በቁጥጥር ስር ዋለ ... ፓራላይዝ ያረገኝን ሰው ፊት ለፊት አገኘሁት ። ሁሉም እውነቱን ተናዘዙ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 7K

  • @Tsehaye-u4s
    @Tsehaye-u4s 4 หลายเดือนก่อน +1401

    ጀግናው ጋዜጠኛ መኪና ያአስፈልገዋል የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ

    • @mistiresolomon1466
      @mistiresolomon1466 4 หลายเดือนก่อน +18

      ያሥፈልገዋል❤❤

    • @Zahra-ግሬስፋሚሊ
      @Zahra-ግሬስፋሚሊ 4 หลายเดือนก่อน +11

      ኧረበጣም ነው ምያስፈልገው

    • @rokiaali5726
      @rokiaali5726 4 หลายเดือนก่อน +39

      ቢኖረኚ ጥይት ማይባሳው መኪና ነበር ምገዛለት

    • @lensami2970
      @lensami2970 4 หลายเดือนก่อน +11

      Yes yes yes

    • @zelalemshiferaw421
      @zelalemshiferaw421 4 หลายเดือนก่อน +6

      Yes

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 4 หลายเดือนก่อน +1075

    ጀግና ጥላቱን በእጁ ይዙዋል ለዚህ ጀግና ላይክ እና አድናቆት ያሥፈልገዋል የምትሉ በላይክ አሣዩት እሥኪ ❤❤❤❤ የኛ የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ

    • @TffGfyy
      @TffGfyy 4 หลายเดือนก่อน +5

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 4 หลายเดือนก่อน +8

      💪💪💪💪

    • @fatimahmadinah9016
      @fatimahmadinah9016 4 หลายเดือนก่อน +2

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @MadetuShefa
      @MadetuShefa 4 หลายเดือนก่อน +8

      አላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ ጀግና ጋዜጠኛ ነክ አንተ ለማጥቃት ያሰቡትን ዋናውቹን ስላገኘክ አልሀምዱሊላህ እዉነት ተደብቃ አትቀርም እዬን ጀግና የምታደንቁት በላይክ አሳዩ

    • @StarStar123-s7n
      @StarStar123-s7n 4 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa 4 หลายเดือนก่อน +526

    ይሄ ቪድዮ ለአቶ ሰለሞን ሚስት ይላክለት የምትሉ በላይክ እሰኪ እንያችሁ 👍👍👍

    • @jemaneshahmed
      @jemaneshahmed 4 หลายเดือนก่อน +18

      አዎ ትክክል እንደገና እሷን አግኝቶ ስለ ልጂቱ መጠየቅ አለባት እሷም የምትለዉ ተሰምቶ "D N A ማስመርመር ግድ ይላል

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 4 หลายเดือนก่อน

      እረ ልጂቱ የሱ አይደለችም ሆን ብሎ ነው እሚለፈልፈው​@@jemaneshahmed

    • @Birhanu758
      @Birhanu758 4 หลายเดือนก่อน +1

      ጀግናው የንስር አይን ሆይ please... DNA ማጣራቱን ተወው፤... ምናልባት ተጠራቶ የዚህ አውሬ ልጅ ሆና ከሚገኝ እስካሁን ለአቶ ሰለሞን የተሰራለት ስራ ቢቀር ይሻላል ምክንያቱም ሰው ገድሎ ሰው ማዳን ነው። ልጅቷ የዚህ አውሬ ልጅ ሆና ብትገኝ ብዙ ሰው ይሞታል።

    • @Birhanu758
      @Birhanu758 4 หลายเดือนก่อน

      ጀግናው የንስር አይን ሆይ please... DNA ማጣራቱን ተወው፤... ምናልባት ተጠራቶ የዚህ አውሬ ልጅ ሆና ከሚገኝ እስካሁን ለአቶ ሰለሞን የተሰራለት ስራ ቢቀር ይሻላል ምክንያቱም ሰው ገድሎ ሰው ማዳን ነው። ልጅቷ የዚህ አውሬ ልጅ ሆና ብትገኝ ብዙ ሰው ይሞታል።

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 4 หลายเดือนก่อน

      @@Sanjar_Fa tayewu yelemn

  • @HappyGolf-ej2sk
    @HappyGolf-ej2sk 4 หลายเดือนก่อน +35

    አደራህን የኔ ጌታ እራስህን ጠብቅ እንዳገሉህ አንተ የኢትዮጵያ ጀግና ጋዜጤኛ ለእውነት የቆምክ ነህ ፋጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 4 หลายเดือนก่อน +338

    የባንክ አከውንቱን አሳግድበት ንግዱ በአጠቃላይ አሳግድበት እጁ ሰፊ ነው ጠያቂ እንዳያገኝ አስደርግበት ጀግና ነህ ወንድማችን እራስህን ጠብቅ ብቻህን እንዳትንቀሳቀስ ምግብና መጠጦች ላይ ተጠንቀቅ።

    • @fatima-ie1uz
      @fatima-ie1uz 4 หลายเดือนก่อน +2

      እዉነትነዉ ተጠቂቃ😊

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed 4 หลายเดือนก่อน +2

      እዉነት ነዉ መታገድ አለበት

    • @genetbiru2328
      @genetbiru2328 4 หลายเดือนก่อน +1

      Bettkkele

    • @hewanadamanazreth443
      @hewanadamanazreth443 4 หลายเดือนก่อน +1

      correct

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 4 หลายเดือนก่อน +1

      of corisi❤❤❤❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 4 หลายเดือนก่อน +2051

    እባክህ ፍቱን አትሽፈነው ዮሴፍ ፊቱ ይታይ የምሉት like ይሳይ ❤

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 4 หลายเดือนก่อน +45

      አዎ መሸፈን አልነበረበትም

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l 4 หลายเดือนก่อน +18

      ምን ያረግልናል ፊቱ እጁ ረጅም ነው መለቀቁ አይቀርም

    • @amonahhamd8094
      @amonahhamd8094 4 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤❤

    • @fatima-ie1uz
      @fatima-ie1uz 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
      @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 4 หลายเดือนก่อน +2

      Pls do

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 4 หลายเดือนก่อน +1109

    የንስር አይ ጀግና ነው የምትሉ ላይክ

    • @fatima-ie1uz
      @fatima-ie1uz 4 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

    • @TayituTigu
      @TayituTigu 4 หลายเดือนก่อน +8

      ምን ጥያቄ አለው።

    • @Ahlamkedir2020
      @Ahlamkedir2020 4 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤

    • @madienabdo2211
      @madienabdo2211 4 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤jgnaw Rasehin tabk

    • @FikralemMengestu
      @FikralemMengestu 4 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤🎉

  • @አቤቱሆይ21
    @አቤቱሆይ21 4 หลายเดือนก่อน +18

    ይፊቱን አሳየን ይህን ሰውየ ይህ ጨካኝ አረመኔ ይታይ ፊቱ የምትሉ አተ ጀግና❤❤❤❤

  • @TadelechTilahun-x4k
    @TadelechTilahun-x4k 4 หลายเดือนก่อน +131

    አረ አንተ ጀግና መኪና አይደለም አውሮፕላን ያስፈልግሀል ተባረክ ክፉ ከአንተ ይራቅ

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 4 หลายเดือนก่อน

      @@TadelechTilahun-x4k አሜንንን

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma 4 หลายเดือนก่อน +477

    ጀግናው ዛሬ በቃ የውነት ደስታዬ ወደር አጣ ለኔ የተደረገልኝ ያክል ነው የተደሰትኩት አረ ቤተሰብ የት ናቹ እንደኔ የተደሰታችሁ like like

    • @tigistdenekew7174
      @tigistdenekew7174 4 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም በጣም ❤በጣም ደስ ብሎኛል

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 4 หลายเดือนก่อน +3

      ወይኔ በደስታ ዘለልሁ ዛሬ ክብር ለመድሀኒአለም 😂

    • @fafiwollouwa1017
      @fafiwollouwa1017 4 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ እኔም በጣም እውነት ተደብቃ አቀርም💪👍👍

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ደስ ብሎኛል

    • @KingMurad-jo9tx
      @KingMurad-jo9tx 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @MulubibiBibig
    @MulubibiBibig 4 หลายเดือนก่อน +171

    አንጀቴን ቅቤ አጠጣሀው እናት ትወልዳለች እንዲህ ያለ ጀግና የኢትዮጵያ ንፁህ ልጅ እግዛአብሔር ይጠብቅህ

  • @SaraSara-kv9vn
    @SaraSara-kv9vn 4 หลายเดือนก่อน +7

    ወንድሜ እኔ ላንተ ቃላት የለኝም ስማይና ምድርን ያፀና የፍጥርታት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ስራህ ሁሉ በእግዚአብሔር አይን የታየይሁን ወላዲተ አምላክ ከክፉ ሁሉ ነገር በመጎናፀፊዋ ሽፍና ትጠብቅህ

  • @MeremOumer-ur7yd
    @MeremOumer-ur7yd 4 หลายเดือนก่อน +152

    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል ማሽአላህ ተባረክ አላህ አተ ጀግና ምን ላርግህ አቦ ያተ አይነት 1000 ይወለድ አቦ የኢትዮጵያ ፈርጥ ነዉ የምትሉ እጅ ወደላይ

    • @Ahlamkedir2020
      @Ahlamkedir2020 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @kunfeyekunso
      @kunfeyekunso 4 หลายเดือนก่อน +3

      አልሀምዱሊላህ ዛሬ ደስ ብሎኛል እልልልልልልልልልልል
      እልልልልልልልልልልል
      እልልልልልልልልልልል
      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
      እጅ ወደላይ

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 4 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍

    • @SumyaMaru
      @SumyaMaru 4 หลายเดือนก่อน

      ماشاء الله تبارك الله

  • @zakmanayele6839
    @zakmanayele6839 4 หลายเดือนก่อน +154

    ብቻውን የተበዳዮች ዕምባ ጠባቂ በመንግስት እውቅናና ሽልማት ሊሰጠው ይገባል👏🙏ለእውነት ወገቡን የታጠቀ የአምበሳ ልብ ያለው ዕንቁ የሀገሬ ጀግና 👏👏👏💪💪💪

    • @AtsedeAsalif-qe1lu
      @AtsedeAsalif-qe1lu 4 หลายเดือนก่อน

      @@zakmanayele6839 ቃል የለኝም ጌታን በጣም አሥደምሞኛል ፈጣሪ ይጠብቀዉ

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 4 หลายเดือนก่อน +136

    ማዘርዬ አረምኑን ጅግና ነው የወለዱት እርስዎ መሸለም አለብዎት ይሄን ጀግና በስነምግባር አሳድገው ዛሬ የተበደሉ ሰዎች እንባ አባሽ በመሆኑ ክብር ይገባዎታል እኔማ እጄን በአፌ ላይ ነው የጫንኩት እንደዚህ ያለውን አራዊት በቁጥጥር ስር ውሎ በህግ ሲፈርድበት ማይት እጓጓለሁኝ። የሌባ አይነደረቅ የንስር ዓይን እንኳን ጠላትህን እጅህ ላይ ጣለልህ።❤👏🙏

    • @BirtukanWondiye
      @BirtukanWondiye 4 หลายเดือนก่อน +1

      Ere bexam ❤❤❤❤❤

    • @birktiyetagesu490
      @birktiyetagesu490 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን ፍትህ ለሰለሞን እና ለሚስቱ።

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 4 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @SlamAsmamaw
    @SlamAsmamaw 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አባት በይበልጥ እግዚአብሔር ባንተ ላይ ስራውን ይሰራ ዘንድ በቢቱ ጽናልን። እኔ ስለእናንተ ይጨንቀኛል። መፈወስህ ዳግሞ ወሰን የሌለው ደስታ ሆነብኝ።

  • @seadahassen-n9r
    @seadahassen-n9r 4 หลายเดือนก่อน +121

    ጋዜጠኛ ለማለት ቃላቶች ያጥሩኛል መርማሪ ፖሊስ ብልህ ይሻለኛል ጀግና 1111111111 ነህ

    • @sahadasahada3318
      @sahadasahada3318 4 หลายเดือนก่อน

      ቶሉሶቹ።ሌቦችነቸዉ

    • @LamlamAl
      @LamlamAl 4 หลายเดือนก่อน

      ኩመርማሪ እጥፍ በጥፍ ይበልጣል

    • @A03Core-uq8tb
      @A03Core-uq8tb หลายเดือนก่อน

      ፖሊስም በገንዘብ ይታለላልይሄ ምን እንበለዉ
      ኡፍፍ ሚንስቴር 😢😢😢😢

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt 4 หลายเดือนก่อน +165

    ወላሂ ጅግና አይገልጥህም አንተን የወለደች እናት ነፊ አመት ትኑር አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንን

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 4 หลายเดือนก่อน +131

    እምገርምነው ወላህይ የነስር አይንን በምን ቃል ልግለፀው በአላህ ቃል አጠውለት ትለያለክ ወላህይ ዘሌ እና የነስር አይን አድናቂዎች ላይክ አሰዩኝ ልወቀቹ❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 4 หลายเดือนก่อน +25

    ንስራችን መጣ መጣ ገባ ገባ በሉ ላክ ሼር ኮሜንት አናድርግ ያንተ ነገር በጣም ይገርማል በአጭር ወራት ድነህ ጠላቶችህ እየተበቀልክ ነው በርታ እራስህን ጠብቅ ጠባቂ አዘጋጅ ❤❤❤

  • @bushman3946
    @bushman3946 4 หลายเดือนก่อน +138

    ይህን ጀግና ምትወዱት አበርቱት🎉🎉🎉

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad 4 หลายเดือนก่อน +1

      ጀጎና፤yጀግና፤ልጂ፤yኔ፤ብርቱ

    • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
      @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 4 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @adanemekonen5917
    @adanemekonen5917 4 หลายเดือนก่อน +149

    አንበሳዬ የወለዱህ እናትህ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ እናቶች ኮሩብህ:: ለተገፉት የቆምክ አንተ ጀግና እድሜህን እንደ ማቱሳላ እግዚአብሔር ያርዝምልህ:: ኢትዮጵያ ሀገራችን እንደ አንተ ያል ጀግና ወንድ ደግማ ደግማ ታፍራ::

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 4 หลายเดือนก่อน +34

    ያ አላህ አንተ ጀግነ የጀግኖች አለቃ አረ ምን ልበልህ ስም አጠሁልህ እንኳን አላህ በእጅህ ጠለዉ እሄንን አረመኔ አንተን አላህ ይጠብቅህ ጀግነችን ❤❤❤❤❤❤

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 4 หลายเดือนก่อน +50

    ጀግና ጀግና ጀግና ጠላትህን በእጅህ የሰጠህ እግዚብሔር ይባረክ አሁንም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከመጥፎ ነገር በደሙ ይጠብቅህ በርታ ወንድሜ።

    • @yegeleabelay8906
      @yegeleabelay8906 4 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen Amen 🎉

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 4 หลายเดือนก่อน +51

    አንበሳው አገሳሳሳ. አንበሳው. አገሳ. አንበሳው አገሳ. አንተ. ልጅ. የጀግኖች. ጀግና. እፉፉፉ. ዛሬ. የምተኛው. እንቅልፍ እግዚአብሔር. የሁላችንንም. ጠላት. ከእግራችን በታች. አንበርክኮ ያዋርድልን. ን አሜን በሉ❤❤❤❤❤

  • @RahelNegussie-x8b
    @RahelNegussie-x8b 4 หลายเดือนก่อน +195

    ክብር ለመድሀኒአለም ይሄ ጭራቅ ተያዘ❤❤❤❤❤ እሠይ እልልልልል አቤት ፈጣሪ ምን ይሳንሀል እስቲ የንስር አይን ወዳጆች ፍቅራቹን በላይክ እናሳይ❤❤🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👈👌👌👌

  • @HenokWendemgegn
    @HenokWendemgegn หลายเดือนก่อน +5

    ለእውነት የሚቆሙትን ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቅ ወንድሜ አንተን ያለማድነቅ አይቻልም ብዙልን እንደናንተ አይነቶችን ይብዙልን ክፉ አይንካችሁ

  • @tadyhyle3968
    @tadyhyle3968 4 หลายเดือนก่อน +100

    አንተን የፍጠረ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ ብዙ ቢፍጠር ሀገርን ይመራል ይህ ስው ና ግብራበሮቹ መያዝ አለባችው አንተን ግን በመንግስት ደረጃ ና ክጠቅላይ ሚንስቴሩ እገዛ ያስፍልገዋል የምትሉ ላይክ አድርጉ ወይም እገዛ ያስፍልገዋል እያላችው ቴክስት አድርጉ ተባረክ በሉት እሱን የወለደችው ማህፀን ይባረክ ።

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 4 หลายเดือนก่อน +98

    ሆዳሞች ለገንዘብ ብላቹ ይሄ ጀግና ወንድማችን ልትጎዱ ለምን ፖሊስን አታመለክቱም ጀግናው እግዚአብሄር ይጠብቅህ አንፀልያለን🙏🙏🙏

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 4 หลายเดือนก่อน

      አይባልም ተጨንቀውነው ፣ ግራ ገብቶአቸውኘው አትፍረድ ቢችሉ ቢያረጉ ጥሪነበረ በጣም ግን ሠውናቸው አሥተሣሠብ ይወሥናል

  • @minaabdi7210
    @minaabdi7210 4 หลายเดือนก่อน +66

    ለዚ ምርጥ ለህዝብ ልጅ ላይክ አድርጉ እስቲ የምትወዱት ❤

  • @hope8216
    @hope8216 4 หลายเดือนก่อน +16

    ወንድማችን እንድትድንና እውነቱ እንዲወጣ በመንገድህ ሁሉ የረዳህ ፈጣሪያችን ክብር ምስጋና ለዘለአለም ይሁንለት:: ጀግና ነህ:: አሁን አንድ ነገር ቀረህ የብዙዎቹን ህይወት በውሸቱ እያመሰቃቀለ ያለውን ጠንቈዩን አስይዝ:: ጌታ እየሱስም ይረዳሀል:: ጠንቋዩን በማስያዝህም የብዙዎችን ህይወት ከጥፋት ለማስመለጥ ምክንያት ትሆናለህ:: ቅዱስ እግዚአብሄር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን:: አሜን ሃሌሉያ::

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 4 หลายเดือนก่อน

      😲😲😲😲😲😲😲🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭💔😭😭

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 4 หลายเดือนก่อน +124

    እልልልልልል እልልልልልል wow የኔ አንበሳ 💪❤❤❤ እግዚአብሔር ብ መንገድ ሁሉም ይቅደም ጌታ እየሱስ ብደሙ ይሸፈን ❤

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 4 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን እሰይ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍነዉ

    • @TayituTigu
      @TayituTigu 4 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን

    • @addisw1713
      @addisw1713 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🙏❤️❤️

    • @bayushkabada2196
      @bayushkabada2196 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 4 หลายเดือนก่อน +72

    አተን ጀግና ትለያለክ ፊቱን አተሸፍነው ይኸን የቀን ጂብ ❤❤

  • @AmiSeid-k9f
    @AmiSeid-k9f 4 หลายเดือนก่อน +129

    እስኪ ይህ ሰውየ በመያዙ የተደሰታችሁ በላይክ እንያችሀ ከአንተ የሚያመልጥ የለም ብያለሁ እኮ እኔ ጀግናችን

    • @HhHh-gx7op
      @HhHh-gx7op 4 หลายเดือนก่อน +1

      😅❤❤❤❤❤እኔ ደስአለኝ

  • @hope8216
    @hope8216 4 หลายเดือนก่อน +12

    (የሉቃስ ወንጌል 12:2-5) "ነገር ግን የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም።
    ስለዚህ በጨለማ የምትናገሩት ሁሉ በብርሃን ይሰማል፥ በእልፍኝም ውስጥ በጆሮ የምትናገሩት በሰገነት ላይ ይሰበካል።
    ለእናንተም ለወዳጆቼ እላችኋለሁ፥ ሥጋን የሚገድሉትን በኋላም አንድ ስንኳ የሚበልጥ ሊያደርጉ የማይችሉትን አትፍሩ።
    እኔ ግን የምትፈሩትን አሳያችኋለሁ፤ ከገደለ በኋላ ወደ ገሃነም ለመጣል ሥልጣን ያለውን ፍሩ። አዎን እላችኋለሁ፥ እርሱን ፍሩ።"

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 4 หลายเดือนก่อน +46

    እልልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሀኒዓለም ይሁን የኛ አንደበተ ርቱ አንተኮ ከምር ትለያለክ❤

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 4 หลายเดือนก่อน +122

    መቼም ክፉ ሰዉ ለመልካምነት ያልታደለ ነዉ :: የንስር አይን አንተ ለተጎዳ ሰዉ ስለቆምክ እንኳን አንድዬ ጠላትህ እጅህ ላይ ጣለልህ የምትሉ በላይክ ግለፁለት ::

  • @ኢክረምYouTube
    @ኢክረምYouTube 4 หลายเดือนก่อน +77

    እዳው አንተ ጀግና አላህ ይጠብቅህ በምትወጣበት በምትገባበት ሁሉ አላህ ትከተልክ ያረብ ምትወዱት እስኪ በላይክ ልያቹ❤❤❤

  • @BurtukanAdugna
    @BurtukanAdugna 4 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግናችን የንተን የወለደች እናም ለዘለአለም ትኑርልን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @AminatAli-px8qz
    @AminatAli-px8qz 4 หลายเดือนก่อน +78

    አቦ አንተ ልጅ ልጅ ይውጣልህ አላህ ይጠብቅህ ቃል የለኝም🎉🎉😢

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም በጣም

    • @ኡምእረያንtube
      @ኡምእረያንtube 4 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ እህ አጀቴን ቅቤ አጠጣው

    • @AminatAli-px8qz
      @AminatAli-px8qz 4 หลายเดือนก่อน

      @@ኡምእረያንtube እኔስ ብትይ ይሄ የሠው ጅብ✅️💯

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa7510 4 หลายเดือนก่อน +88

    በእውነት እንደተ አይነት ሰው ነው ኢትዮጵያ የሚሰፈልጋት እግዚአብሔር ይመሰገን ይህ ሰው በመያዙ ደሰ ያለው ላይክ ገጨን እሰት ❤ ተመሰገን ሰለሞን ገንዘብ ንብርቱ ይመለሰለተል እግዚአብሔር ከአለ ጅግናማ አይገልጸውም ወንድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jm 4 หลายเดือนก่อน +32

    የ" ድንግል ማርያም "ልጅ አግዚአብሔር በጣም በብዙ ስለሚወድህ ጠላቶችህን አሳልፎ ሰጠህ.. አግዚአብሔር ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @salamEthiopia-n5g
    @salamEthiopia-n5g 16 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ጋዜጠኛ በዘመኑ እንደ መልአክ ለሚስኪኖቹ የላከልን አንተን ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ❤❤❤❤

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 4 หลายเดือนก่อน +27

    ወንድ እኮ ነህ ጀግና አንተ እና ዘሌን የወለደች ማህፀን ብሩክ ትሁን አሜን ።

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 4 หลายเดือนก่อน +40

    እስር ቤት ገብቶ ግቦ ከፍሎ ሊወጣ ይችላል በዙሪህ ያሉ ሰዎች እንዱሁም ሌሎችም በጣም ጥንቃቄ አድርግ እመብርሃን ትጠብቅህ የኛ ጀግና

    • @TabaT-e6g
      @TabaT-e6g 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ እዉነትነዉ

    • @مريممحمد-ج6س9م
      @مريممحمد-ج6س9م 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክክልልልልል

    • @genetbiru2328
      @genetbiru2328 4 หลายเดือนก่อน

      That's is true

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 4 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ግዜው የጉቦ ነው ገዘብሰጥቶ ይወጣን😢

  • @ሠላምወለየዋ
    @ሠላምወለየዋ 4 หลายเดือนก่อน +41

    ጀናግና የሚለው ቃላት አይገልፅህም አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም

  • @HANNATSEGAYE60
    @HANNATSEGAYE60 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግናው ጋዜጠኝ እራሰህን ጠብቅ አውነት ትመንመናለች አትጠፍም እንኳን ደሰህ አለ❤❤❤

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 4 หลายเดือนก่อน +58

    ይዚህ አውሬ ዮሴፍ ተብይዋ እስከ መጨረሻ አስይን የክፋት ጥግ እስይ እንኳን ተያዘክ የኔ ጀግና የነስር አይን እመቤታችን ድንግል ማርያም ከፍትህ ትቁም 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @alexalem-nt5sv
      @alexalem-nt5sv 4 หลายเดือนก่อน

      እነዚህ ሁለቱ የተላኩ መሞት ይገባቸው ነበር ለገንዘብ ብለው የሰውሂወት መጫወት ተባብሮ ወደህግ ቢወስዱት ምንም አያመጣምነበር ገንዘብ ገዝቷችው ሌባሁላ ካለፈበኋሏ ተፀፀትኩኝ ቢሉ አልሰማቸውም ወደህግ ይወሰዱ 28:42

    • @alexalem-nt5sv
      @alexalem-nt5sv 4 หลายเดือนก่อน +1

      እነዚህ ተባባሪ የሆኑ ፊታቸው አትሸፍን ህዝብ ይወቃቸው 32:28

  • @tedlamakonnen3019
    @tedlamakonnen3019 4 หลายเดือนก่อน +14

    ጀግና ነህ። አንተን እናት ወልዳሃለች። ለአገር የምትበጅ ነህ።

  • @SentSent-q4h
    @SentSent-q4h 4 หลายเดือนก่อน +24

    እናትህ ትዉለድህ አንተን እንድ አስር አንድ ብቻ ሆንክ እንጅህ❤❤

  • @hirutrustu1509
    @hirutrustu1509 4 หลายเดือนก่อน +8

    አንተ ጀግና እወነት ያንተን ስራ ዶክተር አብይ ማወቅ አለበት ለ ሙሉ ኢትዮጰያ አዳኝ ነክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነዉ ተባረክ 🇪🇷

  • @haminegash8749
    @haminegash8749 4 หลายเดือนก่อน +22

    በጣም ድንቅ ጥበበኛ ሰው ነህ በእውነት ማጋነን ሳይሆን ክህግ መርማሪዎች በላይ ነህ
    ፊልም ሲታይ ሁሌም መጨረሻው ላይ ግፈኞች ሳይያዙ ወይም ተበዳዬች ሳይካሱ በጣም በሀዘንና በቄጭት መንፈስ ነው የሚያልቀው የአንተ ግን ሁሌም መጨረሻው አንጀት የሚያርስ እሰይ የሚያሰኝ ፊልም ሳይሆን እውነተኛ ታሪክ ነው በይተኛውም ጫና እጅ የማትሰጥ ጀግና ነህ በእውነት እግዚአብሄር አብዝቶ ይጨምርልህ ይባርክህ🙏🏾

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 4 หลายเดือนก่อน +53

    አንተ ስትወለድ ምነው መንታ በሆንክ የኔ ጀግና ለወለደችህም ለምታገባትም ኩራት የሆንክ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፍቅርህን ይባርክልህ ለፍሬ ያብቃህ እኔ ቃል የለኝም. አቶ ሰለሞን ድኖ ትዳራቸው ተመልሶ ለማየት ያብቃን ፍፃሜያቸውን አሳየን አደራ

  • @MekdesMindaye
    @MekdesMindaye 4 หลายเดือนก่อน +19

    👍👍👍👍👍👍ልልልልልልልልልል ክብር ለመዳኒአለም ፍርዱ አይዛባም እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም❤❤❤👍👍👍

  • @KatKathy-f2m
    @KatKathy-f2m 4 หลายเดือนก่อน +7

    ቅንነትህን ያየ አምላክ በአጭር ጊዜ ፈውሶህ ጠላቶችህንም በእጅህ አሳልፎ ሰጠን የብዙዎችን እንባ አባሽ ነህ መውጣት መግባትህን ፈጣሪ ይጠብቅ ረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ

  • @VictoriaLeulseged-x9r
    @VictoriaLeulseged-x9r 4 หลายเดือนก่อน +22

    አንተን የወለደች እናት በጣም የታደለች ናት ጀግና ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @NesanetTafere-qr2rq
    @NesanetTafere-qr2rq 4 หลายเดือนก่อน +35

    ጀግናችን እግዛብሄር ይጠብቅህ ጥላትህ ከጅህ ገብቷል ፍቱ አትሸፈነዉ የዘመኑ ምርጥ ጋዜጤኛ ላይክ 👍👍👍👌

  • @FATUMAALI-gl8wj
    @FATUMAALI-gl8wj 4 หลายเดือนก่อน +17

    ሀቅ ተደብቃ አትቀርም አሏህ ልባና ይስጠን በጣም ጀግና ነህ ግን እራስህን እየጠበክ

  • @SamiraSamira-t2n
    @SamiraSamira-t2n 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም አንተ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን የተበዳዮች ጠበቃ ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @abduibrahim2135
    @abduibrahim2135 4 หลายเดือนก่อน +17

    ጀግግግግግግግግናዬዬዬዬዬዬዬ ድፍረትህ 1000000000 የዜና ጋዜጠኛ አይደለሁም ❤❤❤❤❤❤

  • @HxhxhdHdhdhd
    @HxhxhdHdhdhd 4 หลายเดือนก่อน +49

    እናት ወልዳለች የኔ አንበሳ ጀግና ግን አሁንም ራስህን ጠብቅ
    ፊቱን መገለጥ አለበት ሰውየው
    ከዚያ በተረፈ እናትህ ቅዱስ ሚካኤል እያሉ ሰምቻለሁ መላእኩ ሚካኤል ይጠብቅህ እግረኝወይ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 4 หลายเดือนก่อน +63

    የንስር ዓይን - አዘጋጅ በጣም ጎበዝ፣ልበሙሉ፣ ሐቀኛ፣ ከተበደለ ሰው ጎን የሚቆም ሰው ነው። እግዚኣብሔር አንተንና ቡድንህን ይጠብቅ፣ ምን ጊዜም ተጠንቀቁ፣ በርቱ

  • @sr.alemfessahaye4652
    @sr.alemfessahaye4652 4 หลายเดือนก่อน +4

    የሚኣደርጉትም ኣያውቅምና ይቅር በልላቸው. .... ያለውን መድሃኒታችን የሱስ. .... ያድነን!!!!! እዝግዮ መሓረነ ክርስቶስ.... እኔ ምን እንደምል ቃላት ያጥረኛል!!!! የጌታችን የሱስ ደም ከሁሉ ኣበሳ ያድነን.........

  • @addisw1713
    @addisw1713 4 หลายเดือนก่อน +23

    አንጀቴ እራስ በጣም ደስስ አለኝ ጀግናው የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ 🙏🙏

  • @kebuK-oy2ls
    @kebuK-oy2ls 4 หลายเดือนก่อน +27

    ወይ ጀግና የናቱ ልጅ ምነው እናትህ አንተን ሲወልዱ አራት መንታ ሆነህ በተወለድክ በእውነት ቃላት አጥሮኛል ለመናገር ከደስታ የተነሳ የጀግኖች ጀግና ብዬሀለው አገራችን እንዳንተ አይነት አስር ሰው ቢኖራት አገራችን ላይ ወንጀል የሚባል አይኖርም ነበር

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 4 หลายเดือนก่อน +24

    ይገርማል እኔም ጠርጥሬ ነበር ልጁ ሲጀመር ንግግሩ በጣም ያስነቃ ነበር እንኳን ጌታ እረዳክ እልልልልል የሚያመልጥ መስሎት ነበር።

  • @GeraldJordan-sl6bb
    @GeraldJordan-sl6bb 4 หลายเดือนก่อน +2

    Jegea i am so proud of you ❤🇪🇷

  • @Saadaendris-w1l
    @Saadaendris-w1l 4 หลายเดือนก่อน +40

    እኔ ሌላ አልልም ያንን ነጭ ፈሳሽ አገናኝቶ ደሙን ሰው አርጎ የፈጠረህ ጌታ መጨረሻህን ያሳምርልህ
    እሱ ረሂሙ ጌታ ይጠብቅህ ማነው እደኔ ለዚህ ልጅ የሚሳሳለት የሚጨነቅለት እኔ ከዛሬ ነገ ምን እሰማ ይሆን እያልኩ እጨነቃለሁ
    አላህ ይጠብቀው ከማለት ውጭ ምን እላለሁ አቅሙ የለኝ እዳልጠብቀው

    • @mistiresolomon1466
      @mistiresolomon1466 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ❤

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 4 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ እኔማ ቃላት አጣሁኝ እፍፍፍፍፍ አላህ ይጠብቀው

    • @lubabaendries
      @lubabaendries 4 หลายเดือนก่อน

      አላህ አለዉ የማይተኛ ሀያሉ ጌታ እኔ ራሱ እደት እደምጨነቅ የትላቱ ልጅ በትክክል ዉሸት እንደሆነ አስቤ ነበር

  • @የማርያምነኝ-ቀ6ተ
    @የማርያምነኝ-ቀ6ተ 4 หลายเดือนก่อน +75

    እልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ስለቴ ሰመረ አሰይ ስለቴ ሰመረ ለድንግል ማርያም ነግሪያት ነበረ እልልልልልልልልልል እሰይይይይይይ አቤት ደስታዬን መቆጣጠር አቃተኝ እኮ ደሞ ጭራሽ ቪዲዮውን ሳላይ መፖሰቴስ ❤❤❤❤❤❤❤ ጀግናው ቀጥል እመብርሃን ካንተ ጋር ናት

  • @TadelechTilahun-x4k
    @TadelechTilahun-x4k 4 หลายเดือนก่อน +17

    በእውነት ከፖሊስ በሊይ ነህ እውነት አንታን የወለዶች እናት ጌታ ይባርካት ልጅ ወልደሻል ማሚዬ ክፉ አይንካችሁ

  • @UgaNegussie-qr5hd
    @UgaNegussie-qr5hd 4 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና የጀግና ልክ ነህ እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ ምድርን ባላንስ የምታደርጉ እንደናንተ አይነት ሰወች ናችሁ ክፉ እና አመፀኛ በሞላበት ምድር።በበኩሌ በጣም አመሰግናለሁ ስላሳረፍከኝ በሙሉ ስራህን እከታተላሁ ይሄ ጉዳይ እንደራሴ እንቅልፍ ነስቶኝ ነበር አሳረፍከኝ በድጋሚ አመሰግናለሁ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @AxmawitEthiopia
    @AxmawitEthiopia 4 หลายเดือนก่อน +36

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እንተን VIP መኪና ያንሳሀል ሰው የለም በምባልበት ዘመን ሰው ሆኖ መገኘት እራሱ ትእልቅ ሽልማት ነው እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ ዓይነት ጀግኖች ሺ ልጆች ይስጥህ ማርያምን I am proud off you ❤

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 4 หลายเดือนก่อน +19

    በጣም የሚገርም ውስብስብ ያለ ነገር ነው። ሰውየው ከውሸቱ መጀነኑ ይገርማል በገንዘብ ብቻ ማን አለብኝ ማለት ያውም በማጭበርበር የወንድሙን ሃብትና ትዳሩን ያበላሸ ይህ እድሜ ልክ ቢታሰር ደስ ይለኛል ። ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን ራስህን ጠብቅ በጣም አረመኔ ሰው ነው።

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 4 หลายเดือนก่อน +105

    አንተን ነበር ❤ የኢትዮጵያን❤ መንግስት❤❤ማድርግ❤ ጀግና ሚለው ቃል እኮ አይገልፅህም ❤ እፍፍፍፍፍ አረ አንተን ልጂ በምን ቃላት ልግለፅህ ቃላት አጣሁልህ❤❤❤

    • @SosinaSeyum-k4s
      @SosinaSeyum-k4s 4 หลายเดือนก่อน +1

      Ere demo abeye yasegdelewe kemengsete ga atagenaghute

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@SosinaSeyum-k4s
      Tikkil biLshaL

    • @adanchabyineh9957
      @adanchabyineh9957 4 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ያንባንዳ መንግስታችንን አውርዶ ይህን ጀግና መረግ ነበር❤❤❤❤

  • @senfkishshebishe
    @senfkishshebishe 4 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ እድለኛ ነህ ህመምህን ላዳነህ አምላክ ጠላትህን በፍጥነት እጅህ ላይ ለሌላቸው አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው መልካም ሆኖ መኖር ጥቅሙ ለዚህ ነው መልሱን ከ እግዚአብሔር በፍጥነት ለማግኘት መጨረሻህን ያሳምርልን

  • @siombira9134
    @siombira9134 4 หลายเดือนก่อน +18

    እንደ አንተ አይነት ጀግና ጋዜጠኛ በይወቴ አይቼ አላቅም አንተን የወለደች እናት ጀግና ናት ትባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 4 หลายเดือนก่อน +30

    አልሃምዱሊላህ አሏህን የመነ ወድቆ አይወድቅም ጀግናው ከልቡ ሰዉን ስለሚረዳ አሏህ አገለጣቹህ አሁንም ጀግናው አሏህን ይዞ ምንም አይሆንም አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @DejenTamiru
    @DejenTamiru 4 หลายเดือนก่อน +176

    እኔ ምልህ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የህግ ዶክትሬት ይስጠው የምትሉ ላይክ ግጩኝ

    • @Fatima-w1l9h
      @Fatima-w1l9h 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😭💔💔💔💔💔

    • @tsegewoinytesfaye7199
      @tsegewoinytesfaye7199 4 หลายเดือนก่อน

      Yigebewal ❤

    • @yisaqweldemariyam6599
      @yisaqweldemariyam6599 4 หลายเดือนก่อน +1

      የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ ይላል ቃሉ ሁሌም ፈጣሪን የያዘና ያመነ ምንም ቢሆን አይወድቅም እውነት በእግዚአብሔር እጅ ናትሰይጣናዊ ስራ መንግዜም ቢሆንይጋለጣል ይከሽፋል ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳክ የራማው መልአክ ቅ ገብርኤል ይቅደምልክ ይጠብቅክ አመቤቴ አትለይህ ።

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og หลายเดือนก่อน

      በትክክል👍👍

  • @user_seatttle
    @user_seatttle 4 หลายเดือนก่อน +3

    አንበሳ እናትህ እንደአንተ አይነት ጀግና ስለወለደች ትኩራ ጠለቶችሀን ሁሉ እግራቸውን ቄጠማ አይናቸውን ጨለማ ያድርግልህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @silasgeberkstos6094
    @silasgeberkstos6094 4 หลายเดือนก่อน +17

    አሳብህን ለመለወጥ የተገዛው ግለሰብም በቁጥጥር ይዋል እና ምሰክር ሊሆን ይችላል ጀግናው ጤንነትህ ተመልሶ ለዚህ ላበቃህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 4 หลายเดือนก่อน +16

    ፊቱን ለምን አትከፍቱትም እንየው
    ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ አሁንም ይጠብቅህ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 4 หลายเดือนก่อน +34

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ምን ባሌጌ ናቸው ተመስገን እኳንም ተያዙ እባክህ አተ ጀግናልጅ አሁንም ተጠቀቅ እጁ ረዝምነው ከተባለ እዳይገልህ ከአጠገብህ ፖሊሶች እዳይርቁ እዲጠብቁህ ከፈጣሪ በታች ስትወጣ ስትገባ ተጠቅቀህ በተረፈ የአለሙ ቤዛ ቸሩ መድሐኒአለም የድግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @sara-xt9gg
    @sara-xt9gg 4 หลายเดือนก่อน +4

    አተ ሊጅ እኔ ምለው ነገር ሁሉ ግራ ገባኝ እግዚአብሔር አምላክ ጠላቶችህ አተን ከመገድህ ከስራህ እውነት እያወጣህ ባለህበት ስራህ ሚመጡ ጠላት ከገርህስር ያውልልህ እግዚአብሔር በሄድከበት በረገጥከው በነካኸው ሁሉ ይቅደምልልህ ያገራችን ጀግና ማለት አተ አተ ቢቻ ማለል ይቻላል አተ የወለዱ እናትና አባት ምኚና ሚበረቁ ነው❤❤

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 4 หลายเดือนก่อน +59

    የጀግኖች ጀግና እንኳን ሰለም መጠክ እዉነት ተደብቃ አትቀርም 💪👏👏

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 4 หลายเดือนก่อน +53

    የንስር ዓይን እኔ አንተን የምለው በመጀመሪያ ቤተሰብህን ታከብራለህ ትወዳለህ መሠረትህ በዚህ ስለተቃኘ ሀገርህን ፍፁም እንደምትወድ ከምትሰራቸው ስራዎች ተረድጃለሁ ላውዚ ትውልድ ዘርና ሀይማኖት ሲቆጥር ከሚውል ትውልድ መሐል እንደ አንተ አይነቱን ጀግና ማግኘት ይገርማል የየዕለት እንቅስቃሴህ የተሳካ ይሁን

  • @lemlembirhan2248
    @lemlembirhan2248 4 หลายเดือนก่อน +23

    አላዉቅም ብቻ ቃላት ምን ብዬ የዉስጤን አንዴ. እገልፅ ደካማ ይሆኑብኛል ብቻ ማልቀስ😭😭😭😭 ስሜቴን ይገልፀዉ ይሆናል ብቻ አንድ ነገር ብቻ ልበል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) በኔ ዘመን አንተን ስላለክ አምላክ ይመስገን እመቤቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ትጠብቅህ ❤️❤❤

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
    @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 4 หลายเดือนก่อน +3

    የመጨረሸው ዘመን ደረሰ በእውነት የመጻፍ ቅዲሱ ቃል እየተፈጸመ ነው ወድሜ እውነተኚው የቅዱሳን አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን በእውነት ለአንተ ይህ አይገባህም ነበር የእኔ ጀግና እንቁ ወድሜዋ ።ግን የሰይጣን የዳቤሎስ የግብር ልጆች መቼ ይተኛሉ መልካሙን ነገር ማጥፋት ነው የሚፈልገው ሰይጣን ግን አይዞህ ሁሉን ማድርግ የሚቻለውን እሳትና ወሃ በእጅ ያለውን የሁሉን አምላክ ነውና የምታመልከው አሁን ከአባቶቻችን ጋር እንደነበር ከአንተ ጋርም ይሁን እውነትን መናገር ነቢዩ መጥምቁ ዩሐንስ እውነትን ሰለተናገር የወድምህን ሚሽት አታገባትም እግዚአብሔር አይፈቅደውም እያለው ንጉሱን ሲገጽጸው አልሰማ ብሎ በሰሰለት ታሰር መጨረሻም አንገቱን አሰቆርጠው እሱ እርሱን ገሎ የሚገላገል መስሎታል እግዚአብሔር ግን ለነቢዩ መጥምቅ ቅዱስ ዮሐንስ ጸጋውን አብዝቶ ሰጥቶት ነበር ና ተቆርጦም አልቀር ዙሩ አሰተምሯል የወድምህ ሚሽት አታግባ እያለ ሲገጽጸው ኑሯል እናም ወድሜዋ አንተም አይዞህልኝ በረታልኝ ጠንክርልኝ ጧት ከመውጣትህ በፊት የአምልኮት ሰግደት ሰገድ ጸልይ ጠበል እምነት ተቀብተህ ወጣ ከቤትህ ሰትወጣ በሰላም ያሳደርክ በሰላም ያዉልህ ክፉውን አርቆ በጎውን ያቀርብልህ ዘንድ በሰራዎች ሁሉ ከቅዱሳን አባቶቻችን ጋር እንደነበር ከአንተም ጋር እንዲሆን በእምነት በጾለት በሰግደት በረታ አደራህን የምታሸንፈው በዚህ ብቻ ነው ማታም ሰትገባ ሰግደህ ፀልይህ ተኛ በተርፍ የቅዱሳን አምላክ እሰከአለም ፍጻሜ ድርስ ከእናንተ ጋር ነኝ አይዞአቹሁ ያለን የአባቶቻች አምላክ ጌታችንየ አምላካችን መድኃኒታችንኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁንልን በነገሮች ሁሉ ይቅደምልህ በእውነት ለጠላቶችህም ልቦና ይሰጣቸው ወድምን ገሎ የመጣ ገንዘብ እሳት ሁኖ ይብላቸው መልካም መሰራት ባይችሉ መልካም የሚሰራውን እንደማበርታትት ማጥፋታ እረረ በእውነት ይህ የዳቤሎስ የሰዬጣን ሰራ ነው በጽም በጸሎት በሰግደት በንሰሀ በቅዱስ ቁርባን ጽናልን በረታልን በቤቱ ተመላለስልን ወድማለም

  • @meskerembekele6461
    @meskerembekele6461 4 หลายเดือนก่อน +63

    እኔ የምር ለዛ ጋዜጠኛ ጀግና ቃላት የለኝም ጌታ ካንት ጋር ይሁን 😍

  • @GetAb-vv4yl
    @GetAb-vv4yl 4 หลายเดือนก่อน +23

    ጀግና ጀግና አንተን የወለደች እናት መነኛ ታደለች እናት ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣት
    አንተ አግዚአብሄር ይጠብቅ በሄድክበት መንገድ አመቤት ማረያም ትከተል
    የእናት ፀሎት ይጠብቅ የኛ ወድ ወድማቸን

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 4 หลายเดือนก่อน +34

    ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው !የንስርዬ መቼም ኢትዮጵያ ውስጥ እውነት ወይም ህግ የሚሉት ነገር የለም ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ግን ካንተ ጋር ይሁን እመብርሃን ትጠብቅህ 😢😢😢

  • @MeazaQatar
    @MeazaQatar 4 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ምን አይነት እናት ናት የወለደችህ ጀግና ነህ በጌታ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እውነት ናት መቼም ተደብቃ አትቀርም ተመስገን ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב 4 หลายเดือนก่อน +24

    አቤት እግዞ መሀረነ አያፍርም እኮ ሲለጠጥ እድሜህ ይጠር የወንድሙ ገዳይ ቃየል ራቁትክን ያስቀርህ የዘለአለም አምላክ አረመኔ ጭራቅ ከምድረ ገጽ ያጥፋክ የወንድም ጠላት አረመኔ❤

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 4 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትነው ልጥጥ አለ

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 4 หลายเดือนก่อน

      እኮ በሡም ብሶ😅

  • @መድስደተኛዋ
    @መድስደተኛዋ 4 หลายเดือนก่อน +32

    የህንድ ፍልም የመስለ ጉዲ እባክህን ኣሁንም ራስህን ጠብቅ ስውየው ገንዘብ ኣለው እጁ ረጂም ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ😢😢❤❤❤

    • @abrahamsisay7337
      @abrahamsisay7337 4 หลายเดือนก่อน +1

      የሰው እጅ ብረዝም ይተላል::
      እግዝያብሔርን የያዘ ምንም አይሆንም::

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 4 หลายเดือนก่อน

      @@መድስደተኛዋ የረዘመው እጁን ፈጣሪ ያሳጥረው የኛ ልጅ ሁሉም አሸናፊ ነው ሁላችንም በፀሎት እናስበው

    • @HawiiLm
      @HawiiLm 4 หลายเดือนก่อน +1

      የእውነት የዘሬው የህንድ ፊልም ነው ተጠራጣሪ ያረገኝ ግን ከበድ ነው ሰው ወንጃል ሰርቶ እንዲህ ያወራል?ከፍቷል ዘመኑ ሰው ኣትመኑ😢😢😢

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 4 หลายเดือนก่อน +64

    ይህንን ጀግና ማነው የሚወደው አይዞህ ወድሞቺን ተጎንህ ነን🎉🎉🎉👍👍👍👍👍

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 4 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት የጠበበች ትመስላለች ግን ፍሬዋ ጣፋጪ ናት ለዚህም ትግስት ምን ያህል ጣፋጪ መሆኗን እያየን ነው:: እባካችው ለግዘብ ወይም ለአለማዊዉ ኖሮ ብለን የዘላለም ጉዞችንን አናበላሽ እባካችው መልካምነት ለራስ ነው የጌታን ስራ ትዝይዝ ማክበሩ ይበልጣል የምድራዊ ለአጪሩ ጉዞ ከማስብ እረጅሙን ጉዞ ሞትን እናስብ እባካችው ስው ይብእልጣል ትልቁ ህእብት መተዛዘን ነው ክፋትን እንተውና እስቴ የስውን ልጅ እናድን

  • @DhDj-w5z
    @DhDj-w5z 4 หลายเดือนก่อน +13

    እውነትም የንስር አይን ነህ ጅግና አንተን የውለደች እናት የተባረክች ነች በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጠላቶችህን አሰልፎ ሰለሰጠህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @AynalemTigashaw
    @AynalemTigashaw 4 หลายเดือนก่อน +65

    አንተ ጀግና ነህ 😮 እንኳን ፊት ለፊት ጠላትህን ለማዋረድ አበቃህ ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን።

  • @Eyerus2
    @Eyerus2 4 หลายเดือนก่อน +11

    አረመኔ ጨካኝ ነው አሁንም የተማመነው ነገር አለ ቢታሰርም ገንዘብን ተማምኖ ነው ህግን በገንዘብ የሚሽሩ አሉ እግዛብሄር ይርዳህ የውነት አምላክ ይፍረድ ይርዳህ

  • @FrehiwotDemise
    @FrehiwotDemise 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንኮን ደስአለህ ጠላትህ እጅህላይ ጣለልህ

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 4 หลายเดือนก่อน +26

    የአንበሳው ግልገል ጋዜጠኛ እውነቱን ካላጋለጠ ወደ ኃላ የማይል ጀግና👍💐 እራስህን ግን እየጠበቅህ በጭንቀት ልሞት ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏