ጳጳሳትን ያስገረመው የዲያቆን ያረጋል መልህክት /

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 116

  • @mikiasgirma8070
    @mikiasgirma8070 9 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው
    ዛሬ ካልጀመርን/ካልተነሳን ነገ ከባድ ይሆናል።

  • @YonasFikadu-vp7rl
    @YonasFikadu-vp7rl หลายเดือนก่อน +37

    እውነት ነው ቤተክርስቲያናችን ውስጥ እነዚህ ሰዎች ቦታ ቢዙ ወይም ቢመሩን እጅግ መልካም ነበር

    • @mulugetateka9308
      @mulugetateka9308 หลายเดือนก่อน

      የበለጠ ቤተክርስቲያን እንዲከፋፍለት ነው ወይ ቦታ የሚይዝ?

    • @enkumariam5461
      @enkumariam5461 หลายเดือนก่อน

      ካለወቅን ዝም ብንልስ ምን አለበት ከእኛ የተሻለ እውነትን የተከተለ መንገድ ላይ ያሉ ሰዎች ስናይ እስከመቼ ክፉ መንፈስ ይጸናወተናል ያሳዝናል ከምር​@@mulugetateka9308

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 หลายเดือนก่อน +11

    ዲ/ን ያረጋል እግዚአብሔር ይስጥልን ፤ አንደበትህን ይባርከው።

  • @Minewshewa-p8y
    @Minewshewa-p8y 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዲያቆን ዶክተር ያረጋል አበጋዝ በአጭሩ በግልጽ ቋንቋ መልእክት ስለ አስተላለፉ ቃለህይዎት ያሰማልን።🎉

  • @DawitDana-q6s
    @DawitDana-q6s 12 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwot yasemaln memhr

  • @Mezigebu-x3n
    @Mezigebu-x3n 26 วันที่ผ่านมา +3

    መ/ዲ/ን ያረጋል ቃለ-ሕይወት ያሠማልን

  • @TesfayeTeshome-b5r
    @TesfayeTeshome-b5r 14 วันที่ผ่านมา

    ዲ/ን እድሜ ይስጥልኝ

  • @ሰላምናሚዛንሚዲያ
    @ሰላምናሚዛንሚዲያ หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ትክክል ነው እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን።

  • @solomonhaile4772
    @solomonhaile4772 หลายเดือนก่อน +4

    ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜዉን፣ ጤናዉ፣ አጎናጽፎ ይስጥህ።

  • @regibenoah6362
    @regibenoah6362 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህራችን።

  • @wendifrawMuluye-d3s
    @wendifrawMuluye-d3s หลายเดือนก่อน +7

    ቃለህይወት ያሠማልን እግዚያብሄር ይመስገን

  • @berhanuteka6216
    @berhanuteka6216 5 วันที่ผ่านมา

    My brother, thank you. God bles you. Very great. you are right. what is most urgent is having teachers who are capable of understanding the dates and ready as well as able to react accordingly without losing sight of the basic principles of Orthodox.

  • @FikertSolomon
    @FikertSolomon หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለህይወት ያሰማልን!!

  • @WuhibeDegfieFrew
    @WuhibeDegfieFrew 14 วันที่ผ่านมา +1

    yezemenachin Yohannes Afework. bekalina betegibar yetefetenik wedimie egiziabher yanurih. yaniten menor ejig efeligalehu

  • @biniyamadmassu7921
    @biniyamadmassu7921 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን🙏

  • @Ethiozena-ty1dc
    @Ethiozena-ty1dc หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ወሳኝ ግንዛቤ ፋጥሮልኛል። በእውነት ሀገራት አለማዊ ወይም ሃይማኖታዊ ትምህርት scholarships የሚሰጡት ለካ ለራሳቸው የነገ ምቾትና ሰርጎ ለመግባት እንዲያመች ነው።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m หลายเดือนก่อน +2

    ለመምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን ❤❤❤

  • @መቅደሰገብርኤል
    @መቅደሰገብርኤል หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @TgstushbruTgsru
    @TgstushbruTgsru หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሕወትያሰማልን

  • @WorkuAssefa-p9b
    @WorkuAssefa-p9b 27 วันที่ผ่านมา +2

    Waw great speech

  • @GmadihinGeb
    @GmadihinGeb หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ችን

  • @Cfgffffd
    @Cfgffffd หลายเดือนก่อน +5

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችነ፡፡

  • @AbushMamush-vi9zl
    @AbushMamush-vi9zl หลายเดือนก่อน +4

    ዲያቆን❤❤❤

  • @BerhanuAsnake
    @BerhanuAsnake 26 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው አብነት ትምህርት ቤቶች ስነምግባር ያላቸው፣ የዘመኑን ትውልድ የተረዱ፣ ዘመናዊ ትምህርቱን ያወቁ ቢሆኑ ለሀገራችን ጠቃሚ ነው።

  • @Kabaye-w1s
    @Kabaye-w1s 29 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤😊

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!መምህራችን።

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል ትምህርት ዜሮ።

  • @YosefebekeleAmed
    @YosefebekeleAmed หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ትክክለኛ ነገር ነው የተናገርከው

  • @misganawadane9798
    @misganawadane9798 15 วันที่ผ่านมา

    good thoughts"

  • @solomonabayneh6279
    @solomonabayneh6279 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @yohannessintayehu5431
    @yohannessintayehu5431 หลายเดือนก่อน +4

    Lik new wendmachin enamesegnalen

  • @anaymous2077
    @anaymous2077 27 วันที่ผ่านมา +1

    Anten yeseten zelalem yimesgen!!!!!

  • @Erakeb
    @Erakeb หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @Hamsalomi345
    @Hamsalomi345 21 วันที่ผ่านมา

    ጽሑፍ ቃል እንኳን ሳትጠነቅቁ ተከታይ ለማፍራት ብቻ ርዕስ ማስጮህ😢

  • @henokkurabachew7957
    @henokkurabachew7957 หลายเดือนก่อน +2

    መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 หลายเดือนก่อน +2

    Kale Hiwot yasemalin Memhir!!!

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 20 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግን ዳቆን ያረጋል አበጋዝን ጳጳስ ሁኖ ማየት እፈልጋለሁ በእውነቱ በጣም ወሳኝ ለቤተ ክርስቲያን መልካም ሠው ነው እስካሁን በትዳ ርስጥ እንኳን ሳይገባ እሚያገለግል ሰውኮነው

  • @mussewodaje9504
    @mussewodaje9504 23 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @habtamuteshome9760
    @habtamuteshome9760 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነቱ እግዚአብሔር ልቦናዎን አብዝቶ ይባርክለዎተ።እባክወት መምህር አጠገበወ ላሉ አባቶች ይችን መልእክት ይንገሩልኝ።አንድ የቀረችን እለተ ሰንበት ነች።መሰረቱ ከየት እንደሆነ የማይታወቅ የአውደ ምሕረት ጸቀል መርጨት የቅዳሴን ጸበልና የአባቶችን ቡራኬ እከለከለን ነው ያለው።ቡራኬ ለምንድነው የማይሰጠን ብለን ስንጠይቅ ሰለበዛችሁ ቄሱ ማሳለም ስለሚደክመው በጎማ የሚሰጠው ጸበል ይበቃችኋል የምንባለው።ሰለወላዱቱ ብለው ይንገሩልኝ።

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne หลายเดือนก่อน

    ትምህርት እስከ መልዕክተ ዮሐንስ. እስኮላርስፕ ማስረጃ ስብሰባ ጥሩ ስለሆነ ነው,

  • @SarahSarahh-v8b
    @SarahSarahh-v8b หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @tewodroskebede2586
    @tewodroskebede2586 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቀዎት

  • @techla4141
    @techla4141 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @MikreCheru
    @MikreCheru หลายเดือนก่อน +1

    God bless you teacher

  • @EkramHabib-f3n
    @EkramHabib-f3n หลายเดือนก่อน +1

    Lik new

  • @Makidenbarit
    @Makidenbarit 23 วันที่ผ่านมา

    እንቁ ነህ መምህራችን

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN!! AMEN !! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMEHRACHEN!!!

  • @DanielMekonnen-cl4kt
    @DanielMekonnen-cl4kt 19 วันที่ผ่านมา

    ሙሉውን የት ነው ማገኘው?

  • @adu2124
    @adu2124 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን
    የየኔታን email ላኩልኝ

  • @e-l3w
    @e-l3w หลายเดือนก่อน +5

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንደ ቀደምትነቷ ዘመኑን የሚዋጂ ወንጌል መስበክ አልቻለችም እኛ ም ምዕመናንም በግል ከማጥናት ውጭ መፅሐፍ ቅዱስን እንደ አማኝ አላወቅንም ወንድምና እህቶቻችንም በየሶሻል ሚድያው ጥያቄ ሲጠየቁ ከመሳደብ ውጭ ሌላ ስራ የሌላቸው ሆነዋል
    መፅሐፍ ቅዱሳዊ እውቀት ያስፈልገናል ከተማ ላይ እሚርመሰመሰው ጳጳስ ቄስና ሰባኪ ወንጌል ወዳልደረሰበት ይሰማራ የንስሀ ልጁን ሰብስቦ በስርአት መፅሐፍ ቅዱስ ያስተምር ቢያንስ ቀጣዩ ትውልድ ለእግዚአብሔር መገዛት ይችላል ።

    • @henoktilahun1939
      @henoktilahun1939 หลายเดือนก่อน

      እራሳቺን ቁጭ ብለን ሳንማር ቤተክርስትያኗ ወንጌል አታስተምርም ብለን ለመተቸት አንደኛ ነን።በየሚዲያው ስንቱን በመልሶቻቸው አፍ የሚያሲዙ የቤተክርስትያኗን ልጆች ካላየህ አንተ ሀሚተኛ ነህ ማለት ነው

    • @e-l3w
      @e-l3w หลายเดือนก่อน

      @henoktilahun1939 በቃ ይህ ነው ስራችሁ ! እውነቱ ሲነገር ማጣጣል ማለባበስ ሌላ ስም መስጠት ያመጣው መፍትሄ ግን የለም ይበልጥ የቤተክርስቲያናችን ልጆች እንዲሰደዱ አደረገ እንጅ ጥራዝ ነጠቅ የሆነ ሀሳብህ አንድ ነፍስ አያድንም ወይ ካልገባህ ኮመንቱን በደንብ አንብበው ።

    • @kokobeworku
      @kokobeworku 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@e-l3wየተመለሰልህ እውነት ነው ሚዲያው ላይ ዘመኑን የዋጁ የወንጌል አርበኞች አሉ ነገር ግን በደንብ አጠናክሮ እና አደራጅቶ በገጠሪቱም በገጠርከተማውም አካባቢ ሊሰራ ይገባል ለዚህ ደግሞ አንተም ድርሻ አለህ እንዲሁ መተቸት አይጠቅምም ወንድሜ

  • @bereded62
    @bereded62 หลายเดือนก่อน

    መልእክት XመልህክትX

  • @addisuzemen15
    @addisuzemen15 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Mebrate-o8h
    @Mebrate-o8h หลายเดือนก่อน

    ራሳቸው ሳይማሩ ሌላውን እንዴት ማስተማር ይችላሉ? የአንድ ብሔር የሥራ ፈጠራ መንገድ ነው, ኢትዮጵያን አይወክሉም በእውነት የኢትዮጶያ ቤተክርስቲያን ቢሆን የአፋር, ቤኒሻንጉል ጉምዝ .የጋምቤላ , የሁሉም ብሔረ
    ሰብ ጳጳሳት ይገኙ ነበር ,በማንኛውም ቋንቋ አገልግሎት ይሰጥ ነበር ,አሁን ግን የአንድ ብሔርና የአንድ ቋንቋ መገኛ ሆናለች. ይልቁንም ገድላቱ ,ድርሳናቱ ,አንድምታው ሌሎችን በማንቋሸሽ ላይ የተመሠረቱ ናቸው::

    • @ashe8263
      @ashe8263 25 วันที่ผ่านมา

      አባክዎን መርዝ ባለመርጨት ይተባበሩ በምንም ቋንቋ ይሁን ብቻ ት/ት ይሰራ እና ልጆች(ህፃናት) ይማሩ ሀይማኖታቸዉን ይወቁ ቋንቋችን ተደበላልቆ መግባባት ያቃተን ሀጥያታችን ስለበዛ ነዉ ሀጥያት ሲበዛ መግባባት እንደማይቻል ለማረጋገጥ ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-9 ገብተዉ ያረጋግጡ በቅድስና ህይወት ስንኖር(ከሀጥያት ስንርቅ) በፍቅር እንግባባለን ሉቃስ 1:43 የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እኔ ምንድን ነኝ ? አለቻት ኤልሳቤጥ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አየሽ(ህ) እመቤታች ምንም አልተናገረችም ነገር ግን የጌታዬ እናት አላቻት እንዲህ ፍቅር ሲኖር በመንፈስ አንድ ሲኮን ሳይነጋገሩ መግባባት ይቻላል !!!

    • @kokobeworku
      @kokobeworku 16 วันที่ผ่านมา

      እንዳልተማሩ ምን ማስረጃ አለዎት? ይረፉ በደፈናው መናገር አግባብ አይደለም

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 24 วันที่ผ่านมา

    I have known you for 31 years and you are the only person considered like Noah.

  • @ephrem529
    @ephrem529 หลายเดือนก่อน

    ድምፅ 😢

  • @WuhibeDegfieFrew
    @WuhibeDegfieFrew 14 วันที่ผ่านมา

    yenie wud wendim min biye linager seleanite. bewunet enidanite yemiwedew wendim manim sew yelem. egiziabher yanurilign

  • @malattedrose
    @malattedrose 20 วันที่ผ่านมา

    አቡነ ሳርዪስ እኮ በፖለቲካ ዘረኝነት ፤ አቡነ ፓውሎስ የሾምዝቸው ፤፤እንዴት ነው ብፁአን የሚባሉት ፤፤

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 24 วันที่ผ่านมา

    If God comes to us, He will find the only true christian is Yaregal Abegaz in Ethiopia.He is a man of action.

  • @ዮናዘተዋህዶ
    @ዮናዘተዋህዶ หลายเดือนก่อน +1

    የት ቦታ ነው ሚጀመረው?

  • @Minch2721
    @Minch2721 18 วันที่ผ่านมา

    ዲያቆን ያረጋል የአቡነ በርናባሥ ደጋፊ ነው።ፍሩት

  • @mekdesworku4765
    @mekdesworku4765 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ወንድሜ ዲያቆን ነገሩ ግን በመላ ኢትዮዽያ ያሉ ት/ቤቶች በድሮውንና በጦርነት እየተደመሰሰች ነው። በተለይ የቤተ ክርስቲያኗ ልጆች እያለቁ ነው። ከአባቶች ቃል አይሰማም። ደግመው ደጋግመው ይቆሱቁሷቸው።

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 25 วันที่ผ่านมา

      ሂድና ፋኖን ጠይቅ

  • @werkelulwerka
    @werkelulwerka 27 วันที่ผ่านมา

    Eweket tru new gna emnet kelelew tertare kale aimenm sew btemhrti becha aidelem ken kalhone zare yemyawkie sew man ale emnet fker ken kelele man yelewetal fker new wana

  • @alem352
    @alem352 หลายเดือนก่อน

    ትምህርት ቤቱን ሁሉ የማኅበረ ቅዱሳን ሸቀጥ ማረገፊያ አድርጋችሁ ገድል ብቻ እያስተማራችሁ ትዉልዱን ሁሉ የወንጌል ደሀ አደረጋችሁት።
    ትምህርት ቢኖርማ እንደዚህ ለብሰህ ዲያቆን ነኝ በማለት
    በአባቶች ፊት መቼ ትቆም ነበር?

    • @fresenbettad
      @fresenbettad หลายเดือนก่อน

      በጌታ ስም አረ በጌታ ትችታችዉን በልክ አድርጉት ።ወይኔ

    • @fresenbettad
      @fresenbettad หลายเดือนก่อน

      በጌታ ስም አረ በጌታ ትችታችዉን በልክ አድርጉት ።ወይኔ

  • @MelkTadesse
    @MelkTadesse หลายเดือนก่อน

    Bemejemereya Avroh yemewulewun mollacha achvervare leva atalay astemreh,kezeya behuala keAbatochachn feet ayshalm. Antem abatochachin eyegesetsih malet new? E//r yiferdal.

  • @abay3517
    @abay3517 หลายเดือนก่อน

    መልህክት?

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 หลายเดือนก่อน

    Saygebachew yemenekosu egiziabherin yemayferu zimutegnoch hodamoch telalakiwech wudakiwech degimo papasat libalu kerito sew mebal yemiyanisachew

  • @alem352
    @alem352 หลายเดือนก่อน

    በስድሳ ዓመቱ ዲያቆን ? መጋጣ፣
    ጳጳቱን ያስገረማቸዉ እዉቀቱ ሳይሆን፣
    ድፍረቱና ዓይን አዉጣነቱ ነዉ።

    • @MelkTadesse
      @MelkTadesse หลายเดือนก่อน

      Worada leva new.bedenb awukewalehu.yetehadso aval new. Evav gelaw leslasa new.

    • @fresenbettad
      @fresenbettad หลายเดือนก่อน

      ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለአፍህ ጠባቂ ያበጅለት

    • @fresenbettad
      @fresenbettad หลายเดือนก่อน

      ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለአፍህ ጠባቂ ያበጅለት

    • @getachewBirhan-u8o
      @getachewBirhan-u8o 29 วันที่ผ่านมา

      አንተ ራስህን ፈትሽ

  • @ERMIYESKETEMA
    @ERMIYESKETEMA หลายเดือนก่อน

    ኦርትዶክስያዊያን ፈጣሪን በመለኮታዊው ስሙ አጠሩትም ለምን?

    • @agebremariam1
      @agebremariam1 27 วันที่ผ่านมา

      Min blen yhova blen? Esu betam yekebere proper name slehone egna hatyategnoch lemezentel enji makber ayhonm. Ena amlak enlewalen weym getachn medhanintachn enlewalen. Be midrm enkan yekeberrn ye military meri wey nigus besimu ayzenetelm. Alemakber ena niket slemihon. Amlakn ema yebelete kibr ygebawal ena smun mezentel beyedekikaw ayasgelgm.

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA 27 วันที่ผ่านมา

      @agebremariam1 ጥሩ አላማውስ ምንድነው? ስለምድር? ስለፍጥረታትስ መጨረሻ ምንድነው?

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 25 วันที่ผ่านมา

    ይሄ እብድ የሆነ ነው እባብ 🐍 የመሰለ

  • @AlMi-kl4cl
    @AlMi-kl4cl หลายเดือนก่อน +2

    ያረጋል አበጋዝ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችንን ከሚያዙ ማኅበር እርኩሳን አንዱ ነው እስኪ እውነተኛ ከሆናችሁ ይሄን እውነት አታፍኑት አይደለም የሚል መልስ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ😊

    • @e-l3w
      @e-l3w หลายเดือนก่อน +1

      ማህበረ እርኩሳን ? ምን አይነት ብልግና ነው ? ሀሳብህ ምንድን ነው ?

    • @AlMi-kl4cl
      @AlMi-kl4cl หลายเดือนก่อน

      @@e-l3w እደግመዋለሁ ማኅበረ እርኩሳን ናቸው ቤተክርስቲያናችን ብቻ ሳትሆን ሀገራችን ኢትዮጵያም መከራዋን የምታየው በዚህ እርኩስ ማኅበረ ነው ይሄ አገዛዝ ይሄን መአት እያወረደብን በስልጣን የቆየው በነሱ ነው

    • @e-l3w
      @e-l3w หลายเดือนก่อน

      @@AlMi-kl4cl አንቱ የተባሉ ጳጳሳትና የቤተክርስቲያኒቱ ሰዎች መንግስት እንዳከፋው ሲሽኮረመሙ በድፍረት እሚቃወሙ እነማን ናቸው ? ደግሞስ ስንት ፖለቲካዊና የተጣመመ የዘር ፖለቲካ ስርአት ባለባትና እልፍ ችግር በተፈጠረባት ሐገር ላይ ለዚህ የሐገሪቱ ችግር ላይ መሆን ማህበረ ቅዱሳን በምን አመክንዮ ነው ባለ እዳ ሊሆን እሚችለው ? do you have any evidence or some logic ?

    • @demewozakalu1058
      @demewozakalu1058 หลายเดือนก่อน +4

      ራስህን የምታይበት አስተዋይ ልብ ይስጥህ።

    • @henokminasie6419
      @henokminasie6419 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሜ በመሳደብም ሆነ ቅፅል በማውጣት የተገነባች ቤተክርስቲያን የለችንም ምናልባት ያያኸው ነገር ይኖራል ከመሬት ተነስተህ እንዲህ ትናገራለህ አልልም ግን ሀሳብህን ያለ ጥላቻ ብትገልፅ እኛም ሀሳብህን ለመረዳት ይቀለናል

  • @mesfinkebede9419
    @mesfinkebede9419 หลายเดือนก่อน +2

    የምር ለትምህርት ተቋም አስበው ጳጳሣት ገንዘብ የሚያሰባስቡ አይመስለኝም በትምህርት ቤት አሳበው ለመዝረፍ ካልሆነ በቀር።

  • @mulugetateka9308
    @mulugetateka9308 หลายเดือนก่อน

    ጀኖሳይደር ያረጋል ዘረኛ ያረጋል ጎጠኛ ያረጋል

    • @behailukassahun5339
      @behailukassahun5339 หลายเดือนก่อน

      ይሔ መድረክ ላንተ አይሆንም ዘወር በል እባክህ!!!

    • @mulugetateka9308
      @mulugetateka9308 หลายเดือนก่อน

      @behailukassahun5339 አልጎሪዝሙ ለእገሌ ይለከታል ለእገሌ አይሆንም አይልምና ሲመጣብኘ እውነቱን ፃፍኩ

    • @fresenbettad
      @fresenbettad หลายเดือนก่อน

      ​@@mulugetateka9308አንተኮ ከአባትህ ከዲያቢሎስ ነህ እዉነት አንተ እዴት ሊገኝ ይችላል

    • @fresenbettad
      @fresenbettad หลายเดือนก่อน

      ​@@mulugetateka9308አንተኮ ከአባትህ ከዲያቢሎስ ነህ እዉነት አንተ እዴት ሊገኝ ይችላል

    • @mulugetateka9308
      @mulugetateka9308 หลายเดือนก่อน

      @@fresenbettad ሰይጣን ኣባቱ የሆነማ ኣየነውኮ የገዛ ወኖቹ ነን ያልነው ከባእድ ጋር ሁኖ ጀኖሳይድ ሲፈፅምብን

  • @ክርስቲናአሌክስ
    @ክርስቲናአሌክስ 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🥰🙏

  • @AdeneweTesfaye
    @AdeneweTesfaye 22 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @WMikaelHabtie
    @WMikaelHabtie หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @YeabsraJenberu
    @YeabsraJenberu หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @182960la
    @182960la หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @FishaSetegn
    @FishaSetegn หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን