ከወንድም ተብዬው ማርገዟ ተረጋገጠ!!ዲያስፓራው ሽጉጥ መዘዘብን!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • ከወንድም ተብዬው ማርገዟ ተረጋገጠ!!
    ዲያስፓራው ሽጉጥ መዘዘብን!!

ความคิดเห็น • 2.4K

  • @Dukashow33
    @Dukashow33  7 หลายเดือนก่อน +144

    th-cam.com/video/6IeIxdZiuDI/w-d-xo.htmlsi=BlWSnzQAqaw5WQ6Q
    ክፍል 1 ለማየት ሊንኩን ይጫኑ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 7 หลายเดือนก่อน +3

      ወንድሜ እናቀዋለን ብሩ እንደሜመጣ ይህን ባለጌ ገለህ እዳ እንዳትገባ ይህ ርካሽ ነች❤😢

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ ልቤን ጨነቅፕኝ😢

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 7 หลายเดือนก่อน

      ከሥራው ድርቅንፕዋ😢

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 7 หลายเดือนก่อน

      ሽጉጥ ያስመዝዛል ውነቱን ነው

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 7 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

  • @Hundumak
    @Hundumak 7 หลายเดือนก่อน +653

    አፍንጫዋን ይዞ ሙሉ ገንዘቡን ይቀበላት። በጣም ባለጌዎች ናቸው ሁለቱም ባልና ሚስት ዲያስፖራውን አጭበርብረውታል ።

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 7 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👩‍🦲👩‍🦲👩‍🦲👩‍🦲👩‍🦲👩‍🦲👩‍🦲

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ይህቺ የወጣላት ሌባ ነች አፍንጫዋን ይዞ ይቀበል እንጂ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 7 หลายเดือนก่อน +8

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያሳዝናል ይች ባለጌ

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 7 หลายเดือนก่อน +10

      ለምን ትይዘዋለህ ተወው ብትንትናቸውን ያውጣቸው ምን ማለትህ ነው እንደዚች አይነት ባለጌ መሞት ነው ያለባት ጭራሺ እፍረት እንኳን የላትም ሰው እኮ በሌብነቱ ትንሺ እፍረትም የሚባል ነገር እኮ አለ ይች ዱርየ ድመት ጭራሺ አስረጋዡም ተባባሪ ነው ወይ ዘንድሮ ንፁህ ሰው መጥፋቱ በደፋቸው

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@zainabxx7382ልክ ነሽ

  • @WeyzerWeyzer
    @WeyzerWeyzer 7 หลายเดือนก่อน +191

    ዳሥፖራወች እባካችሁ አትሸወዱ የተሠደደች ሥደትን የምታቅ ድካምን የምተረዳ አግቡ በተለይ አረብ አገር የሠራች ለትዳር አደኛ ናት ምክንያቱም ሁሉንም ነገር ታቃለች የምትሉ እጃችሁን አሣዩ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 7 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም

    • @Handel482
      @Handel482 7 หลายเดือนก่อน +3

      እነሱ እኛን አይፈልጉም 😂😂😂 ኣኣኣ ደማቸው ይፈላል

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሠንት.የከፈው.ነበር😢😢😢

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 7 หลายเดือนก่อน +10

      ተያቸው ይብሏቸው እኛንማ ይንቃሉ አገሯ ቁጭ ብላ ሌላ አግብተው ብራቸውን ሙልጭ ያረጓቸዋል እኛም አፈልጋቸው ሠርተን የምንለወጥ ጀግና ነን

    • @user-ll9gp2qs6j
      @user-ll9gp2qs6j 7 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 7 หลายเดือนก่อน +251

    ጀግና ጋዜጠኛ በጣም አድናቂህ ነኝ እነሱንም ገሎ እራሱን ከማጥፋት ታድገሕዋል

    • @sadanesru292
      @sadanesru292 7 หลายเดือนก่อน

      Bsemam men aynit sew al ere tew yesiwn ber melisu lijis fekirn berin hulum yaszinal 😢😢😢😢 wendim anet melkam sew neh egzabeher terun yemlishliu

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 7 หลายเดือนก่อน +3

      @@sadanesru292
      እኔ ምንም ጋዜጠኛ ተብየውን አልወደድኩትም የሰውየውን ህመም ቁጭት በደል ቢያንስ ሊረዳው ይገባ ነበር ግን እሱ አልተረዳውም መላአክ ሆኖ መቅረብ የፈለገ ያህል ነው የተሰማኝ ጋዜጠኛው ብሩንም የሚያስመልስለት ቀርቶ እንዳይመለስለት የሚያደርግ መከላከል ነው ያየሁበት ይች ሸርሙጣ ጥይቱ ይገባታል ግንባሯን በበተናት

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@zainabxx7382 ቢገላቸው የሚጠቀመውነገር የለም የሱም ሂወትይበላሻል ፈጣሪ ከዚችቆሻሻ እዳራቀው የተሻለውን ሂወት ይስጠው በጣም ያሳዝናል ፍቅር ትዳር ብሎ የከፈለዋጋ 😢😢

    • @HappyCroquet-xx4rn
      @HappyCroquet-xx4rn 7 หลายเดือนก่อน

      Enata mfrwhe bshefen yzoshe yhde ethiopiawe endhala hkgho nanwae allah ysrhun ysthu

    • @HappyCroquet-xx4rn
      @HappyCroquet-xx4rn 7 หลายเดือนก่อน

      Bank hdhe akwntan azgbte

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 7 หลายเดือนก่อน +26

    መቀጣት አለባት አለባቸው የምትሉ ላይክ ይግለፁ 👍 ፍቅርና አፍቃሪ 😢 ሁኖም ሂይወት ይቀጥላል እና ተረጋጋ ወንድማችን ፈጣሪ ይርዳህ እፍፍ እርግጠኛነኝ ልምዱ አላቸው እና ብሩን ይቀበል ።

    • @shasheayele3783
      @shasheayele3783 3 หลายเดือนก่อน

      ትቀጣ አጭበርባሪ ነች እጃ መቆረጥ አለባት አሁን ተጀምራል የሚያጭበረብሩ የስውን ልጅ አፍነው ብር አምጡ የሚሉ ቀኝ እጃቸው መቆረጥ አልባቸው እጇ ይቆረጥ

  • @Yidenek
    @Yidenek 6 หลายเดือนก่อน +24

    በእውነት በጣም ነው ያሳዘነኝ ህመሙ. ቢከብድም አይዞህ ይች የማትረባ ናት

  • @etalem3581
    @etalem3581 7 หลายเดือนก่อน +411

    ሰው ግን ዉጪ ሲባል ገንዘብ ከመሬት የምናፍስ ነው የሚመስላቸው
    ምድረ ድንጋይ

    • @user-mt5mr5id5d
      @user-mt5mr5id5d 7 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም የኛ ነገር እድህ ነዉ😭😭😭😭😭

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 7 หลายเดือนก่อน +3

      የት ያቄሉ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ 😢😢

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 7 หลายเดือนก่อน +5

      በየግል ማሽን የሚመረት ነው የሚመስላቸው ያልደከሙበት ስለሆነ ሲያጠፉትም በግዴለሽ ይመስለኛል !

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 7 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም የኔውዲ ዴምሪኝ ❤

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 7 หลายเดือนก่อน +1

      Lemanm worobela amenachu genzebachun atesetu

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 7 หลายเดือนก่อน +123

    ሁለቱም ለፍርድ ይቅረቡ በጣም ባለጌዎች ናቸው አሳፋሪ በሰው ሀገር የለፋበትን ገንዘብ ይመልሱ አንድ በአንድ ቆጥረው

  • @user-vz4ly3hc7k
    @user-vz4ly3hc7k 7 หลายเดือนก่อน +55

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ በቀል የእግዚአብሔር ነው ።

  • @user-sf2mb4zq4c
    @user-sf2mb4zq4c 7 หลายเดือนก่อน +19

    እፍፍፍፍ ያማል ማርያምን የኔውድም እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አስቦልህ ነው

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t 7 หลายเดือนก่อน +11

    ወድሜ ተረጋጋ በቀል የእግዚያብሄር ነዉ ምናልባት ላንተ የተሻለ ነገር ፈጣሪ አዘጋጂቶልክ ይሆናል እና ሁሉንም አሣልፈክ ለእግዚአብሔር ተዎዉ በጣም ያሣዝናል 😢😢😢😢😢😢

  • @mamush6230
    @mamush6230 7 หลายเดือนก่อน +105

    እኔም እንደዚህ ደርሶብኝ ከ አምስት አመት ቡሃላ በራሴ መንገድ $20,000 አስመለስኳት ልጂቷ አሁን እያበደች ነው ህመሙን ትወቀው ። ማንም ሰው ክቡር ነው መጭበርበር የለበትም

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 7 หลายเดือนก่อน +1

      ጀግና የትነህ እኔ ኤሮፕ ነኝ እንተዋወቅ

    • @WeyzerWeyzer
      @WeyzerWeyzer 7 หลายเดือนก่อน

      እሥኪ ዉሠዱኝ​@@sarafaris5018

    • @HiwiLove-je2kv
      @HiwiLove-je2kv 7 หลายเดือนก่อน +1

      ጎበዝ❤አረብ ሀገር ያለነውን እየናቃችሁ ሀገርቤት የሚኖሩ ዱርየወችን ትጠብሳላችሁ መሸወድ

    • @Handel482
      @Handel482 7 หลายเดือนก่อน

      ሀገር ቤት ያሉ ሴቶች እኮ ባቋራጭ ሀብታም መሆን ከሀገር መውጣት ነው ፍላጎታቸው ማለቴ ባይወዱት እንኳ የተሻለ ነገር ካለው ፍቅር ባናቱ ይተከል ባይ ናቸው አላልኩም 😊​@@HiwiLove-je2kv

    • @HyatEbrahem-jb7ji
      @HyatEbrahem-jb7ji 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-by8ro9nl9g
    @user-by8ro9nl9g 7 หลายเดือนก่อน +16

    በውነት አሳልፋችሁ ለሕግ እዳሰጡት ጋዜጠናው ምክንያቱም ሰደት ብዙ ፈተና አሰልፈን ነው ብር የምናገኘው ሰለዚሕ ይሕ ሰው በጣም ነው የሚሰዝነው 😢😢😢😢😢መጨረሻውንም አሰውቀን ጋዜጠናው አደራ
    ተባረክ ጋዜጠናው ጀግና ✅

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 7 หลายเดือนก่อน +64

    ጎበዝ ለብዙዎች ማስተማርያ እንዲሆን አናታቸው በፍረከሳቸው ኑሮ🙄

    • @user-ck4fx3kg3k
      @user-ck4fx3kg3k 7 หลายเดือนก่อน +4

      ነበር ወላሂ

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 7 หลายเดือนก่อน

      @@user-ck4fx3kg3kእኔም ወላሂ ምኞቴ ነው ጋዜጠኛው ግን ሾካካ ቢጤ ነው እኔ ግን ይድፋቸው ባይ ነኝ

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 7 หลายเดือนก่อน

      ኢወላምንይመሰላልጋዜጠኛው
      ምንአለበትትንሺቢያሰጨንቃቼው
      ሑሉንያወጡነበረግንምቀኛሖነው😢😢

    • @abibeyene8492
      @abibeyene8492 7 หลายเดือนก่อน +1

      በስንቱ ይጓዳ ልጁ እነሱን ገሎ ስቃይ ከሚያይ የበቀል አምላክ አለ ለሱ ሰቶ ሒወቱን በአዲስ ቢጀምር ባይ ነኝ ሒወት ቀጣይ ናት ማን ያዉቃል አፍቃሪ ያገኝና ሂወቱ ይለወጥ ይሆን

    • @Sabit33
      @Sabit33 7 หลายเดือนก่อน

      እሱም እኮ ይጠየቃል ዝም በማለቱ​@@zainabxx7382

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p 7 หลายเดือนก่อน +7

    በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በጣም ጨካኝ ነሽ እንዴት በእግዚአብሔር እጅ ተይዘሽ ወንድሜ ተረጋጋ እግዚአብሔር ይክስሐል

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 7 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄ ነገር በሴቶች ላይ ነበር የሚፈጸመው አሁን በግልባጩ ሆነ ይገርማል መቸም ያጋጥማል ወንድሜ እኔ የምለው ግን ራስህንም ሳትጎዳ የሰው ሰውም ሳትጎዳ አንተ ወደመጣህበት ተመለስ ብታገባትም ምላሷ አያስቀምጥህም እግዚአብሔር ብድራትን ይመልሳል ይቅር በልና ተወው ላንተ ታማኝ ሴት እግዚአብሔር ይሰጥሀል ገንዘብህን ግን ለፍተህ ያመጣኸው ስለሆነ መጠየቅና መቀበል መብትህ ነው ወንድሜ የሚቆጭህን ነገር እንዳታደርግ አደራ ተባረክ

    • @user-pj9hw4hr9y
      @user-pj9hw4hr9y 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ግን እውነተኛ ታሪክ ነው ?ከሆነ ግን ሰውዪው ያሳዝናል ወንዶች እንኳ

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 7 หลายเดือนก่อน +32

    ሁለቱም ሌቦች አጭበርባሪ ናቸው እናም ገንዘቡን መመለስ አለባቸው እንዴት እንደዚህ ያለ ድርጊት ይደረጋል ጋዜጠኛው አድናቂህ ነኝ በርታ 👍👋

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 7 หลายเดือนก่อน +29

    ጋዜጠኛ ወድማችን አድናቂህነኝ በርታ ብርታት ላተ ሰውየውም ያሳዝናል ብሩን መመለስ አለባት ለህግ ትቅረብ ከማመን መታመን ይበልጣል

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 7 หลายเดือนก่อน +151

    ብርህን ሳትቀበላቸው እንዳትመለስ ዲያስፖራው

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn 7 หลายเดือนก่อน

      በትክክል😮😮😮 አፍጫዋንዝይቅብላት

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y 7 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ሳይቀበል ንቅንቅ እዳይል ባሌጌ ናት ደሞ እኮ ደረቷ ነፍታ ነው የምታወራ የነበረው ክፍል 1አላይ

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h 5 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ ልቦና ይስጣት አንተም ወንድም አይዞህ ጋዜጠኛው ጀግናነህ በርታ😢😢😢😢

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 7 หลายเดือนก่อน +9

    ወንድሜ አይዞህ እራስህን አትጉዳ እግዚአብሔር ሰለሚወድህ እውነቱን አሳውቆሀል። ቤተሰቦችህን እውነቱን አሳውቅ። እግዚአብሔር እውነተኛ አፍቃሪ እንዲሰጥህ ተንበርክከህ ፀልይ። ሰውን ውደደው እንጂ አትመነውይላል ያገሬ ሰው። ሰለዚህ ትምህርት ይሁንህ።

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x 7 หลายเดือนก่อน +16

    ትክክል ነው ሰውየው ጀግና👌👌👌👌

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 7 หลายเดือนก่อน +183

    ከብሩ አልሆነም ከሱዋ አልሆነም በጣም ያሳዝናል በእግዚአብሔር ስም 😭አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l 7 หลายเดือนก่อน +2

      Uuufff 😢😢😢😢😢😢saw endet ye saw demi yebilal😢😢😢😢😢😢

    • @user-nf8qc1rq3y
      @user-nf8qc1rq3y 7 หลายเดือนก่อน +5

      ለካ የሴትም ከሀዲ አለ ከባድ ነው

    • @tamanechtafese2694
      @tamanechtafese2694 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-nf8qc1rq3y በጣም አለ እንጂ

    • @tamanechtafese2694
      @tamanechtafese2694 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-jo5de5kv8l የገረመኝ እሱ አይደለም የሰው ህይወት ምንም አይመስሎም ባል ተባዩ 😭

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 6 หลายเดือนก่อน +2

      ,በጣም ይከብዳል😢😢😢🎉😢

  • @ethio6437
    @ethio6437 7 หลายเดือนก่อน +32

    ትዳር እምትፈልጉ ቅዱስ እግዚአብሔር ከተባረከዉ ፈጣሪን ከሚፈራ ሰዉ ያገናኛቹ። መልካሙን ይስጣቹ። በፀሎት በርቱ ከፈተና እንዳትገቡ ወይም እንድትወጡ። ሁሉም ያልፋል አይዞህ ወንድማችን ፡ መልካም ሴት ትግጠምህ

  • @MeklitMeklit-ti2ip
    @MeklitMeklit-ti2ip 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ያስለቅሳል ወንድሜ ተረጋጋ ነገር ሁሉ ለቦጎ ነው የድንግል ልጅ እሱ የተሻለ ነገር የዘጋጅል አይዞክ አኔኔ ወንድሜ ተስፉ እግዚአብሔር ነው ያንተ አይደለችም ሁፉፉፉፉፉ 18:24

  • @talleygohas5721
    @talleygohas5721 7 หลายเดือนก่อน +6

    ኤረ ጌት ለሕዝባችን ልቦናስጥልንንንንንንንንንን ለተጠቂም መድኃኒዓለም እለው ወንድም ብርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን::

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 7 หลายเดือนก่อน +14

    ዋውውው ጋዜጤኛው ጀግነ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ግ ብሩ ይመለሥለት በጣም ነው የሚያናድዱት በእውነት ካሀዲዎች

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 6 หลายเดือนก่อน

      Ayzohe Wendime Egiziabher
      Alelhe 🙏🙏🙏

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 7 หลายเดือนก่อน +35

    ባለጌዎች ናቸው እነዚህን ገድሎ ከመቆሸሽ አፍንጫቸውን ይዞ ብሩን ይቀበላቸው ብሩን ይመልሱ ከሀድዎች

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 7 หลายเดือนก่อน +32

    የስደት እህት ወንድሞቸ እራሳችንን እንጠብቅ ከእግዚአብሔር በታች እኛ ነን እራሳችንን የምንጠብቀው ለሁላችንም ታማኝ አጋር ያጋጥመን 😢🤲🤲

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 7 หลายเดือนก่อน

      👌👌👌😘

  • @MekdesAssefa-lg6tv
    @MekdesAssefa-lg6tv 7 หลายเดือนก่อน +10

    የልጆቹ አይናውጣነት ይገርማል መልሳቸው ሠውየውን አሳስተውት ነበር 🤔🤔 ፈጣሪ ከእንደዚህ ክፉ ስራ ይጠብቀን 🙏🙏

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ወላሂ እደነዚህ አይን አዉጣ ባለየ አይቸ አላቅም ደፍቷቸዉ በሆነ እማይረቡ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 7 หลายเดือนก่อน +7

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    ምን አይነት ደረቅ ሴት ናት
    የሰው ሀገር የተቃጠለበት
    ሰራቹ ይፍረሰ
    እውነት አንድ በአንድ ይቀበላት
    ❤ሲያሳዝን ኢየሱስ ይርዳህ

    • @Rahma-ey3nn
      @Rahma-ey3nn 4 หลายเดือนก่อน +1

      እየሱስ ጌታ አይደለም አች

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 7 หลายเดือนก่อน +18

    አይዞህ❤❤❤ ለጊዜ ጊዜ ስጠዉ ወንድሜ። ተረጋግተህ ማድረግ ያለብህን ማድረግ ነዉ። የተከፋኸዉን ያህል ከፍቶኛል። ክፉዎች ክፋታቸዉ ጥግ ደርሷል። ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ። ለአንተም ይፈረድልሀል። ለሁሉም ሲኖር ብቻ ነዉ።

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 7 หลายเดือนก่อน +26

    አቦ ጀግና ወዲ ሰወዲ ይመችህ ይች አሳማ በልታ ልቀሪ አሰባ ❤❤❤

  • @simertayalew1898
    @simertayalew1898 7 หลายเดือนก่อน +11

    አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳክ በጣም ከባድ ነው እሷም እግዚአብሔር የስራዎን ይሰጣታል ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁንን ነገ የተሻለ ህወት አለክ ወንድሜ

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነዉ ስለማትሆንህ ነዉ ላንተ የምትበጀዉን ጌታ ይሰጥሀል እሱ ካሳ ይስጥህ ሴትየዋ ግን አይን አውጣ ባለጌ አይገልፃትም።

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t 7 หลายเดือนก่อน +54

    በአላህ አትሸፍን ወንጀለኛን በአደባባይ ሰዉ ማየት አለበት የምን ፊት መሸፈን ነዉ ሰዉን ለማስተማር ከተፈለገ ፊታቸዉን አትሸፍኑ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 7 หลายเดือนก่อน +28

    አይዞህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ላንተ ያላትን ይሰጥሀል

    • @sada-nr5bi
      @sada-nr5bi 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሠውየውን አለ ማዲነቅ ንፍግና ነው የምር ጀግና እናቱ የወለደችው ግባሩዋን ብሎት ቢሆን

  • @user-jl9jj6dk3l
    @user-jl9jj6dk3l 7 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም አይን አውጦች ናቸው ምስኪን ከነዚህ የሚወለደው ምን ተምሮ ሊያድግ ነው

  • @dttsige4234
    @dttsige4234 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ነ/ግ በዚ ደረጃ ሰው ማህፀኗ ውስጥ ፅንስ አሰቀምጣ ምን የተረገመች እርኩስ እይንአውጣ የክፋት ጥግ ሴት ናት በእውነት ነው ይምላቹ ከሰይጣን የተወለዱ ሰዎች እንዳሉ ተረድቻለሁ
    ወንድሜ እባክህ ሌላውን ሴት በዚህ ደረጃ አትመልከት በፀሎት በርትተህ እግዚአብሄር ን ጠይቅ ይክሰሃል ። አይዞህ ሠርተህ ትተካዋለህ ፍቅር ካለ ጥቂቱንም ቢሆን ይባርክልሃል በሰተመጨረሻ ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 7 หลายเดือนก่อน +3

    እነዚ ሰይጣኖች ምን አይነት ፍጠረቶች ናቸው ግን የውነት በፈጣሪ እጅ ተይዛ እንኳን ሰበር አትልም በሰመአም ወወልድ ጌታዬ

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 7 หลายเดือนก่อน +12

    እውነቱን እግዚአብሔርን እሱ እንዴት እንዳመጣው ያውቃል ሌቦች እንደ እናንተ ሰርቆ አይደለም እሷን ነበር ሌቢት ግንባሯን ማለት ማስተማሪያ ይሆናል ብዙ ነገሩን ነው የሰረቀችው የኔ ከርታታ ወንድሜ አይዞህ ለአንተ ያላት አለች እግዚአብሔርን የምትፈራ.

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 7 หลายเดือนก่อน +76

    መጨረሻውን እንፈልገለን ይህ ሃለሌ በሠውገዘብ ነውሜስት የሚይዘው❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 7 หลายเดือนก่อน +32

    እስይ የስውየው በጣም ጀግና ነው ከና ጋዜጠኛው እና እግዚአብሔር ያግዛህ የነሱ አውሬ ናቸው😢😢😢😢

    • @hiwoltiali
      @hiwoltiali 7 หลายเดือนก่อน

      U

  • @user-vs8fp9jj5v
    @user-vs8fp9jj5v 5 หลายเดือนก่อน +13

    ጋዜጠኛው ራስህንጠብቅፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mercyzerihun9665
    @mercyzerihun9665 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምንአይነት ድንጋይ እራስ ናቸው ደግሞ ነፍሰጡር ሆና ጋዜጠኛው አንደኛ 👍👍👍

  • @user-nf8qc1rq3y
    @user-nf8qc1rq3y 7 หลายเดือนก่อน +21

    በሩ አልጠፋም ብለዋል ይስጡት የናቱ ቢረዳ ይሻለዋል ያሳዝናል😢😢😢😢😢

  • @rahelgetachew2013
    @rahelgetachew2013 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ነው ያናደደችኝ ቸሩ መድሃኒያለም ይርዳህ አብሮክ ይግባልህ ገንዘብህን እጅህ ያስገባልህ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 7 หลายเดือนก่อน +12

    የሚገርም ነው ለካ እደኛ እደመዳም ቅመሞችም ዳስፖራዎችም ይጭበረበራሉ ይካዳሉ። ከጅን ከጅ ይክዳውው አይዞህ አንተ መኖር አለብህ ለበጎነው ለእናትህ መኖር ያስፈልግሀል እነሱን አጥፍተህ ከምጠፋ መታገስ ጡሩነው

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 หลายเดือนก่อน

    ዘሌ ሠላምህ ይብዛ የኔጀግና ❤❤❤ይገርማል ወይኔ ሠዉ መቀጣት አለባቸዉ 2ሌባ ናቸዉ አፈር ብይ የስራሺን ይሰጥሽ ያረብ❤❤❤አይዞህ በርታ ወንድሜ ተረጋጋ አይይይይይሠዉ

  • @merinati2161
    @merinati2161 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞክ ፈጣሪ የተሻለውን ይስጥክ አግዛብሔር ጥንካሪውን ይስጥክ ፈርያ እግዛብሔር የላትም በውነት እንዴት እንደሚመጣ በሩን ስለምናውቀው ብርታቱን ይስጥክ 😭

  • @DagmAsegdew-vc1wi
    @DagmAsegdew-vc1wi 7 หลายเดือนก่อน +74

    እግዚ አብሄር ጤናህን ይስጥህ በጣም አሣፍሪ አስነዋሪ ድርጊት ነው አዝነናል

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 7 หลายเดือนก่อน

      በሰው ላብ ልጅ ወልደው ሊያሳድጉ አፈር ብሉ

    • @emodeshchernte7314
      @emodeshchernte7314 7 หลายเดือนก่อน

      Wandmea bkeale yegzabher twwew lanta fatere ytsalea kfetre ynorale eso ykerbataleana ebkhe weandme trggthe maderg ymegbhen trggathe blhe maseraga maserate mkbele albhe fatarea mrggatuen ltsbera lbhe ymtagnawan fatare ysthe please trgga wulume anta bhiwhote nure kdemya

  • @selamgelana4590
    @selamgelana4590 7 หลายเดือนก่อน +17

    የኔ ካርታ የስራቸውን ይሰጣቸዋል ፈጣሪ 😢❤

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 7 หลายเดือนก่อน +13

    ወንድማችን ጌታ ይጠብቅህ መጨረሻውን ማየት እንፈልጋለን 🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 5 หลายเดือนก่อน

    አንተ እጅግ አስተዋይ ሰው ነህ ሲጀመር አትመጥንህም የራሳን ህይወት ነው ያበላሸችው እግዚያብሄር መልካም ያደርግልሃል ሁሉም ሴት አንድ አይደለም

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ እራስህን አረጋጋ ሰርተህ ነው ያገኘኸው አሁንም ሰርተህ ታገኘዋለህ እራስህን ጠብቅ ለእናትህ ኑርላት

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 7 หลายเดือนก่อน +8

    ጎበዝ ወላሂ ይቀበል ግን ወንጀልውስጥ እዳይገባ በአላህ የስው ሀገር ለፊቶ መቶ መልካሙን አስማን ያአላህ

  • @bzuneshgoshu6646
    @bzuneshgoshu6646 7 หลายเดือนก่อน +6

    አይዞህ እግዚአብሔር ለሁሉም የዘራውን ያሳጭደዋል እግዚአብሔር ያበርታህ ላንተ ያለውን እግዚአብሔር ይሰጥሀል ፈሪያ እግዚአብሔር ያላትን የምትክስህ ሰው ይስጥህ ሁሉም ለበጎ ነው ብለህ እለፈው ሀቅህን እግዚአብሔር ያስመልስልህ ስደት ብዙ ነገር ያረጋል

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 7 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞህ ወራዳዋ እሷና ባለቤት ነኝ ባዩ ተጥዋሪ ወደል አህያ ነው ማፈር ያለባቸው ስለዚህ ገንዘብህን ተቀብለህ
    ዕቃህንም ተረክበህ ወደ መጣህበት መሄድ ነው ቀስ ብለህ ተረጋግተህ በቤተሰብህም የታወቀች ደህና ሴት ፈልገህ ማግባት ነው እንጅ ከዱርዬ ጋር
    በመነታረክ ጊዜህን አታጥፋ እግዚአብሔር ይርዳህ ።

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t 7 หลายเดือนก่อน +2

    መገፋት ለበጎ ነዉ ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነገር አስቦልህ ነዉ ❤😢

  • @KetemashMengstu
    @KetemashMengstu 2 หลายเดือนก่อน

    አግዛብሔር ያፅናክ የተሻለውን የይስጥህየ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 7 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞክ ወንድማችን እግዚአብሔር አቅም እነ ጉልበት ይስጥክ😢😢😢😢

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 7 หลายเดือนก่อน +19

    በጣም መጥፎ ሰው ነች ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 7 หลายเดือนก่อน +17

    አጭበርባሪዎች ናቸው ለህግ ይቅረቡ

  • @SimretAyalewu-sj7do
    @SimretAyalewu-sj7do 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነዉ ያሳዘከኝ ፈጣሪ ይካስ በጣም ጠካራ ሠዉ ነክ የስደት አምላክ ይርዳክ

  • @user-pj9hw4hr9y
    @user-pj9hw4hr9y 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም

  • @Gashsetit377
    @Gashsetit377 7 หลายเดือนก่อน +7

    በሰው ላብ እና ሰንት ኣመት ለፍተው የድክመው ያተራክመው ብር መጭበርበር ኣምላክ ትዳራቹሁ ይባረክውም ትዳራቹ የሰይጣን ትዳር ነው። እነዚህ ሰዎች ወደ ህግ ቀርበው በህግ መቀጣጥ ኣለባቸው። ለነዚህ ፕሮግራም ኣዘጋጆች ኣምላክ ይጠብቃቹ ኣመሰግናለሁ። ከ U.S.A.

  • @TayechZeynu
    @TayechZeynu 7 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ህሊን ነው ያላት ወንድም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ላንተ የተሻለውን አዘጋጅቶልህ ነው ስደትን ያየ ያቀዋል ግን በቀል እታስብ በቀል የእግዚአብሔር ነው

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n 7 หลายเดือนก่อน +11

    ወዮዮዮዮ የሌብነት ጥግ ግባራቸውን ባለልኝ እዳይሞቱ እዳይድኑ

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወንድም እጅግ በጣም ተጎድተሃል ፈጣሪ ይካስህ ግን እንዲህ ተጎድተህ መመለስ የለብህም ተረጋጋ ለበቀል እንዳትነሳ ህይወት ትቀጥላለች እና ረጋ ብለህ አስብ ለውሳኔ አትቸኩል ላንተ ያላትን ለማግኘት ፀልይ።

  • @Truth-iz6hn
    @Truth-iz6hn 5 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ ጦሰኞች አሳስተውት ነበር። እነዚህን የሚበቀላቸው አምላክ በሰማይ አለ። እንኩዋንም አላገባሀት።ፈጣሪህን አመስግን። የተባረከችውን አግብተህ መንታ ትወልዳለ
    ህ ። የአንተን አይነት በደል የደረሰበት ሰው አውቃለሁ። እሱ ይቅርታ ሲያደርግላት እሱዋ በፀፀት በሽተኛ ሆና ሞተች። እሱ ግን መንታ ወልዶ ጥሩ ህይወት እየኖረ ነው። ስለዚህ አንተም ሁሉን ለፈጣሪ ሰተህ ወደ ህይወትህ ተመለስ።እንኩዋን በገንዘብ አለፈልህ። በህይወትህ ነበር የመጡት እነዚህ አጋንንቶች

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 7 หลายเดือนก่อน +6

    ጋዜጠኞው አንበሣ ብየሐለሁ ኢቶጰያ መጥፎ ሠወች እዳሉ ሁኖ መልካምምም አሉ እደናንተ ያለ ጋዜጠኞ ሠጠን

  • @taharayeshu9091
    @taharayeshu9091 7 หลายเดือนก่อน +37

    አይዞህ 💔😭 የኔ አባት💕❤❤

  • @user-rn9we9wj7e
    @user-rn9we9wj7e 7 หลายเดือนก่อน +22

    ፊታቸውን ግለጥ ህዝብ ይያቸዋል እነዚህ ሌቦች

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 7 หลายเดือนก่อน

    የሰው አውሪ በእውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው እኔ የሚገርመኝ የልጅቾ በዛላይ እርጉዝ ሆና በፈጣጣ ስትናገር አሳዘነችኝ ቢያንስ ለምትወልደው አታስብም ይገርማል 😢😢😢 እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹሁ
    ወንድማችን እግዚአብሔር በሰላም መንገድ ያስተካክልላቹሁ

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist9821 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይክስኃል የኔ ወንድም አይዞህ እሺ ሁሉም ሴት አንድ አይደለም እግዜር የባረካትን ይሰጥሐል እነሱ ግን ተባብረው አንተን የጎዱህ የሰራቸውን ዋጋ ያገኝሉ እግዜር መልስ አለው ለሁሉም በጊዜው

  • @user-nb6rh6zr1i
    @user-nb6rh6zr1i 7 หลายเดือนก่อน +15

    ሰዉ ግን እንዴት ወርደዋል እግዚኦ

  • @manalosahalo5335
    @manalosahalo5335 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ወንድም አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 7 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞህ ወድሜ ሁሉነገር ላበጎ ነው። ፈጠሪ የታሻለ ነገር ልሰጥህ ይሆነል። አተንሰይሆን የሸወደችው እራሷን ነውየሸወደቹ ።አይዞ አይዞ ገዘብህን ተቀበል

  • @user-jn1wk4nq4k
    @user-jn1wk4nq4k 7 หลายเดือนก่อน

    ወድም አለም አሁን ላይ ሁሉም ነገር በጣም ከባድ ነው! ያተን ኑሮ ስለሰው ብለህ ሳይሆን ለራስህ የሚያስደስትህን ብቻ ኑር! የድንግል ማርያም ልጅ ለውስጥህ መረጋጋትን ይስጥህ!!

  • @KetemashMengstu
    @KetemashMengstu 2 หลายเดือนก่อน

    አግዛብሔር ያፅናክ የተሻለውን የይስጥህ

  • @user-ob1co4zc8n
    @user-ob1co4zc8n 7 หลายเดือนก่อน +6

    እንደኔ መጨረሻውን ለማየት የጓጓ👍👍👍

  • @elfeneshgurmu2659
    @elfeneshgurmu2659 7 หลายเดือนก่อน +16

    ወንድሜ እንዲች ብለህ ለበቀል እንዳትነሳ ሁሉን ለእግዚአብሔር ተወው ላንተ ብዙ ነገር ይቀርብሀና !!

  • @belilgnesamuel9571
    @belilgnesamuel9571 7 หลายเดือนก่อน +9

    ስንት አይነት ደፋር አለ በስማምም ብሩን አንቆ ይቀበል።ደጋፌህ ነኝ ባለጌዎች

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 7 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክል ነዉ እነዚህመገደል ነበር ብሩን በልትሺ አፍር ብይ አንች አዉሬ አይቀናሺ ወንድሜ ፈጣሪ ጥሩ ትዳር ይስጥህ 😢

  • @user-om5zc4zm2n
    @user-om5zc4zm2n 7 หลายเดือนก่อน +4

    ወድ ጀግና የጀግና ልጅ ይሔነው

  • @user-wh5vm9db7s
    @user-wh5vm9db7s 7 หลายเดือนก่อน +12

    😢በአረብ ሀገር ሴቶቻችን ይበላሉ ክኢሮፕ ወንዶቻችን ይታለባሉ በዝ ንቁ ክሀገር ውጪ የትኛውም አለም እዛው አግቡ ባይ ነኝ ሳትተዋወቁ አትበሉ

    • @user-jd9po3ji3p
      @user-jd9po3ji3p 7 หลายเดือนก่อน

      አይ ሁሉም አደለም እኮ ታማኝ አለ

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ እኮ የሚሰማኝ አጣው አይናቸው ስር እያለንላቸው ሃገር ቤት ያሉትን ይፈልጋሉ ዌል ፈላጊና ተፈላጊ አይገናኝም

  • @KetemashMengstu
    @KetemashMengstu 2 หลายเดือนก่อน

    አግዛብሔር ያፅናክ የተሻለውን የይስጥህየ 12:37

  • @birukgidey8805
    @birukgidey8805 7 หลายเดือนก่อน +1

    እረ በስመአብ ፈጣር አምላክ ይሁን ወንድማችን እህት ወንድሞቼ በስደት ያለነዉ ለሁላችን ት፡ቲ ይሁናል ተጠንቀቁ ፈጣር ከክፉ ነገር ይጠብቀን

  • @user-ls1uy3fw2c
    @user-ls1uy3fw2c 7 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን እኔ ሎላ ምን እላለሁ ከባድ ነው😢😢😢

  • @ደስታ
    @ደስታ 7 หลายเดือนก่อน +5

    የሀገረችን ህግ አይረበም

  • @AmsalMengistu-bo8fw
    @AmsalMengistu-bo8fw 7 หลายเดือนก่อน +5

    በሠው ገንዘብ ልትወልድ፣ ፣ ግፍቸው በሠውተሥፍ፣ህልም ጊዜ፣እድሜ ላይ መጫወት

  • @WubalemWubalem-wj7ie
    @WubalemWubalem-wj7ie 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ቀረችብክ ወንድሜ ፈጣሪ የተሻለውን ይሰጥካል ❤❤❤

  • @user-jm6se5dg6s
    @user-jm6se5dg6s 7 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞክ ወንድሜ ❤❤❤❤ እሄነገር ለብዞች አስታመር ነው❤❤

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 7 หลายเดือนก่อน +15

    ስጦታሳይሆን ለወደፊትትዳር ይሆናልብሎነው ይችከሀዲ አፍጫዋን ይዞመቀበልነው ለሱ የሚሆነው ተዋትወድማችን ፈጣሪ የተሻለ ይሰጥሀልአባቴ አይዞህ😢😢😢

  • @Milimiraaa
    @Milimiraaa 7 หลายเดือนก่อน +6

    ግዜ ስጠን የሚሉት ከሌላም ኣጭበርብረው እስኪያመጡ ነው ኣይ የሰው ክፋት

  • @user-zs4vl5hb1d
    @user-zs4vl5hb1d 7 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ ላንተ ያላትን ይሰጥህ ! አይዞህ በርታ !!!

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በሕግ አንቀህ ተቀበላት አግዚአብሔር ይስራዋን ይስጣት ይች ይስቱች አሰዳቤ እግዚአብሔር የተሻለ ይሰጣሀል ሁሉም ለበጉ ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tigistamare128
    @tigistamare128 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞክ ወንድሜ ለዚች አስቸጋሪ ሴት ብለህ ዉድ ህይወትህን ማጣት የለብህም።

  • @hirut7396
    @hirut7396 7 หลายเดือนก่อน +12

    ከእርእሱ እራሱ ያስፈራል በስማም ሰው ግን ህሊናው አይሰራም እንዴ 😢😢😢😢

  • @user-hy9bs1xn4k
    @user-hy9bs1xn4k 7 หลายเดือนก่อน +5

    ይሕ ወንጀል እንጂ ፍታብሔር አይደለም ለአቃቢሕግ አሣልፈሕ ሥጥ ያላቸውን ንብረት ማገቻ አውጣባቼው

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል