ኢትዮጵያን እንወቅ /ጉራጌ ምሁር እየሱስ ገዳም/ Discover Ethiopia Season 2 EP 6: "Yemehur Amba"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 มี.ค. 2018
  • ኢትዮጵያን እንወቅ /ጉራጌ ምሁር እየሱስ ገዳም/"/ Discover Ethiopia Season 2 EP 6: "Mehur Eyesus Gedam"
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 51

  • @musseyilma7177
    @musseyilma7177 3 ปีที่แล้ว +6

    ይሄ ከብዙ በጥቂቱ ነው ገዳሙ ውስጥና አካባቢው ብዙ ተአምር እና ደስ የሚል ነገር አለ። ምሁር ኢየሱስ የሚገኝው በምሁር አክሊል ወረዳ ቆረር ቀበሌ ውስጥ ሲሆን ከአዲስ አበባ በ207 ኪ.ሜ፣ ከዞኑ(ከጉራጌ ዞን) ርዕሰ ከተማ ወልቂጤ በ52.ኪ.ሜ፣ ከወረዳው ርዕሰ ከተማ ሀዋርያት 3ኪ.ሜ ገባ ብሎ በስተሰሜን ምስራቅ በኩል ይገኛል፡፡ ገዳሙ ሀገራችን ኢትዮጲያ ካሏት በርካታ ጥንታዊና ታሪካዊ ገዳማት መካከል በዋናነት ተጠቃሽ ሲሆን በገዳሙ ውስጥ የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ከዘመነ ዮዲት ጉዲት በፊት በ804ዓ.ም እንደተተከለ ታሪክ ያስረዳል። ከምንም በላይ ተአምረኛውና ድንቅ የሆነውን ቦታው ድረስ ሄዶ ማየት ማመን ነው።

  • @user-up6qe1hb7p
    @user-up6qe1hb7p 6 ปีที่แล้ว +14

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በራሤ አፈርኩ ታድላችሁ እኔሥ ቀናሁ በቤቱ ያፅናችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-pt4dc7oh1n
    @user-pt4dc7oh1n 6 ปีที่แล้ว +13

    ዋው በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ አብዛልን ሀይማኖታችንን አንተው ጠብቅልን

  • @cell6806
    @cell6806 6 ปีที่แล้ว +7

    ተዋህዶ አይማኖቴ ክፉ አይንካሽ እናተም እባቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጣቹ።

  • @emebetmelesa5183
    @emebetmelesa5183 4 ปีที่แล้ว +2

    የአባታች አቡነ መልከፀዲቅ ፍሬዎች በርቱ

  • @kassas4
    @kassas4 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እንዴት ደስ ይላል ልኡል እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ የሙሥሊሙን የክርስቲያኑን የኢትዬጵያ አባቶች ያጠንክርልን ይጠብቅልን ለሐገራችን ሰላሙን ይስጣት አሜን ኬር ዬሑን

  • @hdifgih4409
    @hdifgih4409 6 ปีที่แล้ว +9

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c 6 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት መታደል ነው በእውነት በዝች በመሰለች #ሃይማኖትና #ቤተክርስትያን መኖር መመረጥም ነው #ቅዱሳን አበው መነኮሳት በረከታችሁ ይድረሰን

  • @user-ko7lb2fu8i
    @user-ko7lb2fu8i 6 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ስታምሩ ቸሩ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያንን አስብልን ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማሪያም ⛪🙏

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v 4 ปีที่แล้ว

    የኝ ጌታ መድሀኒአለም እግዚአብሔር ታላቅ ነው
    ኢትዮጵያን አስብልን ቤተክርስቲያንን አስብልን
    እናመሠግናለን ⛪🙏😍

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @nanaalpaca9336
    @nanaalpaca9336 3 ปีที่แล้ว

    Egzabiher ymesgen twahdo slehone haymanote memert new egzabiher ystln kale hiwet yasemaln amen

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v 5 ปีที่แล้ว

    አቤት እግዚአብሔር ስምህ ይባርክ የኔ ጌታ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆኝ ተፍጥሬያለሁ ኦርቶዶክስም ሆኝ እሞታለሁ ክብር ለመዳኒቶቴ ለኢየሱስ ክርስቶስ ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-tz7rr8hs8c
    @user-tz7rr8hs8c 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን 😍😍❤❤❤

  • @rahelyemama7607
    @rahelyemama7607 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን በውነት በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውት እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ተዋህዶ እምነታችንን ይጠብቅልን
    ለዘማሪያኑ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @ganattemso2623
    @ganattemso2623 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር. ይመስገን.እናንተን.ይኖረልን.አምላካችን.እግዚአብሔር. ይመስገን.እጅግ.በጣም.ደስ.የሜል.ፕሮግራም. ነው.ቀጥሉበት

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 5 ปีที่แล้ว

    ውይ መታደል ነው እግዚአብሔር። በቤቱ ያፅናችሁ በፆለታችሁ አስቡን....♥

  • @fakrtafekert2964
    @fakrtafekert2964 6 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ደስ ይላል

  • @jdhshdhhdjdj1015
    @jdhshdhhdjdj1015 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያጽናቹ ይጠብቃቹ በጣም ደስ ይላል

  • @user-kd9vx6id6b
    @user-kd9vx6id6b 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ,ይባርካቹ,አገራችንም,ይባርክል

  • @tasefanshmirate7138
    @tasefanshmirate7138 6 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kale hiyote yasemalen abtoche wadimoche ehetetochi betam dasi yalil new keberu yesefa amilake eyesesu kerestose

  • @user-nx7xo5ng3j
    @user-nx7xo5ng3j 6 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይባርካችሁ

  • @mesilove532
    @mesilove532 6 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አባቴ በቤትክ አጵናኝ እንዴት ደስ ይላሉ ከቤቱ አይለያቹ

  • @kidaszemaremelaketenyasema3724
    @kidaszemaremelaketenyasema3724 6 ปีที่แล้ว

    Abete gerema mogese edete tameralacheue egezabhere bebetew yasenacheue

  • @loveassefa8657
    @loveassefa8657 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ በድጋሚ ስላየሁት ደስ ብሎኛል

  • @alcatelphone8681
    @alcatelphone8681 6 ปีที่แล้ว

    Sila mayengere sitota e/r yemsegen amennnn

  • @alali8734
    @alali8734 6 ปีที่แล้ว +1

    እችማር አልተቻለችም ጎበዝ በርቺ ማር በስራየ አፍርኩኝ የተመረቁትማ የአምላክ ቦታን ያሰዩናል ለኛም ይርዳን

  • @ehitagaberalecell2433
    @ehitagaberalecell2433 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ማማራችሁ ፈጣሪ በቃሽ ብሎ ወደቤቱቢጠራኘ ይሄን ፕሮግራም ውይ ሰወደው

  • @sinkemeskalu5526
    @sinkemeskalu5526 6 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መኖር መለት እንድ ነው ወይኔ ከንቱናቴ በጠ ተሰመኝ እግዝአብሔር በፀሎተቹ የስበን።

    • @sinkemeskalu5526
      @sinkemeskalu5526 6 ปีที่แล้ว +1

      Salem k እሽ እግዝአብሔር የክብርልኝ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      Sinke Meskalu አመሰግናለው

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 6 ปีที่แล้ว

    Sieloch sislu, teyem yale ethiopiawi kelem biyadergut neche kemiyasmeslwachewu.

  • @mengstuzelealem5458
    @mengstuzelealem5458 3 ปีที่แล้ว

    አይ ምሁር ሄጄ አይቸዋለሁ በደንብ ደስስስስ የሚል ነበር ውፍፍፍ እንደ ምሁር የተመቸኝ የለም

  • @izutube9592
    @izutube9592 6 ปีที่แล้ว +2

    metadel malet yihe nw

  • @samuelsamuel8071
    @samuelsamuel8071 4 ปีที่แล้ว

    Mignoteno yetilidarsik molitom lamayimola lezi alem guday gurage yetiakebabi???

  • @brehanehabetamu1306
    @brehanehabetamu1306 6 ปีที่แล้ว +2

    Era endt dese yelali metader new eko orthodoks tewawdo lezlalim yenurlin beze emnte seliwnku endt beye liglixew era lensa yebqashe yebqan lagerachen beslim yedrsen abet cega

    • @Yidnek
      @Yidnek 5 ปีที่แล้ว

      0113305164 Mihur Eyesus Gedam

  • @marugenet4309
    @marugenet4309 6 ปีที่แล้ว

    yet new

  • @brehanehabetamu1306
    @brehanehabetamu1306 6 ปีที่แล้ว +2

    Era ebakachu selik quxerachewn sexugni yemasgebalihi kewna liji aligni bemnfsaw temrte selimflig new benatachu selikachewn sexugni ???

  • @mihiretasnakeayalew6625
    @mihiretasnakeayalew6625 6 ปีที่แล้ว

    የፕሮግራሙ አዘጋጅ መንፈሳዊ ቦታ ስትሄድ መንፈሳዊ አለባበስ ብትለብስ መልካም ነው ምሁር ቀረ ጻላይ ሆና በአለባበስዋ የተበሳጩ እናቶች እንዳሉ አስተውያለው እና ወደ ገዳማት ስትሄድ ጸጉራን መሸፈን እንዲሁም እንደሁኔታው መሸፋፈን አለባት

  • @mariamsharjah
    @mariamsharjah 6 ปีที่แล้ว +1

    ምንዲነዉ ገዳም

    • @tigistayalew971
      @tigistayalew971 6 ปีที่แล้ว +3

      Mariam Othman *ከአለም (ከሀጢያት) ከቤተሠብ እርቀው መላ እድሚያቸውን እግዚአብሄርን በማመስገን የሚኖሩበት ነው ገዳም*

    • @mesilove532
      @mesilove532 6 ปีที่แล้ว +3

      አው ልክ ነሽ አለም በቃኝ ብለው ከፈጣሪያቸው ጋር የሚኖሩበት በዛም ሆነው ብዙ ስሪ ብዙ ትምርትን ለምህመናኑ ይሠጣሉ

    • @mariamsharjah
      @mariamsharjah 6 ปีที่แล้ว +3

      Tigist Ayalew እሺ አመስግናለሁ

    • @ehitagaberalecell2433
      @ehitagaberalecell2433 5 ปีที่แล้ว

      እየሱስ ገዳም ጉራጌ ዞን

    • @user-ul5rb5jc7v
      @user-ul5rb5jc7v 4 ปีที่แล้ว +1

      አለም በቃኝ አምላኬን ክርስቲያን እሽለሁ የአለም ነገሪ ጠፊ ነው መገስት ግን ለዘላለም ነው ብለው የሚኖሩበት ገዳም ይባላል