39ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦ለህይወታችሁ መበላሸት ተጠያቂው ማነው ያልታሰበ ሰው እንቅፋት ሆኖ ቢገኝስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @HanaKetema-n5v
    @HanaKetema-n5v 16 วันที่ผ่านมา +63

    ሰላም መምህር ዲያቆን ወልደ አማኑኤል በጣም ምስኪን ልጅ ነው በደንብ ብትተዋወቁ መልካም ነው

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 16 วันที่ผ่านมา +11

      @@HanaKetema-n5v ልክ ነሽ እህት አለም ወልዳማኑኤልና ወለደ ሚካኤል ጥሩ ልጆች ናቸዉ እኔም ከመምህር ጋር በግልፅ ቢነጋገሩ ይግባባሉ ብዬ አስባለሁ ነገር ግን ዉስጥ ዉስጡን ችግር አለ እሱን ደግሞ ማወቁ መመርመሩ ጥሩ ነዉ።

    • @yibrahtadele1797
      @yibrahtadele1797 16 วันที่ผ่านมา +6

      ​@@maryelove7751 መምህር ከባዶ ተነስቶ እንደማይናገር እርግጠኛ እሆንልሻለሁ የኔ እህት ሰለዚ ያልተፈሳ አይሸትም

    • @ኤፍታህእሙወለተማርያምየቅ
      @ኤፍታህእሙወለተማርያምየቅ 16 วันที่ผ่านมา +6

      ልክ ነሽ ይህ ስም ማጥፋት ነው እንጅ ወልደ አማኑኤል በጣም ጥሩ ልጅ ነው ገጠመኝ ያዳምጣል ብዙ ጊዜ ስያስተምረን ስለ ገጠመኝም ነው የሚነግረን ብር ላለውም ዝክር እኔን ወልደ አማኑኤል በእኔ በእኩል ትግራይ ክልል ይዘክራል ዝክር ማህበሩ ብዙ ብር ነው እየላከ ነዲያን የሚበሉት መምህር ሳያቀው ነው ያሉትን ብቻ ሰምቶ የሚያወራው

    • @myharet1221
      @myharet1221 16 วันที่ผ่านมา +2

      አይዘክርም አላለም እኮ ግን .....​@@ኤፍታህእሙወለተማርያምየቅ

    • @RuhamBelay-q6g
      @RuhamBelay-q6g 16 วันที่ผ่านมา

      ከባዶ ተነስቶ እንደተነገረማ እኛ ምስክር ነን እህቴ ነበርን በቦታዉ አጠርቶ ማዉረት ለህሊናም እረፍት ነዉ ለማንኛዉም መምሩ ተሰስቶል ስለማያዉቀዉ ጉዳይ ካሜራ ስለ አለዉና አፍ ስለ አለዉ ብቻ ማዉረቱ ገርሞኛል በፀሎት እናስበዉ ከአለበት ነገር እግዚአብሔር እንዲረደዉ​@@yibrahtadele1797

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 16 วันที่ผ่านมา +35

    የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከቱ ይደርብን

    • @SaraNew-fo6je
      @SaraNew-fo6je 16 วันที่ผ่านมา +2

      amen amen amen

    • @YamrotAbba
      @YamrotAbba 16 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን,አሜን,አሜን

  • @InnocentFlyingSaucer-qo1wc
    @InnocentFlyingSaucer-qo1wc 16 วันที่ผ่านมา +35

    ተመሥጠን የምንሰማዉ ወንድማችን ወልዳማኑኤል እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @Gigu-p5f
      @Gigu-p5f 16 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @mefthe1
      @mefthe1 16 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @nigsitiwedajeharbi4480
      @nigsitiwedajeharbi4480 16 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @ቅድስትቱዩብ-o3z
      @ቅድስትቱዩብ-o3z 15 วันที่ผ่านมา

      @@InnocentFlyingSaucer-qo1wc አሜን

  • @user-ec21
    @user-ec21 16 วันที่ผ่านมา +24

    በእውነት ካንተ ይህንን አልጠበኩም ነበር ብዙ መናገር አልፈልግም ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም

    • @Mero.meron209
      @Mero.meron209 16 วันที่ผ่านมา

      ምን አጠፋ መምህር👀??😊

  • @Ysira-t
    @Ysira-t 16 วันที่ผ่านมา +49

    23:42 እኔጋር አሁን ከለሊቱ 6:44 ነው እና ከ15 ደቂቃ በፊት ኮመንት ሁሉ እድርጌያለው ብቻ እንቅልፍ ወሰደኝ እና ተኛው ከዛ ለመነሳት ስሞክር እያንቀጠቀጠኝ ታገለኝ ላማትብም እንቢ አለኝ ብቻ የሆነ ሰው እላዬ ላይ ያለ ነው የሚመስለኝ እና ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ብዬ ስጮህ የወረረኝ ሁሉ ሁሉም ነገር ሄደ ክብር ምስጋና ይግባው መድኃኒዓለም ማርያምን ጸልዩልኝ ገጠመኙን አሁን ልሰማነው ያቆምኩት 23:44 ላይ ነው ማርያምን በጣም ገርሞኛል ሰውነቴ እንደዚህ ቀሎኝ አያውቅም ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ አስቡኝ

  • @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ
    @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ 16 วันที่ผ่านมา +35

    እዉነት ለመናገር ማንን እንመን እምንለዉ ልክ ነው መምህር ይህን ካአተ አንጠብቅም 😢

    • @Mulu-p3d
      @Mulu-p3d 16 วันที่ผ่านมา +2

      ይስታካከላል❤በጊዜው

    • @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ
      @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ 16 วันที่ผ่านมา +4

      @Mulu-p3d እደት ነው እሚስተካከለዉ ግን እረ በስላሴ መምህር ሱባኤ ያዝበት መጀመሪያ በጭፉን ከመፍረድ

    • @carmp1227
      @carmp1227 2 วันที่ผ่านมา

      እዉነት ብለሃል ወንድሜ እማምላክ ትጨመርበት ​@@Mulu-p3d

  • @samrawittesome
    @samrawittesome 15 วันที่ผ่านมา +81

    ዳቆን ወልደ አማኑኤል እኳን ደስ አለህ ሰዎች ሲሞግሶችሁ ወየዉላችሁ

    • @HabtamAddise
      @HabtamAddise 15 วันที่ผ่านมา +3

      ❤❤❤❤

    • @tigistassefa1213
      @tigistassefa1213 15 วันที่ผ่านมา +2

      @@HabtamAddiseእዉነት ነዉ

    • @DhSvh-lf5ib
      @DhSvh-lf5ib 15 วันที่ผ่านมา +11

      የኛ እቁ መምህር ወልደ አማኑኤል ለጸጋ ሊሆን ሊሆን ይችላል ይሔ ሁሉ ፈተና በርታልን መምህር ተስፋዬ ተማሪዎህ የመንፈስ ልጆችህ አዝነንብሀል በመናፍቆት የምንጠብቅህ ልጆችህ😢

    • @amirkhan-ec1ey
      @amirkhan-ec1ey 15 วันที่ผ่านมา

      Ewneta new wendemachn weld amanual lebegu new sew sayhun fitary sewd new tsgawn yabzaleh yegna enku memeherachn

    • @abelgossaye3739
      @abelgossaye3739 15 วันที่ผ่านมา

      ​@@DhSvh-lf5ib።መቼ መቼ ነው ምታዝኝው ተረጋጊ ሁሊ መንፈስ ብቻ ስለማስወጣት ስለ መንፈስ ማውራት ህይወት መሰለሽ ተሳስተሻል ብርሽን ጊዜሽንመበላት ትችያለሽ በስጋ ነገር ላይ ብቻ ስለምታተኩሩ ሌሎች በነፍሳቸው ለመዳን ሚሞክሩት አዲስ ሰዋች እንቅፋት አትሁኑባቸው

  • @ፀባኦትሚድያ
    @ፀባኦትሚድያ 16 วันที่ผ่านมา +31

    መምህርየ ዛሬ በጣም ተሳስተሃል (ወይም ስላ ሌላ ወልደ ኣማኒኤል ይሆናል ሁለት ወልደ ኣማኒኤል ስላሉ ድያቆኑ ግን በጣም ገቦዝ እና ኣስተዋይ ያንተም ተማሪ ነው ለምን ስለ ገጠመኝ ስያስተምረንም ነበር እና ብቻ ግራ እየገባን ነው ለምን ኣንዳቹ ላንዳቹ ፈተና ትሆናላቹ

  • @mikiman1625
    @mikiman1625 16 วันที่ผ่านมา +19

    ሰላም እግዚአብሔር ባገልግሎትሽ ይርዳሽ በርቺ

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 16 วันที่ผ่านมา

      በወጣ ይተካ

    • @Tsedale21
      @Tsedale21 16 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይስጥልን በወጣ ይተካ💙🙏

    • @KarlKfoury
      @KarlKfoury 15 วันที่ผ่านมา

      በወጣ ይተካ

    • @useermias
      @useermias 15 วันที่ผ่านมา

      ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቦኘ

    • @useermias
      @useermias 15 วันที่ผ่านมา

      ፈተና ውጠ ነኘ

  • @SaifulRsna-pc6it
    @SaifulRsna-pc6it 16 วันที่ผ่านมา +56

    መምህርየ ዲያቆን ወልደ አማኑኤል በጣም ጥሩልጅነው ሲያስተምረንም ገጠመኝም እየነገረነው ካንተ ቀጥሎ በጣም ብዙነገር ያወቅንበት ወንድማችንነው ቀርበህ ህየው ባለፈው ገብተህሳለም እኔምነበርኩ ሁሉንም ሰምቻለሁ ተው መምህርየ ወልደ አማኑኤል ትሁትወንድማችንነው ገንዘብደግሞ ጠይቆንአያውቅም መምህየ ሁሉንም መርምር ወንድማችን ዳኒም እዛማህበርላይነበር ስንበዛ ለሁለት ተከፍለንነው 😢😢😢😢

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 16 วันที่ผ่านมา +2

      ከሆነ መልካምነው ግን ራስን መጠንቀቅ አይጎዳም❤❤❤❤

  • @ጎደልያስ-ቨ3ዐ
    @ጎደልያስ-ቨ3ዐ 16 วันที่ผ่านมา +28

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን ወልደ አማኑኤል ወንድማችን ጎበዝ ትሁት እና ብርቱ ወንድማችን ነው አግኝተኸው ብትወያዩ ብትተዋወቁ መልካም ነው ጥፋትም ካለ በውስጥ መመካከሩ ጥሩ ነው እኛ ስደተኞችን በጣም እተረዳን እያገዘን ነው መነቃቀፍ ይብቃን ተው

  • @NatnaelAshete-w4k
    @NatnaelAshete-w4k 16 วันที่ผ่านมา +18

    መምህር እንኳን ለአባታችን አቡነ ገ/መንፈሰ ቅዱስ ባአል አደረሰህ አደረሰን የውነት መምህር አተን ሚተካ ወንድ ልጅ እግዚአብሔር ቢሰጥህ እመኛለው

  • @Seife370
    @Seife370 15 วันที่ผ่านมา +46

    መምህር ስለ ወልደ ኣማኑኤል በጣም ተሳስተሃል ደሞ ጸጋዉ አለዉ እዉቀቱም አለዉ የግድ ያንተን ትምህርት ማወቅ አይጠበቅበትም። አባታችን ብዙ ሰዉ አፍርተዋል ይህን ስል እኔ ያንተ ተማሪ ነኝ ባንተ ሂወቴ ተቀይርዋል ግን የግድ በኔ ማለፍ አለበት ወልደ ኣማኑኤል ማለት ስተት ነዉ

    • @SamriBiruk
      @SamriBiruk 14 วันที่ผ่านมา

      ትክክል❤❤❤

    • @lemlemkifle9792
      @lemlemkifle9792 13 วันที่ผ่านมา +2

      እረ መንፈሳዊ ሰው እንዲህ አይልም።

    • @Seife370
      @Seife370 13 วันที่ผ่านมา

      @ ተሳደብኩ ወይስ መምህራችንን ደፈርኩት? ከሆነም ይቅርታ ቅሬታዬን ነዉ የገለጽኩት

    • @mery-gd8jy
      @mery-gd8jy 13 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

  • @selamWendmhun-k4j
    @selamWendmhun-k4j 15 วันที่ผ่านมา +44

    ኧረ በወንድማችን ቀልድ አናቅም ይህ የሰይጣንሲራ ነዉ ለእሱ ትልቅ በረከት ነዉ ወንድሜ ዳቆን ወልዳአማንኤል በርታልን የስደተኞች አባታችን ወንድማችን መካሪያችን ብቻ ሁለ ነገራችን ነህ ማነዉ የቆረበሰዉ አይሳሳትም ያለዉ ሰዉ ፍፁም አይደለም ተሰባሪ ሸክላ ነን እኛ

    • @ቅድስትቱዩብ-o3z
      @ቅድስትቱዩብ-o3z 15 วันที่ผ่านมา +4

      @@selamWendmhun-k4j ዉነት ብለሺል

    • @ሰላምየማርያምልጅ21
      @ሰላምየማርያምልጅ21 14 วันที่ผ่านมา +3

      ኣስተምሮው ጥሩ ነው ግን መምህር የሆነ ነገር ሳያይ አይናገርም እንጠንቀቅ

  • @HaymanotGumataw
    @HaymanotGumataw 16 วันที่ผ่านมา +32

    የእውነት መምህረዬ ያንተ ፍሬ ነኝ በጣም እንወድሃለን ግን አመጣጥህ ጥሩ ጊዜ አይደለም የወንጌል ጊዜ ነበር እና ወልደ አማኑኤል በጣም ጨዋ ምስኪን ነው ምን አልባች ስህተት ሰርቶ ከሆነ በውስጥ አውራው እናታችን ጋር ያውሩ ማኀበር የሚመጣው በውስጥ ካልተገባባችሁ ነው ስም ብሎ ማኀበር ገብቶ ማውራት ጥሩ አይደለም አንተ የምታውቀው ወልደ አማኑኤል ሌላ ነው እኛን የሚያስተምረን ሌላ ነው የእውነት ስለሱ በእውነት ቀርበህ ተረዳውና ስህተት ካለበት እኛ እንቀጣ ሙምህረዬ መጀመሪያ አውርታችሁ በዚህ ብትመጣ መልካም ነበር ምንም ነገር ሳታወሩ እዚህ ማውጣት የለብህም ነበር ቀን ሰተን እናወራ ቅዳሴ ተራኛ ነኝ ማለት ለዚህ አያደርስም ነበር ለሁሉም ነገር ትግስት አስፈላጊ ነው እሱ ባይኖር ስታችን በስደት በቀረን ነበር ጊዚውን መሰዋት አድርጎ የሚለፋው ምንም አገኛለሁ ብሎ አይደለም ግን ለእኛ ሲል ከእግዚአብሔር ዋጋዬን አገኘዋለሁ ብሎ ነው እና በእግዚአብሔር ስም በለበስከው መስቀል መጀመሪያ ወልደ አማኑኤል ቀርበህ እወቀው ከዛ ያንተ ያልከው ከሆነ ሙሉ ቪዲዮ ስራበት ስለሱ ግን ሳታጣራ ስለሱ አታወራ አንተን ለመናገር አይደለም እግዚአብሔር ያዝንበሃል 😢😢

    • @AbeFiker-d7j
      @AbeFiker-d7j 13 วันที่ผ่านมา

      አጣርቼ እያለሽ አጣራ ትገርማለሽ

  • @DftdtHarryu
    @DftdtHarryu 16 วันที่ผ่านมา +21

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወልደ አማኑኤል የምር ከምንም በላይ ትሁት ውድማችን ነዉ የምንድንበትንም መንገን ያስተምረናል እንጅ እንኳን ለኛ ለኦቶዶክስ ልጆች ለአህዛብም ፀልዩ የሚል ጀግና ውድማችን ነዉ በዉነት ተገናኝታችሁ አዉሩበት እዲያዉም የበለጠ ትኮራበቴለህ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን

  • @InnocentFlyingSaucer-qo1wc
    @InnocentFlyingSaucer-qo1wc 16 วันที่ผ่านมา +31

    ወንዶሜ ወልዳማኑኤል ብዙ ነገራችነዉ መምህር የእዉነት ችግር ካለበት በዉሥጥ ንገረዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭 መቼም ሠዉ ነዉ ሊያጠፋም ይችላል ግን ይሔን ያህል የሚጋነን አይሆንም ብርም ቢሠበሠብ እየዘከረ ነዉ ቢዲዮም ይልክልናል የት የት እንዳበሉ ብዙም መንፈሥ ይታሠራል ይሸኛል ደግሞ አይጠይቅም መንፈሡ ይለፈልፋል እንጂ አዉሩ በዉሥጥ ወንድሜ ምን መጣብህ በጣም ነዉ የምንወደዉ እንድንሠግድ እንድንፀልይ እንድንቀጠቅጥ ያደረገን ወልዳማኑኤል ጥፋት አይኖርበትም ፈጣሪ ይጠብቀዉ 💔💔💔💔💔🖤🖤🖤❣️❣️

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 16 วันที่ผ่านมา +1

      አርር ወልደ እማኑኤል ይሄን እያደርግም። ደሞ የመምህርን ትምህርት ይስማል ለጣሏቸው ፈልገው ነው መምህር እባክክ በውስጥ እውሩ እሱ ስለ እናተ እውርቶም እይጨርስ ይስማል ያንተን ትምህርት

    • @yabsera-n1i
      @yabsera-n1i 16 วันที่ผ่านมา +4

      ሰዉ ነዉ ዉስጡን አጣሩ እህቶቼ ለኛዉ ብሎ ነዉ መምህር

    • @demeweztasfaee3496
      @demeweztasfaee3496 14 วันที่ผ่านมา

      አወ የእውነት እኔም ከፍቶኛል😢😢😢​@@Mas-bn2by

    • @mulukuwait6886
      @mulukuwait6886 13 วันที่ผ่านมา +2

      ​@yabsera-ኧር በደብ ነዉ እምናዉቀዉ እደ ምን ሁናችሁ ገና መምህር ይህን አለን ብላች አታሳት መምህር ያለሁ ሁሉ ትክክል አይደለም መድኃኔ አለም በሚያዉቀዉ n1i

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 13 วันที่ผ่านมา

      @@InnocentFlyingSaucer-qo1wc ይሄ ሌላ እለም ውስጥ ገቡ ጭራሽ በትክቶክ ክፋፍሉ የእክሌ ተማር የእክሌ እያሉ ይሄ ሁሉ በውስጥ ቢጨርሱ እዚ እይደርስም ነበር መምህር ጥፋት እጥፍተካል መርጃ እንኳን ቢኖርን። እውነት ነው ብለክ ለምን እልጠየክም። ለእኛ መጥፋት እራሱ ተጠያቅ ናቸው እራሳችሁ እምጥታችሁን መልሳችሁ ልበትኑን። ትንሽ ቀራችሁ ተውያይታችው ፍቱ እሱ ፍቃደኛ ነው

  • @መአዛሥላሴ-19
    @መአዛሥላሴ-19 16 วันที่ผ่านมา +23

    አረ መምህር ወልደ አማኑኤል እጅግ ትሁትና ጥሩ ልጅ ነዉ ብዙ ልጆችን ከሀጢያት አረንቋ የመለሰ ልጅ ነዉ ከቻልክ ቀርበህ አናግረዉ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 16 วันที่ผ่านมา +18

    እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገ/መንፍሰ ቅዱሰ መታሰቢያቸው ቀን አደረሳች አሜን🤲ቅዱስ ሰጋውክቡረ ደሙ የተቀበላችሁ በረከታችሁ ይደረብኝ 🤲🤲

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 16 วันที่ผ่านมา +19

    መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ይፍታልኝ 🙏🙏የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 16 วันที่ผ่านมา +51

    እዉነት ለመናገር መምህር ስለ ዲያቆን ወልደ አማኑኤል የሰማሀዉ መረጃ እጅግ የተሳሳተ ነዉ እኔ ከማቀዉ ወደ 3 አመት ይሆነኛል በጣም መልካም ሰዉ ትምህርቱ ልነግርህ አልችልም በዚህ አጋጣሚ በደንብ በስልክም ሆነ በአካል አግኝተህ ብትተዋወቁ መልካም ነዉ ስለምክርህ እናመሰግናለን የእዉነት ክበርልን

    • @bethelhemmetiku1352
      @bethelhemmetiku1352 16 วันที่ผ่านมา +4

      ይመስለኞል የራሱ ቪው የቀነሰበት በወልደ አማኑኤል ስለመሰለው ነው

    • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
      @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 16 วันที่ผ่านมา +8

      እንደ ወልደ አማኑኤል እውነተኛ አገልጋይ በዚች አለም አለ ብዬ አላስብም 100%100 ከፀባይ ከትህትና ያኔምናልባት መንፈስ ይሆናል የላከው መቸም ማህበሩን ለመበተን እማያደርጉት ስለለ እኔ ዲያቢሎስ😢

    • @SamriBiruk
      @SamriBiruk 16 วันที่ผ่านมา

      ​@bethelhበጣም እዴemmetiku1352

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 16 วันที่ผ่านมา +36

    መምህር በጣም ተሳስተካል ምክንያቱም ወልደ አማኑኤልን በጭራሽ አላወቅከውም ምክንያቱም አንተ እንደምትለው አይነት ሰው አይደለም ሊላው አብራችሁ በውስጥ ተነ ጋግራችሁ መፍታት ትችሉ ነበር ለማንኛውም አሁንም ወንድማችን አግኘው መ ምህር ችግሩን ፍቱት እኛ ወልደ አማኑኤልም መ ምህራችን ነው እንዳንተ መምህርየ

    • @ዛይድየማርያምልጅ
      @ዛይድየማርያምልጅ 16 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም ይገማር እኮ በስመኣብ 😢

    • @fantayebara8435
      @fantayebara8435 15 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው እማዬ

    • @Matusala23722
      @Matusala23722 14 วันที่ผ่านมา

      መምህር ያገኘው መረጃ ቢኖር ነው ወደ እኛ ያመጣው ከዚህ በፊት ባሉ ገጠመኞች ተናግሮ እንደሰማሽው ከሆነ ስለ ''ዴጃቩ እና ቴሌፓቲ'' መረጃ ተጣርቶ እና ድምዳሜ ተደርጎ ነው ሚቀርብ ቡሏል ሲቀጥል ደግሞ ሁሉም ሰው ፐርፌክት አይደለንም ስህተት ልንሰራ እንችላለን አንቺመ እኛም የልጁ የቅርብ ሰው አይደለንም እሱ ከላይ ለኛ በሚያሳየን ምግባር ነው የልቡን ወይም ደግሞ ከበስተርጃባ ያለውን አናቅም በተጨማሪም መምህር ለራሳችን ብሎ የእኔ ተማሪዎች እንዲሁም ምዕመናን እንዲጠነቀቁ ነው በትክክል ካዳመጥሽው ልብ ብለን ካሰብን ደግሞ እቤታችን ቀጥቅጠን፣ሰግደን፣ፀልየን እኛ ሃጥያተኞቹን ፈጣሪ ይቅር ባለን ማለት በቤታችን ለእግዚአብሔር ምናረገው ምስጋና በቂ ነው ከዛ በላይ ካሰብሽ በረከት እንዲያድርብን ለቤተክርስቲያን ህንፃ ማሰሪያ፣ ለነድያን መስጠት ነው በግልሽ ማለት በማነውቀው ነገር እሱ እንዲ እሱ እንዲ እያለን አለመወገን ፈጣሪ እራሱ እውነተኛውን ያጋልጣል።
      ቀን የሚያመጣውን ምን እንደሆነ አታውቅምና ነገ በሚሆነው ነገር አትመካ መፅሀፈ ምሳሌ 27:1
      እውነት ትዘገያለች እንጂ አታረፍድም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
    @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ 16 วันที่ผ่านมา +26

    መምህርየ ቃለ ሂወት ያሰማልን እንኳን በላም መጣህልን ዲያቆን ወልደ አማኑኤል ሲያስተምረን ጭዋና ትህሑት ልጅ ነው እንዋም ማርያምን የአንተ ገጠመኝ እንደዚ ሰማቹ ስሙት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እያለ ነው እሚያስተምር የቀሲስ ሄኖክም ብቻ እግዚአብሔር ቢፈቅድ በአካል ተገናኝታቹ ብትነጋገሩ መልካም ነው እኔ እዚ ጉሩብ 2 ዓመት ሁኖኛል ግን ገንዘብ ልኬ ኣላውቅም ሲጀመረን አይታሰብም እንዳዚ ሲል ሰምቸም አላውቅም እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ግን አንተ እንደምታስተምረን ለእግዚአብሔር ብሎ እንዳንጠፋ ያስተምረናል እኔ ብዙ ተምሬበታለው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ስሕተት ካለው ሁሉም የሚመልስ ልብንና ኩላሊት የሚመረምር እግዚአብሔር ይመልሰው እንደኔ መልከ መልካም ልጅ ነው

    • @bethelhemmetiku1352
      @bethelhemmetiku1352 15 วันที่ผ่านมา +1

      @@ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ አረ በጭራሽ ገንዘብ ጠይቆ ሰምቼው አላውቅም

    • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
      @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ 15 วันที่ผ่านมา

      @bethelhemmetiku1352 አዎ እኔም እህቶቼ ወንድሞቼ ጠንቃቃ ሁኑ ነው የሚለን
      የዛሬ ገጠመኝ የማሕበራችን መወያያ ሆነ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ነው መምህራችን መምህር ተስፋ ስላሴ ዲያቆን ወልደ አማኑኤል በሰው ሳይሆን እራሱ በአካል ተገናኝተው በደምብ ማወቅ አለበት ለኛም ደስ ይለናል

    • @BrhanBrhan-r7v
      @BrhanBrhan-r7v 15 วันที่ผ่านมา +4

      እኔም4 ዓመት ሆነኛል ግን ገንዘብ ሲጠይቅ ሰምቸው ኣላውቅም የንሳሃ ኣባት ስልክ ስለው እንካን የመምህር ተስፈይ ኣባት ስልክ ነው የሰጠኝ እና መምህር በውስጥ መስመር ጨርሱ

    • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
      @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ 15 วันที่ผ่านมา +3

      @@BrhanBrhan-r7v በቃ የሆነ እኛ ለመበታተን የገባ መንፈስ ነው እኛ ትናንሾች ነን ተሰባሪ ሸክላ ነን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን ሰላሙ ይላክልን እህቴ

    • @SebleMersha-fr3uh
      @SebleMersha-fr3uh 13 วันที่ผ่านมา

      Wow, that's true. I feel sorry for you

  • @حياة-ث4ق
    @حياة-ث4ق 15 วันที่ผ่านมา +17

    ወንድማችንን ባልሠራው ነገር ሰሙን አታጥፋ እሱ ማለት የእግዚአብሔርን ቃል የሚያስተምር የጠፉትን የሚመለስ ሰገዱ ጸልዩ ትጉ እያለ የሚያስተምር ነው አንተ ዝም ብለህ ስሙን አታጥፋ እባክህ እባክህ

  • @FkFk-r6z
    @FkFk-r6z 16 วันที่ผ่านมา +33

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገንስለ ወልደ አማኑኤል ማለት እምፈልገው ነገር ቢኖር ግዜኖሮትወይንምደግሞ አንተ እንደምትለው ገንዘብ ለመሰብሰብ ብሎ አይደለም ከእግዚአብሔር አገኘዋለሁ ብሉ ጊዜውን መስዋት አድርጎ ከሰባሰአት እስከ9:00ሰአት መናፍስት እሚሸኝበት ከ አስርሰአት እስከ 12 ስአት ስንክሳር ያስተምረናል እና አተ ማህበርላይ ገብተህ ስትናገር ነበርኩ መምህራችን እያለ በትህትና እያወራህ አንተያወራከውን እራስህ ታውቃለህ አራትመቶ አምስትመቶ ሰው ቁጭብሉ የሚማርበትን ማህበር ሰርአት የሌለው ማህበር ብለህ ነው የወጣከው ሲቀጥል እሱ አሁን ፕሮግራም አለን ፕሮግራም እንያዝእና በሰፊው እንወያያለን እያለህ አመስት ደቂቃሰጠኝ አልከ አንተብቻ ተናግረህ መወጣት ነዉ የፈለከው ከዛ ወንጌል ጨርሶ መምህራችን ካልህ ግባ ሲልህ የለህም እሱ እኔጥፋቴ ቪዲዮ ውን መልቀቄነው በሏል ቢሆንም እሳቸውን ብቻ ሰምትህ ነው የመጣከው ሲቀጥል መጀመሪያ ዲያቆንወልደ አማኑኤል ማነው ብለህ ማወቅ ነበረብህ ከዛ በግልሂደህ ስርአት ባለው መልኩ ማዋራት ትክክልካልሆነ ነውወደማህበር ማምጣት በብርባገምተው ደስ ይለኛል ሌላው ይቅርና ይቱቡ እንኳን የሌላሰው ነው የነበረው በቅርቡ ነው እሱ እሚለቅበት በጣም አዝናለሁ የምር በርግጥ ሰው ነህ ልትሳሳት ትችላለህ ግን በዚህልክአልጠብቅም ነበር በጣም እራስህን ከፍታ ቦታ ላይ ነው ያስቀመጥከው እሱ ሲያስተምር ከገጠመኝ የሰማውንም የጠቀሰ ያስተምረናል የሚገርምህ ለሁሉም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

    • @tigistassefa1213
      @tigistassefa1213 15 วันที่ผ่านมา +1

      እዉነት ነዉ አሜን

    • @HerutKahs
      @HerutKahs 15 วันที่ผ่านมา +3

      እውነት ነው እኔም እነደዛ ነው የሰማሁት በቃ❤ የመምህርም የወልደ አማኑኤልም ሀሳብ ከሁሉም ኮሜንተሮች አንቺ ነው እውነቱ የፃፍሺው ክብርልኝ❤

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ 16 วันที่ผ่านมา +31

    ምን ነካህ መህምራችን ወልደ አማኑኤልን ምንነቱን ሳታውቅ ሳታናግርው በስመ አብ ግን መህር ተስፋየነውን ያስብላን ልቦና ይስጥህ እኛም ያንተ ተማሪነንእኮ ግን እሱን ብታናግርውስ ለምን ፈጠንህ ይህን ስራህ እግዚኦ ምሀረነ😢😢😢

    • @MahiMahi-jc5eq
      @MahiMahi-jc5eq 15 วันที่ผ่านมา

      ለዚህ ኮነው ሰው አትከተሉ የተባለው😂

    • @raya7711
      @raya7711 15 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም መምህር ተስፋየ ነው ብየ ለማመን ነው የተቸገርኩት ያሳዝናል😭😭😭

    • @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ
      @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ 14 วันที่ผ่านมา

      @@MahiMahi-jc5eq እግዚአብሔርንነው እምንከተልኮ።።።

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 16 วันที่ผ่านมา +133

    የሕፃናቱ ደስታ እውይ መድኃንያለም ያሳድጋቸው ♥️ እህቶች በረከታቸው ትድረሰን እኔም በፃድቁ ቀን ዛሬ ቆርቤ ደግሞ ቆራብያን እህቶቼን ሳይ ይበልጥ ደስ አለኝ እግዚአብሔር ከቤቱ ሳያወጣን ዘመናችን በቤቱ ይፈፀም 🥰🙏

    • @Abebech-12
      @Abebech-12 16 วันที่ผ่านมา +3

      እልልልልልልልልል ፍጣሪ ይመስገን

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 16 วันที่ผ่านมา +9

      በረከትሽ ይደርብን እኔንም ፍቅርተ ሥላሴ ብለሽ በፀሎት አስቢኝ ከቤተሰቦቼ ጋር ለዚህ ክብር እንድበቃ😢

    • @gedamneshferede9318
      @gedamneshferede9318 16 วันที่ผ่านมา +2

      እኳን ደህና መጣህልን ክበርልን

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 16 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይመስገን በረከትሽ ይድረሰን//በረከትህ ይድረሰን🙏በፀሎት አሰቢን //ወለተ ኪዳን🤲

    • @adisa-q6g
      @adisa-q6g 16 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢ታድላቹ

  • @bethelhemmetiku1352
    @bethelhemmetiku1352 16 วันที่ผ่านมา +28

    ይህው ነው እኔ ብቻ ልሰማ የማለት አካኤድ ውድቀት ነው ከኔ የተሻለ ሰው ይመጣል ብሎ አለማሰባችን ነው ለማንኞውም ወልደ አማኑኤል በርታ ይህ በረከት የምታገኝበት አጋጣሚ ነው ስለዚህ በርታ ምናልባት ሌላ ሰው ቢሆን ስምህን ያጠፋው ብዙም ላይመስልህ ይችል ይሆናል ግን የኔ በምትለው ሰው ስትነቀፍ ግን ስሜትህን ይጎዳዋል እና ለበረከት ይሁንልህ ውዱ ወንድማችን ወልደ አማኑኤል በርታልን ከቀድሞ የበለጠ ማህቀርህ እንደውም ይበዛል

    • @lwamgebreab8221
      @lwamgebreab8221 15 วันที่ผ่านมา +2

      እውነት ነው

    • @ቅድስት1386
      @ቅድስት1386 13 วันที่ผ่านมา

      በትክክል✔✔✔✔✔✔✔✔✔

  • @kokifkadu3737
    @kokifkadu3737 13 วันที่ผ่านมา +17

    መምህር ብዙ ጥሩ ነበር እየሰራህ ግን እኔብቻ አዋቂ ነኝ ትላለህ ወልደ አማንኤል የሁሉንም ችግር በትህትና በጥሞና ሰምቶ ብዙ ሰው ይጠቅማል በብዛት ያንተ ትምህርት እንዲሰሙ ይናገራል እሱም በደንብ ያዳምጣል የተሰጠህ መረጃ ልክ አይደለም ይቅርታ ጠይቀው

  • @Meysawkassa19
    @Meysawkassa19 16 วันที่ผ่านมา +26

    መምህር እና የመምህር ቤተሰቦች እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አደረሰን 🙏!!!

    • @SaraNew-fo6je
      @SaraNew-fo6je 16 วันที่ผ่านมา +2

      amen amen amen

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 16 วันที่ผ่านมา +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ዛፉ.ወንበርታዊት
    @ዛፉ.ወንበርታዊት 16 วันที่ผ่านมา +33

    አረ ድያቆን ወልደ ኣማኑኤል በጣም ጥሩ ትሁት ልጅ ነው መምህሬ😢😢❤

  • @ሜሪ-አ8ዠ
    @ሜሪ-አ8ዠ 16 วันที่ผ่านมา +59

    መምህርዬ ወልደ ኣማንኣል ጭዋ ሰው ነው እኔ የተቀየርኩት በሱ ትምህርት እና ባንተ ትምህርት ነው ከዝህ ቆሻሻ ሃጥያት የነበርኩ እህታቹ ነኝበፆሎታቹ ኣስቡኝ 🎉🎉

    • @sawomichael7138
      @sawomichael7138 15 วันที่ผ่านมา

      Er እግዝብሄር ነው የቀየረሽ እሱ ምን ስልጣን አለው

    • @ወለተሰንበትየመድሀኒአለም
      @ወለተሰንበትየመድሀኒአለም 15 วันที่ผ่านมา +1

      @@ሜሪ-አ8ዠ እኔ እንደሚመስለኝ በሱ ስም አጭበርብረዉ ሊያጣሉን ፈልገዉ ነዉ እኔ ገጥሞኛል ቸኩላችሁ አትፍረዱ

    • @ሜሪ-አ8ዠ
      @ሜሪ-አ8ዠ 15 วันที่ผ่านมา +1

      @sawomichael7138 ኣዎ ልክ ነሽ ግን የሰው ልጅ በሰው ትምህርት ይወስዳል ለምሳሌ ልክ እንደ መምህር ተስፋየ በሱ እና በሌላ መምህራን በዙ ሰው ወደ ሂወቱ ተቀይራል።

  • @selameyudlieteynsha4018
    @selameyudlieteynsha4018 16 วันที่ผ่านมา +42

    እንቁ መምህራችን ገና ዛሬ ስሕተት ሰራሕ ድያቆን ወልደ ኣማኑኤል ገጠሞችህን ያዳምጣል ምክንያቱም ገጠመኝ ማጣቀሻ እያደረገ ቁጥሩ ሳይቀር ነው ምያስተምረን

    • @ቅድስትቱዩብ-o3z
      @ቅድስትቱዩብ-o3z 16 วันที่ผ่านมา

      እዉነት ነዉ

    • @FsgsfCxgdfcxb
      @FsgsfCxgdfcxb 15 วันที่ผ่านมา +5

      በትክክል በህይወት ያዘንክብት ግዜ መምህር ትልቅ ስህህትት ነው የስራህው

    • @sawomichael7138
      @sawomichael7138 15 วันที่ผ่านมา +1

      ወይ ጉድ ምን አለ ለቤተክርስትያን ብትቆረቆሩ ወልደ አማንኤል ማነው ቤተክርስትያን ታቀዋለች ወይ ለምንስ ፊቱ አይታይም

    • @HerutKahs
      @HerutKahs 15 วันที่ผ่านมา

      አረ ይቱብ ላይ ግቢ/ባ ፊቱ ማየት ከፈለግ/ሽ😂​ወየ ሰዎች እንከን ስነፈልግ ጉድ@@sawomichael71386:21

    • @betytsegaye4419
      @betytsegaye4419 15 วันที่ผ่านมา

      ስለ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን አትቆወም

  • @ZhraAli-el5lm
    @ZhraAli-el5lm 16 วันที่ผ่านมา +36

    መምህር አተ እራሱ ሳታጣሩ በሰው አትፍረዱ ትል የለዴ እንዴት አንተ ለምን አላጣራህም እና ወንድማችን ወልደ አማኑኤል በጣም ጥሩ ልጅ ነው እና ለምን በውስጥ አላወራህውም ሳትጠይቀው ይህን ያክል ስም ማጥፋት ጥሩ አይደለም እርግጥ አንተንም እንወድሀለን ግን እሱም በጣም ከሚባለው በላይ ጥሩ ወንድማችን ነው❤❤❤

    • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
      @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ 15 วันที่ผ่านมา +1

      ተባረኪ ወይም ተባረክ ጭዋ የሆነ ኮሜንት

    • @Tsegish-eshe
      @Tsegish-eshe 15 วันที่ผ่านมา +1

      መረጃ አለኝ እያለ እኮ ነው!!

    • @HerutKahs
      @HerutKahs 15 วันที่ผ่านมา

      ​@@Tsegish-eshe ሰዎች የተቀረፀ ቪድዮ እንሰጣሀለን አሉኝ ኮ ነው ያለው😢 ይህንን እስኪ ሰጡኝ ጠብቁ አለ
      መምህርና ወለደ አማኑኤል ብቻ ተገናኝተው ቢያወሩ መልካም

    • @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ
      @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ 15 วันที่ผ่านมา

      ​@@Tsegish-esheአረ የተሳሰተ መረጃ ነው ሰም ለመጥፍት ነው😊

    • @መሲወለየዋ
      @መሲወለየዋ 14 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @hapashisara5897
    @hapashisara5897 16 วันที่ผ่านมา +16

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር
    አትፍረድ ይፈረድብሀል የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ነገሮችን በመልካም ነገር እንረዳ መምህር እኛ እንድንጠነቀቅ ነገረን እንጂ የሰው ጥላቻ ኖሮበት አይደለም መቼም ያለ አንድ ነገር እንደዚህ አላለንም ስለዚህ ሰው ለመውቀስ አንቸኩል ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ያድለን

    • @MesiHeni-m7i
      @MesiHeni-m7i 15 วันที่ผ่านมา

      በትክክል መምህርን ተረድተሽዋል ሁላችንም በጭፉን እንወዳለን ጭፉን እንጠላለን ማስተዋል አልቻልንም መምህር ያለው ነገር እውነት ሊሆንም ላይሆንም ይችላል እከሌ እደዚህ አያደርግም ብለን መቶ ፐርሰት ማለት አንችልም

  • @alemi-mp3gh
    @alemi-mp3gh 15 วันที่ผ่านมา +5

    መመህረየ ወንድማችን ወልደ አማኑኤል በጣም ጥሩ መምህራችን ነው እርስዎም እንወዳቹሁ አለን ❤❤❤

  • @makimahari4958
    @makimahari4958 14 วันที่ผ่านมา +19

    ኣቤት ኮሜንት ማነዉ ኮሜንት ለማንበብ የመጣ👍🥰 መምህረይ ወልደማኒኤል ስም ለመጥፋት እንዳይሆን መረጃ ለሚሰጡህ ሰዎች ተጠንቀቅ እኔ የሱ ድምፅ ስሰማ መምህር ግርማ ተመስሎ ነዉ የሚሰማኝ ትህትናዉ ያስቀናል😊

  • @nigsitiwedajeharbi4480
    @nigsitiwedajeharbi4480 15 วันที่ผ่านมา +22

    መምህርየ እንኳን በሰላም መጣህ እኔ ያንተ ተማሪ ነኝ ግን ስለ ወልደ አማኑኤል የተናገርከው በጣም ተሳስተሃል ወልደ አማኑኤል በጣም ጎበዝ ትሁት ወድማችን ነው እኔ ከቆሸሸ ማንነቴ በሱ ትምርት ነው ለንስሃ የበቃሁት አንተ እደምትለው ልጅ አይደለም አንድ የመጣህበት ሰአት የወንጌል ሰአት ነበር ገና አልጨረሰም ነበር ስጨርስ ጠሩቶሃል ግን አልነበርክም መምህረዬ ቀርበህ ብታውቀው መልካም ነው በጣም ትሁት ልጅ ነው

  • @bezicho
    @bezicho 15 วันที่ผ่านมา +7

    ቅዱስ ቁርባኑን የተቀበላችሁ እህቶቼ ለኔም በረከታችሁ ይደርብኝ በእውነት💜

  • @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
    @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል 16 วันที่ผ่านมา +14

    ሰላም ለእናተ ይሁን ቤተሰቦቸ❤
    መምህሬ በእውነት እኔ
    አተንም በትምህርትህ ነው እማቅህ ወልደ አማኑኤልንም በትምህርቱ ነው እማቀው እና ሁላችሁ ለእኔ ልዩ መምህሮቸ ናችሁ እና መምህሬ ወድማችን ወልደ አማኑኤልን በአካል አግኘውና ችግር ካላችሁ በውስጥ ተወያዪ
    በተረፈ እኔ ሁላችሁንም እወድአችውሀለሁ የክርስቶስ ወታደሮች ሐዋሪያት መምህራኖቻች እወዳችውሀለሁ እማራለሁ ወደ እግዚአብሔር እድቀርብ መንገዶቸ ናችሁ መምህራን ሁሉ። ግን እምትነቃቀፉትን ነገር ብታስወግዱት መልካም ነው እኛን ምእመኑን መልካም አድርጋችሁናል እናተ ግን ዛሬም እየተነቃቀፋችሁ ነው እና በአካል ተገናኝታችሁ ተወያዪ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @kidstቅድስትስለሽየኪዳነም
    @kidstቅድስትስለሽየኪዳነም 16 วันที่ผ่านมา +16

    መምህር እኳን ደህኒ መጣህ እኒ ወልደ አማኑኤ እኳ በጣም ሚሴኬን ልጂነው ከምር እኔ በጣም የምወደው ወድሜነው እኒም ደግም ትምህርቴን አያዳምጥም እያልክነበር ግን እኳ እሱ ያዳምጣል አደውም ሳስተምረን አዳድ ግዜ ካተ ገጠመኝ ለይ የሰማውን ለኚ ያስጠምረኒል እኒ ስለማታቀውነው እሱን ብታቀው እደዜህ አትልም ለማንኚውም ልባኒ ይስጠን ይሄን ሁሎን የማድረግው ዳቤሎስ ነው እግዛብሔር ይገስፀው😢😢😢😢😢😢

  • @selamhaile7346
    @selamhaile7346 14 วันที่ผ่านมา +38

    ድያቆን ወልደ አማንኤል ካንተ በላይ እንቁ መምህራችን ነው👏

    • @Mikaielmikaiell
      @Mikaielmikaiell 13 วันที่ผ่านมา +6

      እረ እንዲህ ብሎ ኣይጻፍም
      ተሳስቶ ከሆነ ብሳሳትስ ሰው ኣይደል እንዴ 😢

    • @Mero.meron209
      @Mero.meron209 13 วันที่ผ่านมา +3

      @@selamhaile7346 አይይይ ሰው ሁለቱም እንቁ ናቸው ነገር አታጋኑ 🤔🤔🤔🤔 የሰውን አይምሮ ለመንካት ዝግቹ ናችሁ🤔🤔

    • @EftahEftah-i9l
      @EftahEftah-i9l 12 วันที่ผ่านมา

      አተደደብ ጠብቅ ማርያም እኔ አመተ ሥላሴ አይደለሁም ጀምርቹ አይደለ ጉዳቹን የምዘረግፈ እሺጠብቁ

    • @Mikaielmikaiell
      @Mikaielmikaiell 8 วันที่ผ่านมา

      ⁠የሄ ነው ክርስትና 😢😢

  • @ደንግልእናቴ-ዸ9ዸ
    @ደንግልእናቴ-ዸ9ዸ 16 วันที่ผ่านมา +17

    እውነት ግን መምህር ከአንተ ይህን አልጠብቅም ነበር ወልድ አማኔኤልን አታውቀውም ማለት ነው ግን ግን አንድ ትልቅ መምህር ይህን አልጠብቅም ገባህ ቢሆንምግን በውስጥ ማስትካክል እንችል ነበር ግን ፍጣሪ ልቦና ይስጠህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ደንግልእናቴ-ዸ9ዸ
    @ደንግልእናቴ-ዸ9ዸ 16 วันที่ผ่านมา +14

    ፍጣሪ ልቦና ይስጠህ ወልድ አማኔኤል እውነትን እንጅ ውሽትን አይስብክም እህቶች ልብ በሉ ውንድማችን ብዙ ነገራችን ነው በተለይ ለእኛ ወለድ አማኔኤል ስለክርስተኛ ብዙ ነገር እሚያድርግ ነው እና ዛሬ በማይመጣ መጣህ ወንድማችንን ልቅቅ አደረግልን ለእኛ ተወው እሽ ደግሞ እዚህ ያላችው እህቶች ወንድሞችን ታውቁት አላችሁ በወንድንብ ፍጣር ይጠብቅልን

  • @fyry8481
    @fyry8481 16 วันที่ผ่านมา +38

    ✅መምህር እኔ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ ግን ዲያቆን ወልደ አማኑኤልን መናገር የለብህም እሱ ሰዉን ወደ ንስሃ እየጠራ ነዉ ያለዉ ✅

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 16 วันที่ผ่านมา +12

    እውነት ሰላም በጣም ጎበዝ ልጅ ናት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እውቀቱን ይግለጽላት እግዚአብሔር ያሳድግሽ በጣም የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው በሥላሴ ስም ነጭ በነጭ ለብሰው ቆርበው ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን እውይ የልጆቹ ሳቅ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድጋቸው አሜን በእውነት

    • @EmebetYesgat
      @EmebetYesgat 16 วันที่ผ่านมา +1

      እፍታህ የሶሊያና ጉርፕ ሊኩን አስቀምጭልኝ እስኪ ልከሽልኝ ኢትዮ ስገባ ጠፍብኝ

    • @HerutKahs
      @HerutKahs 15 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤

  • @Mihret_27
    @Mihret_27 15 วันที่ผ่านมา +7

    መምህር ከአንተ የተሻለ እንደሆነ ተረድተህ የቀናህ አስመሰለብህ ልቦና ይስጥህ ወንድማችን ወልደ አማኑኤልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @mikiman1625
    @mikiman1625 16 วันที่ผ่านมา +10

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ባገልግሌትህ የረዳህ እግዚአብሔር ሰላምንም እንደቸርነቱ በብዙ መልኩ እንዲረዳት እንመኛለን

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 16 วันที่ผ่านมา +17

    እንኩዋን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ ወርሓዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ ሰላምዬ ግን ቀናሁባት 🥹 መንፈሳዊ ቅናት ነው ደግሞ እኔም እንደሷ ብሆን ብዬ ተመኘሁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @workneshnegesse4222
    @workneshnegesse4222 16 วันที่ผ่านมา +15

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ❤በወልደ አማኑኤል ጉዳይ ተሳስተሀል ነገሮችን ማመዛዘን ነበረብህ እሱእንደዚህ አይነት ሰው አይደለም 🎉🎉🎉🎉

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 16 วันที่ผ่านมา +4

      ዲያቆን ወልደ አማኑኤል እና ሀይለ ሚካኤል በጣም ምስኪን ናቸው ትምህርታቸውን በጣም ነው የምከታተለው በ TH-cam .. ተቀራርቦ መነጋገሩ ጥሩ ነው ቀድሞ የማይሆን ነገር ከመናገር ብዬ አስባለሁ. ካጠፋሁኝ ይቅርታ.

    • @ShitaTaige
      @ShitaTaige 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@mimizeniwork4500መምህርዬ ስህተት የለበትም😊

    • @workneshnegesse4222
      @workneshnegesse4222 16 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል 🙏

    • @kidstቅድስትስለሽየኪዳነም
      @kidstቅድስትስለሽየኪዳነም 16 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም የምር በጣምነው የተሳሳተው መምህር

    • @fantayebara8435
      @fantayebara8435 16 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው በትክክል

  • @MireMuhammed
    @MireMuhammed 15 วันที่ผ่านมา +18

    አረ ወንድማችን አትንኩብን አንተን እንዲናውቅህ ኮ ምክንያት ነው ለምን መምህር ሳታጣራ ወንድማችን ታስከፋለህ እውነት ወልደ አማኑኤል ለኛ ይጠቅመናል የዝክሩ ነገር በቭድዮ ይልካል መስረጃ አለ😢😢 መድኃኒአለም ወንድማችን ጠብቅልን መምህርየ ይቅር ታ ዛሬ በጣም አዝነናል😢😢
    ወልደ አማኑኤል ለበጎ ነው ለፀጋ ነው አይዞህ ጠላት ገና ቡዙ ያወራል😢😢😢

    • @maryme-enatye
      @maryme-enatye 13 วันที่ผ่านมา

      ቆይ እነሱ ይግባባሉ እናተ ዝም በሉ እስኪ

  • @EmebetMabre
    @EmebetMabre 16 วันที่ผ่านมา +30

    በእውነት ትፀፀታለህ ማርያምን እንዴት ከሁለት ወገን አትመለከትም በጣም አዝኛለሁ በጣም ወልዴ አማኑኤልን አታቀውም እኔ ለምሳሌ ከአንተ በተጨመሪ በወልዴ አማሩኤል ትምህርት ቅዲስ ቁርባን ተቀብያለሁ በእወነት አጣሪ ድጋሜ

    • @AbelSendekie
      @AbelSendekie 16 วันที่ผ่านมา +1

      ለምን እናንተ ትክክል ከሆናችሁ ሲጠይቃችሁ አትመልሱም ነበር

    • @MesiLove-o8j
      @MesiLove-o8j 16 วันที่ผ่านมา +4

      ጠብቅ ትንሽ ነው እንጂ ያልነው እንማር እና ነው የተባለው መምህር ስለሆነ ወንጌልን መተው ነበረብን ወሬኛ ሲጀመር ጥፍቱ የመምህር ነው ወልደ አማኑኤል ትዕግስቱ ብቻ በቂ ነው ​@@AbelSendekie

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 16 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@AbelSendekieእህቴ ጠብቀን እኮ ተብሎ እሺብሎ ትቶን የሄደዉ እንዴትነዉ መምህርን ዝም በል ብለን እኞ ምእመኑ ገብተን የምናወራዉ 15ደቂቃ ብቻ ወንጌል ለማንበብ የፈጀዉ ለምን መታገስ አቃተዉ የእዉነት ለእኞ አስቦከሆነ መምህር ሆላ ቡዙኮነን ልጁ ወልደአማኑኤል ለቃሉ ክብር እንዳይቆረጥ የማለት ልጨርስና ጊዜ ወስደን የምንወያይበትነዉ ያለዉዉኮ ደግሞ እንዲህ ከሆነ እነ አባገብረኪዳንን የዉሸትነዉ ቢዶዮቸዉን እያመጣ እንዲህ ለምንይላሉ የሚለዉ

    • @nuthiyehun8333
      @nuthiyehun8333 15 วันที่ผ่านมา +5

      አትቀይሚ እህቴ አስተምሮ አስተምሮ በውስጥ ይሀባና ብር አምጡ ነው የሚለው እኔም አንድ ግዜ ሰጥቸ ነው ከዛ በሆልል ብሎክ አረኩት

    • @MesiLove-o8j
      @MesiLove-o8j 15 วันที่ผ่านมา

      @@nuthiyehun8333 ውሸታም ማነው ወልደ አማኑኤል ያውም በውስጥ ገብቶ ብር አምጭ ያለሽ ቱ

  • @mekdeseyasu-tf4by
    @mekdeseyasu-tf4by 16 วันที่ผ่านมา +6

    ወይኔ መምህር ስጋውና ደሙን ለመቀበል እንዴት እንደናፈኩ ......ባለቤቴ ትንሽ እንቆይ ይለነኛል .....ባንተ ት/ት ብዙ ተለውጠጫለሁ .....የባለቤቴን ልጅም ትምጣና ከልጃችን ጋር አብረው ይደጉ ብየ ልትመጣ ነው ።የባለቤቴን እናትም አስቆረብን መምህር እድሜ ለአንተ ት/ት።።። እድሜውን ፀጋውን ያብዛልን ። የአቡነ ገ/መንፈስቅዱስን ምስለ ስዕል በህልሜ ከቤቴ ሰቅለህልኝ አየሁ ......በህልሜ

  • @የማርያም-የማ
    @የማርያም-የማ 16 วันที่ผ่านมา +60

    መምህር የእውነት ወልደ አማኑኤል ምርጥ ልጅ ነው ቀርበህ ብታቀው የሱን ስም ለማጥፋት ሊሁን ይችላል ጥላት ዲያቢሎስ

    • @HenokHenok-cj5bp
      @HenokHenok-cj5bp 16 วันที่ผ่านมา

      ቴሌ ግራም ግሩፑ ምን የሚል ነው የወልደ አማኑኤል ?

    • @yodibayu933
      @yodibayu933 16 วันที่ผ่านมา +2

      እውነት ነው

    • @mysolo2613
      @mysolo2613 16 วันที่ผ่านมา +1

      መምህር የተናገረው እውነት ነው ፤

    • @melkimelki1671
      @melkimelki1671 16 วันที่ผ่านมา +1

      ውሰጡን ማን ያውቃል

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 16 วันที่ผ่านมา +2

      መምህራችን ቃለ ህይውት ያስማልን ስለ ወልዳእማኑኤል እብራችሁ ቢትወያዩ እርፍ ነው እሱ የእንተ ተማር ነው መምህር ብሩ ደሞ ዝክር ይዘክራሉ ሁሉም የተሳሳተ ነገር ነግርውክ ነው

  • @HabtamAddise
    @HabtamAddise 16 วันที่ผ่านมา +17

    መምህር ከይቅርታ ጋ ወልደ አማኑኤል የአንተ ተማሪ ነው ገዘቡም የዝክር ነው ብትግባባቡ ደስ ይለኛል❤❤❤

    • @Alazar_q12dt3ht8u
      @Alazar_q12dt3ht8u 16 วันที่ผ่านมา +2

      አላስገባም አሉኝ አለኮ እንዴት እንደደነገጥኩ😢

    • @HabtamAddise
      @HabtamAddise 16 วันที่ผ่านมา

      @Alazar_q12dt3ht8u መምህር ማህበር ላይ መቶ ነበር

    • @Alazar_q12dt3ht8u
      @Alazar_q12dt3ht8u 16 วันที่ผ่านมา +1

      @@HabtamAddise አለ እኮ እደገና ስማው እኔም እዛ ማህበር ላይ አለሁ ግን መምህር መምጣቱን አላየሁም

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael 16 วันที่ผ่านมา

      ​@Alazar_q12dt3ht8u ስክሳር ጨርሰው ማብራሪያ እስኪሰጥ ይሆናል እጂ እንዲገባ ሳይፈልግ ይሆናል ብቻ ከባድ ነው

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 15 วันที่ผ่านมา

      ማንም እይልም ስጅመር ስንክሳር እያደርስ ነበር እሉ ወልደ እማኑኤል በውስጥ እናውራ ስለው እንቢ ብሎ መስለኝ እሱ እንደዛ ያለው። የፀሎት ስእት ያለ መውስድ ነው​@@Alazar_q12dt3ht8u

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 16 วันที่ผ่านมา +20

    ኧረ ወልደ አማኑኤል እኮ ጡሩ ሰው ነው መምህር

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ 16 วันที่ผ่านมา +23

    ሰላም መምህር የቅረታ በጣም ነው አምንወድህ ግን ሰለ ዲያቆን ወለድ አማኒኤል እንድ ነገረ ለነገረህ መምህር በእውነት ዲያቆን በጣም ጥሩ ሰውነው ዶሞ ኮ ገጠመኝም በጣም የወዳል ከችልክ ተዶዋውላቹ ብትናገግሮ ጥሩ ነው በየ ኣሰባሎው ያው ተሳስትቶ ከሆነም ሰው ነው አማየሳስት አለም አና ተራዳዱ በተረፍ አንወዳሃልን

    • @SolAyu-zr6tp
      @SolAyu-zr6tp 16 วันที่ผ่านมา +2

      እህቴ/ወንድሜ የቴሌግራም ግሩፑን ሊንክ ላኪልኝ እስኪ የወልደ አማኑኤልን

    • @ኤፍታህበለኝጌታ-ዀ9ቨ
      @ኤፍታህበለኝጌታ-ዀ9ቨ 16 วันที่ผ่านมา

      ቴሌግራም ለይ ​መንፈሳዊ ዊጋዎች ብለሽ ሰርች ስታደረጊ ይመጣልሻሎ@@SolAyu-zr6tp

    • @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ
      @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ 16 วันที่ผ่านมา

      @@የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ የንስሀ አባት እኮ የመምህር አሉ እዛም ግብ ነው እሚለዉ

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 16 วันที่ผ่านมา +1

      ​​@@SolAyu-zr6tpየማህበሩ((መንፈንፈሳዊ ዉጊያ))
      እንዲህ በለሽግቢ ዮቱብ ዲያቆን ወልደአማኑኤል ትምህርቱን ሰምታችሁ ኑናመስክሩ የእዉነት በዚች በሰዎች አሉባልታ ስህተት ዲያቢሎስ ስራዉን እየሰራነዉ ወልዳማኑኤል እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @nestanetgirma2248
    @nestanetgirma2248 16 วันที่ผ่านมา +2

    Thanks!

  • @SebleTamiru-e1j
    @SebleTamiru-e1j 16 วันที่ผ่านมา +7

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የወርሐዊ መታሰቢያ በዓላቸው አደረሳችሁ ከደረሰን በፀሎት አስቡኝ ማህደረ ማርያም ብላችሁ❤❤❤❤❤

  • @ብርቴ3604
    @ብርቴ3604 15 วันที่ผ่านมา +2

    መምህራችን በጣም ተሳስተሀል በእውነት ወድማችን ወልደ አማኑኤል በጣም መልካም ስው ነው በእውነት ስንት ተቀይ ረንበታል
    እመብረሀን ትጠብቅህ ወድማችን

  • @EmebetMabre
    @EmebetMabre 16 วันที่ผ่านมา +9

    ተው መምህር በጣም እኔ አድሜን ነኝ በጪራሺ አንህ እንዳልከው አይደለም ጭራሺ በውስጥ ሊመካከሩ ያልከው እግዚአብሔር በጪራሺ አይደለም በጪራሺ እባክህን ድጋሜ አጣራ የእውነት ድንግል የምትወዳት ከሆነ ድጋሜ አጣራ ከአንድ ወገን ብቻ አትሁን እባክህ እባክህ እባክህ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሸ2ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ሸ2ዘ 15 วันที่ผ่านมา +4

    መምህርዬ አንተና ወልደ አማኑኤል በውስጥ ብታወሩ ጡሩ ነው!
    ሁልግዜ የአንተን ትምህርት አዳምጡ ተከታተሉ ነው የሚለን እና በጣም ጡሩ ትምህርቶችን ነው የማስተምረው
    ፈተናው በእኛ በምእመኑ ብቻ ሳይሆን በእናንተም በአገልጋዮች ላይ ፈተና አለ ስለዚህ መምርህዬ ያለውን ነገር በውስጥ አውሩ

  • @useermias
    @useermias 15 วันที่ผ่านมา +11

    ወንድሜ መምህረ ተስፋየ ዩቅረ በለኘ እና እወነታወን በሱባኤ በትጠዩቅ መልካም ነወ ወንድሜ
    ወልደ አማኑኤል መልካም ሰወ ነወ

    • @useermias
      @useermias 15 วันที่ผ่านมา +1

      ወንድሜ እኔንም ተሰድቤ ነበረ ቴሌግራም ግሮፐ ላዪ ግን ዩቅረ ለእግዚአብሔር በያለሁኘ

    • @مريمحبشا
      @مريمحبشا 13 วันที่ผ่านมา

      ❤❤

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 16 วันที่ผ่านมา +8

    ቃል ሕይዉት ያሰማልን መምህር ከወልደ አማኑኤል ጋራ ተግኛኚታቹ ትዋያዩ መጀመሪያ

  • @fredoseMeskrme
    @fredoseMeskrme 16 วันที่ผ่านมา +7

    መምህር ሰላም እዴት ኖት እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን እኔም ወልደ አማኑኤል ጋር ነው የምከታተለው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እራሴን ያገኝውበት ትምህርት ነው ግን አንድ ሁናቹ ብዙ ልጆች ስላሉ በዛ መተው ቢያስተምሩን በጣም ደስ ይለናል መምህርያ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @HelenBirane
    @HelenBirane 15 วันที่ผ่านมา +2

    Amen amen amen 🙏

  • @Slamah-q9i
    @Slamah-q9i 16 วันที่ผ่านมา +11

    መናፍስት ዉግያ ነዉ የሚል ማሕበር ግን ኣረጋግጥልን እኔ ትምህርቱ ደስ ነዉ የሚለኝ ትምህርቱ ግን መምህር የነገርሁን ግን መንቀኛች ወይም ጠላታቹ እሱን ለማክፋት እንዳይሆን ምምህር

    • @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ
      @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ 14 วันที่ผ่านมา

      @@Slamah-q9i በጣም ሲበዛ ደስ ይላን አንድበት ርእቱ የሆነ ውድ መህምሬ ዲቆን ወልዳ አማኑኤል እመ ብርሀን ትጠብቅልኝ💖💖💖

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 16 วันที่ผ่านมา +5

    ይብራለም /ይርጋለም እህታችን መምህራችን ስላደመቅሽልን ያማረ የደመቀ ሕይወት ኑሮን ጤናን ይስጥሽ 🥰🙏 ተባረኪ በውጣ ሥሉስ ቅዱስ በረከትን ይተኩልን ♥️

  • @bertukanamsalu7978
    @bertukanamsalu7978 15 วันที่ผ่านมา +5

    ወድማችን ውልድ አማኑሄል በርታ እንወድሀለን ባለህበት እምትወዳት እማምላክ ትጠብቅህ የኛ ቱህት
    ውድማችን እዲዝህ አያደርግም በጭራሽ አያዉቁትም

  • @bezuneshalemu9092
    @bezuneshalemu9092 16 วันที่ผ่านมา +3

    መመህር እናመሠግናለን ሠላምዬ ጎበዝ ልጅ ናት እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላት

  • @EftahEftah-i9l
    @EftahEftah-i9l 12 วันที่ผ่านมา

    መምህርዬ በእውነት ቃለህያወት ያሰመልን የኔ ውድ መምህር እነት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅክ አሜን❤❤❤❤❤

  • @wubalemyurgu3457
    @wubalemyurgu3457 16 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ሰላምዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ ድንቅ ትምህርት

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 14 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 15 วันที่ผ่านมา +3

    መምህራችን በጣም የምወድህና የማከብርህ ትምህርቶችህና ገጠመኞችህ በጉጉት ከምጠብቁ ተማርዎችህ አንዷ ነኝ በ2011 ዓ•ም ጀምሮ ትምህርትህን እከታተላሎሁ ብዙ ነገር ተምርያሎሁ ስለማናፍስት ብዙ እውቀት አግንቻሎሁ አሁን ስለወልደ አማኑኤል የተናገርከው ግን ትንሽ ቅር ብሎኛል መምህራችን ቭድዮ አለኝ ብለሃል ለምን ቭድዮው እጅህላይ እስክገባ ዝም አላልክም እርግጠኛ ሳትሆን ለምን ተናገርክ ወንድማችን ወልደ አማኑኤልም ያንተን ትምህርት ተከታታይ ነው ስያስተምረንእንኳ. መምህር ተስፋየ እንድህ አለ መምህር ተስፋየ እንድህ ብሎ አስተማረ. ገጠመኝ ይህ ቁጥር እንድህ ይላል እያለ በግሩፕ ምያስተምረን አንተን ያስተማርከን ነው ትምህርታቹሁ ተመሳሳይ ነው ትምህርቴ አላዳምጥም ላልከው በፍፁም ስህተት ነው. አንተንና አባታችን መምህር ግርማ አባታን ቀስስ ሄኖክ. ሳያነሳ አይውልም ለነገሩ ጠቋር ምን ይስራ መንጋውን መበተን ነው😢😢😢

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 16 วันที่ผ่านมา +23

    መምህር ሰላም ላንተ ይሁን እንዴት ነህ ከዛሬው ገጠመኝ ይልቅ የዲያቆን ወልደ አማኑኤል እና ማህበሩ በዚህ ልክ ስለተነሳ በጣም አዝነናል በየ ማህበሩ ጓደኞች አሉን ሁላችንም የምንለው እንደ ዲያቆን ወልደ አማኑኤል የሚያክል ጠንካሮችና መንፈስ ቅዱስ ያለበት ስረአት ያለበት አያ አራት ሰአት ቅዱስ ቅዱስ የሚሉ እንደ መላዕክት ማህበር አይተን አናቅም በዝክሩም ግልፅ እና ግልፅ ነው ዝክረ ቅዱሳን ቴሌግረም ላይ ተመልከት እኛ በዲያቆን ወልደ አማኑኤል ተጠቅመናል በጣም ከፍቶናል በእውነት እንዲህ ስለተባለ እወቀው በጣም የዋህ ሙሉ የሆነ በአለምም የተማረ በመነፈሳዊም ሒወቱ ጎበዝ ተዋወቀው በጌታ መምህር

    • @yodibayu933
      @yodibayu933 16 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም ከፍቶኛል በጣም

    • @melkimelki1671
      @melkimelki1671 16 วันที่ผ่านมา

      ውሰጡን ማን ያውቃል

    • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
      @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 16 วันที่ผ่านมา +3

      እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነው ግን በአሁኑ ሰአት ከምንሰማው አንፃር ንፁህ ሰው አለ ለማለት ይከብዳል መምህርም የሆነ መረጃ ካልያዘ አንድን ሰው አያወጣም የሆነ ምክንያት ቢኖረው ነው

    • @JfEf-b6c
      @JfEf-b6c 16 วันที่ผ่านมา

      ኣነም ማርያምን 😢😢😢

    • @MesiHeni-m7i
      @MesiHeni-m7i 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿንትክክል

  • @Habtam-tube
    @Habtam-tube 16 วันที่ผ่านมา +50

    መምህር ወልደ አማኑኤል በጣም ጥሩ ልጂነው ትህትናው ትምርቱ አይጠገብም ❤🎉 ችግር ቢኖርበትስ ለምን በውስጥ አትነገርውም 😢ለምን ሚድያላይ ታወጣለህ ለምን ❗❓ተዋህዶነትን እምታስተምሩን እንዴዚህነው እርስ በራሳችሁ እየተዋጋችሁ እየተቦጫጨቃችሁ 😭እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወልደ አማኑል እንወድሀለን ❤የምቀኛን መንፈስ ቅዱስ ገብርኤል ይያዝልን😢😢😢

    • @MesiLove-o8j
      @MesiLove-o8j 16 วันที่ผ่านมา +15

      @@Habtam-tube ዬቱዬበር ሲባሉ እንደዚህ ናቸው ደግሞ ከመምህር በተለይ አንድ አይነት የተጋድሎ ትምህርት ከሚያስተምር ሰው መነቃቀፍ ይከብዳል ከምር የተግባር ክርስትናን የሚያስተምር ትሁት ታጋሽ ወንድማችን መምህራችን ነው ወልደ አማኑኤል

    • @genetme-p3y
      @genetme-p3y 16 วันที่ผ่านมา +4

      በትክክክልሁሉም ለራሱ ነው እግዚአብሔር ይሹመውን ማን ይጥለዋል ማንም

    • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
      @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ 16 วันที่ผ่านมา +2

      @@MesiLove-o8j ዋናዎ እኛ ብቻ መፅናት አለብን እንደዚህ እንደዚህ ሲባል ዘንበልበል ማለት የለብንም አንድ መጥላት አንድ መውደድ እንዳንሆን የሚጠቅመን መውሰድ ነው

    • @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ
      @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ 16 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል በጣም አዝነናን

    • @Slamah-q9i
      @Slamah-q9i 16 วันที่ผ่านมา +4

      እዉነት ደሞ የሚገርምኮ ገጠመኝ መምህራችን ተስፋይ ያለ ነዉ የሚያስተመርነ እዉነት ከእግዚአብሔር ይልቅ ራስ ወዳድ ኣንሁን

  • @bezicho
    @bezicho 15 วันที่ผ่านมา +6

    መምህርን እንደዚህ ውብ አድርገሽ ያለበሽው እህቴ ይርጋአለም ፀጋ ልበሺ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ በረከት ይባርክሽ እህቴ🙏🏾💜❣️💕🙏🏾

  • @Slamah-q9i
    @Slamah-q9i 16 วันที่ผ่านมา +9

    እኔ የምጠይቅ ራሱን ኣቅርብልን እንግዳ ኣርገህ ጠይቀዉ ተቀራርበህ ኣዉራዉ የሰዉ ኣትስማ መምህር

    • @BemnetBemnetወለተአማኑኤል
      @BemnetBemnetወለተአማኑኤል 16 วันที่ผ่านมา +1

      መልካም ሃሳብ ነው

    • @HerutKahs
      @HerutKahs 14 วันที่ผ่านมา

      @@Slamah-q9i መልካም ነገር ነው እንዳዛ ቢያድርግልን መምህር

    • @eyerus9893
      @eyerus9893 13 วันที่ผ่านมา

      አዎ እሰኪ ቃለ መጠይቅ ያድርግለት

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 7 วันที่ผ่านมา

    እህታችን እግዚኣብሔር ይስጥልን መምህር እግዚኣብሔር ይጠብቅህ እግዚኣብሔር ይርዳን

  • @baushBelay
    @baushBelay 16 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ለኔ ለጠፋሁት እንዳውቅ ስላስተማርከኝ ዘመንህ ሁሉይባረክ አንተን ለወለደች እናት እድሜና ጤናው አብዝቶ ይሰጥልን መድሀኒአለም የአለሙንጉስ

  • @Sameera-o9k
    @Sameera-o9k 15 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለይውት ያሰማልን መምህር እመብርአን ትጠብቅክ ከነቤተሰቦችክ በፀሎትክ አስበኝ መምህር❤❤❤❤❤

  • @liyuliyuu
    @liyuliyuu 16 วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ በአል በሠላም አደረሳችሁ

    • @SaraNew-fo6je
      @SaraNew-fo6je 16 วันที่ผ่านมา +1

      amen amen amen

  • @yabsera-n1i
    @yabsera-n1i 15 วันที่ผ่านมา +1

    እህታችን እናመሰግናለን🎉🙏🙏

  • @ZerfeshDereje
    @ZerfeshDereje 16 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ደና መጣህልን መምህር የአባታችን የአብ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ሠ6ኸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ሠ6ኸ 13 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ መምህረዬ አኔስ ወንድማችን ዲ/ን ወልደ አማንኤል ብትታዋወቁ ና ቃል መጠየቅ ብትጠይቀዉ ከሱ ህይወት ልማር በጣም እጣባበቅ ነበሩኩ እንጅ እንደዝ አልጠበቅህም ማርያምን በጣም ጀግና የክርስቶስ ወታደር ነዉ ከሱ ቡዝ ተምርያለሁ ካንተም መምህሪዬ እግዚአብሔር ይመስገን እርግጠኛ ነኝ ቀርበህ ብታየዉ ይቅርታ ትልዋለህ

  • @ኤፍታህእሙወለተማርያምየቅ
    @ኤፍታህእሙወለተማርያምየቅ 16 วันที่ผ่านมา +5

    መምህር ተስፋዬ ወልደ አማኑኤል በጣም ትሁት ልጅ ምርጥ ልጅ ነው በእኔ በኩል እራሱ ትግራይ ክልል ይዘክራል ብዙ ብር እየላከልን እና ተቀራረቡና አውሩ ገጠመኝ እራሱ ያዳምጣል ይንን ገጠመኝ አዳምጡ እያለ በአስተምሮው ላይ የአንተን ገጠመኝ እየነገረን እያብራራልን ነው የእኔ መናፍስቶች የተሸኙልኝ በወልደ አማኑኤል በኩል ነው ብዙ ትምህረት አግኝተንበታል ማህበሩም ከሌላው ማህበር ለየት ያለ ነው በጣም ነው የምንበረታው የተሣሣተ መረጃ ነው የምትናገረው

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 15 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር እንኳን አደረሰህ ከነቤተሰቦችህ አምሮብሃል ፀጋውን ያልብሳት

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 16 วันที่ผ่านมา +9

    ሰላምህ ይብዛ መምህር እንዴት አደርክ
    በእዉነት የእህቶቻችን በረከት ይደርብን።
    መምህር ዲ/ን ወልደ አማኑኤል የአንተም የመምህር ግርማ ተማሪና ወዳጂ ነዉ።እኔ ትምህርቶቹን በዮቱብ በየቀኑ እከታተለዋለሁ ቴሌግራማቸዉ ግን ትርምስምስ አለበት እዛ መግባትም የብር መዋጮ ዉስጥም መሳተፍ አልፈለኩም እንጂ ብዙ ያንተ ተማሪዎች እዛ እንዳሉ አዉቃለሁ ዞሮ ዞሮ የሰጠህን ጥቆማ ቆንጆ ነዉ የመምህር ተማሪዎች ንቁ እራሳችሁን አፅኑ አትወዛወዙ።

    • @ናሆሜ
      @ናሆሜ 16 วันที่ผ่านมา +2

      ይቅርታ እህታለም ትርምስያልሽ መሀበር ከመቼ ጀምሩነው ስለብር መዋጮ የተጠየቀው ያማታቄውን ነገር ቀድመሽ ተረጂ መምህር ካንተ ብዙ የተማርኩ ቢሆንም ባማታቀው ነገር ሰው ነው መዝለፍ አብዝተሃል ተረጋጋ

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 16 วันที่ผ่านมา +1

      @ናሆሜ መምህር እዉነቱን ነዉ እህታለም እኔ እራሱ ስንቶቹ ናቸዉ በዉስጥ እየመጡ ልቤን የሚያደርቁኝ ግን የዛ ግሩፕ አባል ናቸዉ ዞሮ ዞሮ እናተም እራሳችሁ ተጠንቀቁ ዉስጣችሁን መርምሩ በተረፈ እኔ ወልደ አማኑኤልንም ሆነ ወልደ ሚካኤልን አስተምሯቸዉን እወደዋለሁ ብዙ ነገር አስተምረዉኛል ግን ልልሽ የምፈልገዉ ዉስጣችሁ አተረማማሾች አሉ ነዉ
      እኛ የምንፀልይ የምንፆም የምንሰግድ የምንቆርብ ተማሪዎች ሆነን ክፉ ደግ መነጋገር አይገባንም በግልፅ በመነጋገር ሰላም አዉርዶ ወልደ አማኑኤልና መምህር እንዲግባቡ ማድረግ እንጂ እህትዬ

    • @ናሆሜ
      @ናሆሜ 16 วันที่ผ่านมา +1

      @maryelove7751 አይ የዛለታ ገብቱ መምር ውድማችን 5ደቂቃ ስጠኝ ብሎት ለምን ወጣ መነጋገር ያለባቸውን ነገር አይነጋገሩም ነበር

    • @RuhamBelay-q6g
      @RuhamBelay-q6g 16 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂😂 የብር መዋጮ የት ነዉ መዋጮዉ በህልምሽ መሆን አለበት ግሩፑን የያሽዉ ሆ በእግዚአብሔር ስም

    • @RuhamBelay-q6g
      @RuhamBelay-q6g 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@maryelove7751ወንጌል እየተነበባ እረግጦ ማዉጣት ነበረበት አንቺ እስቲ እዚያም ትክክል እዚህም ትክክል ማለቱን ትታሽ ለህሊናሽ ፍራጂ በወጌል ሰአት መጣ ጠብቀን ተበለ እረግጦ ወጣ ይሄ አሁን እዉነት ተገቢ ነዉ?

  • @ZinashGebretsadik
    @ZinashGebretsadik 15 วันที่ผ่านมา +1

    ይርጋለም ለወንጌል አገልግሎት ስለተባበርሽ እንዲሁም እግዚአብሔር ፀጋ ያልብስሽ

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss 16 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤ እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ😊

  • @FerhiywotTamrat
    @FerhiywotTamrat 7 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን መምር ተስፋዬ ቃለህይወት ያሰማኝ

  • @SelamawitTsegaye-f1n
    @SelamawitTsegaye-f1n 16 วันที่ผ่านมา +9

    እኛ ደሞ በወልደ አማኑኤል ትምህርት ተጠቅመናል እሱ በፕሎግራም ነዉ የሚጠቀመዉ ያለ ፕሎግራም መጥተክ ስላላስተናገደክ ነዉ ስም ለማጥፋት የሞከርከዉ እረጅም እድሜ ለወንድማችን

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 16 วันที่ผ่านมา +1

    መምህርን ሰላደመቅሸው እህታችን ይርጋለም ተባረኪ🙏🙏🙏

  • @betytsegaye4419
    @betytsegaye4419 16 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም ለዚህ ክብር እንድበቃ ፀልዩልኝ ወለተእየሱስ ብላቹህ በጣም ነው የቀናሁት

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 16 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @chilotabuhay3392
    @chilotabuhay3392 16 วันที่ผ่านมา +18

    መምህር ተሰፋየ የእግዚአብሔር ሰላም ካንተጋር ይሁን በጣም የማከብርህ የምወድህ መምህሪነህ እኔ የመላከ መክራት መምህር ግርማ ተማሪነኝ ዲያቆን ወልደ አማኑኤል አንተ አታውቀውም የማታቀውን እና በደንብ ያልመርመርከውንነገር እደዚህ የሰውን ሰም ለምን ታጠፋለህ ሌሎችንም የምታቀርባቸውን ሰውች በደንብ ሳትመርምር ነው የምታቀርበው በጣም አዝናለሁ በጣም ወርድክብኝ ዲያቆን ወልዳ አማኑኤልነው ጨለማየን ያበራልኝ ከዳቢሎሰ እሰራት የተፈታሁት የአምላኬን ቸርነት ፋቅር ማህሪነት ያየሁበት የተርዳሁበት በሱነውና ብትችል እሱን አግተህ ማውራትና ሂደህ ማየት ማህበርም ገብትህ ማዳመጥና መጠየቅ ትችላለህ በእውነት የእግዚአብሔር አገልጋይ ከሆክ እውነትን የምትፈልግ ከሆነ እግዚአብሔርን የምትፈራ ከሆን ንጹህን አገልጋይ ሰም አታጥፋ😢

    • @EmebetMabre
      @EmebetMabre 16 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

    • @fantayebara8435
      @fantayebara8435 16 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

    • @HabtamAddise
      @HabtamAddise 16 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @Baiyenis
      @Baiyenis 15 วันที่ผ่านมา +1

      በእወነት መምህራችን መምህር ተሰፋዪ ይለላዉ ሰዉም እደዝ ክህን ይማመጡዉ እረ ክባደ ነው ወልደ አማኑኤል ጥሩ ልጅ ነውካ ህወታቸን ይቀየር ልጅ የኔ ኣባቴ በሱ ነው መምህረ ተሰፋይ ያዉቁት እወነት😢

    • @Workqwha
      @Workqwha 15 วันที่ผ่านมา

      @@Baiyenis ለምንበራሳቹ መንገድ አታጣሩም እሱያለው እራሳችህን ጠብቁነው

  • @lemlemsolomon
    @lemlemsolomon 15 วันที่ผ่านมา +1

    ይብራለም እግዝእያብሄር ይስጥልን ጸጋ ያልብስሽ ❤❤❤❤

  • @AhammadAhammad5-v1h
    @AhammadAhammad5-v1h 16 วันที่ผ่านมา +6

    መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅህ
    ወንድማችን ወልደ አማኑኤል እመብርሀን ትጠብቅህ
    በመካከላችሁ እመብርሀን ትግባ
    የጠላት ስራ ነውጅ ወልደ አማኑኤል ትሁት መልካም ወንድማችን ነው ከማህበሩ ውስጥ ሁነው ብር እሚጠይቁ ይኖሩ ይሆናን መጠንቀቅ አለብን ወንድማችን ግን እኔ እስከማውቀው ትሁት የስላሴ ባርያ መሆኑን ነው በጣም ከፍቶኛን በውነቱ በትመህርቶቹ ሁሉ ያንተን ገጠመኝ ያነሳን ተማሪህ ነው እዴት አሳልፈህ ለጥላት ሰጠህብን ወንድማችንን ለምን መምህርየ ተውጅ በውስጥ ተመካከሩ ከሰው ልጅኮ ስህተት አይጠፋም ግን ለምን ባደባባይ የስንቱን ደብተራ ጠንቋይ ገበና እዳልሸፈንክ ዛሬ ምን አይነት ጥላት ወደልብህ ገባ መምህርየ ለምን ንፁሁን ወንድማችንን ባደባባይ እዲህ ተናገርክብን ለምን እያለቀስኩ ነው የምፅፍልህ 😢

    • @JfEf-b6c
      @JfEf-b6c 15 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክክል አኔም ከፍቶኛል የምር😢😢

  • @ElfeNegh
    @ElfeNegh 13 วันที่ผ่านมา

    ምህር ተምረት በጣም ነውየምከታተለው ኑርልን❤❤❤❤

  • @የኪዳነምህረትልጅነኝ-ኰ4ጀ
    @የኪዳነምህረትልጅነኝ-ኰ4ጀ 16 วันที่ผ่านมา +3

    መምህርዬ ቃል ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ግን ዲያቆን ወልደ አማኑኤል በጣም ጥሩ ሰው ነው እኔ ከማወቅ 3 አመት ይሆነኛል እንደምት ወራ አይደለም ጥሩ ሰው ነው