th-cam.com/video/4uaZlkEST2g/w-d-xo.html watch this kid. she may teach you one or two things! I am not disturbed because you eat meat! but your insincerity toward butchering innocent animals is so disturbing! you should have not recorded the cow being butchered! so cruel!
What a beautiful 😍 culture and tradition! Love, love the traditional house and compound. Glad to see they're keeping the traditional ways. Respect & love ጉራጌዎች ❤️
low key this is the best presentation for a person who wants to see the real thing, I missed meskel for the first time in my life this year, but I'm glad I found this video. your local Wolkite fan
Abo Guraghe !!! We guraghes have an unwavering stand to keep our identity within the bigger ethiopian nationalism. May peace prevail on our beloved country
my mother is Kistane from Harar and we live in Norway and Sweden. I have been in eshigedi soddo, gurage 2010, I was happy and i love gurage zone. I hope Gurage will be Region and we can invest on Hospital and clean water for everyone.
Oh my God! You guys took me home like that , honestly I love my culture especially #Meskel#,because everyone gets together like thanksgiving in America. I’m going to make ready my self to go home next year in the name of My lord!
Watching you from Canada love it.I have been visiting “Gumer “many many years befor that’s my father and mother city.ohh my god absolutely perfect.May god bless you all.👏👏👏
Happy Holidays. 🤍💚
Follow Jehoaddan on Instagram
instagram.com/_jehoaddan?igshid=NmNmNjAwNzg=
Follow Jeoanna on Instagram
instagram.com/_jeoanna?igshid=NmNmNjAwNzg=
It's look like green screen
th-cam.com/video/4uaZlkEST2g/w-d-xo.html
watch this kid. she may teach you one or two things!
I am not disturbed because you eat meat! but your insincerity toward butchering innocent animals is so disturbing! you should have not recorded the cow being butchered! so cruel!
I love you ❤️❤️❤️
You toi
Vous êtes superbes et magnifique, adorable jolie et très belle 💜
እኔ ከትግሬ በተሰብ የተወለድኩ ነኝ እውነት ጉራጌ ማህበረሰብን ግን ከማንኛውም የሀገራችን ቢሆርብሆረሰቧች እንደ ጉራጌ ግንየምሆንልኝ የለም በጣም ነው የምወዳቸው the most humble people
እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
they can be dangerous too you know.😨😨
እናመሰግናለን 😘
እናመሰግናለን ቆንጅዬ እኛም ትግሬ ውስጣችን we are Semitic 😘
የቐንየልና መአረዬ
የጉራጌ ባህል ልዩነው አመትባል ሲመጣ ግደታ ከቤተሰብጋር ገጠር ሄደው የሚያከብሩት ነገር የሚገርምነው ሌላው ደሞ አገሩ ሜዳ የሚያምር የቤት አሰራሩ ልዩነው ጎጆዎቹ ፆዳታቸው የጊቢው ማማር ልዩነው
ስታምሩ ውበት ከስነስርአት ጋር አቦ ጉራጌ ባህላችን ደስ ሲል የአያቶቼ ሀገር
ግቢያቸው ቤታቸዉ እንዴት ያምራል! ደግሞስ ፅዳታቸው!
Betam welahi ene gurage selehonekugn becha sayhone hulum negeru yameral ❤
Thankyou
ወይ እረ ተውኝ እስኪ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የእናቴ ቤት ትዝ አለኝ በተይ ሳር ቤቱ ስትገቢ አይ ስደት
💪🏻👍🏻
በስማም የጉራጌ በሃል ደስ ስል እውነት ታድላችሁ እናታችሁ ደግሞ ገና ልጅ ነገር ናት አባታችሁ በጣም ነው የምወደው በትወናው ረጅም እድሜ ይኑርላችሁ 🥰🥰
እንኩዋን አደረሳችሁ መልካም በሃል ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻
What a beautiful 😍 culture and tradition! Love, love the traditional house and compound. Glad to see they're keeping the traditional ways. Respect & love ጉራጌዎች ❤️
አገራችን እኮ ሲያምር ምድር ገነት እኮ ነው ዋው ምርጥ ባህል አለን የቤተ ሰቦቼ ቤት ከናንተ አካባቢ ቅርብ ነው ታምራላቹ እንኳን አደረሳችሁ ምርጦች we love you and god bless you all 😘😘😘😘💐👏💐👏
So beautiful culture
ከጉራጌ ጋር እንደምንም መዛመድ አለብን 😂 😂😂
እህትዋን አግባ
ይቻላል
የአጎቴ ልጅ ሰባት ቤት ጉራጌ ነዉ በጣም መልካም ቤተሰብ ነዉ በየአመቱ ይሄዳሉ እኔ ጊራጌ ባላ ጀባ በሉኝ አቦ ከወሎ 😂😂😘😘😘🥰🥰
መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🙏🇪🇹🥰🥰🥰🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
Amen ikn aderes
ኣሜን 🙏ሶልዬ ዘንድሮማ ጴንጤዎችም በደንብ ኣክብረዋሉ
የቤተሰቦቼ ሀገር ጉመር ደስ ይላል መልካም በአል ይሁንላችሁ። ጉራጌ ከሚታወስባቸው ባህሉ ማንነቱ ከሚታወስበት በአሎች መሀል መስቀልና አረፋ ለኔ ልዩ ቦታ አላቸው።
Ohhhh gomare nesh welcome anisewa😂
low key this is the best presentation for a person who wants to see the real thing, I missed meskel for the first time in my life this year, but I'm glad I found this video. your local Wolkite fan
ጉራጌ በመሆኔ በጣም ከሚያኮራኝ ነገር አንዱ ዱአም ሲያደርጉም ሆነ ፀሎት ሲያደርጉ ሀገራች ሰላም ኬር ይሁን ሳይል አይታለፍም በቃ እኛ ሰላም ብቻ ነዋ ምንፈልገው
የግቢው አረንጓዴነት እንዴት ያምራል by the way ጀፎረ ይባላል 😍😍😍😍 it is so beautiful and everything looks so perfect 😍😍😍😍😍🇪🇹
ጎበዝ እደዚ ባህሉን የሚያስተዋውቅ ትውልድ ደስ ይላል የተንቢ ባነም😍 እንወዳችዋለን
Abo Guraghe !!! We guraghes have an unwavering stand to keep our identity within the bigger ethiopian nationalism. May peace prevail on our beloved country
my mother is Kistane from Harar and we live in Norway and Sweden. I have been in eshigedi soddo, gurage 2010, I was happy and i love gurage zone. I hope Gurage will be Region and we can invest on Hospital and clean water for everyone.
Agree they need to have their own region so the people can have a better life too
ሚያሳዝነው ነገርሸማግሌ አባቶች አላየሁም
እንኳን አደረሳችሁ። እኔ ቤተሰቦቼ ጉራጌ ቢሆኑም ጉራጌ ክልል ገብቼ አላዉቅም። ሁሉንም ነገር ስላሳያችሁኝ አመሰግናለሁ።
Inkuan adderesachu siwedachu
Enem endanchi negn hulem yikochegnal Egziabher kefekede next year alkerim.
Tabarkhu weddd nw maragachiw
እረ ቅጣይ አመት መግባት አለብሽ
Me too
ድፍን አስር አመት በሰዉ አገር ኧረ አሁንስ ናፍቆት ሊደፋንኝ ነዉ መስቀል በጉራጌ ቀጣይ አመት ከቤተሰቦቼ ጋር በፍቅር ነዉ የማከብረዉ ዉዴ ጉራጌ ፍቅር ሰላም ትህትና ሰዉ አክባሪዉ የእኔ ጉራጌ i miss u all 😍💕💚
ጉራጌ መሆን መታደል ነዉ ኡፉ እንዴት እንደ ናፈቀኝ አገር ቤት
የኔ ቆንጆዎች ስላሳያቹን እናመሰግናለን ተባረኩ
አጂየት እናታችን ኑሩልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እካን እደረሳቹ ሱዲየ እመለወርቅ እዳለ ወጋዢ እየለ ሁላችሁንም ስላየሀቹ በጣም ደስ ብሎኛል እዳለማ እዳለማ እነድርሻየ ቤት እብረን ነው ያደግነው ስላየሁህ ደስ ብሎኛልልል
ዘንድሮ መግባት ባንችልም ከናንተ ጋር በምናብ ቦታው ላይ ተገኝተናል አንዳንድ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ላይ ከሚታዩ መሠል የበአል ፕሮግራሞች ይሄኛው የበለጠ ህይወት አለው። ለቀጣዩ አመት መስቀል በሠላም የድርሠን።
እናታችሁን በጣም ነው የምወዳት አንድቀን የእናታችሁ ፀጉር ቤት ፀጉሬን ተሰርቻለው እና ቆንጆ አድርጋ ነው የሠራችኝ
እሰይ የኔ ቀበጦች ለካ የኔ ሆናቹ ነዉ ምወዳቹ ተባረኩልኝ
ኖሮችሁ እደፈረጅ ነው ከ ዓይን ይጠብቃችሁ ♥️👍
በጣም ታምራላቹ እንደ ልብ አንጠልጣይ ፊልም ሳየው አለቀብኝ የትውልድ መደሬ
ግን ብዙ ያላስገባሻቸው ባህልና ታሪኮች አሉ ብቻ ክበሪልኝ የመጪው አመት ጉራጌ ሚፈልገው የመብት የክልል ጥያቄያችን ተመልሶልን በሰፊው ለማክበር ያብቃን
መልካም በዓል ናንዬ ያለምንም ሜክአፕ ስታምሩ ውይ ስዊትዬ ለዛሬ ጥፍሩ ቢቀርስ ክትፎ እንድትከትፊ ለማኑም ስጋው ያስጎመጃል ግቢው ውብ ነው ደስ ትላላችሁ። ለማኑም ቆሎውን ተይው ሆ በዛሬ ቀን፣ አቶ ኤፍሬምስ? ታድላችሁ ፍቅሮች
Wow gurgewochi dess setlu emama zenashi wdo aydelem 10 geza guraga milute dess telalachu
ዋውውው የተባረከ ቤተሰብ ፈጣሪ አያጉድልባችሁ ።ደስ ስትሉ ።ዓመት ዓመት ያድርሳችሁ
🥰🥰🥰ንግግርሽ ልብ ይነካል እግዚአብሔር ይባርኪሽ የጨዋ ንግግር ያስታውቃል ❤❤
I love this culture beautiful people Full respect nice food Green state 🌰🇪🇷
እኳን አደረሳቹሁ ጉራጌወችን በጣም ነው የምወዳቸው ቤታቸው አሰራሩ በጣም ነው ደስ የሚለው
እናንተን አለመዉደድ እይቻልም :በአጠቃላይ ፍቅር ናችሁ እግዚአብሔር አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ:ደሞ የምትላላጡት ነገር🥰🥰እህቶቼን የምትመስሉኝ ውድድ❤የማረጋችሁ ሰላም ሁኑ::
ደስ ስትሉ ባእላችውን አክብራችው!!!በየጉራጌ መስቀል ኡኡኡኡኡኡ ያምራል!!!አይለያቹ
ባህላችን በጣም ደስ ይላል እንኳን ደህና መጣች ጉራጌ እንግዳ ተቀባይ ሰው አክባሪ በስራው ትጉ ጎበዝ ማህበረሰብ ነው🌹🌹🌷🌷😍😍
እንኳን አደረሳቹ አቦ ጉራጌ ባህላችን ደስ ሲል 😍😍
ጉራጌ ክልልነው ክላስተር ባፍ ጢሙ ይተከል እህትማሞች ውድድ አረጋቹዋለሁ ከመስቃን ቤተ ጉራጌ ቡታጅራነኝ
Amen.
😍😍😍😍❤❤❤❤
ዋው አያታቹ የሰፈሬ ናቸው እንኳን ደና መጣቹ የተንቢ
ዋውውውው አገሬ እንዴት አባቷ እንደ ምታምር ገነኖ እንምጊ ወሔ ሒኒ
Your mother's beauty is beyond comparison!!!
እንካን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እነ ናኒ እስዊትዬ መልካም ግዜ እግዜር ኬር የሁን ተባረኩ
ወይ ትውልድ መንደሬ እዴት እድ ናፈቀኝ ሀገራችን ለም ና ውብ ናት ሀገራችን ሰላም ያርግልን
አሜን አሜን
ሲያምር ሀገሩ አረንጓዴነቱ ትለያላቹ ❤❤
አኮራችሁኝ አገራችን ታምራለች ለምለምነቱ በዛ ላይ የቤተሰብ ፍቅራቹሁ እናት አባታችሁን ማክበራቹ በጣም ደስ ትላላቹ ተባረኩ እወዳችሆለሁ ብዙ ተባዙ በግሌ ይህን የምለው የለኝም ቤተሰባቹሁን ሁሉ ነው ያልኩት
Oh my God! You guys took me home like that , honestly I love my culture especially #Meskel#,because everyone gets together like thanksgiving in America. I’m going to make ready my self to go home next year in the name of My lord!
So glad for sharing! my grany used to live in "Gumer' I never had a chance to see the place. Thanks guys
አቦ ጉራጌ እካውሽ 💟💟❣️❣️❣️❣️❣️❣️😍😍ስታምሩም❣️😍😍😍😍😍😍
It is a good reminder how we are cultured in a dynamic society
you guys are so lucky you have a lovely family with a beautiful culture
a perfect adventure!!
Gurage fikirr new♥️
Menoriya bet sayihon resort ena menafesha eko new yemimesilew
WOW gurage ♥️♥️♥️♥️
I’ve seen a couple of Meskel vlogs this one is the best. So natural.
Beauty and sweetness run in the family. What a blessing, I can't wait to have this experience one day.
Watching you from Canada love it.I have been visiting “Gumer “many many years befor that’s my father and mother city.ohh my god absolutely perfect.May god bless you all.👏👏👏
አሜን አሜን ይሶሬሳ ገረድ የተንቤ 😘
የኛዎቹ ናችሁ ለካ ጉመሬ የእሙዬ አገር❤❤❤
Amen🙏🏼thank you so much for sharing this beautiful Meskel tradition celebration🙏🏼❤
ወይኔ ሲያምር ቤቱ አገሬ ፅዳቱ ብቻ በቂ ነዉ
wow amazing MESKEL sermony......!!! NIKAR YSHIR YEMEHERM BOHE YASRANDE amen!!!
ወይኔ ቤታቹ ሲያምር!ምርቃታቸው ደስ ሲል ሰላማዊ እኮ ናቹ
የኔ ውዶች ስወዳቹ እኮ የእናቶች ምርቃታቸው ይድረሰን
Wow, it was interesting.proud of Guraghe, Thanks the 2 acute ladies captured this vedio. Really u are the best
Y’all look so beautiful. 😍 ❤ Thanks you for sharing this beautiful experience with us.❤❤❤❤❤
በሰላም ወታቹ ግብልኝ የምወዳቹ የኔ ልዮዎች
እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏
ጉራጌ ክልል ነው💪
Waw Siamer enantem tamralachu kenebetesebochachu betam nw miamrew slasayachun enamesegenalen egnam betezeta wessedachun eko😍😍😍
✍ምድር ላይ ስትኖር ምርጡ ሽቶ #ልብስህ ላይ የምትነሰንሰው ሳይሆን ምላስህ ላይ አድርገህ የምትንቀሳቀሰው ነው። ለሌሎች የምትቀባው #የመልካም ቃላት ሽቶ።
...........................✍️
ዋው የኛዎቹ በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳቹ እህቶቼ በሰላም ይመልሳቹ💕💕💕💕
አመበሳ ሆናችኋል በጣም ደስ ትላላችሁ እድለኛም ናቸዉ እናታቸው አይታችሁ ቤት ይመቻቹ አባታችሁስ የት ትታችሁት ነው ላመቱ በሰላም ያድርሳችሁ 🙏🙏🙏
የኔ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር አቤት ጉራጌ ባህሉ ወጉ እንዲህ ነው እንኳን አደረሳቹ
እንኳን ደህና መጣቹ የኔ ውቦች 😍❤መልካም በአል ይሁንላችሁ
wawawawa enem aned ken bekelakelugn men alebet sewedachu kefu ayenekachu🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ነው የምታምሩት ገነዳ ይሽር አበሩሳሁ ይሽሮ አሁ ትሽሮ ባህላችንን በሚገባ አስተዋውቃቹዋል ❤🙏🙏🙏🙏
ጉራጌ በጣምነው የመስቀልአከባበራቹን ምወደው ጉራጌባልሆንም አንድቀባየውብዬ እመኛለው በጣምታምራላቹ
My people የጉራጌ አበሩስ እንማሁ ንዘግድኔ❤
Wow guragewoch endehonachihu alawekim neber des telalachihu.❤️❤️❤️
ዋው በጣም ያምራል ተፈጥሮም ውብ አድርጎታልገጠር ውስጤ ነው❤❤❤❤
I love so.... gurage kegurage balweledm gurage gn agebalew huhuhu❤❤❤❤
Wow setameru mertoch yimechachu ewedachuwalehu nurulegn!!!
It's really very baeutful 👌thankyou for shareing as.
I have much respect for all Ethiopian ethnic groups with your variety beautiful cultures and languages ❤💖🌻🌿🌼🍀 💚💛❤
So happy to see them I have good memories can’t wait to see my people ❤
እነዚህ ልጆች ጉራጌ ናቸው ስወዳቸው ለካ ደሞቼ❤❤❤❤❤😂😂😂ናቸው
Wow...Amazing ppl, culture and Green environment!
How i love you guys😍 edmena kezy belay fikir ke egzabher yechemerlachuh❤
Gurage balihone yikocegni neber wwwwwddddd♥️♥️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopian lezelalem tinur
Woooow betam new des yemtelut big family tebareku ethiopiawenet endeeeet des yelale yebzu behare balebet
ዋው አስቀናቹኝ ማሻአላህ አገሬን ስላሳያቹኝ በጣም አመሰግናለው ታምራላቹ
ወይኔ ጉመር የአባ መስጠት ሀገር ነው የሚባሉት።።በጣም ቸር ናቸው...ባሌ ጉመር ነው በጣም ፍቅር ናችሁ ጉመሮች proud to marry guragae cuz am Amhara
እኛ የሴም ነገድ ነን ጉራጌ አመሐራ ጉመር ይደግ አገር እንካንም ተዛመድሽን 😘
@@ameyemerbesher659 በትክክል
እንኳን አደረሳችሁ ፍቅራችሁ ደስስስስስ ይላል
በጣም ደሥ ይላል ባህላችን እናመሰግናለን
የጉመር ብርድና በድንኳን በእሳትም አይቻልም እንኳን አደረሳችሁ
❤️🇪🇹❤️Schöne Familie ❤️🇪🇹💯Äthiopie ist wunderschön viel liebe 🫶❤️ Dankeschön 🙏🙏
Bittschön, Sie konnen auch vileicht kommen und sihen, es ist Gurage
Nani ,sweet the nice video the whole and my culture 😘
Yes enesu cera ayawku tenkole yelachew siltane hede seltane meta zinazinkie aylu sera a sira. Lemin ayewededu
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይጠብቃቹ አቤት ስራት የትውልድ መደራችን ስያምር ጉራጌ ክልል ነው ይሆናልም ከሆነ የማንም መኪና አይገጫቀጭም ጥሩ አስፓልት ይኖረናል
I love these family Generations 👪 ❤ 💕 💓, God bless you more and more, remain blessed 🙌 🙏 ❤ ♥ 💖
ሁሉም ነገርበጣምደሥይላል ሁለትጊዜ እኔምገብቼ
ተካፍያለሁ ቀሠቀሣቹሁኝ።ሠላም ያርገን።😀😀😀
እንኮን አደረሳችው ለብራነ መስቀሉ እኔም ናፍቆኛል አገርቤት መስቀል ከስደት መልስ እኤዳለው
Betu betam yamral wow akababiw demo betam konjo mashallah melkam beal
I love the culture and the family union you all look so good
ቤተሰባችሁ ብዛቱ ደስ ይላል