ተስፋ ቆርጦ መኖር ይቻላል?🤔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 29

  • @esromtemuye4612
    @esromtemuye4612 8 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት ነዉ ባሂ ቀልባችን በጣም አንድ ነገር ላይ ካረፈ ፈጣሪም ቢሆን እስቲ እንደዚህ ተስገብግበዉ ምን እንደሚያመጡ አያለሁ ከራሳቸዉ ፀጉር አንዳች እንደማይጨምሩ አያዉቁምን ያስብልብናልና የእግዚአብሄርንም ቃል አለ መስማት ይመስለኛል ስረዳዉ .....ለእግዚአብሄር የሚሳነዉ ነገር የለም ነገን አላዉቅም ዛሬ ደስተኛ ነኝ ዛሬ በሚኖረኝ ስራ ና ህይወት አለሁ ነገን አጉልቼ በማየት በማላዉቀዉ ነገ ዛሬን አላጣም

  • @Ajeb0966
    @Ajeb0966 20 วันที่ผ่านมา

    ለመጀመርያ ግዜ ያየሁክ ማንያዝዘዋል ጋ ቀርበህ ነው እና በእወነት ተመችቶኛል ኢጎየን እየጠፋ ነው ባንተ ትምህርት

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 8 หลายเดือนก่อน +2

    በሀይሉ ሙሉጌታ❤🎉🎉🎉🎉 ዋውውውውው ባለህ ነገር ካልተደሰትክ በሚመጣውም አትደሰትም❤መፈለግህንም አታቋርጥም ❤

  • @haileabaraya564
    @haileabaraya564 7 หลายเดือนก่อน

    ስለ ተስፋ ብዙ ቀልብን አለመጣል ላይ ብዙ ብትለን አነሰብኝ በደንብ ቢብራራ አሪፍ አሳብ ነው በጣም

  • @zerafraf
    @zerafraf 8 หลายเดือนก่อน

    " ፍላጎትን የመግደል ጥበብ " እለዋለሁ እኔ ፡ አንዳንድ ፍላጎቶቼን ሆን ብዬ እገድላቸዋለው ወይም እሸሻቸዋለሁ ( እንዳስፈላጊነቱ ) ። በዛም እረፍት ይሰማኛል ፥ ባለኝ ነገር ላይ ትኩረት አደርጋለሁ ፡ ተስፋ መቁረጥም እንዲያ ይመሰለኛል ።

  • @bekalushumye4957
    @bekalushumye4957 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ነው የምር ❤️
    ይሄንን ሃሳብ እኔ ውስጥ ብቻ ያለ መስሎኝ እውነትነቱን እየተጠራጠርኩት ነበር አንተ ስትደግምልኝ ግን ትልቅ energy ሆነኝ ። ከወራት በፊት የሌለ ጨለማ ውስጥ ሆኜ...ለራሴ የጻፍኩለት ግጥም ነበር....
    «እጅ ስጥ ግዴለም በቃኝ በል አንዳንዴ
    ተስፋ ካልቆረጡት ይቀጠላል እንዴ?!» ምናምን ይላል ያንተን thumbnail ሳይ እሱ ትዝ ብሎኝ ተንደርድሬ ነው የገባሁት እና የልቤን ነው የተናገርክልኝ 🙏

  • @tewodrostakele-fc4qz
    @tewodrostakele-fc4qz 7 หลายเดือนก่อน +1

    ባያ 🙏
    ለወራት ወዳቆምነው ሱስ(ሴጋ) የሚጎትተን ምንድነው? እንዳንመለስ ምን እናርግ እንዴትስ እንጠበቅ?
    video ብትሰራልን🙏

  • @tsedey6121
    @tsedey6121 8 หลายเดือนก่อน

    በሀዬ አመሰግንሀለሁ ይሄ መልክት ቦታውን አግኝቷል ለኔ የሎጎህ ማጀቢያ ሙዚቃ ተመችታኛለች ❤❤❤

  • @mimidamite6494
    @mimidamite6494 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you bahiluyeeeee

  • @minyahlkasahun2455
    @minyahlkasahun2455 3 หลายเดือนก่อน

    Bahi wendime. Bizu arif negeroch kante eytemarku new. Thank you so much 🙏

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 8 หลายเดือนก่อน

    💯 ምንም ጥያቄ የለውም እኛ ሩቅ የማንሻገረው ሁሌም ተስፈኞች ስለሆንን ነው በተለይ የከተማ ልጅ የተደከለው በቤተሰቦቹ በተያዘ እሴት ተስፋ በማድረግ ነው🎯 መቁረጥ ግድ ነው ፈጣሪም ቆራጥ ይወዳል‼️ ቁርጥ ያጠግባል ‼️ ተስፋ የህልም እንጀራ ነው በተግባር አይተነዋል🙏

  • @tesfaromeo9746
    @tesfaromeo9746 7 หลายเดือนก่อน +1

    Big respect ✌️ brother u change the way I look
    Tnx 🧠

  • @danielsiyoum7997
    @danielsiyoum7997 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተስፋ አስደሳትች እንጂ አስተማማኝ ወዳጅ አይደለም.!! እሚልፅሁፍ ማንበቤንአልረሳም

  • @endalebesufkadtaye3326
    @endalebesufkadtaye3326 8 หลายเดือนก่อน +2

    HBD

  • @rediatmekonen8291
    @rediatmekonen8291 8 หลายเดือนก่อน

    "...ነገርየው እዛ ፊትለፊታችን ያለው ስራ ፍሬውን በራሱ እንዲያፈራ ቀልባችንን እናነሳለታለን..." ❤

  • @YabsraYosef41
    @YabsraYosef41 7 หลายเดือนก่อน +1

    Baha des yemel class new thank you

  • @Yitbe_BM
    @Yitbe_BM 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፍካድክ ከሆነ እዚህ መፃህፍ ላይ ትንታኔ ብታደርግልኝ ... the seven spiritual law of success by deepak chopra

  • @esubalew-z1t
    @esubalew-z1t 8 หลายเดือนก่อน

    Bahaieee tnx bro -keep it up

  • @Yosef251
    @Yosef251 8 หลายเดือนก่อน

    ተስፋ ብለህ ያነሳኸው እና goal ተመሳሳይነት ያላቸው አይመስልህም ሲመስለኝ ብዙዎቻችን goal ብለን ስናሰቀምጥ ተስፋችንንም ጭምር ነው እና አሁን ደሞ አለም ወሬዋ ስለ ግብ ነው እና ግብ አስቀምጦ ተስፋ አለማድረግ አይከብድም ወይ?

  • @KidussDanel
    @KidussDanel 8 หลายเดือนก่อน

    Are beha asatershew arif temscha nber ater betan

  • @RobsenMelese
    @RobsenMelese 7 หลายเดือนก่อน

    Thank u brother !!!!

  • @AbuyeBisratBisratmechal
    @AbuyeBisratBisratmechal 4 หลายเดือนก่อน

    Intersting

  • @AbelYohannes-f9r
    @AbelYohannes-f9r 7 หลายเดือนก่อน

    ሃሳብ 💯 ግን እውነት ባለጌ ነህ

  • @onemichael1326
    @onemichael1326 8 หลายเดือนก่อน

  • @habtilateklu3405
    @habtilateklu3405 8 หลายเดือนก่อน

    👏👏

  • @BaharSharifHarariMusic
    @BaharSharifHarariMusic 8 หลายเดือนก่อน +1

    Beha

  • @samuelkebede9466
    @samuelkebede9466 หลายเดือนก่อน

    Funy vido new yhi demo

  • @samueltekeste1654
    @samueltekeste1654 8 หลายเดือนก่อน

    Hi, እባክህ ላገኝህ እፈልጋለሁ. መንገድህን ጠቁመኝ

    • @rediatmekonen8291
      @rediatmekonen8291 8 หลายเดือนก่อน +1

      ቴሌግራም ላይ በዚ ታገኘዋለህ
      @Behailu120