I follow Burkina Faso President and listen to his wonderful speeches. I admire him a lot. He has refused to be puppets of western countries leaders. He is bright, courageous, a vrry goid leader. More than 8 coup d Etat has been tried on him of course organized by most of them by France but they did hot the chance to defeat him. I wish a president devoted like him to all African countries
Yhe new mery yhe new korat Gegna ende ngusu aby ena meles Agerachew edmy lk le bedr ena eda Hzbachewn le rehab ena sdet le Dem gbr ymiseru meryoch Afrika twta neber yhe new mery kurat le Afrika
Abiy is a perfect fit for you ethiopians,you know it. You don’t need any other ruler than him.he is good enough for you.you asked for it Ethiopians deserve it.
Ye Ethiopia meriwoch kezih memar alebachew .tornet be Ethiopia ena ke gorebet somalia weim Eritrea makom alebachew. Be tornet yemitekemut telatich bcha nachew enji BE tornet Selam wey edget metebek mignet bcha new. Merabwyan yemibeltun bezih new enesum tornet ayadergum le africawyan gn mesarya ysetu ena kegorebet tewaga yante telat nachew yluh ena mesarya awtteh ke gorebeth ke wendmh tgedadelaleh tafersaleh yhe mognet ena dnkurna new. Wana ye edget mesarya ke gorebet selam ena metegagez new enji tornet aidelem.
📌የምንለቃቸው ቪዲዮዎች ለበርካቶች እንዲደርስ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግና ለወዳጅ በማጋራት እንድታግዙን ትብብራችሁን እንጠይቃለን🙏
የቡርኪና በረከት ይደርብን ያረብ
ቃል ከተግባር ያቀናጀ ድንቅ መሪ! ይፈፅምለት
የተፈናቀሉትን ዜጎቹን ቤት ሰርቶ የሚመልስ መሪ ድንቅ የህዝብ ልጅ
መድሃኒት ስትሆን መርዝ ነሽ!!!
በየተወለድሽበት ክልል ምድር ተስማምተሽ ብትኖር መፈናቀል እይኖረም።ሁልሽም ወደ ከተማ እሩጫ።
ኢብራሂም ትራኦሬ ጀግና
ድምፁ እራሱ ይመቸኛል
እግዚአብሔር ይጠብቀው መታደል ነው የኞች በዘረኝነት የጤዙ ህዝቡን አገሪቱን ለማቅ ያደረጉ ከምደረ ገፅ ያጥፋቸው
ቡርኪናዊ መሆን ሊያምረን ጀምሯል። ይሔ ወጣት መሪ ዜጎቹን ሳያበላልጥ በመምራቱ የሕዝቡን ልብ ገዝቷል። የአለም መንግስታትንም አስገርሟል ።
በእጅ ያለ ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል!
አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅው
ሀገራችን ከዚህ መሪ የምትማረው ብዙ ትምህርት አለ ለራስ ዝና ከመንከራተት ለሀገር እና ህዝቦችዋ ጠቃሚ ነገር ሰርቶ ማለፍ ከታሪክ ተወቃሽነት ያድናል
ልብ ብሎ ላዳመጠው ይህ ሰው ከእኛ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የተማረ መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡ ኢትዮጵያ ምን ጊዜም ለሎች አፍሪካውያን በሁሉም መስክ ምሣሌ ሆና መቀጠል አለባት፡፡
የዚች ሀገር በረከት ይደርብን እድህ አይነት መሪ ነው ያጣንው😢💕💕💕🙏🙏🙏
ስንቴ ይደርብን?
በእጅ ያለው ወርቁ ,,,, አሉ እማማ ልጣይሽ
👏👏👏👏👏👏ፈጣሪ ያኑረው መቸም የአፍሪካ ጠላትም ሆነ መቀኛአየጣወም ፈጣሪ ከሴጣኖች የሰወረው
አገሬ ኢትዮጵያም ከመከራና ከእርስ በርስ ጦርነት አውጥቶ በእግዚአብሔር ፍቃድ አስተዋይ ልቦና ያለው መሪ ያድለን አገሬንን
ቡርኪናፋሶ የቶማስ ሳንካራ በኋላ ምርጥ ተተኪ አግኝታለች። ቶማስ ሳንካራ የቡርኪናፋሶ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ የምንጊዜም ምርጡ እና ወደር የለሽ መሪ ነበር። TOMAS SANKARA
የጀግኖች መፍለቂያ ቡርኪናፋሶ
He is a very good leader for the African nation ❤
የዘመናችን ቶማስ ሳንካራ እግዚአብሔር ይጠብቀው አቦ
ቡርኪናፋሶ ጀግና መውለድ አትታከትም!
ቆንጆም አዝናኝም ትረካ ነው አቀራረብህ ደስ ይላል ወንድሜ በርታ !
yes brother ebrahim you have teach all AFRICAN
insha Allah AFRICAN leader
Wow it is so encouraging. This is real love. A Strong 9Visionary & Leader. Proud of him.
I am Burkina ❤❤❤
ጎበዝ ከሆናችሁ ወይም እንድንከተላችሁ ስለ እኛ ሀገር ምልከታችሁን ተናገሩ
Long life ❤❤
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው 👏👏👏በርቱልን
Masha allha❤❤❤❤❤❤❤
Ye Burkina Faso bereket be Eritrea lay yider amen
Ante dedeb yeraswa eyarerebat yesew tamaslaleyi alu lega yisten atlm
Amen ❤
Ewunat nw amen labona yistalachaw
ቀጣይ ኢትዮጵያን የምትረከቡ እንደ ኢብራሂም ትራዎሬ አደራን ተቀብላችሁ ሀገራችንን ከፍ እንድታደርጉ እንፈልጋለን
Ibrahim trawere love u toooo i will hope u allah help for all issues.
ለህፃናት ሳይቀር ለሰው ልጅ ክብር ያለው መሆኑን ለቃላት ያለፈ በተግባር ያረጋገጠ መሪ።
Fetare yetbekew Ebrahem.
Great African hero
I follow Burkina Faso President and listen to his wonderful speeches. I admire him a lot. He has refused to be puppets of western countries leaders. He is bright, courageous, a vrry goid leader. More than 8 coup d Etat has been tried on him of course organized by most of them by France but they did hot the chance to defeat him. I wish a president devoted like him to all African countries
የኛ የጠነዙ መሪዎች በስተርጅና ሀገር ያፈርሳሉ
❤❤❤ my prisdant
ማሻአላህ ለማድነቅ አትቾኩሉ ሀገር በሁለት አመት ገና ጨቅላ ጊዜ ነው አላህ ይርዳው ግን ማወቅ ያለባችሁ የኢትያዽያ እዝብ እኮ በጣም ጥያቄ የሚበዛ የሚጠራጠር አስቸጋሪ ህዝብ ነው
በጥባጭ ከሌለ ሁሉም ጥሩ ይጠጣል
በትክክል ❤❤❤
ቡርኪናቤ
አይ ኢትዮጲያ
❤❤❤❤❤❤❤
ትክክለኛ መሪ እንደዚህ ነው ልክ እንደትራኦሬ።የኢትዮጵያውም መሪ ከትራኦሬ ተማር ቤት እያፈረሰክ የረጠህን የኢትዮጵያን ህዝብ አታፈናቅል።
ከፈረሱ ጋሪው የቀደመበት የኛው መሪ ይህን ወጣት አግኝቶ ልምዱን ቢያካፍለው ጥሩ ነበር ።እነ ዳንኤል ክስረት አልጠቀሙትም።ብራቮ ትራዎሬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪
በመጀመሬያ ህዝቡን ሰላሳ አመት በዘር የከፈለው ህዋት ነው እንደ አብይ ለህዝቡ የሚይስብ መሬ እይገኝም ለዜጋው አደለም ማሰብ እንገቱ የሚሰጥ ጀግና ነው ።ስለዚህ ህዝቡ በደንብ እንዲኖር ሰላሳ አመት ህዋት ያሰለጠነውን ሌብነት ባንዳነት ያቁም። መንግስት ማለት ህዝብ ነው ።የእንድ አገር እድገት የህዝብ አገር ወዳድነት ዘረኝነትን አጥፍቶ በታማኝነት ስራውን በሚገባ እንዲሰራ ያስፈልጋል። ችግርም እድገትም ያለው ከመንግስት ሳይሆን ከህዝብ ነው ።አብይንም የጎተተው ይሄ ነው ።ከዚህም የበለጠ ተአምር ይሰራ ነበር። ግን ምን ይደርጋል ከደንቆሮ ህዝብ ጋር አብሮ መደናቆር ነው ትርፉ በእብይ እታሳቡ።እሱ በሚችለው እቅም ሚሺኑን እየተወጣ ነው ።
ጀግና የሆነ ሰውዬ ነው የኛዎቹ አብይና ሽመልስ ከዚህ ሰውዬ ብዙ መማር አለባቸው ተሰበርን ተቆረጥን ሳይል ህዝቡን በአንድ የሚመለከት መሪ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቡርኪናዊ መሆን አማረኝ
ከክልልህ ችጋር ነው ?ወይስ አለመስማማት ወድ ኦቦ ሽመልስ ክልል ይህ ቡዳ አይንህ የሚያፈጠው?ሽመልስ የተመረጠው ለክልሉ ነዋሪ ነው።ካልተመቸህ ወደ ሌላ ክልል መሄድና ተስማምተህ ኑር።ኢትዮጵያ አገርህ ነው መቼም ሌላ ብሄር አማራን ትግሬ ክልል እንደማታስኖሩ ነው።
ልብ ብሎ ላዳመጠው ይህ ሰው ከእኛ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የተማረ መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡ ኢትዮጵያ ምን ጊዜም ለሎች አፍሪካውያን በሁሉም መስክ ምሣሌ ሆና መቀጠል አለባት፡፡
Cadre
ማመሰስገን ሲገባህ ከዘረኝነት ሁሌ አትላቀክም
@@GabruGebruworkኡትዮጵያንና ቡርኪና ፍሶ መንግስት የሚለያቸው ቡርኪና ፍሶ ፍረንሳይን አስወጥቶ ጠላት ሳይኖርበት በጣም ጥቂትህዝብ በሰለም አገሩን ለመለወጥ አየታገለ። ንው።ጥሩነው ጎበዝ ነው ክልሎች እገር ጋር ስተያይ እብይን የሚያክል ጀግና የለም።ጀግንነቱ በእሳተ ጎሞራ መሀል እያለፍ።እንደ ወርቅ ነጥሮ ፡ የወጣ ጀግና ነው።ኢትዮጵይ 86ብሄር በሄረሰብ ያላትና 103ሚልዮን ህዝብ ያለባት አገር ናት ።ቡርኪና ፍሶ ከኛ በጣም ያነሰችገርና ትሽህዝብ ያላት እገር ናት።ምኑን ከምን ጋርነው ምታገናኙት ህልም የተማረው መጀመሬያ ከአብይ ነው። አብይ አስተማሬ እንጅ ተማሬ እይደልም ደሞ። እይሆም አብይ ሁሉንም በአንድ እይን ነው የሚያየው ።ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው ማንኛውም ችግር ተጠያቂው ህዋት ነው ።30አመት ሙሉ። እትዮጵይንህዝብ በዘር በሃይማኖት ክፍሎ እሱ ሌባ ሆኖ ህዝቡን ሌብነት አስተምሮ ወጣቱን ጠጭ። እጫሽ ጫት ቃሚ አርጎ ይህንየተበላሸ አገርና ህዝብንና። ባዶ ካዝና ነው ለአብይ ያስረከቡት። ።ይሄንን ነው ጀግናው እብይ የሚታገለውና እትዮጽያ አሁን ያለችበት። ድረጃ ያደረሰው።ቡርክና ፍሶ፡ጠላትና ጦርነትየለባትም።ኢትዮጵያ ጠላቶቿ ከውስጥም ከውጭም ነው ።ይሄንን መታገል ቀላል እይደለም።የጀግናጀግናነውአብይ።
የአፍሪካ መሪዎች ከዚህ ወጣት መሪ መማር አለባቸው በተለይ ዕድሜ ብቻ የሆኑ ጨቛኝ መሪዎች ይማሩ
ሰለ ቺቺን መሪ ራምዛን ካዲርሆቭ ስራልን
what a lion
❤️❤️❤️👌
የእኛ ሙሴ ደግሞ ድሮንና ከባድ መሳሪያ እየገዛና እየተኮሰ ገበሬውን መቆሚያኔ መቀመጫ እያሳጣው ይገኛል።
አለ የኛ ቀበሌ መምራት የማይችል አገር እየመራ አገር አፈረሰ
አላሀምዱሊላህግዜዉያፍሪካዊያንነዉእኛያለብንመፍቀርብቻነውኢንሻአላህ
Butkina Faso still have a lot to learn from Ethiopia in Urban development, green legacy, energy, diplomacy since both of us are land locked nations .
ታላቅ ሀገር ተሰጦት የሚልከሰከሰው አብይ ተማር😁
❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ ፕሮግራም በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ አቦ በርታ
ህዝቡ በነፃነት ሀብት እንዲያፈሩ የሚያበረታታ የሚያግዝ እንጂ ከየት አመጣችሁ ብሎ የሚያሸማቅቅ መሪ አይደለም
Yes berkinafaso
Patrice Lumumba, Thomas Sankara and Abiy Ahmed, are the role models for Ibrahim Traore!
እርጎና ዝምብ አብሮ አይሄድም
Abiye?
ቡርኪና ፋሶ የባህር በር የላትም፣ በረሐ ናት ፣ 20 ሚልዮን ሕዝብ አላት ፣2.6% አመታዊ የኢኮኖሚ እድገት (ከአለም 174ኛ ደረጃ) ላይ ብትሆንም ህዝቧን ለመመገብ ተስፋ አላት፡፡
የኢትዮጵያ ማሮዎች በዬ ቀኑ አዲስ ሕግ እያወጡ ሕዝቡን እያሰበዱ ነው
😢Yehen ayenet gegena mere ethiopia yasfelegatal .Feckyehonew Dr. Abiy ethiopian eyeserat yalew le areib mezenaja enge le ethiopiawi zega ayedelem bekumachen setonal😢😢😢😢
አብይ አህመድ እንዳይ ሰማ
ላብይ አድርሥለት
Yhnn laby asayut
This is a type of leader fir tigray and ethiopia
ይሄንን የመሰለ የሀገር መሪ ወዳንተው ቆሻሻ የዘር ፖለቲካ ለመቀየር ማሰብ መቼም የማንለወጥ ጠማማዎች መሆናችንን ነው የሚያሳየው ስለ ሀገር መሪ እየተነገረ ስለ አንድ ክልል ታወራለህ
አገሩንና ህዝቡን የሚወድ እውነተኛ መሪ::
Yhe new mery yhe new korat Gegna ende ngusu aby ena meles Agerachew edmy lk le bedr ena eda Hzbachewn le rehab ena sdet le Dem gbr ymiseru meryoch Afrika twta neber yhe new mery kurat le Afrika
Faxar yitabik 🫡👑
yequrt ken jegna; egnanm ebdizh aynet meri yadlen
ልብ ብሎ ላዳመጠው ይህ ሰው ከእኛ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የተማረ መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡ ኢትዮጵያ ምን ጊዜም ለሎች አፍሪካውያን በሁሉም መስክ ምሣሌ ሆና መቀጠል አለባት፡፡
Abiy is a perfect fit for you ethiopians,you know it. You don’t need any other ruler than him.he is good enough for you.you asked for it Ethiopians deserve it.
እሚገርም መሪ ደሰ ሲል ግራማ ሞገሰ እራሱ የናገራል ወሬ ብቻ ሳየሆን ሰራ የሚሰራ መሪ
ለአገሬም የዚ አይነት ሠው ይስጥሽ
ላገሬ የዚህ አይነት ተስማምቶ የሚኖር ህዝብ ለመሪው ይስጥ በል። ስግብግብ ሁላ።
ልብ ብሎ ላዳመጠው ይህ ሰው ከእኛ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የተማረ መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡ ኢትዮጵያ ምን ጊዜም ለሎች አፍሪካውያን በሁሉም መስክ ምሣሌ ሆና መቀጠል አለባት፡፡
Ethiopia yemysfelgat meri endezih yale becha new fetari firei fireman and gobez ketoru west kaltewelede Ethiopia yabekaletal !
𝐄𝐫𝐢𝐭𝐫𝐞𝐚 🇪🇷 𝐟𝐞𝐭𝐚𝐫𝐚𝐜𝐡𝐮𝐠𝐧 𝐚𝐦𝐞𝐬𝐠𝐞𝐧𝐮
😮የተለየ ነገር አልሰራም እኮ
የተለዬ ነገር የሰራው የኛው መሪ ነው ከስራቸው ስራወች በጥቂቱ
1 ሀገሪቱን የረሃብ ምድር አድርጓል
2ተፈናቃዮች እና ቤት አልባወችን በብዙ እጥፍ ጨምሯል
3 የራሱን ዜጎች በጥይት ሀረር እየቆላ ነው
4ዩኒቨርሲቲ እና የምርምር ማእከላትን አፍርሶ ኮሪደር በመስራት ላይ ነው
5 ሀገሪቱን አይታው በማታውቀው ውርደት እና ቁልቁለት ውስጥ ከቷታል ወዘተ
MARE MALATIE ENDH NAW
Ebakah meshualek mediy ehnen melekt le dektator iseyas aforq na le dektator abiy ahemed aderslun
Kkkkk aysemum enaziy wedacho betm sefanow betmangist eyseronw lee geber mech technkow
ልብ ብሎ ላዳመጠው ይህ ሰው ከእኛ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የተማረ መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡ ኢትዮጵያ ምን ጊዜም ለሎች አፍሪካውያን በሁሉም መስክ ምሣሌ ሆና መቀጠል አለባት፡፡
የቶማስ ሳንካራ ህልም እንዲሁ አልቀረም። ትራኦሬ የቡርኪና ፋሶ እና የአፍሪካ በረከት ነው። እግዚአብሔር ይጠብቀው። አሜሪካና ምእራባውያን ይሄኔ እያሴሩ ይሆናል። ኢትዮጵያም ይህ አይነት መሪ እንዲሰጣት እንፀልያለን ።
ስንቴ ይስጣት?😊
ልብ ብሎ ላዳመጠው ይህ ሰው ከእኛ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የተማረ መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡ ኢትዮጵያ ምን ጊዜም ለሎች አፍሪካውያን በሁሉም መስክ ምሣሌ ሆና መቀጠል አለባት፡፡
Ye Ethiopia meriwoch kezih memar alebachew .tornet be Ethiopia ena ke gorebet somalia weim Eritrea makom alebachew.
Be tornet yemitekemut telatich bcha nachew enji BE tornet Selam wey edget metebek mignet bcha new.
Merabwyan yemibeltun bezih new enesum tornet ayadergum le africawyan gn mesarya ysetu ena kegorebet tewaga yante telat nachew yluh ena mesarya awtteh ke gorebeth ke wendmh tgedadelaleh tafersaleh yhe mognet ena dnkurna new.
Wana ye edget mesarya ke gorebet selam ena metegagez new enji tornet aidelem.
አኡነትህን ነው አይ አቢ ሕፃን ነው
👉የአገር መሪ ማለት እንዲህ ነው ዘር ቀለም ሳይል ነጮችን አባሮ ላገሩ ይሰራል የኛዎቹ መሪ ትብዬ ወርቅ ሸጦ ዘንባባ ይገዛል የአማራ ነው ቤት ያፈርሳል የጉራጌ ሱቅ ነው ያቃጥላል የወላይታ ንብረት ነው ይወርሳል ምን ጉድ መጣብን
ልብ ብሎ ላዳመጠው ይህ ሰው ከእኛ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የተማረ መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡ ኢትዮጵያ ምን ጊዜም ለሎች አፍሪካውያን በሁሉም መስክ ምሣሌ ሆና መቀጠል አለባት፡፡
ትልቅ ነት ነው አለመሰለብ
የተሰለቡ ብዙመሪዎች በተንኮል ሊቆሙ ሲሉ ተስለምልመው ወድቀው ታይተዋል እየታዩም ነው።
Abiy is doing more than Trauore! BeEje yale work....honeben engi!
ለገበሬ ትራክተር ነው ወይስ ድሮን??
ውሸት ነው እንደ ኣብዪ እስከኣሁን ጨርሳ ፈራርሳ የነበረችን ኣገር እንደገና ኣቋቁሞ፡ ታይቶ ወደማይታወቅ ፈጣን ልማት ያሻገረ፡ በኢሃዴግ ግዜ ያልነበሩ ፋኖና ኦነግን ካሉበት እንዳይንቀሳቀሱ ኣምክኖ፡ ኣገሪቱ ኣሁን ባለችበት እንድትቆይና ባለፉት ኣጭር ኣመታት በሁሉም ዜጎች ላይ የማልማትና የመልማት መንፈስ እንዲንቀሳቀስ እያደረጋት ነው። በከፍተኛ የዘር ጥላቻ ውስጥ ተዘፍቃችሁ ትግራይን እንዲገድልላችሁ ሺ ዓመት ንገስልን ስትሉ የነበራችሁ ኣረመኔዎች፡ ዛሬ ደሞ ሴጣን ልታደርጉት እያሟረታችሁ ነው።እረ እባካችሁ ካለፈው ስራችሁ እንኳን ተመለሱ!
የኛዎቹ በተቃራኒው ነው የሚገኙት ቁልቁል እየሄድን ነው የዩኒቨርስቲ ተማሪን መቀበል 3% ሆኖ እነሱን መመገብ እፕቅቶን በዩኒቨርስቲው ረብሻ ነበር 11 ሚ /ተማሪ ትምህርት አቃርጣል በጤናም በመአድንም በሁሉም ዘርፍ እየተሽመደመድን ነው
ልብ ብሎ ላዳመጠው ይህ ሰው ከእኛ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የተማረ መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡ ኢትዮጵያ ምን ጊዜም ለሎች አፍሪካውያን በሁሉም መስክ ምሣሌ ሆና መቀጠል አለባት፡፡
ቆርጠ ላክለት ለጨቅላ ሚንስትራችን
ልብ ብሎ ላዳመጠው ይህ ሰው ከእኛ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የተማረ መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡ ኢትዮጵያ ምን ጊዜም ለሎች አፍሪካውያን በሁሉም መስክ ምሣሌ ሆና መቀጠል አለባት፡፡
አለ የኛ አብይ መሪ ተብዬ ህዝቡን በዘር ከፍፉሎ በችግር የሚገል መቼ ይሆን ለዜጋው የሚያስበው
በዘር የከፋፈለህ መለስ ነው። እሱ የዘራውን የዘረኝነት ነቀርሳ ከራስህ ላይ መንቀል ሲገባህ በጥላቻ ንግግር ታውረሀል። If you are not able to support peace buildung, you better keep quite.
ዘረኝነት አብይ አይደለም የጀመረው የኢትዮጵያ ህዝብ ዘረኛ ነው ከአብይ በፊት የታወቀ ነው
እንደነቴ የሉት ከጠፉ
ይሄም መሪ ከሱ በፊት የነበሩት መሪዎች ብዙ ነገር አበላሽተው ነበር ግን ቀና ሰለሆነ ሁሉንም ነገር በአንዴ አሰተካክሎ ይሄ ሀገሩን እየለወጠ ነው አብይም ቀና ቢሆን ማስተካከል ይችል ነበር የሱ መርጫ ግን ከወያኔ በላይ ወያኔ መሆን ነው ተግባባን
ልብ ብሎ ላዳመጠው ይህ ሰው ከእኛ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የተማረ መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡ ኢትዮጵያ ምን ጊዜም ለሎች አፍሪካውያን በሁሉም መስክ ምሣሌ ሆና መቀጠል አለባት፡፡
እዉነትም አርአያ የሚሆን መሪ እንደካስትሮ የእኛም መሪዎች ሊቀኑበት ይገባቸዋል በብሔር ከመዳከር ያን ካንሰር የሆነ የብሔር ደደብ ወረቀት ቀደዉ ይጣሉና ህዝቡ በፈለገው ቦታ ተንቀሳቅሶ ይስራ ይነግድ ወደ ዉጪ መሰደዱን ያቁም የባንክ ብድር ይመቻችላቸዉ።ይረሱ ይቆፍሩ ሀገሪቱ አልተሰራባትም መሬት ወንዝ ወጣቶች ሞልተዋል በቃ ንቁ ብሔራዊ እንጂ መንደራዊ ጎሳዊ ይብቃ ድድብና ነውና።።።።።
ማ ከለከለህ ሄደህ ባገሪቷ ዞረህ መስራት ነው።ከአማራ ክልል በስተቀር።ለሌላ ብሄር አማራ ክልል አያስጠጋምና ።በታሪክም ከትግሬ በስተቀር ሌላ ህዝብ አማራ ክልል አላየንማ።እንኳን ለሌላ ለራሱ ብሄር የማይሆን ክልል።
ልብ ብሎ ላዳመጠው ይህ ሰው ከእኛ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የተማረ መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡ ኢትዮጵያ ምን ጊዜም ለሎች አፍሪካውያን በሁሉም መስክ ምሣሌ ሆና መቀጠል አለባት፡፡
Eritrean damo 30 amet 000000
I wish to ethiopian...shame to aby Ahmed
ልብ ብሎ ላዳመጠው ይህ ሰው ከእኛ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የተማረ መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡ ኢትዮጵያ ምን ጊዜም ለሎች አፍሪካውያን በሁሉም መስክ ምሣሌ ሆና መቀጠል አለባት፡፡
Zim bel gala, ke gonosader min yimaral
Ethiopi wsx yesu aynet and jegna wetader xefto aydel endi yemttamesew
ሌት ተቀን ብትተጋ እንደ አብይአይነት መሪ የት ታገኛለህ? አብይ እኮ ከወርቅም ንጹሕ ወርቅ
😅😅😅😅😅
ሃሃሃሃሃሃ
ቀውስ ውሻ
Opposite to Abiy Ahmed
አይን ሲታወር እንዲህ ነው ፡፡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️