I love your transparency & openness Beshatu!!! I have always admired your boldness & now to talk about this freely makes me respect you more. And just side note lehabesha medhanitu is to talk about the topic first before they start their unsolicited opinions . Now they can’t say nothing more than you already haven’t said it yourself. Gobez Beshatuye! Berchi! Much love 💗
Ene endanchi mimchegne set yelem😍 Ethiopian women artist's pls take note 📝 from her beka she knows what she doing she is not fake 😍😍much love and respect beshe
I like how you come up with those bright ideas to cover our body shape however you must lose weight we need you to be healthy losing Weight is not negotiable በሼ ኮ ❤ You are too young please do something about it❤
Beshe ene betam kechacha honesh new yemakesh ahunem kg mekenes kebad ayehonem leanechi because yesport sew enedeneberesh akalehu berchi weight loss yetewesene aregi yichalal demo
ግርግር ያልሺው ተመቸኝ😁😁 እውነት ነው ሰው ጥሩ ነገር ላይ ሳይሆን ደካማ ጎናችላይ ነው ሚያተኩሩት
👏👏👏👍👍👌👌💞💞
የወፍራሞችን ችግር ተረድተሽ ሀሳብሽን ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ
I love your transparency & openness Beshatu!!! I have always admired your boldness & now to talk about this freely makes me respect you more. And just side note lehabesha medhanitu is to talk about the topic first before they start their unsolicited opinions . Now they can’t say nothing more than you already haven’t said it yourself. Gobez Beshatuye! Berchi! Much love 💗
እኔ እኮ የበሺ ግልጽነት ብቻ ሳይሆን የሚገርመኝ ፈታ ዘና ብለሽ ነው መንገዶችን የምታሳዪው። ሴቶች ብቻ አይደሉም የዚህ ችግር ተጋፋጭ። ወንዶችም ያጋጥማቸዋል። እኔ ለምሳሌ ልብሶችን ስቀያይር አንድ ጊዜ ልጅ እመስላለሁ ሌላ ጊዜ ደግሞ ትልቅ ሰው መስዬ እርጅት ብዬ ነው የምታየው። ስለዚህ አለባበሳሁ ከተፈጥሮ ሰውነታችሁ ጋር መሄዱን አረጋግጡ። ግን እስፖርት ለማንኛውም ጥሩ ነው።
በሻትዬ በጣ ቅንና ግልፅ አስተዋይ ሴት ነሽ:: ስላካፈልሽን ዘዴ እናመሰግናለን አለባበስ ወሳኝ ነው:: ተባረኪ🙏🏾
Beshatuye betam tamrialesh yene konjo hulum yamribishal .I like your confidence keep going
Wow betam arif new pls lene yemihon advise kalesh, ene lemsale ketach dehna negni kelay gin borch alegn wefer elalehu ena esti advise adrgign
Beshatuy turu beleshal wefrtesh bizew ayasetelm engam mewfer tesh engelgalin lmangawm leseteshin tip btam enamsegnal 😍😍😍😍
Beshatuy yene egir btam kechacha new men baderg yeshalign advice kalish???
በሽዬ ብዙም አታሳጭም እረጂም ስለሆሽ እና ከሀላ በጣም የማምር አቃምነወ👌👌ግርግሩ ተመችቶኛል😂😂😂
Thanks for sharing, this is helpful 😊 I have issues on what to dress up every day 😀
በሻቱዬ በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ተባረኪ ልብስ ዲዛይነርሽ (ሰፊ) አድራሻ ብታስቀምጪልን አመሰግናለሁ ።
በሻቱዬ እህታችን በርቺ እድሜ ይስጥሽ እንዳማረብሽ ኑሪ ፈጣሪ ከፍታውን ይስጥሽ የኢትዮጵያ ፈርጥ 🙏💯እናመሰግናለን
የኔ መልካም ተባረኪልኝ ያንቺ ሰውነትኮ በጣም ነው የሚያምረው ውፍረት በጣም ነው የሚያስጠላው እኔ ማጥፋት ያልቻልኩት ውፍረቴን ነው አሪፍ ነው ሁሉም ያምርብሻል
ዋናው ቅንነትሽ ነው እና እናመሰግናለን ግን ከውፍረት ጋር ውጊያ ማድረግ ለጤናም ጥሩ ነው
Selam kewist yaderegshiwin kurset keyet geztesh new please kitit new yaderegesh
በሻቱ እህቴ ይህ ልብሰ ሀገሪችን ነዉ የሚሰፉዉ 🙏❤🙏
በሼ እውነት እኔ እዳቺ ነኝ ወልጄ ነው እዲ የሆንኩት ጭራሽ አማቼ በውፍረቴን ከመጣ ወዲ አሮጊት ሆነች እያለች ለባሌ ትነግራለች በውነት ግራ ገብቶኝ ነበር የኔ ቆንጆ
ለግዱሁሺ ሥትወልጅ ወዳው በመቀነት //ረጅም በሆነና ወፈረ ባለ ኩታ//ሙሥሊም ከሆንሸ በነጠላ የሦላት በመሥገጃ ሸረሸፉ ሆድሺን እሠሪው ይሄ ያለ አመልያ ከሆነነው
አመልያ ሁነሺ የምትወልጅ ከሆነ መጀመሪያ ዶክተረሺን አማክረሺ ከመውለድሺ በፊት ምን አይነት የሆድ ማሠሪ መጠቀም እዳለብሺ ከወለድሺ ብኃላ በሥት ቀኑ ማሠረ እደምትችይ ጠይቀሺ ከዛ ገዝተሺ ኖረ አረገሺ ከወለድሺ ብኃላ ማሠረ
Kechin bihonim videoshin eskemechereshaw ayehut des yemil ergatana timihirt 😍
እህቴ ተባርኪልን እንደው እኔም ትንሽ ወፈር ያልኩነኝ እንዴት ልልበስ እል ነበር አሁን ብዙ ነገር ተማርኩኝ
ያንች ዉፍረት እኮ ደስ ይለኛል በሽዬ ❤❤❤thank you ጥሩ ምክር ነው
I accidentally stumbled into this video but it didn’t disappoint. You did a good job!
Inkuan aderesh kenebetesbech. . Hulgeze des belogn new yemeketateleh. .good job. .😊
እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሬ በርቺልን ብዙ ትምህርት ወስጄአለሁ
ያው ሙስሊምን ባይመለከትም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት በሹ galatomi❤❤❤
Your honesty is enjoyable I just subscribed 😘😘😘
አለባበስ እያስተማርሽን ባልሆነ ክክክከ ከዚ በላይ መሳቅ አልችልም አንቺ ባለጊዜ ነኝ ያልሽ ዘረኛ ነሽ በዚ አባባልሽ በጣም ነው የገረምሽኝ ጊዜ እንደነበረ አይኖርም እወድሽ ነበር በዚ አባባልሽ ማንነትሽን አሰይተንሻል ለማንኛዉም የአለባበስ አስተማሪ ሆነሽ ስለመጣሽ በጣም እናመሰግናለን ኪኪኪኪ
Ene endanchi mimchegne set yelem😍 Ethiopian women artist's pls take note 📝 from her beka she knows what she doing she is not fake 😍😍much love and respect beshe
ድሮም ወድሻለው ይበልጡን ወደድኩሽ የኔ ጨዋ ተባረኪልኝ🖐🥰🥰🥰
Beshaye hulum Betam yamiribishal tebareki konjo 🙏
እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
በሻቱ ለምን ጂም ቤት አትገቢም አመጋገብሽንም አስተካክይ አንቺ የሚዲያ ሰው እግዚአብሄር ሲራዳሽ ከወገብ በላይ ጥሩ ነሽ ሰው ሲወፋር ፊቱም አብሮ ይወፋራል ያንቺ ምርጥ ነው ሌላውን ጂም ወጥረሽ ጠዋት ማታ ስሪ ከባድ ነው ግን እስከምትለምጂው ነው በርቺ ዉፋረት ለውበት ብቻ ሳይሆን ለጤናም ጥሩ አይደለም
Inenim aberetashigne 😊10x
በሼ እኮ እስፖርተኛ ናት
@@rakrak2844 አይደል ለዚህ እኮ ነው ቅርፁዋ የሚያምረው ለአዲስ አመት የለቀቀችው ፎቶ ላይ ሲያላግጡባት እኔ ሽምቅቅ ነው ያልኩት ሰውነቱዋ በጣም ያስጠላል የበሽታ ሁሉ ነው የሚመስለው በዛላይ የሚዲያ ሰው ናት አርቲስት ማክዳ እኮ ከሚዲያ የጠፋችው በወሊድ ምክንያት የመጣ ዉፋረት አስቸግሩዋት ነው የበሻቱ ደሞ በዛ
የኔ ቆንጆ ሁለነገርሽ ቆንጆ ነሽ አንገትሽን በጣም ነዉ የምወደዉ ስወድሽ
thanks dear it will help us for sure
ሁሉም ሲምርብሽ ቪዱዮው ያጥረኛ ስላምወድሽ ነው መስል
የኢትዮጵያ ውፍረት ግን ደስ ይላል ፣ ጥብቅ ያለ ነው ኦርጋኒክ ምግብ ስለምትበሉ ነው መሰለኝ ።
የአሜሪካ ውፍረት ያስጠላል ሰውነታችን ዝርግፍ ይላል ። በተለይም ሆዳችንና ጎናችን (ሽጉጣችን) ከመጠን በላይ ወፍሮ ለልብስ አያመች ለእይታ አይመች ።
ምርጥ ነሽ ጎበዝ ደስ ነው የምትይኝ የምትናገሪው ሁሉ ልክ ነው በተለይ በወሊድ ሰዓት አስተያየት የሚሰጡ ሰዎች ያናድዳሉ አራስ ሆኜ በተደጋጋሚ አልቀሻለሁ
Ayizosh dear wanaw neger anchi ena lijish tenegna mehonachu new
እህታችን በርቺ ጌታን 1ኛ ነሽ
ቦርጭሽ እንዲጠፋ ከፈለግሽ በሀያ አራት ሰአት አንዴ ብቻ ብይ ስኳር ያለው ነገር በፍፁም አትጠቀሚ እናም ማታ ማታ ወደ መኝታ ከመሄድሽ 45 ደቂቃ በፊት አንድ የሻይ ማንኪያ የቀረፋ ዱቄት አንድ የሻይ ማንኪያ ፓፕሪካ ዱቄት ግማሽ የሻይ ማንኪያ የቁንዶ በርበሬ ዱቄት በፈላ ውሃ በጥብጠሽ ያለማቋረጥ ሁልጊዜ ጠጪ እኔ ተጠቅሜ ቦርጬ ስለጠፋ ነው በወር ስድስት ኪሎ ትቀንሻለሽ ሞክሪ ቦርጭ ከማስጠላቱ በተጨማሪ የተለያዩ በሽታዎችን ያመጣል። ቦርጭን በጋራ እንከላከል !!!!
ፓፕሪካ ዱቄት ምንድነው በአማሪኛ እኔም ባርጭ አለብኝ
@@እሙሐያት በአማርኛ ትርጉም ያመጣልኝ ያው ፓፕሪካ ነው ጉግል ላይ ፃፊ ስእሉን ያሳይሻል ኢትዮጵያ ሁሉም ሱፐር ማርኬት አለ ቀይ የቃሪያ ዱቄት ነው ግን አያቃጥልም ያለ መሰልቸት ሞክሪው በጣም ቦርጭ ያጠፋል ደግሞም በቀን ሁለት ሊትር ውሀ መጠጣት እንዳትዘነጊ በተለይ ለብ ያለ ውሀ ከሆነ ሰውነታችን ውስጥ ያለውን አላስፈላጊ ስቦችን ያጠፋል።
Kkkk ተመቸሽኝ ቦርጭን በጋራ እንከላከል አሪፍ መልእክት ነው። ጨጓራዪን ስለሚያመኝ በእሩብ የሻይ ማንኪያ እሞክራለሁ 👍🙏
@@እሙሐያት ፓፕሪካ ዱቄት ማለት የፈረንጅ ቃሪያ ደርቆ የተፈጨው ማለት ነው ። ሱቅ ላይ ይሸጣል ወይም ራስሽም አድርቀሽ መፍጨት ትቺያለሽ በፎቶ የታሽገውን ማየት ልልክልሽ እችላለሁ
@@muntihabeshaethiopianfooda2859 🤣🤣 እንደዛ መጀመር ትችያለሽ ለጨጓራ መድሀኒትም ነው ሞክሪው
ፍልቅልቋ ስውድሽ. ሶስት ልጆች አፍርተሽበት ነው
ስለቦርጪሽ አትጨነቂ
እኞ ሙስሊሞች ግን. ጂልባባችን ውበታችን ነው።
እስይ በሹዬ ጥሩ ትምህርት ስተሽኝል እኔም እጄና ሆዴን ያስጠላኝል
Betam konjo newe enamesegenalen
I like how you come up with those bright ideas to cover our body shape however you must lose weight we need you to be healthy losing Weight is not negotiable
በሼ ኮ ❤ You are too young please do something about it❤
እራስሽን ነሽ!! ጎበዝ !!
Thank you 🎉🎉
ትክክል ብለሻ❤
Ayi ine iyekasawu tajegarku tinish mawefer felig naber
ዋዉዉ ሁሉም ያምርብሻል ብሻቱዬ የኔ ደርባባ ምርጫዎችሽ ቀልቤን ስበዉት ሳላስበዉ አለቀ ቪዲዮ ማሪያምን እናም እኔም ቀበቶ እወዳለዉ ምክንያቱም በዚህ አመት ክብደቴ በጣም ጨመረ እናም ኮንፊደንስ እንዲሰማኝ ነዉ ያደረግሽኝ ተባረኪልኝ እወድሻለዉ የኔ ድቡሼ💕💋💋💕💕💕💕
ጎበዝ የኔ ቆንጆ በጣም ተመችተሺኛል በርቺ
ግርግር ፈጥሪያለሁ አለች አይ በሼ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤩🤩
I like it you so smart we love you keep it up thank you misrak
በጣም ያምራል ጥሩ አለባበስ ነዉ፡፡
Best explanation, Beshatu!
ወይኔ በሼ የድሮ ቅጥነትሽ ያየ አሁን ማን ያምናል ጊዜ ማይቀይር ነገር የለም
ግርግር ፍጠሩ ተመችታኛለች
ምክርሽ ጥሩ ነው በዚ እጅ ግን ጃፖኒ መልበስ አይከብድም
ጌታ ይባርክሽ
Beshatuya kongo neshe hulam
Enam endanchew woferfer beya nebere
ena emlebsew techegra nebere ahun gen megban astekakya begra bezu menged bemhad ena betam bezu woha bemtetat becha bezu kilo kenshalhu
enam memkershe wofert koito lebeshetwoch agalach selhone begza asogegiw .
Lekens belshe kewosnshe betam kelal new tenkara leg selhonshem beachir giza tasakwalshe .Ye Selalan keba kenes kenesns Beshatuyayetaftal gen men yederg
bashtu anch belbs metshwjebet akam ly aydlshem betam mekens albshe mejemry sport ged new kzy dayt kebertash yhoneal batam wfram neshna mesrat albsh.
ኣየ ዛ ዓለም ኮ አንች ወፍረሽ ኡኡ ትያለሽ እኔ ዶሞ ዘዝበላዕኹዎ ወዴት እንደምሄድ አላውቅ ቀጣን ሆኘ በየት ብወፈርኩ እላለሁ ከምኡ ያ ዛ ዓለም
ከጫማ ጋር እና ከቦርሳ ጋር ማች እያደረግሽ ለወፍራሞች አብረሽ አለባበሱን ብታሳዪ የበለጠ ጥሩ ነበር። ለማንኛዉም ሁሉም አምሮብሻል ተባረኪ🙏
Waaaw.basey.hluem ymrbsel masalh
You are so gorgeous beshatu, wufet yistekakelal
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን በሽዬ
betam amesegnalehu gobez nesh
ማሻአላህ የራስ መተማመንሽ ዋው
Thank 's yene konjo
ጥሩ ምክር ነው እኔም አንችንው አክዬልሻለው
በሻቱዬ ግልፅ ነሺ በጣም ስወድሽ
ዛሬ ነው ያወኩሽ። ተመችተሽኛል።
yene konjo beshatuye endamarebshe nure .
እይታሽን ወድጄዋለሁ ጥሩ ምክር ነዉ .... በዚህ መሀል 8/16 የሚባለዉን የዳይት ሜተድ ተጠቀሚዉ የድሮ ሰዉነትሽን ታመጪዋለሽ 😍
ምን አይነት ነዉ
ውዴ በጣም ነው ደስ ምትይው
እናት ቆንጆ ይመችሽ ኮቶችሽን አድራሻቸዉ የኮት ችግር ነዉ የመታኝ
አበሻ ላይ ፖስቶሽ ፎቶሽን ለአዲስ አመት ውይ ወረዱብሽ ባትለቂው ኮመታቸው ይሰቀጥጣል
Mekesatu ayeshalem ketenam ansar normal maregu wefertun altemecheyem
Wowow❤❤❤❤❤❤ታባረክ ታባረክ ታባረክ
Kena libe alesh enamesegnalen
Tnxs
Besintu ladnikish? Beshuye
Beshe ene betam kechacha honesh new yemakesh
ahunem kg mekenes kebad ayehonem leanechi because yesport sew enedeneberesh akalehu berchi weight loss yetewesene aregi yichalal demo
Thank you so much, impressive tips
ጎበዝ ሲያምርብሺ
Sele tesgures betasayegn Extension. .pls. .
ተመቸሽኝ በሽዬ በርች ሻሽ አስተሳሰርሽ ማረከኝ
Tebareki anchi qin sew
Wowww betame yemrsli
Very excellent performance dear,Thanks
በጣም ያምርብሻል እወድሻለሁ የኛ ፍልቅልቅ
Thank you for sharing ❤
በሼ ስወድሽ እኮ በቃ ያለ ምክንያት ነው
ክክክክ ግርግር አለች
እኔም ወፍራም ነኝ
ጠበብከኝ እንዴ 😂😂
ይመችሽ
ይሄን ልብስ ሁሉ ማን ሊያስተካክልልሽ ነው
እንደአንቺ አይነት ሴት ያብዛልን፤ በጣም የምወድልሽ በራስ መተማመንሽን!!!
bareeduu koo💜💜l love u so much
እኔ በጣም ነው ምወድሽ መልካምነትሽ ግልፅነትሽ ትመቺኛለሽ
እህቴ በሻቱ እንደምን አለሽ ሁሉ ሰላም
ወፍራም ሰዎች መልበስ ያለባቸው ያልሽው
በጣም አስደስቶኛል እኔ ከታች ቀጭን ከወገብ
በላይ ወፍራም ነኝ እባክሽን የምታውቂ ጥሩ
ሰፊ ካለ ብትረጅኝ ደስ ይለኛል በልበስ ተቸግሬ
ነው፡፡
Much respect 🙌
ማሻ አላህ በጣም ታምራለሽ የኔ ድንቡሽቡሽ በሻታትን እኔም ሰውነቴ ልክ እንዳንቺ ወፍራም ነኝ ግን ውፍረቴን በጣም ነው የምወደው ክክክከ
ክክክክክክ
ሃሳብሻ ጠቃሚ ነው !ግን ከ ወለድን ቡሃላ መቀነስ አይቻልም?
Please do your experience
Arif new baayee tokko galatomii
እናመሰግናለን
ዋው በሹዬ እናመሰግናለን