ስለ አንድ ደቂቃው መላ ልንገራቹህ እና ሞክሩት‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 69

  • @ZiniTube
    @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว +3

    📌📌📌ስላም የTH-cam ቤተስቦቼ ስለመጣችሁ እንዲሁም አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ ስለተዋወቅን ደስ ብሎኛል:: ይህን ቭዲዮ ያካፈልኮቹ እኔን ስለጠቀመኝ እና እናንተንም ካበረታታ በሚል ነው ::
    If you like the video don’t forget to give it a Like that means a lot 🙏🏽 and if you can, SHARE it with your loved ones ❤️

  • @zakimahmud5813
    @zakimahmud5813 2 ปีที่แล้ว +1

    It's very helpful!!! Keep it up!!!

  • @YewbdiBerhanu-gw2vv
    @YewbdiBerhanu-gw2vv ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክሽ ድንቅ ምክር ነው

  • @Seblirose
    @Seblirose 2 ปีที่แล้ว +6

    Please do more of this kind of video as I found this really helpful! ተባረኪ

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      Amen and Eshi Konjo ❤️🙏🏽

  • @teruyieademe3111
    @teruyieademe3111 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪልኝ ልጀ በጣም ሁሌም የሚያነቃቃና እቅም የሚሆን መልክት ነው የምታስተላልፊ ብሩክ ነሽ ማር

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነሽ ብዙ እጠቀምበታለሁተባርኪ

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching ❤️🙏🏽

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ነሽ በውጭ ኑሮ ቤት አፅድቶ ምግብ አብስሎ ከልጆች ጋር ያለ ሰው አረ በጣም ጎበዝ ነሽ የባለሙያ ልጅ

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ my dear 🙏🏽❤️

  • @bambasitube
    @bambasitube ปีที่แล้ว +1

    Good Job sis

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትክክል ነው አመስግናለሁ

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching dear❤️🙏🏽

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 ปีที่แล้ว +1

    i wait try thank 🙏🙏🙏

  • @born2Bekind
    @born2Bekind 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Zini, I always love your content.

  • @betelehembenti7937
    @betelehembenti7937 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ የሚያነቃቃ ነው እንደ ቀላል ቀኑን ለምናባክን ማንቂያ ደውል ነው እናመሰግናለን!!!

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      ሁላችንም አባካኞች ነን ቆንጆ...ያለብንን ችግር ይረዳል ብየ ስላሰብኩ ነው :: thank you for watching dear ❤️🙏🏽

  • @rahelmamo6197
    @rahelmamo6197 2 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ነገር ነው ሼር ያረግሽን እኔ አልጋ ማጠፉ በጣም ነው የምወደው ከመኝታየ እደተነሳሁ የመጀመርያው ስራዬ አልጋ ማጠፉ ነው ቤት ፅድት ብሉ ሲታይ .ደስ ይላል

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      በጣም እውነት ነው ❤️🙏🏽

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቆንጅዬ በጣም ትክክል ነሽ ቤት ካልተስተካከለ ይረብሻል ልጆቹም ከምንነግራቸው ይልቅ የሚያዩትን ነው የሚሆኑት በርቺ ሁሌም ስራሽ ያበረታኛል አመሰግናለሁ

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว +1

      አንችም ስለመጣሽ አመሰግናለሁ❤️🙏🏽

  • @samirahussen9259
    @samirahussen9259 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅመም ነሽ ጥሩ ነገርነው የማናስተውለው ነገር የነገርሽን ተባረኪ

  • @beztik2225
    @beztik2225 2 ปีที่แล้ว +2

    It's exciting to set time to complete a task. I need to do it more often. Thanks for the reminder, Ziye!😘🤗

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว +1

      Bezeye Love this technique. I love to Trick my brain in to thinking the task is super easy and doable 😀and it works 😂 thank you for watching bezeyewa❤️🙏🏽

  • @hirutdagnehabte7482
    @hirutdagnehabte7482 2 ปีที่แล้ว +1

    Very well said my dear am Mom of two i will did like you do good advice

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      Eshi konjo thank you for stopping by 🙏🏽❤️

  • @kemma3862
    @kemma3862 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏 I really need this method

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว +1

      It is a game changer , try it . Every time you do it it gives you a sense of accomplishment 😀. Thank you for coming my dear ❤️

  • @danielmulugeta9442
    @danielmulugeta9442 2 ปีที่แล้ว +1

    really great advice our sister good job my dear

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching!🙏🏽

  • @ሜና
    @ሜና 2 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነሽ 😇🥰

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching ❤️🙏🏽

  • @MekdesDagnachew-xz8mj
    @MekdesDagnachew-xz8mj 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you my sister ❤

  • @whatislove7252
    @whatislove7252 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sis,
    I really appreciate you and love your content….
    God bless 🙏💜👏🏽💯✅

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      Thank you for being here my dear ❤️🙏🏽

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow, thanks

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching ❤️🙏🏽

  • @hiwotgetahun6821
    @hiwotgetahun6821 2 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou sis

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching my dear
      ❤️🙏🏽

  • @rahelasrade7057
    @rahelasrade7057 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene Gobez!

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      🙏🏽❤️

  • @Ethiopia556
    @Ethiopia556 2 ปีที่แล้ว +2

    Excellent presentation

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you for watching dear 🙏🏽❤️

  • @zelsitube8400
    @zelsitube8400 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing 🙏

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching dear 🙏🏽

  • @zeinebjilo4706
    @zeinebjilo4706 2 ปีที่แล้ว +1

    Gobaze sate nashe atexfe❤👍👍

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      Betam amesegenalhu dear🙏🏽 and thank you for being here 🙏🏽❤️

  • @fevengebreyesus1725
    @fevengebreyesus1725 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you zinyeaa konjo ❤️😘

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 หลายเดือนก่อน

    አደንቅሻለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @etm4603
    @etm4603 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏!

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      Thank you for being here dear ❤️🙏🏽

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ በግፍ ለተገደሉ ንጹሐን!!!!!!!!!!!

  • @selamawitasmamaw7995
    @selamawitasmamaw7995 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @chuchuredesisa1130
    @chuchuredesisa1130 2 ปีที่แล้ว +2

    በናትሽ ጠፍተሻል ስራዎችህን bexam ነው ምወደው በርቺ

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      Thank you dear ! Thank you for watching 😂🙏🏽

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 2 ปีที่แล้ว +5

    ለወገኖቻችን ድምጽ ሁኑ !!! ንጽሐን እየታረድ ነው እናት እህት ናችሁ ድምፁ ሁኑ በሰውም በፈጣሪም ያስጠይቃል !!! አይመለከተኝም አይሰራም ሁላችንንም ይመለከተናል !!!

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ 🙏🏽

    • @marthatirunhe7858
      @marthatirunhe7858 2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏

  • @rahelmamo6197
    @rahelmamo6197 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠፉተሽ ነበር እካን ደህና መጣሽ

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      Thank you for coming dear ❤️🙏🏽

  • @liasium6325
    @liasium6325 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam gobez zare gena ayehus 💓

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan dehena metash 🥰

  • @beteybetey2120
    @beteybetey2120 2 ปีที่แล้ว +1

    Pls tolo tolo nayiln enwodishalIn

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว

      Eshi konjo I m trying my best 😀🙏🏽❤️

  • @nigusiekassaye2940
    @nigusiekassaye2940 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣላርም፣ ፐርፌክት፣ ኦብየስሊ፣ ኤክሰርሳይዝ፣ ፐርፌክትም ባይኾን፣ ሞቲቬሺን እንሰጣችኋለን፣ አኮምፕሊሽ ማድረግ፣ ግን ኣላርም ስናረገው፣ ለመሥራት ሞቲቬሺን፣ ኪችን፣ ካውንተር.....ወ.ዘ.ተ ቃላት አልገቡኝም!

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ባማርኛ ቀጥታ ትርጉማቸውን አላቃቸውም ... ይቅርታ እኔም ተቸግሬ ነው ! ጠቅላላ ሀሴቤ ይገባል ብየ ተስፍ አረጋለሁ አማረኛየ ከእንግሊዘኛው ጋ ቢቀላቀልም ለማስተላለፍ የፈለኩት ሀሳብ ከሞላ ጎደል ግልፅ ይመስለኛል :: ለ17 አመት የኖርክበትን ሀገር ቋንቋ አለመቀላቀል በጣም ጉብዝና ይጠይቃል ባልፈልገውም ማለቴ ነው :: አፓሎጃይዝ ስላልገባህ/ሽ🙏🏽