Aser tad እና Reddit አዝናኝ ቪዲዮዎች Live

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • Aser tad እና Reddit አዝናኝ ቪዲዮዎች

ความคิดเห็น • 455

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr ปีที่แล้ว +31

    አሌክስ ግን ላይቭ ስትገባ ሰአትህ ብታስተካክል አብዛኞቻችን ተከታዮችህ በአረብ ሀገር የምንኖር ነን ከምሽቱ ወደ 3/ 4 ሰአት ብትገባ ዋውውው ነበር❤❤❤

    • @CREEDGUG
      @CREEDGUG ปีที่แล้ว

      Ethiopia yalenewis? Sera wulen yidekmenal ayhonim.

  • @samuel_arse
    @samuel_arse ปีที่แล้ว +21

    ልጅቷ የሁለታችሁ አይደለችም ተስፋ ቁራጡ የኔ ናት❤😂😂

    • @Financiervideo
      @Financiervideo ปีที่แล้ว

      Yargilih

    • @Emily70-zd8vc
      @Emily70-zd8vc ปีที่แล้ว

      በምን አወቅህ

    • @samuel_arse
      @samuel_arse ปีที่แล้ว +3

      @@Emily70-zd8vc ሴት ለማፍቀር የግድ ተወቂ ሰው መሆን አለብኝ🤔

    • @Emily70-zd8vc
      @Emily70-zd8vc ปีที่แล้ว

      የለብህም ግን ፈጣሪ የሠጠህን ነው ከልብህ ልታፈቅራት የምትችለው እንጂ ሌላው ፋቅር ግዜያዊ ነው

    • @Financiervideo
      @Financiervideo ปีที่แล้ว +1

      @@samuel_arse wow mels

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n ปีที่แล้ว +31

    ቅድም የነበረው ሁኔታ ደስ የማይል ነው አሌ ፕራንክ ከሆነ ወይም ለቪድዮ ተመካክራቹ ከሆነ ደስ ይላል የእውነት ከሆነ ግን ይደብራል በውስጥ ጨርሱ😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናቴን ቅድም ጭንቅ ነው ያለኝ ሁለታቹም ምርጥ ናቹ 💞💞💞

    • @user-hx1pm4rh9n
      @user-hx1pm4rh9n ปีที่แล้ว +2

      @@sosinasileshi4360 ይመቻቸው ይሸቅሉብን እንግዲ😂

    • @ermiyaschallachew
      @ermiyaschallachew ปีที่แล้ว +3

      100% ትክክል

  • @elsabetadane1132
    @elsabetadane1132 ปีที่แล้ว +9

    እኔ ምለው ልጅቱ እቃ ናት እንዴ....
    ክብር ይኑራችሁ እንጂ .. ወልጄ ምናምን ማለት

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 ปีที่แล้ว +7

    ለማንኛውም እልህ ጥሩ አይደለም በእልህ የተገነባ ቤት መፍረሻው ያማል እና እራስህን ሁን ። በሚድያ ያፈራኸውን ምርጥ ቤተሰቦችህ አፍ መነጋገሪያ አትሁን ማለትም በክፉ እንዲያነሱህ መንገድ አትክፈት😢 ሴት ሞልቷል እሷ ባትሆን ሌላ እንደ አማራጭ አታጣም። ደግሞም የሷን ውሳኔ ስሙ

  • @Eyou653
    @Eyou653 ปีที่แล้ว +12

    አረ ኮሜት ተረጋጉ ሙድ ሲዝቡን ነው😂😂 መነጋገርያ ለመሆን ነው ደሞ ሰሙኑ አጀዳ በነሱ ይሆናል😂😂😂

    • @user-hx1pm4rh9n
      @user-hx1pm4rh9n ปีที่แล้ว

      በእውነት እዳፍሽ ያድርገው 🙏🙏🙏

    • @danmesfin7511
      @danmesfin7511 ปีที่แล้ว

      ዝም ብለሽ አፍሽን አትክፈች

    • @Eyou653
      @Eyou653 ปีที่แล้ว

      @@Mereja60 😂😂እኮ ትወና ነው

    • @Eyou653
      @Eyou653 ปีที่แล้ว

      @@danmesfin7511 እኔ እቀጣለው ሙድ እያዙ ካልሆነ 😒እንጠብቅ መጨረሻውን

    • @parkchae-young791
      @parkchae-young791 ปีที่แล้ว

      Yasekal 😬

  • @subriaeman9557
    @subriaeman9557 ปีที่แล้ว +5

    ፕራክነው ትወናግን ኣሌ ጋጀራው ኣደኛነህ😊😂

  • @Emily70-zd8vc
    @Emily70-zd8vc ปีที่แล้ว +3

    አረ አሌክስ የናተ ወንድምነት ሣቃችሁ በጣም ደስ ይላል ሠው ብዙ ይላል ለነተ እውነታው ልጅቱ ልቧን ጠይቃ መልስ ትንገራችሁ👍

  • @SamsonHaylimaryan
    @SamsonHaylimaryan 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይመችህ ለሱ እማ እዳትተዋት መጀገን አለብ በደንብ ፈልጋት ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @alazarbrhan8258
    @alazarbrhan8258 ปีที่แล้ว +2

    Geme atitawetim😮

  • @yaredhagos2129
    @yaredhagos2129 ปีที่แล้ว +2

    ታላቄ ነው ደሰ ይላል kkkkkkk

  • @BERITAD7
    @BERITAD7 ปีที่แล้ว +1

    Ayzosh brother abrenk nen

  • @user-cg8tb8sr6w
    @user-cg8tb8sr6w ปีที่แล้ว +2

    Betam eyetgagalachu new betam shibeza

  • @hanunethio1293
    @hanunethio1293 ปีที่แล้ว +1

    እዚ ሰፈር ጨዋታው ደርቶል 😂

  • @user-zf9qc2zd6x
    @user-zf9qc2zd6x ปีที่แล้ว +7

    ከምር ከልቡ ነው የተናደደው😢😢😢

  • @sissisi3938
    @sissisi3938 ปีที่แล้ว +4

    አለ ጋጃራዉ😂😂 የፍቅር ሰዉ ❤❤

  • @Financiervideo
    @Financiervideo ปีที่แล้ว +1

    Set lij be wand lij fkr kalekesech ye iwunat tiwadawalech❤
    Wandi lij baset kalekese inde isua Lela set mewudad ayichilim😢😢😢❤❤

  • @dagmawiabate-jd7ei
    @dagmawiabate-jd7ei ปีที่แล้ว +2

    Areeeee betam yidebral aynefam

  • @josephbirara2493
    @josephbirara2493 ปีที่แล้ว +4

    The dani-dj lee trend is about to start here

  • @selambetsalote7903
    @selambetsalote7903 ปีที่แล้ว +2

    እረ አሌክስዬ ያራድዬ ልጅ ስለገባለት ነው ተረዳው እንጂ አባት

  • @user-mx7rb3if3s
    @user-mx7rb3if3s ปีที่แล้ว +1

    aser love

  • @adanemarhatbab3800
    @adanemarhatbab3800 ปีที่แล้ว +3

    ሲጀመር ሁለታችሁም ተስፋ ቁረጡ ምክንያቱም ማንኛውም ሴት በፉክክር ፍቅር ልታሲዙ አትችሉም

  • @netanetsisay5799
    @netanetsisay5799 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህ 🇪🇹🇪🇹

  • @bruksahlu6320
    @bruksahlu6320 ปีที่แล้ว +2

    Alex ❤hlina❤❤❤

  • @anime_narutonamikaza
    @anime_narutonamikaza ปีที่แล้ว +1

    Ale ale ale ega kegonsh new ✊✊✊✊✊

  • @helahelu1651
    @helahelu1651 ปีที่แล้ว +1

    እሺ ዳኒ እና ፅጌ

  • @kalidjemal-gu6zo
    @kalidjemal-gu6zo ปีที่แล้ว +1

    Alexsiye betam yastelal be wst mesmer bchersutsa demo enante kemttalu lemn besua flagot athedum😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-Weynua
    @user-Weynua ปีที่แล้ว +2

    ፀብም ይሁን ፍቅር በዉስጥ ጨርሱ ሁሉን ነገር በሚዲያ ይደብራል ኢትዮጵያዊነት ይሄ አይደለም

  • @eskedardereje8855
    @eskedardereje8855 ปีที่แล้ว +2

    አራ ላሽ በጣም የሚስቅ ሰው በጣም ሲናደድ በለው።።።።😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 ปีที่แล้ว +3

    የብሬ አልቃሽ ፊቷ ራሱ ደስ ሲል

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ወይኔ ወድሞቼ እትጣሉ ወድሞቼ ፕራክነው በሉኝ እምወዳቹ❤❤❤❤❤

  • @ethiopias1724
    @ethiopias1724 ปีที่แล้ว +1

    ባክህ እያላገጠ ነው🤣 ፈታ በል

  • @biruktekeba9409
    @biruktekeba9409 ปีที่แล้ว +1

    Yecha macheu

  • @endalesitotaw8660
    @endalesitotaw8660 ปีที่แล้ว +2

    wentsen naw gnbramue😎😎

  • @dr_beriso
    @dr_beriso ปีที่แล้ว +3

    አሌን ወይስ አሴር....😂❤ በሚል ርዕስ ልግጠም ወይ
    አመሠግናለሁ ወዳጆቼ❤ ሕሊና

  • @sofiatube5434
    @sofiatube5434 ปีที่แล้ว +1

    Ali ኣሳልፈህ እዳትሰጥ 😂😂😂

  • @yilakgirma5121
    @yilakgirma5121 ปีที่แล้ว +1

    yes

  • @LEALEM778
    @LEALEM778 ปีที่แล้ว +1

    brather ale king😎

  • @YesuSira
    @YesuSira ปีที่แล้ว +3

    ere actors! ende, Tibeb ena you tube eko felefeluachu😅🤣 Yimechachu! mosalsal 102...season 1🤩....belew soundtrack demo yekidmu yehind zefen yezefenutn asgebuachew 😁

  • @aklilbekele8587
    @aklilbekele8587 ปีที่แล้ว +1

    የሌለ ህፃን ሆንክብኝ ዛሬ የወረደ video የምር

  • @kidist565
    @kidist565 ปีที่แล้ว +1

    ALE ljitu yante nat manm aywesdatm ALE❤ enodhalen ymchih❤

  • @eyerusalem9577
    @eyerusalem9577 ปีที่แล้ว +1

    The mean thing esu eko twedachuhalech wey new tyaqew ??😂😂

  • @user-ld7xr3pt3z
    @user-ld7xr3pt3z ปีที่แล้ว +2

    Ere minishe commentaries 😊 prank aymeslim eko ale serious hono aydel eyawera yalew andadem eko merdat tegebi new

  • @yeabsiradanel8278
    @yeabsiradanel8278 ปีที่แล้ว +2

    ከተማሪ ነው የምቶልደው

  • @felekebeharu9900
    @felekebeharu9900 ปีที่แล้ว

    Gejeraw teregaga abo bechik ydebral mechekachek baba 🙏🙏🙏

  • @user-zv4cy7fd7m
    @user-zv4cy7fd7m ปีที่แล้ว +6

    ኖርማል ነው ወዳጄ ይደብራል ፍቅር እኮ ነው ❤❤❤❤❤❤ክስ ጋር መሄደ ኣለብህ❤❤

  • @MohammdSahfi-lx8gr
    @MohammdSahfi-lx8gr ปีที่แล้ว +4

    Ale ጨዋታው ሊጀመር ነዋ🤜🤜🤜

  • @robetfun1285
    @robetfun1285 ปีที่แล้ว +2

    ላንተ ካላት የትምኣሄድም ደሞም ፍቅር መስዋትነትን ይፈልጋል bro

  • @user-zb9el9vg1b
    @user-zb9el9vg1b ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር ነው እደዚ የሚያረገው አትፍረድበት

  • @betelhemasegidew
    @betelhemasegidew ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንኳን ደና መጣሕ

  • @mahderey
    @mahderey ปีที่แล้ว +1

    😂😂43:35 weynie ababalih 😅😅😅

  • @semiramuhammed4343
    @semiramuhammed4343 ปีที่แล้ว +2

    ቤተሰብ ልጅቷንም አስቧታ🙄 እንዴ እሷም እኮ የራሷ ስሜት ይኖራታል ሙድ ካልሆነ ይደብራል!

  • @biniyammisgie5827
    @biniyammisgie5827 ปีที่แล้ว +1

    ale man takaleh betam endemiwedih gin please yihen neger erasachu wusit lay cherisu betam new yemiyastela demo godegninetachihun bitebiku yishalal lehuletachu satihon kerita endatikeyayemu

  • @Eyou653
    @Eyou653 ปีที่แล้ว +2

    አቤሎ ተመቸኝ ህሊና ታሳጣቹ አላለም 😂😂😂

  • @abebadavid7180
    @abebadavid7180 ปีที่แล้ว

    Ayezoh wenedeme gen aned neger enanet wenedemamachoch nachu beset atetalu enedzih teru ayedlem hulum yalefal tewu betam yedberal

  • @Ezra-39
    @Ezra-39 ปีที่แล้ว +1

    47:38 ale came down

  • @user-mc6wj8bo4r
    @user-mc6wj8bo4r ปีที่แล้ว

    Ay emama Ethiopia

  • @tsiondagnachew-yv9lh
    @tsiondagnachew-yv9lh ปีที่แล้ว +1

    ale kegonh nen

  • @yilakgirma5121
    @yilakgirma5121 ปีที่แล้ว +1

    awo

  • @user-bj5my2lw7d
    @user-bj5my2lw7d ปีที่แล้ว +1

    አይኔ ሲቃጠል ፓርት😂😂😂😂😂

  • @xsami223
    @xsami223 ปีที่แล้ว +3

    Alex ይደብራል ፍቅር እኮ ነው ...... atalagtu

  • @mahderey
    @mahderey ปีที่แล้ว

    Woww zare degmo ximh ena xegurh stqoret amarebh 👌😋😘wow

  • @kirub244
    @kirub244 ปีที่แล้ว +1

    Are fkrachu lay enenm demrugn..😂😂

  • @nadi8082
    @nadi8082 ปีที่แล้ว +9

    I believe it's a prank. ግን በምታደርጉት ነገር የልጅቷን ስሜት እያሰባቹ የሆነ እቃ አይደለችም ምትቀባበሏት ባይገርማችሁ የሁለታችሁም አትሆንም😅😅😅

    • @Eyou653
      @Eyou653 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😊

    • @NahomYiheyes
      @NahomYiheyes ปีที่แล้ว

      ለ አሌክስ እማ ታንስበታለች

    • @nadi8082
      @nadi8082 ปีที่แล้ว

      @@Tmark1303 hzbu laym ayferedm eko they go to the extreme extent to make it seem real. Gn I am disappointed that this two TH-camrs are also engaged in such a trashy game😒 ልጅቷን ደሞ የሆነ ግኡዝ አደረጓት እኮ🤦

    • @nadi8082
      @nadi8082 ปีที่แล้ว

      @@NahomYiheyes to tell you the truth በዚህ አስተሳሰቡ የትኛዋም ሴት ትበዛበታለች

    • @nadi8082
      @nadi8082 ปีที่แล้ว

      ​@@Tmark1303yo seriously 😳

  • @Financiervideo
    @Financiervideo ปีที่แล้ว +1

    Ante kesu ke teshalk tewabro❤

  • @betelabera8183
    @betelabera8183 ปีที่แล้ว +2

    Meblatuan satak ejuan tatebech!!!!!

  • @RobiiTube
    @RobiiTube ปีที่แล้ว +1

    Ale temchnalek bro😝 yemer kahon gen yedabral yerasacun guday yerasacu nw yelel asedbracunal yemchcu lemangwm

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 ปีที่แล้ว +2

    እኛ ጋቀንነው ሐሙስ የ ቀን ቅዱስ ስላልክ አሌ😂😂

  • @halom3886
    @halom3886 ปีที่แล้ว +1

    እግር ክን አታንሳ ነውር ነው ደጋገምከእ

  • @dedinayemane148
    @dedinayemane148 ปีที่แล้ว

    Ere alexo ydebral brather be wust chrsu kefelegachu ewedkalew aleye from ertrea

  • @BIRHANUMARKOSBIRMURO
    @BIRHANUMARKOSBIRMURO 9 หลายเดือนก่อน +1

    hi men 🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @rahelabebe8002
    @rahelabebe8002 ปีที่แล้ว

    አልወድም ሲነኩብኝ እሱዋን temechachehune helena helena asatachehu aberelu teleyale bedena geze agebashe bro😅😅😅😅😅

  • @azmemes951
    @azmemes951 ปีที่แล้ว +2

    አረ ኤጭ እናንተም እንደነ ሮያል ፋሚሊ ልትሰክሱን ባልሆነ እናንተ ሰዎች ልትዘጉኝ ነው

  • @rahelabebe8002
    @rahelabebe8002 ปีที่แล้ว

    Are Huletachehume Taneferalachehu 😅😅😅😅😅😅😅Gene 2Tachehume Tefagu Eyame Feta Enebele😅😅😅😅😅😅aye ❤❤❤❤love😅😅😅😅

  • @tommyshelby218
    @tommyshelby218 ปีที่แล้ว +2

    😂🤣🤣🤣😂😂😂😂

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 ปีที่แล้ว +2

    Gejeraw🎉

  • @NabiotGmikael-mt3gp
    @NabiotGmikael-mt3gp ปีที่แล้ว

    ጀማ ይላክ

  • @amankingak1054
    @amankingak1054 ปีที่แล้ว +2

    Ale እንዳፈታዉ አግኛት

  • @metasebyahabtamumentrie7636
    @metasebyahabtamumentrie7636 ปีที่แล้ว +10

    Alex and helina yemetleu be like ❤

  • @ermaxff5614
    @ermaxff5614 ปีที่แล้ว

    taylek ye hultacum athonm bro let's goo top G

  • @SelamTekeba-rc6bj
    @SelamTekeba-rc6bj ปีที่แล้ว

    ale Yefkr Neger Neger New Ygebagnal Gn Ante Belteh Megegnet Alebh Yhem Yalfal Eko Esu Endefelege Yhun Lefkr Anten Meswat Adrguawal Esuwanm Bihon Atawkuatm Gn Esuan Yefeterat Geta Eko Lantem Fetrolhal Please Aba Atnaded Tmotbnaleh Egna Efelghalen Eshi Aba Ersaw ❤❤❤

  • @meleyonegese
    @meleyonegese ปีที่แล้ว +3

    የምራችሁን ነው አሌ

    • @LanP-uu8qd
      @LanP-uu8qd 2 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ የምሩን ነው ደብረብርሃን ሄደው ማንኛቸው እንደሚመረጡ ሊያረጋግጡ ነው😂😂😂

  • @thelastqueen1893
    @thelastqueen1893 ปีที่แล้ว

    Er benatachu beneza yementelawen demo benante aydebrachum yemwedachun yakel new eyastelachugn yalachut betam yedebral benante yhe ayamrem

  • @HAMONA_T
    @HAMONA_T ปีที่แล้ว

    A S E R
    Le Aser nw yemtgebaw bro. beka tewlet broooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo

  • @marshetabebe3487
    @marshetabebe3487 ปีที่แล้ว

    ኧረ በጣም ነው የሚደብረው ከatr ጋር ያለው ነገር

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 ปีที่แล้ว +1

    አይ አልክስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @danmesfin7511
    @danmesfin7511 ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ ማን😢😢

  • @user-di5pd5ek2f
    @user-di5pd5ek2f ปีที่แล้ว +1

    Ereee Aleee minisheeee😂😂

  • @mamedina3530
    @mamedina3530 ปีที่แล้ว +3

    የባጃጁነገር ወላሂ እደት እደሣኩ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 ปีที่แล้ว +2

    ዘጋው 😂😂😂😂😂

    • @LanP-uu8qd
      @LanP-uu8qd 2 หลายเดือนก่อน

      ዘገኝ ዘገኝ ታንክ ነው በሉኝ ፍራንክ ነው😂😂😂😂

  • @rahelabebe8002
    @rahelabebe8002 ปีที่แล้ว

    Awo Asr 😅asr😅 asr😅 asr 😅😅asr😂😂asr❤❤asr😂😂

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 ปีที่แล้ว +1

    አሴር ሢጀመር ሙድ እያዘነዉ እንጂ እንበ አይደለም

  • @Thalapathy45871
    @Thalapathy45871 ปีที่แล้ว +5

    bro, never fight with someone because of a woman

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂 አር መሻማት ተረጋጉት እሷ ፍቅረኛ አላት

  • @gelamasho43
    @gelamasho43 ปีที่แล้ว

    Part 1 season 1 dani Royal and dj leee part 1 season 2 ale and aser tad hilna 😂😂😂😂😂😂😂

  • @EmuEmu-eq4nc
    @EmuEmu-eq4nc ปีที่แล้ว +1

    😢ዛሬ ደሞ ሰላምታ የመም

  • @kidanmulualem2238
    @kidanmulualem2238 ปีที่แล้ว +1

    የምን1 ሁለት ሶስት እንጠብቃለን👶👶👶

  • @nahomtube1415
    @nahomtube1415 ปีที่แล้ว +1

    Gejeraw teregaga.😂❤❤

  • @Chyosefbk12
    @Chyosefbk12 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂aye arif new gejerew

  • @Brain_Academy1
    @Brain_Academy1 ปีที่แล้ว +2

    ልጅቷን አቀልካት እኮ እኔ ከሷ ወልጄ ምናምን አልክ እኮ ተረጋጋ