ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፀጋውን ይጨምርሎት አባቴ
ትትቀ😊
እግዚአብሔር ዪስጥልን እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መምህራችን.... አና በ ሰላምታ ቅኝት የሚቃኝ ድንግል ስልሽ የሚል መዝሙር የ ሶስና ገ/አየሱስ ቢለቁልን ከነ ቁጥሩ ደስ ይለናል አናመሰግናለን መምህራችን ረጅም አድሜ አና ጤና ይስጥልን
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አባታችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ በጣም ልብ ውስጥ የሚገባ ጥኡም በገና ዝማሬ ነው
አመሰግናለሁ በትምህርቱ ብዙ ነገር ቀስሜያለሁ
ቃለ ሕዎትን ያሰማልን የአገልግልዎትን እድሜ እድሜ እግዝአብሔር ይባርክልን ይቀድስልን። እንዲሁ አባታችን ቃጣይ ትሚርቶችን ለምሳሌ ድርብ ሁሉም በአንድ ሰብስበው ብሰሩልን።
አቤል በገናን እናመሰግናለን በዚህ መልኩ ማቅረባችሁ !!!ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ!!!ፀጋዉን ያብዛላችሁ!!!
Sisay begena new Abel begena Ayedelem
Betam bizu temirayalehu Ameseginalehu!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!በገና የመማር ፍላጎቴን ጨምረልኝ 🙂🙂🙂
zemare melakten yasemalen abatachn
ዝማሬ መለእክት ያሰማልን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው መምህር በርቱልን
Zamra malykit yasemale
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በገና መማር ለማንችል ደርሰውልና አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይስጥልን ትምህቶትን በጉጉት ነው እምንጠብቀው እና ይበርቱልን
ቃለህይት ያሰማልን
ዝማሬ መልዕክት ያሰመልን፣ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በዚህው መልኩ ቢቀጥሉልን በጣም ጥሩ ነበር
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር 🙏
❤❤❤ezgabeher yakbrln
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ፈጣሪ ይባርኮት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
Zemare melaeket yasemalen👏 betammmm enamesagenalen tanks 🥰🥰🥰
ግሩምና ድንቅ ትምህርት ነው። መምህራችን ከመጀመሪያው ተከታትዬ ብዙ ተምሬበታለሁ በናፍቆት ነው የምጠብቀው ። በገናን በመማር በያለንበት ስለደረሱልን ከልብ አመሰግናለሁ ።
ተለማምጄው ተለማምጄው እጄና ግጥሙ ሊመጣልኝ አልቻለም ነበር። በዚህ ግን ቶሎ የምይዘው ይመስለኛል።ጥርት ያለ ትምህርት።እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር።ሌሎችም መዝሙሮች አሉ አልመጣ ብለውኝ የመለማመድ ሞራሌን ያስወደቁት። እነሱንም እዚህ ይመጣሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
እስቲ እህቴ መጀመሪያ እጅ ማፍታቻውን በደንብ እሽት አርገሽ ስሪ ከዛ ሚቀል ይመስለኛል
kale hiwot yasemalin abate fetari be edme betsega ena betena yakoyilin.
Betam keleb egzabher yestilen zemare melyekten yasemalen
አቀረረባሁ በጣም ነው ደስ የሚል ቀጥሉበት
Telek bereket hunewelenal egezar wagaweten yekefelelen.
አመሰግናለሁ አባቴ በግልፅ ነው ያስተማሩኝ
ሰላም ለእናንተ ይሁን:: እባካችሁ በገናን የመማር ህልሜ አልሳካ ብሎኝ ይኸው ዛሬ እናንተን አገኘሁ:: የምኖረው ከሃገር ውጪ ነው እንዴት መማር እችላለሁ?!
ባርከን ባርከን የሚለውን አስጠኑን
💚💛❤️
🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!ግጥሙ ማግኘት ቢቻል can anybody post the lyrics hear in the comment
ኦክኪ
ባለ150አውታር ያለው በገና ስምምነት ይባላል
መምህር በገና የሚትሸጡ ከሆነ ቦታውን እና ዋጋውን ያሳውቁኝ
abecachun lyrcs aregu bet
,ትህኅ፡ርምዕዕዕክሕዕን ዕሩዕኽር
አለሚ ዋጋ
መምህር ዋጋውን ንገሩን
ድምፅ አይሰማም
ስልክ የሆናል, ለኔ ይሰማኛል
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን
ፀጋውን ይጨምርሎት አባቴ
ትትቀ😊
እግዚአብሔር ዪስጥልን እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መምህራችን.... አና በ ሰላምታ ቅኝት የሚቃኝ ድንግል ስልሽ የሚል መዝሙር የ ሶስና ገ/አየሱስ ቢለቁልን ከነ ቁጥሩ ደስ ይለናል አናመሰግናለን መምህራችን ረጅም አድሜ አና ጤና ይስጥልን
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አባታችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ በጣም ልብ ውስጥ የሚገባ ጥኡም በገና ዝማሬ ነው
አመሰግናለሁ በትምህርቱ ብዙ ነገር ቀስሜያለሁ
ቃለ ሕዎትን ያሰማልን የአገልግልዎትን እድሜ እድሜ እግዝአብሔር ይባርክልን ይቀድስልን። እንዲሁ አባታችን ቃጣይ ትሚርቶችን ለምሳሌ ድርብ ሁሉም በአንድ ሰብስበው ብሰሩልን።
አቤል በገናን እናመሰግናለን በዚህ መልኩ ማቅረባችሁ !!!ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ!!!ፀጋዉን ያብዛላችሁ!!!
Sisay begena new Abel begena Ayedelem
Betam bizu temirayalehu Ameseginalehu!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!
በገና የመማር ፍላጎቴን ጨምረልኝ 🙂🙂🙂
zemare melakten yasemalen abatachn
ዝማሬ መለእክት ያሰማልን
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው መምህር በርቱልን
Zamra malykit yasemale
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
በገና መማር ለማንችል ደርሰውልና አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይስጥልን
ትምህቶትን በጉጉት ነው እምንጠብቀው እና ይበርቱልን
ቃለህይት ያሰማልን
ዝማሬ መልዕክት ያሰመልን፣ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በዚህው መልኩ ቢቀጥሉልን በጣም ጥሩ ነበር
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር 🙏
❤❤❤ezgabeher yakbrln
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ፈጣሪ ይባርኮት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
Zemare melaeket yasemalen👏 betammmm enamesagenalen tanks 🥰🥰🥰
ግሩምና ድንቅ ትምህርት ነው። መምህራችን ከመጀመሪያው ተከታትዬ ብዙ ተምሬበታለሁ በናፍቆት ነው የምጠብቀው ። በገናን በመማር በያለንበት ስለደረሱልን ከልብ አመሰግናለሁ ።
ተለማምጄው ተለማምጄው እጄና ግጥሙ ሊመጣልኝ አልቻለም ነበር። በዚህ ግን ቶሎ የምይዘው ይመስለኛል።
ጥርት ያለ ትምህርት።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር።
ሌሎችም መዝሙሮች አሉ አልመጣ ብለውኝ የመለማመድ ሞራሌን ያስወደቁት። እነሱንም እዚህ ይመጣሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
እስቲ እህቴ መጀመሪያ እጅ ማፍታቻውን በደንብ እሽት አርገሽ ስሪ ከዛ ሚቀል ይመስለኛል
kale hiwot yasemalin abate fetari be edme betsega ena betena yakoyilin.
Betam keleb egzabher yestilen zemare melyekten yasemalen
አቀረረባሁ በጣም ነው ደስ የሚል ቀጥሉበት
Telek bereket hunewelenal egezar wagaweten yekefelelen.
አመሰግናለሁ አባቴ በግልፅ ነው ያስተማሩኝ
ሰላም ለእናንተ ይሁን:: እባካችሁ በገናን የመማር ህልሜ አልሳካ ብሎኝ ይኸው ዛሬ እናንተን አገኘሁ:: የምኖረው ከሃገር ውጪ ነው እንዴት መማር እችላለሁ?!
ባርከን ባርከን የሚለውን አስጠኑን
💚💛❤️
🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!
ግጥሙ ማግኘት ቢቻል
can anybody post the lyrics hear in the comment
ኦክኪ
ባለ150አውታር ያለው በገና ስምምነት ይባላል
መምህር በገና የሚትሸጡ ከሆነ ቦታውን እና ዋጋውን ያሳውቁኝ
abecachun lyrcs aregu bet
,ትህኅ፡ርምዕዕዕክሕዕን ዕሩዕኽር
አለሚ ዋጋ
መምህር ዋጋውን ንገሩን
ድምፅ አይሰማም
ስልክ የሆናል, ለኔ ይሰማኛል
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን