshi tenkara hugni❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 หลายเดือนก่อน +1

    ያይኔ ቆንጆ በርቺ ለልጅሽ ለናትሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ :: ማራኪ ወግ ግዞ እቺን ቆንጆ ስላስተዋወቀኝ አመሰግንልሃለሁ::

  • @seblewongelabiy9345
    @seblewongelabiy9345 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ስታለቅሺ እንባዬ ሲመጣ፣ ስትስቂ ፈገግ ስል ጨረስኩት አንችን የሰማች ሰሚነሽ ኪዳነምህረት እኔንም ትስማኝ

  • @YamiAblakat
    @YamiAblakat หลายเดือนก่อน +2

    እኔም በእንደዚህ አይነት መንገድ ነው ያለፍኩት ያንቺን ያህል ባይሆንም 😢😢 እናቴ ኪደነ ምህረት የሚሳናት ነገር የለው ማሬ አይዞሽ በጣም ጠንካራ ውብ ንፁ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ ሁሌም ቢሆን የምትወጃት ኪዳነ ምህረት በህይወትሽ በኑሮሽ በሁሉም ነገርሽ ጣልቃ ተግባልሽ ❤❤❤❤

  • @AbebeMesfin-n9y
    @AbebeMesfin-n9y หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ ያይኔ እንኳን አብሮ አደረሰን አንች ምርጥ እሴት ነሽ እግዚአብሔር ጥያቄሽን ይመልስልሽ

  • @mekditube2194
    @mekditube2194 หลายเดือนก่อน +7

    Amen

  • @tewodrostefera7895
    @tewodrostefera7895 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ትያለሽ!!!!

  • @makkahussein9844
    @makkahussein9844 หลายเดือนก่อน +1

    እደት ልብሽ ቢሠበርነው የኔቆጆ በደስታና ባዘን የታጀበ ህይወት አይ ይችአለም

  • @Bemnetseid
    @Bemnetseid หลายเดือนก่อน

    የኔውድ በጣም ጠንካራና ጎበዝ ነሽ በርች 🥰🥰🥰🥰🥰ማራኪ ወግ ያሳለፍሽውን የሂወት ታሪክ ሰምቸ ነው የመጣሁት እና በርች የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @maazaamare1621
    @maazaamare1621 18 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ እህቴ በርች❤ ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ🙏

  • @netsanet5533
    @netsanet5533 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ግን አንድ ቀን እደማገኝ ተስፋ አለሊ በጣም ብዙ ሰው ተመሳሰላላቹ ይለኛል አንዴ እደውም ልጄን ጠየኳት እትመስላለች ቢዬ የሷን አበሻ ቀሚስ ታስተዋውቂ ነበር❤

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠንካራ ነሺ ከዚህ ቡሀላ ማልቀስ የለብሺም ማራኪ ፕሮግራም እንግዳ አድርጎ ስላስተዋወቅሺ ብዙ ድስታ እንድታገኚ አድርጎሻል

  • @SeadaAwol-v7j
    @SeadaAwol-v7j หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ያቺ ታሪክ በትክክል እኔ ላይ አልፋል አልሀምዱሊላ ለልጄ ተሰድጄ እየሰራሁነው በልጄ እፀናናለሁ የተዳፈነ የአስር አመት ታሪክ አለኚ ባገኚሺ ደስ ይለኚ ነበር አሁን አልፋል ግን ጥሎብኚ ያለፈው ጠባፀ ከባድ ነው😢

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube หลายเดือนก่อน +1

    እህት አለም እግዚአብሔር ለዚህ አድርሶሽ ለማውራት ያበቃሽ ለበጎ ነው የኔ ፍልቅልቅ ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክ ከማራኪ ወግ ነው የመጣሁት

  • @kibromGhebru
    @kibromGhebru หลายเดือนก่อน +1

    ኣጆኺ በርትዒ፡ ኩሉ ሓላፋይ ኢዩ።
    You r strong
    I’m from Asmara xaeda - Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @BrktiGebre-up6tb
    @BrktiGebre-up6tb หลายเดือนก่อน +1

    Konjoye kemarakiy new yemetahut berchy enatnet bzu waga yaskefll jegna nesh

  • @Ggg-h5i5y
    @Ggg-h5i5y หลายเดือนก่อน +1

    የኔዉድ አይዞሽ❤

  • @TigstTesfay-o2n
    @TigstTesfay-o2n หลายเดือนก่อน +1

    Betam new yasazenshegn gin betam tenkara set lij nesh Egziyabher yerdash

  • @እሙዘተዋህዶ
    @እሙዘተዋህዶ หลายเดือนก่อน

    ጀግና ጠንካራ ብልህ ሴት ነሽ ፍልቅልቅ❤

  • @melakmogos6340
    @melakmogos6340 หลายเดือนก่อน +8

    Gobez yeyu 💪, from Tebeqa ❤️💕💕

  • @mekditube2194
    @mekditube2194 หลายเดือนก่อน +7

    yene konjo❤❤

  • @seasea3347
    @seasea3347 หลายเดือนก่อน

    ጅግና ነሽ እህቴ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤❤❤

  • @MaledaNewsማለዳ
    @MaledaNewsማለዳ หลายเดือนก่อน

    በርቺ ከእውነት የተናገርሽው ሁሉም የኔ መድሀኒያአለም መልካም ፈቃድ ነው እውኀተኛ እናም ሀቀኛ ሰዎች እዚህ ምድር ላይ ቦታ የላቸውም በጥንካሬሽ አግዢኝ ባለሽበት የኔ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ማሪያም ተጠብቅሽ

  • @nathanandhasset114
    @nathanandhasset114 หลายเดือนก่อน +1

    የሀገሬ ልጅ የኔ ጠንካራ ጎበዝ በርቺ እሺ::

  • @Mama-nd3yj
    @Mama-nd3yj หลายเดือนก่อน

    በርቺ አንቺ ጀግና እናት ነሽ ከማራኪ ቤተሰብ ነኝ

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናነሺ ግን ደረትሺን ትንሺ ባትገልጪ🙏❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏💖💖

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏👏💔💔💔

  • @Bizunhe
    @Bizunhe หลายเดือนก่อน +1

    የራሴን ታሪክ ተረክሽልኝ

  • @Bekind-c7d
    @Bekind-c7d หลายเดือนก่อน

    ሰሚ እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @selamaWit-m9q
    @selamaWit-m9q หลายเดือนก่อน +1

    Gagena nese ya satoce esala barecy ❤

  • @tiruya2102
    @tiruya2102 หลายเดือนก่อน

    ሁሉ በእርሱ የሆነዉን ያድርግልሽ እመብርሃን አትለይሽ

  • @yewubdargselassie2700
    @yewubdargselassie2700 หลายเดือนก่อน +1

    የጨኔ ቆንጆ እንዳታለቅሺ እ/ሔር 2017 የምትስቂበት የምትደሰቺበት ዘመን ያርግልሽ

  • @berhanubahiru3229
    @berhanubahiru3229 หลายเดือนก่อน +7

    Sadness and happiness both walk side by side we always to be exepect or except be strong 💪 my dear friend 🧡 ❤

  • @selamabebaw7047
    @selamabebaw7047 หลายเดือนก่อน +1

    ማራኪ ወግ ላይ አይቼሽ ወዱያው ወደዚ ቤት ከች

  • @sintayehu.6438
    @sintayehu.6438 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ አንች ጠንካራ ልጅ ነሽ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ❤ጌታ ልጅሽን ያሳድግልሽ 🙏

  • @ayehumelese565
    @ayehumelese565 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠንካራ ነሽ

  • @senaitmedhin6268
    @senaitmedhin6268 หลายเดือนก่อน

    You are so strong mom keep up God bless you with your lovely baby girl ❤

  • @adiashenafi4205
    @adiashenafi4205 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yabserayohannes4769
    @yabserayohannes4769 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤berchi

  • @akiabebe3771
    @akiabebe3771 หลายเดือนก่อน

    ላንች የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለኛም ትድረስልን 🙏🙏🙏🙏

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጠንካራ እህት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውብ ብርች ከማራኪ ነው የመጣውት በርች ❤❤❤

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 หลายเดือนก่อน

    Yene konjo tnkarishi yemigerm new kidanemretn yzo yewedeke yelem❤❤❤❤❤❤❤

  • @behaylubaye
    @behaylubaye หลายเดือนก่อน +1

    የሐረር ወርቅ ነሽ መበርታት ነው

  • @frezermekonnen2172
    @frezermekonnen2172 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ ሳቅሽ እንዴት አባቱ እንደሚያምር

  • @MaranataMaranata-m2r
    @MaranataMaranata-m2r 24 วันที่ผ่านมา

    Ayizoshi yene ehit betam asilekeshign ewnet

  • @KalkidhaKalkidh
    @KalkidhaKalkidh หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና በጣም ጎበዝ ነሽ ወንድሜ ልዳርሽ በጣም ወደድኩሽ❤

  • @SimegnewDerso-y7j
    @SimegnewDerso-y7j หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ለመዎሰን ቅርብ አትሁኝ❤

  • @Selina6648
    @Selina6648 หลายเดือนก่อน

    በርቹ አንቺ ብርቱ ጀግና ሴት ነሺ ላንቺ የሰማች የደረሰችልሺ ሰሚነሺ ኪዳነምህረት ለንኛም ትድረሰልን 😘 ሳቅሺ ደሰ ይላል ፍልቅልቅ ነሺ እየሳቅሺ የምታለቅሺው ነገር ያመሳሰለናል እወድሻለሁ 😘

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 หลายเดือนก่อน

    በማራኪ ሚድያ ኣይቸሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ :
    ኣይዞሽ ልዑል እግዚአብሔር ከጎንሽ ነው ; ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AjmanAjman-b9p
    @AjmanAjman-b9p หลายเดือนก่อน

    እያለቀሱ የሚስቅ አቺን አየሁ ግን ፈገገታሺ ስምር በርቺ የኔ ቆጆ

  • @Tsedalekabede
    @Tsedalekabede หลายเดือนก่อน +1

    Ewunete kedanamerete hulun taderegelshe yayene yene wube adebete wube yehonshe nagere❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarawendosen
    @sarawendosen หลายเดือนก่อน

    ጎበዝነሽ

  • @aynalemnegusa6494
    @aynalemnegusa6494 หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን ሁሌም አትለይሽ የኔ ቆንጆ❤

  • @SitotaGezu
    @SitotaGezu หลายเดือนก่อน

    Barachii yenee qonjoo ❤❤❤❤❤

  • @FsFaseka
    @FsFaseka หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ ደሞ

  • @AzebSime
    @AzebSime หลายเดือนก่อน +1

    Bemriam atalkeshi eshi!

  • @rickycell9070
    @rickycell9070 หลายเดือนก่อน +8

    👍👍WOW🤱🏼❤❤❤❤💓💓💓🙌🙌🙌😘😘😘😘😘😘😘

  • @martamarcha2850
    @martamarcha2850 หลายเดือนก่อน

    BETAM KONJO ENA TIRU CHENKELAT YALESH SEWU NESH YAYNE. EGZHABHER YASEBSHEWUN HULU YASAKALESH. MARTA K GERMANY.❤❤❤❤❤❤

  • @YoadanHanos
    @YoadanHanos หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት አታልቅሺ

  • @tamiratbirhane
    @tamiratbirhane หลายเดือนก่อน +1

    Yemiren new endachi Tagesh yesemahut yelem yemir gobez specially selkidanemihiret yetenagrteshiw betam dess yeldgnsl

  • @FirehiwotEndale-t8k
    @FirehiwotEndale-t8k หลายเดือนก่อน

    you are strong keep it up! EMEBETACHIN KIDIST DINIGIL MARIAM hulgeze alech kegonachin.

  • @zuzubintgashaw9919
    @zuzubintgashaw9919 หลายเดือนก่อน +1

    ያይኔ የኔ ታሪክ ቢወራ አያልቅም በፀሎት አስቢኝ አንቺ ስታወሪ እኔ እያለቀስኩ ጨረስኩት

  • @ሜላትሜላትበለጠ
    @ሜላትሜላትበለጠ หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ

  • @HappyBanjo-yz5db
    @HappyBanjo-yz5db หลายเดือนก่อน +6

    😮😮

  • @mignotalemu7461
    @mignotalemu7461 หลายเดือนก่อน +1

    I come from maraki..

  • @bluecloud5645
    @bluecloud5645 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ጀግና ሴት

  • @27Dagmawit
    @27Dagmawit หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏🏾 amen 🙏🏾 amen 🙏🏾

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 หลายเดือนก่อน +5

    ግን እሕቴ ይቅርታ መሰቀል አሰረሸ ሰውነትሸ ተገልጦ ለምድነው ሰውነታችንን እማንሸፍነው መሰቀሉ መዘበቻ አደለም ክርስቶሰ አምላካችን መሰቀል ላይ የተሰቀለው እኛን ለማልበሰ ነው ሰለዚሕ መሰቀል አሰራችሑ ሰውነታችሑን አታሰዩ

    • @netsiawoke3150
      @netsiawoke3150 หลายเดือนก่อน

      Betam

    • @Fre-v4o
      @Fre-v4o หลายเดือนก่อน

      Tutua ayetay normal nuw alebasua

  • @semeretfeleke1182
    @semeretfeleke1182 หลายเดือนก่อน

    ❤ayzuosh

  • @BontuTaye
    @BontuTaye หลายเดือนก่อน

    Wow betamdes bilenya lageshi ifalgalwu enemi edachi hiwot alenyi❤❤❤❤

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p หลายเดือนก่อน

    አሁን ጠንካራ ነሽ በተለይ ለልጅሽ ስሪ እኛደሞ እናበረታታሻለን ❤

  • @tube-wo3sd
    @tube-wo3sd หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤❤

  • @megsolomon4685
    @megsolomon4685 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MihaelaAndrea-k9d
    @MihaelaAndrea-k9d หลายเดือนก่อน

    አረ አልቃሻ አትሁኚ ሁሉም ሀበሻ በችግር ያልተቆላ የለም አልፈሽዋል አሁን አታልቅሽ ባገኘሽዉ አጋጣሚ

  • @hannadubai4002
    @hannadubai4002 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እመቤቴ ካንቺጋ ትሁን በርቺ

  • @MeskremAdnewu
    @MeskremAdnewu หลายเดือนก่อน

    የኔ ብርቱ🎉❤❤❤❤