Ephrem Ephrem Ephrem, you’re so emotional, please don’t pour your emotion to the analysis, we’re not here to drink your emotions, we’re here to listen your analysis as journalist, keep it professional and don’t cry about who win it, analyze it, please keep it professional.
አለም ላይ አሁንም ዘረኝነት ፍንትው ብሎ እንደሚታይ ማሳያ ነው አዝናለሁ vini ተዘርፏል
ሠላም ሠላም ፍቅር እስቲ አወዛጋቢዉ ባላዶወር ምትለናለህ❤❤❤
ቪኒ ጁኔየር ተዘርፈዋል
ኤፍሬም ስለvini ስላልከው ሁሉ አመሰግናለሁ
Rodri🎉🎉🎉 best player ❤❤ 💯💯💪💪
ቪኒ ጁኔር ባላንዶር ተዘርፏል ።
Vin meret nw rodri gen bitam yegebawal
U guys understand football accurately.
Tenሀግ መቆየት ነበረበት ምርጥ አሰልጣኝ ነበር
ሮድሪ ራሱ አላመነም ነበረ ይገረማል እነደዚ አይን ያወጣ ዘረፋ
football fair play ...RODRI...best everything...
ልክ ናችሁ ፍቅርና ኤፍሬም በዚህ ዓመት ቫለንዶር ተዘርፏል እኔም እስማማለሁ ቪኒ ይገባዉ ነበር ዳሩ ጥቁር ነዉ ለዛ ነዉ ያላሸነዉ ነገር ግን በሊዮኔል መሲና ሮናዶ ዘመን ከእነሱ በልጦ መገኘት ከባድ ነዉ እነሱ እያሉ ሌላ መምረጥ አስቸጋሪ ነበር ሥለዚህ የእነሱ ልክ ነዉ እላለሁ።
እግርኳስ አሸንፏል በጣም ደስ ብሎኛል
ቴንሀግ መባረሩ ልክ ነዉ እስካሁን መቆየት አልነበረበትም ።
bezemenachin ende Efrem aynet ashkabach gazetegna ayche alakm
Vini is my favourite
Tekel nachu Vini Tezerfowal!!!
Vini j yegebawe niber
Efrem akrbew dess millnakerareb
Vini is Robbed🤔🤔🤔🤔
Yemir keanid yesport tentagn siyadala ayichem semchem alawikm yemir yigermal tezerfual yilal ede rodri sayichawet yagegne asmeselew eko lemangnawum lemichil sew bisetew des yilegnal
Lautaro also deserved
ኤፍሬም በስሜት ነው የሚያወራው..
ኤፍሬም እውነት ለመናገር እንደ ጋዜጠኛ አውራ እንደ ደጋፊ አትሁን የመረጡትኮ ጋዜጠኞች ናቸው ታውቃለህ እውነት ለመናገር ቪኒ በጣ እሚያስጠላ ፀባይ አለበት ጨቅጫቃ ከደኛጋ ከተጫዋቾች ጋ እማይጨቃጨቀው የለም ለማንኛውም ሮደሪ ይገባዋል አምናም ይገባው ነበር ሊዎ አለበት አለምዋጫ ዘንድሮ ደግሞ ማንም የለበትም
ቪን ተዘርፈዋል ።😢
Ruben amori signed here we go
Fabrizio romano
ጥቁር መሆን ዋጋ ያስካ ፊላል
ኤፍሬም እንኳን ደስ አለህ ግን የማንቼ ችግር በዚህ አይፈታም ያንተም ለቅሶ ይቀጥላል ትሪቡን አሰልቺ አረከው ይደብራል
ከአሁን በኋላ ኩዋስ አላይም
ፍቅር ጥሎብኝ እወድሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር እንኳን ደና መጣህ
ትክክለኛ ነዉ ባላዶሩ ይገበዋል ሮድሪ
@@Mullerlala በሽታ
@ተፈራየኢርኮልጅኢርኮ ደቆሮ
Vini ተዘርፏል የምር ሮድሪ ምን እንደተካሄደ አላመነም ጥቁርነቴን ጠላሁት
Ruben Almorim has already been confirmed to become the new head coach of Man utd!
how about 2013 Cristiano won ballo'ndor without winning a single trophy, but Franki Ribery was won 6 trophy
ቪኒ በደብ ይገበዋል
አሁንም ለውጥ በቅርብ አያመጣም
Vini got robbed
ቪኒ ተዘረፈ ጥቁር ብቻ ስለሆነ 😢😢😢
ባላንዶር ሲዘረፍ በኣይኔ ኣየሁ
Tenhag የፊልም አክተር ነው የሚመስለዉ😅😅😅😅
Rodri Deserved!
ሮድሪ ይገባዋል ኤፍሬም ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ ግን አንዱን ደግፎ አንዱን ማጣጣል የለብህም ምክንያቱም ጋዜጠኛ ነህ ጋዜጠኛ ደሞ ከሁሉም ነፃ መሆን አለበት why rodri won ballador?
ዘረፈ ነው እንጅ አሸነፈ አትበሉት ፍፋ ሙሥና መሥራት ከጀመር ቆይቷል ጁነር ጥቁር ስለሆነ ብቻቻቻ ተዘረፈ
black is live mater
Ephrem Ephrem Ephrem, you’re so emotional, please don’t pour your emotion to the analysis, we’re not here to drink your emotions, we’re here to listen your analysis as journalist, keep it professional and don’t cry about who win it, analyze it, please keep it professional.
ሮድሪ ይገባዋል በቃ ኤፍሬም ግን እነት የደጋፊ አንጄ የባለሞያ አስታያየት አይደለም
በማታቀው አትቀባጥር
Ante Ephrem yetebalk mehayim afihn ziga eshi jil. You don't know anything about football
ኤፍሬም የምትባል የቡና ላይ ጋዜጠኛ ዝም ብለህ ያለ እውቅት አትቀደድ ደነዝ
Weyniii benateh keftafentk ahunm aylkehm