Yechewata Engida - Ejigayehu Shibabaw Gigi With Meaza Birru እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ከመዓዛ ብሩ Part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 116

  • @liulzemene6546
    @liulzemene6546 5 ปีที่แล้ว +31

    እጅጋየሁ/ ጅጅየ የእኔ መልከመልካም፣ ኢትዮጵያዊነትን ከማንም በላይ በልዮ ቅኔ የተቀኘሽ፣ በጥዑም ዜማ ያዜምሽ፡ አባይን በቅኔ ያቀነቀንሽ፣ ሰባዊ ክብርን በማስቀደም የአደዋን ድልና ነጻነት ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት በማለት የሸለልሽልን፣ ስም የለኝም፤ውሃ ኮሎ ዎሃ ጃሬ፣ የሃገራችን የገጠር ውበት ያሳየሽን፣ካሕኔ…… ስንቱ ስንቱ ምርጥ ጥዑመ ዜማ ያቀረብሽልን ያቆረቆርሽልን፡፡ዋው ጅጅየ ስወድሽ ስወድሽ፣ ስወድሽ የእኔ መልከመልካ፣ እግዚአብሄር ሰላምሽን ከጤና ጋር ያብዛልሽ፡፡ በጤና ከነ ሙሉ ውበትሽና ድምሽ እንደጋና እንድናይሽ ጸሎቴና ምኞቴ ነው!!!

  • @yakobyishak6262
    @yakobyishak6262 3 หลายเดือนก่อน +4

    GIGIYE YOU ARE OUR ICON, much love from london❤❤❤

  • @felekeshigute7866
    @felekeshigute7866 5 ปีที่แล้ว +24

    የእውነት ድምፅሽን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል ጂጂዬ የምንግዜም ምርጤ አንቺ ነሽ

  • @begashawhaile6210
    @begashawhaile6210 5 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ስለ እጅጋየሁ ከሁለት ሳምንት በፊት የሰማሁት ዘገባ በጣም አስደንግጦኝ ነበር እግዚአብሔር ክብር ይድረሰው እንኳን ለሀገራ ለምድራ አበቃት መአዛ ምስጋናችን ከልብ ነው ።

    • @begashawhaile6210
      @begashawhaile6210 5 ปีที่แล้ว

      @Zehabesha
      Sorry about this information I thought it is new info.but it is old when I heard I was so existed the mistake is did by sheger FM 102.1 reposted the interview that why they kidding me thanks for your feedback.

  • @abyunity6760
    @abyunity6760 ปีที่แล้ว +4

    Gigiye your voice and your way of speech are amazing!! I am falling in love with this your condition

  • @abeethiopia5769
    @abeethiopia5769 5 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ ጅጅየ ድንቅ ነሽ የዘፈን ግጥሞችሽ፣ ቅላፄዎችሽ ያለሽ ፈሪሃ እግዚአብሔር ልዩ ነው። ንግግርሽም በጣም ማራኪ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርች እህታችን።

  • @አህላምነኝብዙህልምያለኝ
    @አህላምነኝብዙህልምያለኝ 5 ปีที่แล้ว +44

    ዬኔ አበባ አላህ መጨረሻሸን ያሳምረለሸ እኔ በጣም እወድሻለሁ

  • @mik7647
    @mik7647 5 ปีที่แล้ว +7

    GIGI's interview tells ,she's so sweet and friendly

  • @gebeyawagdew121
    @gebeyawagdew121 3 ปีที่แล้ว +4

    ጅጅዬ በጣም ምን ያላስተማርሽን ነገር አለ ሁሉም ነገር ቀድሞ የገባሽ ልዕልት ሴት ነሽ ውድድድድ

  • @ሳሚፍቅር-ጰ1ዠ
    @ሳሚፍቅር-ጰ1ዠ 5 ปีที่แล้ว +20

    ስራዋችሽ ትውልድ እማይረሳው ነው ድንቅ ልጅ ነሽ

  • @motikiyya9838
    @motikiyya9838 5 ปีที่แล้ว +6

    Wow God is great all the times. GIGI I'M SO EXCITED TO HEAR YOUR LOVELY VOICE. ...! LOVE AND RESPECT 4 U

  • @abebewoldu9306
    @abebewoldu9306 2 ปีที่แล้ว +2

    ተመሰግን ምን ይሳነናል ጌታ እናት

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 ปีที่แล้ว +2

    እህታችኝ እግዚአብሔር ከእንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት ! የጠራሽው የዘመርሽው እምላክሽ በኃያሉ ክንዱ እቅፍ ውስጥ ያሳድረሽ! እህቴ ችግራችንን የሚፈታ እሱ ብቻ ነው !!! እሱ ሁሉን ይፍታልሽ የልብሽን መሻት ይስጥ ባዘንሽበሽ ነገር ገብቶ የማያልቅበት ደስታውን ይሙላብሽ !!!

    • @Betimekonnen
      @Betimekonnen ปีที่แล้ว

      Anchi erasu kene lebe newe yalesh tadeleshe

  • @ፍቅርያሸንፋልHነኝ
    @ፍቅርያሸንፋልHነኝ 5 ปีที่แล้ว +14

    ጂጂዬ በጣም ነው የምወድሽ መአዚ አድናቂሽ ነኝ

  • @ephremdaba4119
    @ephremdaba4119 5 ปีที่แล้ว +2

    መአዚዬ በጣም ነው ደስ ያለን ከልብ አመስግነናል የናፈቀንን ድምፅ አሰማሽን እድሜ ይስጥሽ ፈጣሪ

  • @yaredyared6427
    @yaredyared6427 11 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ቢሆን ስለአንቺ አለቅሳለሁ የኔ እናት ጂጂዬ እወድሻለሁ ከልጅነቴ ጀምሮ እወድሻለሁ ኢትዮጵያ ሀገርሽ በጣም ናፍቃሻለች

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw 2 หลายเดือนก่อน

    ልክ እንደኢትዮጵያ አገር ነሽ ጅጅ እውነትም ኢትዮጵያዊ

  • @selamtube6423
    @selamtube6423 3 ปีที่แล้ว +2

    ቆይ ምን ልበል አረ የምለው ጠፋኝ በጣም ነው የማከብርሽ i am blissed so so so so sooooooooooooooooooo happy to hear your voice, hey did you know that i decided to attend concert if and only if you are the host artist i still do. and i RESPECT you really!!!!!!!

  • @mesiyemikaellj3269
    @mesiyemikaellj3269 5 ปีที่แล้ว +9

    Gigiye yena lyu.. Swedsh😘😍😘

  • @selamlee5355
    @selamlee5355 ปีที่แล้ว +2

    Thank you

  • @abdurazaknesro8186
    @abdurazaknesro8186 2 ปีที่แล้ว +2

    Long live to the iconic and legend Artist Gigi......

  • @getinetkifle3341
    @getinetkifle3341 5 ปีที่แล้ว +10

    I love you Gigi!

  • @point1212
    @point1212 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቴዲ እና ጂጂ አንድ ላይ ቢሠሩ 💕 😎

  • @sonaethiopia2071
    @sonaethiopia2071 5 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ለናት አገርሽ አበቃሽ ጂጂዬ ማሬ

    • @alemtsehaykifle4077
      @alemtsehaykifle4077 5 ปีที่แล้ว

      ጂጂ መልካም ሠው እባክሽን ዘምሪ የኦርቶዶክስ መዝሙር ዘምሪ ፈጣሪን አመስግኚ

  • @khalidyusuf2783
    @khalidyusuf2783 8 หลายเดือนก่อน

    does Egigayehu shibabaw know that We love and admire her more than any musicians in Ethiopia

  • @elsanegusu5606
    @elsanegusu5606 5 ปีที่แล้ว +3

    Mazayyyy demtsesh edweha yetra eqonow egzabher edem ena tena yestsh😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @yaredmammo6149
    @yaredmammo6149 4 ปีที่แล้ว +6

    #GIGIYE we still miss you. we still listen your old interviews as if live.
    Thank you sheger's for sharing the interview. but it will be more better if you include the interview date in the description.

  • @agou916
    @agou916 หลายเดือนก่อน

    Web sew nesh gigiye I love 💕

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 2 ปีที่แล้ว +2

    ድምጽሽ ደስ ሲል

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 5 ปีที่แล้ว +1

    Gigi betame new mewedshe e/r enkwan lagershe bekashe e/r welunme yastkskelelshe betame enwedshslen🙏🙏🙏💚💛❤💖💖💖

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 2 ปีที่แล้ว +1

    Her voice is amazing even when speaking

  • @kidistgetachew7565
    @kidistgetachew7565 ปีที่แล้ว +1

    I love her spirit

  • @hasetplus6113
    @hasetplus6113 5 ปีที่แล้ว +7

    Yane feker betam new miwedeshi kanchi wichi lene zefagn yelem mechereshashin yasamrelshi

  • @mulusewmolla7389
    @mulusewmolla7389 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ምርጧ !!!!!

  • @HaileHope
    @HaileHope ปีที่แล้ว

    GIGI MY QUEEN ❤❤😍

  • @የጉራጌልጅነኝየቡታጀራ
    @የጉራጌልጅነኝየቡታጀራ ปีที่แล้ว

    እንኳን ለቅድስት ሀገርሽ አበቃሽ አንድቀን ደሞ በአካል በቪድዮ ልናይሽ እንፈልጋለን ዉዷ እህታችን

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 5 ปีที่แล้ว +2

    Gigi love you
    We missed you

  • @negatucheru9792
    @negatucheru9792 ปีที่แล้ว

    We'll come jiji to your home country. I happy to hear this news.

  • @gebeyawagdew121
    @gebeyawagdew121 3 ปีที่แล้ว +1

    ጅጅዬ በጣም እንወድሻለን አከብርሻለሁ

  • @ethiobuzzfeed
    @ethiobuzzfeed ปีที่แล้ว

    You don't have no idea how we love and miss you !!!

  • @segniw2
    @segniw2 2 ปีที่แล้ว +1

    It took me 45 minutes to say she needs nothing but GOD . GOD GOD

  • @mamenure9747
    @mamenure9747 5 ปีที่แล้ว +2

    We love u GiGi

  • @AbebaFrehiwot
    @AbebaFrehiwot 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ ጂጂዬ

  • @bethelbelay5909
    @bethelbelay5909 5 ปีที่แล้ว +3

    ጂጂዩ እንዴታባሽ እንደምወድሽ ብታውቂ አታገቢም ነበር

  • @derejedereje9763
    @derejedereje9763 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁላችንም በፍቅ ነው የምንወድሽ

  • @عبدوحبش-ه8م
    @عبدوحبش-ه8م 2 ปีที่แล้ว

    ጀጀየ ፈጣሪ ይጠብቅሺ

  • @leygeb7193
    @leygeb7193 ปีที่แล้ว

    We love you gigiya

  • @muluyadata7985
    @muluyadata7985 5 ปีที่แล้ว +3

    መአዝዬ ኑሪልን

    • @Keeulee2305ke
      @Keeulee2305ke 4 หลายเดือนก่อน

      ጣቢያዋም እሷም ቆሻሾች ናቸው ይሔንንም የምሰማው ጂጂዬ ሆናብኝ ነው !!

  • @ethiopiafirst4187
    @ethiopiafirst4187 2 ปีที่แล้ว +1

    Legend

  • @eyerusalemdemissie7754
    @eyerusalemdemissie7754 5 ปีที่แล้ว +2

    ስወድሽ እኮ

  • @mihretyilkal3786
    @mihretyilkal3786 3 ปีที่แล้ว

    ሁለታችሁም በጣም ነወ የምወዳችሁ የኔ ወዶች

  • @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ
    @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ 5 ปีที่แล้ว +8

    ጂጂዬ እንወድሻለን የጤና ችግር አጋጥሟታል ተብሎ አዝኜ ነበር

  • @bayehasmare3182
    @bayehasmare3182 2 ปีที่แล้ว

    እስከመቸ እሚለው ይገርማል ኢትዮጵያን ያየሽበት አሁን ሳይ የኢትዮጵያን ችግር

  • @negaayele9148
    @negaayele9148 3 ปีที่แล้ว

    መልካም ታሪክ ነው።

  • @brookgirma7800
    @brookgirma7800 5 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን 😘😘😍

  • @ephremyema1724
    @ephremyema1724 5 ปีที่แล้ว +2

    Ya ethiopa merta merteee mertaaaa epmuuu sewadeshe

  • @ethiopiaaddisababa2479
    @ethiopiaaddisababa2479 5 ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ ላንቺ ፍቅር ስለሆንሽ ፍቅር ሽባባው ብዬሻለው እግዚያብሄር ዘመንሽን ይባርከው

  • @yeabatwalg4709
    @yeabatwalg4709 ปีที่แล้ว

    2019 ነዉ እኮ

  • @tamem6072
    @tamem6072 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow gig enkuwan lzi abekash

  • @derebeezezew2903
    @derebeezezew2903 5 ปีที่แล้ว +6

    ጅጅየ ኢትዮጽያን የማይብሽ ዉድ እህቴ አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅልኝ ላጋጠመሽ ዉስጣዊ ችግር ግን ዮርዳኖስ በማስጠመቅ ለናግዝሽ እኛ እየሩሻለም ያለን ኦርተዶክስ እምነት ተከታዮች ከልባችን እንፈልጋለን።

  • @destaleykun4785
    @destaleykun4785 3 ปีที่แล้ว

    ቆይ መቸ መጣች ድና ነው

  • @Jo-do4yw
    @Jo-do4yw 2 ปีที่แล้ว

    ❤️🥰I have no words ❤️

  • @mikechrist7076
    @mikechrist7076 4 ปีที่แล้ว +1

    Gigi ye mar ewodsh allehungi betami kelbe beqa qlat aterengi silanch Menagerie meglexi

  • @melodysoul2650
    @melodysoul2650 5 หลายเดือนก่อน

    I can't even began................... or have the words..... gin yena wub demtse sew eyawera sew yafezal lekas

  • @erenaalemu1121
    @erenaalemu1121 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ሀሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ

  • @shumetazene1843
    @shumetazene1843 3 ปีที่แล้ว +1

    gazitegnewa betam edlegna nesh k gigi gar yhn yahl koyta

  • @nigstsisay8128
    @nigstsisay8128 5 ปีที่แล้ว +1

    Ena ye abebe gdey yetewat hasabun betam new yewededkut #1 nesh

  • @madonamadona1161
    @madonamadona1161 5 ปีที่แล้ว

    Yen konjo fetar himarish

  • @elsanegusu5606
    @elsanegusu5606 5 ปีที่แล้ว +1

    Temsgen amlake eqan lehagersh meder abkashe btam des belognsl😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Endereyas
    @Endereyas 11 หลายเดือนก่อน

    Ay dimit

  • @adiamsegedbeju3991
    @adiamsegedbeju3991 4 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @efremamha8458
    @efremamha8458 5 ปีที่แล้ว

    ከልቤ ነው ምወድሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ

  • @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ
    @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ 5 ปีที่แล้ว +4

    ከዚህ በፊት ሰምቼዋለሁ ዉሸታሞች ግን መድሀኒአለም ጨርሶ ይማራት

  • @mubanas148
    @mubanas148 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 3 ปีที่แล้ว

    Why you forgot about to ask one Ethiopia album

  • @HealthZone24
    @HealthZone24 5 ปีที่แล้ว

    Love u

  • @tmariyamkebede4357
    @tmariyamkebede4357 2 ปีที่แล้ว

    የመቼው ነው ቃለ መጠየቁ
    በናታቹ አሁን የት ናቸው?????

  • @elsanegusu5606
    @elsanegusu5606 5 ปีที่แล้ว

    Ede yesmamow hulu weshet neber lijwan wosdbst bechawan bet zegta tekmtech betsbochwa menamen eyalachehu bechenket letafndun now ede😚😚😚🤗🤗🤗🤗

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 5 ปีที่แล้ว +3

    gg Y eni filikilik.

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 4 ปีที่แล้ว

    Ahon yalchbet honta batkrbo true naw

  • @sinta8585
    @sinta8585 5 ปีที่แล้ว +2

    hultum Tarik sri swoch nachw btam ydnkalu gigi dmsta yamral

  • @JJ-xz2re
    @JJ-xz2re 5 ปีที่แล้ว +1

    It's un older interview

  • @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ
    @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ 5 ปีที่แล้ว +5

    የመቼ ነዉ

  • @sebsibemolla1521
    @sebsibemolla1521 3 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂዬ እራሷ ጥበብ እኮ ናት! በልብ ከፍታ የነገስሽ ከፍታ

  • @ggggdggs7621
    @ggggdggs7621 5 ปีที่แล้ว

    ገባች:እዲየ:ኢትዮጵያ

  • @soliyabcki8338
    @soliyabcki8338 5 ปีที่แล้ว +1

    Yana konijo enkwani ba salami la agarishi abakashi yana mari mirti nashi

  • @eyobhailu114
    @eyobhailu114 5 ปีที่แล้ว +1

    Dink Lij nesh GiGi enkuan le Agersh Abekash ..............

  • @zufanmolla8387
    @zufanmolla8387 5 ปีที่แล้ว +2

    ለምንድን ነው ሰውን የምትሸውዱት የቆየ ኢንተርቪው አይደል እንዴ ይሄ

  • @gdnlentertainment2605
    @gdnlentertainment2605 4 ปีที่แล้ว

    yemer ezi nat ahun
    bnatachu negerugn ee

  • @getachewferede6730
    @getachewferede6730 4 ปีที่แล้ว

    😉😉😉

  • @mahmudmohammed9628
    @mahmudmohammed9628 3 ปีที่แล้ว

    ere gigi teftalech ....

  • @elsanegusu5606
    @elsanegusu5606 5 ปีที่แล้ว +1

    Meretun besfiw yazu eyalachehu edatasworswachw😂😂😂😂😂😂😂

  • @ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ
    @ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ 5 ปีที่แล้ว +1

    የመቼ ነው እስቲ ንገሩኝ

  • @melenabakalu7444
    @melenabakalu7444 5 ปีที่แล้ว +1

    ዘፈን ይቅርብሽ ጅጅየ

  • @theakoudsi8550
    @theakoudsi8550 5 ปีที่แล้ว

    Zefene haxeyate nawu 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖👈🏻yelale okay 😏😏😏😏😏😏😏😏please ye orethodox hayemanote lejoche bible anbebu enji
    Menewu enede esesa 🐄🐐🐏🐕🐎 atehunu 🙊🙊❌❌❌❌❌ye orethodox hayemanote Zefene becha nawu ❌❌❌❌

    • @EthioAradatube
      @EthioAradatube 5 ปีที่แล้ว

      አስተዋይ ግን ዝም ይላል