መሃል ቦሌ ጠላ አለ - ወፍ በረር - እንዝርት | Enzert - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025
  • #Ethiopia #EthiopianEntertainment #Enzirt
    ቅዳሜ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት በዓባይ ቴሌቪዥን
    Saturday @ 5:00 PM only on Abbay TV
    A daily talk show hosted by female presenters from various walks of life, Discussing contemporary social & economic topics. Various Guests will be invited for a discussion on a daily basis.
    Subscribe to watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay Media TV shows. |የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ሚዲያ ፕሮግራሞችን ለመመልከት የTH-cam ገጻችንን ይከተሉ።|
    TH-cam: / @abbay-tv
    Facebook: / am.meznagna
    Instagram: www.instagram....
    TikTok: vm.tiktok.com/...
    Watch Abbay Media Television on Ethiosat with 11165 Frequency, NSS 12° 57, Symbol Rate 45000, Polarization Horizontal

ความคิดเห็น • 8

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 ปีที่แล้ว

    ያደኩበትን አስታዋሽ የወይራው ጥንጁቱ አቤት ሽታው ትዝ አለኝ የገንቦው የበርሚሉ እኛቤት ሸክላ እና የንጨት በርሚል ነበር ጠለው እና ጠጁ ትዝታ ወሰዳችሁኝ እናመሰግናለን

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ปีที่แล้ว

    ጠላ አልወድም ግን የልጅነቴን ያስታዉሰኛል በዛላይ የሐገራችን ባህልም ነዉ።

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 2 ปีที่แล้ว +3

    ጠላ ማለት የጎጃም ነው የአብማ ማርያም ለዘውም

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 ปีที่แล้ว

      ቀላል ድፍድፉ እኮ አንዴ ተዘጋጅቶ ተቀምጦ ሲያስፈልግ እየተቆነጠረ ነበር የሚበጠበጠው

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 ปีที่แล้ว

    አሁን ያለውበት አገር ጠላ ይጠመቃል ጠጅም
    ይጥላሉ ግን ግን እደ ኢትዮጵያ አይሆንም
    ወንድሜ እዳልከው ወደ ውጭ ቢላክ ጥሩ
    ነው ጠላ ስለምወድ ነው 🤣🤣🤣🤣

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::