በሕይወቴ ያለፈው | Behiywete Yalefew | አሰላ ሙሉ ወንጌል ሀ መዘምራን | 2016 E.C

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • የአሰላ ሙሉ ወንጌል ሀ መዘምራን ለ50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ ክብረ በዓል መታሠቢያ የተዘጋጀ 'Clip' ነው።
    በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
    እንድትባረኩበት ጋብዘናችኋል።

ความคิดเห็น • 104

  • @edenzewgeofficial5702
    @edenzewgeofficial5702 3 หลายเดือนก่อน +14

    ወይኔ ዝማሬውን ስሰማ እምባዬ ነው የመጣው የልጅነት ትዝታዎቻችን ከነተወዳጅ ዝማሬዎቻቹ ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል

  • @AssefaTadesse-x9s
    @AssefaTadesse-x9s 2 หลายเดือนก่อน +4

    ደጋግሜ ሳምቼ በጣምነዉ የተባረኩበት እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርካችሁ ስለተደረገልን ነገሮች ሁሉ ከእግዚአብሔር ዉጪ ክብር የሚገባዉ የለም

  • @elsachala3640
    @elsachala3640 3 หลายเดือนก่อน +10

    እንደ እግዚያብሔር ያለ ማንም የለም
    ዋው ደስ ይላል ጌታ ሁላችውን ይባርክ👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weynishetgetachew2191
    @weynishetgetachew2191 3 หลายเดือนก่อน +4

    ክብር ሁሉ ለክብር ባለቤት ለእግዚአብሔር ይሁን ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @DestaMishamo
    @DestaMishamo 2 หลายเดือนก่อน

    በጠም በማፈስ ሙለት የታሞለ መዝሙር , ፀጋ ብዝት ይበል አማን❤🙏🙏

  • @addisnedi893
    @addisnedi893 2 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ ስሙ ይመስገን:: አዎ ዘላለም ለሱ ክብር ይሁን : ዘመናት ቢያልፉም ከእውነትና ከመንፈስ በእርሱ የሆነ መዝሙር ግን ዛሬም እንደድሮው ይባርካል:: እንኩዋን ለ 50ኛው አመት ጌታ በምህረቱ አደረሰን:: እንዲሁ እየዘመርንለት ወደ ማይቆጠረው ዘመን ደወሱ እንገባለን::

    • @KusteKuche-e2q
      @KusteKuche-e2q 2 หลายเดือนก่อน

      አመስግናው

    • @KusteKuche-e2q
      @KusteKuche-e2q 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ በ1973ዓመት እንጦጦ ለ
      ኳይር መዝሙር ከፒሮትስታንናት ነበርኩ።❤

  • @meskeremmoges1694
    @meskeremmoges1694 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ለ 50ኛው እዩቤል የዝማሬ አገልግሎት አደረሳችሁ። አጅግ የተወደዳችሁ ወገኖቼ ፤ አውነትነው ለዘላለም ለጌታ ክብር ይሁን። ሃሌሉያ

  • @EmebetEmuoda
    @EmebetEmuoda 3 หลายเดือนก่อน +2

    የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ብሩካን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ! ክብሩ ለጌታ ይሁን

  • @astermekuria811
    @astermekuria811 3 หลายเดือนก่อน +5

    እጅግ የሚባርክ ዝማሬ ነው
    ጌታ በዚህ መአዛው ያዝልቃችሁ

  • @AsuBerhanu
    @AsuBerhanu 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልል ክብር ለታላቁ ስሙ ይሁን እንኳን ለ ሀምሳ አመት የወርቅ ኢዩበልዩ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በጣም ነው ልቤ የተነካው ያለምልማችሁ ለአልማዝ ኢዩበልዩ ያድርሳችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RutHaile
    @RutHaile 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ye churche zemariwochn geta gedtowachew legeta weleta seletekegnu geta smu yibarek haleluya tebarekulegn kezi belay ye asella mulu wengel geta bebezu yerdat🥰🥰🥰

  • @astermekuria811
    @astermekuria811 3 หลายเดือนก่อน +5

    እጅግ የሚባርክ ዝማሬ ነው
    ጌታ በዚህ መአዛው ያዝልቃችሁ❤❤❤❤😂

  • @HawiErmi
    @HawiErmi 3 หลายเดือนก่อน +5

    Wow tebareku bezu tebazu mederwanem mulwat ❤❤❤❤❤

  • @selambefekadu2800
    @selambefekadu2800 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ዝማሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ዳርቻችሁ ይስፋ

  • @shalomshalom9775
    @shalomshalom9775 3 หลายเดือนก่อน +4

    Wow I miss you so much tebareku

  • @jesusisking1433
    @jesusisking1433 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ዘመናቹን ይባርክ

  • @SisiaMohd
    @SisiaMohd 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመነችሁ ብርክ ይበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SisiaMohd
      @SisiaMohd 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 2 หลายเดือนก่อน

    Wowow እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሉያ አቤት መታዳል
    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🥰❤️❤️❤️ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @SenaitAbera-of2xb
    @SenaitAbera-of2xb 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ለሚወደው ሰው እንዲህ ይደረግለታል ❤❤!!!!!!

  • @WitnessOfChrist-nf7ek
    @WitnessOfChrist-nf7ek 3 หลายเดือนก่อน +7

    Uuuuuuuuuuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኳ እግዚአብሔር ረዳቹ የአሰላ ሙሉ ወንጌል ቁጥር 1 ቤተክርስቲያን መዘምራን ተባረኬበታለው ነብስ አልቀረኝም 🥁🎷🎺🎸🎹🎧

  • @danielbelihu4376
    @danielbelihu4376 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ክብሩን ይውሰድ ድንቅ ጊዜ

  • @BesufikadWorku-ny8pf
    @BesufikadWorku-ny8pf 3 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you Lord!

  • @professionalsworld9291
    @professionalsworld9291 3 หลายเดือนก่อน +4

    የሚባርክ ዝማሬ

  • @yaekobhaso9506
    @yaekobhaso9506 2 หลายเดือนก่อน +2

    God bless all of asella full gospel quire.

  • @birhanumamo5827
    @birhanumamo5827 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ የተባረከ ይሁን

  • @BereketGenene
    @BereketGenene 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wowwww dnq zmare new tebarekulign
    Yibzalachu

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my 3 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ እልልልልል🙏🙏🙏 ላክብርህ በልልታ ልጅነቴን አስታወሰኝ🥰ተባረኩ በብዙ ናፍቃችሁኛል አሰልዬ😍😍😍😍😍😍

  • @meseretgemechu8895
    @meseretgemechu8895 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልል ኢየሡሥ የነገስታት ንጉስ የሀያላን ሀያል የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው

  • @SamuelKuma-g7t
    @SamuelKuma-g7t 29 วันที่ผ่านมา

    እናንቴ፣የአባቴ፣ብሩካን፣ለዘሌአለም፣ተባረኩ።

  • @YesuMan-zk6do
    @YesuMan-zk6do 3 หลายเดือนก่อน +4

    ክብር ይሁንለት

  • @RutDuga
    @RutDuga 3 หลายเดือนก่อน +1

    Hulun melkam siladerege Geta Eyesus Yibarek.

  • @astermekuria811
    @astermekuria811 3 หลายเดือนก่อน +4

    ክብር ከዘላለም እስከዘለአለም ቸር ና ምህረቱ እስከ ሺህ ትዉልድ ለሆነው ጌታ ይሁን🙌🏻

  • @ephrataalemu7095
    @ephrataalemu7095 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመናችሁ ይባረክ❤

  • @MotiTimo-jo6ih
    @MotiTimo-jo6ih 3 หลายเดือนก่อน +3

    Wow geta yibarek tebarkachu kiru.

  • @DanielDaniel-w6g
    @DanielDaniel-w6g 3 หลายเดือนก่อน +2

    Bexam nawu mewedachu tebareku

  • @danieldejene851
    @danieldejene851 3 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ የምወዳችዉ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tilahunmamo1538
    @tilahunmamo1538 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር የሰራው ሰለሆነ ክብሩን ይውሰድ

  • @user-jo6yq5ul4x
    @user-jo6yq5ul4x 3 หลายเดือนก่อน +2

    Kibrun geta yiwsad ❤❤❤❤

  • @Tihtena-Getachewbg7zw3nh8w
    @Tihtena-Getachewbg7zw3nh8w 3 หลายเดือนก่อน +2

    ክብሩን ጌታ ይዉስድ 🥰🥰🥰 4:22 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fanta7262
    @fanta7262 2 หลายเดือนก่อน

    ለሰንበተ ሆኖልኛል። አመሰግናለሁ።

  • @Feraol477
    @Feraol477 3 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏😮🎉❤

  • @FirehiotKibret
    @FirehiotKibret 3 หลายเดือนก่อน +3

    Sel hulum ngr geta yemseg

  • @MeseretKasu
    @MeseretKasu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክብሩን እሱ ጠቅልሎ ይውሰድ 🎉🎉🎉🎉
    ዘመናችሁ ይባርክ

  • @shalomyaroel2427
    @shalomyaroel2427 3 หลายเดือนก่อน +1

    Your songs and your graceful faces remind us of the goodness of God! May God bless you all, we have grown up seeing you all sing in the house of the Lord! You brought us back to 10-15 years. የጨከነ ትውልድ!

  • @eliassolomon5234
    @eliassolomon5234 3 หลายเดือนก่อน +2

    So beautiful ❤❤❤bless you all

  • @abenezertruck5010
    @abenezertruck5010 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርካችሁ 🤗🤗🤗

  • @DagiFurniture
    @DagiFurniture 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @gesishunhailu-of4mf
    @gesishunhailu-of4mf 3 หลายเดือนก่อน +2

    Zelalem demo igna wedeminzemiribet indihu teyayizen megbat yihunilin😊

  • @samsamry3581
    @samsamry3581 3 หลายเดือนก่อน +1

    heni slayehuh des blognal tebareku❤❤❤

  • @getahunm1157
    @getahunm1157 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

  • @eyerusalemalemayehu8699
    @eyerusalemalemayehu8699 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሀሌሉያ❤❤❤❤

  • @danielbelihu4376
    @danielbelihu4376 2 หลายเดือนก่อน +1

    የዘለአለም ንጉስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @yemtube7469
    @yemtube7469 3 หลายเดือนก่อน

    ዘላለም ለርሱ ይሁን ክብር ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ አንዳች አይወሰድባችሁ 🥰🥰

  • @adisugemechu2660
    @adisugemechu2660 3 หลายเดือนก่อน +3

    Wow❤❤

  • @MikoBeyene
    @MikoBeyene 3 หลายเดือนก่อน

    Elililili geta kibrun yiwsed enantem tebareku beziw zemenachu yilk

  • @KusteKuche-e2q
    @KusteKuche-e2q 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ።

  • @BBb-wk2bp
    @BBb-wk2bp 2 หลายเดือนก่อน

    ስለዚህ ጊዜ ጌታ ይመስገን

  • @yaekobhaso9506
    @yaekobhaso9506 2 หลายเดือนก่อน

    Glory to Jesus Christ.

  • @AFGCYouthService
    @AFGCYouthService 3 หลายเดือนก่อน +2

    Www tebrku egzaber zebnachun yebrki

  • @Abdurahamanjemal-l1s
    @Abdurahamanjemal-l1s 2 หลายเดือนก่อน

    ተባርኬበታለሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ኳየሮቼ!

  • @AssefaTadesse-x9s
    @AssefaTadesse-x9s 2 หลายเดือนก่อน

    Woooooooooooooooooooooooooow May God bless u forever

  • @user-ks5mz9ih8r
    @user-ks5mz9ih8r 3 หลายเดือนก่อน +1

    Meneshaye Assela and FGBC. God I feel like crying seeing you all my people. God bless u all!!

  • @mimimark7253
    @mimimark7253 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ሳያችው በጣም ደስ አለኝ የሚባርክ ዝማሬ ነው

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 2 หลายเดือนก่อน

    ምስጋና እንደገና🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐

  • @HeniYonas
    @HeniYonas 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ተባረኩልኝ

  • @abitiii
    @abitiii 3 หลายเดือนก่อน +2

    wow tebareku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyiniyGETACHEW-bj8eo
    @AyiniyGETACHEW-bj8eo 3 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN!! Tebarku❤❤❤

  • @AddisalemShebeko
    @AddisalemShebeko 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WajiraGosu
    @WajiraGosu 3 หลายเดือนก่อน +1

    Waaqayyoo bara keessan yaa Eebbisu.

  • @MEHARISEYOUM
    @MEHARISEYOUM 2 หลายเดือนก่อน

    AmeeeeenAmeeeenAmeeeeeenforever❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MEHARISEYOUM
    @MEHARISEYOUM 2 หลายเดือนก่อน

    Yeeeees Jesus Jesus Jesus not only the creater of the world but also the saviour of the world❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakechadal355
    @asnakechadal355 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @FirehiotKibret
    @FirehiotKibret 3 หลายเดือนก่อน +2

  • @BurteGeleta
    @BurteGeleta 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarkuuuuuu❤❤❤❤❤

    • @jenberkassa4846
      @jenberkassa4846 2 หลายเดือนก่อน

      ተባረኩልኝ እጅግ የምወዳቹ የአሰላ ሙሉ ወንጌል “ሀ” መዘምራን ቀሪ ዘመናቹ ይለምልም

  • @AlemayehuAbebe-i2y
    @AlemayehuAbebe-i2y 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ

  • @DuresaGeleto
    @DuresaGeleto 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ

  • @YesuMan-zk6do
    @YesuMan-zk6do 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክብህር ይሁንለት

  • @WajiraGosu
    @WajiraGosu 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @AgapeTesfa
    @AgapeTesfa 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልል እሰይ ክበር ለጌታ ይሁን አሜን ❤❤❤

  • @TomasDetedo
    @TomasDetedo 3 หลายเดือนก่อน

    ❤አሜን እግዜር ይበርከችሁ አሜን አሜን❤❤

  • @ሀረግአየለ-በ9ቸ
    @ሀረግአየለ-በ9ቸ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ውዶቼ ተባረኩ

  • @user-ev5gp3iz5h
    @user-ev5gp3iz5h หลายเดือนก่อน

    Woww❤❤❤❤❤

  • @MEHARISEYOUM
    @MEHARISEYOUM หลายเดือนก่อน

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @hannahtamiru664
    @hannahtamiru664 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-jj9fd4yz9z
    @user-jj9fd4yz9z 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yihe mezmur bedenb endi sema share argut yetebarekachu hulu

  • @Aliwalll-ig2cz
    @Aliwalll-ig2cz 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BereketBatiru-xc8hz
    @BereketBatiru-xc8hz 2 หลายเดือนก่อน

    Hi❤❤

  • @EsterEster-mq5ry
    @EsterEster-mq5ry 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MEHARISEYOUM
    @MEHARISEYOUM 2 หลายเดือนก่อน

    AmenAmenAmenGlorypraiseandthankstohimalwaystoourGodwhosaveduswhogaveusHislife❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @astermekuria811
    @astermekuria811 3 หลายเดือนก่อน +1

    Elililil Elililil

  • @AsuBerhanu
    @AsuBerhanu 3 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልል ክብር ለታላቁ ስሙ ይሁን እንኳን ለ ሀምሳ አመት የወርቅ ኢዩበልዩ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በጣም ነው ልቤ የተነካው ያለምልማችሁ ለአልማዝ ኢዩበልዩ ያድርሳችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FirehiotKibret
    @FirehiotKibret 3 หลายเดือนก่อน +2

    Sel hulum ngr geta yemsegn

  • @betsinatmesfin5052
    @betsinatmesfin5052 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @FirehiotKibret
    @FirehiotKibret 3 หลายเดือนก่อน +2

    Sel hulum ngr geta yemsegn

  • @FirehiotKibret
    @FirehiotKibret 3 หลายเดือนก่อน +2

    Sel hulum ngr geta yemseg

  • @sntenehtensay619
    @sntenehtensay619 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ

  • @HawiErmi
    @HawiErmi 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤