Mengizem Media Teborne Show እንዲህ ነበር! Oct 20,2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 วันที่ผ่านมา +5

    ታማኝ በየነ በዘመን ውስጥ ብርቅዬ ሆነው ከሚፈጠሩ እጅግ ጥቂት ሰዎች መካከል በዙፋኑ ላይ የምታስቀምጠው የሀገራችን ብርቅዬ ልጅ ነው።ለሀገሩ ያለው ፍቅርና የከፈለውን መስዋእትነት ሳስብ ደግሞ ማንንም በሱ ደረጃ ልታስቀምጥ አትችልም።እኛ ኢትዮጵያውያን ግን ውለታ ቢሶች ነን።ዛሬ ታማኝን ስሙን ከል ልማልበስ ደፋ ቀና የሚሉ አንዳንድ ደናቁርቶችን ሳይ ልቤ ያዝናል።ለማንኛውም ታማኛችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው።

  • @meretemengesha3977
    @meretemengesha3977 วันที่ผ่านมา +8

    ታማኝ ሁለገብ ሰው ነው። ይሄ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ስጦታ ነው። ከወጣትነቱ ጀምሮ ሀገርን በመውደድ ህዝብን በማፈቀር ኢትዮጵያ ከሱ የምትፈልገውን ሁሉ ለማድረግ የሞከረ ትልቅ ወንድም ነው። በሰብአዊነ ጉዳይም ቀደሞ የሚገኝ ወንድም መሆኑን በተደጋጋሚ አስመስክሯል። የተግባር ሰው እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጠው።

  • @selamaman8775
    @selamaman8775 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ታማኝ በየነ ሁሌም የማደንቀው ነው ሀገሩን ወዳድ ሁለገብ ነው የማይሰለች ሰው ነው ሁሉን መሆን የሚችል ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው ❤❤❤❤ታማኝ እንደስሙ ታማኝ ነው ❤❤❤❤

  • @Miki-vd1lv
    @Miki-vd1lv วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ታማኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው። የምትወዳት ሀገራችን ሰላም ትሁንልን

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚገርመኝ ከምሰል ድምፅ መረጃ ቋታቸው ከመንግሰት ይበልጣል በጣም ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd วันที่ผ่านมา +2

    Tamagn is a good, loyal friend, gifted, and intelligent human who walks with full dignity and integrity. Tewelde, you are lucky to have an older brother like him.

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታማኝ በየነን እኔ ሁሌም የማደንቀውና በተለይም አርቱን ስብናንውንና የሀገር ውዳድነቱን የሚወድለት ሰው ነው። እንደ እሱ ያሉ ሰዎች ሀገራችንን በኛ ዘመን በአንድነት እንድንወድ የደረጉ ኢትዮጵያን ናቸውና ረጅም እድሜ ከጤና እመኝለታለሁ።

  • @sisay62
    @sisay62 วันที่ผ่านมา

    I have no words how I respect and love this talented guy. I wish him a long life for him and his family to be more blessed throughout his generations.

  • @zewdufanta1620
    @zewdufanta1620 วันที่ผ่านมา +1

    Love it

  • @ethioeritreaupandup1074
    @ethioeritreaupandup1074 วันที่ผ่านมา +2

    wow ታማኝ🤔 የሚገርም ተሰጥኦ ❤

  • @Weed-s3e
    @Weed-s3e วันที่ผ่านมา +1

    wow ታማኙ ለሞዴል ትመቻለክ thanxs ተቦር

  • @addisteklie6317
    @addisteklie6317 วันที่ผ่านมา +1

    Tamagn God bless you,your kids and grand kids.
    You did great jobs to your people and your country.
    I love you and respect you.

  • @berhanuaberha
    @berhanuaberha วันที่ผ่านมา +1

    የዘመናችን ፉርጥ ታማኝ በየነ

  • @girmaasres2598
    @girmaasres2598 วันที่ผ่านมา

    The legend!

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض วันที่ผ่านมา +1

    ታማኝ ኢትዮዽያዊ ጀግና ኑርልን

  • @YonasAbebe-v5x
    @YonasAbebe-v5x วันที่ผ่านมา

    ታማኝ ባለ ብዙ ችሎታ ሀገርህን የምትወድ እውነትም ታማኝ 👍🏽👍🏽

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትናንት ላይቭ አመለጠኝ😢 ታሜ የዘመኔ አርቲስት አክቲቪስት ኢትዮጵያዊ ጀግና

  • @alwanhabesha9277
    @alwanhabesha9277 วันที่ผ่านมา

    ታማኝ አንደኛ 👏👏👏 👍 ❤

  • @Wendesen_Desso
    @Wendesen_Desso วันที่ผ่านมา +1

    ታማኝ እኮ❤ ነው

  • @tady670
    @tady670 วันที่ผ่านมา

    እረጅም እድሜ ለታማኛችን ሕሊናው ለእውነት ባያቆመው ሕዝብና እገሩን አስቀድሞ ከገዥዎች ጋር ሳይጋጭ ኑሮዬን ልኑር ቢል አላሙዲንን የመሰለ ወዳጅ እጅግ የላቀ የመድረክ ብቃትና ፈጣን ችሎታ ከተወዳጅነትና ከታዋቂነት ጋር ዛሬ በሃገራችን ካሉ ሃብታሞች ሁሉ ልቆ በቅንጦትና በምቾት ይኖር ነበር:: የእሱ ምርጫ ከሆድ ሳይሆን ከሕሊና በመሆኑ ከሚወደው ጥበብና መድረክ ከሚወዳት አገሩ ተለይቶ መኖሩ ቢያዝነኝም:: በትውልድ ውስጥ ታላቅ የታሪክና የተምሳሌትነት አሻራ በማኖሩ ደግሞ እንኳን ደስ አለህ ለማለት እወዳለሁ:: ተቦርነ ስለታማኝ ይሄ ብቻ አይደለም ሰፊና ተከታታይ ፕሮግራም ልታዘጋጅ ይገባል:: ይሄንንም ስላቅረብክልን እናመሰግናለን::

  • @ethiopia8344
    @ethiopia8344 วันที่ผ่านมา +1

    ይችላል

  • @ግሪክክለብ
    @ግሪክክለብ วันที่ผ่านมา

    በዛን ጊዜ ታማኝ መድረክ ላይ እስኪያተዋውቅ እየጠበኩት ነበር ከመድረክ ላይ ሳጣው የጠፋ መስሎኝ ነበር ከበሮ የሚጫወተው ደግሞ እሱን የሚመስል ሰው መስሎኝ ነበር የጠፋን ከበሮ ተጫዋች ተክቶ እየተጫወተ እንደሆነ አላወኩም ነበር በቅርብ ጊዜ የፀሀዬን ኢንተርቪው ሳይ ነው ያወኩት የሚገርም ነው ታሜ
    ድንቅ ብቃቱን አሳይቶበታል ምስጋና ለታሜ

  • @masdamtmas6688
    @masdamtmas6688 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ በጣም የገረመኝ የዛኔ ህዝቡ በአንድ ትር ነው ምበላው ቅርፁ አንድ ሆነብች ከታማኝ ጨምሮ ስያምሩ አሁን ሰው ምበላው የተበከለ ቦርጭ ብቻ

  • @semeredinmohammed436
    @semeredinmohammed436 วันที่ผ่านมา

  • @ethioeritreaupandup1074
    @ethioeritreaupandup1074 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም ነው 🤔 ታማኛ መድረክ ላይ ሆኖ ሲጫወት ፤ መሬት ቁጭ ብለው ከሚመለከቱት ውስጥ የVans brande name ያለው ጫማ ያደረገ ሰው ሳይ ገረመኝ ፤ ጫመው በአሁን ሰዓት በteenagers በጣም ተወዳጅ ጫማ ነው ። ለካሳ ጫማው አሁን በቅርብ የመጣ ሳይሆን የዛን ግዜ ነው🤔

  • @tikekelwendyefraw9378
    @tikekelwendyefraw9378 วันที่ผ่านมา +1

    Erjem edma ketnagar egziabhere yadlelegn leholachehom amen

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 วันที่ผ่านมา

    Tame the real talented artist.

  • @ermiyas9528
    @ermiyas9528 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሌም ከሚቆጩኝ ሰዎች ውስጥ ታማኝ:: እግዛቢሄር እድሜ ይስጥህ የእውነት አንተን በተለያየ መድረክ አለማየቴ ከምር በጣም ይቆጨኛል በጣም

  • @betiyegish1686
    @betiyegish1686 วันที่ผ่านมา

    Tamagn is a legend

  • @Wendesen_Desso
    @Wendesen_Desso วันที่ผ่านมา +1

    ክፍል 2 አሁኑኑ

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 วันที่ผ่านมา +1

    መተክል ፖዌ ለዘመቱ የዮንቨርስቲ ተማሪዎች።

  • @19tahsase
    @19tahsase วันที่ผ่านมา +1

    ታምኝዬ የምንም ጊዜ የመድረክ ንጉስ እንዲሁም ኢትዮጵያዊ !!!! ኢትዬጵያን የሚወድ ሁሉ የሚዎዱት ኢትዮጵያዊ !!!!!❤❤❤

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 วันที่ผ่านมา +1

    ለፈረንሳይዋ ፋንታዬ በቀለ ይሆን

  • @AddisFikerlove
    @AddisFikerlove วันที่ผ่านมา +1

    Now looking back ህዝብ ለህዝብ ላይ የጠፋው ከበሮ ተጫዋች he could have done it after the show. በጣም ብልግና ነው ያደረገው። ታማኝ ባጭር ጊዜ ውስጥ ተምሮ ባይተካው ኖሮ የስቱን ባለሞያ እና ሀገርን አዋርዶ ነበር።

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 วันที่ผ่านมา +6

    ማነው እደኔ ታማኝን ሲያይ ኢትዮጵያ ትዝ የሚለው ?

  • @ethiopia8344
    @ethiopia8344 วันที่ผ่านมา

    በቅርቡ ወደ አማራው ትግል እንደሚመጣ ይታየኛል:: እሱ በዚህ ትግል እሰከ እሁን ቢኖር ዙሩ ይክር ነበር
    ታማኝ በጣም በጣም ለአማራው ትግል ብሎም ለኢትዮጵያ ታስፈልጋለህ ጀምረኃልና ጨርሰው

  • @yibeltalebiadge3048
    @yibeltalebiadge3048 วันที่ผ่านมา

    Tamagne, he can

  • @ermiasshifaw3366
    @ermiasshifaw3366 วันที่ผ่านมา

    Taማኝ ነብስ ነገር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ እንደስምህ ታማኝ❤

  • @yb3563
    @yb3563 วันที่ผ่านมา

    ታማኝ የምር ኖራል

  • @alemayehu-bl8mr
    @alemayehu-bl8mr วันที่ผ่านมา

    ታማኝ እንወድሃለን ረጅም ዕድሜ ከመላው ቤተሰብህ ጋር እንዲሰጥህ እመኛለሁ