የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) |ክፍል 10

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • በየኛ የምዕራፍ አንድ የመጨረሻው ክፍል ላይ የየኛ ልጆች በትምህርት ቤታቸው ውስጥ ለሚያቀርቡት የዘፈን ዝግጅት ላይ ችግር አጋጥሟቸዋል፡፡ ይህን ችግር ይወጡት ይሆን?
    On this week’s season finale of Yegna, Yegna’s have a performance at their school and have incurred a problem. Would they overcome this problem?
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የTH-cam ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official TH-cam Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 ปีที่แล้ว +166

    የሎሚ እና ፀጋን ወላጆች ክፉ አያሰማን የፉቅር እና የዳዊት እናት እናአባት ፉቅር ሆነው ልጆቻቸው ሲደሰቱ ያሳየን አቦ እስኪ ለቤተሰብ ሰላም እና ጤና ፉቅር የሚመኝ ሁሉ አሚን ይበል አቦ በሁላችን ቤት ያለ ነው

  • @birzafadmasu388
    @birzafadmasu388 3 ปีที่แล้ว +8

    እስቲ ሀኒቾን የሚወዳት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💓💓💓💓

  • @fasikatamiru118
    @fasikatamiru118 5 ปีที่แล้ว +652

    ሀይሌን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ 😍😍

  • @only7389
    @only7389 5 ปีที่แล้ว +575

    እኑ መሞት የለባትም የምትሉ በላይክ አሰየሳውቁን

    • @Maitha.Alqemzi
      @Maitha.Alqemzi 5 ปีที่แล้ว

      ሳህ

    • @user-ft7fb2ym4o
      @user-ft7fb2ym4o 5 ปีที่แล้ว

      አረ መልሱልኝ ድራማ መለቀቅ ቀር እዴ እኔ ስጠብቅ አጠው

    • @user-ie2bu9se8u
      @user-ie2bu9se8u 5 ปีที่แล้ว

      @@user-ft7fb2ym4o እስካሁን አልተለቀቀም እህቴ 😘

    • @user-np4km3nv1j
      @user-np4km3nv1j 5 ปีที่แล้ว +1

      እኑ በፍፁም እዳትሞት ሎሚየ አትችልም ብቸዋን

    • @sabontuuaggarosabontuuagga1699
      @sabontuuaggarosabontuuagga1699 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭

  • @laylakemal6167
    @laylakemal6167 5 ปีที่แล้ว +388

    እንኳን በሰላም መጣቹ የኛ ዎች ስወዳችሁ እስኪ እንደኔ በጉጉት ሚጠብቃቸው ላይክ አርጉኝ በዛላይ ኮሜንት የመጀመሪያዬ ነው

    • @rokyayassin7718
      @rokyayassin7718 5 ปีที่แล้ว +1

      እወደቻወለው ግን ለክ አልገጪሽም

    • @yidedeyaayenew6786
      @yidedeyaayenew6786 5 ปีที่แล้ว +3

      እኔም በጣም ነው እምወዳቸውም በጉጉትም እምጠብቀው ሲያምሩ እኮ

    • @sablesable1606
      @sablesable1606 5 ปีที่แล้ว +1

      @@rokyayassin7718 ቐ

    • @patheriahilwa3979
      @patheriahilwa3979 5 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን

    • @laylakemal6167
      @laylakemal6167 5 ปีที่แล้ว

      @@rokyayassin7718 ለምን ምን ችግር አለው ላይኳን ዱቅ ብታረጊ ላንድ ግዜ ከዚህ በፊት ብዬሽ አላቅ ማንም ሰው ማንም ነገር አንዴ ከጠየቀ ይሰጠዋል ሲመላለስ ነው እቢ ሚባለው ለማነኛውም መልካም የረመዳን ወር ይሁንልን

  • @rashasalem6599
    @rashasalem6599 5 ปีที่แล้ว +80

    ዋው ዳዊት በጣም ተመቸኝ lik ግጩለት

  • @user-ct1tc2zf1q
    @user-ct1tc2zf1q 5 ปีที่แล้ว +447

    ይሄን ድራማ እደኔ ማነው የሚወደው በተለይ ፀጋን

  • @monamde494
    @monamde494 5 ปีที่แล้ว +16

    አያት እኮ ልክእደናት ናት አያት ያላቹ እድሜ እና ጤና ይስጥላቹ። የኛ ዎች ምርጦዎቼ ስወዳቹ

  • @user-br1kp5jm9y
    @user-br1kp5jm9y 5 ปีที่แล้ว +246

    ቅዱሱ ሚካኤል በክንፈ ረድኤቱ ይጠብቀን! ! ኤሜን፫
    ሁልጊዜም ኢትዯጵየ💚💛❤

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 5 ปีที่แล้ว +122

    ወይኔ እማማ ከቤ እዳይሞቱ ሎሚ አሳዝናኛለች😢😢😢😢😢😢

    • @ethray4447
      @ethray4447 5 ปีที่แล้ว

      Txt

    • @siswodajo9377
      @siswodajo9377 3 ปีที่แล้ว

      enes bty

    • @user-vd4wk1vm5t
      @user-vd4wk1vm5t 3 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @louiebarrett5280
      @louiebarrett5280 3 ปีที่แล้ว

      i know Im asking the wrong place but does anyone know a way to get back into an instagram account..?
      I was stupid forgot my login password. I love any tricks you can give me

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 5 ปีที่แล้ว +116

    ዛሬ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን
    "ጸሎት ለመጸለይ ስታስብ ረጅም ንግግር ማድረግ አስፈላጊ አይደለም:: እጅን ወደ ሰማይ ዘርግቶ እንዲህ ማለት ብቻ በቂ ነው "ጌታ ሆይ እንደ ፈቀድህና እንዳወቅህ ይቅር በለኝ":: ነገር ግን ፈተናው እየተጋጋለ ከመጣ እንዲህ በል "ጌታ ሆይ እርዳኝ" እግዚአብሔር ምን እንደምንፈልግ ያውቀልና ምህረቱን ይገልፅልናል::
    " (አባ መቃርዮስ)

    • @gumamaricel9524
      @gumamaricel9524 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን. አሜን

    • @cugkgjoo9232
      @cugkgjoo9232 5 ปีที่แล้ว

      አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን።

    • @yayeshmulatu8552
      @yayeshmulatu8552 5 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @martahagoss9189
      @martahagoss9189 5 ปีที่แล้ว

      Amen👏👏👏

    • @user-im8do5hr9s
      @user-im8do5hr9s 5 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-xl2fl2dd4c
    @user-xl2fl2dd4c 5 ปีที่แล้ว +8

    ሀይሌ ፍቅር የሆንህ ልጅ ነህ እኮ ይመችህ
    ዳውይትም እንደዛው ባህሬህ ስለተስተካከለ በጣም ደስ ይላል ሀናዬ ውስጤ ነሽ

  • @user-io1lg2gf7q
    @user-io1lg2gf7q 5 ปีที่แล้ว +25

    የኛዎች መጣችሁልን እቁዎች
    ኢትዮጵያን ብዓል ወጉን ቁልጭ አድርጋችሁ የምታቀርቡልን ታዳጊዎች በርቱልን እንወዳችኅለን !!!!👌💪💪💪

  • @user-ui6mc9ei8v
    @user-ui6mc9ei8v 5 ปีที่แล้ว +9

    ወይ ጉድ ዛሬ ደግሞ ልቅሶ ብቻ አደርጉኝ እስኪ ቸር ያሰማን ሎሚና ፀጋን ኃይሌ ወተቱ ሲደፍበት እኔም ድፍት ነው ያልኩት የዋህ እኮ ነው 🌹

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 ปีที่แล้ว +73

    ካደጋው በሃላ ማንም ሳይጎዳ ሁሉንም በሂወት ስላየሃችሁ ደስ ብሎኛል ስወዳችሁ እኮ

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 5 ปีที่แล้ว +17

    መጨራሸው በጣም ያሰዝነል
    ከአስደንገጪ አደገ የዛሬዉ ሚካኤል ይጣብቃን ።

  • @Vip-fh7iv
    @Vip-fh7iv 5 ปีที่แล้ว +338

    እስኪ እደኔ ማነው ሎሚን የሚወዳት

  • @etopia9945
    @etopia9945 5 ปีที่แล้ว +138

    እስኪ እደኔ ሀይሌን ሚውደው

    • @user-bv9fj5dy8h
      @user-bv9fj5dy8h 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የምወደው የዋህ ነው

    • @saarauae7093
      @saarauae7093 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkk ara hayle sitasazin ayesho eshi

    • @etopia9945
      @etopia9945 5 ปีที่แล้ว

      እኔ በጣም ነው ሚሳዝነኝ የውህ ነው

    • @user-fn8zo5kh6e
      @user-fn8zo5kh6e 5 ปีที่แล้ว

      @@saarauae7093 j

    • @zed5038
      @zed5038 5 ปีที่แล้ว

      በጣም የዋህ ነዉ ደሥሥሥ ይለኛል

  • @mamacitatube1780
    @mamacitatube1780 5 ปีที่แล้ว +41

    የኛወች እንኳን ደህና መጣቹ የ ፍቅር ን እስታዬል ማነው እንደኔ ሚወደው

    • @malas9054
      @malas9054 5 ปีที่แล้ว +1

    • @fetiyah.e.d2500
      @fetiyah.e.d2500 5 ปีที่แล้ว +1

      Ena💪

    • @user-wm1we1kw4d
      @user-wm1we1kw4d 5 ปีที่แล้ว +2

      ሎምዬ አስለቀሽኝ እረ እንዳይሞቹ። አርፍ ነው በርቱ እስከ ምትመጡ ጋግቼ ነበረ

    • @user-sf9mx6wm9f
      @user-sf9mx6wm9f 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ስጠላዉ ጅል ቢጤ ነዉ እምትመስለዉ

  • @imaabetgashu613
    @imaabetgashu613 5 ปีที่แล้ว +5

    እፍፍፍፍ ደስ ስትሉ እንዴት መሰላችሁ በጉጉት ምጠብቀው ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ የኛወች .

  • @Elenimekont7404
    @Elenimekont7404 5 ปีที่แล้ว +459

    እስቲ ፀጋን እና ሎሚን ምትወዱ ላይክ ግጩኝ

    • @user-mv5ci9fv9z
      @user-mv5ci9fv9z 5 ปีที่แล้ว +7

      ሁሉም ደስ ይላሉ

    • @babababa4617
      @babababa4617 5 ปีที่แล้ว +3

      Koko

    • @user-cs7ic7xx3t
      @user-cs7ic7xx3t 5 ปีที่แล้ว +2

      በጣምነው ደስየሚሉት ሁሉም

    • @user-np4km3nv1j
      @user-np4km3nv1j 5 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ማር ናቸው በናቻችሁ ፍቅርየ ትንሽ እረባሽ ናት ግን ማር ናት

    • @ahnayalao1294
      @ahnayalao1294 4 ปีที่แล้ว

      እኔሁሉንም ነው የምወዳቸው

  • @user-xs7if4gp1d
    @user-xs7if4gp1d 5 ปีที่แล้ว +2

    ለዚህ ድራማ ምንም ቃላት የለኝም ሁላችሁንም እወዳቹዋለሁ ወይኔ ሀይሌ ምስጊን ወተቱ ሲደፋብህ አሳዘከኝ በተረፈ እዳታቋርት በርቱ አሪፍነው

  • @CellCell-ld7ti
    @CellCell-ld7ti 5 ปีที่แล้ว +4

    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነትን የሚያሳይ ድራማ ነው የኛወች በርቱልን ❤❤❤❤❤

  • @user-iu7il8um2o
    @user-iu7il8um2o 5 ปีที่แล้ว +61

    ዛሬኮ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ነዉ በያልንበት ጥበቃዉ አይለየን የኛ እኳን ደህና መጣችሁ ከደዚህ አይነት አደጋ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @habasehahabasehaEtoLove
    @habasehahabasehaEtoLove 5 ปีที่แล้ว +108

    ምች ይበላችሁ የኛ ሎሚዩ የኔ ልዩ አንችን ሲከፈብኝ ማያት ደስ አለኝም የኔ ወብ☺

  • @user-ev8mu4xd5k
    @user-ev8mu4xd5k 5 ปีที่แล้ว +4

    የኛዎቹ ምነው ጠፋችሁ የፀጋ እና የሀይሌ አድናቂ ነኝ እናም የሎሚ የኔውዶች ስወዳችሁ 😙😙😙❤❤❤❤ እስኪ እንደኔ በተስፋ እሚጠብቅ ላይክ 👍👍👍👍አሳውቁኝ ጓደኞቼ

  • @user-bq7zz7qg3m
    @user-bq7zz7qg3m 5 ปีที่แล้ว +5

    ድራማ እራሱ አይመስለኝም ሁላ በሪቱልን የኛዎች

  • @user-le7sq6gm4b
    @user-le7sq6gm4b 5 ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ ሀይሌ አሳዘነኚ ወተቱ ሲደፋ እሲ ያሳዘነዉ ላይክ ግጩኚ

  • @user-nq7wt4xt8v
    @user-nq7wt4xt8v 5 ปีที่แล้ว +24

    ስወዳቸው እስኪ እንደኔ የሚወዳቸው

    • @angelmary7838
      @angelmary7838 5 ปีที่แล้ว +1

      ኢናመሰጊናለን

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 5 ปีที่แล้ว +6

    ሃይሌ ስወድክ ሲበዛ የዋህ ነህ ሁላችሁንም ውድ የሁላችንም ታሪክ ያካተተ ስለሆነ ወድጀዋለሁ በርቱልን

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 ปีที่แล้ว +29

    በእውነት ሎሚ በጣም አሰለቀሰችኝ
    ፈጣሪየ ሆይ የቤተሰብ ክፏቸውን አታሳየኝ
    ድራማው በጣም ልገልፀው አልችልም

  • @hanalove989
    @hanalove989 5 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ትክክለኛው የኢትዮጵያውያን ታሪክ ነው :: መቋረጥ የለበትም

  • @wintuwintu347
    @wintuwintu347 5 ปีที่แล้ว +41

    ውይ ሎሚየ በጣም ኣዛዘንክኝ የኔ እናት
    እስቲ ሎሚ የምወዳት ሰው ኣለ

  • @user-df4dp3gs3u
    @user-df4dp3gs3u 5 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመርያ ሁላቹም ምርጦች ናቹ በጣም ትችላላቹ አንጋፋዎቹንም ያኑርልን በተረፈ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ምርጦቼ

  • @fatama1233
    @fatama1233 5 ปีที่แล้ว +22

    መጣችሁ እንኳን ደና መጣችሁ እስኪልይና እኮምታለው እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች በሙሉ

    • @Ee-wi4ff
      @Ee-wi4ff 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እንከዋ አብሮ አደረሰን

  • @user-mo1no7np4k
    @user-mo1no7np4k 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን በመለው አለም የምትገኙት ኢትዮጵያዊ በሙሉ በስደት ሁኘ እናንተን ስመለከት ስደተኛ መሆኔን እረሰዋለሁ እናመሰግናለን በርቱ በጣም አስተማሪና ቁምነገር ያዥ ተከታታይ ድራማ ነው በየቤታችን ያለው ህይወት ነው እና በርቱ ነው የምላችሁ ሌለው ደግሞ በሴት ልጅ የሚደርሰው ጥቃት ይቁም ሴት ልጅ እኮ እናትም እህትም ልጅም በቃ በአጠቃላይ የእግዚአብሔር ልዩ ስጧታ ነች የማታውቆትን ሴት መተናኮል ወይም መርበሽ አልያም በሌላ አገላለጽ ጥቃታዊይ ማድረስ ማለት በእናታችሁ ላይ እዲሁም በህታችሁ ላይ እናም በልጃችሁ ላይ እዳደረጋችሁት ቁጠሩት ይህ እመም ከተሰማችሁ ለሚያደርጉትም አስተምሩ እናም ሁሉም ነገር በፍቅር ብቻ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🙏😍👈

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 ปีที่แล้ว +12

    ክክክክክክክክ ሎሜና አያቷ ደስ ሲሉ የነዳውይት አባት ደም ያፍላል እፍፍ

  • @netsifeker4406
    @netsifeker4406 5 ปีที่แล้ว +1

    የኛዎች ውስጤ ናቹ ።ክፍል 10በጣም አሳዛኝ እና አስተማሪ ነበር ።ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን ውዶቼ 😍😍😍😍የተመቸኝ ፖርት ፆታዊ ጥቃትን ማውገዝና መከላከል ሲሆን እድሉ ለኔ ከደረሰኝ የ100 ካርዱን ለአለምዬ እና ለፀጋ ሙሉላቸው ሁለቱም በፆታዊ ጥቃት ላይ የሰሩት አስተማሪና የሚመች ነበር እናመሰግናለን

  • @foziatube691
    @foziatube691 5 ปีที่แล้ว +9

    ኦረረረረረረረረረ የሎሚን እናት አትግደሉ እባካችሁ በጣም ነው የሚደብረው ኤጭጭጭጭጭ

  • @user-tm2ks6hh1h
    @user-tm2ks6hh1h 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላማችሁን ያብዛላችሁ እስኪ እንደኔ ሁሉንም የሚወድ ማነው?

  • @kalgenet8636
    @kalgenet8636 5 ปีที่แล้ว +76

    ፈጣሪ ክንደዚህ አይነት አደጋ ይጥብቅን!!

  • @meslmanecell4056
    @meslmanecell4056 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የመለስ አሰተማሪ የሆነ ዝግጅት ነርእናም በሚቀጥለው ምራፈ አረፍ ሰራ እንደ መሆን ተስፋ አደረጋቸው በዝግጅቱ ላይያላችሁት በሙለ በጣም ነው ምወዳች አመሰግናለው

  • @nigstmrkama899
    @nigstmrkama899 5 ปีที่แล้ว +62

    ሀይሌ የኔ የዋህ ስወድህ ሎሚ አስለቀስሽኝ የኔ ናት ስታሳዝን ባጭሩ ሁላቹም እወዳቹአለሁ

  • @ababachfayera826
    @ababachfayera826 4 ปีที่แล้ว +1

    Guddaa galatoomaa maatii hojii kanaa hundi keessan wowoowwoowow baxem dasilal oky barchu taberaku eebbifamaa good bless oll family

  • @user-zv1lr4ps3x
    @user-zv1lr4ps3x 5 ปีที่แล้ว +5

    እረ መጨረሻውስ አስጨነቀኝ እባዬን መቋቋም አልችልም ለደስታውም ለሀዘኑም አይገርምም ግን በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @user-fp3fo4lb2s
    @user-fp3fo4lb2s 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደናመጣቹ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ስወዳቹ

  • @heluorthodox9401
    @heluorthodox9401 5 ปีที่แล้ว +12

    የኛዎች ስወዳቹ ሁላችንም 😍😍😍ሎሚ ግን ታሳዝነኛለች የኔ ሚስኪን 😢

  • @yidedeyaayenew6786
    @yidedeyaayenew6786 5 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም በጣም ደስ ይላል ሁሉም ት\ት ስጪ ነው በዛ ላይ እናንተ ሁላቹም በጣም ነው የምታምሩት ሲወዳቹ እኮ ውድድድድድድድ ሁላቹንም

  • @woyini2675
    @woyini2675 5 ปีที่แล้ว +17

    እውነት አይለቀቅም ብየ ተስፋ ቆርጨ ነበር ከትናንትና ጀምሬ ስጠብቅ ነበር ስወዳችሁ

  • @mashomulugeta7651
    @mashomulugeta7651 5 ปีที่แล้ว +2

    Uuuffeee ene betam new des yemetelugn sewedachu lomiye ayzosh😢est hayilen yemitwedut like gicugn

  • @zintezinte4745
    @zintezinte4745 5 ปีที่แล้ว +4

    ማታ ሥጠብቅ ነበር እኳን ደና መጣችሀሐ ሥወዳችሁ ፀጋ ሀይሌ ውሥጤ ናቸው

  • @seadyemamilej362
    @seadyemamilej362 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ስወዳቹ 😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 5 ปีที่แล้ว +50

    እንኳን በሰላም መጣቹህ ከመዳም ተደብቃ ነው የማየው

  • @sarakassa6725
    @sarakassa6725 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ሀይልየ ሲያስቅ እኔ ዱሮ ዱሮ ልጅ እያለሁ እህል ሽጨ ቀለጦ እበላ ነበር ክክክክ ወይ ልጅነት ግን አሁን ሳስበው ወይ ልጅነት እላለሁ ግን ተመልሶ ቢመጣ ጥሩ ነበር
    ልጅነቴ
    ልጅነቴ
    ማርና ወተቴ
    በጣም ደስ
    ይላል ቀጥሉበት
    ፆታዊ ጥቃት እንዳይደርስ ማውገዝ ጥሩ ነው።

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 5 ปีที่แล้ว +6

    Woooow desi yemitilu yegina mirtoch inkuwan fetar Aterefachu kifun yasirkegin selam yabzaligin geta bertu

  • @endasawyesmaye5236
    @endasawyesmaye5236 ปีที่แล้ว +1

    ደስአይሉም በጣምያምራሩ የምትሉ ላይክ ➨➨➨👍👍አድርጉ

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 5 ปีที่แล้ว +68

    ፐ የዳዊት ለውጥ ሲገርም ምን አለ ሀገራችን እንደ ዳዊት ብትለውጥ ሀይሌ ስወድህ

    • @adisol5568
      @adisol5568 5 ปีที่แล้ว +2

      kkkkkkkk

    • @user-fv4yy3zc8m
      @user-fv4yy3zc8m 5 ปีที่แล้ว +3

      ከከከከከ

    • @RumpaRupom
      @RumpaRupom 5 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው

    • @user-fp3fo4lb2s
      @user-fp3fo4lb2s 5 ปีที่แล้ว +3

      ክክክክክክክ እውነት ነው

    • @Ee-wi4ff
      @Ee-wi4ff 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

  • @elsateshome4197
    @elsateshome4197 4 ปีที่แล้ว +1

    Hulum des yemele ena yemednk sera nw yemserut ye hayele gin ye ewnte betam gobez tewanaye nw

  • @user-wr1gn1uu2f
    @user-wr1gn1uu2f 5 ปีที่แล้ว +8

    የኛወች በሳምንት ሁለግዜ ልቀቁልን በናታችሁ

    • @hsnhshe8990
      @hsnhshe8990 5 ปีที่แล้ว

      የኡመተል ቶፕ ታዛቢናኝ ስደተኛዋ batisabe seli woriababi miwoyiyate ilbate

    • @hsnhshe8990
      @hsnhshe8990 5 ปีที่แล้ว

      Alisefilige tekitoche bigiri mikilikile

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p 5 ปีที่แล้ว +6

    በተረፈ ሁላችሁንም ስወዳችሁ ልክ ሀገር ቤት ያለህ ይሰማኛል የኛን ድራማ ስከታተል እንወዳችሁዋል🌷🌷🌷🌷😘😘😘😘😘

  • @jasemalenezi3143
    @jasemalenezi3143 5 ปีที่แล้ว +8

    አረ አታቋርጡት በቶሎ ኑ በጣም አሪፍ ድራማ ነዉ

    • @wajdicell3805
      @wajdicell3805 5 ปีที่แล้ว

      Jasem Alenezi የኛዎች ስታሳዝኑ በርቱ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 5 ปีที่แล้ว +7

    ፀጋ እናትሺን ፈጣሪ ይማራቸው ዳውት ፀባይ ሰናይ ሆኔሀል ለማንኛውም እወድሀለው

  • @meseretmekonene5071
    @meseretmekonene5071 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የመወዳችሁ ብዙ ትምህርት አለው በርቶ

  • @kedesetmohamad7903
    @kedesetmohamad7903 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳንደህናመጣችሁ የኛወቹ አቤት አንድሳምት እረቀቱ ተውስሙኝ ሁለቀን አድረጉልን በሳምት ሁላችሁንም ውድድድ 💓💓💓💓💖💖💖💖💕💕💕💕💕

  • @machi5334
    @machi5334 5 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ሁሉንም በጣም ተመችቶኛ
    በርቱልን

  • @user-cm6id6jr5l
    @user-cm6id6jr5l 5 ปีที่แล้ว +8

    የነ ዉቦች የነገ ታስፋዉች እንኳን በደና መጣችሁ
    ሀና ቆንጆ አይዞሽ መሪ ቅመም

  • @hayuna10
    @hayuna10 5 ปีที่แล้ว +52

    እማማ ክቤ ከሞቱ በጣም ያስጠላል ደራሲዎች እናት ምትሞትበት ሲን ድርሰታቹ ላይ ካላካተታቹ አይሆንላቹም የተባለ ይመስላል

  • @ziadah9152
    @ziadah9152 5 ปีที่แล้ว

    እናች በጣም ታምራላቹ እኳን በሰላም መጣች ፈጣሪ ከኩፉ ይጠብቃቹ ተኛዎች ይመቹናል የምትሉ ቢቻ 👍በዚህ ሹኩ በሉኝ💚💛❤ የሀገሬ ተመልካቾች

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ የሚያሣዝን ታሪክ ነው በተሥፉ እንጠብቃችኋለን

  • @user-qe3ji8yx4e
    @user-qe3ji8yx4e 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ አያቴ ምነው አምላኬ ትንሽ እድሜ ጨምሮልሽ በአይኔ ባየሁሽ ስንት መከራና ስቃይ አይተሽ አሳድገሽኝ ልጦርሽ ነው ስል ሞት ቀደመኝ ያንቺ ሞት ለኔ ሁሌም አዲስ ነው ባለቅሰው የማይወጣልኝ ነው እናት አባት እህት ወንድም የሌለኝ ያህል ነው የሚሰማኝ እያቴ ያንቺ ውለታ ካቅሜ በላይ ነበር ብቻ ምን ይደረጋል እግዚአብሔር ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ አሜን

  • @user-kt9ot5ew4k
    @user-kt9ot5ew4k 5 ปีที่แล้ว +9

    ስለፆታዊጥቃት የሰራችሁት አይረሳም እኔም ደርሶብኛል እራሴን በሚገርምሁኔታነው ከመደፈር ያዳንኩት

  • @user-fe2wd4jk9l
    @user-fe2wd4jk9l 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ ውስጤ ናችሁ ምነው እኔም እንደናንተ ብሆን ስደት ቢለቀኝ ለማንኛውም የጥያቄው መልስ የሚመስለኝ 2 ተኛ ስለጤና የሚያብራራው ነው አደራ እንዳትጠፉብኝ

  • @LoveLove-zd8im
    @LoveLove-zd8im 5 ปีที่แล้ว +24

    Wude ye digile mariyam lijochi enkewan le liqe melaku qiduse mikael worawe beal beselam aderesachu beyalachubet esu yetebekachu wudeche

  • @user-gr8uq7yl8v
    @user-gr8uq7yl8v 5 ปีที่แล้ว +1

    የኛዎች ስወዳችሁ በፍቅር ነው የኔምርጫ አስተያየቴ
    ፆታዊ ጥቃትን ማወገዝነው ለምን ቢባል ህመም እስከሂወት መጥፍትና የነገ ህልምን የሚያጨልም ስለሆነ የበታች እዲሰማን ተስፍ ማስቆረጥ ኮፊደንስ ማጣት በራስ አለመተማመን ብዙ ነው ጉዳቱ ሶ /፩/አንድነው ምርጫዬ😗

  • @Moahs
    @Moahs 5 ปีที่แล้ว +8

    ሁላቹም እወዳቹሀለሁ እንዳታቃርጡት በጉጉት ነው ምጠብቃቹ😍😍😍

    • @selamebeyene6217
      @selamebeyene6217 3 ปีที่แล้ว

      ሀይሌንበጣምእወደዋለሁ

  • @user-nd2cb9gg3b
    @user-nd2cb9gg3b 5 ปีที่แล้ว

    ውይ እን ከሞቱ ይሄን ድራማ እልከታተልም በጣም ነው እምወዳቸው እኑናሎሚን 💜👍👌💓

  • @user-fn9jx4lo1r
    @user-fn9jx4lo1r 5 ปีที่แล้ว +24

    Sidetegna negn betam debirognal amognal eski beselam le hagerish yabkash belugn

    • @cugkgjoo9232
      @cugkgjoo9232 5 ปีที่แล้ว +1

      Geni ethiopiawi አይዞሽ ማሪ ኢግዜር ይመርሽ ስለም ግቢ!

    • @maremahmed2518
      @maremahmed2518 5 ปีที่แล้ว +1

      Allah xenaashin yimelisilic la gerisim beselam yabqc Qeri zemenisin be selaam be fiqir be xenaa ya nuris yaseb siwun yasakalis ye felegsiwun yisxis hulem yesu irrdaataa Ayi leyiis💞 Amiiin male indaat resii

    • @churiykidanlij6459
      @churiykidanlij6459 5 ปีที่แล้ว +1

      Ayzosh mar eg/r ygobignsh

    • @mhamedmhamed8850
      @mhamedmhamed8850 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ሎምዬ

    • @user-fn9jx4lo1r
      @user-fn9jx4lo1r 5 ปีที่แล้ว

      @@maremahmed2518 amen amen amen😘

  • @adee212
    @adee212 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ውይውይ አለቀ ማለት ነው በጣም በጣም አሪፍ ነበር ደግሞ መጨረሻ በጣም ያሳዝናል ሎሚ አይዞሽ ፡፡

  • @user-ho3ig8nh7j
    @user-ho3ig8nh7j 5 ปีที่แล้ว +6

    እማማ ከቤ ምን እንዳይሆኑ አደራ ሀይሌ ግን በጣም የዋህ ልጅ ነህ

  • @seadaseada3446
    @seadaseada3446 5 ปีที่แล้ว +3

    እንደትናችሁ የስደት እህቶቼ አላህ ይጠብቀን በያለንበት

  • @lidiafekadu4326
    @lidiafekadu4326 5 ปีที่แล้ว +4

    Love this show so much!! My family and I watch it in America, love from South Dakota!

  • @tube-ki6yu
    @tube-ki6yu 5 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይ የኔ ወንድም ሀይሌ ክክክክክ እኔን አይ ፍቅር አከንፎህ ነበር በወተቱ ምሮሀል

  • @user-po6zy5nq7t
    @user-po6zy5nq7t 5 ปีที่แล้ว +5

    የኞዎቹ ስወዳቹ እኔ ሁሉንም ተመችቶኛል ግን ፃታዊ ጥቃትን ማውገዝ እና መከላከል አስፈላጊ ነው

  • @user-sf2fx6dk6e
    @user-sf2fx6dk6e 2 ปีที่แล้ว

    ወተቱ ሢደፍ በጣም በጣም ነዉዉ ወላሂ የተናደድኩት የኔወድም እደት እዳሣዘነኝ

  • @barakatbarakat6125
    @barakatbarakat6125 5 ปีที่แล้ว +19

    ከምንም በላይ የሀይሌ የዋህነት ውስጤነው እስኪ ሀይሌንየምትዎዱ ላይክ

  • @mabitmabit9417
    @mabitmabit9417 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራል በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር አንድነት ሰላም ያብዛላችሁ ጤና እድሜ ይብዛላችሁ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋው እኔ ዘፍን አልወደም እነኚ ልጆች ግን ከመውደዴ የተነሳ አስለቀሱኝ😘😍👌 ውይ አያትዋ ሞቱ? እኔ አላምንም ኡፋ🤔😭

  • @sacaadacabbalaah701
    @sacaadacabbalaah701 5 ปีที่แล้ว +1

    Hulum tekel new mekeneyatum hulum yerasu neger alewu👍

  • @fdteu8908
    @fdteu8908 5 ปีที่แล้ว +24

    የሎሚ አያት እና እሷ ያላቸው ፍቅር እኔም ያሳለፍኩት ስለሆነ እያለቀስኩ ነው በፍቅር የማየው እስኪ ውዶቸ እናቴ በሞት ብትለየኝም እንደ እናት ሁና ሳትማር አስተምራ ከስታ ጠቁራ ከሷ ይልቅ ለኔ ደስታ ለኖረችው የእናቴ ምትክ አክስቴ ረጅም እድሜን ተመኙልኝ

    • @user-we7wy2wt8e
      @user-we7wy2wt8e 5 ปีที่แล้ว

      እድሜና ጤና ተምኘሁ

    • @fdteu8908
      @fdteu8908 5 ปีที่แล้ว

      @@user-we7wy2wt8e
      Amesegnalehu wude

    • @zakariahashisho3068
      @zakariahashisho3068 4 ปีที่แล้ว

      B guru Gibb 9@ yw6usiididouw8isis

  • @tubr7613
    @tubr7613 5 ปีที่แล้ว

    ከእንደዚህ ያለ አባት እግዚአብሔር ይሰዉር በእዉነት አንዳድ አባቶች አሉ ልጆቻቸውን ሚስቶቻቸውን ዝም ብለዉ እደ ተራ ነገር የሚቆጥሩ

  • @hawahawa4745
    @hawahawa4745 5 ปีที่แล้ว +31

    ፀጋ እዴት እደምታሳዝነኝ እማየ ምን ሆነች ስትል እኔም እናቴ ትዝ አለችኝ። አስለቀሰችኝ

  • @saracala309
    @saracala309 4 ปีที่แล้ว +1

    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
    Uuuuffeee akkamiin sin jaladhuu

  • @user-xx4cy1ph5n
    @user-xx4cy1ph5n 5 ปีที่แล้ว +5

    የኔወች በጣም ነው የምወዳችሁ በተለይ ፀጋ በናታችሁ አድስ ገቢ ነኝ ፀጋን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 ปีที่แล้ว

    ፀጋ ልክ የዘቢባ በሀሪ ነው ያላት
    በጣም ድርብብ ያለች ልጅ ናት ደስ ስትል
    ሁሉም ደስ ይላሉ ግን ፀጋ እልቤ ነው የገባችው

  • @netsyabebe1484
    @netsyabebe1484 5 ปีที่แล้ว +8

    ሁሉም አስፈላጊ ነው!
    ግን በእናትህ ደራሲው የሎሚን እናት እንዳትገልባት።

    • @user-es6sh3gs7y
      @user-es6sh3gs7y 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ወይኔ ኮሜንቶች ስታስቁ

  • @lijabiy9935
    @lijabiy9935 5 ปีที่แล้ว +2

    ይሄንን ድራማ ብታቆሙት ጠባቹህ ከኔ ጋር ነው
    በሂወቴ እንደዚህ አይነት ድራማ አይቼ አላቅም ሳምንቱ እስኪደርስ እንዴት እደምትናፎቁኝ you have no idea keep going

  • @user-nj1dz9bf9o
    @user-nj1dz9bf9o 5 ปีที่แล้ว +3

    እኳን ሰላም መጣችሁ እኳንም ካደጋውም አላህ አተርፍችሁ

  • @user-rj1ze9sn2d
    @user-rj1ze9sn2d 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ሀሪፍ ነዉ ቀጥሉበት ቢያስ በሳምት ሁለግዜ እኳን ብትለቁልን ሀሪፍ ነበር

  • @makeyemikaelbaraya7525
    @makeyemikaelbaraya7525 5 ปีที่แล้ว +11

    እስቲ እደ እኑ አይነት ሃያት ያለው እጅ ያውጣ እኔ አንደኛ ነኝ እናተስ ውቦች

    • @gshshdvshshsg923
      @gshshdvshshsg923 5 ปีที่แล้ว

      ከዳውትፍቅር የያዘው ማነው እኔ ይዞኛል

    • @Megenorthodox
      @Megenorthodox 3 ปีที่แล้ว

      1

  • @user-iy9ng3vt3c
    @user-iy9ng3vt3c 5 ปีที่แล้ว +1

    ባየው ባየው የማይስለቸኛ ሁላቹም ውስጤ ናቹ ውድድድድ