ወጣት የ 14 አመት ድንቅ አዝማሪ Ethiopian azemari music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 121

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 ปีที่แล้ว +20

    ወይኔ ስታምሩ❤❤❤❤ 😂😂😂😂😂 ይህንን ቪዲዮ የለቀከው ሰው ክብር አለኝ ላተ 💕እናመሰግናለን ይሄ ለዛችን ፍቅርና አንድነታችን ነው ዛሬ የጠፋብን💔ፈጣሪ ይመልስልን🤲

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 ปีที่แล้ว

      ❤ አሜን አሜን እሜን ይመልስልን ምኞቴም ፀሎቴም ነው በያለንበት ስላም ፍቅር ያድርግልን አምላክ❤

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 ปีที่แล้ว +3

    What a talent 😮😮😮 !
    What a nice and clear voice 😮😮😮 !
    በጣም የሚገርም 😮 ድምፅና የሚገርም😮 ችሎታ ...
    ይሄንን ታዳጊ ወጣት አዝማሪ በሌላ You Tube Page ላይ ቩድዮውን አይቼውኣለሁ ፣ በጣም የሚገርም ድምጽና ችሎታ ያለው ልጅ ነበር ። ( ዘመኑም እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር 1984 ነው ) ።
    በአንድ ሠርግ ላይ በግዮን ሆቴል ውስጥ በተደረገ የሠርግ ዝግጅት ላይ የሠርግ ታዳሚውን በሙሉ ያስገረመና😮😮😮 ያስጨበጨበ ታዳጊ ነበር ።
    በአሁኑ ሰዓት በሕይወት ካለ የ44 ዓመት ጎልማሣ ነው ማለት ነው

  • @tirsitzemede3746
    @tirsitzemede3746 ปีที่แล้ว +9

    አይ ዘመን የድሮ ነገር ሳይ ሁሌ አለቅሳለው ልክ ድሮ እንደነበር ሰው የፍቅር ዘመን ❤❤❤

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 ปีที่แล้ว +12

    የመቸ ነው ወይ ሀገሬ ውበታቸው እንዴት ያምራል❤

  • @african8846
    @african8846 ปีที่แล้ว +2

    የአማሮች ጊዜ በጣም ጥሩ ነበር ድህነት ቢኖርም ፍቅር ነበረ
    ከዛ የኦሮሞ ኮሌኔል መንግሥቱ መጣና ደም በደም አረጋት ።ከዛ ትግሬዎች መጡና የከፋፍለህ ግዛው አመጡና የተቃወማቸውን ሁሉ እየገደሉና እያፈኑ ቢቆይም ሀገሪቱ የተረጋጋችና መንግሥት ያላት ትመሥል ነበር ።ዘረኝነት በፖለቲካ እንጂ ወደታች አልወረደም ነበር ።ከዛ አሁንም ሌላ ኦሮሞ ኮሌኔል መጣና ሀገሪቱን በደም እያጠባት እና ደሥታና ሠላም የሌላት በአለም አንደኛ ደረጃን የያዘች የሢኦል ምድር አደረጋት

  • @netsanetmolla1705
    @netsanetmolla1705 ปีที่แล้ว +19

    በጣም ይገርማል ...... እጅግ በጣም የቆየ ነው። ቪዲዮ ላይ 5-9-92 ይላል። በ1992 መሆኑ ነው። በዛ ላይ vidio ያሉ ሰዎች የድሮ style ነው ........ እንባየ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት .... ምን አልባት እጅግ በጣም የቆየ ሊሆን ይችላል......... ይህን ቪዲዮ የለቀቅ ሰው ባክህ የተወሰነ መረጃ አካፍለን ......

    • @Azemari_cheweta
      @Azemari_cheweta  ปีที่แล้ว +1

      1992 gion hotel lay nw

    • @tesfayekifle1969
      @tesfayekifle1969 ปีที่แล้ว +7

      በፈረንጅ አቆጣጠር 1992 ይመስላል፡፡ ይህ ማለት ደግሞ በእኛ 1984 ነው፡፡ እኔ 2ኛ አመት ዓለማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪ የነበርኩበት ዘመን ሲሆን ከሰዎቹ አለባበስና በወቅቱ የእኛንም አለባበስ ሳስታውሰው 1984 ዓ ም የመሆን ዕድሉ ሰፊ ነው፡፡ ይህ ማለት ደግሞ ልጁ በህይወት ይኖራል ብዬ መልካም ልመኝና ዕድሜው ወደ 37 አካባቢ ይጠጋል ማለት ነው፡፡

    • @SELAMTA-ሰላምታ
      @SELAMTA-ሰላምታ ปีที่แล้ว

      Me too am gonna cray ❤❤

    • @meseretkefyalew2888
      @meseretkefyalew2888 ปีที่แล้ว

      አማራነት ክብር ❤

  • @19tahsase
    @19tahsase ปีที่แล้ว +6

    ጣፋጭ ደስ ሲል ያ ጊዜ አልናፈቃችሁም ባካችሁ?

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 ปีที่แล้ว +8

    ደጉን ዘመን አስታውሳችሁን ዘር ሀይማኖት ሳይባል በፍቅር በደስታ ኢትዮጵያዎነት በፍቅር የሚዘመፍበት❤ ሙብሩክ ሙሽሮች❤❤❤❤

    • @yohan7782
      @yohan7782 ปีที่แล้ว

      የአንድ ዘር እና ሃይማኖት የበላይነት የነበረበት?

  • @abrahamtilahun9399
    @abrahamtilahun9399 ปีที่แล้ว +8

    ወርቃማ ትውልድና ወርቃማ ጊዜ❤❤❤ 8:15

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m ปีที่แล้ว +11

    ፈልጉትና ሚዲያ አዉጡልን የሀገር ሀብት ስንት አመት ይሆነዉ ይሆን

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 ปีที่แล้ว

      Really!

    • @martamarcha2850
      @martamarcha2850 ปีที่แล้ว

      Ahun 38 ametu newu.

    • @SamsungGalaxy-o6m
      @SamsungGalaxy-o6m ปีที่แล้ว

      @@martamarcha2850 በጣም ይገርማል ከልብ አመሠግናለሁ ❤ ቢሆንም ሚዲያ ላይ ቢቀርብ ችግር የለውም ። በጣም በጣም ተገርሜያለሁ ደስ ሲሉ የድሮ ናፋቂ ሆን ያለንበትን ዘመን ሰላም ና ፍቅር ደስታ የሰፈነበት ያድርግልን ።

  • @Esdrostube
    @Esdrostube ปีที่แล้ว

    ዋው እንዴት ደስ ይላል

  • @yididiua
    @yididiua ปีที่แล้ว +4

    ለምን እስከዛሬ አቆየከው😢👏👏👏

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጐበዝ አቤት ድምፃቸው ማሲኒቆአቸው እንዴት ደስ እንደሚሉ ሽልሙት በናታችሑ ደስ ሲል ለመሖኑ የት ነው ቦታው ደስ ሲል ድሮስ ብሔረ ፅጌ ነበር ሙሽሮች የሚንሽራሽሩት አሑንማ በዝቷል አቤት ዘፈኖቹ የድሮአችንን ፍቅር ትብብር አብሮ አደግነታችንን አስታወስኝ ተባረክ ባለ ሙሽሮቹ የተባረከ ግዜ ያድርግላችሑ በጣም ደስ የሚል አዝማሪ ነው እድግ በል ❤

  • @yesewkne6016
    @yesewkne6016 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! ❤

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጌታ ምን አባቴ ላርግሕ እድግ በልልኝ እንዳያበላሹሕ እንዳትጠጣ ተማር ቁም ነገር ስራ

    • @espresso4016
      @espresso4016 ปีที่แล้ว

      Are beans ke 20 amet befit nw

    • @germayhagos2563
      @germayhagos2563 ปีที่แล้ว

      Ahun eko tlk sew new ke 30 amet yetekeretse new

  • @danielgari4067
    @danielgari4067 ปีที่แล้ว

    So timeless, Where/who is he? Wodia......❤

  • @mistreselassie3163
    @mistreselassie3163 ปีที่แล้ว

    አይ ግዜ ደስ ይላል 👍😍 !!!

  • @GadissaNegawo
    @GadissaNegawo ปีที่แล้ว +9

    I love it Amara kids!

    • @Morse-g1j
      @Morse-g1j ปีที่แล้ว +1

      Zer mn asterah? Timb zeregna

    • @GadissaNegawo
      @GadissaNegawo ปีที่แล้ว

      @@Morse-g1j የሻርሙጣ ልጅ ብቻ ነው ዝር የሌለው::

  • @Helpfulstuff
    @Helpfulstuff ปีที่แล้ว

    Elias tebabale mehon albet

  • @brhan4324
    @brhan4324 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ውብ ለዛ ውበት

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +3

    መቸ ነው ግን 😢😢ደስ የሚል ጊዜ ነበረ

    • @martamarcha2850
      @martamarcha2850 ปีที่แล้ว

      1992 ethio calander at a weeding in Ghion hotel Addis Ababa

    • @kebrarawtube
      @kebrarawtube ปีที่แล้ว

      @@martamarcha2850 መቅረፀ-ምስሉ የሚያስቀምጠው የጊዜ አቆጣበር በፈረንጅ አቆጣጠር ሲሆን፤ ስለዚህ 1992 የሚለው በነጮች አቆጣጠር የመሆን እድሉ ሰፊ ነው፡፡

  • @MuluMamo-p5x
    @MuluMamo-p5x ปีที่แล้ว +1

    ይቺን ገነት አገር ብልፅግና ሲኦል አደረጋት

  • @dawitkefyalew2618
    @dawitkefyalew2618 ปีที่แล้ว

    እንዴት ያምራል ባካችሁ።

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond8727 ปีที่แล้ว +4

    What a fantastic boy ❤️🤩❤️!!!

  • @meirafienegate432
    @meirafienegate432 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ፣ ጎበዝ በርታ !

  • @ge821
    @ge821 ปีที่แล้ว +2

    በእርግጠኝነት የሚመስለው በጣም የድሮ ነው የሰዎቹ አለባበስና አካባቢው

  • @Solo-yy6dw
    @Solo-yy6dw ปีที่แล้ว

    He steals the show.

  • @kala9090
    @kala9090 ปีที่แล้ว +1

    Love and care to each other can create Great mentality, Great mentality can create Great generation, great generation can create can create history!!
    Now it's our time to write our own history which starts from love and care for each other!!
    Just start by loving your family and neighbors !!
    I love you all Ethiopian from afar to benishangul, Tigray to moyale (somali/oromo).
    The Great Ethiopian time is just starting!!!
    Love from sheger/addis!!!

    • @davedavies8188
      @davedavies8188 ปีที่แล้ว

      If everyone thinks like you,there will be peace in the horn

  • @miskerhabte8280
    @miskerhabte8280 ปีที่แล้ว

    Let us see you ebs after 25 years

  • @driverashdodltd-rp3jo
    @driverashdodltd-rp3jo ปีที่แล้ว +6

    ስሙን ንገሩ የምታዉቁ

  • @mikiyasbahru4371
    @mikiyasbahru4371 ปีที่แล้ว

    Ayiii gize☺☺☺☺☺

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt ปีที่แล้ว

    በድሮ ዘመን ነው ኮፒ ነው❓

  • @amanuelghedai7622
    @amanuelghedai7622 ปีที่แล้ว

    ሰርግ የፉክክርና የሀብት ማሳያ የታይታ ባል ነበረበት ዘመን

  • @KirubelBirhanu-h7c
    @KirubelBirhanu-h7c ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ዋው

  • @ephremabebe4900
    @ephremabebe4900 ปีที่แล้ว

    እኔ በዚ እድሜዬ አላጋ ላይ እየሸናሁ ጠዋት ጠዋት መለጥለጥ ነበር ስራዬ
    እቺ ቁንጫ ምታክል ልጅ ስንቱን እያዝናናች ገንዘብ ትሰበስባለች።

  • @behayilutesfaye3413
    @behayilutesfaye3413 ปีที่แล้ว

    1992 ወርቁ ዘመን ልጅነታችን!

  • @ፋኖየህዝብልጅነው-የ3ዀ
    @ፋኖየህዝብልጅነው-የ3ዀ ปีที่แล้ว +1

    የኔጣፋጭ

  • @brukgonfa5064
    @brukgonfa5064 ปีที่แล้ว

    ዘመኑ ጥሩ ነበር🥲

  • @esmaielabriham2861
    @esmaielabriham2861 9 หลายเดือนก่อน

    ግን የት ይሆን ልጁ ፈልጉት❗

  • @miskerhabte8280
    @miskerhabte8280 ปีที่แล้ว +1

    Este yehanene leje ebakachu ebs seifu show laye endeared contrebute adergue mechame ahune gulmasa nawe

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጂኒየስ ነው በሞያው የት ይሆን አሁን

    • @birukadane8022
      @birukadane8022 ปีที่แล้ว

      @Gion-mb5sj ጊዮን ሆቴል ትታዋወቃላቹ እንዴ እዛ ነው ሰርጉም ጊዬን ስምህ ነው ደሞ 😅😅🤣

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 ปีที่แล้ว

    ሸዋየ አባት ሀገር አማራ ❤️

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 ปีที่แล้ว

    እስኪ የዶሮ ሰርጋችሁን ልቀቁት

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ አበባየ በ1993

  • @famisha8283
    @famisha8283 ปีที่แล้ว +2

    ሙሉ ባንድ ነው ይሄ

  • @wintakinfe6910
    @wintakinfe6910 ปีที่แล้ว

    1992 European calander 1983 Etiopian calander

  • @HiwotHiwot-t3o
    @HiwotHiwot-t3o ปีที่แล้ว

    Mechelen new gin

  • @nabeela4979
    @nabeela4979 ปีที่แล้ว +2

    Ygermal dess ylal gn ketekerte 24 amet hunotal malet new screen lay endemiyasayaw kehone

  • @abelsintie9441
    @abelsintie9441 ปีที่แล้ว

    fantastic boy

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ ปีที่แล้ว

    ሚኪ. ዩቱብ ላይ ገብተህ እይ. ባንተ ስም. ምንእደተፈጠረ

  • @Ambesaw1212
    @Ambesaw1212 ปีที่แล้ว

    እሄ አያሰቅም። ታቦት እየጠራ ብልግና ሲያወራ የሚያንጋጥጡት ፣

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 ปีที่แล้ว

    ጥር9?1992 ከ25አመት በፊት ምንጃርኛውተስማማኝ

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 ปีที่แล้ว +6

    ኤልያስ ተባባል ከ50 ዓመት በፊት😂😂

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 ปีที่แล้ว +1

    የት፡ ይሆን፡ ይህ፡ ልጅ፡ያለው፡ አሁን

    • @nabeela4979
      @nabeela4979 ปีที่แล้ว

      Sewye yhonal eskahunma lji aydelem

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 ปีที่แล้ว +1

    YIH NEW YE ETHIOPIA HIZB DESTAVHIN , SERGACHIN YEMINADEMKIBET. HULUNIM SEW BEKUMENSW, BALEBABESU EYENEKAKA MAZNANAT, SERGUN EWUNETIM SERG MADREG.
    YASAKALIH LIJACHIN

  • @ኑርየፈንታ-ኘ9ጐ
    @ኑርየፈንታ-ኘ9ጐ ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ላይክ አያንሰውም ወገን እድግ በል

  • @MejenTube
    @MejenTube ปีที่แล้ว +1

    Edegelen ❤❤❤

    • @fayera100
      @fayera100 ปีที่แล้ว

      Edeglen 😂😂😂 46 ametu new

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers ปีที่แล้ว

    Leza neberen

  • @MehamedSeid-rp8xx
    @MehamedSeid-rp8xx ปีที่แล้ว

    ጀግና 😂😂😂😂😂

  • @miskerhabte8280
    @miskerhabte8280 ปีที่แล้ว

    Bedegu geza ethiopia endeze satebelashe

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +2

    በጨለማ ዘርተዉ አንተን ያበቀሉ😂😂

  • @MohammedEndris-y5g
    @MohammedEndris-y5g ปีที่แล้ว

    Dadawn yarzmew

  • @Peace-pm5rg
    @Peace-pm5rg ปีที่แล้ว +3

    Amhara is behind every Ethiopian civilization . Now Amhara is being prosecuted by the Abiy Ahmed genocidal government. Help the Amhara people please.

  • @sofiaademe2199
    @sofiaademe2199 ปีที่แล้ว

    Betamdesylal

  • @sisay7
    @sisay7 ปีที่แล้ว +1

    This 24 years old video becomes a trend video in Tiktok as of 2023.

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 ปีที่แล้ว

    ይሄ ልጅ ማነው? ?

  • @MejenTube
    @MejenTube ปีที่แล้ว

    endmmr

  • @fissehahaile291
    @fissehahaile291 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ለዛችን ውበታችን ሥርአታችን መከባበራችን---የፖሰትከው ሰውየ በውነት ልትመሠገን ይገባል!!

    • @yesewkne6016
      @yesewkne6016 ปีที่แล้ว +1

      ምናለ የድሮውን አንድነታችንን ቢመልስልን

    • @fissehahaile291
      @fissehahaile291 ปีที่แล้ว +1

      @@yesewkne6016 እውነት ነው ወገኔ!!

  • @naizghitarekegedam7860
    @naizghitarekegedam7860 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ gbez

  • @fayera100
    @fayera100 ปีที่แล้ว

    So this 32 years ago 😂

  • @pik86
    @pik86 ปีที่แล้ว

    hahaha

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 ปีที่แล้ว +1

    Ergman!

  • @HailesmojitobaraddisMoji-kx2ry
    @HailesmojitobaraddisMoji-kx2ry ปีที่แล้ว

    አራዳው ጨላጣው ሳሙናው አረፋው 😂

  • @ggbb87
    @ggbb87 ปีที่แล้ว

    😅😂

  • @Samibamare
    @Samibamare ปีที่แล้ว

    ብሩን ተቀብሎ ... ለቀቀው

  • @nabeela4979
    @nabeela4979 ปีที่แล้ว

    Yemigerm dmt alew .tadagiw berta

  • @AberaBekalu
    @AberaBekalu ปีที่แล้ว

    ኤላያስ ተባባል

  • @ምነውምነውMnew
    @ምነውምነውMnew ปีที่แล้ว

    😂😂😂

  • @AHFamily-lv4ig
    @AHFamily-lv4ig ปีที่แล้ว

    Andu ene negn bilo tiktok layi sikedede nbr ye zare 15 wode wollo akababi sergi layi bilo siwash zare yihew bezi mulu video teyaze isu wollo layi new yalew gin ewnetaw backgroundun temelketu ghion hotel yawm sheger adis abebaye inate Please don't lie leme famous bile

  • @ermiasbezunehgeberehiwot-8091
    @ermiasbezunehgeberehiwot-8091 ปีที่แล้ว

    ሞጣ

  • @Mom-tg8yb
    @Mom-tg8yb ปีที่แล้ว

    Miskiin ❤

  • @Mom-tg8yb
    @Mom-tg8yb ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @mindoza788
    @mindoza788 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kidestyayuoseyasenat3518
    @kidestyayuoseyasenat3518 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂

  • @BuzayewAsalef
    @BuzayewAsalef ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mackcs
    @mackcs ปีที่แล้ว

    😅😅😅😂

  • @chuchuyeshitla7733
    @chuchuyeshitla7733 ปีที่แล้ว

    😂😂😂