ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሻአላህ እንኳን ደስ አላቺሁ ግን __ወንድም የለኝም የሚለው ቃል በቀላል እሚታይ አይደለም ። ለልጂሽ መስዋትነት ከፍለሽ ኒካቺሁ የመማለስ እድል ካላቺሁ ለልጂሽ ከአባቱ ወንድም እህት ወለጂለት ላይክ ሼር
አባቱ እኮ አገባ ብላለች አላህ ኸይረኛውን ባል ይስጣት
እንኳን ደስ አለሺ ዳይመን ውደ
ጀሜ ኽበርልን ቅን ወንድማችህ የስደት እህቶችህ ስለምታግዝ
እንደዛ ሲል ውሥጤን ነው የነካው የኔም ልጅ ትዝ አለችኝ
አባቱ መመለስ አልችልም ብላለች ባሏ ትዳርይዞእየወለደነው ብላለች ደግሞ በጣም ቆይተዋል
የኔ አባት የኔን የለኝም ሲል አሳዘነኝአላህ መልካም እህት ወንድ ይወፍቅህ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሀቢቢ እኔ እህትና ወድም የለኝም ሲል ልቤ ነዉ የተሰበረዉ ወላሂ
መሽአላህህ
የኔ ቆንጆ ልጂሽን በጣም ነው እምወደው እሱን እሚያክል ልጂ አለኝ ትቸው ስደት ላይ ነኝ አሏህ ከልጂሽጋ አይለይሽ አፉ ሲጣፍጥ ❤❤❤❤ አበረታቷት
የኔአባት
ወይኔ አቡድ እደት አሳዘነኝ ያአላህ ልጅ ወልዶ መለያየት ከባድ ነዉ ከተወለደ ተቻችሎ ልጆቹን ካንድ መዉለድ ብቻ የአላህ ቀደርነዉ አብሽር ሀቢቢ ሁኔታወችን አስተካክለሽ አግቢ እና ዉለጅ ከቻልሽ የልጅሽን አባት ታረቂ ዉለጅለት 😢❤❤❤❤
ماشاالله
የኔ ዉድ አብሽራ ጠክራ አለህ ከአንቺ ገር ይሁን ልጅሽንም አለህ ይጠብቅልሽ አለህ ትልቅ ደረጀ ያደርስልሽ
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ በስደት ያላችሁ አላህ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
አሚንንንን
አሚንንንን❤❤❤❤❤
አቡድሀቢቢ
ያአላህ.
የኔማር በርቺ
የኔ ጀግና እህት በርች
እኔ እቅድ ይዥለሁ ያለፉትን ቪድወሺን አየከፈትኩ ሰራየን እየሰራሁ ነው አብሺሩ ኢንሻ አላህ ካሰባችሁት ያድርሳችሁ
ደምሪኝ ሁቢ
@Fatumamasha-js1vq እሺ
ቅን አሳቢ
አይወ ወላ እኛ የመዳም ቅመሞች እንተዛዘን
ጀዛኪላሃይርሆቢ
مشال❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻአላህ በርቱ አረበኛውንም እዳይረሳው
አሚንን የኔ ማር ❤
ማሻአላበርችእህት
የኔ ዉዶቺ❤❤
በአላህህህ አጠናክሮት
መሸአላህ መብሩክ❤🎉🎉 አብሽሩ ጠክሩ
ተባረህ አረህማን በርች እህታችን እኳን ደስ አለሽ እናትሽንም አላህ ያስገኝልሽ አብድየ አላህ ያሳዲግህ በቁርአንህ ጠካራ ሁን የኔ ጎበዝ የናቱ አነጋጋሪሲቀጥል አለባበስሽ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ በርች ኒቃብሽ አላህ ሱብሀነ ወታላ እዲንለብስ ያዘዘን ውበትሽ መከበሪያሽ ነው በርች የኔ እቁ
ውለጅለት የኔ ማርርር ወድም እህት የለኝም አላለም
አሚን እህት
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካት አህለን እሙ አብዱረዛቅ ማሻ አሏህ እኳን ደስ አለሽ ውደ በርች እሲደምሩኝ የመዳም ቅመሞች!!
ማነው እደኔ እህት ወድም የለኝም ሢል ያሥለቀሠው እሡን መሣይ አላህ ይሥጥሽ ያረብ
😢😢😢😢😢 yarbiiii wadm. Yalyhim al
ሀብቢ❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሂ🎉🎉🎉አህለን ሀዩናአቡዲ ማሻአላህ እንኳንደስአሐሽ እህቴ ሰው ሲደሰት እንደማየት እሚያስደስትነገር የለም ማሻአላህ አቡዲ እድግበል🎉🎉ሀዩየ ውለጂለት ወንድምና እህት🎉🎉እናትሽንም አላህ ያስገኝልሽ
ማሽአላህ
የኔ እህት አላህ ይጠብቃቺሁ ውለጂለት
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አረብኛው እንዳይጠፋው አዋሪው ወይም አለሽበት አካባቢ የሚዋሩ ህፃን ልጆች ካሉ ከነሱ ጋ ያውራ አማና
አላህ ጥሩ ትዳር ሰቶ ለባቢ እህት ወንድም ይወፍቀው🎉
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉
Wwww❤❤❤❤❤
መሻአህ❤❤❤❤❤
❤ማሻአላህ🎉🎉
ማሻላህ
አልሀምዱሊላህ እኳን ደስ አለሽ የኔ እናት
የኔአባትአይዞህ
ማሻ አላህ
እኔም እህት የለኝ የኔ ጣፋጭ አብሽር ያንተኳ ትዎልድልህ አለች ማምየ ኑሪልኝ በጤና
ሀዩዋ ማሻአላህ ማሻአላህ እኳንም ከወድምሽጋር ተገናኘሽ🎉🎉🎉 መብሩክሞኒታይዝ ስለሆሽ ደስ ብሎ ኛል በርቺ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አሚንንን ያረብ አልሀምዱሊላህ
ማሻአላህ❤❤❤❤
ማርቱ እናትና ልጅ ማሻአሏህ እድግ በል ሀቢቢ እህት ወድም የለኝ አለ እደኔ ልጆች ሴቲቱም ወዱም ይወቅሱኛል እኔም አልሞላ ብሎኝ እባጃለሁ አልሀምዱ ሊላህ❤❤🎉🎉
ማሻላህ አሺሩ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃሸሁ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤
ኡሙ አብዱ ረዛቅ ማሻአላህ ለሁሉም ነገር እንኳን ደስ አለሽ በረቱ
የኔውድ አግቢና ወለጅ🥰🥰🥰🥰
Masha allah
ማሻአላህ እኳንም ደስ አለሺ ዉደ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ
የኔ ውድ ውድምየለኝም ሲል አሳዘነኝ
ማሻአላህ መብሩክ እህቴ ወንድም ጀሜላ ያንተም ጥረት አለበት ክበርል❤
ዝም በያቸዉ አለባበስሽ ማሻአላህ ነዉ የኔ ቆጆ ኮሜታተሮች ይሄዉ ናቸዉ
የእኔ አባት መሸአላህ
ማሻአላህ 🎉🎉አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻ አላህ. ብርትትብለሽ ስሪ. ቢድወሽን ሸርአደርግልሻለሁ. ወላሂ በጣም ነው እምወደው
ማሻአላሕ ሲያሥቀኝልጅሺ
ወአለኩ ሰላም ❤❤
አላህይጠብቃችሁ ላይክ ሸር አድርጎት ሥደተኛ እህታችንን ❤❤🎉🎉
ሀዩየ አብሽሩ
አሕለን
ማሻአላ ደስታሽ ደስታቺነው💋💋
❤❤
እፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤
ማሻአላህሀቢቢ
ማሽ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ አብሽሪ ጠንክሪ እናትሽም ትንሽ ግኝታ የምትደስቸ ያርገን❤❤❤❤
የኔጣፍጪአላህላሳድጋልሺ
አብሺር ዱአአድርግ ይሰጥሀል ወድም እህት
እኔ ወላሒ ባላዳምጠዉ እንኳ ቪዴወሽን ከፍቸ እተወዋለሁ እሥካያልቅ እዴዛ እያዴረኩልሽ ነዉ አብረዛቅ ግን ኢትዮ ሥመጣ ባገኝህ የኔ ዉድ
አሰለሙ አለይኩም ወረማቱለሂ ወበረከቱሁ አህሌን ወሰለህን ወማረበን ውዴ በርች አብሽሪ አብድል ራዘቅ አለይ ይሰጣል እህትና ውንድም እህት እንኳን ደስ አሊሽ ውዴ❤❤🎉🎉🎉🎉
امننننيربببب❤❤❤❤😂😂😂😂
🥰🥰🥰
ማሻሏህ❤❤❤
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኔ አባት መብሩክ አሌኮም እህት ደስታሺ ደስታችን ነው አሏህ ይጨምረልሺ
😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውይይይ ትልቅ ጥያቄ ተጠይቀሻል እህቴ አሏህ ኸይሩን ነገር ይወፍቃችሁ
መሸአለህ❤❤❤
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሺአላህ እንኩዋንም አላህ አስደሰተሽ ዉይይይይይ የአብድ ረዛቅ ጥያቄ በጣም ከባድ የሆነ የቤት ሥራ ነው አላህዬ ሱዋሊሁን ባል ይወፍቅሽ የሴት ልጅ ሂወት በጣም ከባድ ነው
የኔወድም ኢሻአላ ውለጅለት
ጀግና እናት ነሽ ሀቢቢዋ አላህ ያሳድግህ😘🎉🎉
ውለጂለት የኔማር ሲያሳዝን🎉🎉🎉🎉🎉
አሚንንንንንንን
የኔ አባት አይዞህ ትወልድልሀለች
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
መብሩክክክክክክክክክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ውድ ልጅ አታሸማቂው በአላህ አስዘነኝ❤
እንኳን ደሥ አለሽ እህቴ ልጅሽንም አሏህ ሀፊዝ ያድርግልሽ አደራሽን ግን ፕራክ ምናም እንዳትይ ወደ ፊት እስካሁን ባየኋቸውቪድወችሽ የለበትም ማሻ አሏህ ከአለባበስሽም ዝቅ እንዳትይ ቀጥይበት ግን የአሁኑን ቪድወሽን እየሳኩም እያለቀስኩም ነው ያየሁት
❤
11111
ማሻአላህ መብሩክ
መሻአላህ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እዚህ ቤት እኔንም አበረታቱኝ እስኪ ሰምሩኝ
አሚንንን❤
مبر ك❤
እኳን ደስ አለሽ መልካም ትዳር ይወቅሽ ዉለጂለት ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔዉድ አይዞህ ትወልድልህ አለች ኪኪኪኪ አባትህ ጋር አስታርቃት
ማሻአላህ በርች እህት
ማሻአላህ እንኳን ደስ አላቺሁ ግን __ወንድም የለኝም የሚለው ቃል በቀላል እሚታይ አይደለም ። ለልጂሽ መስዋትነት ከፍለሽ ኒካቺሁ የመማለስ እድል ካላቺሁ ለልጂሽ ከአባቱ ወንድም እህት ወለጂለት ላይክ ሼር
አባቱ እኮ አገባ ብላለች አላህ ኸይረኛውን ባል ይስጣት
እንኳን ደስ አለሺ ዳይመን ውደ
ጀሜ ኽበርልን ቅን ወንድማችህ የስደት እህቶችህ ስለምታግዝ
እንደዛ ሲል ውሥጤን ነው የነካው የኔም ልጅ ትዝ አለችኝ
አባቱ መመለስ አልችልም ብላለች ባሏ ትዳርይዞእየወለደነው ብላለች ደግሞ በጣም ቆይተዋል
የኔ አባት የኔን የለኝም ሲል አሳዘነኝ
አላህ መልካም እህት ወንድ ይወፍቅህ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ሀቢቢ እኔ እህትና ወድም የለኝም ሲል ልቤ ነዉ የተሰበረዉ ወላሂ
መሽአላህህ
የኔ ቆንጆ ልጂሽን በጣም ነው እምወደው እሱን እሚያክል ልጂ አለኝ ትቸው ስደት ላይ ነኝ አሏህ ከልጂሽጋ አይለይሽ አፉ ሲጣፍጥ ❤❤❤❤ አበረታቷት
የኔአባት
ወይኔ አቡድ እደት አሳዘነኝ ያአላህ ልጅ ወልዶ መለያየት ከባድ ነዉ ከተወለደ ተቻችሎ ልጆቹን ካንድ መዉለድ ብቻ የአላህ ቀደርነዉ አብሽር ሀቢቢ ሁኔታወችን አስተካክለሽ አግቢ እና ዉለጅ ከቻልሽ የልጅሽን አባት ታረቂ ዉለጅለት 😢❤❤❤❤
ماشاالله
የኔ ዉድ አብሽራ ጠክራ አለህ ከአንቺ ገር ይሁን ልጅሽንም አለህ ይጠብቅልሽ አለህ ትልቅ ደረጀ ያደርስልሽ
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ በስደት ያላችሁ አላህ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
አሚንንንን
አሚንንንን❤❤❤❤❤
አቡድሀቢቢ
ያአላህ.
የኔማር በርቺ
የኔ ጀግና እህት በርች
እኔ እቅድ ይዥለሁ ያለፉትን ቪድወሺን አየከፈትኩ ሰራየን እየሰራሁ ነው አብሺሩ ኢንሻ አላህ ካሰባችሁት ያድርሳችሁ
ደምሪኝ ሁቢ
@Fatumamasha-js1vq እሺ
ቅን አሳቢ
አይወ ወላ እኛ የመዳም ቅመሞች እንተዛዘን
ጀዛኪላሃይርሆቢ
مشال❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻአላህ በርቱ አረበኛውንም እዳይረሳው
አሚንን የኔ ማር ❤
ማሻአላበርችእህት
የኔ ዉዶቺ❤❤
በአላህህህ አጠናክሮት
መሸአላህ መብሩክ❤🎉🎉 አብሽሩ ጠክሩ
ተባረህ አረህማን በርች እህታችን እኳን ደስ አለሽ እናትሽንም አላህ ያስገኝልሽ አብድየ አላህ ያሳዲግህ በቁርአንህ ጠካራ ሁን የኔ ጎበዝ የናቱ አነጋጋሪ
ሲቀጥል አለባበስሽ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ በርች ኒቃብሽ አላህ ሱብሀነ ወታላ እዲንለብስ ያዘዘን ውበትሽ መከበሪያሽ ነው በርች የኔ እቁ
ውለጅለት የኔ ማርርር ወድም እህት የለኝም አላለም
አሚን እህት
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካት አህለን እሙ አብዱረዛቅ ማሻ አሏህ እኳን ደስ አለሽ ውደ በርች እሲደምሩኝ የመዳም ቅመሞች!!
ማነው እደኔ እህት ወድም የለኝም ሢል ያሥለቀሠው እሡን መሣይ አላህ ይሥጥሽ ያረብ
😢😢😢😢😢 yarbiiii wadm. Yalyhim al
ሀብቢ❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሂ🎉🎉🎉አህለን ሀዩናአቡዲ ማሻአላህ እንኳንደስአሐሽ እህቴ ሰው ሲደሰት እንደማየት እሚያስደስትነገር የለም ማሻአላህ አቡዲ እድግበል🎉🎉ሀዩየ ውለጂለት ወንድምና እህት🎉🎉እናትሽንም አላህ ያስገኝልሽ
ማሽአላህ
የኔ እህት አላህ ይጠብቃቺሁ ውለጂለት
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አረብኛው እንዳይጠፋው አዋሪው ወይም አለሽበት አካባቢ የሚዋሩ ህፃን ልጆች ካሉ ከነሱ ጋ ያውራ አማና
አላህ ጥሩ ትዳር ሰቶ ለባቢ እህት ወንድም ይወፍቀው🎉
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉
Wwww❤❤❤❤❤
መሻአህ❤❤❤❤❤
❤ማሻአላህ🎉🎉
ማሻላህ
አልሀምዱሊላህ እኳን ደስ አለሽ የኔ እናት
የኔአባትአይዞህ
ማሻ አላህ
እኔም እህት የለኝ የኔ ጣፋጭ አብሽር ያንተኳ ትዎልድልህ አለች ማምየ ኑሪልኝ በጤና
ሀዩዋ ማሻአላህ ማሻአላህ እኳንም ከወድምሽጋር ተገናኘሽ🎉🎉🎉 መብሩክሞኒታይዝ ስለሆሽ ደስ ብሎ ኛል በርቺ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አሚንንን ያረብ አልሀምዱሊላህ
ማሻአላህ❤❤❤❤
ማርቱ እናትና ልጅ ማሻአሏህ እድግ በል ሀቢቢ እህት ወድም የለኝ አለ እደኔ ልጆች ሴቲቱም ወዱም ይወቅሱኛል እኔም አልሞላ ብሎኝ እባጃለሁ አልሀምዱ ሊላህ❤❤🎉🎉
ማሻላህ አሺሩ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃሸሁ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤
ኡሙ አብዱ ረዛቅ ማሻአላህ ለሁሉም ነገር እንኳን ደስ አለሽ በረቱ
የኔውድ አግቢና ወለጅ🥰🥰🥰🥰
Masha allah
ማሻአላህ እኳንም ደስ አለሺ ዉደ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ
የኔ ውድ ውድምየለኝም ሲል አሳዘነኝ
ማሻአላህ መብሩክ እህቴ ወንድም ጀሜላ ያንተም ጥረት አለበት ክበርል❤
ዝም በያቸዉ አለባበስሽ ማሻአላህ ነዉ የኔ ቆጆ ኮሜታተሮች ይሄዉ ናቸዉ
የእኔ አባት መሸአላህ
ማሻአላህ 🎉🎉አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻ አላህ. ብርትትብለሽ ስሪ. ቢድወሽን ሸርአደርግልሻለሁ. ወላሂ በጣም ነው እምወደው
ማሻአላሕ ሲያሥቀኝልጅሺ
ወአለኩ ሰላም ❤❤
አላህይጠብቃችሁ ላይክ ሸር አድርጎት ሥደተኛ እህታችንን ❤❤🎉🎉
ሀዩየ አብሽሩ
አሕለን
ማሻአላ ደስታሽ ደስታቺነው💋💋
❤❤
እፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤
ማሻአላህሀቢቢ
ማሽ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ አብሽሪ ጠንክሪ እናትሽም ትንሽ ግኝታ የምትደስቸ ያርገን❤❤❤❤
የኔጣፍጪአላህላሳድጋልሺ
አብሺር ዱአአድርግ ይሰጥሀል ወድም እህት
እኔ ወላሒ ባላዳምጠዉ እንኳ ቪዴወሽን ከፍቸ እተወዋለሁ እሥካያልቅ እዴዛ እያዴረኩልሽ ነዉ አብረዛቅ ግን ኢትዮ ሥመጣ ባገኝህ የኔ ዉድ
አሰለሙ አለይኩም ወረማቱለሂ ወበረከቱሁ አህሌን ወሰለህን ወማረበን ውዴ በርች አብሽሪ አብድል ራዘቅ አለይ ይሰጣል እህትና ውንድም እህት እንኳን ደስ አሊሽ ውዴ❤❤🎉🎉🎉🎉
امننننيربببب❤❤❤❤😂😂😂😂
امننننيربببب❤❤❤❤😂😂😂😂
🥰🥰🥰
ማሻሏህ❤❤❤
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኔ አባት መብሩክ አሌኮም እህት ደስታሺ ደስታችን ነው አሏህ ይጨምረልሺ
😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውይይይ ትልቅ ጥያቄ ተጠይቀሻል እህቴ አሏህ ኸይሩን ነገር ይወፍቃችሁ
መሸአለህ❤❤❤
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሺአላህ እንኩዋንም አላህ አስደሰተሽ ዉይይይይይ የአብድ ረዛቅ ጥያቄ በጣም ከባድ የሆነ የቤት ሥራ ነው አላህዬ ሱዋሊሁን ባል ይወፍቅሽ የሴት ልጅ ሂወት በጣም ከባድ ነው
የኔወድም ኢሻአላ ውለጅለት
ጀግና እናት ነሽ ሀቢቢዋ አላህ ያሳድግህ😘🎉🎉
ውለጂለት የኔማር ሲያሳዝን🎉🎉🎉🎉🎉
አሚንንንንንንን
የኔ አባት አይዞህ ትወልድልሀለች
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
መብሩክክክክክክክክክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ውድ ልጅ አታሸማቂው በአላህ አስዘነኝ❤
እንኳን ደሥ አለሽ እህቴ ልጅሽንም አሏህ ሀፊዝ ያድርግልሽ
አደራሽን ግን ፕራክ ምናም እንዳትይ ወደ ፊት እስካሁን ባየኋቸውቪድወችሽ የለበትም ማሻ አሏህ ከአለባበስሽም ዝቅ እንዳትይ ቀጥይበት ግን የአሁኑን ቪድወሽን እየሳኩም እያለቀስኩም ነው ያየሁት
❤
11111
ማሻአላህ መብሩክ
መሻአላህ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እዚህ ቤት እኔንም አበረታቱኝ እስኪ ሰምሩኝ
አሚንንን❤
مبر ك❤
እኳን ደስ አለሽ መልካም ትዳር ይወቅሽ ዉለጂለት ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔዉድ አይዞህ ትወልድልህ አለች ኪኪኪኪ አባትህ ጋር አስታርቃት
ማሻአላህ በርች እህት