ከ6 ዓመታት በኃላ እራት መብላት ጀመርን(

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • ከ6 ዓመታት በኃላ እራት መብላት ጀመርን
    ትላንት አባታችው አንደው ድንገት ተነስቶ ይወጣና ሌላ ሚስት አግብቶ በዛው ይቀራል፡፡ ሚስት የ8 ወር ነፍሰ ጡር ነበረች፡፡ በእዚህ ቤት ይህ ነው ተብሎ የማይነገር ችግር ይገባ እና ያሰቃያቸዋል፡፡ ለተከታታይ 6 ዓመታት ራት የሚባል ነገር በልተው አያውቁም፡፡ የመጀመሪያ ልጅ ትምህርት ቤት የሚሰጣትን ምሳ ደብቃ እያመጣች ለእናቷ እና ለታናናሾቿ ታበላለች፡፡ (‪@gizemedia1974‬)

ความคิดเห็น • 60

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u 8 หลายเดือนก่อน +4

    አይ አለመታደል እንደዚህ ያማሩ ልጆች እናት ጥሎ የወጣ አባት ምን ነክቶህ ይሆን ወንድ እኮ ችግርን መቆቆም አይችልም ሴት ጠንካራ ናት ጎበዝ ክብር ለእናቶች ይደጉልሽ ተባረኩ❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 8 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል👏👏👏👏እጃችሁን የዘረጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላው 👏👏💐💐💐
    እንዲህ ልጆች ስቀው ማየቴ ልቤ ተተሰተች።ትልቁአ ስነምግባሩአ ከእድሜዋ በላይ ነው ።ተመስገን 👏👏አርሴማ ❤
    አሁንም እግዚአብሔር በበረከት ይሙላላችሁ።
    በርቺ በስራ ጤናሽንም ጠብቂ 💐👏👏
    ኤልያስ ደግነት እግዚአብሔር ይባርክህ በልጆችህ አግኝው 👏👏

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal8915 8 หลายเดือนก่อน +10

    አርሴማ የኔ እህት ዛሬ ከፊትሽ ፈገግታ ስላየሁ በጣም ድስ ብሎኛል አይዞሽ ሁሉም ንእገር አላፊ ነው የኢትዮጵያ አምላክ እይረሳችሁም

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 7 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብረሀነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሳን አሜን ፫🙏❤ለስጭ ይስጥልን 💐💐💐💐

  • @yeayeshmenale8358
    @yeayeshmenale8358 8 หลายเดือนก่อน +17

    እሰይ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ኤሊያስ አንተም ተባረክ በእዉነት ❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድማችን እንዳንተ ያሉ መልካም ስው ጀግና ያብዛልን ፀባይህ እርህራሄህ እጂግ ይገርማል

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 8 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ደስ አላችሁ ያዘነ ሲስቅ የተራበ በልቶ ሲያድር እንደማየት ምን የሚያስደስት አለ እድሜና ጤና ለደጋግ ልቦች ይሁንልን ክብር ለመድሀኒያለም ይሁን።

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u 8 หลายเดือนก่อน +4

    እናቴ ይህን ፊት ማየት የሳቅ ፊት ለዘላለም ደስ ይበላችሆል ወገኖቼ❤

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 8 หลายเดือนก่อน +9

    ተመስገን ሁሉም ለበጓ ነው ።ፈጣሪ ብዙ አለው።በማወቅም ባለማወቅ ጓጂ ቃላትን የምትሰነዝሩ ልቦና ይስጣችሁ።❤🎉

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 8 หลายเดือนก่อน +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለሰጣችሁ ለረዳችሁ ቸሩ መድኃኔዓለም ከክፉ ይጠብቃችሁ የምትሰጡት አያሳጣችሁ ኤልያስ ላንተ ቃል አጣሁልህ ቅድስትድንግልማርያም ከክፉ አድራጊዎች ትጠብቅህ በዘመንህ ሁሉ ምልጃዋ ረድኤት በረከቷ አይለይህ ልጆችህን ባርኮ ያሳድግልህ ትዳርህን ቤትህን የምትወዳቸው እናትህን እመቤታችን ትባርክልህ🙏🙏🙏❤️

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 8 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ እንኳን እግዚአብሄር እረዳችሁ አባቴ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ተባረክልኝ

  • @mimihagos9491
    @mimihagos9491 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ በሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን የመዳኒቱን ስም ወይም ፎቶ በትሰጭን በሚመጣ ሰው መላክ ይቻላል

  • @tgze2435
    @tgze2435 8 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ የኔ ቆንጆ እንዲህ ስትስቂ ነዉ ደስ የሚለዉ እንኮንም ደስ አላቹሁ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 8 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭⛪️🤲🏾🤲🏾🤲🏾⛪️☝🏾☝🏾☝🏾😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚኣብሄር ይመስገን ዝሰኣነ ድኻ ጸጊቡ ምርኣየይይይ እግዚኣብሄር ይመስገን እግዚኣብሄር ይመስገንንንብ ቡነት ኣሰይይይ ጽቡቃተይ ይሕዋተይ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ttww9470
    @ttww9470 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ ከዱንያ ሙሢባ ከአሂራ ቅጣት ከጅሀነብ እሳት ጠብቀን

  • @birtukanbh3065
    @birtukanbh3065 7 หลายเดือนก่อน

    የእውነት እግዚአብሔር ይምስገን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰 እንዴት ደስ ይላል የስዉ ደስታ ማየት የስዉ ህዘን ሕዘናችሁ አደርጋችሁ በሕሳብም በምተቸሉት ሁሉ የመታግዙ ሰዎች በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣቹ ያሳባችሁ ሁሉ ይሙላላችሁ ❤️

  • @kirarmedia6915
    @kirarmedia6915 8 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን አደረሳቹ

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 8 หลายเดือนก่อน +1

    እልዬ እኳን አብሮ አደረሰን መልካ ሰው እዳተ አይነት ሰው ስላለን ደስ ይለናል

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንኳን ጌታ እረዳችሁ ኤልያስ መልካም ሰው ተባረክ

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 8 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabher yimesgen

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 7 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉ እግዚሐብሔር የማሰጋን ወዲመችንሚታበረክ

  • @DanaD-vq8rn
    @DanaD-vq8rn 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yene wede❤setamere

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 8 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yimesgn Egziabher yitebkachu berket yetkafelachu bitachu godachu yimula❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t 8 หลายเดือนก่อน

    ይህንን ያደረገ እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን አደረሳቹህ ቲጄ ከነልጆችሽ ወዳጅሽ መልካም በአል እንኳን ደስ አላቹህ

  • @user-gb6cq6ml7h
    @user-gb6cq6ml7h 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-mr7vk3kr5m
    @user-mr7vk3kr5m 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ እኮንደስ አላችሁ አቦ

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 7 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን አምላኬ ቤትም እንደሚያገኙ ምንም ጥርጥር የለኝም እግዚአብሔር ሳቃችሁን ያብዛልን ወገኖቼ

  • @almazbelaye5977
    @almazbelaye5977 8 หลายเดือนก่อน +2

    Yeteregagah ethio enfo laye anten satah mayet akomiku ahuin gize midya laye bedenb tebike new yemiketatelih berta ketilibet❤❤❤

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 8 หลายเดือนก่อน +2

    my dear sister arsema i am very happy for you that i saw your smile and your family in my earliest comment i wrote for you that every thing will have time and your face and life will be changed it is all done by grace of god Alhamdulillah --------- i appreciate to gize media for your commitment and being to be reason to change their life

  • @mesaywubishet3223
    @mesaywubishet3223 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ🤲🤲🤲 ምናለንንንን መሰላችሁሁሁ ከለቅሶሶሶ በኃላላላላ ሳቅ አለ 😂😂😂😂 ተመስገንንንን🤲🤲🤲❤

  • @Orthodox72122
    @Orthodox72122 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ እንኳን አበቃቹ

  • @berran1347
    @berran1347 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜችን ኤልያስ እንኳን አደረሰህ🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉

  • @smms6004
    @smms6004 8 หลายเดือนก่อน

    እስከ ደስስስ ሲል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳቹ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሰው ለምትደርሱ ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሊያስ እንደስምህ ""ኤሊያስ ""ነህ
    ነብዩ ኤሊያስ ;ለጨነገፈች ምድር መፍትሄ ይሰጥ ነበር ::ኤልሳም የኤልያስ አምላክ እግዚአብሔር ወደየት ነህ ?ብሎ? ዮርዳኖስን ተሻግሯልና ምን ለማለት ነው
    ለሰወች መፍትሄ እንድትሆን በር የከፈተልህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @EthioMusic202
    @EthioMusic202 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ደስተኛ ሆነዋል::

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 8 หลายเดือนก่อน

    እግዜአቤሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በውነት

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal8915 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ኤልያስ እንኳን አደረስህ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 7 หลายเดือนก่อน

    ከምንም በላይ ተማሪወቹ ይቅርታ ስላሏትና መምህራኖቹ ጋር ስለደረሰ እግዚአብሔር ይመስገን ለሰው ልጅ ትልቁ አቅም ሞራል ነው ;;እነኳን ደስያላችሁ ::🙏🙏🙏
    👉👉ሰወች we all do not know what tomorrow will bring in bad or In Good way ሰለዚህ በሌሉች በሰወች ችግር አንፍረድ:: ማዘን /ማገዝ ባንችል እነኳን አለመፍረድ ግን ሁላችንም እንችላለን::

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak1288 7 หลายเดือนก่อน

    አለርት ሞክሪ የኔ ቆንጆ

  • @YesuSira
    @YesuSira หลายเดือนก่อน

    Berta❤

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 8 หลายเดือนก่อน +1

    Egizabher melkam new !!

  • @user-nf3wn7wf4d
    @user-nf3wn7wf4d 8 หลายเดือนก่อน +1

  • @yeshibekele7983
    @yeshibekele7983 8 หลายเดือนก่อน

    Good to see you smiling.
    My heart was broken by the stor3you shared us.

  • @user-fc8ff4mz2k
    @user-fc8ff4mz2k 8 หลายเดือนก่อน

    NICE TO SEE U ARESEMA...

  • @bezahaylu2687
    @bezahaylu2687 8 หลายเดือนก่อน +1

    Egzeyabher yemesgn

  • @ZerfaBerhanu
    @ZerfaBerhanu 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 8 หลายเดือนก่อน +2

    ግን አንተ የምትገም ሰው ነህ ምን አለ ስልኮን ብትሰጠን??????ትገም አለህመዳኒት ልልክ ላት ብየ ነበር እባካቺሁ ይህንን መልክት የምታነቡ የዝቺን ሴትዮ ስልክ ላኩልኚ

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 8 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያገናኝሽ የእኔ እኀት

    • @user-jf4um8tz1z
      @user-jf4um8tz1z 8 หลายเดือนก่อน

      slkuan agegnesh eht

  • @hgfthgg5994
    @hgfthgg5994 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄርይመስገንእንደዚህሆነውስላየሁበጣምደስአለኝእግዚአብሄርይመስገንበስመአብክብርምስጋናይግባውእግዚአብሄርጊዜሚዲያምተባረክ

  • @samrialem1917
    @samrialem1917 8 หลายเดือนก่อน

    Egzaber yemsgen

  • @sadi8416
    @sadi8416 7 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት መዳኒት ነው የሚያስፈልጋት

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 8 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍

  • @መታገስ
    @መታገስ 8 หลายเดือนก่อน

    እንቁላል ቀቅለሽ አስኳሉን አሳርሪና ውሀውን ተገቢው ይለቅሻል እህቴ🥺🥺🥺

  • @mallkmallk6328
    @mallkmallk6328 7 หลายเดือนก่อน