ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይ ሮዚዬ ለአንቺ ቀላል የሆነው ለአንዳንዶቻችን እንዴት ከባድ እንደሆነ ብታውቂልን ጥሩ ነበር ከዚህ በፊት አንቺን አይቼ ተቀብቼ ጦጣ መሰልኩልሽ😂 ለማንኛውም እወድሻለሁ❤
😂😂🤣
Konjo argashe kae fitesh gaer endihede aregash takebiy
@@EliabRose እሱ እንዴ ከፊት እደሚሄድ አቅቶን አደል ጦጣ የመሰልነው😅😅😅
ሚያምር ቀላል ሜካፕ ግን ምንም ጥያቄ የለውም ያንቺ ቆዳ ስለሚያምር እንዲሁም ልቅም ያልሽ ቆንጆ ስለሆንሽ ነው ኢዚው ሜካፕ ሁሉ ሚያምርብሽ ሮዚየ 🥰🥰
Ewyyy Betame amesagenalewe
Mary Care Proucts ለሀበሻ ጥሩ ይመስለኛል ሞክሪው
ሮዚዬ የኔ ቆንጆ ናፍቀሽኝ ነበር ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል❤❤
So is it better to just use concealer instead of foundation?
የኔ ቆንጆ ናፍቀሽኝ ነበር ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ያለውን ነገር ሼሪ ስለምታደርግኝ እናመሰግናለን ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውድድድ 🥰🥰🥰😍😍😍❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘
Thank you yaney Fekere 😘😘
Roziye ye concealershin colour nigerin please❤
thank u የኔ ቆንጆ
እቃወች የት ነዉ ሚሸጡ
Roziye letekakur yehagizal pleas soory amharic buzuh aydelem & thanks
እንዴት ነው ሚታወቀው ከ ፊት colour ጋር እንደ ሚሄድ እኔ ምንም ልለምድ አልቻልኩም ጠይም ነኝ ግን ያጠቁረኛል ወይም ነጭ ይሆንብኛል
ሁለቱን ቀላቅለሽ ተጠቀሚ
እውነት ለመናገር በጣም ልቅም ያልሽ ቆንጆ ስለሆንሽ ይህ ሁሉ ቅራንቅቦ አያስፈልግሽም ነበር ። እንደኛ አይነት አስቀያሚ ቢጠቀመው ሰውን ሰው ያደረገው ሜካፕ ነው ይባልልን ነበር
ፕራይመር ከv-c እ ና ከሞይስችላይዘር በፊት ነው ብኃላ ሮዚዩ እስኪ ንገሪኝ
Kamkap befet new weda teqemum makeup yaze edaregew nwe
Please do More on the topic
Tbareki yeni Eht ❤
አመሰግናለው ትባርኪ
Amen amen 🙏🏽
አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን ተየገርን እኮ አንቺን በመፈለግ😂❤❤
Eshey Eshey
እባክሽ እናትሽን ሥራውን አግዣቸው በጣም በቤት ውሥጥ ሥራ የተጐድ ይመሥለኛል። አንች የምታተኩሪው እራሥሽን በማሥጌጥ ላይ ነው
What shade is ur concealer?
I really appreciate you.🥰🥰😍
What’s the name of the blush?
so very lovely
Thank you
it's not a foundation its a bb cream, it's not supposed to be full coverage.your supposed to use a small amount
አቤት ?
እናመሰግናለን የብለሹን ቡርሽ ሳታሳይን
Ohhh I will upload with my next video
Sunscreen the most important
Ur beautiful with out makeup
Thank you 😘
የሚያምር ሜካፕ❤
🤩😘😘
Thanks dear!
Is this your natural hair
Nop
ሮዚየ የ በጣም ሓሪፍ ነው 👍 👍👍👍👍eye brow pencil ሁሌ አላገኝም አንዴ በጣም ይደምቃል አንዴ አይታይም so pleaseየተጠቀምሽው ምንድነው please please respond to my message and thank you 🙏🏾
Hi konjo yametakemawe enaye yea Ethiopia naw keza ametechay 3 kuter Eshey
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @@EliabRose
ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you rosiye❤amazing
You’re welcome my dear
እስይ እንኳን በስላምመጣሽ
Amesagenalewe
እረ መላ በሉኝ የፉቴን ፀጉር ለማንሳት ተቸገርኩ ዋክስ ሳደርግ ፉቴ ይበላሻል የፉት መላጣ እንዳልጠቀም ይበዛል ብየ ፈራሁ የምታዉቁ እንዳታልፉኝ❤
እንቁላል በሶፍት ተጠቀሚ
Thanks yeni Qnejo❤❤❤
You’re welcome ☺️
❤❤❤
Yexifir asarar nigerin
❤
አዬ ሮዝዬ ቀላል ሜክአፕ አልሽው 😅😅😅
Simple 😂😂
ስወድሽ የሴት ልክ
Ewwy thank you
እዴነሽ አዲስ ቤተሰብነኝ ቶነር ለምን ይጠቅማል ንገሪኝ
የተለያዩ የቶነር አይነቶች አሉ እንደየ አይነቱ ፊት hydrate ለማድረግ (ex_ fresh toner)exfoliate ለማድረግ (The ordinary glycolic acid toner)እና glowy የሆነ skin ለማግኘትም ይረዳናል።
❤❤ siwedsh❤❤
Wary bza
ሮዚዬ ሰላም ነው በረታሽ❤❤❤❤
Egzabhere yemasegan Betame Selam naghn 🙏🏽😘😘
🎉🎉🎉🎉
Welcome
🥰
ሮዝዬ እያሰብኩሽ ወልዳ ይሆን እያልኩ
Awo beslame tegelageyalew yaney konjo egzabhere yemasegane 🙏🏽🙌😘
@@EliabRose እሰይ እንኳን ጌታ እግዚአብሔር ረዳሽ እርፍ በይልኝ
ሮዝዬ እንኳን በሰላም መጣሽ BB Cream ለምንድነው የሚጠቅመው መልሽልኝ በናትሽ
Yene konjo ❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾@ሰምሀርአስፍሃ
አንችልጀ፡መከረሸን አየሸ፡ተረጋጊ
Rozi cake
Yedelash
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ቢዚቢዚ
ወይ ሮዚዬ ለአንቺ ቀላል የሆነው ለአንዳንዶቻችን እንዴት ከባድ እንደሆነ ብታውቂልን ጥሩ ነበር ከዚህ በፊት አንቺን አይቼ ተቀብቼ ጦጣ መሰልኩልሽ😂 ለማንኛውም እወድሻለሁ❤
😂😂🤣
Konjo argashe kae fitesh gaer endihede aregash takebiy
@@EliabRose እሱ እንዴ ከፊት እደሚሄድ አቅቶን አደል ጦጣ የመሰልነው😅😅😅
ሚያምር ቀላል ሜካፕ ግን ምንም ጥያቄ የለውም ያንቺ ቆዳ ስለሚያምር እንዲሁም ልቅም ያልሽ ቆንጆ ስለሆንሽ ነው ኢዚው ሜካፕ ሁሉ ሚያምርብሽ ሮዚየ 🥰🥰
Ewyyy Betame amesagenalewe
Mary Care Proucts ለሀበሻ ጥሩ ይመስለኛል ሞክሪው
ሮዚዬ የኔ ቆንጆ ናፍቀሽኝ ነበር ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል❤❤
So is it better to just use concealer instead of foundation?
የኔ ቆንጆ ናፍቀሽኝ ነበር ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ያለውን ነገር ሼሪ ስለምታደርግኝ እናመሰግናለን ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውድድድ 🥰🥰🥰😍😍😍❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘
Thank you yaney Fekere 😘😘
Roziye ye concealershin colour nigerin please❤
thank u የኔ ቆንጆ
እቃወች የት ነዉ ሚሸጡ
Roziye letekakur yehagizal pleas soory amharic buzuh aydelem & thanks
እንዴት ነው ሚታወቀው ከ ፊት colour ጋር እንደ ሚሄድ እኔ ምንም ልለምድ አልቻልኩም ጠይም ነኝ ግን ያጠቁረኛል ወይም ነጭ ይሆንብኛል
ሁለቱን ቀላቅለሽ ተጠቀሚ
እውነት ለመናገር በጣም ልቅም ያልሽ ቆንጆ ስለሆንሽ ይህ ሁሉ ቅራንቅቦ አያስፈልግሽም ነበር ። እንደኛ አይነት አስቀያሚ ቢጠቀመው ሰውን ሰው ያደረገው ሜካፕ ነው ይባልልን ነበር
ፕራይመር ከv-c እ ና ከሞይስችላይዘር በፊት ነው ብኃላ ሮዚዩ እስኪ ንገሪኝ
Kamkap befet new weda teqemum makeup yaze edaregew nwe
Please do More on the topic
Tbareki yeni Eht ❤
አመሰግናለው ትባርኪ
Amen amen 🙏🏽
አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን ተየገርን እኮ አንቺን በመፈለግ😂❤❤
Eshey Eshey
እባክሽ እናትሽን ሥራውን አግዣቸው በጣም በቤት ውሥጥ ሥራ የተጐድ ይመሥለኛል። አንች የምታተኩሪው እራሥሽን በማሥጌጥ ላይ ነው
What shade is ur concealer?
I really appreciate you.🥰🥰😍
What’s the name of the blush?
so very lovely
Thank you
it's not a foundation its a bb cream, it's not supposed to be full coverage.your supposed to use a small amount
አቤት ?
እናመሰግናለን የብለሹን ቡርሽ ሳታሳይን
Ohhh I will upload with my next video
Sunscreen the most important
Ur beautiful with out makeup
Thank you 😘
የሚያምር ሜካፕ❤
🤩😘😘
Thanks dear!
Is this your natural hair
Nop
ሮዚየ የ በጣም ሓሪፍ ነው 👍 👍👍👍👍eye brow pencil ሁሌ አላገኝም አንዴ በጣም ይደምቃል አንዴ አይታይም so pleaseየተጠቀምሽው ምንድነው please please respond to my message and thank you 🙏🏾
Hi konjo yametakemawe enaye yea Ethiopia naw keza ametechay 3 kuter Eshey
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
@@EliabRose
ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you rosiye❤amazing
You’re welcome my dear
እስይ እንኳን በስላምመጣሽ
Amesagenalewe
እረ መላ በሉኝ የፉቴን ፀጉር ለማንሳት ተቸገርኩ ዋክስ ሳደርግ ፉቴ ይበላሻል የፉት መላጣ እንዳልጠቀም ይበዛል ብየ ፈራሁ የምታዉቁ እንዳታልፉኝ❤
እንቁላል በሶፍት ተጠቀሚ
Thanks yeni Qnejo❤❤❤
You’re welcome ☺️
❤❤❤
Yexifir asarar nigerin
❤
አዬ ሮዝዬ ቀላል ሜክአፕ አልሽው 😅😅😅
Simple 😂😂
ስወድሽ የሴት ልክ
Ewwy thank you
እዴነሽ አዲስ ቤተሰብነኝ ቶነር ለምን ይጠቅማል ንገሪኝ
የተለያዩ የቶነር አይነቶች አሉ
እንደየ አይነቱ ፊት hydrate ለማድረግ (ex_ fresh toner)
exfoliate ለማድረግ (The ordinary glycolic acid toner)
እና glowy የሆነ skin ለማግኘትም ይረዳናል።
❤❤ siwedsh❤❤
Wary bza
ሮዚዬ ሰላም ነው በረታሽ❤❤❤❤
Egzabhere yemasegan Betame Selam naghn 🙏🏽😘😘
🎉🎉🎉🎉
Welcome
Thank you
🥰
ሮዝዬ እያሰብኩሽ ወልዳ ይሆን እያልኩ
Awo beslame tegelageyalew yaney konjo egzabhere yemasegane 🙏🏽🙌😘
@@EliabRose እሰይ እንኳን ጌታ እግዚአብሔር ረዳሽ እርፍ በይልኝ
ሮዝዬ እንኳን በሰላም መጣሽ BB Cream ለምንድነው የሚጠቅመው መልሽልኝ በናትሽ
Yene konjo ❤❤
❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
☝🏾☝🏾
@ሰምሀርአስፍሃ
አንችልጀ፡መከረሸን አየሸ፡ተረጋጊ
Rozi cake
Yedelash
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
@ቢዚቢዚ