የ14 አመቱ ተፈናቃይ ተገኘ አረጋዊ ማየት የተሳናቸው ቤተሰቦቹን አግኝቷል ስለ እርዳታችሁ እጅግ በጣም አመስግነዋል::

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • የ14 ዓመቱ ተፈናቃይ አዝማሪ ተገኘ አረጋዊ ምስጋና (ማየት የተሳናቸውን እናት እና አባቴን ጥዬ ነው የወጣሁት)
    የ14 ዓመቱ ተፈናቃይ አዝማሪ ተገኘ ማየት የተሳናቸውን እናት እና አባቴን ጥዬ ነው የወጣሁት በማሲንቆየ ነበር የማስተዳድራቸው ከማሲንቆ ሙዚቃወች ጋር ቆይታ
    የ14 ዓመቱ ተፈናቃይ አዝማሪ ተገኘ ማየት የተሳናቸውን እናት እና አባቴን ጥዬ ነው የወጣሁት በማሲንቆየ ነበር የማስተዳድራቸው
    በ KURAZ FILM PRODUCTION ቻናልችን ዉስጥ አዳዲስ ፊልሞችን ድራማወችን ጭውዉቶችን እና የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ቪድዮወችን ያገኙበታል:: Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    TH-cam: www.youtube.co....
    Facebook Page: / gojoproducti. .
    Instagram: / gojoproduct. .
    Snapchat: gojoproductions
    Twitter: / gojoproduction
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 230

  • @tesfu1230
    @tesfu1230 4 หลายเดือนก่อน +5

    የልጅ አዋቂ ነው በጣም ሥነሥርዓት እና ሥነምግባር ያለው ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቤተሰብህ ጧሪ ያድርግህ።😢

  • @abdwaw30
    @abdwaw30 2 ปีที่แล้ว +29

    ተመልካች ብዙ የለዉምሳ ትልቅ ሚዲያ ላይ ቢቀርቡ አሪፍ ነበር

  • @EmaewedshalewSsss
    @EmaewedshalewSsss 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተገኝ ኮንፊደሡና ችሎታው ደስ ይላል ትልቅ ተስጦ አለው አላህ መጨረሻውን የሣምርለት

  • @hshsjhhs170
    @hshsjhhs170 2 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ከቤተሠቦችህ ጋ በሠላም ተገናኝህ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ለድግል ማርያም ልጂ ❤❤

  • @MisbahTelelew
    @MisbahTelelew 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ አላህ አንተንም ቤተሶችህን እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @nardostarekegn5081
    @nardostarekegn5081 2 ปีที่แล้ว +6

    በውነት ኢትዮጵያዊ መሆን ምንኛ መታደል ነው
    አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @MulatMulat-m8f
    @MulatMulat-m8f 8 หลายเดือนก่อน +3

    ተገኘ አረጋዊ እንኳን ከቤተ ሰቦችህ ጋር በሰላም አገናኘህ አይዞህ ጠንክር በርታ ከጎንህ ነን ጋዜጠኞችም ለምታደርጉለት ድጋፍ በጣም እናመሰግናችሁ አለን

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 2 ปีที่แล้ว +17

    ዛሬ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ይህን ልጅና አባቱን በማየቴ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቸሁ አቅራቢዎችም ቸር ወሬ ያሰማችሁ!!!!!!!!

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 2 ปีที่แล้ว +11

    ጠንካራ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว +22

    ለስጋ ወደሙ ለደጀ ሰላሙ ያብቃችሁ አሉ አባታችን ከምርቃትም ለየት ያለ ምርቃት ነው አሜን አባታችን የናንተ ጸሎት ኢትዮጲያን ይጠብቅልን አበሳ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የአባትህና የእናትህ ጸሎት ይጠብቅህ ባባዬ 🥰

  • @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
    @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 2 ปีที่แล้ว +6

    _የእግዚአብሔር ስራ ይሄ ልጅ ከቤተሰብ ተገናኘ ውይ ደስ ሲል ክብር ለአምላካችን እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ💝😍_

  • @wedmnehayitenew2995
    @wedmnehayitenew2995 2 ปีที่แล้ว +6

    ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒያለም ተገናኛቺው ብርሀንወን ይመልስልወት ተገኘ ወድሜ ጠዋሪ ልጅ ያድርግህ

  • @mollabeyene9168
    @mollabeyene9168 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት የቻናሉ ባለቤት እግዚአብሔር ያክብራችሁ የአባቶች ምርቃት ይደረስላችሁ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ኩራዞች ልትመሰገኑ ይገባል አደራችሁን በተገቢ መልኩ አድርሳችሀል በጣም ሳስበው ነበር አንዴ ብቻ ደዉዬለት ስልኩ ዝግ ነበር የት ደረሰ ወደ ሀገሩ ሲሄድ ገንዘቡን ቀምተውት ይሆን ስል ነበር ክበሩልን በእውነት እንደዚህ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን በጣም

  • @አልማዝፈንቴ
    @አልማዝፈንቴ 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን በእውነት
    የረዳችኋቸው ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ባወጣችሁት ይተካላችሁ

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ከአባትህ በሠላም ተገናያቺሁ እድሜ አረጂም ይሁን ድንግል ትጠቢቃቺሁ በርቱለት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @SaaZss-s1d
    @SaaZss-s1d 5 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ አባት ለካ አጀት የሚበለው ወዶ አይደለም 😢😢😢😢😢

  • @ቢራቢሮ-ደ7ጀ
    @ቢራቢሮ-ደ7ጀ 2 ปีที่แล้ว +13

    ኡፍፍፍ እዚህ ልጅ ሁኔታ ምን እንደደረሰ ለማዬት ጓግቼ አገኘውት

  • @ኢትዮጲያዬመቸምአትፈርሽም
    @ኢትዮጲያዬመቸምአትፈርሽም 2 ปีที่แล้ว +32

    ብሩ በጣም ትንሽ ነው በደንብ ሊረዳ የሚገባው ቤተሰብ ነው

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢

  • @samsungsunu8754
    @samsungsunu8754 2 ปีที่แล้ว +4

    እፍ የኔ አባት አንጀቴን በለኸኝ😢😢😢😭😭😭 እግዚአብሔር አይነብረሀንህን ይክፈትልህ😢😭😭

  • @myfano2708
    @myfano2708 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ሚስኪን ወላሂ በዛ ሰአት የኔም ቤተሰብ በጁንታው ስር ሁነው አስቤ አላውቅም አተ ግን አሳዝነኸኝ ነበር እንኳን ደስ አለህ

  • @kadeka2
    @kadeka2 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻላህ እንኳን በሰላም ተገናኛቹሁ ወንድም ተገኘ በጣም ደስ ይላል እናእረጂም እጅሜና ጤና ለሁሉም በተሰቦችህ ኑርላቸው ወድሜ እጂህ ይለምልም በርታ🌹🌹🌹

  • @zinatabdo7184
    @zinatabdo7184 2 ปีที่แล้ว +8

    አካዉት ይዉጣለት። አገራችን ሀሲድ ሞልቷል። ይጠቀቅ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት አላህ ሙሉ ጤናህን ይሰጠችሁ ያረብ

  • @YezabTgene
    @YezabTgene 26 วันที่ผ่านมา +1

    እfffff😢😢😢 በሰደት ትዝታ😢😢😢😢❤❤

  • @hayathayatyot5755
    @hayathayatyot5755 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄሄ ላባታችን እድሜ ይስጥልን ብላቴናዋቹም እግዛብሄር ያሳድጋችሁ ኡኡኡኡ አይ ግዜ ማጣት ከባድ ነው

    • @ወለተሀና-ቐ3ጀ
      @ወለተሀና-ቐ3ጀ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን፫ ግን እግዚአብሔር ይሚለዉ በደንብ አስተካክይ ምክንያቱም ሁሉም ትርጓም ሰላለዉ በደንብ እንፃፍ?

  • @ማንእደናት-ፈ2ለ
    @ማንእደናት-ፈ2ለ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እደት ደሥ ይላል እኳን በሠላም ከቤተሠቧችህ ተቀላቀልክ

  • @zainat-s2o
    @zainat-s2o 4 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላሕ ማሻአላሕ እንኳን ተገነኛቼሑ ❤❤❤

  • @አርሤማ
    @አርሤማ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፉ እግዚአቤሄር ይመስገን እኮን ተገናኛችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @זמנואלנה
    @זמנואלנה 2 ปีที่แล้ว +2

    አተልጅ ያሳድግህ ቃል የለኝም

  • @نبررنلنق
    @نبررنلنق 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገንፈጣሪ እኳን ከቤተሰብ ተገናኘህ አባትህን እድሜ ጤናይስጥልን

  • @ተመሥገንአምላኬ-ኰ1ጘ
    @ተመሥገንአምላኬ-ኰ1ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ

  • @Fato-xp2qy
    @Fato-xp2qy 4 หลายเดือนก่อน

    ልጁ የኔ ሚስኬን😢😢 አላህ ይረዝቃችሁ ትልቅ ሚዳላይ ቤቀርብ ጡሩ ነወ ድረዱ

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 ปีที่แล้ว

    በከንካናው ወንድማቺን እኳን ደህናመጣህ እኳን ለዚህ አበቃህ ቤተሰቦችህጋር በሰላም እዲትገናኝ ከጎንህ የቆመውን ሁሉ እጂግ እናመሰግናለን ቅንመሪአላህ ይስጠን የፈራረሰቺው ሀገራቺንን የሚሰራ ህዝባቺንን የሚሰበስብ ደጉን መሪ አላህ ዛሬነገሳይል ይስጠን ያረብ☝☝☝☝☝☝☝

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት እኔ ስቅይት ልበል ኡፉፉፉፉ ልጁ ግን ትልቅ ደረጃ የሚደርስ ነው አካውንት ይክፈት እንርዳው ችሎታም አለው

  • @አርሤማ
    @አርሤማ 2 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን አባየ በናተፀሎት እዚህ ደረስን😢😢😢😢😢

  • @זמנואלנה
    @זמנואלנה 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ያስፈልጋችኋል

  • @እናቴፍቅር-ኘ4ፀ
    @እናቴፍቅር-ኘ4ፀ 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት የኔ ወንድሜ ♥️😥🥰🥰🥰🥰

  • @እቲዝምካሕብእግዚኣብሔርይ
    @እቲዝምካሕብእግዚኣብሔርይ 2 ปีที่แล้ว +1

    እህህህ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረሽኹ ሁላችን የቤተሰብ ናፍቆት አለን ግን በትግራይ ክልል ያለ ለየት ያለነው የአባቴ ድምጽ ጠማኝ 2አመት አረኹ ተጨማሬ ቭራሶን ነው እነዚ አባት ሳይ እንባየ መቆጣጠር አቃተኝ እባክህ አምላኼ ሰላም አውርድልን💔😭

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ 😢 ልጁተባረክ ስለምደግፉቸው

  • @Letigurmessa
    @Letigurmessa 11 หลายเดือนก่อน

    Uff,...እደግ በል ወንድሜ!
    God bless and guide this family!

  • @GhhhGhh-b2l
    @GhhhGhh-b2l 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔወድምአላህይስጣቺሁ

  • @HfhfufJfiufuru
    @HfhfufJfiufuru 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህያበርታቺሁ❤❤❤😢

  • @AsAs-op8mb
    @AsAs-op8mb 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢አባትየው አንጀት ይበላሉ ኡፍፍፍ የኔአባት

  • @haihhi921
    @haihhi921 2 ปีที่แล้ว

    ሰጮቹ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለኛ ለጭቡ ወቹም የናተን ደግነት ይስጠን አይናችሁ ያብራለወት አባታችን

  • @bealuzlasita3469
    @bealuzlasita3469 2 ปีที่แล้ว +2

    በኡነት ደስ ይላል ሰውን መርዳት እንዲ ነው እና ልጅ በጣም ትልቅ ደረጃ ሚደርስ ልጅ ነው ድምጹ በጣም ይለያል ባላገሩ አዶል አስገቡት ከነ አብርሐም ወልዴ እና ሙዚቃ ማውጣት ይችላል

  • @saramedia2543
    @saramedia2543 2 ปีที่แล้ว +12

    በናተ ምርቃን ነውያለነው አላህ ከይሩን ይሻልን ያረብ ከይሩን ሻልን

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን።ይቱቢ ይከፍትለት

  • @kiyukiyukiyu1363
    @kiyukiyukiyu1363 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ወደ ትልቅ ሚዲያ አምጦቸው😢❤

  • @ሁለገብሀያቴ
    @ሁለገብሀያቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እህቴ እዴነሱ የሆኑ ሰው ያላቼው አባት አሉ ከቻልሺ ተባበሪያቼው እውነት ሁለት ልጆቺ አሎቼው

  • @mohammededrse3252
    @mohammededrse3252 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ስራ የመር ሰራችሁ

  • @ShyShay-wq7do
    @ShyShay-wq7do 3 หลายเดือนก่อน +1

    እባዬ ቀደመኛ አይይይይ እግዛቤሄር ይጠብቃችሁ

  • @muluf7616
    @muluf7616 2 ปีที่แล้ว +1

    I Am happy for you my brother Thank you God ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️👍👍👍

  • @hasenseid2974
    @hasenseid2974 2 ปีที่แล้ว +3

    ብሩን አነሰ በደንብ ሊረዳ ይገባል

  • @አመላኬሆይ
    @አመላኬሆይ 2 ปีที่แล้ว +2

    እገዜቤሄር ይመሰገን

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍ የኔአባት ፈጣሪ በቸርነቱ ብርታት ፈውስ ይላክለወት

  • @kalkidangetachew9470
    @kalkidangetachew9470 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም ገቡ ምርቃናቸው ይድረስልን የኔ አባት

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 2 ปีที่แล้ว +3

    አይይይይይ የኔአባት አላህ ይጠብቃችሁ። እረ ብሩን። ሌባ እዳይነቅጣቸው። አካውት። አውጡሏቸው ባአላህ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ተቤተሠቦች😢😢

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ
    @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ

  • @امفوزان-ر1ز
    @امفوزان-ر1ز 4 หลายเดือนก่อน

    ዳበል ጀግና ነህ

  • @ter2065
    @ter2065 ปีที่แล้ว +1

    የኔማር አላህ ይርዳችሁ 😭😭😭😭

  • @ceilmazen9385
    @ceilmazen9385 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 😢😢😢😢😢በውነት በጣም ነው ያሳዘኑኝ አሁን አካዉንት የላቸውም ታዲያ ላኩልኝ ካላቸው እስኪ

  • @zinatabdo7184
    @zinatabdo7184 2 ปีที่แล้ว +5

    አካዉት አዉጡለት። እዳይሰርቁት

  • @HfhGfu-fu5nk
    @HfhGfu-fu5nk 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ኣባት ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥሁ

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 2 ปีที่แล้ว

    ለለገሳችሁ ለዚህ በጓሰራ ሁሉ እግዚአብሔር በወጣ ይተካልን

  • @sartsatu614
    @sartsatu614 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት

  • @MisbahTelelew
    @MisbahTelelew 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kuraz Film Production
    Yelaqe msganayen betemelkachoch sm lamesegnnachhu ewedalehu
    Bzu asharan le Hager le wegen aberktachhual🎉

  • @امفوزان-ر1ز
    @امفوزان-ر1ز 4 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱ ሊላ ወላሂ በጣም ነበር አጀቴን የበላው ያስለቀሰኝ ሚስኪንዋየ ደስብሎኛል

  • @ዓዘዋቱዩብ
    @ዓዘዋቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo sera fetary yebarekacehu

  • @viva-vy1oe
    @viva-vy1oe 2 ปีที่แล้ว +32

    ዩቱብ ክፈቱለት እባካችሁ ለተገኝ

    • @mehammedtube458
      @mehammedtube458 2 ปีที่แล้ว +3

      የኔም አሳብነው ቢገፈት ቆሚ ይሆናን ገቢ ለማገኘት

  • @SmilingBlackKitten-ow9zy
    @SmilingBlackKitten-ow9zy 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ በጣም ደሲላል እንኳን ከቤተሠብህ ተቀየጥህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @taibah5903
    @taibah5903 4 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይአንኳን ተገናኘሁ የኔቅመም አላህ አፊያቸሁንይመልስላችሁ

  • @webnet435
    @webnet435 2 ปีที่แล้ว +1

    የሠጣችሁ በወጣ ይተካችሁ ዘራችሁ ይብዛ ለምልሙ

  • @jamelajamela6516
    @jamelajamela6516 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት💔😢💓

  • @esmartraya1595
    @esmartraya1595 2 ปีที่แล้ว +4

    እባካችሁ የምንችለውን ያህል እናግዛቸው

  • @ፍቅርከወሎልጂ-ሸ2ዠ
    @ፍቅርከወሎልጂ-ሸ2ዠ 2 ปีที่แล้ว +2

    አይይይይይአላህረጂምእድሜይስጣቸው 😭😭😭😭

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ9ለ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ9ለ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እፍፍፍፍፍ

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 4 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህማሻአላሕእንኳንተገነኛቼሁ❤❤❤❤

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gufh9364
    @gufh9364 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት አጀንት በላዉ የልጅ አዋቁ

  • @hdhdhhhxhdhf3023
    @hdhdhhhxhdhf3023 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳንበሠላምለመገናኘትአበቃችሁ

  • @akramcell7964
    @akramcell7964 2 ปีที่แล้ว

    የኔጌታ ተገናኛችሁ ተመሰገን በጣም ነበር ያለቀሰኩት

  • @መስታዋትአደም
    @መስታዋትአደም 4 หลายเดือนก่อน

    አላህዋየ አገራችንን ሰላም አርግልን 😭💔

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እፍፍ ምን ልሁንላችሁ አይ አች አለም

  • @RozaRoza-ng6nv
    @RozaRoza-ng6nv 4 หลายเดือนก่อน

    hoden bar bar alew❤❤❤❤❤❤

  • @dbhddhdhh883
    @dbhddhdhh883 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እኳንደህናመጣችሁ
    @እኳንደህናመጣችሁ 4 หลายเดือนก่อน

    ወይየኔአባት

  • @kasumamo1727
    @kasumamo1727 2 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍ ያማል ድህነት ይታባቱ

  • @SayedAhmada-mt5ee
    @SayedAhmada-mt5ee 4 หลายเดือนก่อน

    ዴስ ብሎኚ ሰብስክራይ አረኩ

  • @AnshaMD-t3v
    @AnshaMD-t3v 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ

  • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
    @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ምስኪኖች በደንብ ሊረዱ ይገባል😢😢😢

  • @እናቴንናፋቂ-ቈ9ሐ
    @እናቴንናፋቂ-ቈ9ሐ 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💖💙💚

  • @tsheyasefa2272
    @tsheyasefa2272 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ አባት እኔ ልንገላታ
    በእናተ ፅሎት ሐገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን
    ይቅር ይበለን
    አካውንት ክፈቱለት
    ስልክ ካለው አስቀምጡልን እንረዳዋለን።

  • @Zdetu
    @Zdetu 4 หลายเดือนก่อน

    Yene abate

  • @samiiraaxmad1451
    @samiiraaxmad1451 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ እንኳን ደስ አለህ

  • @GgGg-wm2wm
    @GgGg-wm2wm 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ

  • @hawawalayawa6267
    @hawawalayawa6267 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እንኳን ሠላምተገናኛችሁ

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 2 ปีที่แล้ว +1

    እዊ ምን ልሁንላችሁ 💚💛❤✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 2 ปีที่แล้ว +8

    አካውንት ኩፈቱላቸው እባካችሁ ብዙ ነገር አድርጋችኋል ።አግዟቸው አካውንት ሳትከፍቱ ብሩን አትስጧቸው ሌባ ይወስድባቸዋል።

  • @mamaajmanmamaajman4999
    @mamaajmanmamaajman4999 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እንኳን ተገናኝ የኔ እናት