የእርድ ሻይ አሰራር 🌸 የእርድ ሻይ አዘገጃጀትና የጤና ጥቅም 🌻 የእርድ ሻይ ጥቅሞች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 เม.ย. 2023
  • የእርድ ሻይ አሰራር
    #የእርድ ሻይ ጥቅም /እርድ ሻይ ጥቅሞች
    #የእርድ ሻይ አሰራር #የእርድ ሻይ ጥቅም #የእርድ ሻይ ጥቅሞች
    ሁለት ብርጭቆ ውሃ ማፍላት፣
    አንድ የሻይ ማንኪያ የተፈጨ እርድን መጨመር፣
    ለ10 ደቂቃዎች አብሮ እንዲፈላ ማድረግ፣
    ቀድቶ ለ1 ደቂቃ ማቀዝቀዝና ማር ወይም ስኳር ጨምሮ መጠጣት ነው
    ለበለጠ ጣዕም ሎሚ፣ ዝንጅብል፣ቀረፋ፣ ወተት፣ ክሬምና የኮኮናት ዘይት ጋር አደባልቆ መውሰድ ይቻላል።
    የእርድ ሻይ የጤና ጥቅሞች
    እርድ በተለያዩ ምግቦች ላይ በቀለም ማሳመሪያነት እና በቅመምነት የሚገባ ሲሆን በሻይ መልኩ መጠጣትም ይመከራል
    የእርድ ሻይ የመገጣጠሚያ ህመምን ይቀንሳል
    LDL ኮሌስትሮል በመቀነስ ለልብ በሽታና ለስትሮክ እንዳንጋለጥ ይረዳናል
    ከፍተኛ የመርሳት ችግርን ማለትም አልዛይመርን ለመከላከል ያስችላል
    የእርድ ሻይ antioxidant and anti-inflammatory ባህሪ ስላለው ካንሰርን ይከላከላል
    በሽታ የመከላከል አቅም ያሳድጋል።
    / @birabiro1626
    ለምግብ መፈጨት ያገለግላል
    የስኳር መጠንን ይቆጣጠራል እንዲሁም የስኳር ህመምን ይከላከላል
    ሳንባ እንዳይጎዳ እና አተነፋፈስ የተሻለ እንዲሆን ያግዛል።
    የአይን ብሌን እብጠትን ለማከም ይረዳል Ebs ebs tv health education - ስለጤናዎ ይወቁ እርድ ጥቅም የእርድ ጥቅም የጤና ወግ turmeric tea health tips Turmeric tea Birabiro ቢራቢሮ የጤና ትምህርት turmeric tea recipe how to make turmeric tea ethiopia Ethiopia እርድ ጥቅሞች የጤና ምክሮች

ความคิดเห็น • 13

  • @user-lq8yi9zn4f
    @user-lq8yi9zn4f 2 หลายเดือนก่อน

    ያለማጣፈጫ ቢሆን ይመረጣል አሪፍ ነው

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 ปีที่แล้ว

    ዋዉ የእርድ ሻሂ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን አዘገጃጀትሽን ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን👍❤️❤️

    • @birabiro1626
      @birabiro1626  ปีที่แล้ว

      ሉላዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 ปีที่แล้ว

    ዋው አመሰግናለሁ ውዷ

    • @birabiro1626
      @birabiro1626  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ፒተር

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 ปีที่แล้ว

    Brshi bezu lemserat
    Bravo ❤

  • @asterhabte3870
    @asterhabte3870 5 หลายเดือนก่อน

    አሰራርሽ ደስ ይላል ቪዲዮ እራሱ የማያሰለች ነው ውዴ ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ የ6 ወር ልጅ አለኝ እናም አጠባለሁ ብጠጣ ለልጄ ጉዳት የለውም

    • @birabiro1626
      @birabiro1626  5 หลายเดือนก่อน

      መጠጣት ትችያለሽ ችግር የለውም የኔ እህት።
      ግን አታብዢው ማለቴ በየቀኑ አትጠጪ እንዲሁም አንድ ብርጭቆ በቂ ነው በሳምንት 2 ወይም 3 ቀን

  • @teddyshow-1313
    @teddyshow-1313 หลายเดือนก่อน

    እየገነፈለ አስቸገረኝ እሳት መመጠን አለብኝ ማለት ነው?

    • @birabiro1626
      @birabiro1626  หลายเดือนก่อน

      አዎ የመገንፈል ፀባይ ስላለው እሳቱን መቆጣጠር ወይም ተለቅ ያለ የሻይ ማፍያ መጠቀም ይቻላል

  • @YetmworkiG.G
    @YetmworkiG.G 2 หลายเดือนก่อน

    ለህፃናት ይሆናል 5 አመት

    • @birabiro1626
      @birabiro1626  2 หลายเดือนก่อน

      አዎ ሳይበዛ መጠጣት ይችላሉ