ነባ እንዳታ ስመታኝ---

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • • የእሙ ልጅ አስታረቀን #ashruka... አዩ ዩቱብ 👍👍👍🙏🙏🙏

ความคิดเห็น • 855

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  ปีที่แล้ว +159

    th-cam.com/video/qqSh_dka_qs/w-d-xo.html// ውድ ቤተሰቦቼ ሊኩን በመጫን አዩን አበረታቷት ስመልትሰጡኝ አሳብ አስተያዬት እግጅ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @kodiyishukoor3584
      @kodiyishukoor3584 ปีที่แล้ว +3

      እሙዬ በጣም እወድሻለሁ ሴት ነኝ ታዲያ😂😂

    • @kodiyishukoor3584
      @kodiyishukoor3584 ปีที่แล้ว +1

      ሰብ አድርጊያለሁ እሙዬ አዩንም

    • @Medidagimitesifa
      @Medidagimitesifa ปีที่แล้ว

      እሙ ቻናሌ ተዘጋብኝ በፈጠረሽ እርጅኝ

    • @rahmasuleman740
      @rahmasuleman740 ปีที่แล้ว

      ሰላምኹምምምምም የብዛሓዮዮዮዮዮ

    • @sewalemmaru1270
      @sewalemmaru1270 ปีที่แล้ว

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊ppppp😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊ppppppppppppppppp😊

  • @እናቴለኔሔወቴናት
    @እናቴለኔሔወቴናት ปีที่แล้ว +383

    እንደኔ የሀገር ሰላም😢😢የናፈቀዉ አለ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 ปีที่แล้ว +139

    ፍትህ ሀገሬን ብሎ ለሚገደለው ለአማራ ሕዝብ 😭😭😭😭

    • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
      @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ​@@hayuemureyanyeharbuwawoloy570ደምሪኝ😢

    • @alemsehay9584
      @alemsehay9584 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

    • @tigistades3879
      @tigistades3879 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢

  • @eexx5392
    @eexx5392 ปีที่แล้ว +27

    ፍትህ ለአማራ ሕዝብ አይይይይይይ አማራዬ አሁንስ ከፋኝ በስደት ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemaragaw5339
    @alemaragaw5339 ปีที่แล้ว +33

    አቤቱ የሠራዊትጌታ እግዚያብሄር ሆይ ምዲሬን አሠባት እኔሥ ጨነቀኝ ሥለሚሞተዉ ወገኔ ተነስ ከማደሪህ እግዚያብሄር አምክ

  • @ssss4655
    @ssss4655 ปีที่แล้ว +15

    አቤት ምን መታደልነው እዴህ አይነት ልብ ያለውሰው የታደለነው በእውነት አስለቀሳችሁኝ

  • @hizbeyerayawayoutube4352
    @hizbeyerayawayoutube4352 ปีที่แล้ว +20

    ውይ ደስ ስትሉ ንፁህ ልብን ማን ያገኜዋል ንፁህ ልብ የክርስቶስ መገለጫ ነው❤❤❤

  • @nahiliworku6715
    @nahiliworku6715 ปีที่แล้ว +74

    እልልልልልልልል❤ አቡነ ገብረ መንኀስ ቅዱስ ሰላማችሁን ያብዛው❤

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 ปีที่แล้ว +68

    ❤❤❤ቄጠማዉ ሲያምር እሙዬ የኔ ባለሙያ ፈጣሪ ፍቅራችሁ ያለምልመዉ አይዞን አዮ ያለ ነዉ መጋጨት ዋናዉ መታረቃችሁ ነዉ❤❤

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ ปีที่แล้ว +85

    ፍትህ በማንነታቸው ለሚታረዱ አማራ ህዝብ😢😢😢😢😢

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ❤

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 ปีที่แล้ว

      ረሰቸው አይደል ፊጥ ፊጥ የሚሉት

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም ปีที่แล้ว +68

    ንፀ ልብ የክርስቶስ መገልጫ❤

  • @RitaRitacell-w7o
    @RitaRitacell-w7o ปีที่แล้ว +31

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤ነባ ተባረክ

  • @AaAa-pe4lc
    @AaAa-pe4lc ปีที่แล้ว +24

    ፍትህ በአማራ ላይ እየተደረገ ወረራ መግደል ዘር ማጥፋት😢😢😢😢😢😢

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb ปีที่แล้ว

    እሙ ነገሩከባድብሆንም ግን ክርስቶስም ይቅርይላል እሶዋምተፀተች ነባተባረክ የምዋዶት በትክልእሙ ለይቅርታልብይኑርሽ

  • @selamderebe8957
    @selamderebe8957 ปีที่แล้ว +14

    ሁለታችዎም በጣም መልካምናቸዉ ❤እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምረዉ

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene ปีที่แล้ว +39

    እንደዚህ አብራችሁ ስትሖኑ ነው የምታምሩ እሰይ ጠላት እርር ይበል ሰላም ለሐገራችን ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፈው ለሐገር 🇪🇹ወዳዱ ለአማራ ሕዝብ ለፋኖ 💪💪

    • @rhkrt598
      @rhkrt598 ปีที่แล้ว

      ይቃርታ ማለት ጥሩ ነው ይቅርበይ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ​@@rhkrt598ደምሪኝ ❤

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 ปีที่แล้ว

    እረ ምነው እደናተ የሀገራችንሰላምም በተመለሰልን ናፈቀኝ ህዝቢ ሰላማቸው ኡፉፉፉ እሲ ፈጣሪንለምኑ መስማማታችሁ ጥሩ ነባጎበዝ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 ปีที่แล้ว +17

    የሃገር ሰላም ማጣት በሙዬ ፍት ይታያል አይዞሽ እህት አለም እግዚአብሔር ታላቅ ነው 😢😢😢ይሄም ቀን ያልፋል

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 ปีที่แล้ว +31

    እሙየ ማለት ኑፀ ልብ ነው የላት አሏህ ከሰብሽዉ በላይ ይስጥሽ ❤❤❤

  • @asne2786
    @asne2786 ปีที่แล้ว +4

    እመቤት ከልብ ፍቅር የሚሰጥ ሰው የለም አንች ግን ይቅር የሚል ልብ አለሽ እኔም ልክ እንደአንቺ ከልብ ይቅር የሚል ልብ አለኝ ግን ሰው ይወጣልኛል ብየአስቤ አላውቅም ብዙጊዜ ሰዎች ልባቸውን አርቀው ይቀርቡኛል እኔ ደግሞ የዚህ አይነት ባህሪ የለኝም ለማንኛውም ከጓደኛሽ ጋር መታረቅሽ እኔም ደስ ብሎኛል እያለቀሰች የይቅርታ ቪዲዮ ስትሰራ እኔም እያለቀስኩ ንብረት እና በመታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል።እኔ አስናቀች እባላለሁ እንተዋወቅ እሙ።

  • @ጥሩየያማኑኤልልጅ
    @ጥሩየያማኑኤልልጅ ปีที่แล้ว +3

    የእሙየ ንግግር ስሰማ አለቀስኩ የእውነት ምርጥ ጎደኛ ❤❤❤ አገራችንን ሰላም ያርግልን ዘመዶቻችን አለቁ

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ወድም ነባ ማስታረቅክ ጥሩ ነዉ ተባረክልኝ ወድም አለም እሙየ የኔ የቦህ❤

  • @abayneshteshome9676
    @abayneshteshome9676 ปีที่แล้ว

    የኔ የዎኽ ፍልፉሌ የኔ ሳቂታ አንተ ዓድሎሃል በዚኽ በከፋ ዘመን ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሚሰት ሰጠኽ ይባርካችኹ

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 ปีที่แล้ว +7

    መታደል ነው በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ጏደኛ ማግኘት እኔ በሂወቴ አንድ ጏደኛ ሳይወጣልኝ😢

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano ปีที่แล้ว +9

    የሰው ፍቅር ለካ ያስለቅሳል ❤❤❤❤በፍቅር ያኑራችሁ ደስ ይላል❤❤

  • @sarawow453
    @sarawow453 ปีที่แล้ว

    Becha Degame endataskeymati le fetare belachu tamey mehun alebachu❤❤❤

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 ปีที่แล้ว +14

    ናባ አንተም ጉዋደኛህን ይቅርታ አድርግለት እግዚአብሔር ይቅር እዳለን ይቅር እንባባል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      እሱመችጉሜያዝይቀራታአላለወ

  • @የምንጃርልጅTube
    @የምንጃርልጅTube ปีที่แล้ว +10

    አዩ የእኔ ምስኪን ተሳቀቀች 😢😢😢❤❤❤❤❤ አይዞሽ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 ปีที่แล้ว

    የምታምር የዋህ ልጅ ምነው እንዲህ የምታስደነግጣት ።በዛውም ግን የልጅትዋን ጨዋነት ስላየን በጣም ደስ ይላል።

  • @ኡሙከዉሰር-መ2ፐ
    @ኡሙከዉሰር-መ2ፐ ปีที่แล้ว +5

    በተፈጥሮዬ ሚድያ መከታተል አልወድም ግን እመቤት ካሳ ወላሂ እናቴን ትመስለኛለች ሱብሀን አላህ የኔ ቆንጆ🌹🌹🌹💐💐🌻

  • @mizangebre7709
    @mizangebre7709 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ታረቃቹ እሙ በዚህ ስራ ቡዙ የሚያስቀይም ስራ እንደሆነ ማወቅ አለባቹ ስራዉ በዚሕፎራን ይሁን በሌላ አትስሩ

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 ปีที่แล้ว +22

    ከምንም በላይ ፍቅር ነው የሚበልጠው እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ያምጣልን

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 ปีที่แล้ว +5

    Gobez Ayuye yena konjio endezi new Goxegia ❤❤❤

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 ปีที่แล้ว

    Amharaye mekerahn allah beka yibelih yene deg hizb dil lefano 💪💚💛♥️🇨🇬💪💚💛♥️🇨🇬💪💚💛♥️🇨🇬

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz ปีที่แล้ว

    እሙ በር አይዘጋም በሰዉ ላይ የኔ ሴት

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi ปีที่แล้ว +17

    ማነው አሙዬን የምዎድ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ እሙ እና አዩ ስትተቃቀፉ ደስ ይላል እናም አላህ አይለያችሁ

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 ปีที่แล้ว +9

    አዩ ቀላል አላሳቅሽኝም ለማሳዘን እዴት ነው ለብሰሽ የመጣሽው ውዴ😂😂😂ይመችሽ አቦ እሙዬ ነባ አዲ ሱሬ የሁልግዜ ምርጦቼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 ปีที่แล้ว +15

    እሙ የኔ የዎህ ነባ አምላክ ይባርክህ

    • @ከሚላተስፋኛዋ
      @ከሚላተስፋኛዋ ปีที่แล้ว

      ነባ ሳሩን ይጥላል እመቤት ታነሳለይ😅😅😅

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 ปีที่แล้ว +1

    ነባ ከባድ ሰው የኔ አስታራቂ ይመችህ።

  • @zenazena8925
    @zenazena8925 ปีที่แล้ว +4

    አስተዋይ ነህ

  • @AynalemTeshome-ck2lm
    @AynalemTeshome-ck2lm ปีที่แล้ว +8

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ዝም አትበለን ቸልም አትበለን አቤቱ እኛ ፈራሽ በስባሽ መሆናችንን. አስበህ ጠብቀን። አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ቅድመ አለም የነበርኸ አለምን አሳልፈህ የምትኖር እርስትህን ኢትዮጵያን ይቅር በላት ክብርህን ሞገስህን ስጣት ሰላምን አውርድላት 😢😢አቤቱ አምላኬ ሆይ ልመናችንን ፀሎታችንን ስማ😥 በስደት ያለነውን ልጆችህን ጠብቀህ በሰላም ለሀገራችን አብቃን 🙏🙏🙏 ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ደስስስ ይላል እንኳን ታረቃቹ አዩ ምስኪን የኔ ሞናና አስኮናኝ ሆነሽ ሔድሽ😂😂😂

  • @workiegizatie728
    @workiegizatie728 ปีที่แล้ว +7

    እኳን ታርቃችሁ እህቶቸ ደስ ይላል

  • @selemantiztatube5983
    @selemantiztatube5983 ปีที่แล้ว +9

    አረ እሙ እሰው ላይ በር አይዘጋም ምንድነው አካበድሽ😢

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 ปีที่แล้ว +11

    እሙ አንች ልዬ ነሽ በጣም ደስ ይላል አዬ መልካም ነሽ ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤❤❤ ዋውው ስላም ፍቅሩን ያብዛልሽ

  • @kidistlove-vq8ij
    @kidistlove-vq8ij ปีที่แล้ว +1

    betam des yilale egzabeher fekerechun yezilikilechu

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 ปีที่แล้ว +2

    Emuye yen konjo gobz nsh esh edzi nw yemamrbachuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተግራይዝዓደይ
    @ተግራይዝዓደይ ปีที่แล้ว +10

    የኔ ጣፋጭ አሳዘነቺ አወይ 💔😭

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንኳን ታረቃችሁ ለሰይጣን ቦታ አለመስጠት ነው እሺ ውዶቼ😍😍😍

  • @HaymanotSheway-bk8xu
    @HaymanotSheway-bk8xu ปีที่แล้ว +3

    ይች ልጂ ጥሩ ጓደኛ ትመስላለች ባለፈው እሙን ሲናገሩ ለምን ብላ ስተጮሆ ነበረ በዛላይ ስገምት የዋህ እና ጥሩ ጓደኛ ትመስለኛለች

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix ปีที่แล้ว +6

    ይቅርታ ማለት በራሱ ትልቅነትነው እናአዩ ምርጥጎደኛችሁናት ደስታችሁ ፍቅራችሁ የሜያስደሰታት እሙየም ይቅርታዋን ተቀበይ እንወዳችሆለን ❤❤❤ሰላላም ለእማማ ይትዮጵያ ይላክልንየድግል ማሪያምልጅ

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ተሥፉ

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 ปีที่แล้ว +7

    ባልየው ጎበዝ አስታራቂ ነክ በርታ አማቻችን

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว +12

    በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @anishaanisha9179
    @anishaanisha9179 ปีที่แล้ว +1

    Neba egizabiher yisiti ayilayachu❤❤

  • @fghjtui803
    @fghjtui803 ปีที่แล้ว +1

    ❤️🙏🙏ውዴ ቆንጆ በጣም ❤️❤️❤️🙏😥

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 ปีที่แล้ว

    Teye enji Ayu Emu eko ye Egzer beg nech ena yewah! Medhane Alem abizito yebarkat 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤

  • @ghg3551
    @ghg3551 ปีที่แล้ว +8

    ደሰይላልነባዋእዉነትነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruworkaytaged7041
    @tiruworkaytaged7041 ปีที่แล้ว +6

    ውይ እሙዬ የኔ የዋህእረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽልጅሽንም ያሳድግልሽ

  • @ሪሀምአህመድ
    @ሪሀምአህመድ ปีที่แล้ว +3

    ሰለምትወድሽ እኮ ነው እሙዬ አትቀየማት❤❤❤❤❤❤ ደሞ በጣም ነው የምታምሩት ወላሂ❤❤❤❤ ተጋባቹ እዴ የኔ ውቦች እምዬን ያንተ ማረግክ እድለኛነክ

  • @rsgad2764
    @rsgad2764 ปีที่แล้ว +10

    ይቅር ለግዚአብሔርነው አረ አገራችንንሰላም ይመልስልን አቢቱ ቸሩመድህኔአለም

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤

    • @rsgad2764
      @rsgad2764 ปีที่แล้ว

      @@sebelyoutube 😘💋

    • @rsgad2764
      @rsgad2764 ปีที่แล้ว +1

      አርጌሻለሁ

  • @Wude-he3uc
    @Wude-he3uc ปีที่แล้ว +17

    እንኳ ን ደስ አላችሁ እሙዬ ንጹህ ልብ ነው ያለሽ ልጅሽን እመብርሃን ታሳድግልሽ ነባ ጎበዝ ልጅ በርቱልኝ 6:39

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ❤

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 ปีที่แล้ว

      ፀጉርህን አስተካክለው

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 ปีที่แล้ว

      ወንድ ልጅ አይዋሽም አይባልም ውሸታሞች ናቸው

  • @hiruttadelo8260
    @hiruttadelo8260 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ ይላል እኳንም ታረቃቹ እሙ እኮ በጣም የዋህ ነች ቂም አትይዝም ❤❤❤ነባም እግዚአብሔር ያክብርህ ሰው በጠፋበት ሰአት ሰው ሁነህ ተገኝተሀል እኳንም አስታረካቸው ሰላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ያብዛላቹ

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

  • @tahirnegawo6823
    @tahirnegawo6823 ปีที่แล้ว

    Betam das yelal ke.Qatar newu yeemiketatelachu imun ye zare 7 amat newu yemaqat ayu naba hulachum allaah baraka yadirgachu ka kifu yitabikachu bartu.

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 ปีที่แล้ว +28

    እስይ ደስስስ ስትሉ እንኳንም ታረቃችሁ ምርጦችየ በህይወት ላይ ፕራንክ ሁለታኝ እንዳይደገማችሁ በተረፈ ይመቻችሁ በርቱልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ታርቃችሁ ደስ ብሉኝል

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว +3

    ይቅር መባባል ለእግዚአብሔር ነው ጥሩ ነው ግን የኩርፊያ ፊት ማየት ከባድ ነው እናም ሳቃችሁ ደሞ አቤት ደስስስ ማለቱ ስለዚሕ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ ኩርፊያ ለዲአብሎስ ሰላም ለሐገራችን ኢትዮጵያ ድል ለፋኖ ጀግናው💪💪💪💪💪👍👍‼️‼️‼️❤

  • @abbyabby5785
    @abbyabby5785 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ደስይላል።
    ነባበጣምጥሩስውነህትለያልህ
    አስታራቂመሆንመታደልነው

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 ปีที่แล้ว

    enkwan tarqachu egzeabhr ayilaychu fekrachu dess yilal Bertu❤❤❤❤

  • @hyme7165
    @hyme7165 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ዉዶች በጣም ደሥ ብሎኛል እሙዬ በሰዉ ቂም የላትም ሥለከፋት እንጅ የኔ የዋህ የይቅርታ ልብ ለሁላችንም ያድለን

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ❤❤❤

  • @ሪች1
    @ሪች1 ปีที่แล้ว +4

    እሙ ደሞ እዳኮረፈ ሰው ሆኗ አሳቅሽኝ እሙ የምር በጣም ደስ ትላላቹ እኳን ታረቃቹ

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 ปีที่แล้ว +15

    እመቤት ካሳ የኔ ልዩ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥሺ እንኳን ታረቃችሁ የፍቅር ተምሳሌት መሆን አለባችሁ እናንተ ምርጥ ሰወች ናችሁ

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      ደሱ ደምሪኝ

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 ปีที่แล้ว

      @@mawaysh ነይልኝ ዉዴ ደምሬሻለሁ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ​@@destamelese3244እመልሳለህ

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 ปีที่แล้ว

      @@sebelyoutube ነይልኝ ዉዴ ደምረንሻል ❤️❤️❤️

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ደስ አላችሁ ❤ ከሁሉም በላይ ፍቅር ይበልጣል ።

  • @marymariya8855
    @marymariya8855 ปีที่แล้ว +6

    እሠይ እንኳን ታረቃችው እናተ ይቅር እንደተባባላችው አገራችንም ይቅር እንዲባባሉልን ምኝቴነው

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 ปีที่แล้ว +36

    እሙየ ውስጧ ንፅህ ነው 😍

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt ปีที่แล้ว +8

    እሙዬ የኔ መልካም ፈጣሪ ይባርክሽ ይቅር መባባል መልካምነው ነባም ተባረክ ውለዱ ክበዱ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹ አዮ በይ እኳን ደስአለሽ ሁለተኛ እዳይረምድሽ ከዚህ ፕራክ ተማሪ ፍቅር ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ ปีที่แล้ว +35

    ሰላም ለአገራችንይሁን ለሚገፋውወገኔለአማራ❤❤❤❤❤

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሸ አዩ 😘😘 የሰው ልጅ ይስሳታል ዋናው ከልብ መሰበር ነው 😔ለፈጣሪ ።

  • @teje7615
    @teje7615 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል😍😍😍

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 ปีที่แล้ว

    እሙዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ቆንጆ ነባ አንተም የእውነት ሰው ነህ! ክርስቲያን ማለት ይሄ ነው ሁላችሁም
    ተባረኩ ሴጣን አታስገቡ!♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️!!!!

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 ปีที่แล้ว +1

    desi tilalachu beterefe fikiri ye egzabiher new

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz ปีที่แล้ว +6

    እደዚህ ነዉ ሚያምርባችሁ አዩ መልካም ጓደኛነሽ እሙም በተመሳሳይ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዘዉ መዳንያለም

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ፍቅር ይበልጣል ያጋጥማል እሙየ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 ปีที่แล้ว +4

    እንካን ታረቃችሁ ደሰ ይላል ይሄ ነዉ እሙ 🙏🙏🙏😘😘😘❤❤❤💐💐💐

  • @jijijiji-lo3fd
    @jijijiji-lo3fd ปีที่แล้ว

    Betam desilal sila tarekachu dasi bilognal❤❤❤❤❤

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
    @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ ปีที่แล้ว +2

    እሙዬ 🤝 ዋው የይቅርታ ልብ መኖር መታደል ነው እንኳን ታረቃችሁ ❤የኔ የዋሆች❤

  • @reeeken4126
    @reeeken4126 ปีที่แล้ว

    የኔ አሙ ነብስ ነገር ጥሩ አድርገሽ አስተምረሻታል ያው እሷም በክፋት ባይሆንም ያደረገችው። ይቅር መባባላችሁ ደግ ነው። እባካችሁ ብዙ ቀልድ እያለ ህይወት የሚያሳጣ ነገር ላይ ተጠንቀቁ። ጨዋታ ሲበዛ እናቴ ባርያ ናት ይመጣል ይላል አማራ ሲተርት። ነባ ቸር ሰው።❤

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ ปีที่แล้ว +3

    እሙዬ የኔ መልካም ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy ปีที่แล้ว

    ፍትህ አልልም ፍትህ የለም አማራን የግደል አቁም መግስትነኝ ምትለው ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zemenayaynaew4066
    @zemenayaynaew4066 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነባ ሰው ማስጣረቅ ጥሩ ነው

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ናፈቀኝ ድል ለተገፋው ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ 💚💛❤

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 ปีที่แล้ว +1

    አሙ እንዴት ደስ እንዳ አለኝ አባባልሽ እራሱ ስታሳዝኑ ።ሌላው በዚህ በፆም ስዓት ያላጠፋው ይቅር ቢል እንዴት ፈጣሪ ን ደስእንደሚያሰኝ ። እንግዲህ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ።❤

    • @abeeduabdi194
      @abeeduabdi194 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 ปีที่แล้ว +2

    ቁጭ በይ ዋ አለች እሙ❤❤❤😂😂😂😂 የኔ የዋህ ታምራላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ

    • @samera565
      @samera565 ปีที่แล้ว

      ዋ ማለት እኮ እደ ማለት ነው ማስፈራራትም ይሆናል😂😂😂

  • @dibbadibba6210
    @dibbadibba6210 ปีที่แล้ว +1

    Emya ❤❤

  • @kidistsoresayut8459
    @kidistsoresayut8459 ปีที่แล้ว +3

    ለሰው ልጅ እደዚህ የተጨነቅነው ይቅር ለማለት ለፈጣሪያችንም እደዚህ ብንቀጠቀጥ አቤት አምላኬ ይህን ሁሉ ሀጥያት ሰርተም የማርክን አምላክ ተመስገን በተረፈ መጨረሻቹን ያሳምረው ፈጣሪ አይለያቹ

  • @madina3828
    @madina3828 ปีที่แล้ว

    ወላሂ አንች እራሱ ምርጥ ሰው ነሽ ይቅርታ መጠየቅ እራሱ ትልቅነት ነው

  • @meditube9150
    @meditube9150 ปีที่แล้ว +1

    ነባ ወላሂ ምርጥ ልጅ ይመስላል ውስጡን ባላቅም

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube ปีที่แล้ว +6

    ፍቅር ይብዛላችሁ 😘😘

  • @weletebirihangebiretsadi-ey1yy
    @weletebirihangebiretsadi-ey1yy ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እሙየ የዋህ ልጅ ናት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንኳን አብራቹ አየናቹ

  • @hawaberhanu3417
    @hawaberhanu3417 ปีที่แล้ว +1

    ሀዩ በጣምነበር ያሳዘሺኝ እካን ታርቃችሁ