//ልጆች ምን ይላሉ?// በሚደንቅ ተሰጥኦ... መቅደስን አስለቀሷት /እሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @Sariy177
    @Sariy177 9 หลายเดือนก่อน +568

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @نصريها
      @نصريها 9 หลายเดือนก่อน +5

      አሚን❤❤❤❤👏👏

    • @TigistMoges-s5r
      @TigistMoges-s5r 9 หลายเดือนก่อน +6

      አሜን (3) የኔ ቆንጆ አችንም ይጠብቅሽ ምናለ ሁላችንም እድህ መልካም አስተሳሰብ ቢኖረን 🤔🤔🥰🥰🥰🥰

    • @arsemazekarias6163
      @arsemazekarias6163 9 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏

    • @marthamari7459
      @marthamari7459 9 หลายเดือนก่อน +2

      Amen Amen

    • @ሠሚራይማምእብራሂም
      @ሠሚራይማምእብራሂም 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንን

  • @jossyalexander-ro2sb
    @jossyalexander-ro2sb 9 หลายเดือนก่อน +82

    እስቴ ለመቅዲ እድሜ ከጤና በ like

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ
    @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ 9 หลายเดือนก่อน +369

    የመጨረሻዋን ተወዳዳሪ እያየ ሳያስበው እንባው እንደኔ የፈሰሰ አለ??😢😢😢😢😢😢😢የሀገር ፍቅር እኮ ከምንም በላይ ነው ያለ ሀገር ድምቀት የለም እግዚያብሔር በቸርነቱ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን😢😢😢😢

    • @halimamohamed329
      @halimamohamed329 9 หลายเดือนก่อน +7

      ወላሂ ማን እንደ ሀገር 😢😢

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 9 หลายเดือนก่อน +4

      Man endehager 😢😢😢😢

    • @GethuneGotra
      @GethuneGotra 9 หลายเดือนก่อน +2

      Enam maramen sayat aleksku😢😢

    • @Fkrtyy-rn8gi
      @Fkrtyy-rn8gi 9 หลายเดือนก่อน +4

      ማሪያምን እኔም ነኝ ያለቀስኩት 😢😢😢😢

    • @konjyano7597
      @konjyano7597 9 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም አስለቀሰችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 9 หลายเดือนก่อน +498

    እንደ እኔ ልጆችን የምትወዱ በላይክ❤❤🎉🎉🎉

    • @ARTTUBE7
      @ARTTUBE7 9 หลายเดือนก่อน +2

      good

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 9 หลายเดือนก่อน +2

      እኔምልጅ በጣምእወዳለሁ እኔግንአልወለድኩም

    • @fhgdgjf5573
      @fhgdgjf5573 9 หลายเดือนก่อน +3

      የዘመኑ ልጆች በሙሉ አይን ለማየት ያሳሳሉ🥰❤❤ አላህ ያሳድጋችሁ!👌🥰

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@GggGggg-cg3wd አብሽሪ ትወልጃለሽ

  • @TARIKUBEYENE-uh5rn
    @TARIKUBEYENE-uh5rn 9 หลายเดือนก่อน +110

    አስፋው መሸሻ እነዚህ ልጆች አይቶ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ወይኔ በጣም ጎበዝ ናቸው 3 ቱም ፈጣሪ ያሳድጋችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 9 หลายเดือนก่อน +53

    ልጆች እድል ስለማያገኙ እንጂ በኪነጥበብ ዘርፍ ብዙ መውጣት እንደሚችሉ ይህ ትንሽ ማሳያ ነው:: Thank you EBS for the opportunity you gave them. Keep it up 👍

  • @netsanetyibelital-lk3db
    @netsanetyibelital-lk3db 9 หลายเดือนก่อน +94

    3ኛዋ ልጅ ግን አስለቀሽን እኮ የኔ እናት😢😢😢እግዚአብሔር ያሳድግሽ እደጉ ተመንደጉ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @mesitube1985
    @mesitube1985 9 หลายเดือนก่อน +71

    አችን የወለደች እናት ትባረክ ምን አይነት ማህፀን ነው ያፈራሽ😢😢😢 መጨረስ አልቻልኩም 😢😢እናነይ በለኝ❤

    • @AsdFh-h8q
      @AsdFh-h8q 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanmengstu2516
    @kalkidanmengstu2516 9 หลายเดือนก่อน +96

    የመጨረሻዋስ አስለቀሰችኝ 😢😢😢😢ጎበዞች እግዚአብሔር ያሣድጋችሁ ❤እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን😢😢😢😢😢😢

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 9 หลายเดือนก่อน +120

    ❤❤❤❤ ድቡሽየ😢😢😢😢 አገራችን ሰላም ያርግልን ያረብ አማራዬ አይዞን ወገኔ አረ አላህዋ በቃ በለን😢😢😢😢😢

    • @Hdgfdh6543
      @Hdgfdh6543 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን😢

    • @Wowe348
      @Wowe348 9 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢

    • @seadadeseia7952
      @seadadeseia7952 9 หลายเดือนก่อน

      አሚንን እማ💔😭ወንድሞቻችን

    • @user-ej5cs4ff2q
      @user-ej5cs4ff2q 9 หลายเดือนก่อน

      አሚን አሚን አለቅንኮ😢😢

    • @MubiyouTube
      @MubiyouTube 9 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን😢🤲

  • @ስማአቷአርሴማእናቴ22
    @ስማአቷአርሴማእናቴ22 9 หลายเดือนก่อน +23

    ኢትዮጵያዊ መሆን በራሱ ኩራት ነው ውይ ሀገሬ ስላምሽን ያምጣው።

  • @Tube-br3gu
    @Tube-br3gu 9 หลายเดือนก่อน +39

    የቬሮኒካን የዘፈነችው ያ ሰላም ትለያለች አክቷ ❤እና 3ተኛዋ የሀገር ፍቅር ማማዬ እግዚአብሔር ያድጋችሁ

  • @aberashalemu600
    @aberashalemu600 9 หลายเดือนก่อน +47

    ሁሉም ጉበዝ ናቸው ቄጥር 3 አሰለቀሠችኝ ምንም የምለው ነገር የለኝም አገራችንን ሰላም ያርግልን የናተ የህፃናቱ አምላክ

  • @DtvfGddd-mr3gp
    @DtvfGddd-mr3gp 9 หลายเดือนก่อน +12

    ዳጊ የእዉነት ተልጅ ጋር መግባባት ትችላለህ የምግዜም አድናቂህ ነኝ ከመዳም ኩሽና❤❤❤

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 9 หลายเดือนก่อน +98

    ❤❤❤የመጨረሻዋ እባዬነው የመጣ ሁለት የሀበሻ ቀሚስ ለባሾች ይለያሉ😊😊😊

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 9 หลายเดือนก่อน +2

      ሳልፈልገው ሰምቸ ገና አሁን ሀገሬ ናፈቀኝ

    • @hawafentaw-lw4li
      @hawafentaw-lw4li 9 หลายเดือนก่อน

      የመጨረሻዋ ትለያለች

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 9 หลายเดือนก่อน +38

    የዛሬዎቹ ይለያሉ እ/ር ያሳድጋቸው ሁሉም 1ኛ ናቸው

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 9 หลายเดือนก่อน

      YE KIDUSE EGZABHER ABE SEMUN BE MEHSERE KALE AYSAFEME. KETELKE YEKERTA GARA.

  • @Trt-wy3fr
    @Trt-wy3fr 9 หลายเดือนก่อน +16

    C በጣም ነው ያስለቀሰችን ስለ ሀገር እግዚአብሔር ሰላምን ያምጣልን❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 9 หลายเดือนก่อน +54

    የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን 🤲🤲🤲🤲

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @Helen-e3i
      @Helen-e3i 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏🙏🙏❤

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 9 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 9 หลายเดือนก่อน

      አሚን ማማየ

  • @emmy1365
    @emmy1365 9 หลายเดือนก่อน +58

    እናንተ ህፃናቶች በሰላም እምታድጉባት እምዬ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን❗Peace upon Mama Ethiopia and Ethiopians❗🇪🇹🇪🇹💚💛❤🙏

    • @kalkidan745
      @kalkidan745 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏🙏🙏

    • @Martaethio363
      @Martaethio363 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ያረብ 🙏🙏🙏

    • @enatleykun9306
      @enatleykun9306 9 หลายเดือนก่อน +1

      Aman 🙏🙏

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 9 หลายเดือนก่อน +39

    የምር የመጨረሻዋን ህፃን ስትዘፍን እያየሁ እምባዬ ፈሰሰ ሀገሬ መቼ ይሆን ሰላምሽ የሚመለሰው ድሮ ናፈቀኝ 😢😢😢😢😢😢ፈጣሪዬ ሆይ እባክህን ስለኢትዮጲያ ተነስ በቃችሁ በለን አምላኬ😢😢😢😢

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 9 หลายเดือนก่อน +11

    ሶስተኛዋ ተወዳዳር: ጀግና አርበኛ ናት እግዚአብሔር ያሳድጋቸው❤

  • @BetyBety-x3z
    @BetyBety-x3z 9 หลายเดือนก่อน +10

    እ/ር ኢትዮጵያን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsegenet43
    @etsegenet43 9 หลายเดือนก่อน +5

    የዛሬው የልጆች ፕሮግራም እጅግ በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ልጆችንም ሆነ ተመልካች የሚያዝናና ነው በዚሁ ቀጥሉ!!!❤❤❤❤

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid8333 9 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ዘፈን የምደግፍ ሰው አይደለሁም ግን c በጣም ውስጤን ነክታኛለይ ነገ ምን አይነት ኢትዮጵያ ነው የሚረከቡት በተለይ አሁን ያለንበት የሀገር ሰላም ማጣት ይረብሻል ብቻ አላህ ሰላሙን ያውርድልን

  • @tgtube3835
    @tgtube3835 9 หลายเดือนก่อน +45

    ይህንን ቀን በሰላም ሰላሳየን ፈጣሪን እናመሰግን❤

  • @AterefTeshomeDemissie
    @AterefTeshomeDemissie 9 หลายเดือนก่อน +5

    የመጨረሻዋ ቀጣም ነው ያስለቀሰችኝ ደግሜ ነው ያየዋት አምላክ በማስተዋል ውስጥ ያሳድግሽ እንወድሽላን የበለጠ ደሞ ከሷ ጋር ያለ ሰውን እግዚያብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን 20:11

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 9 หลายเดือนก่อน +47

    3 አደኛ ባዲራ ይዛ ቢሆን የበለጠ ድምቀት ይኖረው ነበር እግዛብሄር ለቁም ነገር ያብቃችሁ❤❤❤❤😢

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 9 หลายเดือนก่อน +9

    እርልሄል ራሷ ያችን ያክል ወኔ አላሳየችም. ሙዚቃ ባላደንቅም ግን ጎበዝ ናችሁ ለናተ ሲል ሀገታችንን ሰላም ያርግልን😢

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 9 หลายเดือนก่อน +39

    መቅዲ እኮ ድምቅ ነው ምታረገው ብሮግራሙን👌👌🎉🎉

  • @Tube-zf8ow
    @Tube-zf8ow 9 หลายเดือนก่อน +10

    የመዳም ቅመሞችየ እኝበልጂምንኑንም ሳናቀዉ አይጊዜ አነሱአለማድነቅአይቻልም የኢትዮጵያ በእናዉስጥአለ💚💛❤

  • @EdenJohn-u2u
    @EdenJohn-u2u 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቃል የለኝም የመጨረሻዋ ለናተ ሲል ሰላም ይወረድልን❤❤

  • @fano-16-1
    @fano-16-1 9 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ለመናገር በልጆቹ ውስጥ ያለው ስሜት እንባዬን ነው ያመጣ ዘመናችሁ ይባረክ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምታምሩት እድግ በሉ

  • @lesanngatu1164
    @lesanngatu1164 9 หลายเดือนก่อน +16

    የመጨረሻዋ ተወዳዳሪማ ቃል የለኝም አስለቀሰችኝ የኔ ማር እድግ በል የቬሮኒካንም የተጫወተችው ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤

  • @eexx5392
    @eexx5392 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን አቤቱ የምህረቱ ጌታ አይዞህ አማራዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @amuamuti5356
    @amuamuti5356 9 หลายเดือนก่อน +41

    ወዬኔ አሰለቀሰችኝ የመጨረሻዋ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፈጣሪ አገራችን የነዚህን ህፃናት ሲል ስላሙን ባወረደልን ☝️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @burkwahburkwah6986
    @burkwahburkwah6986 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሶስተኛዋ 😢😢😢የህውሀት ጊዜ የትግል ጥሪ ነው ድል አርገናል አሁንም መራሹ ብልጽግናን ድል እናረጋለን ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ በል 💪💚💛❤️

  • @እርግቧ
    @እርግቧ 9 หลายเดือนก่อน +3

    እውይ ልዑል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ❤

  • @TinsaeGetaneh-qr5nw
    @TinsaeGetaneh-qr5nw 9 หลายเดือนก่อน +21

    ዘፈን ባላበረታታም ግን በጣም ጎበዝ ናት ናነይን የዘፈነችው

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 9 หลายเดือนก่อน +14

    3ኛዋ የኔ ደርባባ ስታምር ሀገሬኝ አንች ላይ አየዋት እናተ አድጋቹ ተምራቹ ቀና እንደምታደርጎት አምናለው😢😢❤❤❤

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 9 หลายเดือนก่อน +21

    በስማም እናነይ የኔ ምረጥ ህፃን እደጌ

  • @YezgetM
    @YezgetM 9 หลายเดือนก่อน +8

    ወይ ጉድ የራሔል ጌቱን የተጫወተችዉ ልጅ በሚገርም ሁኔታ ተጫውታዋለች እኔ ድሮም ራሄል ጌቱን በዚህ ዘፈኗ ከልቤ ነው የምወዳት ከዘፈነችለት ህብረተሰብ ስለወጣሁ ራሄል ሞቼም አልረሳትም Rachel Getu is my hero that’s why this little girl is same as Rachel I was about crying when she sing it was great performance

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚያብሄር በጥበብው በሞገሱ ሽፍንፍን አድርጎ ያሳድጋችሁ ዘመናችሁ ይባረክልኝ

  • @Gjgdh-bv1le
    @Gjgdh-bv1le 9 หลายเดือนก่อน +7

    እባካችሁ ዘፈን ጥሩ አይደለም የእግዚአብሔርን ቃል እስተምሯቸው የሀገርም ፍቅር እንዳለ ሆኖ የኔ ልጆች እግዚአብሔር ለናተ ሲል ይህን አረመኔ መንግሥት ይቀል ሀገሬ አማራዬ አስለቀሱኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት 9 หลายเดือนก่อน +13

    የመጨረሻዋን ልጅ አደንቃታለሁ❤

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 9 หลายเดือนก่อน +10

    ለናተ ሲል ተታዳጊዎች ሀገራችንን ሰላም ያርግልን😢

  • @seadifekerha4081
    @seadifekerha4081 9 หลายเดือนก่อน +12

    የመጨረሻዋ ልጅ እሷን አይቶ አለማልቀስ አይቻልም 😢😢

  • @Daga-m2w
    @Daga-m2w 9 หลายเดือนก่อน +9

    ሶስቱም ጎበዝ ናቸው በተለይ ግን የመጨረሻዋ C አስለቅሳኛለች እኛ ግራ ተጋብተን ልጆቻችንንም ግራ አጋባናቸው😭 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ሰላም ያምጣልን

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k 9 หลายเดือนก่อน +2

    የመጀመሪያዋ እና የመጨረሻዋ አንደኛ ናቸው❤🥰

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 9 หลายเดือนก่อน +5

    እድግ በሉ ደስ የሚሉ ልጂወች ናቸው ጌታ ሆይ የሀገራችንን ሰላም መልስልን 😢😢😢😢😢

  • @yareddamte8103
    @yareddamte8103 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ዋው ዋው በጣም ገራሚዎች ናቸው ሦስቱም በጣም የሚደነቁ ናቸው እግዚያብሄር ይባርካችሁ B እና C በጣም ጎበዞች ቢሆኑም A ደግሞ በጣም ጎበዝ ተፎካካሪ ናት እደጉ ተባረኩ ትምህርታችሁንም እንደዚሁ ጎበዞች እንደሆናችሁ አልጠራጠርም ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 9 หลายเดือนก่อน +3

    ለየትያሉ ህፃናቶች ለናተ ንፁህ ልብ ላላቸው ህፃናቶችሢል አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @ለይለYouTube
    @ለይለYouTube 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጠር ለነንታም ስል ሀገራችን ሰለም የርግልን😢😢😢

  • @AaasssaAaaa
    @AaasssaAaaa 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሶስተኛዋ በጣም ጎበዝ ነች አገራችንን ሰላም ይመልስልን አምላካችን

  • @LemlemWeldetsadik
    @LemlemWeldetsadik 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም በጣም ጎበዞች ናቸው ሶስተኛዋ ግን በጣም አስለቀሰችኝ እግዚአብሔር የሃገራችንን ሰላም ይመልስልን ።

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 9 หลายเดือนก่อน +7

    ምንአለ ህፃናትን ቃለ እግዚአብሔርን ቢያስተምራቸው በዚህ እድሜአቸው ከመጨፈር ስለፍቅር😢

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 9 หลายเดือนก่อน +2

    ለእኔ በደምብ የተዋኑት አንደኛዋ እና ሦስታኛዋ ሁለታቸውንም አክታቸው አለበበሰቸው ሁሉ ነገራቸው ግራ ነው ያስገበኝ❤❤ፈጠሪ ያሰድገችሁ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 9 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድጋችሁ❤❤❤

  • @s.loveethiopia2630
    @s.loveethiopia2630 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይ አጀቴ በላሽው 3ኛዋ ሰላም ሞልቶ ይፍሰስ 🎉ሀገሬ Ethiopia ❤❤❤❤❤(

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080 9 หลายเดือนก่อน +3

    የመጀመሪያዋም ጎበዝ ናት ❤

  • @Alem844
    @Alem844 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው እጅግ በጣም ደስ ይላል ሳላስበው እንባዬ ወረደ የነገ ትውልድ ተረካቢዎች ፈጣሪ አምላክ ያሳድጋችሁ መቅዲና ዳገጊም እናመሰግናለን🙏

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 9 หลายเดือนก่อน +13

    A and C የራሄል የዘፈኑት ዘፈን በደንብ ልብ ብላቹ እያቸው በስሜትና በውስጣቸው ያለው ስሜት እያወጡ ናቸው ደግሞ ፍላጎታቻው ለያት ይላል ኣንድ ሲኒን ኣልተሳሳቱም በጣም ደስ ይላሉ 3ቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
      @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 9 หลายเดือนก่อน +3

      ይኸ ደንቆሮ እውቀት አልባ እና በበችነት እና በጥላቻ ያበደ አገዛዝ የሕፃናቶቹን ተስፋ አጨለመው እግዚአብሔር ከምድራችን ይቀለው እንጂ 😢😢

    • @Gjgdh-bv1le
      @Gjgdh-bv1le 9 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢 አዎ ምን ዎጋ አለው

  • @AsiaKhadeja
    @AsiaKhadeja 9 หลายเดือนก่อน +66

    መቅዲ ስላለች ፕሮግራሙ ይደምቃል

    • @kibewgebraiel3066
      @kibewgebraiel3066 9 หลายเดือนก่อน +2

      ጃፒ ቢኖር ደግሞ የበለጠ ያምር ነበር

    • @BancayehuDesalegn
      @BancayehuDesalegn 9 หลายเดือนก่อน

      አዎ እኔ ለራሱ ደስ ብሎኛን😊😊

  • @binyamyfru1849
    @binyamyfru1849 9 หลายเดือนก่อน +6

    ኤማሁስ እድግ በይ የሰፈራችን ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @zebotukulukon
    @zebotukulukon 9 หลายเดือนก่อน +4

    እዚች ምድር አማራ ብቻ ተወልዶ በቀረ የኔ ውብ አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nunu7353
      @nunu7353 9 หลายเดือนก่อน

      Anchi komata simwan ke7 bet belay yemitera amhara aytesh takyalesh? Wesha:: abtachun eko atalum abzagochachu miknyatum ye dikala sibsib selehonachu:: weldachu endedmet lijochachun silmtblu midre dedeb

  • @saraabishi6114
    @saraabishi6114 9 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢😢😢😢😢 አማራየ ሰላምህ ነፍቀኸኚ ፈጣሪይ ያሳድጋችሁ ❤❤❤❤

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዳግማዊት ማይክ መያዟን እንጂ እንደምትዘፍን አልተጠቀመችበትም ብታስተካክል፣ ማኪባ ማይኩን መጠቀም ባትዘነጋ ለኔ መድረክ አጠቃቀሟ ዳኞችን ወይም ተመልካቾችጋ መድረሷ አጨፋፈሯ አንደኛ ናት፣ ኤማሆስ በሁሉም perfect ነች, ሁላችሁም ቆንጆና ድንቅ ልጆች ናችሁ ተባረኩ❤

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080 9 หลายเดือนก่อน +5

    3ተኛዋ ሀገር ወዳድ ናት የኔ ቅመም ❤❤

  • @AlmazKebede-h4l
    @AlmazKebede-h4l 9 หลายเดือนก่อน

    እግዛቤሔር ያሳድጋችሁ የእውነት ድንቅ ናችሁ❤❤❤

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 9 หลายเดือนก่อน +36

    ቀፎዋን የነካኩት ቤቷን እናናዬ😢😢😢😢💚💛❤😭😭 😭😭አትኩት ወገኔን አርሶ ሚያበላኝን ቀብራራው ወገኔን ምን አርጎችሁ በውጣበት ትደፉታላችሁ እ😢😢😢😢😢😢

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 9 หลายเดือนก่อน +24

    አምላኬ ስለ ልጅዎች ብለህ ማረን ኧፍፍ😢😢😢😢አባት ሆይ😢😢😢

  • @HaniMuna-k9v
    @HaniMuna-k9v 9 หลายเดือนก่อน +3

    ልጆችን እየመረጣቹ ነው ምታቀርቡት ፈጣሪ አይወደውም የኔ ልጅ ከአመት በላይ አድርጓል ሲጨቀጭቀኝ ሳስመዘግብ ያለመሰልቸት አለሁ እስካሁን እባካቹ አቅርቡልኝ ጨቀጨቀኝ 7አመቱ ነው ባርናባስ ይባላል

  • @amarechBrhnu
    @amarechBrhnu 9 หลายเดือนก่อน

    እዴት ደስ እደሚሉ እመብርሀን ታሳድጋቹ ❤

  • @habtam135
    @habtam135 9 หลายเดือนก่อน +7

    መቅዲዬ የኔ ሳቅ በሳቅ ኢቢኤስን አደመቅሽው የአስፊቲ ምትክ ❤❤❤

  • @MisrakGetahun
    @MisrakGetahun 9 หลายเดือนก่อน

    አይ አስፋው በደህና ጊዜ 🙏🏽what a lucky person

  • @saggasagga9179
    @saggasagga9179 9 หลายเดือนก่อน +4

    የመጨረሻዋን እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ደበሻየ ሁለተኛዋ ድብሺቡሺ በጣምነው የምታምሩት

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 9 หลายเดือนก่อน

    🎉ሁሉም አንደኛ!!!!የመጀመሪያዋና የመጨረሻዋ❤❤❤❤❤ሀገሬ ተስፋ አላት!!!!ሀገራቸውን የሚወዱ እጻናት

  • @busyline5298
    @busyline5298 9 หลายเดือนก่อน +6

    ምነው አስፍዬ ኖሮ ባያችሁ ኖሮ ዛሬስ
    እግዚአብሔር ያስድጋችሁ የኔ ማሮችዬ
    እውነት አስለቀሳችሁኝ ሀገሬን አንስታችሁ

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ተባረኩ ልጆችዬ 🥰

  • @tarekegnmekonnen4359
    @tarekegnmekonnen4359 9 หลายเดือนก่อน +7

    ምንም ለማያውቁት ህፃናት ብለህ የፖለቲካ ቁማርተኞችን አንደበት ያዝልን 😢😢😢😢

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 9 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉ ጀግና ነች ሶስተኛዋ በጣም ጎበዝ ነች ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን እግዚአብሔር 🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏

  • @zainasied615
    @zainasied615 9 หลายเดือนก่อน +8

    የኔየውዶች አላህ ያሳድጋችሁ ሀግሬየ ሰላምሺ ናፍቀኝ😢😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 9 หลายเดือนก่อน +1

    እድግ በሉልን ፈጣሪ ይጠብቃቹ የሀገር ተረካቢ ደስ ሲሉ በውነት❤❤❤❤

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 9 หลายเดือนก่อน +7

    አይካገት በላይ በላይ ሁሉካገት በላይ በላይ ያላገር ኑሮ ስቃይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እማማ ምልሁንልሽ ሀገሬ ያባቶቼ አገር ዞሬ መግቢያዬ በቅርቡ ሰላምሽን እለምናለሁ ካአማኑኤል😢😢😢😢😢😢💚💛❤😭😭😭😭😭😭😭

  • @TekluBirhanu
    @TekluBirhanu 7 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ያሳድግሽ ያሳደጉሽ ራሱ ይመሰገናሉ

  • @Amarech-y5i
    @Amarech-y5i 9 หลายเดือนก่อน +20

    መቅድኮ ድምቀት ናት የ (ebs )🥰🥰🥰🥰

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እምላክ አገራችንን ዘረኝነትን እጥፍቶ የድሮውን ፍቅራችንን ይመልስልን 🙏

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 9 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ሚገርሙ ናቸው በሙዚቃ በተለይ የመጀመሪያው ❤❤❤

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 9 หลายเดือนก่อน +1

    የምርጦች ምርጥ ፕሮግራም

  • @محمدمحمد-ش9ز9ظ
    @محمدمحمد-ش9ز9ظ 9 หลายเดือนก่อน +3

    የመጨርሻዋ ትሸለም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 9 หลายเดือนก่อน +1

    የምር ስለአገር የዘፈነቸዉልጀ ፊቴ በባ እየታጠብ ነዉ የሰመዋት ፈጣሪ እባክህ የህን መጥፎ ቀን በቃ በለን አይዝን አማራየ💚💛❤

  • @fatimaali1413
    @fatimaali1413 9 หลายเดือนก่อน +38

    መቅዲየ ስወድሽ ዛሬ ደግሞ የኛ ሰፈር ወፍጮ ፈጪታ የሚለብሰዉን ቱታ ለብሰሻል ልበል😂

    • @EmuyeJima-w4z
      @EmuyeJima-w4z 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @gelanemegeresa-nb8xc
      @gelanemegeresa-nb8xc 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @miles9484
      @miles9484 9 หลายเดือนก่อน +4

      በእውነት አለመሳቅ አልቻልኩም😂😂😂😂😂😂 መቅዲዬን ግን ስወዳት

    • @rihanaseid3450
      @rihanaseid3450 9 หลายเดือนก่อน +9

      ሳልፈልግ የሳኩት ነገርስ አንድ ሰፈር ነንዴ ወይስ ሁሉም ፈጭታ አንድ የሚለብሱት

    • @ኡምአብዱላዚዝ
      @ኡምአብዱላዚዝ 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

  • @SunLight-u5f
    @SunLight-u5f 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያሳድጋቹ እግዚሀብሔር ኢትዮጲያን አስባት

  • @wesenemengesha4705
    @wesenemengesha4705 9 หลายเดือนก่อน +3

    3ኛዋ ዋው እና 1ኛዋ ይለያሉ እድግ በሉልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki 8 หลายเดือนก่อน

    እድግበሉልኝ የኔ ወዶች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍❤️👍👍👍❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 9 หลายเดือนก่อน +7

    ሸ አመትሸኑሪ የኔ ቆንጆ አንደኛሸነሽ ሀፃናት ፈጣሪ በመልካም ስነምግባረ ያሳድጋችሁ🎉🎉❤❤❤

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 9 หลายเดือนก่อน

    ዋዋዋዋዋ ምርጥ ህጻኖች❤❤❤❤❤

  • @emahose9781
    @emahose9781 9 หลายเดือนก่อน +17

    የኔ ውድ ልጅ ስታምሪ እኮ

  • @MediFikr
    @MediFikr 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሶስተኛዋ ሲያይ እደኔ በምባ ያያት😢 ሰላም ላገራችን ይሁን

    • @hanna4751
      @hanna4751 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 9 หลายเดือนก่อน +5

    ለጊዜው እኛን ያዝናናል ግን በዚ እድሜአቸው የፍቅር ዘፈን ምቾት አይሰጥም።

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 8 หลายเดือนก่อน

    አረአችሉም አለች የኔ ዱባ ደስ ስትል❤❤😅ሀገረችን ትንሽ ትልቁ ይዘምርላታል ጠላቶቹዋ ግን የእሳት ረመጥ ሆኖዋል አላህ ያጥፈልን። አሚንንን ያረቢ አስፊት ቢኖር አልቅሶ ይሞት ነበር ወላህይ አይ ሞት ትጥፍናን ቆራጭ ናት😢😢