የመቃብሮቹ ዋይታl ከካህሊል ጂብራን l ድንቅ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2021
  • "ጭንቅላትም' እንደ 'ሆድ' ምግብ ያስፈልገዋል! ስልጣኔያችን በልብስ ማጌጥ ብቻ እንዳይሆን ፡ ከማንበብ የሚገኘውን የአዕምሮ ጌጥ እንደርብ!"
    ሰላም ኢትዮጵያውያን - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ ነኝ!
    የመቃብሮቹ ዋይታ
    ደራሲ ካህሊል ጂብራን
    ተራኪ ዮሐንስ የዝና ሲሳይ
    - ከታሪኩም ከአተራረኩም ይህ ጎደላቸው የማይባሉ
    - በአንባብያን እጅጉን ተወዳጅና አይረሴ የሆኑ
    - የአጫጭርና ረዥም ልብወለድ ስራዎች
    - ኢትዮጵያዊ ታሪክ ያላቸውንና ወደ አማርኛ የተመለሱ ተወዳጅ የትርጉም መጽሐፍትን
    በተዋጣላቸው የትረካ ሼፎች ቀምመን በድምፅ ወደ‘ያላችሁበት እንደርሳለን፡፡
    Subscribe እያደረጋችሁ ከ ‹መጽሐፍትን በድምፅ› ገበታችን ተቃመሱ ፤ እንወዳጅ ፤ አትርፋችሁ ተዝናኑ!
    ቻናሉን Subscribe በማድረግ ‹መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ!›
    #ሕያውፍቅር #የአማርኛ_ትረካ #ዮሐንስየዝናሲሳይ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 12

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 2 ปีที่แล้ว +3

    የዚ ምድር ፍርድ ሁሌ ጠማማ ነው ያሳዝናል እናመሰግናለን ዩሀንስ የዝና ሲሳይ🙏💞

  • @medhindebas5003
    @medhindebas5003 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks again for the book with your beautiful voice.

  • @terengoshiferaw6354
    @terengoshiferaw6354 2 ปีที่แล้ว +2

    እንጠብቃለን በጉጉት ዪሀንስ የዝና ሲሳይ

  • @ethiopiaethiopia4201
    @ethiopiaethiopia4201 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን🙏😍

  • @zhara1212
    @zhara1212 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም የሚገርመኝ ነገር ይህ ነው ሠዎች ለምን መፍረድ ይቀለናል ሠውስ የተባልነው ህሊናና አይሚሮ ስላለን አይደል ታዳ ህሊና መገሠፁን አቆመ አይሚሮስ ማሠቡና ማስተዋሉን ተወ አላቅም መች ነው ግን ሠው የምኖነው ሠውነት የሚገባን

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭 ካህሊል እይታወቹ ይገርሙኛል

  • @abelokedir7671
    @abelokedir7671 2 ปีที่แล้ว +1

    ትችላለህ!!!!!

  • @user-ln5xt2vz1t
    @user-ln5xt2vz1t 2 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ካስቃይም ስቃይ እጅግ ስቃይ እፍፍፍ የምድር ጋናም 💔ያማል

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 2 ปีที่แล้ว +2

    በአላህ ጆ ምኑን አመጣህብን ይቅር ማታ አልሰማም ፈራለሁ ።

    • @yohannesyeznasisay
      @yohannesyeznasisay  2 ปีที่แล้ว +1

      እንደ 'ርዕሱ' አስፈሪ ታሪክ አይደለም ፤ በየትኛውም ጊዜ ሊደመጥ ይችላል፡፡

    • @user-ln5xt2vz1t
      @user-ln5xt2vz1t 2 ปีที่แล้ว

      @@yohannesyeznasisayአልማጣልኝም ቴሌግራም ግራሙ 🤷‍♀️

  • @selam8990
    @selam8990 ปีที่แล้ว

    የኔ ድምፀ መረዋ😍😍😍😍